No video

በምስጋና ኑሯችንን የመቀየር ምስጢር። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 25,393

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

3 жыл бұрын

AGAPE ZEORTODOXቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችና መዝሙራት የሚጫኑበት፣ የእግዚአብሔር መልካምነት፣ የቅዱሳን ብርሃን የሆነ ሕይወታቸው የሚመሰከርበት ና ወደ ጥልቅ መንፈሳዊ ሕይወታችን ገብተን ራሳችንን እንድንመለከት የሚያግዙ መንፈሳዊ ምክሮች ያሉበት ነው፡፡ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ፡፡
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም
mezmur, new ortodox mezmur, ortodox mezmur
My facebook page
/ medehaniyalem
/ ashenafi.gebremariam.5

Пікірлер: 163
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 3 жыл бұрын
በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም አቤቱ ጌታ ሆይ ክበርልኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች ይሄን ስብከት የምሰማው ከለሊቱ 12 ሰዓት ነው ቤ ኢትዮጵያ ሰዓት 6 ሰዓት ልብስ እየተኮስኮ ነው እዴት እደተባረኩበት ለመግለፅ በቃል ይከብደኛል ብቻ መምህራችን ዘመንሁ ይባረክ በርሷ ትምህርት ሕይወቴ ለምልማለች 🙏አሜን አሜን አሜን
@tigibelay7276
@tigibelay7276 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እኔም በዚ በምስጋና ስአት ተባርኬአለሁ የታመሙት እህቶቼ ድነውልኛል አመስግኑልኝ ተመስገን ተመስገን አባቴ
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!
@saraaman5807
@saraaman5807 3 жыл бұрын
ይህን እንድሰማ ለፈቀድክልኝ አምላክ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን። አሜን አሜን አሜን!!!
@demozedemoze5035
@demozedemoze5035 10 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ፀጋውን ያብዛላወት አባታችን
@user-sl1oh7vw7k
@user-sl1oh7vw7k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ በእዉነት ነዉ ምላቹ ወገኖቸ እንደዝች ሳምንት ተደስቸ አላቅም ህያዉ እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ ስት ነገር በጀ እያለ የምፈልገዉን እየተመቻቸልኝ ሙሉ ደስታ ኑሮኝ አያቅም እግዚአብሔር ያልሰጠኝ ነገር የለም ፀሎት በምቆምበት ጌዜ ሁሌ ስጠኝ ነዉ እሱም ይሰጠኛል ምስጋና ግን በሚሰጠኝ ቁጥር አላመሰግንም ነበር እቺ ሰሞን ግን በእዉነት ልዩ ናት እግዚአብሔር መጨረሻየን ያሳምረዉ ዘንድ አስቡኝ በፀሎታችሁ አመተ ማሪያም እያላቹሁ ወገኖቸ መምህሬ በእዉነት በጣም ነዉ ማመሰግነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎትን ይባርክ
@user-yo9my8tz8g
@user-yo9my8tz8g Ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ አሁንም ተመስገን እንደናንተ አይነት መምህራን ስለ ሰጠን እግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁን ይባርክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@haimi_hawaz6825
@haimi_hawaz6825 9 ай бұрын
ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልኝ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@zenashetades9288
@zenashetades9288 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት ቃላት የለኝም መዝሙርክ ስብከትህ ልብ የሚያረሰርስ ነው
@bbjjbbjj6533
@bbjjbbjj6533 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tsigeredaroseykassa9461
@tsigeredaroseykassa9461 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ለዘለዓም የተመሰገነ ይሁን።
@monaali9356
@monaali9356 Жыл бұрын
በዛህ ስብከት ተምሬበታለሁ ከአመት በሗላ ብሰማው የእግዚአብሔር ቃል ሂሌ አዲስነው ተባረክ ቄስስ ።
@tigisthagos4157
@tigisthagos4157 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk 4 күн бұрын
አሜንቃለህወትንያሰማልን
@user-rm1yo7pu1d
@user-rm1yo7pu1d Жыл бұрын
በእውነት ቃላህውትን ያሰማልን መምህራችን እግዝአበሔ አምላክ ዘመናቹን ይበርክልን🙏🙏🙏🙏
@user-wm2fw7bu5m
@user-wm2fw7bu5m 4 ай бұрын
አሜንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bitanyaseifu-yn9nh
@bitanyaseifu-yn9nh 4 ай бұрын
🙏🙏ተመሥገን አምላኬ
@user-lx8dj5zs4g
@user-lx8dj5zs4g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክዎት ስለምታደርግልኝና ስላደረክልኝ ሁሉ ስምህ ይባረክ አባቴ
@marthat6031
@marthat6031 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አምላኬ የምስጋና ልቤን በደንብ ክፈትልኝ አንተ የተመሰገንክ ምስጉን ነህና ቀሲስ እኔም በዛ በሰባኪ አይነት መንገድ አልፌ ነበር በስደት ያሳደኳት ልጄን ሳጣ ለምን እኔን ይህ ሁሉ ፈተና ሃዘን እያልኩ ፈተናውስጥ ገብቼ ነበር እግዚአብሔር ግን ትልቅ አምላክ ነው እሱ አይሳሳትም ተመስገን አንተ ያልከው ይሁን ማለት ጀመርኩ ያበረታኝ ከሃዘኔ እንድፈወስ ያደረገ ጌታ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏
@lidyateklay9468
@lidyateklay9468 4 ай бұрын
amennnnnnnnnnnnn temesgen abat hoy lsmh kbr msgana yhun amen❤❤❤❤
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
የምስቃና ልብ ይስጠን መድኃኔያለም❤ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@FantoshTamir
@FantoshTamir Ай бұрын
Amen.amen.amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Egziabher yetmesgen yihun sel mayinger setotaw hulum ❤️🙏⛪🤲👏🙏❤️⛪
@sasahutefera2563
@sasahutefera2563 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን
@muluberhangirma5841
@muluberhangirma5841 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የምናልፍበትን ሁኔታ ያውቃል አፌን በምስጋና እንዲሞላው ምስጋናዬ እንዳልተው ይርዳኝ ጥልቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
@shewashiferaw6894
@shewashiferaw6894 2 жыл бұрын
አሜን ❤️ አሜን❤️ አሜን ❤️🤲🙏🙏🙏
@user-vh2sx5kh5s
@user-vh2sx5kh5s 3 жыл бұрын
❤""አሜን አሜን አሜን ያሥተማረን ❤አምላክ❤ክብርና ምስጋና ይድረሰው ❤❤❤
@mesi557
@mesi557 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር 👏👏👏❤💚❤️አሜን አሜን አሜን🤲
@yeablij1313
@yeablij1313 Ай бұрын
Amen!
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 3 жыл бұрын
Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Egziabher yakberot abate Kal hiwoten yasemalegn fetari ❤️🙏👏⛪🤲❤️🙏🙇
@girmamoges247
@girmamoges247 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉንያብዛልህ
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 kale eywete yasemalne memerache
@kassechtesfaye8773
@kassechtesfaye8773 Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@MeseretZewdie-nl7os
@MeseretZewdie-nl7os Ай бұрын
እግዚአብሔር የማስተማር ጥበብን ጨምሮ ይስጥልን !!! ሁሌ የእርሶ ትምህርት ምክራዊ ነው አለም ላይ ያለንን ሕይወት ፈጣሪ በሚወደው መልኩ እንድንኖረው የሚመሩን መልካም አባት❤
@SenaitHailuTessema
@SenaitHailuTessema 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን።
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህዉት ያሰማን ምንገሰት ሰማይ ያዉረሰን
@sabatekle2023
@sabatekle2023 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@weneshetrefresh1069
@weneshetrefresh1069 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት
@tsegaberhe1080
@tsegaberhe1080 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna Abona
@bxbxxhhx3231
@bxbxxhhx3231 3 жыл бұрын
አሜንንንአሜንንንአሜንንንፀጋይጨመር
@hanamulgeta5623
@hanamulgeta5623 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት እኛም የሰማነው በልባችን ይፃፍልን ድንቅ ትምህርት ነወ እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉ እንድማር የረዳኝ ጌታዬ ይመስገን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 жыл бұрын
አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏 እግዘብሔር ያስተማረን የመከረን ስሙ የተባረከ ይሁን🙏 እግዘብሔር ደረገልንም ወደፊትም በሚያረግልን ሁሉ የተመሠገነ ይሁን 🙏እርሶንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏
@ethiopiahagere8336
@ethiopiahagere8336 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@tezitaalemu6758
@tezitaalemu6758 5 ай бұрын
Amen
@kertube
@kertube 2 жыл бұрын
ኦ አሽዬ እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ፣ በአንተ አንደበት አድሮ እንዲ ስላስተማረኝ ይክበር። ከውስጤ የሆነ ሸክም ሲቀል ተሰማኝ
@helinagezahegn3594
@helinagezahegn3594 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@militetzega5219
@militetzega5219 2 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@meronayelow2385
@meronayelow2385 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
@tegsetnadew886
@tegsetnadew886 3 жыл бұрын
Amen amen amen edemana tana yesetelege abatacen kesese ashenafe Ere bemesganam behewta deseyemele neger fetarey eysayege new besametate wesete AMELKACHEN seladergelenem selaletedergelenem fetare yemesgen zelalem aleme temesegen amen 🙏
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Get hoye amesgenh zend mekegnate bezu new temesgan🙏🤲👏❤️❤️❤️🙇🙇🙇🙇
@banchayehugebito2241
@banchayehugebito2241 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎት ያሰማልን
@friehiwottassew9004
@friehiwottassew9004 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልን ቀሲስ
@gurfa2658
@gurfa2658 Жыл бұрын
Kal hewote yasmalne bedma betana yakuylign ❤❤❤❤
@elsatekle1095
@elsatekle1095 3 жыл бұрын
Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen
@alemzerfabateaddisu5501
@alemzerfabateaddisu5501 Жыл бұрын
Amen Amene kleywte ysmnle
@netsanetgebregiorgis1752
@netsanetgebregiorgis1752 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-rd9pk3mr5l
@user-rd9pk3mr5l 29 күн бұрын
ደስ አለኝ ቃሉን ሰማ
@deborahgirma
@deborahgirma 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@biniteferi7169
@biniteferi7169 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-vk9no2qh4h
@user-vk9no2qh4h 2 ай бұрын
God bless you and your family 🙏
@konjetejegu8170
@konjetejegu8170 Жыл бұрын
አምን ቃሐ ህይወት ያሰማልን
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@sebleworku9734
@sebleworku9734 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen abate libonachinen fetari yabralen tsegawen yiderblot yagelglot zemenoten yibarkew beselotot asbugn abate Atsede maryam🙏🏽
@tigistaraya3624
@tigistaraya3624 2 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemaln
@ERBO19
@ERBO19 2 ай бұрын
Kebir leselasea!❤❤❤❤❤❤
@user-yv5fs6fm6x
@user-yv5fs6fm6x 3 жыл бұрын
ተመስገን ጌታዬ ያክልኝ ለመዘርዘር ቦታ አይበቃኝም እዉነቴን ነዉ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@hanamulgeta5623
@hanamulgeta5623 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalen setgawen yabezalot
@alisaalisa7907
@alisaalisa7907 3 жыл бұрын
Temesgen yene geta
@mahletlemma7127
@mahletlemma7127 3 жыл бұрын
WOW amen
@tadesseheaven9067
@tadesseheaven9067 3 жыл бұрын
Kalehiwot yasemaln.
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Egziabher alelgn mogase alelgn get hoye ante alehilgn eylku hulunm alfalhu temesgen bante yalalfkut yelm moges gash mekat honhagn
@lindalina3745
@lindalina3745 3 жыл бұрын
Bèwnye abeya kel heywet ysemlen amsegnlh bewsta ylewn new ysemhte keber msegna yegnw legezber amene
@hanialem8068
@hanialem8068 3 жыл бұрын
amennnnnnn
@liliabera4202
@liliabera4202 3 жыл бұрын
Thank you God bless you
@girmamoges247
@girmamoges247 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@tsionassefa3781
@tsionassefa3781 11 ай бұрын
Tebark wendemachen
@serawittesfaye9937
@serawittesfaye9937 10 ай бұрын
Kesis betam des yemil timihirt new enem mamesgen sijemir new hiwote yetekeyerew
@penael181
@penael181 3 жыл бұрын
Betari amlak tsegawn be ewnet yabzaleh tiyakewoche mesel eyagegnu nw.....ye agelglot gizeh yarzmew ewnet
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 5 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ቤተሰቦች ❤❤❤
@girmamoges247
@girmamoges247 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@bethelhemshigut3880
@bethelhemshigut3880 2 жыл бұрын
This is what I want to hear !
@muluberhangirma5841
@muluberhangirma5841 2 жыл бұрын
ይህንን ትምህርት ደግሜ ሰማሁት እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በህይወቴ እንድለማመደው ይርዳኝ አንተም በፀሎትህ አስበኝ አሜን ክብርና ምስጋና ለእሱ ለመድሃኔዓለም ይሁንልን ስለአስተማርከን እናመሰግነዋለን መምህር አብዝቶ ይባርክህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@bayushkumssa4417
@bayushkumssa4417 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@hewanhewan1998
@hewanhewan1998 3 жыл бұрын
አሜን(3) ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስለሁሉም ነገር የእኔ ጌታ
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
አዎ ማመስገን ይቻላል ግን እኔ ስራ እሰራሁ የናቴ ካንሰር መሆኑ አብረን ሰለምንተኛ ና ልጅነት ነበርኩና አንዳንዴ ራሷን ስታ አይና ፈፈጦ አይቻት የሄን መረዳት አለመቻሌ ወሰድ መለስ ሲያረጋት እኔ ሰው ነኝ እላለሁ ፀብል አምጭልኝ ብላኝ እሺ ብያት ለምን እንዳላመጣሁ ሳስበው ይከፋኛል ደንዝዤ በእንባ ተሞልቼ እራሴን አገኘዋለሁ ሰደሰት አመት ሞላት እኔ ሁሌ እንዳዲስ ፀልዮልኝ ህይወት ብይዝ ልጅ ብትኖረኝ እሻል ይሆናል ወለተ ኪዳን
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 жыл бұрын
መምህሬ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ቃለህይዎት ያሠማልን ኑርልን የእኛን ኑሩ በምሥጋና እንድንባርክ እንዳሥተማርከን ቤተሠብክ የተባረከ ይሁንልክ💕💕💕🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼ተመሥገን አምላኬ
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@yashica5085
@yashica5085 4 ай бұрын
😢😢😢
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይህን ትምህርት እንድሰማ ስለ ፈቀድክልኝ ስለ አዘጋጀሃኝ ክቡር መስጋና ለሉኡል እግዚአብሔር ይሁን #ተመስገን#
@helenbizuneh3870
@helenbizuneh3870 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቃለይወት ያሠመልን። ክርስቶስ የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን።
@tigistmammo8429
@tigistmammo8429 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን!!! በጣም እናመሰግናለን ዘመኖትን ይባርክልን!!!
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይሰማል መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 3 жыл бұрын
እስኪ እኛንም የበርታን ቸሩ አምላካችን!!! መልካም ዕለተ ሰንበት።
@abbyabby5139
@abbyabby5139 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalhewot Yasaman 👏👏💕💕💞💜💚💙💖💗
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l 3 жыл бұрын
ተመስገን ልዑል እግዚአብሔር!!!
@fakerfk1702
@fakerfk1702 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን
@user-gi9hq3nq8i
@user-gi9hq3nq8i 3 жыл бұрын
አሜን ቀሲስ የህይወት ቃል ያሰማልን 🙏🙏🙏
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን !!!
ይህን ስታዩ የመናፍስት አሰራር ነውና ተጠንቀቁ። Kesis Ashenafi
30:12
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 31 М.
ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን በክርስቶስ እንለምናችኋለን || ርእሰ ሊቃውንት  አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sbket
1:37:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 184 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 8 МЛН
ጊዜዬ አባከንኩት ለምትሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። Kesis Ashenafi
35:09
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 39 М.
የሮሆቦትህን እንቅፋት ተረዳ። Kesis Ashenafi
27:46
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 29 М.
እጅግ መልካም ነገር ለህይወታችን የሚያመጣ ጸሎት። Kesis Ashenafi G.mariam.
22:50
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 11 М.
በፍቅር የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት እናውቃለን? Kesis Ashenafi
16:44
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 72 М.
ጭንቀታችሁን የምታርቁበትና ደስታችሁን የምታበዙበት መንፈሳዊ ልምምድ። Kesis Ashenafi
25:28
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 22 М.
እናንተ የምትሰሩት እየመሰላችሁ ለምን ትጨነቃላችሁ? kesis AshenafiG G.mariam
18:35
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 4,6 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН