ይህን ስታዩ የመናፍስት አሰራር ነውና ተጠንቀቁ። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 31,153

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

3 жыл бұрын

AGAPE ZEORTODOXቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችና መዝሙራት የሚጫኑበት፣ የእግዚአብሔር መልካምነት፣ የቅዱሳን ብርሃን የሆነ ሕይወታቸው የሚመሰከርበት ና ወደ ጥልቅ መንፈሳዊ ሕይወታችን ገብተን ራሳችንን እንድንመለከት የሚያግዙ መንፈሳዊ ምክሮች ያሉበት ነው፡፡ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ፡፡
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም
mezmur, new ortodox mezmur, ortodox mezmur
My facebook page
/ medehaniyalem
/ ashenafi.gebremariam.5

Пікірлер: 181
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️የኣገልግሎት ዘመንን ይባርክልን❤❤❤❤❤
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 жыл бұрын
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ በነፍሴም በስጋየም በረከትን ሰጠኝ ከጥልቅ ሀዘኔም ተፅናናሁ ምስጋና ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው። ሆሳዕና በአርያም
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp 5 ай бұрын
መምህር በጣም ጭንቅ ብሎኛል የኔ ኣባት በፀሎት ኣስቡኝ ወለተ ገሪማ ብላቹ❤❤
@mesi557
@mesi557 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን❤
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውንበልቦናችን ያሳድር❤❤❤
@asmarashikor2536
@asmarashikor2536 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጁም እዱሜ ከጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ መምህር
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ጠላታችን ዲያብሎስ የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል ይጣልልን እኛም ከክፉ ስራችን የምመለስበት ማስተዋልን ያድለን
@hewanhewan1998
@hewanhewan1998 3 жыл бұрын
ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)
@tigistbirhanu474
@tigistbirhanu474 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ከነ ቤተሰቦ ይጠብቅልን
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 Жыл бұрын
አምላክ ሆይ ኦንደምህረቱ የቅር በለኝ አንዷ እኔ
@yordanosissac8073
@yordanosissac8073 3 жыл бұрын
እህቶቼ ወንድሞቼ በጸሎታቹ አስቡኝ
@mesretbelay2303
@mesretbelay2303 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@frehiwottadele8925
@frehiwottadele8925 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
@yeshigulma3128
@yeshigulma3128 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏
@assiassi9863
@assiassi9863 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ቀሲስ ተባረክ አሜን አሜን
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 Egziabeher Amlakachen kebru yesfa Semu Beruck yehun Tebarekelen kessis yessemanewen be libonachen yetsafelen lemenachenen yesma enamessegenehalen
@user-vk9no2qh4h
@user-vk9no2qh4h Ай бұрын
God bless you and your family
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ
@user-dp5gy8ks5s
@user-dp5gy8ks5s 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
ቀሲሲ ጌታ ይባረከህ! አባክህ እደውላለሁ አንሳልኝ!
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 3 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@haeyathaeyat707
@haeyathaeyat707 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን ሠላምህ ብዚት ይበለልን ባለህበት ቦታ ከነቤተስበዎት ቃል ሂውትን ያስማልን በእውነት
@abaymanges619
@abaymanges619 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-hf3qp4oy1m
@user-hf3qp4oy1m 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@atalaayalew4353
@atalaayalew4353 3 жыл бұрын
አሜን። እውነት ነው። እሽ ቀሲስ እርስዎም ያስቡን። እኔም ለወገኔ ላገሬ ለተጨነቀው ሁሉ አጥብቄ እፀልያለሁ።ተቀብያለሁ።
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካህ ወንድማችን።የተንኮለኞች ክፋት ባመኑት መከዳት።በስግብግቦች መበዝበዝ እንዴት ያደክማል መሰለህ።የመንግስት ሰራተኞች ብቻ እንዳይመስሉህ።ምድራችንን እግዚአብሄር ይፈውስ አስተሳሰባችንን እግዚአብሄር ይፈውስ።ተባረክ አንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠበቅ!!
@woineshetbegashaw1451
@woineshetbegashaw1451 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ፡፡
@woqaeehsh1850
@woqaeehsh1850 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistmammo8429
@tigistmammo8429 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Memhirachin kale hiwotin yasemalin Egziabher yistilin betam tekami timhirt new Tsegawotin yabzalin betesebon yitebkilin
@user-gi9hq3nq8i
@user-gi9hq3nq8i 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር በቸርነቱ የጠላትን የዲያቢሎስን ሀይል ቀጥቅጦ ከእግራችን በታች ይጣልልን አሜን 🙏🙏🙏 እኔንም እህተ ማርያም ተብላችሁ በጸሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 3 жыл бұрын
ስለቃሉ እግዚያብሄር ይመስገን ለመምህራችንም ቃለህይወት ያስማልን አሜን🙏🏼
@meserat1627
@meserat1627 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@elsategenie1317
@elsategenie1317 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 God bless you powerful message
@mesik7096
@mesik7096 3 жыл бұрын
Amen
@meserat1627
@meserat1627 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen kbur memhrachen
@amenfamily301
@amenfamily301 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalegn
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅርበለን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shibiremidiya3543
@shibiremidiya3543 3 жыл бұрын
Amen
@yayushalemu175
@yayushalemu175 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚❤
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 жыл бұрын
Egzyabhare yesewern 😍🙏
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j Жыл бұрын
ሰለ ከሉ ነገር እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጊኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር እምላክ ክቡር አቦና
@Tesgabrhanaregwi
@Tesgabrhanaregwi Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን❤
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tekuamnidani983
@tekuamnidani983 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምሕራችን እስቲ እራሳችንን እንመርምር መምሕር ከጠቀሷቸዉ ነገሮች ቢያንስ በአንዱን በዚያ ሕይወት ዉስጥ ነን የድርጊቶችን አደገኛነት እንደቀላል በማየት ልቦና ይስጠን እናስተዉል ለመለወጥ እንወስን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ታላቅ የሕይወት ትምሕርት ነዉ ያስተማሩን።
@gerohouse8688
@gerohouse8688 2 жыл бұрын
መምህርራችን በረከቶ ይድረስን ተባረክ ረዝም እድሜ ጤና ይሰጦት ቀሰሲ ፀጋ ይብዛልዎት😍😍😍😍
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
የሚደንቅ አስተምሮት ነው ቀሲስ ውስጣችን የሚቀይር ለወጣቶች ለእናት ለአባት ለሁሉም የሚሆን ነገር ነው ይህ ትምህርት ። እንዴት ብለን እንዳደግን እናውቃለን እኔ በበኩሌ በቀሲስ ትምህርት ብዙ አውቄአለሁ፣እራሴን መርምሬበታለሁ፣ እራሴን አስተምሬአለው ተለወጥኩ በቀሲስ ትምህርት ። እህቴንም እንደገና ሰራሁልኝ ብዙ ታስቸግረኝ ነበር ጉም ማጉግ ሆናብኝ ሁሌ እድሜ ከንጀራ ነው የምመኙልህ ሁሌም እረጅም ጤና እንድሰጥልኝ እለምነዋለሁ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@hanayitasfa2992
@hanayitasfa2992 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ✝️ እኔ የርስዎ ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጥቂት ግዜ ነው የሆነኝ ግን ብዙ ነገር አስተካክያለሁ ግን አሁንም የሚፈትነኝ ነገር አለ መቆጣጠር የማልችለው ማለት እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው እና ሰወቹ በጣም ይፈትኑኛል አባቴ ምን ላድርግ አሁን እደውም ስራ ልለቅ ነው አልቻልኩም 😭😭😭😭 በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼ ወለተ ስላሴ ብላችሁ በጣም ነው የመረረኝ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ሁላችንንም አሜን አሜን አሜን ✝️✝️🕯️🕯️
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 3 жыл бұрын
Ayzosh, hiwot yemiyatafetew Medhaniyalem yeredashal❤️🌹
@adisutsefaya6689
@adisutsefaya6689 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የብዙ ሰው ህይወት እያደንክ መሆኑን ማወቅ አለብህ በርታ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 3 жыл бұрын
Abett denq temhert new Qesis Ashenaf!. Qale hiwot yasemalen ❤️
@abac3684
@abac3684 3 жыл бұрын
Amlake ebakh kezi menfes alaken 🙏🙏🙏🙏🙏 kdusun menfeshn bewstachn anur 🙏🙏🙏🙏egzabher yibarkot abate 🙏🙏🙏
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 3 жыл бұрын
የሰማነውን ከልብ መዝገብ ያኑር ትልቅ ግንዛቤ ያለውን እመብፅናን ትጠብቆት
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 3 жыл бұрын
ቃል ሕይወቴ ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ
@destadesta8840
@destadesta8840 3 жыл бұрын
አሜንአሜን😭😭😭😭
@fasicaemeshaw5230
@fasicaemeshaw5230 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ! የኣገልግሉት ዘመኖትን እግዚአብሔር የባረክልን ኣባታችን!!
@ethiopia2149
@ethiopia2149 3 жыл бұрын
በእውነት ንሰሃ ገብቻለው ተቀበለኝ አነድ ጉዳይ አለ ዛሬውኑ ፈጽማለው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Жыл бұрын
kale hiywot yasemalin
@samriawt6405
@samriawt6405 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በዚህ ትምህርት አስተምሮኛል እድሜ ይስጥልን መምህራችን
@weneshetrefresh1069
@weneshetrefresh1069 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቄስስቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ናጤና አብዝቶ ይስጥልን
@etaneshatalayetaneshatalay6234
@etaneshatalayetaneshatalay6234 Жыл бұрын
Amenameamen
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ።በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@user-th5gz5ph5b
@user-th5gz5ph5b 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን
@blenfiseha7293
@blenfiseha7293 Жыл бұрын
E/r yestelgn memher nurelen ❤
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Жыл бұрын
Fetari yerdan🙏
@farewtfarewt5462
@farewtfarewt5462 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜናጤናይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ
@astermamuye7219
@astermamuye7219 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልቦናዬን ያብራልኝ
@alemtebeje2979
@alemtebeje2979 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን መግስተስማያት ያውርስልን🙏🙏🙏
@meazabogale6472
@meazabogale6472 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Kale hiywot yasmalen
@getewondimu5366
@getewondimu5366 3 жыл бұрын
Amen amen amen kesise kale hywet yasemalen.yegziabher menfese yebelete yegeletslhna legnam medhanit yhunen. Amesegnalhu Kesise.
@hahushow1769
@hahushow1769 2 жыл бұрын
Amen memeher berhane selasen be tsiltwot asbut
@user-fi6ew4iy6t
@user-fi6ew4iy6t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አበታችን የታወረ ኣይነልባችን ያበራልን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@centralgondarzonemarketinf6362
@centralgondarzonemarketinf6362 2 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln yagelglot zemenwen yasrezmeln egnanem beselot asebun
@saramamo5332
@saramamo5332 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@tsedaletsedale4297
@tsedaletsedale4297 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃሊወትን ያሰማልን
@genetgebeyuo7300
@genetgebeyuo7300 2 жыл бұрын
Kal hewet yasemalen rejem edeme ena tena yestelen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy aba
@simretketema8211
@simretketema8211 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማህ መምህር
@user-lx8dj5zs4g
@user-lx8dj5zs4g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወእን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክዎት በእውነት እድሜና ጤናን ያብዛልዎት
@kokitube8178
@kokitube8178 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን የሰማነውንም በሕቦናችን የሚያሳድርልንና ፍሬ የምናፈራ ትውልድ ያድርገን
@hiwot9827
@hiwot9827 3 жыл бұрын
Kali hiwot yasemalin ehe yene tariki yimeslal ohhh amlake yenissa edime sixegn🙏🙏👐👏👏
@helenyemane8787
@helenyemane8787 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 kale hiwet yasemaln erejm edme ketena ga ystln
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያትረፍሎቶ
@selamtesfahuny8666
@selamtesfahuny8666 3 жыл бұрын
እውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን! የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን!
@tsegaberhe1080
@tsegaberhe1080 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna memhr bexolot asbug
@keremelayifru1422
@keremelayifru1422 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen abete erejem edeme ketena gar yadelot 🙏🙏🙏
@sarahailehabtu7341
@sarahailehabtu7341 3 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemalen kesis.
@meaziyebanchi7668
@meaziyebanchi7668 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen
@abbaytrufat
@abbaytrufat 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@meserat1627
@meserat1627 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@salemsalem1367
@salemsalem1367 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ❤️❤️❤️
@saratsg8533
@saratsg8533 3 жыл бұрын
Amen egzhabire yestleni temsgen
@taziabraham7699
@taziabraham7699 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemalen memehrachen. Edeme yestelen.🙏🙏
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ ይባርኮት መምህር 👏🙏እውነት ነው ታስረናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 жыл бұрын
አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏 ይሄ ችግር ቤተክርስቲያን ውስጥም ይብሳል እግዚአብሔር ይቅር የበላቸው ሌላ ምን ይባላል እናመሰግናለን ቀሲስ🙏
@taa1992
@taa1992 3 жыл бұрын
Amen Kale Hewet Yasemalen Memeher
ጊዜዬ አባከንኩት ለምትሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። Kesis Ashenafi
35:09
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 39 М.
በምስጋና ኑሯችንን የመቀየር ምስጢር። Kesis Ashenafi
29:00
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 25 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 38 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 25 МЛН
ነገር የማይሳካ ሲመስል ምን እናድርግ? Kesis Ashenafi
27:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 37 М.
እግዚአብሔር አይጥላችሁም። የቃሉ ተስፋ ይሄን ይላል። Kesis Ashenafi g.mariam
27:37
ሴት ልጅ ካንተ የምትፈልጋቸው ቀላል ነገሮች Kesis Ashenafi
21:43
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 9 М.
አብዝቶ እንዲናፍቅሽ የምታደርጊበት መንገድ። Gerizan ze orthodox.
12:29
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 19 М.
እግዚአብሔርን ስታመልኩ መጠንቀቅ ያለባችሁ። Kesis Ashenafi #ethiopia #orthodox #mahtot_tube #sebket #ebstv
15:17
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 3,5 М.
የቤታችን ምንም አይነት ችግር ይፈታል።Kesis Ashenafi #ethiopia #orthodox #mahtot_tube #mezmur
17:01
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 5 М.
ከጭንቀት ለመውጣት ሞክራችሁ ላቃታችሁ።Kesis Ashenafi
27:22
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 35 М.
ጭንቀታችሁን የምትቀብሩበት ልባችንን የሚያበረታ መልእክት። Kesis Ashenafi
20:18
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 54 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН