የገዛ አያቴ ሊደፍረኝ…… በብዙ ፈተናዎች ያለፈ አስተማሪ ያልተነገረ ታሪክ ይዘንላችሁ መተናል

  Рет қаралды 49,885

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

9 ай бұрын

በዚህ ታሪክ ውስጥ ብዙ ሰዎች እራሳቸውን ያገኛሉ እርሷ ባለፈችበት አይነት ህይወት ውስጥ ያላችሁ ሰዎች እንደሚያልፍ እና እንደምትበረቱ እንድታዩበት ምኞታችን ነው
አብራችሁን ስላላችሁ አመሰግናለው
እኔም ባካፍለው ለብዙዎች ትምርት የሚሆን ታሪክ አለኝ የምትሉ ሰዎች በ 0905241371 telegram ላይ ሊያገኙን ይችላሉ
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#kenorkut #soliyana #dawitdreams #podcast #ethiopia #relationshiptips #love #music #life

Пікірлер: 196
@user-zs4zg5lw8z
@user-zs4zg5lw8z 8 ай бұрын
ህይወት ለደካሞች ቦታ የላትም እና ሁሉም ያልፋል😢በጣም ጀግና ሴት ነሽ ❤
@sarademelash1374
@sarademelash1374 8 ай бұрын
"ለካስ አንዳንዴ የታመምነው ብዙ ጊዜ ለመዳን ነው" ይሄን የምሰማሽ ከባድ stress ውስጥ ሆኜ እና በጣም ነው ያፅናናሽኝ ብሩክ ሁኚ❤
@Ethiopia750
@Ethiopia750 8 ай бұрын
Ayzoshi enam endzaw neg alfo lemwart yabkagn
@maziadane4758
@maziadane4758 8 ай бұрын
​nt
@samaragerezgiher5528
@samaragerezgiher5528 8 ай бұрын
Egzabiher melkam new ehte
@user-dt7jd6sm8x
@user-dt7jd6sm8x 8 ай бұрын
Yalefal ehete ayizoshe
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 7 ай бұрын
Ayizosh yene konjo ....egziyaber ye ewunet ale
@henamama3042
@henamama3042 8 ай бұрын
በእውነት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ከዝህ video ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት እና ከኖርኩበት podcast እናመሰግናለን
@hiwi99
@hiwi99 8 ай бұрын
ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን ጀግ ነሽ የምር ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩሽ👌
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ግርም ይለኛል ምክንያቱም አባት መሆን ይችልበታል ስዉርም ግልጥም በሆን አባትነቱ እየረዳን ያለ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@johnbizu
@johnbizu 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በጣም ደስ የሚል እና የሚያሳዝን😢 ታሪክ ነው ያለሽ የኔናት በርቺ እንዳንቺ ተመስጪ ደስ ብሎኝ የሰማሁት የለም ሳሚዬ እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ታሪኮችን አቅርብልን ብዙ ተምሬለው ከዚህ ታሪክ❤❤
@neima2690
@neima2690 8 ай бұрын
እረ ክፍልሁለትን 😢😢😢 የኔ ቆጆ እውነት ሴትነሽ አላህ መልካሙንይስጥሽ
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 8 ай бұрын
አቤት የሰው ልጅ ፈተና የሞተ እንጂ የወደቀማ ተስፋ አለው የማናሰት እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 8 ай бұрын
አበሳ ፈተና ያጠነክራል አልተደፈርኩም እንጂ ብዙ ሆኛለሁ እግዚያብሄር ይመስገን አሁን ከምወደው ባሌ የ2 ልጆች እናት ሆኛለሁ መከራወቼን ትቼ እረስቼ ወደፊት እየሄድሁ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏
@netsanetabagissa1464
@netsanetabagissa1464 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ሁሉንም ነገር ላያስችል አይሰጠም ያሳልፋል ጌታ 😢😢😢😢ጀግና ሴት ለራሰ ብዙ ትምህርት አግቸበታለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 8 ай бұрын
በደረሰብሽ መከራ ሁሉ ከጎንሽ የቆመው ጌታ የተመሠገነ ይሁን!!!!! ይሁን እንጂ አንቺም ቢሆን ወላጆች ስማቸውን ይጠብቃሉ እንዳልሽው ቸግሯታል እንዳትባይ ለማንም ያለሽበትን ሁኔታ አልገለፅሺም።እንዲያውም እንደተመቸው አስመስላለሁ አልሽ።ችግሩ ይህ ነው።የተቸገርሽው አላማ ይዘሽ ነው እና ልታፍሪበት አይገባም ነበር ።ማንም ቢሆን እውነትን ይዞ በግልፅነት ቢመላለስ ከጉዳት ይድናል ብዬ አስባለሁ።
@user-ky6ue6bs4m
@user-ky6ue6bs4m 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ለሁላችንም
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 8 ай бұрын
የውነት አሁን እኔ ያለሁበት ህወት ነው እዳች አልፊው እደታሬክ እዳወራው በፆሎት አሥቡኝ
@samaragerezgiher5528
@samaragerezgiher5528 8 ай бұрын
Egzabiher melkam new ehte
@kedist1978
@kedist1978 8 ай бұрын
አይዞሽ
@Douglas-vv1nu
@Douglas-vv1nu 8 ай бұрын
አይዞሽ
@user-qy9jp9jr6y
@user-qy9jp9jr6y 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ያስብሽ: ስልክሽን አስቀምጭልኝ::
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 8 ай бұрын
የኔ ብርቱ ጠንካራ ሴት 😢 ያሰብሽበት ቦታላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትደርሻለሽ ምክኒያቱም አንቺ ብርቱ ጠንካራ ሃያል ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤።
@haregbabi546
@haregbabi546 8 ай бұрын
ያለፍሽበት የኔም ህመም ነበር ግን ጌታ አየሱስ ከዛ ዉስጥ ብዙ መዳንትን አወጣልኝ አንቺ አሁን በዚህ ሁኔታ የምታልፍዉ አህቴ መዳኒት ካንቺ ሊወጣ ነው ያምላክ ቃል ሲናገር (ያስቸነቀኝ ለመልካም ሆነልኝ ) አየሽ የጭለመዉ ሊነጋ ነው በርቺ አህቴ አንቺ አሁን በህመም በጭንቀት ለምታልፍዉ አዎ አአአንቺ አምላክ አለ ብቻሽን አይደለሺም አለ የሚያይ አለ❤️
@salsal2171
@salsal2171 8 ай бұрын
አንዳንዴ ግን ህይወት ከባድ ነው እኔ ያለፍኩበትን ሳስብ በጣም ነበር የማለቅሰው ግን የሰውን ህይወት ስሰማ የኔ ይሻላል እላለው እኔ አራት አመት አረብ ሀገር ሰርቼ 7 አመት የማቀው ጓደኛዬ ተቀብሎኝ ለመመለስ ነበር የሔድኩት ግን አትመለሽም ከተመለሽ እኔን አታገኝም ሲለኝ እሺ ብዬ ቀረው ሽማግሌ ተላከ ተጋባን ግን ከቲኒሽ ጊዜ በኃላ አረገዝኩ እና እርግዝናዬ በጣም ከባድ ስለነበረ ወደ ቤተሰቡጋ ወሰደኝ ከወሰደኝ በኃላ እሱ ወደ ስራው ተመለሰ እየተደዋወልን ነበር ግን አንድቀን አልፈልግሽም የሚል ሚሴጅ ደረሰኝ ደነገጥኩ ወይ ተናዶ ይሆናል አልኩ ቤተሰቡ ሲደውሉለት አያነሳም ሁሉንም ቤተሰቡን እኔን ብሎክ አደረገኝ ከዛ ልጄን ለማስወጣት ወሰንኩ ግን እግዚያአብሔር አልፈቀደም ልጄ ተወለደች አንድ አመት ሙሉ አለቀስኩ አይምሮዬ ተበላሸ አራስ ቤት ሆኜ ማልቀስ ነበር ግን ወለድኩ ልጄም በጣም ቆንጆ ልጅ ክርስትና አስነሳው ቲኒሽ አብሪያት ተቀመጥኩ ልጄ ሰባት ወር ሲሞላት በአራስ እነቷ የሰው ፊት ላለማየት የተሻለ ህይወት ለመኖር ልጄንም የሰው አይን ላለማሳየት ሀረብ ሀገር መጣው መጥቼም ቀላል አልነበረም ጡቴ በጣም አመመኝ ለሳምንት ያክል ተሰቃየው ማልቀስ ነው ጠዋትም ማታም ግን እግዚያአብሔር ይመስገን በጣም የሚመክረኝ የሚቆጣኝ አንድ ሰው አገኘው እየመከረኝ እየተቆጣኝ ከብዙ ስቃይ በኃላ ሁሉንም እረስቼ አዲስ ሰው ሆንኩኝ በራሴም ላይ ትልቅ ለውጥ አመጣም ብቻ ብዙ ነው ግን እግዚያአብሔር ሁሉን ያሻግራል ተመስገን ነው
@asherzemecha5870
@asherzemecha5870 8 ай бұрын
አንቺ ላሳለፍሺዉ እኔ አመመኝ 😓 የኔ እህት እዉነትም የማያልፍ የለም አለፍሽዉ 😊ጀግና 🙏💪 በእሳት ተፈትነሽ የወጣሽ ወርቅ ሴት💝💪
@fotyen2121
@fotyen2121 8 ай бұрын
እኛ ስዎች ግን ጠባያችን በጣም ያስችግራል ጋደኛህ በተስብህ በተችገርህ ጊዜ ይሩቁሃል እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው ፅኑ ግንብ 😢😢
@emebetggg6606
@emebetggg6606 8 ай бұрын
እውነት በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሸ ለኔ የተናገርሽ ነዉ የመሰለኘኝ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረዉ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 8 ай бұрын
ሴትነት በተለይ በደሃ ሀገር በጣም ፈተና ነው::ወንዶች በ እንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ናቸው::የህብረተሰቡ ለ ሴት ልጅ ያለው የወረደ አመለካከት ደግሞ ሌላው ከባዱ ተጨማር ችግር ነው::የ ሚደፍር ወንድ እያመረተ ሴትን ይሚኮንን አጁዛ ህብረተሰብ::የ ገዛ ልጁን ሳይቀር የሚደፍር በሺተኛ ወንድ ባለበት ሀገር ሴት ሆኖ መገኘት በራሱ እራሱን የቻለ ስቃይ ነው:: ብቻ ያማል የ ኛ ህይወት ሕይወት አይደለም::
@yul899
@yul899 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ part 2 አላየሁትም ገና ግን በሂወቴ እንዳንቺ ጠንካራ ሴት አላየሁም ሰው ስለተወሽ አይደለም እግዚአብሄር ስለፈለገሽ ስለወደደሽ ለኛ ምሳሌ እነድትሆኚን ኖረሻል ህመምሽን እንዳለፈ ውሀ ያስረሳሽ ረጅም እድሜን ይስትሽ አጽንቶ ያቁምሽ ከለመንሽው በላይ ይስትሽ...😊 part 2 gn tolo lkekuln please
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 8 ай бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ዬህን ሁሉ መከራ አልፈሽ ሌሎችን ለማበርታት መቻልሽ ድንቅ ነው ።
@lewamyohannes7670
@lewamyohannes7670 8 ай бұрын
Tsion ye dorme lij neberech ambo university leka yhe hulu hmem neberesh fetari yasebshbet bota lay yadrssh ❤❤❤tsiye
@selam801
@selam801 8 ай бұрын
እውነት በጣም ጎበዝ ሴት ነሸ❤ እኔ ምላችሁ ወንዶች ምነው ሰሜታችሁ መቆጣጠር አትችሉም ወይ😅
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c 8 ай бұрын
የኔ ራሰ ምታት ለምን ሸር ኣራለግሸልኝም ኣየሁትና ለመሰማት ሰገባ ኣጣሁ😊ኣሁን ኣገኘሁት😅😅
@selam801
@selam801 8 ай бұрын
@@user-vy2fq6xb4c ህቅ ረሰቸው ነው የኔዋ😜
@abdurahmanhusen6186
@abdurahmanhusen6186 8 ай бұрын
አዘጋጁንም አንቺንም በጣም ነው የማመሰግነው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው።
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 8 ай бұрын
I really like that you are a very intelligent girl and Brave smart, wise, and brilliant ❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 ай бұрын
ፍትህ ለሴቶች እና ለህፃናት ደፋሪዎች በተለይ መምህሮች ለህግ ይቅረቡ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ተተኪ ትውልድ ለማፍራት ግዴታችሁን በሚገባ መፈፀም ሲገባችሁ ለተማሪዎቻችሁ ማዘን ነው ንስሃ ግቡ ተመለሱ ዋጋ ትከፍላላችሁ ለዘራችሁ ለምድራችሁ እርግማን ታተርፋላችሁ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በርትተሽ ፀልይ እራስሽን ምሰይ ውድድር ይቅር ዋናው እውነትን መነጋገር ደሃ ነኝ ማለት ምን ችግር አለው ?
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢እህ የሴት ልጅ መከራው ጀግና ነሽ ❤
@user-hr4ex3fc4c
@user-hr4ex3fc4c 8 ай бұрын
des Sityi Awerarish Rasu Uffff Jegina Set Nesh
@user-fo2bh9xc1c
@user-fo2bh9xc1c 8 ай бұрын
ሀቂቃ በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም አሸናፊ ነው ሚያስተምረው በፈተና የተሸነፈ ታሪኩ ዋጋ አይሰጠውም ለኔም ብርታት ነው የሆንሺኝ አመሰግናለው
@Eurael
@Eurael 8 ай бұрын
You are a hero, young lady. You are so strong, and I am so proud of you. I know what you mean!!!
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 8 ай бұрын
ከያንዳንዳችን ህይወት ጀርባ ትልቅ ታርክ አለ የኔ ታሪክ ባጣም ብዙ ከመሁኑ እንደኔ ይኖራል በህይወት በወጣትነት ትልቅ ታሪክ ያለው እላለው ለካ ብዙ አለ ብዙ ሴት ጀግና አሉ በተለይ በቅርብ ስው መፈተነው ከባድ ነው ግን በውጣ ውረዱ ውስጥ ማምር ጀግነት ነው
@linadani6276
@linadani6276 8 ай бұрын
የፕሮግራምህ አቅም እየገረመኝ ነዉ best youtuber❤
@user-rz3zp3wh7y
@user-rz3zp3wh7y 7 ай бұрын
በከፊሉ አንቺ ያሳለፍሽውን ሁኔታዎች አይቻቸዋለው ዛሬ ቆሚያለው በትግል በራሴ ቆሚያለው 😢 ጀግናዬ ነሽ የምር ጀግናዬነሽ😊
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 8 ай бұрын
የኔ ውድ የቀረው ዘመንሽ የካሳ ይሁንልሽ ጠካራ ነሽ እህቴ
@user-ri7nh9du3e
@user-ri7nh9du3e 7 ай бұрын
አቤት በዚህ እድሜሽ በራሡ ማሥተዋልሽ ውይ እንዴት እንደሚያሥተምር ታሪክሽ የኔ ቆንጆ ሥታወሪ እራሡ የምትደመጪ አይነት ተማርኩብሽ
@alemtsehay279
@alemtsehay279 7 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ የኔ እናት እግዚአብሔር አይጥልም። ያደረገዉ ሁሉ ለበጎ ነዉ። አንቺ ብልህ ሴት ነሽ
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i 8 ай бұрын
የሰው ልጅ ፈተና ጠንካራ ነሽ ብዙ ጊዜ ሚፈተኑ ሰዎች መከራ ቢኖርባቸውም ህይወትን በአሸናፊነት ይወጣል
@user-ut8hs9db6i
@user-ut8hs9db6i 7 ай бұрын
በጣም ጀግናሴትነሽ ፈጣሪ የሚወደዉንነዉ የሚፈትነዉ ❤❤❤
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 8 ай бұрын
I can't wait part 2
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 8 ай бұрын
Waw a very interesting real story .a good lessons for manys. Be strong you are a hero for these generations I am proud of you And I appreciate the way you present my darling. .Heal for all who abuse women and children . May God Bless You More.
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 7 ай бұрын
እህቴ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝውበት ጀግናይ ተባርኪ
@prix205
@prix205 7 ай бұрын
So articulate and awake . So sorry what happened to you . Telling your story will empower many . God bless you
@martatadesse6994
@martatadesse6994 8 ай бұрын
በስምአም እያለቀስኩ ጨረስኩት ብርቱ ሴት ነሽ 😢😢
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 8 ай бұрын
Yihe hulu birtat ke Egziabher endehone banchi wist aychalew Tenkarawa ehite legna le ehitochish timihirt lithogn new bezi wist malefish Fitsamesh yamare yihun dink lij nesh🙏🙏❤️❤️🥰🥰🥰
@queenb127
@queenb127 8 ай бұрын
Wow it’s really difficult to process! But god is good all the time and you are arising 👏🏽
@mustakimaabdul7488
@mustakimaabdul7488 8 ай бұрын
Akorashin lebam set Nash wude
@jemo5716
@jemo5716 7 ай бұрын
አዎ አገሬ ኢትዮጵያ በአሥተማሪወች የመደፈር ልበለዉ ብቻ ከባድ ነዉ ፈተና አልፈሻል ለማሥደረግ አብሮ አሥተማሪዉ ይጠቀምባቸዋል።። በዉጩ አለም ግን የለም በተለይ እኔ ካለሑበት አገር Sweden ለተማሪወች ብዙ እድል አለ ደግሞ የሚደፍሩም አሉ ግን በአሥተማሪወች አይደለም ካሉ በጣም በተለየ መረጃ ካለ ይቀጣሉ አገሬ ግን በጉቦ ነዉ የሚያሥፈቱ ።።። አንቺ ግነን ጀግ ነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ይሕን ሑሉ ፈተና አልፈሽ ለሌሎች አሥተማሪ ነዉ ያለፍሽዉ ፈተና።።የኔ ቆንጆ you are so blessed ❤❤❤❤)
@user-qq6dn2je8y
@user-qq6dn2je8y 8 ай бұрын
አኔም እንድኝቼ ናኛ ዉድ ግና አልፍኩት ❤❤❤
@selam801
@selam801 8 ай бұрын
1st welcome back sami❤😊
@NaomiAbigiya-wd8vn
@NaomiAbigiya-wd8vn 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ብርክ በይልኝ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 8 ай бұрын
ከኖርኩበት podcast እናመሰግናለን።
@johndafala2864
@johndafala2864 8 ай бұрын
positive and brilliant mind
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 8 ай бұрын
ወይ ህይወት ስንቱን አንገላታች
@Douglas-vv1nu
@Douglas-vv1nu 8 ай бұрын
ያንን ሁሉ ፈተናዎች ያሳለፈሽ ያበረታሽ ያጠናከረሽ ለዛሬ ያበቃሽ ለኔገም እግዚአብሔር ይርዳሽ ፈተና መጨረሻ የለውም ወንድም ሴትም ሁላችንም በብዙ ፈተናዎች አልፈናል እያለፍንም ነው ስለዚህ በርች ጎበዝ ጀግንት ነሽ❤❤❤❤
@gadiyuke8317
@gadiyuke8317 8 ай бұрын
geta sileanchi yibarek
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 6 ай бұрын
Thank you soo much!😍🙏😍
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 7 ай бұрын
በጌታ እግዛብሕር እኮ ሁሌም ሁኔታ አይቀይረውም አንች ጀግና ሴት ነሽ እውነት
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 8 ай бұрын
She is so strong, passing through all these storms... Hmmm...jegna💪
@nebyatabadi8467
@nebyatabadi8467 7 ай бұрын
😭😭😭😭 You are such an intelligent and strong lady
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 8 ай бұрын
Hulum yalfale ehte egham endh teftenen new egzabher mechershachenen yasamerew. Egzabher mansatem yakibetale. Gefi betseb betam betam bezu new ethiopia weste asmsaye betseb.
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c 8 ай бұрын
ለካሰ አንዳንዴ ብዙ ህማም አምንታመመው ከብዙ ለመዳን ነው።።።።።😢ሰለመደፈር ሲሰማ ኣልቅሺ ኣልቅሺ ይለኛል በሂወቴ ከምፈራው ነገር 😢😊😊የኔ ብርቱ ኣህት ሁለተኛ ክፍል በተሰፋ አንጠብቃለን😊
@monaworku7553
@monaworku7553 8 ай бұрын
በጣም አደንቅሻለሁ የኔ ጄግና
@AntenehAknaw
@AntenehAknaw 8 ай бұрын
geta enkon redash .....betam tenkara set nesh
@anenimeseret1597
@anenimeseret1597 8 ай бұрын
ቃል የለኝም😢 ጌታ ግን ይካስሽ፣ አባት እናት ቤተሰብ ይሁንሽ
@yoditabebe5173
@yoditabebe5173 7 ай бұрын
ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው የኔ እህት
@shalombeliy4251
@shalombeliy4251 8 ай бұрын
Yene enat, bezu temert mestet techeyalesh high school and university wust le setoch. Yehe tilk temert new. Please this is very much needed in Ethiopia! God bless you
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 8 ай бұрын
Egiziyabhir enkwanm aterefeshi egiziyabhir yetemesegen yihun ❤️❤️❤️❤️❤️
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 8 ай бұрын
እራሴን ኣቺ ውስጥ ኣየሁት ያልፋል ግን ውስጥ ያለው ቁስል ኣይሽርም
@H.H.C-4.3.g
@H.H.C-4.3.g 7 ай бұрын
Tsiye betam yegermal ine erasu endezi ayinet lij atmesignim nbr jegna nesh ymr yegrmal
@zinashtadesse3939
@zinashtadesse3939 8 ай бұрын
Please next part 🙏🙏🙏
@fgty4821
@fgty4821 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ❤
@tgalmey
@tgalmey 8 ай бұрын
Wow jigena sate neshi😢😢😢😢 yena konjo menabati ladergeshi😢😢😢
@zebibtesfamichael6606
@zebibtesfamichael6606 8 ай бұрын
Msikin bzuh shigr new yasalfsh azosh yene konijo hulu yamal b Egizabher 🙏🙏🙏😢💔
@titima142
@titima142 8 ай бұрын
አዎ በመገረም ነው ያዳመጥኩት በተለይ የተከፋ ከቤት የተባረረ ልጅ አይቼ ማለፍ እንደሌለብኝ እያሰብኩ ነው ሌላው ለሁሉም ማስጠንቀቅ የምፈልገው እባካቹ ሴት ህፃናት ልጆችን ለማንም አትተዋቸው ገደብ ይኑረው ሰይጣን ስራውን ከሰራ በኋላ በአያትዋ ወይም በወንድሟ ወይም አጎቷ ላስገድለው ወይም ላሳስረው አልችልም በድርጊቱ እያዘንኩ እሷን ትሪት አደርጋታለሁ እንጂ ግን አሰቀድሞ መጠንቀቅ ይሻላል
@Miriamkk
@Miriamkk 8 ай бұрын
Gobez! Ambessa nesh 👏👏👏👏🥰🥰🥰
@zeynebkenzu1433
@zeynebkenzu1433 8 ай бұрын
First commente i love it hasabochh welahi🥰🥰🥰
@user-mx6gg3sg1g
@user-mx6gg3sg1g 7 ай бұрын
እንኩአንም እግዚአብሔር ረዳሽ ተመስገን አምላኬ ክብሩንም ምሰጋናውን አንተ ውሰድ
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
ኡህ የሚያም ታሪክ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 8 ай бұрын
የኔ አፈ ጣፋጭ
@josephwondayehuofficial1183
@josephwondayehuofficial1183 8 ай бұрын
ፂ!
@laylalayla112
@laylalayla112 8 ай бұрын
ጀግና ብርቱ ሴት ግን እህት
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 8 ай бұрын
እኩል አያት አይቀር አያቴ እዚህ የመድረሴ ምክንያት ነህ የኔ ተከባካቢ ነፉስህ ባፀደ ገነት ያኑርልኝ
@techlook8150
@techlook8150 8 ай бұрын
u'r hero
@tubeslegatube8314
@tubeslegatube8314 8 ай бұрын
Ere yemn ketay newu ahununu lkekekewu ❤
@shalombeliy4251
@shalombeliy4251 8 ай бұрын
Yene ehet, hulem ashenafe nesh ❤️
@nardoshabtamu5019
@nardoshabtamu5019 8 ай бұрын
yene jegna yene gobez ene letamemelsh
@user-vs5ft8qn7w
@user-vs5ft8qn7w 8 ай бұрын
Anchi ewnet teleyaleshe welahiiii 👍👍
@edenkifle1500
@edenkifle1500 8 ай бұрын
Part two please please
@MekdiTube
@MekdiTube 8 ай бұрын
Jegna nesh 🙏🙏🙏
@rutadevert7286
@rutadevert7286 7 ай бұрын
ብርታት ሆንሽኝ እህቴ እኔ ብቻ አይደለሁም ነካ... እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏🙏
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 8 ай бұрын
አይዞሸወድ😢😢
@Nebita1521
@Nebita1521 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ❤❤❤
@suryausman7392
@suryausman7392 8 ай бұрын
ጀግኒት ነሽ ❤
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 7 ай бұрын
ጀግና ሴት❤️💕😍
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 8 ай бұрын
የኔ ልዩ ህመሙ በጣም ከባድ ነው ግን ከሁሉም በላይ ግን ፈጣረ አለና አቅም ይሆናል እደዛሬ አዝኜ አላውቅም
@roseb6753
@roseb6753 8 ай бұрын
ጀግና
@bettybreaep
@bettybreaep 8 ай бұрын
Classicalu dessss aylm lmn atkeyrutm 😣😣😣😣😣🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 8 ай бұрын
😢😢😢የኔ ውድ አብሽሪ😢😢
@hawifituma
@hawifituma 7 ай бұрын
Creation is eagerly waiting for the revealing of the sons of God, which will lead to the restoration of the natural world and the lifting of the curse (Revelation 22:3). I was blessed beyond measure. Thank God for you!
@prix205
@prix205 7 ай бұрын
All this injustice will be made right one day 😢 ሁሉም የስራውን ይቀበላል
@tabotefayera4588
@tabotefayera4588 7 ай бұрын
Ayi hiwot 😢😢😢😢
የይቅርታ ጉልበት ፡- ከክፍል 1 የቀጠለ
53:03
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 34 М.
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
እንዳንተ አይነት ባል...... #ወዳጅ #wedaj
16:27
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 19 М.
ሎሚ የሚወረውርልኝን ሰው እየጠበቅኩ ድንገት ተጠለፍኩ።
32:37
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 173 М.
አስገራሚ ቆይታ ከ ረቂቅ ሳህሉ ጋር :-
1:13:31
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 103 М.
ደረጀ ከበደ
1:12:29
Dereje Kebede
Рет қаралды 878
የያዛችሁ ነገር ምንድን ነው?
11:06
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 65 М.
БЕСТРАШНЫЙ ШКОЛЬНИК НА ВЕЛОСИПЕДЕ #shorts
0:11
Заботьтесь о любимых❤️🫶🏾 инст:sarkison7
0:58
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 3,1 МЛН
SMART idea and very USEFUL 📱 #camping #survival #bushcraft #outdoors
0:14
Ăn Vặt Tuổi Thơ
Рет қаралды 17 МЛН
SMART idea and very USEFUL 📱 #camping #survival #bushcraft #outdoors
0:14
Ăn Vặt Tuổi Thơ
Рет қаралды 17 МЛН
LA  CINTA NUESTRA HISTORIA
0:59
Santi
Рет қаралды 9 МЛН