የቅዱስ መርቆሬዎስ ታሪክ The Story of ST. MERKORIOUS / Abu-Seifein / Martyr Philopator

  Рет қаралды 189,978

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik

2 жыл бұрын

††† ቅዱስ መርቆሬዎስ ኃያል †††
††† ለክርስትና ሃይማኖት የሚከፈል ትልቁ ዋጋ ሰማዕትነት ነውና ቤተ ክርስቲያን ለምስክሮቿ ሰማዕታት ልዩ ክብር አላት:: ከኮከብ ኮከብ እንዲበልጥ ሁሉ ከሰማዕታትም ቅዱስ ጊዮርጊስን እና ቅዱስ መርቆሬዎስን የመሰሉት ደግሞ ክብራቸው በእጅጉ የላቀ ነው::
ቅዱስ መርቆሬዎስን ብዙ ጊዜ ሊቃውንት "ካልዕ (ሁለተኛው) ሊቀ ሰማዕታት" ሲሉ ይገልጹታል:: ጥንተ ነገሩስ እንደ ምን ነው ቢሉ:-
በ2ኛው መቶ ክ/ዘመን መጨረሻ አካባቢ ከሮም ግዛቶች በአንዱ (አስሌጥ) ከአባቱና ከሚስቱ ጋር የሚኖር "አሮስ" የሚሉት ሰው ይኖር ነበር:: ሚስቱ ደም ግባት የሠመረላት: እርሱም ደግነት ያለው ሰው ቢሆኑም የሚያመልኩት ግን ጣዖትን ነበር::
አንድ ቀን አሮስ ሚስቱን ከቤት ትቶ ለአደን ከአባቱ ጋር ወጣ:: እንደ ልማዳቸው ወጥመዱን አስተካክለው ተደበቁ:: የወጥመዱ ደወል ሲያቃጭል: "እንስሳ ተያዘልን" ብለው ሲሯሯጡ ዐይናቸው ያየው ነገር በድንጋጤ እንዲፈዙ አደረጋቸው:: 2 ገጻተ ከለባት በወጥመዱ ውስጥ ተይዘው ነበር::
እነዚህ ፍጡራን ሰዎች ናቸው:: ግን ባልታወቀ የተፈጥሮ አጋጣሚ እንደዚህ እንደ ሆኑ ይታመናል:: ግን እጅግ ግዙፍ: ከአንገታቸው በላይ እንደ ውሻ: ወገባቸው እንደ ሰው: ጉልበታቸው እንደ አንበሳ ሲሆን ታችኛው እግራቸው የጋለ የናስ ብረት ነው የሚመስል::
እነዚህን ፍጡራን ሰማያዊ ካልሆነ ምድራዊ ፍጡር አይችላቸውም:: አንበሳና ነብርን እንኩዋ እንደ ጨርቅ በጣጥሰው ይጥሏቸው እንደ ነበር ይነገራል:: ዐይናቸው እንደ እሳት ይነድ ስለ ነበር ማንም ትክ ብሎ ሊያያቸው አይችልም:: ምሥጢራቸውን ግን የሚያውቀው የፈጠራቸው አምላክ ነው::
ወደ ቀደመ ነገራችን እንመለስና:- አሮስና አባቱ ባዩአቸው ጊዜ ደንግጠው ወደቁ:: ገጻተ ከለባቱ የብረት ወጥመዱን እንደ ክር በጣጥሰው የአሮስን አባት በቅጽበት በሉት:: አሮስን ሊበሉት ሲሉ ግን ድንገት ቅዱስ መልአክ ወርዶ በእሳት ሰይፍ አጠራቸው::
"ከእርሱ የሚወጣ ቅዱስ ፍሬ አለና እንዳትነኩት" አላቸው:: ወዲያውም መልአኩ ያንን ኃይለኝነታቸውን አጠፋው:: በዚህ ጊዜ 2ቱም ወደ አሮስ ሒደው ሰገዱለት:: አሮስም ወደ ቤቱ ወስዶም ደበቃቸውና የሆነውን ሁሉ ለሚስቱ ነገራት::
ጥቂት ቆይታም ጸንሳ ወለደች:: ልጃቸውን ፒሉፓዴር (ፒሉፓተር) ሲሉ ስም አወጡለት:: ትርጉሙም "መፍቀሬ አብ - የአብ ወዳጅ" ማለት ነው:: ከዚያም አሮስ ሚስቱን : ልጁንና 2ቱን ገጻተ ከለባት ይዞ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሒዶ ተጠመቀ::
አበው ካህናት እሱን "ኖኅ" : ሚስቱን "ታቦት" : ልጁን ደግሞ "መርቆሬዎስ" ሲሉ ሰየሟቸው:: መርቆሬዎስ ማለትም "ገብረ ኢየሱስ ክርስቶስ - የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ" እንደ ማለት ነው::
ከዚያም ደስ እያላቸው: ክርስቶስን እያመለኩ: ነዳያንን እያሰቡ: ልጃቸውን መርቆሬዎስን አሳደጉ:: ነገር ግን የገጻተ ከለባት ወሬ በመሰማቱ ንጉሡ "ካላመጣሃቸው" አለው:: ኖኅ ጸልዮ ወደ ኃይለኝነታቸው መልሷቸው ስለነበር ፊታቸው ገና ሲገለጥ ብዙ አሕዛብ በድንጋጤ ሞቱ::
ንጉሡም ስለ ፈራ ኖኅን የጦር መኮንን አደረገው:: በጦርነት ጊዜም ገጻተ ከለባቱ ኃይላቸው ስለሚመለስ ተሸንፎ አያውቅም ነበር:: አንድ ጊዜ ግን 2ቱን ገጻተ ከለባት ንጉሡ አታሎ ወሰዳቸው:: ሃይማኖታቸውን ሊያስክዳቸው ሲል "እንቢ" በማለታቸው አንዱ ሲገደል ሌላኛው አምልጦ ጠፋ::
በዚያ ወራትም ኖኅ ለጦርነት ወጥቶ ተማረከ:: ንጉሡ ደግሞ ታቦትን "ላግባሽ" ስላላት የ5 ዓመት ልጇን ቅዱስ መርቆሬዎስን ይዛ ተሰደደች:: በስደት ጥቂት እንደ ቆየች ግን ባሏን ኖኅን አየችው::
እርሷ ብታውቀውም እርሱ ዘንግቷት ነበር:: በሁዋላ ግን በሕጻኑ መርቆሬዎስ አማካኝነት ማስታወስ በመቻሉ ደስ አላቸው:: በዚያው በሮም ዙሪያ ሳሉም አንዱ ገጸ ከልብ መጥቶ አገኛቸው:: በዚህም ምክንያት በስደት ሃገርም መኮንን ሆኖ ተሾመ::
በዚያም ቤተ ክርስቲያንን አንጾ: ቤቱን ቤተ ነዳያን አድርጐ ኖኅ ለዓመታት ኖረ:: ቅዱስ መርቆሬዎስ ወጣት ሲሆንም ወላጆቹ ታቦትና ኖኅ ዐረፉ:: እርሱ ከባልንጀራው ገጸ ከልብ ጋር ሆኖ በጾምና ጸሎት ሲኖር ስለ አባቱ ፈንታ የጦር መሪ አደረጉት::
በጦርነትም እጅግ ኃያል: በሰው ዘንድም ፍጹም ተወዳጅ: የጾምና የጸሎት ሰው ሆነ:: ያን ጊዜ ግን ዳክዮስ ንጉሡ ክርስቶስን በመካዱ ምዕመናን ላይ ሞት ታወጀ:: በጊዜው ደግሞ የበርበር ሰዎች በሮም መንግስት ላይ ጦርነትን በማንሳታቸው ዳኬዎስና ቅዱስ መርቆሬዎስ ለጦርነት ወጡ::
ነገር ግን በርበሮች እንደ አሸዋ ፈሰው ብዛታቸውን ሲያይ ንጉሡ ደነገጠ:: ለማግስቱ ቀጠሮ ተይዞ ቅዱስ መርቆሬዎስ ሲጸልይ ቅዱስ ገብርኤል ወርዶ ሰይፍ ሰጠው::
በማግስቱም "ምን ይሻላል?" ሲባል ቅዱስ መርቆሬዎስ "እኔ የክርስቶስ ባሪያ ነኝና ብቻየን እቋቋማቸዋለሁ" ቢል ሳቁበት::
እርሱ ግን በጥቁር ፈረሱ (አብሮት ያደገ ነው) ተጭኖ በርበሮችን "ጠብ ይቅርባችሁ: በሰላም ሒዱ" ቢላቸው ተሳለቁበት:: ያን ጊዜም ጸሎት አድርሶ የመልአኩን ሰይፍ ሲመዘው ብዙዎቹ ወደቁ:: ከበርበሮችም ለወሬ ነጋሪነት እንኩዋ የተረፈ አልነበረም::
ነገሩ በሮም ሲሰማ ታላቅ ሐሴት ሆነ:: ዳሩ ግን ከሃዲው ዳኬዎስ "ድሉ የጣዖቶቼ የነ አዽሎን ነው" በማለቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ሲያዝን አደረ::
በ3ኛው ቀንም "ለጣዖት ሠዋ" የሚል ትዕዛዝ ከንጉሡ ዘንድ መጣ:: ቅዱሱ ግን ወደ አደባባይ ሔደ:: የክብር ልብሱንና መታጠቂያውን አውልቆ በንጉሡ ፊት ወረወረው::
"ሃብትከ ወክብርከ ይኩንከ ለኃጉል:: ሊተሰ ክብርየ ክርስቶስ ውዕቱ:: (ለእኔስ ክብሬ ክርስቶስ ነውና ንብረትህ ለጥፋት ይሁንህ)" ሲልም ንጉሡን በአደባባይ ዘለፈው:: ዳኬዎስም በቁጣ እሳት አስነድዶ: የብረት አልጋውንም አግሎ ቅዱስ መርቆሬዎስን በዚያ ላይ አስተኛው::
ያም አልበቃ:: ወታደሮች እየተፈራረቁ ሲደበድቡት ደሙ ፈሶ እሳቱን አጠፋው:: ለዚያ ነው ሊቃውንት:-
"አመ አንደዱ ላእሌከ ውሉደ መርገም::
እምቅሡፍ አባልከ እንተ ውኅዘ ደም::
አርአያ ዝናም ብዙኅ አጥፍኦ ለፍህም::" ያሉት::
ከዚያም ወስደው ወኅኒ ቤት ውስጥ ጣሉት:: ክርስቶስን ያስክደው ዘንድ በረሃብ: በግርፋት: በእሳት: በስለትም አሰቃየው:: በመጨረሻ ግን አሰቃይተው እንዲገድሉት ወደ እስያ ሰደደው:: በስፍራውም ብዙ አሰቃይተው ኅዳር 25 ቀን አንገቱን ሰይፈውታል::
እርሱ ካረፈ በሁዋላም የተባረከ ፈረሱ ለዓመታት ወንጌልን ሰብኩዋል:: አረማውያንንም ከአፉ በወጣ እሳት አጥፍቷል:: ተአምረኛውና ኃያሉ ሰማዕት ቅዱስ መርቆሬዎስ በ200 ዓ/ም እንደ ተወለደ: በ220 ዓ/ም መከራ መቀበል እንደ ጀመረና በ225 ዓ/ም ሰማዕት እንደሆነ ይታመናል::
ሰማዕቱ በዚህች ዕለት : በ4ኛው መቶ ክ/ዘመን ክርስቲያኖችን ያሰቃይና ይገድል የነበረውን ዑልያኖስን ያጠፋበት መታሠቢያ ይከበራል::
የቅዱሱ ክብር ታላቅ ነው!
††† አምላከ ቅዱስ መርቆሬዎስ በከበረ ቃል ኪዳኑ ይጠብቀን:: ከርስቱም አያናውጠን:: ከበረከቱም ይክፈለን::
ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ለንስሃ ዘመን ለፍሥሃ አይንሳን::
††† ጥር 25 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕተ ሮሜ
2.ቅዱሳን ባስልዮስና ጎርጎርዮስ
3.ብፁዕ አባ ዼጥሮስ ጽሙድ (ለምጽዋት ራሱን የሸጠ አባት)
4.ቅዱስ ሰብስትያኖስ ሰማዕት
5.ቅዱስ አስኪላ ሰማዕት
††† ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ አበከረዙን ሰማዕት
2.ቅዱስ ዱማድዮስ ሶርያዊ
3.ቅድስት ቴክላ ሐዋርያዊት
4.አቡነ አቢብ
5.አባ አቡፋና
††† "የሚበልጠውን ትንሳኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ:: ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ:: በድንጋይ ተወግረው ሞቱ:: ተፈተኑ: በመጋዝ ተሰነጠቁ: በሰይፍ ተገድለው ሞቱ:: ሁሉን እያጡ: መከራን እየተቀበሉ: እየተጨነቁ: የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ:: ዓለም አልተገባቸውምና . . . " †††
(ዕብ. 11:35)
††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††
ምንጭ:- ዝክረ ቅዱሳን Saints Of The Orthodox Church

Пікірлер: 330
@user-je9ck1fg7r
@user-je9ck1fg7r 3 ай бұрын
ሰው ሁሉ መርቆሪዎስ ሲል ገና አሁን አየውት ❤❤😊😊
@user-ti4os7sv4v
@user-ti4os7sv4v 22 күн бұрын
ፈጥኖደራሽነዉ በቸገረሽ ጊዜ ብጠሪዉ አያሳፍርሽም❤
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ስራህ ግሩም ነው 😭😭😭😭😭የዕማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ እርደት በርከት ምልጅው ጵሎቱ በዕውነት ከሁላችንም አይለየን አሜን፫
@bbbgfdxx7197
@bbbgfdxx7197 Жыл бұрын
d :-!,
@samitplf7368
@samitplf7368 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@aynalemmengestue3354
@aynalemmengestue3354 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@437hanita
@437hanita 2 ай бұрын
የሰማዓቱ ቅዱስ መርቆርዎስ በረከት ይደርብን
@tesman2627
@tesman2627 2 ай бұрын
የሰማእቱ የቅዱስ መርቆሪዮስ አምላክ ይክበር ይመስገን የሰማእቱ በረከቱ ይደርብን
@meticar4025
@meticar4025 7 ай бұрын
የቅዱስ መርቆሪዮስ ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 ግን እኔ እምለው የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ወዴት ናችሁ በማርያም ???!!!😢😢😢😢😢😢
@MuluBogal
@MuluBogal 2 ай бұрын
🤝🤝🤝
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp Ай бұрын
አለንአለን
@hananhp4217
@hananhp4217 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ያባታችን የቅዱስ መርቆሬዎስ እረድኤት በረከት አማላጅነት አይለየን ሁለየም ይጠብቀን
@desalegndamtew6265
@desalegndamtew6265 Ай бұрын
የታላቁ ሰምእት ቅዱስ መርቆሬዎስ በረከቱ ይደርብን ለሁላች ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን🙏🙏🙏
@user-sh4ox5pt6u
@user-sh4ox5pt6u Жыл бұрын
የታላቁ ሰማእት ቅድስ መርቆሬዎስ በረከቱ ይደርብን አሜን ፫ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን ✝️✝️✝️💒
@BosenaTesfie
@BosenaTesfie 4 ай бұрын
የቅድሥ መርቀሪዎሥ በረከት ረዴት መልጃህ ተራዳይነትህ አይለየን ለዘላለሙ አሜን
@shwayeberihun5348
@shwayeberihun5348 Жыл бұрын
የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከቱ ይደርብን አሜን ✝️
@chth9545
@chth9545 Жыл бұрын
አሜን 3
@nisreenrabah6212
@nisreenrabah6212 8 ай бұрын
አሜን
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 3 ай бұрын
አሜን፫❤❤
@almazkebede5176
@almazkebede5176 3 ай бұрын
አሜን፫
@aboaomr5163
@aboaomr5163 20 күн бұрын
አሜን
@haimihaimi6841
@haimihaimi6841 16 күн бұрын
የቅዱስ መርቆሬዎስ በርከቱ ይደርብን በእውነት
@user-xz7qv2xt2g
@user-xz7qv2xt2g 3 ай бұрын
የሰመአቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ ሬድኤት በረከት ይደርብን ምልጃው ጥበቃው አይለየን የኔ አባት ዛሬም አትለየን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 3 ай бұрын
የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከቱ እረዴቱአይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulubelay3831
@mulubelay3831 4 ай бұрын
የሰማእቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ በረከቱ ረድኤቱ አማላጅነቱ ከኛ ጋር ይሁን
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 10 ай бұрын
የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከት እረደኤት ይደርብን🙏
@Bethlehem598
@Bethlehem598 Жыл бұрын
የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@hhxghd1177
@hhxghd1177 Жыл бұрын
የኣባታችን የሰማእቱ ቅድሰ መርቆርዎሰ በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ።
@mahelit
@mahelit 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ መርቆሪወስ😢 ወዳጁ ጠባቂየ መልጃ ፀሎትህ በረከትህ አይለየኝ አሜን፫
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከቱ ይደረብን አሜን ይህን መንፈሳዊ ፊልም እንዳይ የረዳኝ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን🙏
@fatmaman2519
@fatmaman2519 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድስ መርቆሪወስ እረደሄት በረከታቸው አይለየን🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢🥰🥰🥰
@nafkotyeshane8112
@nafkotyeshane8112 Жыл бұрын
አንተ ቸር አምላክ ሆይ እንዳልጠፋ እርዳኝ እንደ ኖህ ታሪኬን ለዉጠዉ የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከታቸዉ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
አሜን(3) የቅድስ ማርቆሮስ በረከት ረድእት አይለየን ብእዉነት👏♥️👏
@bbn8011
@bbn8011 8 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ስራህ ግሩም ነዉ ቅዱስ መርቆሬዎስ እርድኤት በረከት ምልጃህ ፆሎትህ ከሁላችንም ጋር አይለይ አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@genethayilu6248
@genethayilu6248 2 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ መርቆርዮስ ማረን በእምነታችን አፅናን
@hamaschannel3239
@hamaschannel3239 12 күн бұрын
የቅዱስ መርቆሪዎስ በረከቱ ይደርብን👏
@tinaethio3885
@tinaethio3885 5 ай бұрын
ሰማዕት ቅዱስ መርቆሬዎስ በረከትህን በህዝበ ክርስቲያኑ ላይ ይደር አሳድርብኝ ጠፍቻለሁና እርዳኝ ሰማዕቱ✝️👏
@ssmmiiii7092
@ssmmiiii7092 8 ай бұрын
አሜን የቅዱስ መርቆርዮስ አምላክ እኛንም ከሞት ከጥላት ወጥመድ ይሠውረን ይማረን አቤቱ የዳዊትልጅሆይ ይቅር በለን፫❤
@user-xi6hh8ot4z
@user-xi6hh8ot4z 7 ай бұрын
የሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ አምላክ ሆይ ከ አለም አጽናፋ እስከ አለም አጽናፋ ክበር ተመስገን ። የሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ አምላክ ልኡል እግዚያብሄር እኔንም እስከ ህይወቴ ፋጻሜ ድረስ በእምነቴ የጸናሁ አድርገኘ ከመከራና ችግር ትጠብቀኘ ዘንድ አምላኬ ሆይ እለምንሀለሁኘ አሜን አሜን አሜን።
@user-fw9ef4ll9y
@user-fw9ef4ll9y Жыл бұрын
አምላክ ቅዱስ መርቆርዮስ ሆይ ስለሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን የቅዱሱ በረከት ይድረሰን
@user-fd3ic6zn4p
@user-fd3ic6zn4p 2 ай бұрын
የቅ ዱስ መርቆሪዮስ ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 3 ай бұрын
የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከት ይደርብን
@mebrhitfutsum7997
@mebrhitfutsum7997 3 ай бұрын
ናይ ቅዱስ መርቆሬዎስ በረከቱን ረድአቱን ኣይፈለየና
@meieymelese5697
@meieymelese5697 2 ай бұрын
ቅዱስ መርቆርዮስ አባቴ በረከት ይደርሰኚ ባርኩኚ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
የቅዱሰ መርቆሬዎሰ በረከቱ ይደርብን አሜን፫
@bezabeza183
@bezabeza183 Жыл бұрын
የቅዱስ መርቆርዮስ በረከት ይደርብን በእውነት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
የቅዱስ መርቆሪዎስ እረዴት በረከቱ ፅናቱ ተጋድሎው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 3 ай бұрын
የቅዱስ መርቆርውስ በርከት ቃልኪዳን አይለየን
@DigafeAsigelil-pt6ie
@DigafeAsigelil-pt6ie 8 ай бұрын
የቅዱስ መርቆሪዎስ ምልጅና ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን!!!
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 5 ай бұрын
የቅዱስ መርቆሪዎስ ምልጅና ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@rgrgi7464
@rgrgi7464 8 ай бұрын
ፀለቱን ኣማላድነቱን ኣይፈለየና ከምቲ ናትካ ፀጋ ይዓድለና ኣምላክ
@yebiyewondi843
@yebiyewondi843 7 ай бұрын
አሜን የሰማዕቱ የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከት ይደርብን🙏
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 Жыл бұрын
የቅዱስ መርቆርዮስ በረከቱ እና ረድኤቱ ይደርብን
@tsionarsma06
@tsionarsma06 9 ай бұрын
የቅዱስ መርቆሬዎስ እርዴት እና በረከት ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ በረከት ይደርብን አሜን፫
@user-ds3qy5bx7j
@user-ds3qy5bx7j Жыл бұрын
አሜን አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ መርቆርወስ በረከቱ ይደርብኚ የሱን ፅናቱ በረከቱ ይደርብ ን❤
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላካችን የተመሰገነ ይሁን ይህንን ቅድሱ መንፈሳው ፊልም እንዳይያደረገኝ እኔ ክርስታያን ነኝ እኳራለሁ የእዮስስ ክርስቶስ ልጅ ስለ ሆንኩ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@melonatesfaye4057
@melonatesfaye4057 Жыл бұрын
የሰማዕቱ በረከት ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 3 ай бұрын
የቅዱስ መርቆሪወስ በረከትወቱ ይደርብን❤❤❤❤
@user-rh5um9ky9q
@user-rh5um9ky9q 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከቱ ይደርብን 🙏🙏🙏🙏👏
@user-br5si8dw7h
@user-br5si8dw7h 6 ай бұрын
የቅዱስ መርቆሪዎስ ምልጅና ፀሎት ከሁላችን ይሁን❤❤❤❤
@rahelrich-ef8pc
@rahelrich-ef8pc 3 ай бұрын
Amen Amen ❤❤
@user-xt2pq5rd1k
@user-xt2pq5rd1k 7 ай бұрын
ቅድስ ስማእቱህይ በርከት ዪድርበን❤❤❤
@gnn3488
@gnn3488 2 жыл бұрын
🌷🌷⛪️⛪️⛪️ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@MeseretAssefa-xf9yd
@MeseretAssefa-xf9yd 3 ай бұрын
የቅዱስ መርቆርዬስ በረከቱ ይድረሰን
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቅዱስ ማርቆሪወስ በረከቱ ይደርብን
@user-gu2de3wd5p
@user-gu2de3wd5p 7 ай бұрын
የቅዱስ ሰማዕቱ የመርቆርዮስ በረከት ረእዴት ይደርብን ክብር ለግብፅ ኦርቶዶክስ ፊልም ለሰሩልን
@marysam9193
@marysam9193 10 күн бұрын
ታላቁ ቅዱስ መርቀሪወስ በረከትህ ይድረሰን!!
@kalye.tube.
@kalye.tube. 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@AhmedAhmed-kz9st
@AhmedAhmed-kz9st 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከቱ ይሕደርና❤❤❤
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f 4 ай бұрын
❤❤❤ አምላኬ ሆይ 😢😢😢 በረከታቸው ይድረሰን
@TigistiMahray
@TigistiMahray 11 күн бұрын
ቅዱስ መንቆርዮስ በረከትህ እና እርዳታህ አይለየን
@pawlosgebrealemayehu9888
@pawlosgebrealemayehu9888 3 ай бұрын
ሰማአቱ ቂዱስ መርቆርዮስ ከአደጋ ሁሉ ይጠብቁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@birtukantilahun7582
@birtukantilahun7582 Жыл бұрын
አሜን የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከቱ ይደርብን
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
ፈጣሪ በሰጠን ነገር በድን የሆነ የእጅ ስራ በሆነ ነገር ፈጣሪን እንቀይራለን ልብ ይስጠን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከት ንደርብን 🙏🙏🙏
@YostinaSaint-ds9ls
@YostinaSaint-ds9ls 7 ай бұрын
Amen
@user-es9wq4zx4w
@user-es9wq4zx4w 11 ай бұрын
እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስለ ምንም አላውቅም የብርሀን እናት ልቤን እድታበራልኝ በፀሎት አስቡኝ
@dmahel
@dmahel 8 ай бұрын
Hulun lemtawqe 16 lenate negryar
@user-xz7qv2xt2g
@user-xz7qv2xt2g 3 ай бұрын
እመብረሀን የአይን ልቦናሽን ያብራልሽ 🤲🙏❤️🥰
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 3 ай бұрын
የቅዱስ ማርቆሬወሥ እረድኤት በረከት ይደርብን😢❤❤🙏🙏🙏
@habitam
@habitam Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏♥የአባቴ የቅዱስ መርቆሬወስ እረደት በረከቱ ይደርብን 🙏🙏🙏አሜን ♥♥♥ከክፉ ሁሉ በክፎች ጥላ ይከልልን 🙏🙏🙏♥♥♥
@huyghr4046
@huyghr4046 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድስ መርቆሬዎስ በረከቱ ይደርብን
@user-vg7hl5kw8c
@user-vg7hl5kw8c 2 жыл бұрын
የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከት ይደርብን አሜን
@abimimi4559
@abimimi4559 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን የአቡነ መርቆርዮስ በረከቷቸው ይደርብን
@tigestbalay8260
@tigestbalay8260 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማእቱ ማርቆስ በረከት ለሁላችንም ይሁን
@selamlove6129
@selamlove6129 2 ай бұрын
የቅዱስ መርቄሪዮስ በረከት እኛንም ይደርበን አቤቱ ጌታሆይ ሐጢያተኛ ልጅህ ነኝና በምህረትህ አስበኝ አሜን (፫)🙏🙏🙏❤❤❤❤
@hdjid988
@hdjid988 Ай бұрын
አባቴ ቅድስ መርቆርወስ ልጂህን ጠብቀኚ ከ ክፉ ሁሉ ጥላ ከለ ላ ሁነኚ እኔ የማላየዉን በኔ ላይ የሚሠነዘረዉን ሁሉ እሠርልኚ የኔ አባት በረከትህ በኔ ላይ ይደር የተሠጠህ ቃልኪዳን ይጠብቀኚ ✝️✝️✝️🙏🙏 አባቴ
@AmareMelku-mu5uf
@AmareMelku-mu5uf Ай бұрын
የቅድስ መርቆሬወስ በረከቱ ይደብብን አሜን አሜን አሜን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ መርቆርዮስ በረከቱ ይደርብን 🤲🤲🤲
@user-vp1ep7bg5e
@user-vp1ep7bg5e 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁንአሜን የመርቀሪወስ እረዴትበርክትእኛ ኢትዮጵያውያን ላይ ይሁን አሜን
@samerasalem2382
@samerasalem2382 5 ай бұрын
የቅዱስ መርቆሪዎስ ምልጃው ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗😢😢
@user-ol9gg7hc8d
@user-ol9gg7hc8d 3 ай бұрын
አሜን❤
@woinshetabera
@woinshetabera 3 ай бұрын
የቅድስት እምባ መሪና ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን😢
@memeabeje7018
@memeabeje7018 Ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እኔን ሀጥያተኘ ዋን በምህረትህ አስበኝ😢😢😢😢
@user-dj7md1yf9f
@user-dj7md1yf9f 3 ай бұрын
የቅዱሳን በረከት አይለየን
@user-gv3gk7zg4b
@user-gv3gk7zg4b 4 ай бұрын
አሜን፫ የሰማእቱ የቅዱስ መረቆሬዎበረከቱ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏❤
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 8 ай бұрын
ኣባቴ ጠባቅየ ሰማእት ቅዱስ መርቆሬዎስ ሆይ በቃልኪዳንህ ኣስበኝ❤❤❤
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 4 ай бұрын
የታላቂ ሰማእት ቅድሰ መርቆሬዎስ በረከቱ ይደረብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@AmA-kx1wg
@AmA-kx1wg 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ በርከት ይደርብን አማን፫
