የነጋ ልጅ ተገኘች! አባቴ እንዲህ ሆኖ አገኘዋለሁ ብዬ አልጠበኩም

  Рет қаралды 105,522

SHEGER INFO

SHEGER INFO

5 күн бұрын

በቤልጂየም ጎዳና ላይ የወደቀው ኢትዮጵያውም ጎልማሳ ነጋ ቡቃያ ተክሉ ቤተሰቡን አገኘ!
Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 507
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r 4 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ መሲ ነጋን በተመለከተ ከብዙ ጎደኞቼ ጋር ተነጋግረን ነበር ጣሊያን ያሉ ጓደኞቼ እንደነገሩኝ ከሆነ ሰረቁብኝ የሚለውንየመኖሪያ ፍቃዱን እንደ አዲስ ጠፋብኝ በማለት አመልክቶ መቀበል ይችላል ጣሊያን ያሉ ልጆች እንደሚረዱት ቃል ገብተውልኛል so እሱን የሚገኝበትን አድሬስ ፃፉልኝ ወደ ጣሊያን ተመልሶ ዳግም ሕይወቱን መቀጠል ይችላል እኛም ወጭውን እንሸፍናለን ቸር ይግጠመን 🙌
@user-mj8or5fh2w
@user-mj8or5fh2w 4 күн бұрын
ተባረኪ❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 4 күн бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 4 күн бұрын
ተባረኩ ❤
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 4 күн бұрын
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@martazewde1658
@martazewde1658 4 күн бұрын
በእምነቱ በጣም ጠንካራ ነው እግዚአብሄር የሚሳነው የለም ታሪክ ይቀየራል እግዚአብሄር የፈተና መጨረሻ ያርግለት : :
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 күн бұрын
Amen
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 күн бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@marthamulugeta3451
@marthamulugeta3451 4 күн бұрын
እንደው ኮሜንት የምትሰጡ ፊቷ ፊቷ የምትልሉ በሰው ጉዳይ ገብታችሁ የምትፈርዱ እግዘአብሄር ልቦና ይስጣችሁ እርሷ አባቷን አግኝታለች እናንተ የእርሷን ፊት ማየት ፈልጋችሁ ነው እንድንፈርድ አልተፈቀደልንምና እባካችሁ የሰው ጉዳይ እንዳንማርበት እንድንረዳበት እንጂ እንደንፈርድ አይደለም
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 4 күн бұрын
በጣም: ሰው ወሬኛ ሆነሳ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 4 күн бұрын
@@marthamulugeta3451 አሜን እህቴ ግንኮ አንዳንዴ ኮሜንታተሮች እውነት አላቸው ምን ችግር አለው አባት እኮ ነው የተገኘው ፈቷን ብታሳይ
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 3 күн бұрын
Awo batam tekekel lewry eko new lela menem ayedelm
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 3 күн бұрын
Werejoh selehonu new
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 3 күн бұрын
Bnesa metakem yehalal 9 amet keld adelem endewem gobez new
@elizakitaw9792
@elizakitaw9792 3 күн бұрын
እኔ አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ዛሬ ግን ከቁጥጥር ውጭ አደረገኝ ከቻልን መረዳዳት ነው ካልተቻለ ዝምታ መልኳን ካላሳየች ብሎ መውቀስ ግን የክፋት ጥግ ነው ልብ ይስጠን
@jamila8885
@jamila8885 4 күн бұрын
የተባረከች ልጅ ናት እግዚአብሄር ያባትሽን ጤና ይመልስውና በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ
@user-vj6qo2rf1w
@user-vj6qo2rf1w 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ባለበት ይጠብቀው ሴት ልጅ የአባቷ ወዳጅ ናት እኮ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ውስጤ አልቻለም አባቴን ስለምወድ 😢😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 күн бұрын
በጣም ልጄ አባት ዘውድ ነው የአባትን ነገር የደርሰበት ያውቃል አይዞኝ ያልፍል ነገም ሌላ ቀን ነው ❤❤
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 3 күн бұрын
አዉ በጣም ❤❤❤አባት ኩራት ነዉ
@user-dx9kp3qm6r
@user-dx9kp3qm6r 4 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አንች ጠንካራ ሆነሽ ከአባትሽ ጎን ቁሚ ፈጣሪ የቀድሞ ጤናውን መልሶለት የትስተካከለ ህይወት እንዲኖር ምኞቴ ነው🙏
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 3 күн бұрын
መሲየ ነጋን የሁላችን የምናውቀው የደህና ቤተሰብ ልጅ አብሮ አደጋችን ነው የእኛ ሰፈር ልጆች እንኳን ለእሱ ለማንም ይደርሳሉ ግን ለመርዳትም እንዴት እናግኘው መሲ ለዛ ነው
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 3 күн бұрын
እናቷ ግን ትገርማለች ጥሩ ሴት ናት:: ሴትን ልጅ ግን አትግፉ መቼም የገጠመውን ነገር ባናውቅም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው:: እግዚአብሔር እንደ መፃጉ ይፈውሰው:: እናቶቻቸው ግን ይገርማሉ ከወንድሟም ጋር ማገናኘቷ ይገርማል ሁለተኛ ሚስቱ ፈልጋ ማገናኘቷ እየወለዱ መሄድ የልጆችን ልብ ይሰብራል እናትም በሰው ሀገር ብቻዋን ልጅ ማሳደጉ ከባድ ነው::
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p 3 күн бұрын
ያቺ እሱን ቀርባ ከመሲ ጋር ያገናኘች ሴት እግዚያብሄር ይባርካት እስዋ በማገናኘቷ ነዉ ዛሬ ይሄ ሁሉ ሰዉ እንረዳለንም የሚል የተገኘዉ የልጁንም ድምፅ የሰማዉ ልትመሰገን ይገባል የምትሉ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 күн бұрын
በእስር ላይ ነው ያለሁት ሲል ሰማሁት እጅግ በጣም ያሳዝናል ወንድም ዓለም መልካም ዜና ከእስራት የሚፈታው ለሰው ልጆች ሃጢያት ነፍሱን የሰጠው ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተፈታህ ሁን የአልአዛር አምላክ ከሞትም ያድናል ሰላም ለእናንተ ይሁን ! በፀሎት በርቱ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን ያወጣል ኢየሱስ ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነው ! አትሞትም በህይወት ትኖራለህ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 3 күн бұрын
የእሱ እንደዚ ወጣ ሰንቱ ሰደት ላይ ያለው ይቁጠረው 👉በጭንቀት እና በሌላ መልኩ በየመንገዱ እየዋለሉ የሚውሉ ሃበሾች አሉ ሁሉም ሰው ውጭ ሀገር ያላችሁን ቤተሰብ/ዘመድ ምንም አይረዳኝም ብላችሂ እንዳትቀየሙ ነው የሚለው።
@bona2318
@bona2318 2 күн бұрын
Amen Eyesus kiristos yadinal
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪነው የአባትሽ ታሪክ ይቀይረው😢😢😢ፀሎቴነው😢😢❤ የሰውልጅ ከሀገረ ከወጣ በሓላምንእንደሚገጥመን አይታወቅም❤❤የስደቱ ብዙነው መከራዋው
@amasnaku2738
@amasnaku2738 3 күн бұрын
ውጭ ሀገር ያለ ሰው ተመችቶት የሜኖር ገንዘብ ያለን እርድን ትላላችሁ ግን እንደዚህም ተበላሽቶ ጎዳና ላይ መውድቅ አለ
@abebatekle22
@abebatekle22 4 күн бұрын
ጀርባ መስጠቷ አያስፈልግም እኮ አባት ኩራት እኮ ነበር
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 4 күн бұрын
እሱን ለእሱዋ እንተውላት
@ZaidBerhane-yj3xe
@ZaidBerhane-yj3xe 4 күн бұрын
@@shemeleskebede5028merci🙏
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 4 күн бұрын
😢😢😢😢በትክክል🙏
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 4 күн бұрын
ምን ችግር አለው ዋናው መምጣትዋ ነው እኛ ከፊትዋ ምን አለን
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 күн бұрын
በትክክል እኔም ተሰማን ግን ዝም አልኩ እሱ በዛ ጭንቅ ሆኖ ልጄ አረዳኝም እንዳት ማለት 😢ምን ያህል ለልጁ ቦታ የለው አባት ጀግና አባት መሆኑ ያስረዳል
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 4 күн бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ተአምር ይስራልህ ከነልጆችህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 4 күн бұрын
የስደት ውጣ ውረድ ከሚባለው በላይ እጅግ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳው
@seven12_
@seven12_ 3 күн бұрын
የአባትን ፍቅር የምያውቅ ስሜቱ ምን ያህል እንደምያም ያውቀዋል😭😭😭አባትሽ በሰላም በህወት ማየት መታደል ነው ፣ አባት ለዘላለም ይኑር❤️❤️❤️❤️
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 3 күн бұрын
😢😢😢😢መጣሞ የባተረ ነገረሰ አይሆንልኝም
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 4 күн бұрын
መሲዬ ተባረኪ የኔ እናት❤ ቤልጂየም ያላችሁ ወገኖች እባካችሁ በፈጣሪ ስም ሌላዉ ቢቀር ቤት ዉስጥ መኖር እንኳን እንዲችል በመኖሪያ ፈቃድ ሊረዳዉ ከሚችል ሰዉ አገናኙት የክረምቱን ቅዝቃዜ እንዴት አድርጎ ይችለዋል😢 በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ😢😢😢
@user-lh9ze9lz2e
@user-lh9ze9lz2e 4 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ የሰው ልጅ ወዶ አይሰደድ
@mekatube1706
@mekatube1706 4 күн бұрын
የኔ ምስኪን አባት አላህ ታሪኩን ይቀይርለት
@deboamare5171
@deboamare5171 3 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ያማል !! በጌታ በኢየሱስ ስም በሰላማዊት ቦታ ሆኖ ይህን ማሰብ ከባድ ነው !! ከጅምሩ አስለቀሰችኝ እንክዋንም በህይወት ተገኘ ነገ ሌላ ቀን ነው በቃ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይርዳችሁ ሌላ ምን እላለሁ !!!??? እግዚሃብሄር ሆይ ታሪኩን ቀይርለት ከልጆቹ ጋርም አገናኘው !!
@frewzeru2809
@frewzeru2809 4 күн бұрын
ለመርዳት ዝግጅ ነኝ በተቻለ መጠን ጎፈንድሚ ቢከፈትለት ደስተኛ ያረገኛል ለአገሩ ከቤተሰብ ጋር ቀሪ ዘመኑን ይባርክለት::
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 4 күн бұрын
አሜን ተባረክ
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 күн бұрын
Teru Asab new
@frewzeru2809
@frewzeru2809 3 күн бұрын
@@senaittesfaye9536 @በአዉሮፓ ኑዋሪ ሊያስተባብር የሚችል ሰዉ ብታገናኚን ማስተባበሩ ማቀላጠፍ ይቻላል ሰኒ ተስፋዬ አሳብሽን አደንቃለሁኝ::
@user-gz8ys3de9n
@user-gz8ys3de9n 3 күн бұрын
😢😢😢
@romangina5121
@romangina5121 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@yidnaderea7618
@yidnaderea7618 4 күн бұрын
ፈጣሪ አምላክ ወደ ጤናው ይመልስው ስደት ለአንዱ ሲሞላ ለአንዱ ይጎላል ለጎደላቸው ቅዱስ ገብረሔል ቅዱስ ሚካሄል ይድረስላቸው።
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 4 күн бұрын
እንኳን በሔወት ኖረ ሰው ካልሞተ ሁሉም ይቀየራል በእግዜያብሔር ሃይልማይለወጥ የለም
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 4 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ 🤲 በጣም ደስ አለኝ እንዴት አዝኜ ነበር 😢እንኳን በህይወት አገኛችሁት አባትን በዚህ ሁኔታ ማየት😢
@alemsenbeta9821
@alemsenbeta9821 4 күн бұрын
የስደት ህይወት ከባድ ነው አይዞሽ ፀልይ ኤትዯጵያውያንም ዝም አይሉም መደሀኔአለም እየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስተካክላል።መሴዬ ተባረኪ።
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob 4 күн бұрын
እንኳን በህይወት አገኘሽው ከጎኑ ሁኝ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 3 күн бұрын
የሳሚ እናት እግዚአብሔር ያክብርሽ በእውነት ማስተዋወቅሽ
@user-so4hf6wo7f
@user-so4hf6wo7f 4 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ተገኝች መሲ ፈጣሪይ ያክብርሽ በጣም የምወድሽ ❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 4 күн бұрын
እንኩዋን አባትሽን በህይወት አገኘሽዉ እግዚሐብሄር በአካል እንዲያገናኛችሁ ምኞቴ ነዉ😢😢😢
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 4 күн бұрын
እግዚአብሔር በወጀብና በአውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው እንኳን አገኘሽው ደስ ብሎናል ነገ ሌላ ቀን ይለወጣል።
@Abebech-ci8lx
@Abebech-ci8lx 4 күн бұрын
መሢ የተጨነቀ መልስ የምሰጪ ያለቀሰ ሰዉ እባ አባሽ ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ጀግና
@GdGdfgg
@GdGdfgg 3 күн бұрын
እንጀቴን ነው የበላኝ የኔ አባት አይዞህ ሁሉም ያልፋን
@hayatassen2820
@hayatassen2820 4 күн бұрын
መሥየ.ትለያለሽ.የኔ.ትሁት.እረጅም.እድሜይስጥሽ👏👏👏👏👏
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 3 күн бұрын
አይዞሽ ልጀ ሰላም ነጋ ጓደኛችን አብሮ አደጋችን ባልሳሳት ትምህርትም አብረን የተማርን ነበርን ፈጣን ነበር ተጫዋች ኮሜዲ ነበር አሁንም ደህናነው ዋናው እንኳን ጤናው ደህና ሆነ አይዞሽ ሁሉም ለመርዳት እየተሯሯጠ ነው በአለም ያሉ የሰፈራችን ልጆች እንዲሁም ኢትዮጵያዊያን መልካም ሰዎች አሉ ስለዚህ እኔም የእራሴን ጠጠር ለመጣል ፈቃደኛ ነኝ ከአለሁበት ሆኘ መሲ ይህ ቪዲዮ ከተለቀቀ በኃላ አእምሮየ እረፍት አጥቻለሁ የምታውቂው ሰው በዚህ ደረጃ ማየት ይከብዳል አይዞሽ ሠላምየ
@yeshimebetyirdaw9807
@yeshimebetyirdaw9807 3 күн бұрын
በጣም ስርአት ያላት ልጅ ነች
@MimiShaTube
@MimiShaTube 4 күн бұрын
እሰይ እንኳን ተገናኙ ከዚህ በዋላ ሂወቱ በራሱ የተረጋጋ ይሆናል ብዬ ተስፍ አረጋለው
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 3 күн бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፣ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምረው❤
@zed8332
@zed8332 3 күн бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ታርክህ ይቀየርልህ 😢😢😢ሁሉሙ ያልፋል አሁንም መረዳታ የትቹሉ ሰዉች ካላቹሁ እርዱት 😢😢😢ከፈጣሪ ታገኛቱ አላቹሁ❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 4 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፀልይለት ፈጣሪ ያስተካክላል ሁሉም ያልፋል ታሪክ ይለወጣል ድምፅሽን ሲሰማ ውስጡ ተስፋ ያገኛል 🙏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 күн бұрын
በጣም
@ethionail
@ethionail 3 күн бұрын
ታሪክ ቀያሪና አስተማሪዉ ክርስቶስ በሁኔታዎች ሁላ ጣልቃ ዬግባላችሁ አባትና ልጅ ስለተገናኙ ደስ ብሎኛል❤️
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 3 күн бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ ከነ መላው ቤተሰብሽ ተባረኪሊኝ አላህ በሔድሽበት ሁሉ ይከተልሽ። እህቴም እንኳን ደስ አለሽ መልሶችሽም በጣም ነው ርክት ያረጉኝ ከአባትሽም ጋር በአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃሽ
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 4 күн бұрын
ሰላማዊት ተባረኪ። ነጋ ራስህን አበርታ። ጌታም ይረዳሃል።
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 4 күн бұрын
አይ እኛ ምን አለን ክፕፉቷ ? አባቷን ማግኛቷ ነው ዋናው ልብ ይስጠን ። አይዞሽ ከእግዚአብሔር ጋር አይኑን ታይዋለሽ ❤❤
@yenubayu1696
@yenubayu1696 4 күн бұрын
መስዬ ከቤተሰቦችሽ የተጋባቢሽ መልካነት ነው የጥሩ ቤተሰብ ልጅ ነሸ አውቅሻለሁ ጌታ ይህንን መልካምነት ይጨምርልሽ
@user-cr5di2lx7m
@user-cr5di2lx7m 3 күн бұрын
መሲ ተባረክ ዘመንሽ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 3 күн бұрын
ልጂቱ ምርጥነሺ ተባርኪ መስየ ላች ቃል የለኝም
@maranatha391
@maranatha391 3 күн бұрын
መሲ ስወድሽ የኔ ቆንጆ አሁንም ሀይማኖት ሳትለዪ ስለምተረጊው ሁሉ ጌታ ይክፈልሽ ድምፅሽ ራሱ ርህራሄ አለው
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Күн бұрын
ከምንም በላይ በጣም ደስ ያለኝ በሱስ ውስጥ ያልተዘፈቀ ሰው መሆኑን ሳውቅ አላህን አመስግኛለሁ ሌላው የሚስተካከል ነገር ነው !!! በተረፈ እንዳልሽው ወደሀገር ቢገባና ቀሪውን ዘመን በቅርበት አብረቹ ብታሳልፉ መልካም አላህ ይርዳህ ወንድሜ !!
@-zedye
@-zedye 4 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እስከ ዛሬ የቆየው በምክንያት ነው ሰው መዉጫዉን እንጂ መመለሻው አይታወቅም 😢😢😢😢😢😢
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 3 күн бұрын
ሴት ልጅ ያላችሁ እድለኞች ናችው ሴት ልጅ መድሃኒት ነች በተለይ ለእባቷ
@sabahagos9645
@sabahagos9645 2 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ያመነው እግዚአብሔር ጠብቆ እስካሁን አቆይቶታል እህቴ አባትሽን በአካል እንድታገኚው ምኞቴ ነው
@melkimelki1671
@melkimelki1671 3 күн бұрын
ፈቷን የምትሉ ሰዎች ግን እራሳችውን መርምሩ😢
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 күн бұрын
Tekekele
@yilmakidane110
@yilmakidane110 2 күн бұрын
የልጅትዋ ጥሩነት የሚገርም ሰው ነው:: እሱም ቢሆን መልካም ሰው ስለሆነ ነው ይቺን የመሰለች መልካም ልጅ ማፍራት የቻለው::
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 3 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኛችሁ ደስ ብሎናል🙏🙏
@Enkutatash77
@Enkutatash77 4 күн бұрын
ልጅ አባቱን ምንም ቢሆን የፈልጋል አባት ግን ልጁን በዚህ ልክ አይፈልግም ልክ እንደኔ አባት!!!!
@Emanu2018
@Emanu2018 4 күн бұрын
ትክክል የኔም አባት ጨካኝ ነው
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 3 күн бұрын
አየባት ሁሉ የተለየ አጀት እና እረህራየ አለው እኔ አባቴ ከእናት በላይ ነው የልጆቸ አባት ደግሞ የዳቢሎስ ቁራጭ ነው ጭካኔው በጣም ክፋ በ37 አመቱ ሰባት ልጆች ረሉት ግን ለልጆቹ ምንም ፍቅር የለውም ይዋሻል በየቦታው እየወለደ መጣል ነው እኔ ሁለት ለጆቸን አፈር መስየ ዋጋ እየከፈልኩ ልጆቸ እያደጉልኝ ነው ተመስገን
@user-nc8db7wx3r
@user-nc8db7wx3r 3 күн бұрын
አሉ በጣም ክፉ
@Enkutatash77
@Enkutatash77 3 күн бұрын
@@yekanubelaye6329 አይዞሽ እግዚአብሔር አይጥላ🙏
@azebkebede6651
@azebkebede6651 2 күн бұрын
በሳል ልጅ ናት መልካም እድል እንዲሆንላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@Ms-bg8qm
@Ms-bg8qm 3 күн бұрын
ውሉ ነገር እግዚአብሔር ባለ ጊዜ ነው ሲፈቅድ ነው መሲዬ አንቺም የኢትዮጵያውያን እዝብ መሙሉ እግዚአብሔር ይስታቸው
@halimo1255
@halimo1255 3 күн бұрын
ልጂ የሌላቸዉ በስደት አስፈልት ወዲቆ የቀሩት ስንት ኢትዮጲያዎኖች አሉ አላህ☝ ያስባቸዉ 😭😭😭
@DddZdes
@DddZdes 4 күн бұрын
ሰው ወገን ጉልበት ነው በስደት ምትኖሩ ሰወች ምን ይዠ ምን አዲርጌ ብላችሁ አትፍሩ ቤተሰባችሁ ጋ ተገናኙ ቢጠሏችሁ ቢወዷችሁ ችግር የለውም ለናተ ግን ኢሞሺናሊ ባላንስ ዲትሆኑ ይረዳችኋል። ባዳ ጓደኛ ስታገኙ ለመጨፈር ብቻ ነው የሚጠቅመው ከስንት አንድ የተባረከ ካልሆነ። ሁሉም ሰው የተወለደውን ሲያከብር ቢወዲ መልካም ነው። ፈጣሪ ይርዳወት በሰው አገር ችግር ነው
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በጤና ያገናኛቸው እሱን የጠበቀው አምላክ አሁንም ይጠብቀው 🙏
@azebbekele4300
@azebbekele4300 3 күн бұрын
የተረጋጋችና የበሰለች ልጅ ነች ደስ የሚል አንደበት ተባረኪ❤️❤️❤️
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 3 күн бұрын
የታመነው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ህይወቱን አንድ ቀን ይቀይረዋል
@fasilyoseph3611
@fasilyoseph3611 3 күн бұрын
መሲ፣በጣም ሩህሩህ ሰው ነሽ።እግዚአብሔር ይርዳዉ ይህንን ብርቱ ግለሰብ።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Күн бұрын
መሲ ተባረኪ እንዲህ ሰውን ማለትም ቤተሰብን ማገናኘት መልካም ነው እግዚአብሔር ለሀገሩ ያብቃው
@adadnech122
@adadnech122 3 күн бұрын
አይዞሽ በራች መስዬም ከጎኑ ስለላች እግዚአብሔር ለውጦት በመስ ምዳ ደግም እናያዋሌን
@rutaanjelo7332
@rutaanjelo7332 3 күн бұрын
ያማል ያማል ጀግና ልጅ እዝጋብሔር ዘመንና ይባረክ❤❤❤❤❤
@user-og6wy3lx1t
@user-og6wy3lx1t 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እርሱንም እንደገና ያቁመው ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k Күн бұрын
አንቺ ቆንጆ ፊትሽን ባላየውም ምን አይነት የተባረክሽ ልጅ ነሽ? ጌታ ይባርክሽ አይዞሽ አባትሽ ዛሬ እንዲህ ቢሆንም ነገ ትልቅ ቦታ መድረስ ይችላል ብዙዎች ናቸው በአለም ዙሪያ ከጎዳና ከ ሆምለስነት ተነስተው ሚሊየነር የሆኑት ነገ ሌላ ቀን ነው እሱ ደግሞ በእግዚአብሄር የታመነሰው ነው ጌታ ይረዳዋል ብቻ የሚቻለው ሁሉ ይደረግለት
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k Күн бұрын
መሲዬ ጌታ ይባርክሽ ለብዙዎች ድልድይ ያደረገሽ ጌታ ይባረክ
@hikingfan3665
@hikingfan3665 4 күн бұрын
God is good all the time❤🙏❤️
@user-cz4ug2kq3i
@user-cz4ug2kq3i 3 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ምኞትሽን ሁሉ ይሙላልሽ አባትሽና እናንተ ልጆቹ ተገኛኛታችሁ ለማየት ያብቃን
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቡን በሰላም ያገናኛቸው ይሄንንም ለመስማት ያብቃን
@selamhailu4448
@selamhailu4448 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው በጣም ያለው መከራ የሚያቀው ውስጡ ያለ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይራዳው አይዞሽ አንቺ ም ልጅ በርትተሽ በርትተሽው ወደነበረበት ጤና ስላም እዲመለስ እግዚአብሔር ይርዳው
@haymanotasmare
@haymanotasmare 3 күн бұрын
በምንም ሁኔታውስጥ ቢሆን ከ አባትሽ ጎን ነው መቆም ያለብሽ የኔ ቆንጆ be strong!
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ጥሩ ልጅ ነሽ ወደዚህ ሚዲያ ያመጣችው እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 3 күн бұрын
ፈጣሪ ታሪክሕን ቀይሮ በሠላም ከልጅሕ ጋር ለመገናኘት ያብቃችሑ🙏
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 3 күн бұрын
መሲ ማርያምን በጣም ተቀይሜሻለሁ ነገርግን አንቺን አለማየት አልችልም ብዙ ጊዜ ፅፌልሽ ነበር ዋትሳፕ ላይ መልስ እንኳን አልሰጠሽኝም ስራ እንደሚበዛብሽ አውቃለሁ ግን የህይወት ጉዳይ ስለሆነ ትረጂኛለሽ ብዬ ነበር
@negatemedia7083
@negatemedia7083 Күн бұрын
በእዉነት በልኡል እግዚአብሄር ያለዉ እምነት ታላቅ በመሆኑ በመከራ ዉስጥ እንኩዋን ሆኖ የሚመካበት ፈጣሪ ወደ እሱ እየመጣ መሆኑን ይህ የልጅ መገኘትዋ ምልክት ነዉ ምርጥ ገበሬ ነዉ በየቦታዉ በእምነት ሰም ከሚያጭበረብሩት በሚሊየን እጥፍ የወንጌል ገበሬ ነዉ በርትቶ በመጠበቁም ፍሬ አፍርቶለታል በሁሉም እምነት ያላችሁ ያለን ሁሉ ከዚህ ታላቅ ሰዉ እንማር ተማሩ እዉነትም ነጋ አይዞህ ነግቶልሀል ቡቃያህም አፍርተዉልሀል በእደማርያም አመጠ ነኝ ከአሜሪካን ቨርጂኒያ
@chalachewkebede2318
@chalachewkebede2318 2 күн бұрын
ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው ወደፀሎት ቤት መውሰድ የሚችሉ ኢትዮጵያን ጥሪ ማድረግ በገንዘብ በጎ ፈንድሚ ገንዘብ አሰባስበን ጠበቃ አቁመን ህይወቱን እንዲመራ ማስቻል ወይም ወደሀገሩ እንዲመጣ መርዳት መሰረት በዚህ በኩል እስከመጨረሻው በማስተባበር ብትረጅው የሚል ሀሳብ አለኝ ተባረኪ።
@diredire3736
@diredire3736 3 күн бұрын
ለምን አንድ ስልክ ገዝታ አትሰጠውም ስልክ እዚ በአውሮፓ በጣም ርካሽ ነው። ሁሌም ላይመቻች ስለ ማይችል
@asterabraham210
@asterabraham210 3 күн бұрын
እግዛብሔር ይመስገን አንች እድለኛ ነሽ ምንም ቢሆን አባትሽን አጊንተሻል እኔ ምንእንደሆነ ማላውቀ ሰው ነኝ። እንኴን ደስ አለሽ🎉😢
@user-yu6iw4wf6o
@user-yu6iw4wf6o 4 күн бұрын
መሲ ተባረኪልኝ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 4 күн бұрын
ፊትሽን የምትሉ አባቶን አውርታዋለች አይታችሆት ምን ለመፍጠር ነው ⁉⁉⁉ ሰው ለማሳበድ ባትሞክሩ ጥሩ ነው ⁉⁉⁉⁉⁉ የሰው አፍ ብረት ያጣምማል ‼‼‼ እረ ተዋት 👉👉 የአባቶ እንደዚህ መበሳቆል አይበቃትም ⁉⁉⁉ ተጨማሪ በናንተ አፍ መበሳጨት የለባትም 👈👈👈👈👈👈 የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል 👈👈👈 👈 እረ ተው ተረጋጉ በናንተ ቢሆን ብላችሁ አስቡት ⁉⁉⁉⁉ እኔ ግን ሰውዬው የሚኖርበት አገር ቤት ስላላቸው ለምን እንደማይጠይቅ ⁉⁉⁉⁉ ገረመኝ አለመፍራት ጥሩ ይመስለኛል የትም ቦታ 👈👈👈👈 በትክክል ነው የሚናገረው ስለዚህ ለምን አይጠይቅም ⁉⁉⁉⁉ ቢያንስ የሚያርፍበት ይሰጡት ይሆናል 👈👈👈 እኛ ያልተረዳነው ችግር የህይወታችን በር መክፈፈቻ መሆኑን አልተረዳንም 👈👈👈👈 ቢረጋጋ የተስተካከለ ህይወት ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ 👈👈👈 መሲ አመሰግናለሁ ። እግዚአብሔር እርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fbeyamo924
@fbeyamo924 3 күн бұрын
You're right!
@Zemen2548
@Zemen2548 Күн бұрын
ተባረኪ መሲ። ሰውየውን ዛሬ አግኝቸዋለሁ። 1:25
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 3 күн бұрын
መሲ እጂግ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የአባቷንም ድምፅ ሰምቻለሁ የተደራረበ ጭንቀት ከአንድ ፈተና ወደ አንዱ ፈተና የተሸከመ ነው በእግዚአብሔር መንፈስ የታገዘ በህይወት መቆዬቱም የእግዚአብሔር ታምር ነው የውጭ ኑሮ የማይደላ ሁሉም የሚመኘው ግን እውስጡ ስትገቢ የሚጨልም እና ኢትዮጵያ መምጣት አለበት ለመረጋጋት ከቤተሰብ ጋር የፅሞና የተስፋ ጊዜ ያስፈልገዋል እውጭ ቢቆይ ቤትም ወረቀትም ቢሰጠው ለውጥ አያመጣም እዚህ ያለውን እናቀዋለን መሲ ትዝ ይልሻል በአልማዝ ጉዳይ መስፍን የሚባል ልጂ አቅርበሺ የዛ ታሪክ የተመሳሰለ ነው
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 4 күн бұрын
thank you for everything. You should call KZfaq Goal
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 3 күн бұрын
Tebareki! Dinik lij Nesh! Egziabher reditot teninetu temeliso, abirachihu endayachihu , mignotem tselotem new,! Yachi ategebu yederesechilet lij Egziabher zemenwan yibarik! Mesim betam enamesegnalen!
@aberameshesha941
@aberameshesha941 3 күн бұрын
Mesi, you are the right person for this service. I can see you are listener.
@tekuameworksergut4162
@tekuameworksergut4162 3 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ እግዚያብኤር ይርዳሽ እህቱ
@genettaye4778
@genettaye4778 3 күн бұрын
መሲ እግዘአብሄር ያከብርሸ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ ያሉ ሰወች ወጨ ስድት ላይ ያለነውን ችግሩን አይርዱም አባትሽ በጣም ጤነኛ ነው ወረቀት ስደት 😢😢😢😢😢የምታመልከው አምላክ ታሪክህን ይቀዮርው አባቴ😢❤❤❤❤
@selambelay3046
@selambelay3046 4 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ያብቃሽ እናታለም አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@Anumma572
@Anumma572 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ይሥራላችሁ ለአገሩ ያብቃው
@elsaabraha3246
@elsaabraha3246 3 күн бұрын
So intergent smart and spritual lady God bless u Mr Negas's daughter.May the almighty God help u my dear.
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob 4 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ
@martagizaw6342
@martagizaw6342 3 күн бұрын
አባትዋ ካያት መች አነሰ እኝአ አየናት አላየናት ምን ጥቅም አለው አባትየው እንክዋን ልጅውን አየ 🙏ተስፍው እስው እና መፍትህኤ መፈለግ ለሱ 🙏🙏🙏
@zuzu4528
@zuzu4528 3 күн бұрын
ስደት ላንዱ አልጋ ለሌላው ቀጋ ነው
@emebetchoquet8206
@emebetchoquet8206 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ🙏❤ በኤሮፕ አገራት በወረቀት እጦት እየተንከራተታችሁ ተስፍ በመቁረጥ መንገድ ወድቃችሁ በሰዉ ሀገር ጭንቀትን ለመርሳት በተለያየ ሱስ ዉስጥ ገብታችሁ አይዞህ ባይ ያጣችሁ ወንድሞቻችን ፈጣሪ ቀን አለዉ😓እግዚአብሔር ይድረስላችሁ❤🙏የማይከዳዉ የማይሰለቸዉ ለሰዉ እይታ ሰዉ የማይረዳዉ የእዉነት እረጂዉ የድንግል ልጅ ይርዳችሁ😓😓😓ስንቱ አይሆኑ ሆኖ መንገድ ወድቆ አይቻለሁ 😓
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 4 күн бұрын
Amen egziabher yerdachrw ayy sedet 😭
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 191 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 29 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4,6 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 8 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 11 МЛН