የኢትዮጵያዊው ፈላስፋ የዶ/ር እጓለ የፍልስፍና መንገድ

  Рет қаралды 2,870

ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club

ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club

6 ай бұрын

ክፍል ሁለት:- የሥልጣኔዎች እርቅ
ኢትዮጵያ በምድራችን ላይ ሺ ዘመናትን የተሻገረ ሀገረ መንግስት ያላት ብትሆንም ምዕራባዊ የቁስ ሥልጣኔ ይጎድላታል፡፡
አቅራቢ፡- ዮናስ ታደሰ ( የዘርዓ ያዕቆብ ፍልስፍና ት/ት መምህር)

Пікірлер: 7
@user-yh3pq9wk9n
@user-yh3pq9wk9n 5 ай бұрын
ዮናስ በጣም የተመቸኝ ሀሳብነው ያነሳሀው በጣም አመሰግናለው❤
@abenezerwondwossen9950
@abenezerwondwossen9950 5 ай бұрын
በጣም ጥሩና አስተማሪ ፕሮግራም ነው። I luv this man ወደ ሚዲያው አውጡት እላለሁ።
@sisayali9018
@sisayali9018 5 ай бұрын
yone great man
@Wakamedia5210
@Wakamedia5210 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ፀግሽ
@Homme45
@Homme45 5 ай бұрын
የጨለማ ዘመን በተባለው ላይ የብዙዎች እሳቤ shallow ነው። የFather Friedrich Copleston and Professor Anthony Kennyን 1)A History of Philosophy, vols2-3 እና 2) Western History of Philosophy, vol2 ን ብታነቡት መልካም ነው። የዶ/ር እጓለ መጽሐፍም ላይ ያየሁት ትልቅ ድክመት ነው።
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 5 ай бұрын
የአውሮፖ ስልጣኔ በጥንቆላ ነው ሲል ምኑ ያስቃል ለእውነት የቀረበ ነው። ካንት ካንት እያላቹህ የምታመልኩት ብትል ሊዎናርደ ሆነ ብትል ሼክስፒር ብትል እነሱ ከሚሰጡህ ውጭ መጽሃፍ ብታገላብጥ ትደርስበታለህ ። እስቲ እነሱ ከሚነግሯቹህ ውጭ አንብቡ።
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
OMN Horn Odeessaalee Adoolessa 27, 2024
1:10:13
OMN
Рет қаралды 2,6 М.
ፍልስፍናን የሚፈራው በትክክል ያላመነ ሰው ነው።
34:00
ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club
Рет қаралды 1,3 М.