ይህን ተመልከቱ ⭕

  Рет қаралды 6,806

 Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

26 күн бұрын

Пікірлер: 46
@WeltMaryame-qu7gl
@WeltMaryame-qu7gl 24 күн бұрын
ልቦና ይስጠን ድፍን ብሏብናል ebs ላይ አይቸው በጣም ገረመኝ ስንት መቅረብ ያለበት እያለ ምን እሚሉት ነው ይህንን ማቅርብ እውነትም ፍዘና ደንዝዘናል ልቦናችን ይክፈተው በጋህድ😢😢😢 ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህርየ
@annahanna8932
@annahanna8932 23 күн бұрын
በዚህ መጨረሻ ዘመን እናተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር መምህርዬ የነፍሴ መጋቢ ዘላለም ያኑርህ❤ለእኛም አይነልቦናችንን አብርቶ ወደቤቱ ይመልሰን አሜን አሜን አሜን🤲🌾🌾
@user-eo2xd6pp7d
@user-eo2xd6pp7d 18 күн бұрын
መምህር ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እድህ ተሆነ ከባድነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወ😢
@zhra2931
@zhra2931 2 күн бұрын
ይገርማል እኔም ልጅ እያለሁ አድሠው አጋጥሞኛል ብርን ወደብይ የቀየር ድጋይን ወደብር ይቀይር ገመድ በአፍጫው አሥገብቶ በአፉ ያወጣነበር ለካም ሠውየው መንፈሡን ተዋርሦ ነው ማለት ነው የሚሠራው 😢😭😭😭😭😭
@mahlasa7731
@mahlasa7731 25 күн бұрын
የኔ ቤተሰቦች የደብተራ ፀበል ያመጣሉ በጣም ጥሩነዉ እያሉ ከብቶች ሁላ ይጠጣሉ ግን በቤተሠብ ዉስጥ የወጣ ልጅ የለም😭😭😭
@Znu345
@Znu345 23 күн бұрын
እግዞኦ አቤቱ በቸርነቱ ጠብቀን በእውነት ከባድ ነው በእያንዳንዱ እርምጃችን መንፈስ
@SeniHailu
@SeniHailu 20 күн бұрын
እውነት ነው መምህር እግዚአብሄር ይጠብቀን
@user-eq3ih4uh2n
@user-eq3ih4uh2n 22 күн бұрын
ይገርማል ይሄን ጥበብ ነው ሲሉ ግልጽ የሆነ የሴጣን ስራ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢😢😢😢😢
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 23 күн бұрын
መምህር እውነት ከዚህ ክፉ ስራ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀን የእመቤታችን ምልጃዋና ጥበቃዋ አይለየን እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 23 күн бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ😥ያሳዝናል
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 24 күн бұрын
እግዚኦ ባለማወቃችን ስንቶቻችን ጠፌተናል ይህ በግልፅ ሰለመጣ እንጅ ስንቶች አሉ መሰለህ በየሰፈሩ መምህር😢
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 23 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ለተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ይጠብቅልን ሰዉ አይኑ ዉስጠ አይን ታዉራል የሚሰራዉን አያወቀ አይደለም አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 24 күн бұрын
መምህሬ እግዚያብሔር አምላክ በቅዱስ ደሞ ይሸፎንህ ❤❤
@LemlemDegesa
@LemlemDegesa 23 күн бұрын
መምህር በዚላይ ገለጻ ቢሰጥበት ብዬ ተመኝቼ ነበር ድግልን
@hhhvj
@hhhvj 22 күн бұрын
መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ አልቀናል እኮ 😢ደነዘዝን
@alemetesfay6397
@alemetesfay6397 21 күн бұрын
🙏🙏🙏
@mahlasa7731
@mahlasa7731 25 күн бұрын
አወ አለ እቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@user-xm1ov1xo3y
@user-xm1ov1xo3y 23 күн бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቀን አስከፉ ሰአት ነው ወድማችል ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@yrgg1047
@yrgg1047 23 күн бұрын
egzbiher yesateln memehir be ewunet tsegawun yabazalh egzbiher 🤲🤲🤲♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀዉ
@yeshihaile
@yeshihaile 24 күн бұрын
Awo duro sanak teshewudenal zare gin biyans lijochachinin enadinalen memiherachin anten yeseten amlak yekber yemesgen amen
@BrtukanKasaw-fp7im
@BrtukanKasaw-fp7im 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 23 күн бұрын
አንዳንዴ ሁሉንም አለመከተል ጥሩ ነው እኔ ዛሬ አየውት እግዚአብሔር ይማረን
@RadatYarade-cy6yf
@RadatYarade-cy6yf 23 күн бұрын
አምና በጥምቀት የስላሴን ታቦት አጅበን እያስገባን። ከውጪ ያለው ስዕለ አድኖጋ ሲሳለም አይቼው ይሄ ጠንቋይ እዚህ ደግሞ ምን ያረጋል ስል እህቴና ጓደኛዋ ማነው ማነው ሲሉ ካጠገባችን ቶሎ ነው ርቆ የሄደው። እንዳየሁት የቀፈፈኝ ሰው ቢኖር ይሄ ልጅ ነው።
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 23 күн бұрын
በጣም ታሪክ የተሰራ አስመስለዉ በየሚድያዉ ናና እያሉ ይቀባበሉታል!
@user-dk5pg8wb7w
@user-dk5pg8wb7w 24 күн бұрын
የህድ ፊልም ገባ አገራችን በነሱ የጠላሁት እዳዉ በአገሬ 😢😢😢😢😢
@edlwtejima9888
@edlwtejima9888 25 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@newthink2129
@newthink2129 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TiruyeSisay
@TiruyeSisay 23 күн бұрын
Ewunate nw
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 23 күн бұрын
አይ አለመታደላችን ኑ የመዳንን ጥበብ ላሳያችሁ የሚል ቢሆን ማንም አይቀባበለውም ለጥፋት ግን ኔትወርካችን ይሰራል ለምሳሌ ትራንስፖርት ላይ ለመጨናነቅ በተለይ ባስ ላይ በር በመዝጋት አንደኛ ቦታ እያለ ላለመጠጋት መስኮት ባለማስከፈት አቤት እረስንቱ
@hiwitube4810
@hiwitube4810 23 күн бұрын
tebarek memeher konjo temeheret new erasan endemeleket aderegogal
@MekdesMekdes-mz4wg
@MekdesMekdes-mz4wg 24 күн бұрын
Inat inee ebs layi sesekulat irasu betamm naber yandadugn
@Ambassel
@Ambassel 22 күн бұрын
አንዳንድ ቪዲዮችህን አይቻለሁ ግን በፊት ነው ግልጽ ለማድረግ ጥሩ ሰው አይደለህም::
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 18 күн бұрын
ምን ማለት ነው
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 24 күн бұрын
ለመጀመርያ ግዜ social media ለይ በየሁት ቅስፈት ነው የጠላሁት ልጁን እራሱ እናስተዉል 😏😏😏
@dani.1921
@dani.1921 24 күн бұрын
ሰውም በመንፈሱ ፈዞ ማስተዋል አቷል
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 24 күн бұрын
በስማም ሲታይ እራሱ ሲያስጠላ
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 23 күн бұрын
እኔ ልጁ ከመጀመሪያዉም ደስ አላለኝም የሴጣን ስራ ነዉ
@dani.1921
@dani.1921 23 күн бұрын
በጣም ሰው በመንፈስ ታስሯል
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo 22 күн бұрын
ለህግ ይቅረብ
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk 22 күн бұрын
ሎቱ ስብሀት ምኑዘመንላይ ደርስን😢😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 23 күн бұрын
እረ መዓት ናቸው ቲክቶክ ላይ ጥንቆላ የሚሰሩ የሚገርመው ግን እኔ እንደዚህ አይነት ችግር አለብኝ መፍትሄ ይላሉ ግን ስለ መናፍስት የሚናገሩ አባቶችን ይሳደባሉ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 22 күн бұрын
በስሙ ጥራው አስማተኛን አስመተኛ ጠንቋይን ጠንቄይ ብለህ ጥራው ዝም ብለህ ደብተራ እያልክ አፍህን አትክፈት !¡ አምተ ራስህ ችግር ከሌለብህ የደብተራን ትርጉም በደንብታውቀዋለህ። ጠንቋይ ደብተራ አለ ማለት ደብተራ ማለት ጠንቋይ ነው ወይም ሁሉም ደብተራ ጠንቋይ ነው ማለት አይደለም!!!
@dani.1921
@dani.1921 22 күн бұрын
ከእውነታው መሸሽ የለም በየቤተክርስቲያኑ ተሰግስገው ደብተራዎች መሰሉኝ አሳስረው ያስቀሩን ጠንቋይማ አንዴ ለይቶለት ቤት ሰርቷ እየካደመ ህዝብን በመንፈስ ያፋጅ የደብተራዎቸን ሚስጥር ሲጋለጥ የገባውም የነሱ ተገዥ የሆነም መጮህ አይቀርም ይህን ከምትል እስኪ ንስሀ ግባ ከዛ ፀበል ተጠመቅ የፀሎት ቤት አዘጋጅ ከዛ ስገድ ፀልይ ከዛ ቁረብ ሱባኤ ግባና ከዛ ጠይቅ ማንም ሳይነግርህ በራስህ ላይ ያሉትን ከዛ ታያለህ
@zhra2931
@zhra2931 2 күн бұрын
መቸም ደብተራና ጠቋይ ሥራችሁ ሢጋለጥ አትወዱም አይደል😂
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
የማህፀን መተት #ቀሲስ_ሄኖክ
5:03
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 127
A Muslim Man Enters a Church - They Laughed
39:53
Sabeel Ahmed
Рет қаралды 1,2 МЛН
ለሴቶች❗ ምንዝር ጌጥ ❗ዊግ ❗ አርቴፊሻል መዋቢያ መዘዙ❗ ኩል❗ መዋቢያዎች በመንፈስ መታሰር⭕
9:37