የህፃን ቅዱስ አባት መሰረት በዙን ከሰሳት

  Рет қаралды 6,698

አንድ እውነት One Truth

አንድ እውነት One Truth

26 күн бұрын

#tedy_afro #ethiopia # መሠረት-በዙ

Пікірлер: 175
@andewnet
@andewnet 24 күн бұрын
ስህተቱ የማን ነው? አስተያዬት ስጡበት
@melukongio5148
@melukongio5148 24 күн бұрын
ሂድ ባለጌ ከቻልክ ታረቅ ካልቻልክ መሲን መዝለፍ አትችልም የተከበረች የብዙዎች እንባ አባሽ ሩህሩህ ናት ያላት ኮሜንት እና ሰብስክራይብ አንሷት ነው በእናንተ የምትነግደው ጂል ወንድ ትዳሩን ነራሱ ችግር አፍርሶ በሰው ነው የሚያሳብብ ጂላጂል
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 24 күн бұрын
ሲጀመር እንዴት እንዴት ነው የምትስበው? የመሲ ጥፋቷ ምንድነው? እርግጠኛ ነኝ የሰራሀቸውን ቪዲዮዎች በሙሉ ኮሜት አንብበሀል አንድም መጥፎ የፃፈልህ የለም ለልጁ ከማዘን ውጪ ካዘኑት መሀል አንዷ መሲ ናት። መሲ እንደዚ የወረደ ቦታ አያገኛትም ፣ ዛሬ የቆምክበትን ቦታ ሳይሆን ከባለአደራው ጋር ከመገናኘትህ በፊት የነበርክበትን አስብ ፣ በዛን ሰአት ቢሆን ቪዲዮ የሰራችው ታመሰግናት ነበር እንኳን ልታብጠለጥላት። 😢😢😢
@bizuneshidawate9962
@bizuneshidawate9962 23 күн бұрын
ብለጌ ነው
@bizuneshidawate9962
@bizuneshidawate9962 23 күн бұрын
አንተ ባለጌ ነህ መጀመሪያ እራስህን አስተካክል መሲን ግን ለቀቅ አድርጋት እሷ ስንት ስራ አለባት እሺ እራስህን ጠይቅ ምን አድርጌ ነው ብለህ እሷ ለሚድያ አይደለም ባለጌ ስድ አደግ እኔ ግን የጠረጠርኩት ነገር አለ እውነት ከእናቱ ጋር ተጣልተህ ነው ወይም ተማክረህ ነው ሚድያ ላይ የወጣኸው
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 23 күн бұрын
እረ ደፋር ነው ባለጌ ነው አነጋገሩ ስርአት የለውም ሚስቱ ለምን ጥላው እንደጠፋች አሁን ተገለጠልኝ ደግሞ ውሸታም ነው የልጄን እናት አግኝቻለው ወልቂጤ ናት 20ሺ ብር ልኬላታለው ይቅር ተባብለናል ሲል ሰምቸዋለው
@zenebe614
@zenebe614 24 күн бұрын
ምን ዓይነት ባለጌ ነህ? እኔ ደግሞ አንድ ጥርጣሬ አለኝ። እናትየዋ ልጁን ጥላው እንድትሄድ የጋራ ስምምነት ያላችሁ ይመስላል። ይህንን ጉዳይ በማሳበብ ብዙዎች እንዲረዱህ አድርገሃል/ተመካክራችሁ/ አሁን ችግር ያለብህ አደለህም። ያ ባይሆን ኖሮ ጋዜጠኛዋን ለመሳደብ ቀና ቀና አትልም ነበር። ይህንን ሰውዬ የረዳችሁ የዋሆች ጠርጥሩ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 23 күн бұрын
tekekle
@bizuneshidawate9962
@bizuneshidawate9962 23 күн бұрын
እውነትህን ነው
@elsabetnegash1744
@elsabetnegash1744 24 күн бұрын
ልጅህን የልጆች ተረት መፅሐፍ እያነበብክ አሣድገው የነገርከው ነገር እሱን አይመለከትም ።የመሢ ጥፋት ግን አልታየኝም።
@meazafenta6600
@meazafenta6600 24 күн бұрын
አንተ ለ2አመት ህፃን ስለፓለቲካ ማውራትህ አግባብ አለው?ይሄ ለአኔተ ጥያቄ ነው ሲጀመር መሲን ለመናገር አቅሙም ሞራሉም የለህም የስንት ሰው ድምፅ የሆነች ናት
@meseehallu1001
@meseehallu1001 24 күн бұрын
ውይ ልጅህን ፕለቲካ እስተማርክው ሽጉጥ ገዝተህ ስጠው መሲ የላይክ ችግር የለባትም ፍንዳታ ውይ ብልግናህ ድንች ብላ ማስትሽ ጠጣ ውይ ምነው ተተክተክብህ እነጋገርህን እስተካክል ኪሎ ክንፍር
@meronmeron9834
@meronmeron9834 21 күн бұрын
ሰካራም ይመስላል ባለጌ ስራ ስራ ልጁን በድህነት በችጋር አትጥበሰው የደሀ ሰነፍ በዚ ላይ ባለጌ ለሰው ክብር የሌለህ
@shewachala9808
@shewachala9808 24 күн бұрын
ልጁ እራሱ ማሚ ናፍቃኛለች እያለ እኮ ነው ታዲያ ምን ትዘባርቃለህ ሚዲያላይ ወጥተህ ካወራህ በኃላ በሰው ማሳበብ ምን ይሠራል መጀመሪያ መጠንቀቅ ነበር።
@ghfggjfudfhf
@ghfggjfudfhf 24 күн бұрын
ሠዉ ቀና ማሠብ ተሥኖታል አሁን ምን አድርጊነዉ የምትላት አንተ ችግር አለብክ
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 24 күн бұрын
አረ በስመ አብ እሷ እነዲህ የወረደ በታ አትገኝም
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 23 күн бұрын
ማርያም ትድፋህ ወራዳ የሰውን ክብር አትንካ እውነትም ድንችራስ ግን እኮ ድንች ይጠቅማል እቧይ እራስ
@mimibh7495
@mimibh7495 24 күн бұрын
በውነት ተስስተአል መስን በዚህ መስረትን መናገር አትችልም እሶ የብዙ ሰው ችግር መፍትህ የምታመጣ የመንወዳት ሰው ናት መነሻውን የረሳ መድረሽውን አይውቅም
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 22 күн бұрын
አግባት
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 24 күн бұрын
አንተ ባለጌ ነህ እሰዋ የልጆች እናት ሰለሆነች ነዉ ሆድዋ ያዘነዉ
@user-qo9tu7cu2p
@user-qo9tu7cu2p 24 күн бұрын
ከፕቱሊካው ይቅር የእናቱን መጣላት መንገር አይሻልም እይ ታፕደጊ ልጅ ጥሮ ነው የቱ ይከብዳል ለልጆ በጣም ነው ግን ስው ሲባል የሚከብደው
@elsabetkidane2687
@elsabetkidane2687 22 күн бұрын
መሲ የላይክ ችግር የለባትም መልካም ሰው ናት በዚ ልክ መናገር አችልም
@user-xv7nt3db5j
@user-xv7nt3db5j 19 күн бұрын
ማሚ ናፍቃኛለች ያለው መሰረት በዙ ነች በላ እሷ እኮ እናት ስለሆነች ነው ይሄን የተናገረችው እናቱን አለች እንጂ ምን አጠፋች ይቅር ይበልህ።
@sebelmangisto
@sebelmangisto 23 күн бұрын
ይህ ሰውዬ የልጅን እናት የት አንዳደረጋት በፖሊሰ መጠየቅ አለበት
@alemkebede5848
@alemkebede5848 24 күн бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበልህ መሰረት በዙን የመናገር ሞራልም አቅሙም የለህም ያረገችውም ትክክል ነው ያንቺን ፕሮግራም ለማጣፈጥ ያልከው ሲጀመር የጣፈጠ አስተማሪ ለብዙዎች ችግር ደራሽ ተአማኒ የሆኑ ሰራዎችን እንደምትሰራ ብዙዎች የሚመሰክሩላት ምርጥ ጋዜጠኛ ነች ሀላፊነት የሚሰማት ለስራዋም ለተመልካቾቿም አክብሮትና ፍቅር ያላት ነች እስኪ ስራዋን ገባ በልና አየት አየት አርግ በዛውም ሰብስክራይብ አርግ።
@bizuneshidawate9962
@bizuneshidawate9962 23 күн бұрын
መሲዬን ለቀቅ አድርጋት ባለጌ ነህ ጠጥተህ ነው ወይም እሩዝ በአረቄ በልተህ ነው ወይም ቅመህ ነው ስድ
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 23 күн бұрын
እረ በጌታ መሢዬን አታውቃትም 😮😮😮
@asterdemissie5280
@asterdemissie5280 22 күн бұрын
የሰውን ወሬ አትስማ ብቻ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ ወንድሜ አይዞህ ሚዲያ ላይ አፉን የከፈተ ሁሉ ኑሮህን አይኖርልህም ቦታ አትስጣቸው ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@user-wc5hm4tz4f
@user-wc5hm4tz4f 24 күн бұрын
መሰረት ያስተላለፈችውን መልእክት አስተውለህ አዳምጠኸዋል ቢያንስ በስነስርአት መልስ ስጥ
@MartaMarta-tn1qn
@MartaMarta-tn1qn 22 күн бұрын
Bemedeya meseleg teredetehe sew yehonekew ahune medeya atesadebe balega balega tegebeke ahune
@asheberasamenew3377
@asheberasamenew3377 23 күн бұрын
ልጁን መነገጃ ልታደርገው ፈልገህ ነው አይቅናህ
@muludamtew9951
@muludamtew9951 23 күн бұрын
ታሳዝናለህ እናቱ ከመጣች ርዳታ አላገኝም ብሐህ ነው መሲ ላንተ አዝና እናቱን ነው የጠየቀችው ውይ ተመርመር
@abdissamilki3955
@abdissamilki3955 23 күн бұрын
መስራት የወቅስ ምንም ነገር የረች የለም ተንሽ አሰብ ❤❤❤
@hfghf4522
@hfghf4522 23 күн бұрын
ክፍት አፍ ምርጥ ጋዜጠኛ ናት ውርጋጥ ክብር ቢስ አንተማ ከኋላህ የተደበቀውን አውጣ ከመሲ ላይ ወረድ
@user-qm9sw7pz4x
@user-qm9sw7pz4x 23 күн бұрын
ውይ አውን ገና ወጥ ረገጥክ ደፋር መሲን ለመናገር ሞራን የለእም አተን የረዳች መስላት ነው
@sabalegesse2959
@sabalegesse2959 21 күн бұрын
ኧረ ጨዋታ ቀይር እናቴ ናፈቀችኝ ብሏል በል መሰረትን ይቅርታ ጠይቅ
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 22 күн бұрын
እርጉዝ ናት ብር ላኩለት ልመጣ ነዉ ባለቤቴን አገኘዋት ሥትል አምበር ምን አይነቱ ነሕ 😮😮😮😮😮😮
@tt381
@tt381 24 күн бұрын
አንተ ባለጌ ነህ ሲጀመርእኔም ብሆን በማሪያም ሲል እናቱን ያለ ነው የሚመስለው አንጂ አንተ እንደምትለው አይመስልም ምክንያቱም እናቴ ናፍቃኛለች ነው ያለህ አንተ ማሪያምን አብዝተህ ሰለ ጠረህ ሰው ያዝንልኛል ብለህ ከሆነ አና የመሠረት ክብር በዚህ ልክ መንካትህ በጣም ተሳስተሀል የደሀ ድምፅ ነች ለነገሩ አነተ ክብር ሲኖርህ ነው ሰው የምታከብረው አንተ በሚዲያ በልጅ ሰም ለምን አትሰራና
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 23 күн бұрын
ተው፣እባክህ፣መሲ፣በጣም፣የምንወዳት፣የምናከብራት፣ጋዜጠኛነው።
@user-ic6ch1pm9l
@user-ic6ch1pm9l 22 күн бұрын
ሚሲመልካመሰውናትአተጃጃል
@abebech1754
@abebech1754 24 күн бұрын
Lelju men eyastmarkwu nwu zeme belhe asadgwu true tsadabe nhe
@Fadoo-jk5tq
@Fadoo-jk5tq 24 күн бұрын
ዝም በል ክፍት አፍ ጋዜጠኛዋን የመናገር አፍ የለህም ምርጥ ጋዜጠኛ ናት እንደ እናትነት የተሠማትን ነው የተናገረችው ምንም ጥፍት የላትም በዚህ እድሜው እሄን ህፃን ልጅ ፖለቲካ ማስተማር ለምን አስፈለገ
@AbeerSanad
@AbeerSanad 21 күн бұрын
አተወራዳ፤ዱርy፤ማነን፤ነዉ፤yምትከሰዉ፤አፈር፤ብላ፤ላተ፤ብላ፤ነዉ፤ሚሲ፤
@AbeerSanad
@AbeerSanad 21 күн бұрын
ከምን፤አነት፤ቦታ፤አዲገህ፤ነዉ፤አተ፤ወራዳ፤ሰዉ፤yምትከሰዉ
@AbeerSanad
@AbeerSanad 21 күн бұрын
አፈር፤በ7ላ፤yወዲ፤አር፤ነህ
@AbeerSanad
@AbeerSanad 21 күн бұрын
y ዲፍህ፤አፈር፤ብላ
@AbeerSanad
@AbeerSanad 21 күн бұрын
ሰካራም፤ዝምበል
@kalkidandenbi2966
@kalkidandenbi2966 24 күн бұрын
እንዴ መሠረት ይህን ያህል ምን አጠፋች መጣላትህ ግልፅ ነው ለልጅህ ያለመንገርህንና እንታረቅ ያለው ለሌላ ነው ብለህ መንገር በቂ ነበር በሷ ሚዲያ መናገሯ በማዘኗ እንጂ ለሚዲያሽ ነው ማለትህ ያሳዝናል እሷን የሚፈልጉ ወረፋ ያልደረሳቸው ስንት ባለጉዳዮች አሉባት በርግጥ አንተን ያለማስፈቀዷ ስህተት ሊሆን ይችላል ሌላውን ግን በመጥፎ ማየትህ ስህተት ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 23 күн бұрын
ልክ ብለሻል ቃል👍
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 22 күн бұрын
አተ ለሕፃን ይኸን ምን አሥወራሕ እወ የልጆች እናት ሥለሖነች ሕፃኑን አይታአዝና ነዉ እርግጠኛ ነገ በልጅሕ ቢዝነሥ እየሠራሕበት ነዉ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@AsterWeldeyes-ub3vb
@AsterWeldeyes-ub3vb 23 күн бұрын
ልጀን ቦለትካ አታሰገባውመፀሀፋ ግዛና አስተምረው ልጅ እናቴን እያለነው አሁን ዝምበል አትለምንበት
@user-vy2vx9hk8m
@user-vy2vx9hk8m 23 күн бұрын
ጉድ እኮ ነዉ ህፃኑ ፓለቲካ ምንአዉቆነዉ እናቱን እጀ በል ከመሢላ ወረድ በል ቀጣፊ አሥመሣይ ነህ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 21 күн бұрын
ወይኔ ተሣሥተሀል ሰውን መዝለው ብልግና ነው🤔
@miia2450
@miia2450 23 күн бұрын
ከመሲ ውረድ አየህ ስለጦርነት ለህፃን እያወራህ መሆን የምትፈልገው ሲባል ወታደር አለ።
@barticanbartican26
@barticanbartican26 23 күн бұрын
ከመስጭቅለት ዉራድ አቴ በለጌናክ😢😢😢😢😢
@azebmulugeta9034
@azebmulugeta9034 23 күн бұрын
መሲ ጥሩ ሰዉ ነት
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg 23 күн бұрын
እረ መሲ ተከታይ አላት 😅 ቀላቃይ 😂 ስለ ፋኖ ስለሀገር ምን ያቅልካል 😂😂 የቀበጡ ለት ሞት አይገኝም አሉ 😅😅
@user-so6tq1we3d
@user-so6tq1we3d 23 күн бұрын
Sekaram melemga arkew
@user-df3le1lq6k
@user-df3le1lq6k 24 күн бұрын
አንተ ደደብ ሲጀመር እሷን የመናገር ሞራል የለክም አንተ ልጁን መለመኛ አድርገከዋል ለዛ ነው ምነው ውጣ ብለህ ስራ ቁርጥህን ካወክ ደሞ ለቤተሰቦቿ ስጣቸው ለማኝ ልመናው ተመችቶህ ነው
@astherbesteu1074
@astherbesteu1074 23 күн бұрын
ባለጌ ነህምን ታርግህ አንደውም እጅክ አለበት አንተ እናትየዎ ብትኖር አትጨክንም እና ታጠራጥራለህ እጅህ ላይ ደሟ አለ !!!!!!!!!!!!!!😭😭😭😭😭##
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 23 күн бұрын
ስህተቱ የራስህ ነዉ ብዙዎቻችን እንደመሰረት ነዉ ያሰብነዉ ሰብስክራይብ የምትፈልገዉ አንተ ነሀ መሲ የሰብስክራይብ ችግር የለባትም ታዋቂ ለመሆን የተንጠራራሀዉ አንተ ነሀ
@zenatali7913
@zenatali7913 23 күн бұрын
ይህን በተናገርከበት ምላስህ ሄደህ መሲን ይቅርታ ጠይቅ
@kingcell4953
@kingcell4953 21 күн бұрын
Fnhen ytfaw lmne ersha alalkem wrea mbzat mndnew
@user-gf6ht6tr6g
@user-gf6ht6tr6g 23 күн бұрын
ምን ችግር አለው እናቱንም ብትፈልግ ተስማምታችሁ ነውዴ ከሚስትህ ጋራ ልጅን መነገጃ የምታደራገው
@hargegobena8962
@hargegobena8962 23 күн бұрын
አንተ ሲጀመር ሰለፓለቲካ ለዚህ ህፃን ምን የሚሉት አባባል ነዉ ሲቀጥል እናትህ ናፈቀችህ እያልከዉ አይደል ዶማ ነ ህ ለመሲ ምንም አታወጣላትም
@barticanbartican26
@barticanbartican26 23 күн бұрын
አቴ በለጌ ነክ በለጌ በትኦን ሊጁን ከእነቱ አትለያያቻዉ ናበር
@JoseJose-sp9ct
@JoseJose-sp9ct 23 күн бұрын
መሲ ምን አጠፋች
@user-xi1uu4yh5h
@user-xi1uu4yh5h 23 күн бұрын
Sekaram banet eke madegw yasaznal
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 23 күн бұрын
Sewyow tena yelew ende, esum be lijih business atisra
@senaitmekonnen1936
@senaitmekonnen1936 22 күн бұрын
ምን ችግር አለው እናቱ ነይ ብትል ቅድሚያ ለልጅህ ስትል ታረቁ እኔ ጋዜጠኛዋ ላይ መጥፎ ነገር የለምል አጠገብህ እያለ ለልጄ መጣላታችንን አልነገርኩም እያልክ ነው ተረጋጋ
@user-gw9hv9fx6u
@user-gw9hv9fx6u 24 күн бұрын
Weiiiiii ምን ሆነህ ነው? እረ እዛም እዛም አትላከፍ
@kingcell4953
@kingcell4953 21 күн бұрын
Esko yntu nfkot enjie slhager cheger mnykle wyi gud klju atshalm
@weinshetbelihu4256
@weinshetbelihu4256 23 күн бұрын
እናትየዋ በህይወት ትኖር ይሆን?
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 24 күн бұрын
Yeenate balaga nhi maserate ba aneta koseh seh afi yemetatra ayedalachme ershine wadhala mleshi eyawe erashine aragaga
@zewduy260
@zewduy260 24 күн бұрын
It is moronic idea. She did good and supported the father. Hilarious
@MastawelZehara
@MastawelZehara 23 күн бұрын
Anete...mutecha...afehen...atekefet....mesereten...menagerem..achelem...
@Proveitdoni
@Proveitdoni 23 күн бұрын
Laba nh
@sisayyai3779
@sisayyai3779 22 күн бұрын
እዉነትም ድንች እራስ ነክ ግን ሰክረክ ይመስለኛል ግን ይሄንን የተናገርከዉን ንግግር ይቆጭካል
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 21 күн бұрын
ኧኔም የሠከረ መስሎኛል በሠላሙ አይደለም😅
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 23 күн бұрын
ወንድሜ በጣም ተሳስተ መሰረት ምን አደረገች አንተ የለቀከውን ነው እናቶ እንድታገው ነው የተማፀነች ለማንኛውም እራስን መርማሪ ወደየት እያመራህ እንደሁነ
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 22 күн бұрын
he is very young for politics
@bizuneshyifa7234
@bizuneshyifa7234 23 күн бұрын
Ante wuleta bese balage sede neh werada
@YeshiGebeyehu-iw3lj
@YeshiGebeyehu-iw3lj 23 күн бұрын
Lekenate meserete
@AsterWeldeyes-ub3vb
@AsterWeldeyes-ub3vb 23 күн бұрын
መሰን መናገር አትችልም ሰርተህብላ ለመለመንነው ሚሰትህን ያባርከው
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 23 күн бұрын
ኸረ ተው ጥጋብ ነው?
@YeshiGebeyehu-iw3lj
@YeshiGebeyehu-iw3lj 23 күн бұрын
Nehe
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z 23 күн бұрын
ጥፋትዋ ምንድን ነው ??? ሲቀጥል ሰብስክራይብ ለማኝ አይደለችም
@yirgalemkassa3993
@yirgalemkassa3993 22 күн бұрын
ያምሀል እንዴ መለስ ብለኸ የምጁን ያለዉን ተመልክተዉ ልታብድነዉ ሲጀምር እንዲኸነዉ የሚያረገዉ ትንሽ እናቱ እስትመጣ እራሰኸን ተቆጣጠር ባለጌ
@Proveitdoni
@Proveitdoni 23 күн бұрын
Ant lmaj
@nedsile7918
@nedsile7918 23 күн бұрын
Are you crazy? Meseret Bezu is the beast journalist in ethiopia. You can't beleam her beleam yourself .I feel bad for the baby boy he doesn't have a mother, and he has crazy father.
@weinshetbelihu4256
@weinshetbelihu4256 23 күн бұрын
መሲ ምን ታድርግህ ?ይህ ሰው ለጥቅም ብሎ ይመስለኛል እንዲህ የሚሆነው
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 23 күн бұрын
እራስህ አትልም እንዴ ልጁን ሌላ ነገር የምታስተምረው ፊደል አስተምረው
@user-yt7ne7vf6v
@user-yt7ne7vf6v 22 күн бұрын
Mindneew mitkebaterew manen andemtenager gen awekekal kil ras koshasha nek eshi
@ameleworkbest4777
@ameleworkbest4777 23 күн бұрын
Fano yelale enda lji melemega kemareg letebaki setek sera sera
@YeshiGebeyehu-iw3lj
@YeshiGebeyehu-iw3lj 23 күн бұрын
Yematerba nehe weregne nehe
@rahelgetu517
@rahelgetu517 24 күн бұрын
ሲጅመር ለልጅ የሚባል ነገር አይደለም እግዛቤር ያሳድግልህ ማስተዋል ይጠበቅብሃል መሲ ያቀረበችበት መንገድ መጥፎ አይመስለኝም
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 23 күн бұрын
ማሚናፍቃኛለች እያለ አደለም እንዴ
@user-so6tq1we3d
@user-so6tq1we3d 23 күн бұрын
Ahun gebagi lgun enatun absrehi melemga eyarekew ymeslegal laba
@samuelegigayew1677
@samuelegigayew1677 24 күн бұрын
Anta wsa msrten ltngare athelm menanheagabhe selaamara
@meronmeron9834
@meronmeron9834 21 күн бұрын
ሲጀመር ክብር አታቅም ባለጌ ሰካራም ስራ ስራ ልጁን ድህነት አታውርሰው እናተ አረብ ያላቹ ሴቶች ገዘብ አትስጡት
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 22 күн бұрын
ቆይ መሲ ምን አጠፋች እኛም የተረዳነው መሲ እንደተረዳችው ነው ምን አይነት ባለጌ ነክ አንተ ግን
@zeharseid7044
@zeharseid7044 23 күн бұрын
ሰውጨልሉዋል ምን የተናገርችሁ ክፉ ቃልተናገርች ጋዜጤኛዋ እምታወሩትነው ያለችው ድንች ያገለግላል
@fantayedesta2790
@fantayedesta2790 24 күн бұрын
Hitsanu sileezih guday minyawkal yeliju chigir 😅enatun matatu new. Hitsan liji silizih guday min yawukal ante erasih chigir alebih
@Proveitdoni
@Proveitdoni 23 күн бұрын
Balgy .bwseht
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 22 күн бұрын
አንተ ይህንን የአራት አማት ልጅ ስለ ፓለቲካ ማስተማር አግባብ አይደለም ነገር ግን መስየየየየን መናገር በመድፈርክ በጣም ታሳዝናለህ እሽ ስለዚህ አንተ ልጅ የነበርክበትን አስብ እሽ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 23 күн бұрын
መሲ ጥሩ አስባ አዝና ነው የተናገረችው እንዳተ ውሸታም አይደለችም አንተ በልጅህ እየነገድክ ነው ያ ሁሉ ገንዘብ ተሰብስቦልህ ሚሌነር ሆኛለው የልጄን እናት አግኝቻለው ወልቂጤ ናት ብለህ አሁን ምንም እንደሌለው ሰው የልጅህን ልደት ሙዝና አንድ ጉርሻ ኬክ ሰሀን ላይ አድርገህ ህዝቡን ለማታለል መጣህ መጀመሪያ ወደ እራስህ ተመለስ ደፋር
@genetghebre8790
@genetghebre8790 22 күн бұрын
Ante bagei sed bemenahak moraleh newo eswan yemtesadebewo antedegay eras lgunmelemegai newo eyaderkyalehewo balegei yebebagei mecheresa wusetaem leba.gazetegawa seraengei eyeseraeh yaleheqo.leba yewotaleh leba kefetaem kfetnech serekehewum yehuobal lemelemega tadeyalemen ateseraem meneyasetemarkewo newo .gazetegawan enkaen endate aynet keftaef manem tehetat atawukem yemetakerbewun yemeteserawun tenkeka tawukalech.
@user-cw3rb2xg5e
@user-cw3rb2xg5e 23 күн бұрын
ባለጌ ነህ ያለህበት ሁኔታ ተመችቶሀል ማለት ልመናው ሰካራም
@woinshetyeneneh
@woinshetyeneneh 22 күн бұрын
ባለጌ አንተ እሷን መናገር አትችልም
@user-xi1uu4yh5h
@user-xi1uu4yh5h 23 күн бұрын
Weshtam yalew enatwn new laba tasetawkalh swesgna nehe atelmnbet
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 22 күн бұрын
እንተ ሚዲያ ላይ ያወጣሀውን ታሬክ ነው መሲ የሰራችው እንተ ግን መሲን የመናገር ሞራሉ የለህም መሬት ያዝ
@user-vz8yw4hi1j
@user-vz8yw4hi1j 23 күн бұрын
እና ታረቁ ነው ያለችው ጠጥተህ ይሆናል
@user-gf6ht6tr6g
@user-gf6ht6tr6g 23 күн бұрын
እና ብትል ምን ችግር አለው መሲን የመናገር ሞራል የለህም ሲቀጥል ህፃልጅን ስለ ፓለታካ አታስተምረው እና መሲ ምን አጠፋች ያንተን ፓስት አይታ ነው ያለችው እናቱንስ ቢሁን ያለው ምን ችግር አለው
@liyademeke6073
@liyademeke6073 21 күн бұрын
አረ የሠው ውርደት እሧ ምንታርግክ ሢጀመር ይሄ ህፃን ሥለ ፓለቲካ ያቃል አረእፈፈር 🤑
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 23 күн бұрын
መሰረት በዙ ሸገር ኢንፎ ምን አጠፋች ለምን ስለ ልጁ ቪዲዮ ላይ ስለ እናቱ ለምን አነሳች ? በክፋት አይደለም በቅንነት እንጂ የልጁ አነጋገር የሁሉንም ስሜት የሚመስጥ ነው ሌላ መልእክት ለማስተላለፍ ነው በል ያልኩት ለሚለው በመጨረሻ ላይ መግለፅ ነበረበት ልጁ ግን ስለ እናቱ እንደሚናገር ነወደሁሉም ሰው የተረዳው ከልጅህ እናት ብትታረቅ ስራህን ትሰራለህ የሰው እጅም አታይም ነበር ልጁን ሚዲያ ላይ መውጣት በማይገባው እድሜ እንደዚህ በል እንደዛ በል ብሎ ማስጠናት ተገቢም አይደለም የልጅህን እናት ከወደድካት ታረቁ ቢባል ምን ክፋት አለው የባህርይ ችግር እንዳለብህ ከዚሁ መረዳት ይቻላል የልጅህ እናትስ ምን ተበድላ ይሆን መሰረትን ለቀቅ አድርግ ልጁን መለመኛ አደረከው ይሄን በል ያን በል እያልክ እናቱን አሰቃይተሃት ይሄኔ ብን ብላ የጠፋችው ዱርዬ ነገር
@alemkebede5848
@alemkebede5848 23 күн бұрын
@@saraamagreedavid6763 ትክክል አሁን ከለሊቱ ስድሰአት ነው የተነሳሁት ሲል እንቅልፍ ያለበት ሳይሆን ጠጥቶ የሚዘባርቅ ፊት ነው ያነበብኩበት ሰርአት እኮ ለሁሉም ነገር ያስፈልጋል።
@bizuneshidawate9962
@bizuneshidawate9962 23 күн бұрын
እውነትሽን ነው ይሄ ዶማ ጭንቅላት ነው
@Proveitdoni
@Proveitdoni 23 күн бұрын
Balgay
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 9 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН