የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያካሄደው የአየር ላይ ትርዒት- su-27

  Рет қаралды 116,332

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

6 ай бұрын

#addiswalta #ወቅታዊ #airforce #አየር_ኃይል #ethiopia_airforce
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያካሄደው የአየር ላይ ትርዒት- su-27
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZfaq: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 273
@aminuseman4797
@aminuseman4797 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም........የጦርነት ክፋት እናቀዋለን አሁንም ሰላም.......peace forever
@user-nw4xw7dd6g
@user-nw4xw7dd6g 6 ай бұрын
እንደ እኔ አስተያየት በጣም ብዙ ይቀራል በዚህ ዘመን ይህ በቂ አይደለም በአየር ሃይል አቅም ከኢትዮጵያ በላይ የሆኑ የአፍሪካ ሃገራት አሉ ነገረ ግን አቅማቸውን ማሳየት አይፈለጉም እና በጣም በዙ መጓዝ ይጠበቅባችሃል የአሁኑ ምንም አይልም
@wendesenteka9408
@wendesenteka9408 6 ай бұрын
The greatest Ethiopian air force show with the collaboration of UAE proud of you !!! Field marshal Birhanu Jula General Yilma Merdasa General Abebaw Proud of you !!! proud of you the greatest Ethiopian Military forces
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 6 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
@user-er7jl7ev8r
@user-er7jl7ev8r 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛና ታሪካዊ ጠላቶችሽ ይፈሩ!
@paulosmulu7994
@paulosmulu7994 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ማነው ?? በአንተ እድሜ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ከራሱ ዜጋ ውጭ የደበደበው አለ ? ሰዎች እናስተውል በየቀኑ ንፁሀን እያለቁ ነው ድንበራችን ግን በሌላ አገር ተወሮል
@fab200
@fab200 6 ай бұрын
​@@paulosmulu7994what does it mean do you know any people who attack their own military. What will happen if NYPD attacks the American military?
@calalaboorae920
@calalaboorae920 6 ай бұрын
ጦርነት ለማንም አይጠቅምም ,ምክንያቱም ማንን እንደምበላ አይታወቅምና !!!
@ethiodire8953
@ethiodire8953 6 ай бұрын
እልል ኢትዮጵያ አየር ሀይል ✈️✈️✈️✈️✈️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 6 ай бұрын
"አቦ አንተ እኮ ምራ መሪ መውለድ አይደለም መፈልፈል ትችላለህ ምን ልበልህ በቃ መሪ ነህ!!! ክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር አብይ አህመድ እንዲሁም የተከበራችሁ የሀገራችን ጀነራሎች ፊልድ ማርሻል ብርሀኑን ጨምሮ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል የዘመኑ የሀገሬ ብርቅዬ ልጆቿ በሙሉ🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 6 ай бұрын
አስደማሚ ነው ማሻ አላህ የአገራችን ኩራት
@dryosefbelayhun8231
@dryosefbelayhun8231 6 ай бұрын
ነዳጀ አትጨረሱ የጎረቤት መሳቂያወች።
@user-qy9qv9jj1o
@user-qy9qv9jj1o 6 ай бұрын
Choma ras
@dryosefbelayhun8231
@dryosefbelayhun8231 6 ай бұрын
@@user-qy9qv9jj1o ay beltsgna mesadeb megdel endzih suti hunacheh tekru.....Doma
@user-dh8el4bh8e
@user-dh8el4bh8e 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሀይማኖት ሀገር ናት ምዕራባዊያን የሚሰሩት የሰይጣን ስራ ለመጠፋፋት እንጂ ሌላ ትርጉም ያለው አይመስለኝም አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 6 ай бұрын
በጣም ያስደንቃል በርቱ አላህ ይርዳቹ፡፡፡፡፡
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 6 ай бұрын
Great achievement Ethiopia Air Force. Well done Lieutenant Yilma Merdasa!
@wendywerku2911
@wendywerku2911 6 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ በይውም ተበይውም የአንድ ሀገር ሰዎች ናቸው አይደል ይሄን መልሱልኝ እስኪ?
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 6 ай бұрын
Congratulation
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 6 ай бұрын
Wow glory to our GOD. ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mengistuarefaine6773
@mengistuarefaine6773 6 ай бұрын
We better practice how to feed and educate our poor people
@selamawitgonderiwa8929
@selamawitgonderiwa8929 5 ай бұрын
Ilove ethiopia😘
@Noor-mf3yh
@Noor-mf3yh 6 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👑👑💙💙🙏🙏🙏👈👈
@Jone-dv1fh
@Jone-dv1fh 6 ай бұрын
ኩራታችን
@fikregher9828
@fikregher9828 6 ай бұрын
የአገር ውሰጥ ጀግና
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 6 ай бұрын
🏆🏆🏆🏆🇪🇹🏆🏆🏆🏆 👇 🇪🇹👉December six 🇪🇹👉 Great result of the change 🇪🇹👉 Buried and forgotten 🇪🇹👉Our air force is famous 🇪🇹👉 Sophisticated leadership by our patriotic leader 🇪🇹👉 Strong effort by Lt. General Yilma Medasa 🇪🇹👉He is alive and resurrected 🇪🇹👉 History changed and the world was surprised 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@GraceGoodness-xb6ml
@GraceGoodness-xb6ml 6 ай бұрын
🏆 Wonderful 🎉
@meharinegash9424
@meharinegash9424 6 ай бұрын
ያመረቱትን ሰዎች ምን ይሉ ይሆን የሽርት ሚሞሪ ስርዓት።
@meronwoldemariam7921
@meronwoldemariam7921 6 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 6 ай бұрын
ዘላለማዊ ክብር እና ሞገስ ለሐገር መከላከያ ሰራዊታችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾❤️❤️❤️❤️
@user-xl1iw4xm1l
@user-xl1iw4xm1l 6 ай бұрын
ወያኔ ቁሻሽ
@alemayehufikremariam6025
@alemayehufikremariam6025 6 ай бұрын
አረ ተው😅😅😅😅
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 6 ай бұрын
@@alemayehufikremariam6025 🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@amarekassa1634
@amarekassa1634 6 ай бұрын
​@@user-xl1iw4xm1lተነቀሰው
@animawmanaye8517
@animawmanaye8517 6 ай бұрын
ዘላለማዊ ክብር ለነፃነት ለሚታገለው ፋኖ
@sabahaile4297
@sabahaile4297 6 ай бұрын
""""""Ethiopian air force dominating air domain """"""
@sewyalewtadele4456
@sewyalewtadele4456 6 ай бұрын
ኧረ ግብፅ ሙድ እዳትይዝብን😅😅😅
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 6 ай бұрын
ለሱ ሀሳብ አይግባህ : ለራስህ ተጨነቅ : ኢትዮጵነያ የጀግኖች መፊለቅያ ናት
@user-qy9qv9jj1o
@user-qy9qv9jj1o 6 ай бұрын
Maferiya
@Siltemeslete
@Siltemeslete 6 ай бұрын
Tultula
@user-nq3ux6mw5k
@user-nq3ux6mw5k 18 күн бұрын
አህያ መንዳት ለምደህ ይሄ መች ይገርምሀል😂😂😂
@amanuelreda859
@amanuelreda859 6 ай бұрын
More than 30 million Ethiopian s are starving. The living cost in Ethiopia has reached at unbearable stage where citizens are unable to afford to feed themselves.
@user-oz5rv9kv8c
@user-oz5rv9kv8c 6 ай бұрын
ዚጋው በምግደል ስለ ትስማራ ኩራት ኣይስማጝም
@wingloong7091
@wingloong7091 6 ай бұрын
Su 27 Have big history in Ethio- Eritrea war. It’s Russian made fighter jet 🛩.
@oumermohammed6626
@oumermohammed6626 6 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ አማራ ያሸንፋል ሞት ለብልፀግና ለአብይ ጦረ
@bekiisamuel
@bekiisamuel 6 ай бұрын
ጅል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@meronwoldemariam7921
@meronwoldemariam7921 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@samuelayalneh1984
@samuelayalneh1984 6 ай бұрын
Chegeru Abiy Ahmed bezi aydenem
@MelkamuTariku-zj6kn
@MelkamuTariku-zj6kn 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ አየር ሃይላችን የትላንቱን ታሪክ የመድገም የነገን ትልቅ ታሪክ የመፃፍ ትልቅ አቅም አለዉ! #ጥቁርአንበሶቹ
@danieltela-kd4ob
@danieltela-kd4ob 6 ай бұрын
Ayyyyyyyyyy የናንተዉ ነገር ይገርማል የገዛ ራሱ ህዝብን የሚቀጠቕጥ ኣየር ሃይል።
@felmatahaqa2458
@felmatahaqa2458 6 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ አህያን መንዳት ሳይችሉ ይህንን ጀግና ፓይሌት የሚንቁት ነዉ
@user-hq3vn8de5u
@user-hq3vn8de5u 6 ай бұрын
ጀግኖች
@meronwoldemariam7921
@meronwoldemariam7921 6 ай бұрын
prpud of you!!!❤❤❤❤
@user-tq7bh8tj2c
@user-tq7bh8tj2c 5 ай бұрын
በሙያ ብቃት፤ በዘመናዊንት፤ በስነምግባር የተገነባ አየር ሃይል እንዳለን አሁን አስተዋልኩ፤ እጅግ ኮራሁባችሁ! አስተዋዋቂዎቹ ኮሎኔል ቸርነት መንገሻ እና ኮሎነል መሰረት ጌታቸው ናችሁ አይደል? ጎበዞች ናችሁ! አጎቴ ፍ. 16 አብራሪ ነበር፤ እኔም ስፈልገው የነበር ሙያ ቢሆንም ሞክሬ አልተሳካም፤በሌላ ሙያ ፕሮፌሰር ሆንኩ. በርቱ!!
@meharinegash9424
@meharinegash9424 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ እንዲህ ሁና እንደ ግመል ሽንቲ ወደ ኋላ ሆነ ጉዞ
@minassieshibru266
@minassieshibru266 6 ай бұрын
Konger Aierfores❤❤
@semirkamil3357
@semirkamil3357 6 ай бұрын
በርቱ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን
@surafelethiopian5917
@surafelethiopian5917 6 ай бұрын
የራሱን ህዝብ የሚበላ አዬር ሀይ አዬር ሀይል ነው አልልም
@EAHUNTRS
@EAHUNTRS 6 ай бұрын
I have never seen a third world country brag so much about its third world Air Force.
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 6 ай бұрын
bro this is non of ur business. but but why ur eyes are redish because of angriness ?😂
@EAHUNTRS
@EAHUNTRS 6 ай бұрын
@@Ethiopia_the_great owww how cute 😂
@kanimadia
@kanimadia 6 ай бұрын
ለሀገር ሰላም
@manmale9828
@manmale9828 6 ай бұрын
We still can’t produce our own simple firearms, let alone Drones and he says, “The sky is ours!” Hilarious 😂
@HabibMustefa-hv9un
@HabibMustefa-hv9un 6 ай бұрын
አፕግሬድ አርገነዋል ይሄ su 30 ነዉ አድጓል su 27 የአየር ላይ ተዋጊ ብቻነዉ
@shimelisbenti5883
@shimelisbenti5883 6 ай бұрын
ኡትዮጵያውያን እባካችሁ በራሳችን ላይ ምቀኞች አንሁን ክፋት ለምንም አይበጀንም ለብዙ ዓመታት ኖረንበት ውጤቱን አይተነዋል በአለም ላይ በራሱ አገር ላይ የሚመቀኝ ህዝብ ቢኖር ኢትዮጵያውያን ብቻ ናቸው አንባል የጦር አውሮፕላን ትርዒት ማሳየት የግድ ለጦርነት ብቻ ነው ?
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 6 ай бұрын
የራሱን ህዝብ የሚደበድብ የአየር ሀይል በዚህ ላይ በጣም ሁላ ቀር አወሮፕላን ነው የጎረቤታችን ኬነያ ምን ያህል ኡሰለጠነ አየረ ሀይል እንዳላቸው አለማወቅ የመሰለኛል ይታየኛል የጎረቤት ሀገሮች ሳቅ በጠቅላዩ ሚንስትር ላይ
@Jone-dv1fh
@Jone-dv1fh 6 ай бұрын
ስማበሀገርህኩራ አልያየኬንያን መንገድላሳይህ
@kinfetube
@kinfetube 6 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ😂 ሰማዩ የፈጣሪ ነዉ ሰውየ
@gashawgoba5598
@gashawgoba5598 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@samyy3559
@samyy3559 6 ай бұрын
It is so sad that the most fear Ethiopian air force flying like a trainers
@AgcEheb-qf8qd
@AgcEheb-qf8qd 6 ай бұрын
ብሸቆችፈሳምጉረኛ ፋኖነኝ ያውምያሣምነውልጂ አማራኮነውስልጣኑንነቅጦያሥረከበህአህያምንአይገባችሁ
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 6 ай бұрын
1ኛ- በህዝብ ኃይል እንጂ በአየር ኃይል ያደገና የበለጸገ የለም። 2ኛ- ምዕራባዊያን መሣሪያ አምርተው ሽጠው እንጂ መሳሪያ ገዝተው በሰማይ አብረው ህዝባቸውን ጨፍጨፈውበት አይደለም ያደጉት። 3ኛ - የአየር ኃይሉም ሆነ መከላክያው ኢትዮጵያዊ ዜጋን ሲገድል፣ እህል ሲያቃጥል እንጂ ለሃገር ተዋግቶ አያውቅም። ለምሳሌ ለምን ሱዳን የያዘችሁን መሬታችንን አያስመልስሞ። ትርዒቱ ድስኩር ይበዛዋል። ረብ የለውም።
@OeDop
@OeDop 6 ай бұрын
❤❤🐆🐆🐆🇪🇹🇦🇪🇦🇪❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nardosmulugeta6954
@nardosmulugeta6954 6 ай бұрын
Let me tell you the action you are showing currently showing was performed by ethiopian student pilot in USSR during Menge time now your elite pilot showing us let me tell you it's not new. I was lucky to witness it.
@user-oi4jc4fc2j
@user-oi4jc4fc2j 6 ай бұрын
የኢትዬጲያ አየር ኃይል ታሪክ የለውም ጉራ ብቻ ታዲያ ለምን ወጣ ብሎ አይሞክርም እንደታክሲ ሰፈርውሰጥ ከሚርመሰመሰ እዛ ያለው ይብሳል እኛ ጉራ ነውር ነው በሃገራችን
@yohanistariku83
@yohanistariku83 6 ай бұрын
ወሬ
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 6 ай бұрын
ያንተን ታሪክ አጫወተኝ እስኪ?😂 የኔን ከጠየከኝ በጣልያን ላይ፣ በሶማሌ ላይ፣በታንዛኒያ ላይ ፣ በሱዳን ላይ፣በኮርያ ላይ እና በኤርትራ ላይ የማጫዉትህ ልዩ ልዩ ታሪክ አለኝ።የናንተን ካንተ ልስማዉ እስኪ?
@user-oi4jc4fc2j
@user-oi4jc4fc2j 6 ай бұрын
@@Ethiopia_the_great በዛብን ጠይቀው ወንድሜ
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 6 ай бұрын
@@user-oi4jc4fc2j እሱም እኮ ከአንድም ሁለት ጊዜ missionu accomplishe አርጎ ነዉ የተማረከዉ 😁
@fuetech-ethiopia
@fuetech-ethiopia 6 ай бұрын
This is Magical 🧚 በሃገሬ ልጆች ኮርቻለሁ 🌹🇪🇹 🙏❤
@Moka-rl9sg
@Moka-rl9sg 6 ай бұрын
እኛን ኤርትራዊያንን ለማስፈራራት የሚሞክሩት ያለፈ ታሪካችንን የማያውቁ ብቻ ናቸው። 🇪🇷🇪🇷💪💪✝️☪️
@tamratansa1744
@tamratansa1744 6 ай бұрын
አኛ ህዝቦች ግን አንጣላም ሁሌ ሚያጣሉን ፓለቲከኞቻችን ናቸዉ
@moe3000
@moe3000 6 ай бұрын
Can you also mention how many innocent citizens got killed by these jets? Specially in Tigray
@fadilabdusalem5732
@fadilabdusalem5732 6 ай бұрын
አቢቹ 100 አመት ግዛን ጥላትህ የዉደም ኑሪልን
@hussendessal8259
@hussendessal8259 6 ай бұрын
100አመት😂😂😂😂😂😂
@meryem...334
@meryem...334 6 ай бұрын
ለአማራ ህዝብ ነው አይዴል ሌሎች ሀገሮች ከውጭ ጠላት ጋ ይዋጋሉ ኢትዮ ዴግሞ ከሀገር ውስጥ ከክልሎችጋ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ኑፁሀኑ በጦር ጀት እየተገዴለ ነው
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 6 ай бұрын
እሰይ ደግ አደረገ
@user-zy7mn1dg4n
@user-zy7mn1dg4n 6 ай бұрын
ህጻናት ሲቪልን የሚደበድብ የነብሰ ገዳይ ስልጣን ጠባቂ
@samsonaddis229
@samsonaddis229 6 ай бұрын
Yehe hulu show wegenen lemeketket new betam yasazenal ye areib askeri mehon😢😢😢😢
@abdurekasim75
@abdurekasim75 6 ай бұрын
እረ ወገን ግብፅ ሙድ እዳትይዝብን
@ATz-fk6hi
@ATz-fk6hi 6 ай бұрын
የአየር ላይ ትርኢት አለም የሚቀናበት ሞራላችሁ እራሱ ያስቃል kkkkkkk
@BE-yw2pm
@BE-yw2pm 6 ай бұрын
አቤት ቀረርቶ የሰሩት አልተቀደድም አንድ ለእናትዋ ።ሲያሳፋር።
@derejegirma6873
@derejegirma6873 6 ай бұрын
የጨነቀለት አለ 😢 1970 የተሠራ ይዘህ ሠማዬም የኛነው 😅😅
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 6 ай бұрын
በፈለገዉ ግዜ ይሰራ፤ እንዳንተ አይነቱን ፅንፈኛ አደብ ካስገዛ እና ድንበር ከጠበቀ በቂ ነዉ።😂
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 6 ай бұрын
​@@Ethiopia_the_great❤
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 6 ай бұрын
Atmeku Ethiopia ke bezabih belay pilot alneberem be Eritrea 🇪🇷 gin hulete new ke semay wede meretu teb yalew.
@hailemekonen2187
@hailemekonen2187 6 ай бұрын
ትርዒቱ ምንን አስመልክቶ ነዉ?
@fbeyene91
@fbeyene91 6 ай бұрын
አሰብ
@Moka-rl9sg
@Moka-rl9sg 6 ай бұрын
@@fbeyene91 እኛን ኤርትራዊያንን ለማስፈራራት የሚሞክሩት ያለፈ ታሪካችንን የማያውቁ ብቻ ናቸው። 🇪🇷🇪🇷💪💪✝️☪️
@dagnemeshesha4186
@dagnemeshesha4186 6 ай бұрын
Big deal with one su27
@wowo9142
@wowo9142 6 ай бұрын
ለምን ላለፉት 60 አመታት ህዝቡ በረሃብ አለቀ??? መልሱን እያያችሁት ነው። Ethiopians are starving; because resources are wasted.
@A2000s_kid
@A2000s_kid 6 ай бұрын
ድንቄም አሉ 😂
@zantagezai1564
@zantagezai1564 6 ай бұрын
ኣልሞት ባይ ተጋዳይ
@kebreabwoldemariam8821
@kebreabwoldemariam8821 5 ай бұрын
ሃገር ዉስጥ ህዝብ እየተራበ ሰማይ መቆጣጠር ይበጃል ወይ ?
@senaysalhie5769
@senaysalhie5769 6 ай бұрын
የጨነቀ ለት
@onesecond4186
@onesecond4186 6 ай бұрын
ማንን ነው የሚያስፈራሩት
@berhanuteshome930
@berhanuteshome930 6 ай бұрын
Ke tanash hager yemtebder mesakya tultula bekfetu telba
@user-oj6rx6kt4z
@user-oj6rx6kt4z 6 ай бұрын
የአንባገነኖች መጨረሻን በመንግስቱ ፤በሙአመር ጋዳፊ ፤በኢድያሚን ዳዳ፤ በሂትለር ፤በሞሶሎኒ፤በሳዳም… አይተነዋል አሁንም በአላህ ፈቃድ በቅርቡ እናየዋለን ! ኢንሻአላሁ ሱብሃነሁ ወተአላ !
@yonaskinfe9420
@yonaskinfe9420 6 ай бұрын
Wandi Eritrea under God bless him trpael run away speek daemgae pay people to give eat
@jabajarso8674
@jabajarso8674 6 ай бұрын
Baay'ee bareeda Nama dinqisiisas
@yohanistariku83
@yohanistariku83 6 ай бұрын
Hojii gaariidha
@adeyababatube6861
@adeyababatube6861 6 ай бұрын
የገዛ ወገኑን በድሮን የሚጨፈጭፍ መንግስት
@melakutilahun5936
@melakutilahun5936 6 ай бұрын
ብሬ ላላ የት ሄደች አሁን ትንሽ ቆይታ ትንሽ ቅማና ቀምቅማ ከመጣች በኋላ ትርኢቱን ያዩ ሃገራት ለስልጠና ወረፋ ይዘዋል ትለናለች😅😅 በኩበት የተሰራ ሲጋራዋን ይዛ ፋኖ ትዝ ሲላት አመዷ ቡን ይላል
@user-tr7sq9oy8k
@user-tr7sq9oy8k 6 ай бұрын
ክክክ መስሎሀል ፋኖን 4ኪሎ የመግባትን አላማ አስረስቶታልኮ
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 6 ай бұрын
እውነትም አንዳንድ ህዝብ ምንም አይሰለጥንም በተለይ ጋላ በ1980። ዎች ወስጥ የተሰራአውሮፕላን አየረ ሀይለ አለኝ ይለናል ነገር ግን በቂ ነው የራሱን ህዝብ በቻ ለመግደል በቂ ነው።
@HenokDaniel-lh8jn
@HenokDaniel-lh8jn 6 ай бұрын
በ ደርግ ጊዜ ከዚህ በላይ ነው የምናቀው፡ፋራ
@remlahussain3430
@remlahussain3430 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@woldenegusse2455
@woldenegusse2455 6 ай бұрын
Who cares about EAF, in the past 4 years pp or Abiy Ahmed govts are killing innocent people of Ethiopia in general and Tigray genocide war in particular committed a war crime against humanity, therefore, Ethiopian couldn’t be proud of Air-forces no defense his Country, never fight against poor Eritrea when on ground and sky run over Ethiopia.
@henokhabtamu2991
@henokhabtamu2991 6 ай бұрын
ይሄ መሬት ተኩሶ መምታት የማይችል ወታደር
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 6 ай бұрын
ፓይለቱ እንደ ተለማማጅ የሚያበራው። ከF16 ጋር ስስተያይ ኤሊ ነው።
@bekiisamuel
@bekiisamuel 6 ай бұрын
አወራርህ ግን አንተ ራሱ pilot ነው yemtimesilew
@dagi6055
@dagi6055 6 ай бұрын
ስለዚህ?
@MCEPlus
@MCEPlus 6 ай бұрын
Su-27 እና F16 Jet ምን አገናኘው??🙄 በክብደት Su-27 ከF16 በእጥፍ ይበልጣል። Su-27 ባለ ሁለት Enginemotor ነው። F16 ባለ አንድ እንጂን ሞተር ነው። ስለዚህ የሚበልጠው Su-27 Jet ነው። F16 አሞራ ነው የሚያክለው።
@Zerihun-oz3hl
@Zerihun-oz3hl 6 ай бұрын
Afuuftuu, zero mind
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 6 ай бұрын
@@Zerihun-oz3hl Afuuftuun aka ketti jira? Racist.
@HenokDaniel-lh8jn
@HenokDaniel-lh8jn 6 ай бұрын
ሊቅ ሆነህ ኣትቅረብ የሰሩትን እንደዚህ ኣይናገሩም፡
@kebreabwoldemariam8821
@kebreabwoldemariam8821 5 ай бұрын
ሰማዮን ተቆጣጥረናል ቀይ ሽንጉርት መቸ ነዉ የምትቆጣጠሩት ???
@sakataabera1
@sakataabera1 6 ай бұрын
mitasayut show wede reality sinmeta wof yelewm
@akremkalim9064
@akremkalim9064 6 ай бұрын
ህዝብ ከሌለ ዋጋ ቢስ ነው
@yonaskinfe9420
@yonaskinfe9420 6 ай бұрын
Sowae Eritrea Aezgbher now always yfrhelael ke felkuom kulfi Aele gignae saehel waersay yahae ymchrchae now dstryaed eilmnyat distryaede
@nurlignbirhan2880
@nurlignbirhan2880 6 ай бұрын
የውሰት ነው ወይስ የሀገሪቱ !
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 6 ай бұрын
Fesam hulku
@user-qy9qv9jj1o
@user-qy9qv9jj1o 6 ай бұрын
Hodam hula
@user-oi4jc4fc2j
@user-oi4jc4fc2j 6 ай бұрын
ጉራ ብቻ 0
@ethiopiahagere5377
@ethiopiahagere5377 6 ай бұрын
በአሁኑ ሰዓት የኦሮሞ ፓይለት ብቻ ያለበት አየር ሃይል
@alemsegedgebremariam9923
@alemsegedgebremariam9923 6 ай бұрын
ምንድን ነዉ ምክንያታ ችሁ ፍርሃት ወይስ ጀግንነት? ማፈሪያ
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
በኢትዮጵያ የተመረቱ መኪኖች | ዱካ
27:31
AddisWalta - AW
Рет қаралды 5 М.
How a Jet Airliner Works
25:56
Animagraffs
Рет қаралды 15 МЛН
The Day Ronaldo Showed Messi, Neymar & Mbappé Who Is The Boss
19:19
ፓስተር ጌትነት በቀለ
1:24:06
Addis Kidan
Рет қаралды 16 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН