የገንዘብ አያያዝና የሀብታምነት አውነተኛ ጥበብ/Financial Management and Wisdom of Wealth Creation/Section2/Video 135

  Рет қаралды 17,728

Dr. Werotaw Bezabih

Dr. Werotaw Bezabih

2 жыл бұрын

በዚህ ክፍል የቀረበው ትምህርት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። ምክንያቱም የገንዘብ አያያዝና የሀብታምነት አውነተኛና ተፈጥሮአዊ የሆነ ታላቅ ጥበብ ስለሆነ። በዚህ ጥበብ ተጠቅመን ሀብታም መሆን እንችላለን። የአለም ስኬታማ ሰዎች በደንብ አድገውበታል። እኔና መሰሎቸም ተጥቅመንበታል። እስከመጨረሻ ተከታትላችሁ ህጉን በመተግበር እናንተም በደንብ ተጠቀሙበት። መልካም ትምህርት ።
Book list/ መፅሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br120.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br120.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br150.00
Interperineershiipii
Br100.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br100.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br175.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br150.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br470.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbezabih
Instagram: dr.werotawb...
Telegram channel- t.me/drwerotawbezabih
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos

Пікірлер: 63
@haymanotbeyene
@haymanotbeyene 2 жыл бұрын
ሃብታም መሆን በጣም ከመጓጓቴ የተነሳ ሁሌ እርስዎ ኋላ ኋላ እየተከተልሁ እየተመለከትሁ ነው፤ መንገዴን ጀምሬያለሁ፣ በርቱልን ዶክተር!
@FitsumMeftehie
@FitsumMeftehie 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር !! በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ አልዎት 2007 ደብረ ታቦር ዮንቨርሲቲ ለተመራቂ ተማሪዎች ስልጠና ሲሰጡ ተካፍዬ ነበር እናም በብዙ ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ!!
@Elbarun
@Elbarun 2 жыл бұрын
ዶክተር ገንዘብ ለኔ መስራት ጀምሯል አሁን 10:82:8 እየተገበርኩ ነኝ በአራት አመት ውስጥ ቢሊየነር ነኝ የመጀመሪያው ድርጅቴ ስራ ላይ ነው ሁለተኛው ሀምሌ ሶስተኛው መስከረም አሳካቸዋለሁ...ብዙ ሰፊ እቅድ አለኝ::አንድ ቀን በኔ ታሪክ ትውልድ ያነቃሉ በቅርብ ብዙ ታሪክ እሰራለሁ
@Meki-wy1jp
@Meki-wy1jp
በጣም።ይገርማል ቆሞ ደሞ ማስተማር ይገርማል እናመሰግናለን±♥
@danielbeketa6229
@danielbeketa6229 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ዶ/ር ። የመፃህፍትዎ ርዕዝ ቢነግሩንና መግዛት ብንችል።
@damtam553
@damtam553 2 жыл бұрын
ዶክተር ወሮታው በጣም አመሰግናለሁ የሀብት ሚስጥር አሁን ገብቶኛል ጌታ ይባረክህ
@bereketayal7847
@bereketayal7847
Nice
@user-jk7tt3ud1z
@user-jk7tt3ud1z 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 2 жыл бұрын
እኔ ጀሞዜ ትንሽ ደህነና ነዉ ግን በፍጹም ማስቀመጥ አልችልም አሁን ግን የእርስዎን ትምህርት ትከትዬ ለመሻሻል እሞክራለሁ በጣም በጣም ጠቃሚ ትሞህርት ነው
@maryalem1890
@maryalem1890 2 жыл бұрын
Betam enamsegenalen Abatchen egzabher yesetelign ❤🙏
@keralemkeralem8826
@keralemkeralem8826 2 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ጥሩ ለህይወቴ በጣም አስፈላጊ ቁልፍ የሆኑ ነገሮችን አግንቼአለሁ እ/ር እረጂም እድሜናጤና ይስጦት አመሰግናለሁ ። ምናልባትም እንደእርሶ ያለ ሰው ከዛሬ 20እና30 አመት በፊት ሀገራችን ኢትዮጵያ ብታገኝ ኖሮ ዛሬ ሀገራችን የከፈታ ማማ ላይ ነበር ስለዚህ የእርሶ ድርጅትም ወደ ኮሌጅ ተቀይሮ በዬ ክፍለሀገሩ ተደራሽነት አግኝቶ ብዙ ወጣቶች ት/ህ አግኝተው ብዙ ኢንተርፕርነሮች እነዲኖሩ እመኛሎታለሁ አመሰግናለሁ ዳዊት አምሳሉ ከካሳንችስ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
እደምክር አድርጌ የምወደዉየለም❤ እናመሰግናለን
@user-jk7tt3ud1z
@user-jk7tt3ud1z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Жыл бұрын
ስወዶት የኔ አባት ኑሩልን
@keradonmediacenter952
@keradonmediacenter952 2 жыл бұрын
Betam nw emnamesgenew Dr
@KebedeWolde-tb2kr
@KebedeWolde-tb2kr Жыл бұрын
❤❤❤❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን መስመር እንድንይዝ ረዱን 🙏🙏🙏
@mujibasiraj7472
@mujibasiraj7472 Жыл бұрын
ፈጣሪ አንተንም ዘርክንም ይባርክ
@abebetube1172
@abebetube1172 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር መፅሐፍዎን እንዴት መግዛት ይቻላል ከአኢትዮጵያ ውጭ
@bizunehnigussie8795
@bizunehnigussie8795 2 жыл бұрын
ዶክተር ክፍሌ ሃገር ያለነው መጽሐፎችህን ከየት ነው የሚናገኘው
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 162 МЛН
What is Money?--ገንዘብ  ምንድን ነው?  ክፍል 1
22:16
Impact Seminars
Рет қаралды 85 М.
ራስን እስከመጨረሻው መቀየር
17:38
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 276 М.
የገንዘብ አያያዝ 5 መፍትሄዎች
15:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 247 М.
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 248 М.
በ 21 ቀን ራስን መቀየር
20:26
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 979 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН