የደም አይነት ኦ ሰብእና /BLOOD TYPE OF FOOD /ETHIOPIAN

  Рет қаралды 105,980

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 662
@watcher6397
@watcher6397 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትንታኔ ነው። ባብዛኛው ይገልፀኛል ግን በአሉታዊ ከሚገለፁት ነገሮች አንዳንዶቹ የሉኝም እና አንድ የገባኝ ነገር ግን አለ። ምናልባት በወላጆቻችን የምናድግበት ዘዴ እና የምናድግበት ኮሚዩኒቲ መሰረታዊ ባህሪያችንን ሊያጠፉብን ወይም ሊሸራርፉብን ይችላሉ ብዬ አስባለሁ።
@seynigirma3358
@seynigirma3358 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የሚገርመው 97% ፐርሰንት እኔን ይገልፃል ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን.
@belayabegaz7046
@belayabegaz7046
በትንታኔው ፡ ውስጥ ፡ከራስ ፡አስብልጦ ፡ሌላን ፡መውደድ ፡የለም ፡የሚለው ፡ድምዳሜ ፡ትክክል ፡አይመስለኝም ፡ ምክንያቱም ፡እኔ ፡በጣም ፡ለምወደው ፡ጓደኛዬ፡ራሴን ፡አሳልፌ ፡ሰጥቻለሁ ፡ አሁንም ፡ እሰጣለሁ ፡ ለምሳሌ ፡ (በጓደኛዬ፡ቦታ ፡እኔ ፡ነኝ ፡ጥፋተኛ ፡ብዬ ፡ 3 ፡ ወር ፡ታስሬአለሁ ፡ በዚህም ፡ደስተኛ ፡ነኝ ፡አሁንም ፡የማገኘውን ፡እየተካፈልን ፡በተጨማሪም ፡ ከኔ ፡ ይልቅ ፡ ለጓደኛዬ፡ እያስበለጥኩ ፡አደርጋለሁ ፡ ምክንያቱም ፡ከራሴ ፡አስበልጬ ፡ ስለምወድ ፡ ነው።
@befikerbeminet5661
@befikerbeminet5661
እህቴ ኦ ናት ግን የውሳኔ ሰው አይደለችም ጭንቀታምና ፈሪ ናት
@saronendeshaw9509
@saronendeshaw9509 2 жыл бұрын
የደም አይነትን ከብሀሪ ጋር አብሮ የሰራውን ትልቁን የጌቶችን ጌታ ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ !!!❤ በሚገርም ሁኔታ የኔን ባህሪ 97% ከልፆኛል አንተም በርታ እናመሠግንሃለን ተባረክ።
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
በተለይ የልጆቻችን የደም አይነት አዉቆ ተፈጥሮአቸዉን ለመረዳት ለመርዳትም በጣም ይጠቅመናል ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ ይሁን❤
@genettesfamichael1905
@genettesfamichael1905 2 жыл бұрын
አቤት አገላለፅ አቤት ትንታኔ ታሜ በጣም ይገርማል የኔ የደም አይነት ኤ ነው የባለቤቴ ኦ ነው የኛን ቤት ባህሪያት በደንብ አስቀምጠሀል ሁል ጊዜ መቀለጃ ነበርኩኝ ዶክተር ሽን ጠይቂ አሁን ግን የኦን ስብእና በመግለጽህ ዶክተራችን ተብለሃል አድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አመሠግናለሁ
@alganeshtikele854
@alganeshtikele854 2 жыл бұрын
በዚህ ገለፃ ውስጥ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ አየሁበት ይገርማል በእውነት
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
ዘልዛላ አፍቃሪ አልከው ዶክተርዬ ተመቸኘ ቃሉ ተዘላዘልኩኘ እንጂ ለፍቅር ብዬ አዪ ፍቅር ዘልዛላው😥😥😥
@user-hu1xv2do4q
@user-hu1xv2do4q 2 жыл бұрын
አዎ የምወዳት ጓደኛዬ ኦ ናት በጉጉት ነው የምጠብቀው😀
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 2 жыл бұрын
ድንቅ የሆነው ፈጣሪ ይመስገን። ትክክለኛና ተቀባይነት ያለውን ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።በዚሁ ቀጥል።
@ae7936
@ae7936 2 жыл бұрын
ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ተገርሚያሁ በአገላለጽህ እራሴን ነው ያገኘሁት 99% ትክክል ነው
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564
በጣም :የሚግርም ታሪክ :ነው::
@girmtsiontesfayhagos2143
@girmtsiontesfayhagos2143 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው !!! ባህሪዬን ምንም ሳይቀር ገልፀህኛል። በጣም አመሰግናለሁ ። 👍 👍 👍
@serkiado4928
@serkiado4928 2 жыл бұрын
ጌታ በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው የገለፅከኝ እኔ እንደውም መጨረሻ ላይ ስም ሁላ የሚጠራ መስሎኝ ነበር 🙏🙏🙏
@getahunayele943
@getahunayele943 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ገና ልጅ ሆኜ እንኳን የክፍል አለቃ እየሆንኩ ነው ያደኩት፤በሑዋላም በዩኒቨርስቲ ሕይወቴም የተማሪ ተወካይ የግሩፕ ሊደር እየሆንኩ አድጌ በስራም ዘመኔ በሙያዬ የስራ መሪ ነኝ የእግዚአብሔር አማኝ ክርስቲያን ነኝ፤በጉዳቶቹ በተገለጠው ውስጥ አልፌአለሁ፥እያለፍኩ ነው፤
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ግልፅ ነው ዘመንህ ሁሉ ይባርክ!
@tometomekalipso2816
@tometomekalipso2816 2 жыл бұрын
እጅግ የሚደንቅ ትንታኔ እና ባለሞያዊ ንግግር ከተናገረው አንድም የሳሳተ ትንታኔ አላየሁበትም በርታ አመሰግናለው።
@selamawitkaley7616
@selamawitkaley7616 2 жыл бұрын
Thank you so much I learn alot from you my God 🙏bless you
@selamrezeneselina8322
@selamrezeneselina8322 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ግማሹ ባህሪ ነው ተባረክ የኔ ወንድም ግን የምቀኛ ነገር እኔ አይደለሁም
የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia
27:06
Ethio Family Tube
Рет қаралды 67 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 125 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН