የአነጋጋሪዋ የሞዴል ሳራ ጉዳይ እውነታው ሲገለጥ - ከአሰልጣኟ ጋር የተደረገ ቆይታ @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 97,871

Eyita TV

Eyita TV

Ай бұрын

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, KZfaq channel and website www.eyitatv.com for more.

Пікірлер: 412
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Ай бұрын
ህፃን ወንድ ልጆቻችሁን ወደ ዚህ ቦታ የምትልኩ ወላጆች ወደማትወጡበት ፀፀት ውስጥ ነው የምትገቡት ተጠንቀቁ ልጆቻችሁ አድገው ሚስት አግብተው ልጆች እንዲወልዱላችሁ ከፈለጋችሁ እባካችሁ እባካችሁ ያስገባችሁ ቶሎ አስወጡ !!
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 Ай бұрын
Awo gay newo yemehonut emenu
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Ай бұрын
👌
@meriarif1833
@meriarif1833 Ай бұрын
Well said! If they listen. Nobody knows the dark side of the modelling industry; let alone allowing younger boys, even for girls it’s a difficult industry. Look at the age of the children they are way too young to be involved in such an act.
@edenengda2398
@edenengda2398 Ай бұрын
እዚህ ሚመጡ ሴቶችስ?
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Ай бұрын
@@edenengda2398 ለሴቶች ችግር የለም ያገባሉ ይወልዳሉ ችግሩ ወንዶች ሞዴሊንግ ገብተው cat walk ሲጀምሩ እንደ ሴት አክት ማድረግ ይጀምራሉ የውጭውን እርኩሰት ወደ አገራችን አስገብተው ትውልዱን ለማበላሸት በህፃን ላይ የሚሰሩትን ሰዎች እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል የዚህ ትምህርት ቤት ባለቤትም ማንነቱ በደንብ መጠናት አለበት ከውጭው ክፍያ እየተከፈላቸው ትውልዱን ለእዚህ አጋንንታዊ ነገር የሚመለምሉ ስላሉ ወላጆች ወንድ ልጆቻቸውን ወደዚህ ስፍራ እንዳይልኩ መጠንቀቅ አለባቸው።
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Ай бұрын
ልጆችን: ለእግዚአብሔር: አምላክ: ሰጥቶ: በእግዚአብሔር: መንገድ: እንዲሄዱ: ማድረግ: ብቻ: ነው: የሚያዋጣው::
@buribelachew1111
@buribelachew1111 Ай бұрын
ስልጥነህ ሞተሀል፣ ልጆች እግዚአብሔር ን በመፍራት ቢያድጉ ጥሩ ነውና ፣ ያደጉት አገር እያልክ አትደጋግም
@hagereethiopia3130
@hagereethiopia3130 Ай бұрын
እራሱ ሳይድግ ያደጉ አገሮችን ያደጉ አገሮች እያለ refer ስላደረገ ይህ ከማን አንሼ እያለ ከድሃ ላይ እየቀማ የት ልርጨው ያለውን ገንዘብ ለልጆቻቸው ማጥፊያ የሚከፍሉ ቤተሰቦችን መሳቢያ ማድረጉ ነው።
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i Ай бұрын
ነገ እራቁት ሰው ፊት መፈራገጥ ለማስተማር ትምህርት ቤት ከፈትኩ ስትል ትውልድ እያጠፋህ ነው ሃጢያት ብቻ እግዚአብሔር ይሁነን ወላጆች ግን እረ ልጆቻችሁን በእየ እምነት ተቆም አሳድጎቸው በፈጠራችሁ
@taitubesu7207
@taitubesu7207 Ай бұрын
የአደጉት ሀገር እሚያደርጉትን ሁሉ እንደ ትክክል አድርጎ መቁጠር የትሳሳተ አመለካከት ነው:: ሁሉም ነገር በአገራችን እስታንዳርድ ነው መሆን ያለበት:: አሰልጣኙ አስበት
@gygtda7911
@gygtda7911 Ай бұрын
እዉቀት ሳይሆን ዝቅጠት ዉርደት የሚማሩት 😢 የሰዎች ፈተና ብልግና ነዉ አላህ ይድረስልን ያረቢ
@fase-man6355
@fase-man6355 Ай бұрын
በእውነት እንዴት ወላጆች ሴቶች ልጆቻቸው ርቃናቸውን እንዲሆኑ ይፈቅዳሉ?? በጣም ነው የሚያሳዝነው። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ብቻ!!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
ህፃን ልጅ ናት በቃ። ፎቶዋን አትለጥፉ። ስንት ባለጌ ልጅ አለ አይደለም እንዴ እናት አናቱን የሚሳደብ በብልግና። ህፃን ልጅ ይሳሳታል። የልጅትዋን ፎቶ አትጠቀሙ። ለገንዘብ ብላችሁ ነው ልጅትዋን የምትጠቀሙት። በሽተኞች ናችሁ። 👺👺👺👺
@teg22345
@teg22345 Ай бұрын
Very true
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Awo legochachenene lemabelashete newe yetzegachewe lelawe ilumnati nachewe beja gezie mechie nebere
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Ай бұрын
ልጅ ሀይማኖት እና ባህል ይዞ ሲያድግ ለቤተሰብም ሆነ ለሀገር ይጠቅማል የማይሆን ስልጣኔ አደጋላይ ይጥላል የህፃንን ነት ሞዴሊንግ አይታየኝም እስፓርት ውስጥ መክተት እንሰሳ መንከባከብ የማብሰል ሙያ አካብቢ እንዴት መያዝ እንዳለበት ማሳየት ብዙ ነገሮች አሉ ፈጣሪ ይሄንን ትውልድ ይርዳ :: ወላጅ መሆን ቀላል ስራ አይደለም
@emutitube9694
@emutitube9694 Ай бұрын
አለማፈርህ
@user-zz2lp7pb7f
@user-zz2lp7pb7f Ай бұрын
ባጭሩ ሞዴሊንግ ማለት እመኑም አትመኑ ባለሀብትን በማስታወቂያ ሰበብ የሚቸበቸቡበት ህጋዊ የድለላ ቦታ ነው
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ሀግሬ ኢትዮጵያን ድረስላት ሞራለቢስነት ፣ ግፍ የድፍረት ሀጥያት ፣ የገንዘብ ፍቅር ጥላቻ እርስ በርስ መናናቅና መገዳደል - - - በቃ በለን ማረን
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
እራሳቸው ስያድጉ መምረጥ ይችላሉ መጀመሪያ ትምህርት ይማሩ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Ай бұрын
አሰል ጣኝ ነኝ ባዩ ራሱ ገና ብዙ ይቀረዋል😂 በተጠየቀው ልክ ራሱ አብራርቶ ሀሳቡን መግለፅ አይችልም የምር ይደብራል 😊😊 ኧረ ወዳ
@ananigusse3663
@ananigusse3663 Ай бұрын
የድፍረትና ትቢት ማሰልጠኛ ?¿
@Babinadew
@Babinadew Ай бұрын
ትውልድ ቢጠፋ ብር ያግኙ እንጅ ግድ የማይላቸው የገሃነብ በር ከፋቾች በዚህ ዘመን ተቆጥሮ አያልቅም።
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Ай бұрын
ውጭ ሀገር የሚገኙ ልጆች ኮፊደንስ ቢኖራቸውም ስነ ስርአት ባለው መንገድ ነው የሚያወሩት ሌላውን ሰው ሞራል በማይነካው መንገድና ስነ ስርአትን ባለበት መንገድ ነው።
@Semiradawude
@Semiradawude Ай бұрын
ጎበዝ. ጋዜጠኛዋ. አድናቂሽነኝ. ነጭ ነጯን. ሰለምታቀርቢልን🎉❤በረች.
@hailugebremariam6610
@hailugebremariam6610 Ай бұрын
ይቺ የአንገት መስቀል ሰው ማዘናግያ።
@MogesShumet-uc4lk
@MogesShumet-uc4lk Ай бұрын
ጎን ለጎን እነሱን በሚመጥን መልኩ ባህል እና ሃይማኖታቸውን እንዲሁም ስነ ምግባር ትኩረት በሠጠው
@user-tv7df8vv9t
@user-tv7df8vv9t Ай бұрын
ባደጉ አገር እያልክ አታሞኝ ስድ ነት እራስ ወዳድ ነት እና ገዘብ ብቻ እምነት ፈጣሪን መፍራት የሌለበት ነዉ ለምሳሌ አባታ ሙስሊም ነዉ እምነታን እንካን ስረአት ዉስጣ አልቀረም ሙጥጥ አድርጎ ነዉ የዳቢሎስ መንፈስ ነዉ የሞላዉ
@melesemihret6022
@melesemihret6022 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን አቤት ትህትናሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ሞዴሊንጉንስ ተውት ትውልድ ገዳይ ነው
@Yelif
@Yelif Ай бұрын
😅😅😅😅
@misraktadesse6688
@misraktadesse6688 Ай бұрын
ቀሽት የሆነች ልጅ ናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣት ተባሩኪልን ግርማ ሞገስ ሙልት ያደረገሽ😊😊🎉🎉
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh Ай бұрын
ጥቅሙ የማይገባኝ የስራ ዘርፍ
@melesemihret6022
@melesemihret6022 Ай бұрын
@@selamawitabraham740-gb6bh ተባረኪ እኔምአይገባኝ በኢትዮጵያውያን ተቀባይነት የሌለው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
ህፃን ልጅ ናት በቃ። ፎቶዋን አትለጥፉ። ስንት ባለጌ ልጅ አለ አይደለም እንዴ እናት አናቱን የሚሳደብ በብልግና። ህፃን ልጅ ይሳሳታል። የልጅትዋን ፎቶ አትጠቀሙ። ለገንዘብ ብላችሁ ነው ልጅትዋን የምትጠቀሙት። በሽተኞች ናችሁ።👺👺👺👺
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Ай бұрын
ሞዴልነት ቢኖርም ስነስርአት እንዴት ዓይኖርም መቼም እንዲህ ዓይነት ከአፋዋ የሚወጣው ቃል በጣም ጽዩፍ ነውና ግን ይኼ ፀባይ ጥፋቱ የእናንተ ባይሆንም ለቤሰብዋ ማነጋገር ነበረባችሁ ግን ለገንዘባችሁ ስትሉ ዝም አትበሉ አስተማሪ ከቤተብ ጋር መነገገር ሁልጊም አስፈሊጊ ነው ።
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu Ай бұрын
ሁሉምልጆች እንደዚናየው ያለውማነው
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Ай бұрын
ግብረገብ ቢማሩ ሞዴሊንጉ የት ይሄድባቸዋል
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
ዝቅተት እና ሰለጠንን ብለው ቁልቁለት መውረድ ፈራሃ እግዚአብሔር የሌላቸው
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Ай бұрын
አምላኬ በጥበብ የሚያድጉትን ስጠን 🙏
@zerogaming1554
@zerogaming1554 Ай бұрын
በጣም ይገርማል ከዚህ ይልቅ ትምርት ላይ እንዲያቶኩሩ ማድረግ።ልጅን በሚሄድበት ምራው በሸመገለም ጊዜ ከዚያ ፈቀቅ አይልም ወላጆች በማስተዋል እግዚአብሔር የሰጣችሁን አደራ በዚህ መልኩ ልትመሩት አትችሉም ልጆች ከእግዚአብሔር የተቀበልናቸው አደራ ናቸው ።ሁሉም ነገር ጊዜ እና ወቅት አለው።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Ай бұрын
ትክክል🙏
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 Ай бұрын
ሞዴሊንግ ማለት በግልብ አማርኛ ሽርሙጥና ማለት ነው እጅግ አሳዛኝ ትውልድ ገዳይ ነው ወላጆች መሰልጠን ነው የሚመስላችሁ አርፋችሁ ልጆቹን በየእምነታችሁ በፈሪሀ እግዚአብሔር እና በፍፁም ስነምግባር ብታሳድጉ ይሻላል በማስታወቂያ ከልጆቹ የምትለቅሟት ሳንቲም ቢቀር ይሻላል
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Ай бұрын
👌
@FacikaSara
@FacikaSara Ай бұрын
ኖ በታሪክ ሞዴሊንግ ማለት አገርን ባህልን ብዙ ነገር የሚያስተዋውቅ አገር የሚያስጠራ ብዙ ነገር ነው በዛች ጋጠወጥ ምክንያት እንዲ ማለት አንችልም
@AbrahamZeray
@AbrahamZeray Ай бұрын
ሀገር ማይሰራ ትውልድ ሀገር ቀውጢ ሆኖል አረማመመድ አለባበስ የማሲያስተምር ምን ይሉታል
@Mahi1630
@Mahi1630 Ай бұрын
ሞደልነት ተውልዲ ገዳይ ትምርት ቤት ነው ጠቃሚነቱ ምንዲነው ምንም ጥቅም የለውም😊😊😊😊😊
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Ай бұрын
ያለ እድሜያቸው አጓጉል መጥፎ ነገር ማስለመድ ነው
@Fafi51296
@Fafi51296 Ай бұрын
ይገርማል​@@asnibelhu8843
@marde684
@marde684 Ай бұрын
የዘቀጠ ትውልድ ሕፃናትን በዚህ መልኩ ምን ለማድረግ ነው ወዴት እንድሄዱ ነው የተፈለገው ።እርካሽ ቤተሰብ አመት ርካሽ ትምህርት ቤት
@GenetTesema-cm4ie
@GenetTesema-cm4ie Ай бұрын
እኚህ ልጆች የእግዚያብሄርን ቃል ያቁ ይሁን ?
@S.m543
@S.m543 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሽ ❤ትሁት ስርአት ያለሽ ጋዜጠኛ ትምህርት ቤቱ እና አስተማሪው ላይ ምንም ጥፋት የለም። ጥፋቱ አሳዳጊዎቿ ላይ ነው።
@KalidAli02
@KalidAli02 Ай бұрын
የየት አገር ተሞክሮ ነው ደግሞ እኛ በኮፒ ልባችን ጠፍቷል። ከሞዴል ውጪ ሌላ ነገር ቢያስተምሯቸው አይሻልም እንዴ?
@user-tz9rc3ol9m
@user-tz9rc3ol9m Ай бұрын
ልጅ ይስጠኝ እንጂ መድኃኒ አለም ሰንበት እንዲትማር ነው ምፈልግ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጆችን በዚህ እድሜ እንዴት ግራ ማጋባት ምን አይነት ትምህርት ነው ለሀገር ምን ጥቅም አለው ወላጆች ትምህርት ያስፈልጋቸዋል።
@yosefberhe5302
@yosefberhe5302 Ай бұрын
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው ሲል ኣያፍርም ሌላ ሃገር'ማ ወንጀል ነው ከወንጀልም ለዓመታት የሚያስቀስፈድድ የት ሃገር ነው የህጻናት ሞዴሌንግ ስልጠና ያለው ?
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 Ай бұрын
ስልጣኔ መሰለን መሰለኝ ጭራሽ በማሰልጠኛ ብትወፍር ወይም ቁመቷ የተፈለገው ደረጃ ባይደርስሱስ ልጆች ኤርፕሌን ማብረር ስለፈለጉ ብቻ አይሰጥም ጊዜዉን መጠበቅ አለበት። ስንት መልካም ለሰው የሚጠቅም ታለንት ያላቸው ልጆች ታለንት ማበልፀጊያ በሌለበት ሀገር ?
@s5b394
@s5b394 Ай бұрын
ወላጆች ለልጆቻችሁ የማይጠቅም ነገር አታስተምሩ ከዛ ይልቅ ስለ ክርስትና ስለ ቤተ-ክርስቲያናቸው አስተምሯቸው ነፍሳቸው መራብ የለበትም....ለስጋቸው እንደምታስቡ ስብእናቸው አመለካከታቸው አዋዋላቸውን የማሳመር ኃላፊነት ሳይሆን ግዴታ አለባችሁ....እባካችሁ ትውልድ ይዳን የምትቆጩበትን አታድርጉ
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Ай бұрын
አይ ወላጅ ምናለ በሀይማኖታቸው የበርቱ እንድ ሆኑ ብታስተምሩ ሞደል እያላችሁ ብቻ ያሳዝናል 😢
@Tekliyetube
@Tekliyetube Ай бұрын
ይሄ ትምህርት አይደለም የመበላሻ ትምህርት ነው አይ ዘመን
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Ай бұрын
እዴት እዴት ነው የሚሰራቸው ስውነታቸውን ወጣጥረው
@LoliTofi906
@LoliTofi906 Ай бұрын
አሱ ስራው ነው ለማሳመን ብዙ ሊል ይችላል አዚህ ምታስተምሩ ወላጆች ልባችሁን አድምጡ.
@helenmussie556
@helenmussie556 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ለህፃናት ይሄን ማስተማር ተውልድን የመግደል ስራ አየሰራህ ነው!
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
የእናንተ ስራ ውጤት አየናቸው ስነስራቱን በእዚህ እድሜዋ ሰለ ተሻፈፈች እውቀት አለ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
እንደ እፃንህ ብያድጉሁ እሱ ለራሱ ብዝነስ ነው
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx Ай бұрын
Tikikil
@Haymi359
@Haymi359 Ай бұрын
እኔ ያንች ስነስርአት ነው የሚመቸኝ ❤🎉
@GenetBoset-bc7me
@GenetBoset-bc7me Ай бұрын
ልጆችን የእግዚሀብሔርን ቃል እና መሠረታዊ ትምህርት ማስተማር በቂ ነበር ግን ይሄ ከጥፋት በስተቀር ለልጆቹ አስፈላጊ አይመስለኝም አዎ ብር ይገኝበታል ህይወት ግን ? ሌሎችን የሚያጠፉት የራስህ ቢዝነስ ነው ወይም የራስህ እምቅ interst የሌለ ነገር ነው (ልክ እንደ እድገት የሚመሥል ዘመናዊ ጥፋት)
@user-gz6el3cg6i
@user-gz6el3cg6i Ай бұрын
ልጆች ንፁህ ወረቀቶች ናቸው መማር ያለባቸው እንደ ዕድሜያቸው እና ባህልና የአገራቸውን ስም የጠበቀ መሆን አለበት መምህሩ ሲያስተምር ኢትዮጲያዊነት ያለቀቀ መሆን አለበት ።
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o Ай бұрын
ሰነ ሰርአት ባልክዉ መንግድ አሳድግ ድርየ ባልጌ አሰታዳድግ ነዉ ልዛ እንኮን የላትም
@mahdertadesse8031
@mahdertadesse8031 Ай бұрын
ከመቼ ወዲ ነው መመናቀር confidence የሆነው? ወይስ striper እነዲሆኑ ነው አላማህ🤔
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Ай бұрын
ስለቪዝነስ እንጂ ስለ ስነመግባባር አታስተምርም ማለት ነው ይሄደግም ጥሩ ዜጋ እየፈጠርህ ሳይሆን አሸን እየፈለፈልህ ነው እንዲህ መረን የለቀቀ ትውልድ እያዘጋጀህ የራስሀህን ቪዝነሽ ብቻነው ምታየው አርያመሆን ማለት በሁሉምነገር መሆን አለበት
@nadirmakarimi5793
@nadirmakarimi5793 Ай бұрын
Please, all family, stop sending your kids. omg, what are they teaching them😢😢😢😢😢
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Ай бұрын
አይ የኛ ጉድ ዝቅጠታችን ጉዳችን አፍጥጦ አግጥጦ በአደባባይ ተገልጧል በፈቃደኝነት ገንዘባችንን እየከፈልን ልጆቻችንን ከህጻንነታቸው የሽርሙጥና ስልጠና እንዲወስዱልን በመትጋት ላይ ነን ።
@berryberry2124
@berryberry2124 Ай бұрын
ይች ህጳን ቤተሰቦቻ ገደል እየከተታት ነው በጣም ያሳዝናል በቤተሰባ በጣም አዝኛለሁ በልጅታ አይፈረድም በኮትካቺዋቻ እንጂ ተጣሞ ያደገን ዛፍ ሊያቀኑት ቢፈልጉ ይሰበራል ወደፊት እንዳትሰበር እፈራለሁ
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Ай бұрын
አረ ሞድሊስት. ሲያስጠሉ ሙንቅ. ሚኒቅ
@ToybaAdme
@ToybaAdme Ай бұрын
መመናቀራያት/ት ቤት😂😂😂😂😂
@SelamGirma-hl4td
@SelamGirma-hl4td Ай бұрын
😂😂😂😂
@truth2232
@truth2232 Ай бұрын
ሲጀመር የህፃናት ልብስ እንደዚህ እየተመናቀሩ እየተራመዱ ነው እንዴ የህፃን ልብስ የሚያሳዩት?
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Ай бұрын
እንደዝች ለዛ ያጣች ህፅን አላዬንም😎ሾርኔም ትማራለች?😮
@Bewoma2024
@Bewoma2024 Ай бұрын
Thank U both
@birhanasaye21
@birhanasaye21 Ай бұрын
ህፃናትን ከዚህ በተሻለ የፈጠራ ችሎታቸዉን የሚያወጣ ስልጠና ቢወስዱ ጥሩ ነዉ። ሞዴሌንግ በዚህ እድሚያቸዉ አንተ እንዳልከዉ ያን ያህል ጥቅም የለዉም።
@aminunurie8311
@aminunurie8311 Ай бұрын
ትውልዱን ወደ የት እየወሰዱት ነው? ብለውብለው በህፃናት መጡ?
@abbyabby5785
@abbyabby5785 Ай бұрын
እናትናአባቷማገደሎትእጅምንአስለጠኖት
@yesasye3947
@yesasye3947 Ай бұрын
ትልቁ ነገር በአደጉትም አገር ቢሆንም ሥነ ሥርዓት ነው እዚህ ባለንበት ሀገርም ቢሆን ከመስመር ሲወጡ የከበራቸው ህዝብ ወይም ህጉ በሰከንድ ውስጥ ያወርዳቹዋል ስለዚህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@eyerus2144
@eyerus2144 Ай бұрын
ይህ ትውልድን ይገላል ልጆችን በገላቸው መሸጥ ትኩረት ይሰጣል። ለክፉ ይሰጣቸዋል
@fasilgetie4482
@fasilgetie4482 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን አቤት ትህትናሽ በጣም ጎበዝ ነሽ
@user-nu9xf1ds3r
@user-nu9xf1ds3r Ай бұрын
ጉዲ ወዴት ወዴት
@adiamissac896
@adiamissac896 Ай бұрын
ምን ሊሆኑላቸው ነው ወላጇች እዚህ ልጇቻቸውን የሚያስተምሩት ???
@zulfa6303
@zulfa6303 Ай бұрын
እዚህ እኮ ኢትዮ ነው የወንድና ሴት ፆታ መለየት የተሳናቸው ነጮችን ማይረባ ኮተት እያመጣችሁ ልጆቻችንን ጋጥ ወጥ አታድርጉብን ነጮች ከኛ ሚማሩት ብዙ ነገር አለ ገና ነገሩ እናንተ ምን አጠፋችሁ ልጆቻቸውን ሚያመጡ ወላጆች ናቸው ኡፍፍፍ ደሜን አፈሉት
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u Ай бұрын
ሞደሊግ እያላችሁ ትውልድን አትግደሉ❌❌
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o Ай бұрын
ወላጆቾ ቀርብዉ በህግ መቀጣት አልባቸዉ ባልጌ አሰተዳድግ ነዉ አብርዋት ያሉ ህጱናት ምን ይማሩ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn Ай бұрын
ሲጀመርይሄአይነትሥራ ለህፃናትአይቀርብም አሥከፊዘመን አላህይጠብቀን
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ነው የሚያስጠሉት ትምህርታቸውን ብታስተምሮቸው ይሻላል
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh Ай бұрын
አስደሰትሽኝ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Ай бұрын
ልጅቷ ሙስሊም ናት እዴ አላህ ይስትር ወላጆቿ ደና ናቸው እዴ
@Gugu-ti6xo
@Gugu-ti6xo Ай бұрын
የማይሰማ የለም ወገን አሁን እነዚህን ህፃናት እደዚህ ማፈዳት ምድነው😢😢😢
@QOA77
@QOA77 Ай бұрын
የዚህ ትምህርት ቤት በዚህ እድሜ ላሉ ልጆች ጥቅሙን ብታስረዱን????
@TigistAbcd
@TigistAbcd Ай бұрын
ወላጆች በደንብ መቅጣት ስርዓት ማስያዝ አለባቸው
@Dior768
@Dior768 Ай бұрын
❤❤❤ እንኳን አጠራችሁት ክበሩልን❤❤❤
@user-xw8sc4bq4p
@user-xw8sc4bq4p 26 күн бұрын
ህፃናትን ወደ እምነት ቦታ ወስዶ እምነታቸውን እንዲያጠብቁ ማስተማር ስነ ምግባር እንዲኖራቸው እኛ ወላጆች መስታወት ነንና ለእነሱ ጥሩ መንገድን መምራት ከአምላክ በታች በመልካም መምራት ሲያድጉ የፈለጉትን ይምረጡ
@piclove2423
@piclove2423 Ай бұрын
እኔምገርመኝ እሜሪካ ኢሮፕ የምትኖሩ ልጆጃቹን እማርኛ እንካን እዳይለምድ የምትከለክሉ ልጆቻቹ ድ የኤሮፔያን ካልችር እዋርሳችዋቸው በምን እፍችሁ ስለ እሱ የምታውሩት መጀመሪያ እናንት ታረሙ እንድ እጻናት ይበልጣል
@azeb9433
@azeb9433 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊያንን በጣም የታዘብኩበት ነገር ነው ስንት ጋጠወጥ ንግግር እየሰማን ባለንበት አገር ሰው ተዘቅዝቆ በሚሰቀልበት አገር የ ሰባት አመት ህጻን ላይ ይህን ያህል ዘመቻ ይገርማል ሁላችንም በየቤታችን ስላለው ገመና ብናስብ መልካም ነው እላለሁ ❤❤❤
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r Ай бұрын
ሰው ዘቅዝቆ የገደሉም ብዙ ወንጀል ግድያ የፈጸሙ ነፍስ ያወቁ ስለሆኑ እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣቸዋል የግዜ ጉዳይ እንጂ ሰው የዘራውን ክፋት ያጭዳል በንስሃ እሳካልተመለሰ ድረስ እቺ ግን ሰው የተናደደው ከንቀቷ ከብልግናዋ እኔን ብቻ ማለቷ ይሄ ልጆች በቀጥታ እየተከታተሉ ስለሆነ ሞዴል ማለት የእሷ ዓይነት አካሄድ መስሏቸው ይከተሏታል ተብሎ ታላቅ ታናሽ መከባበርን እራሱ ታጠፋዋለች ስራቸውማ የሆነ ዓላማ አለው ሕዝብ ግን ያየውን መረንነት በገዛው ቲቪው ከመናገር ወደዋላ ሃይልም አትልፊ አትሸፋፍኚ ይሄ ስለሆነባቹ ይሄንን ለምን ዝም አትሉም አይባልም
@eteneshkassaye8268
@eteneshkassaye8268 Ай бұрын
ግብረገብ አስተምሩ ችግር የለውም
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 Ай бұрын
የሰውም ስራ ማጣት እንጂ ህጻን ልጅ ማብጠልጠል ምን ያስፈጋል በቃ ተሳሳተች የምታየውን አደረገች ትስተካከል ወላጅ ያስተምር በቃ እኛ አዋቂዎቹ የምን ስራው ስንት አሳፋሪ ተግባር አለ አይደል እረ እግዚአብሔር ይቅርይበለን
@madesign21
@madesign21 Ай бұрын
እኛ ሀገር ሲጀመር ሞዴልነት ትርጉሙ ከአለው እውነታ ውጭ ነው :: እኔ በፋሽን ዲዛን ለ4 አመት ተምራለው ሞዴሊንግ ማለት አንድ ልብስ ለማሳየት በሚደረግ ትሪት ላይ የሚሳተፉት "Body forms “ ማለት ነው ቁንጭና የሞዴል መለኪያ አይደለም በውጭ አለም ... እና እኛ ሀገር ትንሽ ሞዴልነት መሞላቀ የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው ከአሰልጣኞች ጀምሮ በስሙ አስተዋወቁለት
@Rose.86
@Rose.86 Ай бұрын
እባካችሁ ተዋት መዋሸት አለባት ኢቢስ የሚሰሩት ከኢትዮጵያ የወጣ የማነንም የሕንድ ፀጉር እያሰራች በራሷ የማትተማመን ሁሉ ከነሱ ልጆች ምን ይማራሉ ይች እዉነተኛ ናት አዉ የሷ ፀጉ ር አይደለም ❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
Point ቱ እሱ አደለም እህቴ ለእኩዮችዋ ምን አስተማረች ነው :: ተረዳሺኝ አአ የዚ ዘመን ልጅ ያየው የሰማውት የተወራው ሁሉ ልክ ሚመስለው ሶ ለብዙዎች መጥፊያ ትሆናለች ገባሽ አአ ነገ አዱ የደሃልጅ ተነስቶ whay no't እኔስ ይላል መጀመሪያ mindset ታቸው ለይ ተሰርቶ ቢሆን ጥሩ ነው አሁን ሁሉም ስራውን ወደውት እዳይመስልሽ በshot cut ለመፈመስ እንጂ
@selamabera5655
@selamabera5655 Ай бұрын
ማስተማርህ መልካም ነው የልጆችም ዕድሜ ቢበጅለት መልካም ነው የአንድ አመት ልጅ የሁለት አመት ልጅ ማስተማር ትርጉም የለውም ለገንዘብ ካልሆነ በስተቀር ብታስብበት መልካም ነው
@user-rt5oo1wh1f
@user-rt5oo1wh1f Ай бұрын
የኔማር ጋዜጠኛዋን ስወዳት ጎበዝ ትሁት ነች
@bisrathailmariam3964
@bisrathailmariam3964 Ай бұрын
አንገት ከሚሰበር ባይወለድ ቢቀር 😢😢😢😢
@Rahel88879
@Rahel88879 Ай бұрын
ደግማችሁ ማቅረባቹሁ የራሴችሁን ብልግና ነው የሚገልፀው ምን አይነት ማረሚያ ለማድረግ ነው ደጋግማችሁ የምታሳዩት
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Ай бұрын
በጣም ጥሩ መልስ ነው የሰጠኸው:: በርታ::
@makyamd6204
@makyamd6204 Ай бұрын
መጀመሬይ ምክረደግነትንነውማስተማረ እጂ ምክነየቱም 18ሲሙላቸውነበረ መጀመረየለባቸው ብቻ ገዜጠኛዋ በረቺ
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o Ай бұрын
ልጆቻቸዉን እዚህ የሚልኩ ወላጆች ባለጌ ናቸዉ።
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Omg‼️
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 Ай бұрын
Why the host interviewed the owner? He got nothing to do with Sara. Ask her parents. Actually the modeling school might help her to slow down like a military drilling school. Bravo the owner of the modeling school. You are one step ahead of us.
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Ай бұрын
በጣም ትክክል ነው ጥሩ ያደረገችው ነገር አልታየም።ጥሩ ብልሀል።
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt Ай бұрын
ካልጠፋ ትምህርት?
@genettakel7722
@genettakel7722 Ай бұрын
ነግዱ አላፌነት በማይሰማቸው ወላጆች ትውልድ ገዳዮች አየን የተማሪዎቻችሁን ሰነምግባር እግ ካለ ማሰቆም አለበት በኢትዮጵያ ባለፈው አዋቂዎች ወንዶች የሴት አልባሳት ለብሰው ገብረሶዶማዊነትን ነበር የሚያፀባርቁት በእዚህሚዲያ ያየነው የልጆች ይቁም ባይ ነኝ
@kirsbezabeh2521
@kirsbezabeh2521 Ай бұрын
በምሰረቱ ሞዴሊንግ ስንምግባር ጭምር የሚያስተምር ይመስለኛል ግን ለዚህ ትልቁን ተጠያቂነት የሚወስዱት ቤተስብ መሆን አለበት ለምትናገራቸው ጋጠወጥ ንግግሮችቤተስብ እየሳቀላት ነው አሁንም ቢሆን አልረፈደም ወደትክክለኛው መንገድ ማምጣት ይቻላል ገና ልጅ ነች ለቤተስቦችም እግዚአብሄር ይርዳቸው
@meserettekie1421
@meserettekie1421 Ай бұрын
😮ኡኡኡኡ አረ ስለ አግዚኣብሄር በዚህ አድሜ ጀምረው ነገ ምን ሊሆኑ ነው?ውይ የኛ ዘመን መስታወት አንኳን ካየን ዞር በይ ከዛ ካሁንሽ ምን ልትሆኝ ነው ነበር የምንባለው
@rozantube2640
@rozantube2640 Ай бұрын
Gbznate yag hbeshko mkagnaw Allah ysdgte❤❤❤❤
@senaygebrselassie5202
@senaygebrselassie5202 Ай бұрын
ስነስርዓት አስተምራቸው መጀመሪያ
@TheHolybible8
@TheHolybible8 Ай бұрын
Ye gojjam zege bahili telefu ymeral❤😍
@floristube8264
@floristube8264 Ай бұрын
Tqmu ye.aytayachu sewochi, endenante eskahun bozenei endihonu atfelgu ljochu, it's a good idea, ❤ pls astesasebachin melewot alebet,❤❤❤
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
Pray For Palestine 😢🇵🇸|
00:23
Ak Ultra
Рет қаралды 33 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 10 МЛН
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 48 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1
34:04
Salkan Tube
Рет қаралды 961 М.
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН