የጋዜጠኞቹ ፍጥጫ... እውነትን ፍለጋ I Nahoo Sport @Nahoo TV

  Рет қаралды 8,438

Nahoo TV

Nahoo TV

Жыл бұрын

የጋዜጠኞቹ ፍጥጫ... እውነትን ፍለጋ I Nahoo Sport @Nahootv
አዘጋጅ እና አቅራቢ - አሸናፊ ዘለሌ
10/08/2015 18/04/2023
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi
For more:
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethiopia
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 57
@lamrof
@lamrof 4 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ጭቅጭቅ ሲሆን የእንግሊዝኛ ቃላት ጠፉ።
@bereketberhe
@bereketberhe 6 ай бұрын
በጣም ነው የምታስጠሉት እውነትም የሰፈር ጎረምሳ
@birhanuregassa4296
@birhanuregassa4296 5 ай бұрын
አሸናፊና ግርማቸው ብስለት ይጎላቸዋል
@ermi5982
@ermi5982 Жыл бұрын
እረ ዮሴፍ ከፈልከኝ በእውነት አፈርኩብህ
@esubalewmaru5816
@esubalewmaru5816 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነቱ እያሉ የትም መድረስ አንችልም ገለለ ማድረግ ያስፈልጋል
@user-xt5dq4vx9w
@user-xt5dq4vx9w 8 ай бұрын
ወቸ ጉድ
@bemnitv9268
@bemnitv9268 4 ай бұрын
መረጃ ቀድሞ ማግኘት እኮ የጋዜጠኛ ስራ ነው እንዴት ከፌዴሬሽኑ ጋር ልዩ ግንኙነት አለህ ምን ማለት ነው? ፋብሪዚዬ እኮ ማንም ሰው የማያውቀው መረጃ ነው የሚያደርሰን ምንድን ነው?
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 Жыл бұрын
ሰውያው ን አታስጨንቁት መንም አያውቅም ድፍን ነገር ነው
@wondewosentegene4885
@wondewosentegene4885 10 ай бұрын
እውነት ነው ከሁለታቹ የሚበልጥ የመንደር ጎረምሳ የለም
@henokkahsay8642
@henokkahsay8642 7 ай бұрын
የዛሬ ስንት አመት ነገር እያነሳቹ አስጨነቃቹት
@Dje490
@Dje490 8 ай бұрын
አይ ጎበዝ defender ነው
@birukbaheylu
@birukbaheylu Жыл бұрын
እጅግ የበሰበ ሰው ነው
@az393
@az393 Жыл бұрын
Mereja eko gn keyetm yamtaw tekikil zena kehone mn chigr alew
@firdoskebir7381
@firdoskebir7381 5 ай бұрын
BeEwuket ema ateserum Afe sikefet chinkelat yetayal, Sew mezelefe yegazetegnet mereh new ende?
@ethiofikir3685
@ethiofikir3685 6 ай бұрын
መሞዳሞድ ማለት የማያውቁ እነዚህ ጋዜጠኛ ናቸው ወይ መሞዳሞድ በተለየ መልኩ ለሌላው ሳይሰጥ ላንተ የሚደረግ ፌበር ነው ይቺን ያዙልኝ እንደገና ጋዜጠኛ እየጠየቀኝ ሪከርድ እያረገኝ እንዴት ነው ፈቃደኛ አይደለሁም ማለት
@obsuntube5564
@obsuntube5564 7 ай бұрын
እውነተኛ ሰው ከሆንክ ዮሴፍ ለምን ቀጥተኛ ሲጠይቁህ ለምን ድነው የማትመልሰው አኔ የጋዜጠኝነት ሀሁን ማወቅ እፈልጋለሁ አነተ ግን ኧረ ይቅር
@wendmagegntafese3325
@wendmagegntafese3325 6 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ያሳዝናል!!! ጋዜጠኝነት እንደዚህ ወርዶ ወርዶ የገጠር እናቶቻችን የቡና ወሬና አሉባልታ ሆኖ ቀረ ? ኳስ በሌለበት አገር በኳስ ወሬ ይባላሉ አሳፋረዎች ናችሁ።
@fikirefikade346
@fikirefikade346 Жыл бұрын
Seweyew menderi new sede
@az393
@az393 Жыл бұрын
Sle federationu gazetegnawn lemn tetyikewaleh
@dawityontandawit4249
@dawityontandawit4249 6 ай бұрын
ጆሲ ጀግና እድሜ ለሰወ ልጅ ትልቅ ትምህርት ቤት ነው የመንደር ወጠጤ ደሞ ወያኔ ባስተማረው የውሸት ትምህርት ይመፃደቃል ፡፡
@rehobotWakjira
@rehobotWakjira 6 ай бұрын
የፓስተር ቢኒያም ወንድም ነው እንዴ?
@user-gj6vx9df1y
@user-gj6vx9df1y 6 ай бұрын
Ebates keyete temerekachu?...
@abiydessalegn3016
@abiydessalegn3016 6 ай бұрын
ዮሴፍ ከፈልከኝ የምርም ጀግናና አንበሳ ነው !
@mhmh7448
@mhmh7448 6 ай бұрын
እረ ሰውይዋ ጨልላለች
@user-ub2lq4lu6q
@user-ub2lq4lu6q 5 ай бұрын
Yosef gobez neh betan tezagajtew nbr yemetut girmachew bemin nbr yetemerekew gin🤔gin bedemb negrehachewal
@amenamen8239
@amenamen8239 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ ዮሴፍ ከፋለኝ ጨዋነትህን አስመስክረሃልና እናከብርሃለን እነዚህ ጎረምሶች ግን ስሜታዊነት ይበዛባችዋልና ተረጋጉ በሉልኝ
@mhmh7448
@mhmh7448 6 ай бұрын
No ትምርት
@user-wm4lm8yx5p
@user-wm4lm8yx5p 5 ай бұрын
አንተ ጀግና ነክ ዩሀንስ ከፈሌ የምር ትለያለክ !
@user-vy8qx5ui9g
@user-vy8qx5ui9g 8 ай бұрын
የእውነት ግን እናንተ ጋዜጠኞች ናችሁ? ሶስታችሁም ማፈሪያ ናችሁ። 1ኛ ሶስታችሁም ከገባችሁበት አርእስት ውጪ ነው የምትጨቃጨቁት 2ኛ, የጋዜጠኛ ኤቲክሱን ሶስታችሁም አታውቁትም 3ኛ ሁላችሁም የጥቅም ጉዳዮች እና ወገንተኝነቶችን ነው እያሳያችሁ ያላችሁት ሁላችሁም አጋሰሶች ናችሁ ጅቦች እና ጥቅመኞች
@fikadugetu30
@fikadugetu30 6 ай бұрын
Yihe ashenafi yemibalew kebit new.
@desaleyimer-uu3en
@desaleyimer-uu3en 6 ай бұрын
Worega hulu ewnet ye gazetegenten etics eyeserachih nw hodam hulu ethiopa gazetega ale
@az393
@az393 Жыл бұрын
Ay ashu aza honachu enantem ahuns azegoch
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 6 ай бұрын
3tum tera ye mender lijoch nachihu, sport science masters temarku, temireh motehal brooh, girmachew demo ye gazetignetinet hahu mindinew? teyikeh motehal, tera yemender were new
@samuelnatneal
@samuelnatneal 5 ай бұрын
ለምን ትምህርት ቤት አታስገብትም ጋዜጣ ሲባል እንደዝህ አይነት ስው አያስፈልገውም ደግሞ እሱ ስውችን ኢንተርቪ ሲያደርግ እንደዚህ ነው አንተ አትናገር እኔ ብቻ ላውራ ማለት የውሽታም ስው መገለጫ ነው ግን ያሳፋራል በጣም!!!!!
@monahussen5232
@monahussen5232 Жыл бұрын
መረጃ በየትኛውም መንገድ ያግኝ ያ ሊያሶቅሰው አይገባም
@efremgetachew1856
@efremgetachew1856 4 ай бұрын
እናተም የለየላቹ ሌቦች አደላቹ ሰውየው ምንያርጋቹ
@frezerandualem2836
@frezerandualem2836 6 ай бұрын
Birrr alteyekim 😂😂enat teteykalachu nw girmachew 😂😂
@user-re6wc3xd3m
@user-re6wc3xd3m 5 ай бұрын
የመንደር ጎረምሳ ባትሆንማ ተቋም ውስጥ ሰው አደበድብም ነበር
@robelbelay4136
@robelbelay4136 8 ай бұрын
አስተማራችሁ የምር አንበሳ ነው 💪
@ethiofikir3685
@ethiofikir3685 6 ай бұрын
ዮሴፍ ጀግና
@Eyuab_afro_sanjaw
@Eyuab_afro_sanjaw 8 ай бұрын
አሁኘ
@obsuntube5564
@obsuntube5564 7 ай бұрын
ዮሴፍ ከፈለኝ እንደዚህ አይነት ሰው ነህ? በትንሹ በትነሹ ንግግር ማስጨረስ እነኳን አልቻለም ከ1 ጋዜጠኛ ( ከሀነ) የማይጠበቅ ነው
@tesfaldetgebru5269
@tesfaldetgebru5269 6 ай бұрын
Ereee ahu embalew dirctorun be aynu melket menden new yesetew...shame
@Eyuab_afro_sanjaw
@Eyuab_afro_sanjaw 8 ай бұрын
አሁን እናንተም ጋዜጠኛ ትባላላችሁ ? አሳፋሪዎች🙄 እስቲ የተከበረ መንሱርን እዩ አላዛርን እዩ ኤርሚን እዩ አሳፋሪዎች
@sdma6050
@sdma6050 6 ай бұрын
አንተም የኢትዮጵያን ትምህርት ምኑን ታካብዳለህ ሁላችሁም ያዉ ናችሁ, በትምህርትህ ነው የኢትዮጵያ ስፖርት ያደገው????????
@efremgetachew1856
@efremgetachew1856 4 ай бұрын
ቆይ እናንተ የተሻልን ነን ነው እምትሉት እናተ አደላቹ አሰልጣኝ እንዲባረር ብር እየተቀበላችሁ ከሌላ አሰልጣኝ ስለከፈላቹ አሰልጣኝ ደሞ መቀጠር አለበት ይጠቅማል እያላቹ አቧራ እምታነሱት ደላሎች እንደሆናቹ እናውቃለን እሄን ኳስ ተጫውቼ ሳልፍ እናንተን በደንብ አውቂያችሆለው
@fikadugetu30
@fikadugetu30 6 ай бұрын
Kebting tirita sport.you are to much far away from sports; you may try politics.
@sdma6050
@sdma6050 6 ай бұрын
አንድን ሰው ለሁለት ማፋጠጥ የጋዜጠኝት ሀ ሁ ነው አመድ ሁላ
@dawitbegashaw740
@dawitbegashaw740 9 ай бұрын
Sewyew gegema naw be fake naw hired yehonaw ,lol
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 6 ай бұрын
ጋዜጠኛው ቀድሞ መረጃ ማውጣቱ ሊያስደንቀው ይገባል እንጅ አያሥወቅሰውም።መረጃውን ያወጣው የተቋም ሰራተኛ ግን ሊጠየቅ ይችላል።
@sirakmamo795
@sirakmamo795 Жыл бұрын
ይህ ቃለምልልስ ለአድማጮች የሚያስተምረው ነገር ያለ አይመስለኝም እባካችሁ ንግግራችሁ እንደ ጎደኛ ሻይ እየጠጣችሁ ብትነጋገሩ መልካም ይመስለኛል ይህ አካሄዳችሁ ለሁለታችሁም ወገኖች የማይጠቅም ለኛም ለአድማጮቻችሁን ምንም ምንም ... ጥቅም የሌለው ነው ያለፈ ታሪክ ማውራት የተጨዎቹም የባለስልጣኑም ወሬ ረብ የለውም ። ትናንት ስለምታስደምጡን መልካም ነው መቀጠል ያለባችሁ ካነበባችሁት !!!
@MihretTadesse
@MihretTadesse Жыл бұрын
Ashu geremesho beretu
@kidversesongs
@kidversesongs 6 ай бұрын
ምድረ ደነዝ ግርማቸውና አሸናፊ ገጠር ሜዳ ላይ ሲፀዳዱ ጆሲ ውሎው ስታዲየም ነበር።
@obsuntube5564
@obsuntube5564 7 ай бұрын
ጤነኛ ነው ግን ሰውየው እናንተም የምታቀርቡትን ሰው ለዩ
@monahussen5232
@monahussen5232 Жыл бұрын
ይሞዳሞዳሉ ብዙ ትርጉም አለው እኮ
@az393
@az393 Жыл бұрын
Sedb new
@ethiofikir3685
@ethiofikir3685 6 ай бұрын
ዮሴፍ በጣም ገራሚ ሰው ነው እነሱ ደግሞ ማለቴ ጠያቂዎቹ ቀሽም የቀሽም ቀሽም ናቸው እንዴት እንደዚህ አይነት ጥያቄ ይጠይቁታል ሲቀጥል የጋዜጠኝነት ዲሲፕሊን ለነሱ አይሰራም እንዴ ህዝብ አይከበርም እንዴ የያዙትን የአየር ሰኣት ለሌላ ቢያውሉት በነገራችን ላይ ግርማቸውን ተመልከቱት ለጸብ እንደተቀመጠ ማሳያው ሰውየውን ዞሮ ለማየት ሲቸገር ነበር እና እኛ ስለተማርን ብለው እየናቁት ነው ጋዘጠኛ ለመሆን እነሱ እንዳሉት ቆርቆሮ ለመሆን ሊያውም የእስፖርት ጋዜጠኛ ሊያውም እየተኮረጀ ለሚቀርም እንዴት ሰው ይንቃሉ እኔ ማስተርስ አለኝ ይላል ምን ማለት ነው ጋዜጠኛ ከሆነ እስኪ ጠቅላዩን እንዲህ ያፋጥልን ጀዝባ ሁላ
የድሮው ደርቢ ትውስታ ||NahooTv
1:12:59
Nahoo TV
Рет қаралды 22 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,8 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 54 МЛН
Ethio 360 media zare min ale (habtamu ayalew)
42:49
King Tube
Рет қаралды 2,6 М.
Хотела обмануть робота, но попала
0:58
Почему?
Рет қаралды 8 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
0:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,9 МЛН
I suspect someone is playing tricks, but I have no evidence
0:27
I suspect someone is playing tricks, but I have no evidence
0:27