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
እረድኤቱ በረከቱ ይደርብን 🤲🤲🤲
@geesaus
@geesaus 4 ай бұрын
ቅዱስ መርቆሬወስ አባቴ በረከትህ ረድኤትህ አይለየን አገራችንን. ጠብቅልን እኛንም ለደጅህ አብቃን አሜን❤❤❤
@BelayneshAlemu-gt6dw
@BelayneshAlemu-gt6dw 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን በውነቱ ይሁንይዴረገልን
@barackbebey2021
@barackbebey2021 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@asmeromtesfaytesfay8808
@asmeromtesfaytesfay8808 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ yekudus merokoriwos ayleyn
@mezerberha5269
@mezerberha5269 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረኩት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fthawitnuwaye3418
@fthawitnuwaye3418 6 ай бұрын
amen amen amen egziabher srah grum new bunet qal hiwes yasmaln❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@MarshtMarsht
@MarshtMarsht 26 күн бұрын
ቅዱስመርቆሪወስበረከቱ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wede1905
@wede1905 11 ай бұрын
የሠማእቱ.የአባታችን.የቅዱስ. መርቆሪዎስ. ምልጃ. ረድኤት. በረከት. ይድረሠን
@user-cu9kz5om7p
@user-cu9kz5om7p 7 ай бұрын
የሰማእቱ በረከት ምልጃው ከኛጋ ይሁን አሜን❤❤❤
@user-th7mg9dj2f
@user-th7mg9dj2f 8 ай бұрын
በረከትካ ይሕደረና ቅዱስ ኣቦና❤😢
@RahwaGirmay-xy1wu
@RahwaGirmay-xy1wu 3 ай бұрын
ሀጢያቴን በሙሉ ይቅር በለኝ ቅዱስ መርቆሬዎስ አባቴ
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማሁት በረከት ይደርብን 💒🕊🕊🕊🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-xt2pq5rd1k
@user-xt2pq5rd1k 29 күн бұрын
ቅድስመርቆርዎስ በርከቱ ይድርብን😢❤❤❤
@user-ul8zv6qc8q
@user-ul8zv6qc8q 11 күн бұрын
Getaye Madnite Eyasus Karstos Hoy Semah Kaf Yale Yakbera Yahun Yeqadus Markoriyos Erdet Berkat Ayileyan Amen
@Qwrty-ph8tz
@Qwrty-ph8tz 13 күн бұрын
ቅዱስመርቆሬወስ በረከቱ ይደብርን አሜን👏🤲👏🤲😪😪😪
@user-qf5qe3qw8n
@user-qf5qe3qw8n 5 ай бұрын
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ስራህ ሃያል ነው 🙏🙏🙏🙏የ ሰማእቱ መርቆሬዎስ በረከትን ይደርብን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@meieymelese5697
@meieymelese5697 Ай бұрын
ሰማየቱ ቅዱስ መርቆርዮስ አባቴ ቴዳሪን ባርክልኚ
ቅድስት መሪና ሰማዕት ዘአንፆኪያ / Saint Marina the Antsokia
1:18:32
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 390 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 97 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 55 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 63 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 15 МЛН
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia  @Axum Tube
18:24
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 369 М.
የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy
1:35:44
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 632 М.
ዳዊትና ጎልያድ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
43:49
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 44 М.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2 МЛН
ቅድስት ሙራኤል / Kidist Murael - ሙሉ ታሪክ
1:32:15
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 221 М.
ነብዩ ዳንኤል አጭር ታሪክ
40:17
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 116 М.
BABY Comedy : Birthday Baby and Kind Man ❤️
0:36
BABY Comedy
Рет қаралды 7 МЛН
ЧТО НАМ ПОПАЛОСЬ?😜😜😜
0:12
Chapitosiki
Рет қаралды 1,3 МЛН
УНИТАЗ В ЛЕСУ?? #shorts
0:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,3 МЛН
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Nedo X
Рет қаралды 34 МЛН
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 9 МЛН