አለፍቃዴ ቪዲዬ ለቀሻል በሚል በስፖርት አሰልጣኟ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችው ቲክቶከር

  Рет қаралды 209,284

SHEGER INFO

SHEGER INFO

26 күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 100
@shegerinfo
@shegerinfo 25 күн бұрын
ወሮ ወርቄ ድረስን ለማገዝ የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000328856828
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 25 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ከነ ልጆችሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ የጎደለን ቀዳዳ እየደፈንሽ የተቸገረ እንዲረዳዳ እያደረግሽ የተጠፋፋ እንዲገናኝ እያደረግሽ አረ ስንቱ ተዘርዝሮ አያልቅም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ መሲ አመሰግናለሁ🙏እምዬ እናቴ አንጀት ይበላሉ መፅናናቱን ይስጦት እኔኮ የምለው😢 አረብ ሀገር ሰርታ የመጣች ሴት😢 ስቃይ መቼ ነው የሚያበቃው ብር የምትበላዋም እሶ ሰው የሚገላትም እሶ አረ ስንቱ አለቀ ብቻ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ በማረፊያዋ ሰአት ቀጠፋት የእኔ አበባ😢 ነብስሽ በሰላም ትረፍ ምን ይባላል ምን አቅም አለኝ ፍርዱ ከላይ ነው😢😢😢💔💔💔💔
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 25 күн бұрын
@@exodusexodus8636 የት አየነው እውነቱ ያለው ፈጣሪ ጋር እና እሶና ገዳዮ ጋር ነው ባላየነው ባንፈርድ ጥሩ ነው አትፍረድ ይፈረድብካል አለ እንጂ በምን ምክንያት እንደሆነ አናቅ ብቻ ልብ ይሰብራል👉💔😭
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 25 күн бұрын
መጀመሪያ ገዳይን ፍርድ ለማሰጠት ተርዋርዋጡ እንጂ ገንዘብ ስብሰባ ይደርሳ ግድያ አምዋምዋት የበዛው በቃ ልጁ ወንድሙ አባቱ እናቱ ወዘተ ሲገደሉ ትልቁን ፍርድ ትተውና ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ ሰብስቡ ነው እባካችሁን ይህን አቁሙ ለዚህ ነው ግድያ የበዛው!!!! እባካችሁ ለፍትህ ተርዋርዋጡ!!! ገንዘቡ በኃላ ይደርሳል!!!!
@abaynewderbew526
@abaynewderbew526 25 күн бұрын
😅😅​@@exodusexodus8636
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 24 күн бұрын
ኤና ታዲያ ይሄ ያስገድላል እንዴ​@@exodusexodus8636
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 25 күн бұрын
አንዱ ወልዶ ያሳደገውን አንተ ተነስቶ እንደፈለገ ይገድላል ህግ የለም ፍርድ የለም
@tigist9810
@tigist9810 24 күн бұрын
ኤሬ ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጠዉ በጣም ያሳዝናል 😭
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 24 күн бұрын
በጣም 😢😢
@kelemkebede3423
@kelemkebede3423 25 күн бұрын
ይሄ ሰውዪ ጠይቋት እቢ ስላለችው ተናዶ ነው እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት የለውም የነጠቀውን ህይወት እሱም በሞት ፍርድ መቀጣት አለበት :;
@nejatali7088
@nejatali7088 25 күн бұрын
Awo
@netsanetdagne6831
@netsanetdagne6831 25 күн бұрын
ትክክል ልክስክስ ሁላ እሱን ብሎ ባለትዳር
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 25 күн бұрын
እንዴ ፍቅረኛዋ ነው እኮ ሚስትና ልጅ ስላለው እንዳይታወቅበት ለትዳሩ ፈርቶ ነው ።
@Mk-lk6go
@Mk-lk6go 25 күн бұрын
AWO Yihene lidefirat mokiro new😢
@HabetamuBirhanu
@HabetamuBirhanu 25 күн бұрын
እስከመጨረሻው ሰምተህዋል የእስፓርት አሰልጣኝዋ ነው ግን ሌላ ግኑኝነት ጀምረዋል እና ያለ እሱ ፍቃድ ቲክቶክ ላይ አሳየችው ባለ ትዳር ነኝ ለምን እንዲህ አረግሽ ብሎ ነው
@aronbrhane374
@aronbrhane374 25 күн бұрын
በጣም ያዛዝናል በማይረባ ነገር የሰው ልጅ ፍጡር መግደል ነፍሷን ይማረው ለቤተሰብ ጽናቱን ይስጣቹ 😭😭😭
@user-rz1hp9cy2g
@user-rz1hp9cy2g 25 күн бұрын
ነፍሷን ምን ይምረዋል የሱን ነፍስ መንጠቅ እንጂ ። አሳዶ በድንጋይ ቀጥቅጦ መግደል ነው ይሄን
@akiyaruhema5411
@akiyaruhema5411 24 күн бұрын
ergitegna negn belala negar feliguat new embe telachiw elih gebto enji betenagna mengad ayidelem
@melesetekle8147
@melesetekle8147 24 күн бұрын
ሰው ከሞተ በሁዋላ ማንም ነፍሱን የምምር የለም!!!የገደለ ይገደል ሲባል እሪሪሪ ትላላችሁ !!አዎ ይገደል!!
@leylab6955
@leylab6955 25 күн бұрын
መቼ ነው ይሄ ቲክታክ የሚዘጋልን ፅናቱን ይስጣችሁ😢😢😢
@tigist9810
@tigist9810 25 күн бұрын
እዉነት ነው እሱ ነው የናፈቀኝ
@TruthEz
@TruthEz 25 күн бұрын
ወንጀል መስራት በቲከ ቶክ አልተጀመረም። ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለጥሩም ለመጥፎም መጠቀም ይቻላል። 🤔
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 25 күн бұрын
እኔ የለኝም።
@Emeye633
@Emeye633 25 күн бұрын
ቀርብህ ሰደድብ!!​@@dollygatatg2328
@monaahmedin9605
@monaahmedin9605 25 күн бұрын
ዛሬ እንደሰማሁት ሊዘጋ ነው
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r 25 күн бұрын
እኔ ሶሻል ሚዲያ መጠቀም ላቆም ነው ምክንያቱም #ጤናዬን_አዛብቶብኛል ። በኢትዮጵያ ምድር ላይ የሚሰማው ነገር ሁሉ ልብ ይሰብራል ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ህይወት እንደዋዛ ሲቀጠፍ ሲጠፋ ማየት ያማል በዚህ 6 አመት ውስጥ ያልሰማነው ያላየነው ነገር የለም! እናታለም አፅናኝ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ብርታት እና ፅናቱን ይሰጦት ዘንድ ምኞቴ ነው አይዞት 🙏 ነፍስ ይማር 💔💔💔
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 25 күн бұрын
😢😢😢😢እውነት ነው
@muluayalew9280
@muluayalew9280 25 күн бұрын
Tikikil ere wuuu beza 😢
@lindaedom3515
@lindaedom3515 25 күн бұрын
እኔ ቢጤ 😢
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 25 күн бұрын
እኔም በጣም ተጨናቄያለሁ ሰሞኑን ለመቀነስ ወስኛለሁ በጣም አምሮየን እያዛባኝ ነዉ
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 25 күн бұрын
ይህን ጊዜ ሚስትና ልጅ ይኖረዋል! ሴቶች ግን ተው ተው ተው እረ ንቁ እባካችሁ 😭😭😭😭😭
@edenz7956
@edenz7956 25 күн бұрын
ትዳር አለኝ ልጅ አለኝ የሚል ሃላፊነት የሚሰማው ሰው ይገላል ሌላ ነገር ፈልጎ እምቢ ብላው ይሆናል የገደላት
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 25 күн бұрын
Wanaw neger ehew new enbi belaw new
@altudz4055
@altudz4055 25 күн бұрын
አዎ የራሱን ነውር ለመደበቅ ወሬኛ ነው ስንቱ አሰልጣኝ አደል የሚቀረፀው በየሰው ስልክ ወሬኛ ነው ነውረኛ
@redietyeshitla1446
@redietyeshitla1446 25 күн бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና ።ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ ግን የደረስነዉ።የኔ እናት መጽናናት ይስጦት።
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 25 күн бұрын
Ayyy Ethiopia yasaznal Allah betesebun bemulu yathnanaw min aynet chekkang sew new
@lailamohamed-cc4bi
@lailamohamed-cc4bi 24 күн бұрын
ፍርድ ስጥ ወይስ ና?!
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf 25 күн бұрын
የማይሰማ የለም 😢 ለቤተሰቦቾ መፅፅናናትን ይስጣቸው😢
@hanlove412
@hanlove412 25 күн бұрын
የትኛው ህግ ኖሮ ሰው ይፈራል ቆይ ሁሌም ወንጀል ይሰራል😢😢ነፍስ ይማር
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg 25 күн бұрын
ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@yarab4997
@yarab4997 25 күн бұрын
አሚን
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 25 күн бұрын
Amen amen amen
@feveneyassu524
@feveneyassu524 25 күн бұрын
Amen😢😢😢
@yeshitila5299
@yeshitila5299 25 күн бұрын
Amne😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏Amen 😢😢😢Amen😢😢😢
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 25 күн бұрын
ኸረ ምን መአት ነው የመጣብን ሰይጣን ስጋ ለብሶ የሰውን ህይወት እየቀጠፈ ነው እግዚኦ
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 25 күн бұрын
የገደለ ይገደል ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭እናቴ ፅናቱን ይስጦት ምን ይባላል የኛ ነገር ነብስ ይማር ብቻ ሆኗል
@mememasarat8835
@mememasarat8835 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ቲክቶክ ገና ምስማር ያዘንቡብናል በታመሙ ሰዎች ብር ሰብስበዉ አይድንም ብለዉ የግላቸዉ ያዉሉታል ፈጣሪ እረድቶን ቲክቶክ ይዘጋልን😢😢😢
@TruthEz
@TruthEz 25 күн бұрын
የህዝብ መገናኛ ብዙሃንን መዝጋት ፡ ወንጀሎችን እና አምባገነናዊነትን እንደማበረታታት ይቆጠራል።
@user-xe6qt9be7h
@user-xe6qt9be7h 24 күн бұрын
Ayiiiii zandaroooo .man aydanam baye axafahut yalaw bacha aydalam iko zarem gud waxa 1 miilion ba kansar latamamach sabsabaw.zare sibaxabax naw yawalaw habiba bet.
@fasikabehailu7833
@fasikabehailu7833 25 күн бұрын
ይችን የመሰለች ቆንጆ የልጅ እናት በጣም ያሳዝናል የሆነማ ሚስጢር አለው
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 25 күн бұрын
ይሄሁሉ ጭካኔ በኢትዮጵያ ምድር ፍትህ ባለመኖሩ ነው ያሳዝናል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠወት እናቴ ምን አይነት ፍትህ ይሽረዋል ይሄን ቁስል ።
@mickeyt6581
@mickeyt6581 21 күн бұрын
ፍትህ የለም ማለት ምን ማለት ነው? ገዳይ በነፃ አልተለቀቀም ፍርዱን እየጠበቀ ነው ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም ለማለት ከሆነ ፖሊስ ሊያመልጥ ሲል ይዞ በቁጥጥር ስር አውሎታል ለምንድን ነው ሁሉ ነገር ወደ ፖለቲካ የሚወሰደው?? በጣም አሳዛኝ ነው ህይ የዚህችን ምስኪን ልጅ ሞት ላይ እንደመቀለድ ነው
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 25 күн бұрын
አይይ እናት በጣም ልብ ይሰብራል 😢 ቲክቶክ ሳይሆን ሰይጣን ነው እንጂ የሴት ክብር የረከሰበት እናታችን አላህ ጽናቱን ይስጦት ሀገራችን ህግ ስለሌለ ፍርድ ከፈጣሪ መጠበቅ ብቻ ነው ፡፡
@TruthEz
@TruthEz 25 күн бұрын
ሕግ የሚያከብር ማህበረሰብ ፡ ፍትህ የሰፈነበት ሀገር ይኖረዋል።
@sarsamiaer1719
@sarsamiaer1719 24 күн бұрын
በትክክል የሴት ህይወት የረክስብት አገር ነው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 25 күн бұрын
በዚህ ገዳይ የሞት እስራት መፈረድ አለበት please መጮህ አለብን
@HargeWondmu
@HargeWondmu 25 күн бұрын
እዉነት እናት ያለጠዋሪ ልጅ ያለእናት የሚኖርበት አሳዛኝ ዘመን
@bety6386
@bety6386 25 күн бұрын
በጣም ያማል ይህ ሶሻል ሚዲያ ከጥቅሙ ጉዳቱ እያመዘነ ነው በተለይ ቲክ ቶክ ፈጣሪ ከምድራችላይ ያንሳው እናቴ ፈጣሪ ያበርታዎት😢
@TruthEz
@TruthEz 25 күн бұрын
እሳት ለማብሰልም ፡ ለማቃጠልም ያገለግላል። 🤔
@user-hm8uk3vq4w
@user-hm8uk3vq4w 25 күн бұрын
ያች ሀገር ብዙ ሰይጣን አፍርታ አለች😢😢
@bethelehem4989
@bethelehem4989 25 күн бұрын
አገሪቶ ምን ታድርግ ኢትዮጵያ እናታችን ቅድስት የተመረጠች ነች ለአገራችንም ለራሳችንም ክፉ ተንኮለኛ መጥፎ ጨካኞች የሰው ሰይጣን የሆነው እኛው እርስ በራሳችን ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን መንፈስ ቅዱስ ይላክልን 😭😭💔🙏🏼
@ttww9470
@ttww9470 25 күн бұрын
😢😢ከሰይጣን መንገድ ከጥመት አላህ ይጠብቀን ያረብ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 25 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔
@POPO_a_cheval
@POPO_a_cheval 25 күн бұрын
😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡ሰውየው በውስጥ ግንኙነት ሥለነበራቸው መዋረዱን ጠልቶት ይሆናል።ቢሆንም የእሱ ውርደት ጊዜያዊ ነው።የእሷ ሒወት ግን ዘላለማዊ ነው።
@ninatezera9964
@ninatezera9964 25 күн бұрын
😂😂😂
@GonderTigest
@GonderTigest 25 күн бұрын
አቤት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 25 күн бұрын
የገደለ ቢገደል ኑሮ የማንም ወሮበላ አይገልም ነበር ይች ሚስኪን እናት ወልዳ አሳድጋ ስንት ነገር አይታ አሳድጋ የማንም አረመኔ ይገላል 😢😢
@menberefisiha8690
@menberefisiha8690 25 күн бұрын
የሰው ልጅ ነፍስ የረከሰበት ዘመን ላይ ደረስን ጌታ ለምድራችን ምህረት ያርግልን
@TruthEz
@TruthEz 25 күн бұрын
የሰው ሕይወት ከረከሰ : ከ ፶ ዓመታት በላይ ሆኖታል። የአሁኑ ዘመን የመረጃ ስለሆነ ፡ የቅርብ ክስተት ይመስላል።
@tigi886
@tigi886 25 күн бұрын
ያልሰማነዉ እንጂ ያለተፈፀመ ጉድ የለም መቼም እዚህ ሀገር ያሳዝናል።እርሶን እግዚአብሔር ፅናቱን ይሶጦት።
@uamamarali4794
@uamamarali4794 25 күн бұрын
እንደው ምን ይሻላል በአሏህ ፍትህ የሌለበት ሀገር ላይ እየኖርን
@yarab4997
@yarab4997 25 күн бұрын
አስገዳው እኮ መንግስት ነው ፍትህ ከአላህ ብቻ ነው የምንጠይቀው አስልጣኙ ገዳይ ጋላ ሆኖነው
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 25 күн бұрын
አዪኢትዮጵያ ይሔንያህል መጨካከንምነው እውነታቸውን ነው ጥፊይበቃታል ምንየተረገመነው
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 25 күн бұрын
Ere betam wetatu eko aleke 😢😢😢
@meskermdemoze3264
@meskermdemoze3264 25 күн бұрын
Aer ETHIOPIA mengod new 😡😡😭😭
@amytk6095
@amytk6095 25 күн бұрын
ሴቶችዬ ፍቅር የምንጀምረውን ሰው እንወቅ አንቸኩል ። መቼም ቢሆን የምንጎዳው የምንሰደበው የምንሞተው እኛ እንጂ እነሱ አይደሉም ። ፈጣሪ ያፅናናዎት😢😢😢😢
@user-ww6hb9pc6s
@user-ww6hb9pc6s 25 күн бұрын
እኔ ልጅቷን አላውቀትም ወሏሂ በጣም ነው የስላቀሳችን እናቴዬ አንጀቴ በሉኝ ገዳዩ ይገዳል ይገዳል ይገዳል😢😢😢
@zedishkonjo-oo6kb
@zedishkonjo-oo6kb 24 күн бұрын
አይ የኔ እናት ውስጣቸው ክስል ብላል ልባቸው ተሰብራል እንዴት አንጀት ይበላሉ እግዚአብሄር ያፅናዎት የኔ እናት ሞት ለገዳይ የትኛው ፍትህ አለ ኢትዮጵያውያ ላይ አለመቀደም ነው የሰው ህይወት የረከሰበት አገረ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@elsabeautynt
@elsabeautynt 25 күн бұрын
አዝናለሁ አይ እናት ኧረ ያማል ልጇን ሳትጠግባት ቃል አጣሁ ፈጣሪ ያፅናናችሁ
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 25 күн бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናዉት እሱን ግን መግደል ነው እረ የመንግስት ያለ
@tsadikanemariyam
@tsadikanemariyam 25 күн бұрын
በስመአም የኔ እናት አገዚአብሔር ያፅናዎት።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 25 күн бұрын
የወጣቶች ህይወት ባሎነ በትንሽ በማይርባ ነገር ምትቀጥፉ እግዚአብሔር የስራቹ ይስጣቹ የእናቷ የልጆ ህይወት አጨለማቹ ወይኔ የሀበሻ ክፋት እባክ አምላኬ ፍርድ 😢😢😢😢😢😢😢
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 25 күн бұрын
😭😭😭አቤቴ ጭካኔ እረ ሐገሬ የደም ጎርፍ አጠሽ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ነፍስ ይማር ይብላኝ ለገዳይ እሷስ የማይቀረው ሞት ሞተች
@Chaina88
@Chaina88 25 күн бұрын
ጌታዬ ሆይ እረ ኢትዮጵያውያን ወዴት እየሄድን ነው የራሄልን እንባ የተቀበለ እንባዎትን ያብስ የእሷንም ደም ፈጣሪ እንደአቤል ደምይበቀልላት
@ef6079
@ef6079 25 күн бұрын
ፍርድኮ ስለሌለ ግድያ ቀልድ ነው በሀገራችን ስንቱ ተገደለ ህግ የለም😢😢😢😢
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 25 күн бұрын
የፍርድ አለመኖር አይደለም፤ ግብረ ገብነት ስለሌለ ነው ፤ መስቀል አንገት ላይ አንጠልጥሎ የሚገድል ትውልድ ነው ፤ እግዚአብሔርን መፍራትንና ሀይማኖትን ለይቶ ያለማወቅ ነው ፤በእስላሙም በክርስቲያኑም አትግደል ተብሎ ተጽፎአል ፤ ህግ የገደለውን ይቀጣል እንጂ ግብረገብነትን አያስተምርም
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 25 күн бұрын
ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማሰተዋል ይሰጠን ምክንያት አልባ ሆነ መጥፊችን አምሮችንን የተቆጣጠረዉ ክፎ ነው እግዚብሔር ምህረት ያድርግልን
@mube8885
@mube8885 24 күн бұрын
አቢቱ ጊታይ ከጥጋበኛ አድነን አቢቱ አምላክ መፅናናትን ይስጠዎት እነቲ 😢😢😢😢
@godislove5271
@godislove5271 25 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል የስራህን ይስጥህ
@emabet578
@emabet578 25 күн бұрын
I don't feel he reason would be just tiktok. She is beautiful and independent. Truth is with HER. Whatever it is, she doesn't deserve this. No body deserves this. I wish healing and serenity for her family, especially the little girl. ❤️
@zehara53o
@zehara53o 25 күн бұрын
ወላሂ በጣም ያሳዝናል በአብዛኛው ሂወታቸው በሰው እጅ የሚጠፋው በስደት ሲንከራተቱ የነበረ እህቶች ናቸው ቆይ እኛ ምን እንሁን በስደት ስንከራተት ኑረን ሀገራችን ስንገባ ከገደላችሁን ከሰው ሀገር መከራ ስቃይ አሳልፈን ሀገር ወገን ብለን ስንገባ የምትገሉን ለምንድነው ፍትህ መቸም ፍትህ የለ ኢትዮጵያ ምድር በጣም ያማል ያሳዝናል ገዳዮች ይገደሉልን እባካችሁ ማሰር ፍትህ አይደለም ገዳይ ቢገደል ድጋሚ የሰው ነብስ የሚጠፋባት ኢትዮጵያ አትኖርም እባካችሁ 😭😭😭😭😭
@sarabrara1262
@sarabrara1262 24 күн бұрын
ኡፋያማልእህቴ ሥንት በሥደት ተሠቃይተን አንድቀን ሣያልፋልን ደሞመሞታችን ወይአለመታደላችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FikretaBirhanu
@FikretaBirhanu 25 күн бұрын
ኡፍ እናትዬ አንጀቴን በሉኝ እግዚአብሔር ያፅናዎት ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢😢
@user-xw6ui8xk2g
@user-xw6ui8xk2g 25 күн бұрын
የቸኮለ ውሳኔ የእሱንም ልጆች ቤተሰብ የሷንም ልጅ ቤተሰብ ነው የጎዳው ያቃጥላል
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 25 күн бұрын
ምን ሊያደርግለት ነው ጩቤውን ይዞ የሚዞረው ያሰበው ነገር ከበፊቱ ቢኖርው ነው እንጂ!!!
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 25 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር ነብሷን ይማረው እግዚአብሔር ያፅናችሁ የኔ እናት ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው ነብስ ማጥፋት ኖርማል አድርገውታል ህግ ፍትህ የለም እግዚአብሔር ደማን ያውጣላት
@Ethio8944
@Ethio8944 25 күн бұрын
ኢትዮጵያ የወንበዴ የዘራፊ የነፍስ ገዳይ አገር ከሆነች አምስት አመት አለፋት ፍትህ አልባ አገር ነፍስ ይማር 😔
@hannaendalew4102
@hannaendalew4102 25 күн бұрын
Poleticawin titeh, nebs yimar bicha bel
@melesetekle8147
@melesetekle8147 24 күн бұрын
​@@hannaendalew4102ሰው ከሞተ የምን ነፍስ ይማር ነው???ደንቆሮ የነደነቆረ ህዝብ መኖሪያ ።በቃ ሰው ከሞተ የምን ነፍስ ይማር ነው፨በህይወት እያለሽ ነው ምርጫሽ።ደንቆር ህዝብ!!የገደለ ይገደል የሞት ፍርድ ተግባራዊ ይደረግ በይ!!ደንቆሮ!!ስኦል ሀገር ኢትዮጵያ
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 24 күн бұрын
Ena sew semot poletica atawra afihen zega eyalk new denqoro​@@hannaendalew4102
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 24 күн бұрын
anchi geltu mahayb Eressa
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 24 күн бұрын
Ewenet enawera ketebale Hagerachen derom joron chew yemeyaregu wenijeloch yemeserubat megedadelubat hager neberech ahun Gin hulun sileminsema adis yimeselenal zemenu ye Media silehone
@DddZdes
@DddZdes 25 күн бұрын
በአሁኑ ሰአት በዚህ ጊዜ ወንዶች ከሴቶች በላይ ቀናተኛ ናቸው በፍቅር ግንኙነት ሳይሆን በቀን ቀን ውሏችሁ በነገራችሁ ከምንም በላይ የናተ ህይወት ቀና እና መልካም ከሆነ በጣም ነው ኖትስ ሚያደርጉት watch ur back ነፍስ ይማር ለእናቷ መፅናናትን ይስጣቸው
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 25 күн бұрын
awo inem iyayu new yihen nager sew gin ayiredam
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 25 күн бұрын
ነፍስ ይማር ግን ከዚህ ምን እንማር ይሆን የሰውን ምስል ካለ ፍቃድ መፖስት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል ከዚህ ተማሩ😢
@Jojogeb1
@Jojogeb1 25 күн бұрын
በትክክል በተለይ እንደ ልያ ሾው አይነቷ የአርቲስቶች ፎቶ መለጠፍ ስለነሱ ማውራት
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 25 күн бұрын
እጅግ የሚያሳዝን ከባድ ሀዘን ነው እቺን የምታሳዝን ወጣት ያለ አንዳች ነገር መግደሉ ያሳዝናል ቤተሰቦቿን ሁሉ እግዚአብሔር ያፅናናቸው ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 25 күн бұрын
ሰውን የሚገሉት ግን ትክክለኛ ሰው ናቸው ነው ሳናውቀው ሌላ ፍጥረት መቷል በውነት ግራ እየገባኝ ነው መፅናትን ለቤተሰቦቿ እመኛለሁ።
@user-ls9rs7ex2e
@user-ls9rs7ex2e 25 күн бұрын
ወይኔ አሁንስ ምን እንሁን ግራ ገባን አምላኬ ሆይ ድረስልን የኔ ቆንጆ ነፍስሽን የበላውን አውሬ የጁን ይስጠው ለእናቷና ለቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ልጇንም እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋት😂😂😂😂😂😂
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 25 күн бұрын
መቼ ይህ ሚዲያ ብዙ ነገረ ይስማል እራፍ ወላጆችሁ አክብሩ ተው😢😢❤❤እናቴ መፅናት ያድላችሁ ነብስ ይማራ😢😢😢ገዳይ መቼም አይሳካለትም ሲኦልነው ህይወቱ😢😢😢
@HanaAlemayehu-qz6yt
@HanaAlemayehu-qz6yt 25 күн бұрын
ድንግል ሆይ ከነልጅሽ የነዚህን እናት እንባ አብሺላቸው ለህፃንዋን እናት ሁኛት ድንግል ለእማማም እድሜን ይስጣቸው ፅናቱን ይስጣቸው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 25 күн бұрын
ደፍሮአት ይሆናል ሾሻል ሚዲያ ስለምትጠቅም ይፍ ይወጣል ብሎ ይሆናል ስደት እህቴ በዚህ ብቻ አይሆንም 😢ወንጀሉ ለመድበስ
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 25 күн бұрын
እናቴ ነገሩ ከባድ ነው እግዚያብሄር ያፅናሽ ግን ለህፃንዋ መኖርሽ ወሳኝ ነው እና እራስሽን ጠብቂ!
@MaheltGetent
@MaheltGetent 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናወት እናቴ
@eagle4452
@eagle4452 24 күн бұрын
ድንቂም ሀይማኖተኛ ጨዋ ህዝብ 🚨 ሀበሻ አረመኔ የሴጣን ቀኝ እጅ ገዳይ አመንዝራ ሊባ ዘረኛ ተሳዳቤ ትቤተኛ ህዝብ እሳት ያልዘነበብን ከ እግዚአብሔር ቸርነት የተነሳ ነው
@mayatube1107
@mayatube1107 25 күн бұрын
ያለ ፍቃድ መቅረፅ ወንጀል ነው ግን በጭራሽ ለሞት አያበቃም ሌላ ምክንያት ይኖራል ሁለቶች የሚያቁት እንደዛም ከሆነ መክሰስ ይችል ነበር እሷን ወደማይቀረው ሄደች እናት ያልታደለች😢😢😢😢😢እናት ነኝ እንደእናት ከበደኝ ያለእናት ነው ያደኩት ስለልጇ ምንስ ይባላል 😭😭😭
@romantakel1326
@romantakel1326 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ ፍረድ ከሰውስ ምን ፍርድ አለ!? እናቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ! ነብስ ይማር!
@wubaddis6745
@wubaddis6745 25 күн бұрын
ኡፍፍ በጣም ያማል፡፡ እናት እግዚአብሔር ያጽናዎት! ወንጀለኛ ነፍሱን አይማረው፡፡ እግዚአብሔር ይፍረድበት
@TruthEz
@TruthEz 25 күн бұрын
አትግደል የሚለውን ሕግ የጣሰ ፡ ንስሃ ካልገባ በስተቀር ፡ ገሃነም ይጠብቀዋል። 🤔
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 24 күн бұрын
ምንም ምክንያት የለውም አልፈልግም ስላለችው ብቻ ነው ፍርድ እንደሌለ ስለሚይውቅ ብቻ ነው ፍርድ ከአምላክ መጠበቅ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ማለት ህልም ነው መፅናናት ይስጥሽ 😢
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 25 күн бұрын
ወይ ጉድ ኸረ ምን ተሻለን 😢😢 የኔ እናት ፈጣሪ ነፍስሽን ይማር😢😢
@TruthEz
@TruthEz 25 күн бұрын
ፍትህ እንዲሰፍን ፡ ለተበዳዮች ድምፅ መሆን ፡ ከመፍትሄዎቹ አንዱ ነው። 🤔
@mafidaewoo2677
@mafidaewoo2677 25 күн бұрын
የቲክቶክ እና የሶሻል ሚዲያ ጦስ አሁንም እንወቅበት በተለይ ያለፍቃድ ሰው ላይ የምትሰሩ ተማሩበት ሁሉም እንደ እናንተ አያስብም እባካችሁ ወገኖቼ
@TruthEz
@TruthEz 25 күн бұрын
የሰዎች የግል ቦታ ሊከበር ይገባል። ለቅሬታዎች ትኩረት መስጠት ፡ ደህንነትን ያረጋግጣል።
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 25 күн бұрын
ትክክል
@user-rz1hp9cy2g
@user-rz1hp9cy2g 25 күн бұрын
ምን ያገናኘዋል ጥሬ
@ktube8920
@ktube8920 25 күн бұрын
አወ በሰዎቹ ሀገር ያለ ፍቃድ መቀረፅ አይቻልምኮ
@mafidaewoo2677
@mafidaewoo2677 24 күн бұрын
@@user-rz1hp9cy2g አይ ማን ነበርክ/ሽ ስትበስል ብቅ ብትል አይሻልም ሀሳቡ ከተመቸህ ውሰድ ካልሆነ ማን አስገደደህ ለምን አስተዳደግህን አደባባይ ታሰጣዋለህ ዝም ላሽ እኮ መብት ኖ ኢ
@teshomegebeyehu2898
@teshomegebeyehu2898 23 күн бұрын
ምንም ምክንያት ሰውን ለመግደል አያበቃም ፤ ምነው እንዲህ መጨካከን ፤ ሰው እራሱ ጊዜው ሲደርስ ይሞታል ፤ በፈጣሪ ስም እረ ምን ይሻላል ፤ እ/ር ያፅናዎት እናት
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 25 күн бұрын
ነብስዋን ይማር መድሀኒያለም ያጽናናዎት እናት ከባድ ነው በጣም ያሳዝናል በጣም መድሀኒያለም ይጠብቀን ይሰረውረን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 25 күн бұрын
አቤት አምላክ ምነው በዙህም በዛም ምት ነው የማይስማ. የለም. ለቤተስቦች መፅናናትን ይስጣቸው😢😢😢 ክባዳ ነው
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 25 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል በማይረባና ተልካሻ ምክንያት የሰውን ህይወት የሚያክል ነገር ማጥፋት።
@peace-4all587
@peace-4all587 24 күн бұрын
😔 መፅናናት ለመላው ቤተሰብ ይሁን. ግን ምክሬ E bs ቢሄድ የስነ ልቦና ህክምና እርዳታ ይደረጒለት ነበር 🙏
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 25 күн бұрын
አቤቱ መድሀኒያለም ሆይ ህዝባችንን ከመከራ ከስቃይ ከመጥፎ አሙሟሟት ጠብቅልን ሰውርልን አደራ ሰውን ለጭካኔ የሚያነሳሳ ደም የጠማው ጠላተ ሰይጣን የጥፋልን ከምድራችን ሀያል በሆነው ስምህ ለኛ ብለህ በመስቀል ላይ ባፈሰስከው ደምህ አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 25 күн бұрын
እኔም ይህንን ነበር የምፈራ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም አይነት የሚዲያ ህግ የለም እዚህ ሀገር ሰዎች በተሰበሰቡበት ቪዲዬ የሚቀርፁ፣ፎቶ ሚያነሱ አሉ ነገር ግን ማንንም ፎቶ ማንሳት ፈፅሞ ክልክል ነው ይህ ህግ ስለሚታወቅ።ሁሉም በጥንቃቄ ነው። እንደዚህ ገለፍተኛ ሰው አለ። በቃላት ምልልስ እንዲህ ዘግናኝ ወንጀል ይፈፀማል። ይህችን የመሰለች ልጅ ከእናቱአ ነጠቃት ።እህኔኮ እሱም ምነው ታግሼ በሆንሁ ይላል. ግን "ከፈሰሰ አይታፈስም" ምን ዋጋ አለው ሺህ ጊዜ ቢፀፀት ያሳዝናል። እባካችሁ እኛ ጨዋ ታጋሽ ብንሆን ሌሎች ግን እንደኛ አይደሉምና እንጠንቀቅ እባካችሁ። እግዚአብሔር ልጁአን ያሳድግልዎት ፅናቱን ይስጥዎት እግዚአብሔር ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው👐👐 እንዴት ልብ ይሰብራል። አንድን ሰው ስንጎዳ መላ ቤተሰቡን ይዘን እንወድቃለን ።እባካችሁ እንታገስ
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 25 күн бұрын
የ 27 አመቱ ጨለማ ናፈቀን 😢
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 24 күн бұрын
😂ቀላል
@neima6584
@neima6584 24 күн бұрын
aye yezanima ko gelametegne beleshe tasaseriwe nber ahun mn feteh alhe allah yerdane enji ahune new chelma geziwe specially for womens their is no justice in this country feeling sad😭
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 24 күн бұрын
ናፈቀን ሳይሆን ናፈቀኝ ነው ማለት እኔ አልናፈቀኝም እንደውም ሳስታውሰው ይመኛል ትውልዱን ዘረኛና ሀሽሻም ያደረገ የሞተ ትውልድ ያመረተ ሙታን አመታቶች ብዬዋለሁ ማነሽ ሌቦ
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 23 күн бұрын
@@ethiopahagera8861 አማረኛ ስትሰነጥቁ እከካቹሁን ታካላቹህ መጀመሪያ ጠግባቹሁ ብሉ የናንተ አይነት ሰንጣቂወች ክክክክክክክክክክክ
@user-Danviskp97
@user-Danviskp97 25 күн бұрын
ለምክንያት እንጂ Video ቀረጽሽኝ በሚል ሊሆን አይችልም።
@TruthEz
@TruthEz 25 күн бұрын
በአብዛኛው ፡ ቪዲዮ ቀረፃን የማይፈልጉ ሰዎች ፡ ሕገወጥ ተግባራትን የለመዱ ናቸው።
@itsmydam5912
@itsmydam5912 25 күн бұрын
እናትዬ ፈጣሪ አፅናኝ መላእክት ይላክሎ ዘንድሮ የማንሰማው የለም በእውነት ይጨንቃል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 25 күн бұрын
በኢየሱስ ስም ምንአይነት ጉድ ነው ውር ወገን የሰው አውሬ ሳይበላን የት እንሂድ 😢😢😢😢😢😢😢 ወይኔ እንዴት ነው በኢትዮጵያ የሰው ህይወት የርከሰው ፍትህ ከላ ለዚች በስደት ተከራታ ኖራ በሀገር የተገደለቹ ወጣት😢😢😢😢😢
@TruthEz
@TruthEz 25 күн бұрын
በከባድ ወንጀል ‘የሰለጠኑ’ ብዙ ሰዎች ከህዝብ ጋር ተቀላቅለው ስለሚኖሩ ፡ በጥንቃቄ መኖር ግድ ይላል። 🤔
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 25 күн бұрын
Isohamme chigir allebaat ka sawuyew gare dibik ginunginat linor yichilaalle
@Searit-rich
@Searit-rich 25 күн бұрын
​@@exodusexodus8636binorats yasegedelale ?? alasegededechew
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 25 күн бұрын
እናቴ እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናዎት እናቴ።
@user-zl6ft2kk2r
@user-zl6ft2kk2r 24 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሴሰኛ ሸርሙጣ ወድ መሆኑ ከግድያው መተንተን ይቻላል ይህ ሰው ሊተኛት ፈልጓ ትዳር አለህ አልፈልግም ብላው ነው እርግጠኛ የልጅቷ ጥፋት እንደጠየቃት ስፓርት ቤቱን መቀየር ነበረባት እድሜ ልክ ያንሰዋል
@wardewarde9415
@wardewarde9415 25 күн бұрын
Rip ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 25 күн бұрын
ወይኔ እህቴ እኔን በስመአብ ወወልድ የሞት ዜና መስማት አስጠላኝ አሁንስ ለራሴም ፈራሁኝ ነፍስ ይማር
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 25 күн бұрын
የዚችን ምስኪን ህይወት እንደነጠቀ እሱም የሞት ቅጣት ሊስጠው ይገባል በግፍ ሰው ለገደለ ተመጣጣኝ ቅጣት ብሎ ማሽሞንሞን አያስፈልግም ገዳዩን በስቅላት መግደል ነው ይህ ህግ ተፈፃሚነት እንዲያገኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ጫፍ እስከጫፍ ም ተነስቶ ለተበዳይ ቆሞ ቅጣቱን ማስፈፅም አለበት በዳኛ ፊት የፈፀመውን ግፍ ተነቦለት ወዲያውኑ ወደ መስቀያ ቦታ ወስዶ ቅጣቱን መፈፅም ብቻ ነው የሚያስፈልገው ቀጠሮ ዝባዝኬ የህግ ማቅለያ የሚባል ነገር አስፈላጊ አይደለም ይህ ካልሆነ ኢትዮጵያ ላይ ህግ አለመኖሩ ማረጋገጫ ነው የገደለ መገደል አለበት
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 25 күн бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ነፍስሽን ይማር ለቤተሰቦቾ መፅፅናናትን ይስጣቸው
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 25 күн бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥወት የኔ እናት😢😢ነፍሷን ይማር😢😢
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 25 күн бұрын
ምን፡ ሤይጣን፡ ሴይጣንን፡ የሚያስንቁ፡ ሠዎች፡ እየተፈጠሩ፡ እየተፈለፈሉ፡ ነው፡ ነፍስሽን፡ ፈጣሪ፡ ይቀበለው፡ እህቴ
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 25 күн бұрын
❤እግዚአብሔር መፅፅናናትን ይስጣቸው ለሁሉም ቤተሰቡን እናትየዋ አንጀቴን በሉኛ ልጆስ እናት አልባ በእውነት ያማል ወገን
@SeBintBaba
@SeBintBaba 24 күн бұрын
አይ ይች ሀገር አይ የእኛ መጨረሻ😢
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 25 күн бұрын
ወይ ጭካኔ። ምን አይነት አውሬ ቢሆን ነው ግን ይህቺን የመሰለች ልጅ ላይ እንዲህ የጨከነው??? ሰውን እና አውሬን መለያት እጅግ በጣም ከባድ ሆኗል። እናታችን እግዚአብሔር ቶሎ ፅናቱን ይስጥዎ። የእህታችነንም ነብስ ይማርልን። አውሬው ግን አልገባውም እንጂ የገደለው እራሱንም ጭምር ነው።
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 25 күн бұрын
ነፍሳን ይማረው ዘንድሮ የማይሰማ የለም አያድርስ ብቻ ነው
@Chebera_Churchura
@Chebera_Churchura 24 күн бұрын
ሰው ከሞተ በሁዋላ ነፍስ አይማርም!!ይልቅ የገደለ ይገደል በል ደንቆሮው የኢትዮጵያ ህዝብ!!
@fatumamohammed7119
@fatumamohammed7119 25 күн бұрын
በጣም ያሳውናል ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ😢😢
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 25 күн бұрын
እድሜ ለዚ መንግስት ሰው መግደልን ህጋዊ እስኪመስል አለማመዳቸው እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥልን ነፍሷንም በገነት ያኑርልን 😭
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 25 күн бұрын
ምነዉ ጌታ ሆይ ምን እየሰማን ነዉ ? በዚህ ልክ ሰዉ መግደል ያሳዝናል ::
@bute5158
@bute5158 25 күн бұрын
በጣም ይዘገንናል ከማን ጋር ነው የምንኖረው ሰው አውሬ ሆነ ማን ማንን ያምናል ልብ ይሰብራል ፍርድ ቤት ምን ይላል አልልም ፍርድ ካወቀ ውጤቱን ያያል በዳኝነት ያላችሁ ልጃችሁ ብትሆን ምን ታደረጉ ነበር ብዬ እጠይቃለሁ እሷጋ የተወረወረው እናንተንም እንዳይነካ አስቡበት ፍርድ ለራስ ነው እናትና ልጇ የምትወድዋትም እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ቋንቋ አጣሁለት ፍትህ እላለሁ
@aregashgebere
@aregashgebere 24 күн бұрын
😢የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናዎት ፍትህ የሌለበት ሀገር ኡፍፍ😢
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 25 күн бұрын
አላህ ይፍረዳቸወ እናት ስቃይ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 25 күн бұрын
የአላህ ምን አይነት ጭካኔነው
@yarab4997
@yarab4997 25 күн бұрын
ይለያል እኮ በአለም የኦሮሞ ጭካኔ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 24 күн бұрын
ቪዲዮ ስለለቀቀችማ አይሆንም ከሒወት ይልቅ ገንዘብ ስለበለጠ ሼር በሚሰሩት የባህል ልብስ ጥቅም ምክንያት መሆን አለበት ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ የጁን ይስጠው
@user-il2jl8bj6o
@user-il2jl8bj6o 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እናታችን እሷንም ነፍሷን ይማር ልጇንም እግዚአብሔር ያሳድጋል
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 25 күн бұрын
ይህን፡ ሠው፡ ለፍርድ፡ አቅርባችሁ፡ ማየት፡ ነው፡ የምንፈልገው፡ እባካችሁ፡ የህግ፡ ሠዎች፡ ተባበሯቸው፡ እባክችሁ።
@qader6010
@qader6010 25 күн бұрын
ፍርድቤት ቢቆም ምን ትርጉም አለው እስር ቤት ቁጭ ብሎ ሰውነቱን ያደልባል ከዛ የተወሰነ አመት ቆይቶ ከእስር ቤት ይወጣል ከዛ እደ ማንኛውም ሰው ሂወቱን ይቀጥላል ይብላኝ ለሞተቿ
@ktube8920
@ktube8920 25 күн бұрын
የኔ እናት 😢 አላህ ያፅናናዎት ሀዘን ከባድ ነው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 25 күн бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ ምን አይነት ትውልድ አፈራን መጨረሻችንስ ምን ይሆን ገና ብዙ ነገር እንሰማለን
@annaannna6402
@annaannna6402 25 күн бұрын
I don't believe what he siad. I think there something is more to the story. Maybe he wanted date her and she turned him down.
@Black-lioness
@Black-lioness 25 күн бұрын
The matter of fact it don’t matter in this scenario, because her life was short cut by his actions.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
I MADE A CARDBOARD SWING!#asmr
00:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 32 МЛН
ШЕЛБИЛАР | bayGUYS
24:45
bayGUYS
Рет қаралды 666 М.
The magical amulet of the cross! #clown #小丑 #shorts
00:54
好人小丑
Рет қаралды 24 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 5)
25:20
ለዛ
Рет қаралды 6 М.
Left or Right ?? (Toothbrush Battle!!)
0:30
Dental Digest
Рет қаралды 10 МЛН
Тяжелые будни жены
0:46
К-Media
Рет қаралды 2,9 МЛН
Квартирный мошенник | #shorts
0:59
Пешком По Небу
Рет қаралды 4,4 МЛН
SIGMA GIRL CAUGHT RED HANDED #shorts #funny #tiktok
0:15
mountainlion5
Рет қаралды 22 МЛН
Сидит в телефоне📱на уроке
0:51
Иван Курапов
Рет қаралды 4,3 МЛН