የ ኢቲቪ የቀድሞ ጋዜጠኛ በአሜሪካ የመኪና አደጋ ደረሰባት! 2 ሚ$ ጠይቀው ነፍስ ያጠፉት ተያዙ! Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

  Рет қаралды 79,798

SHEGER INFO

SHEGER INFO

6 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 257
@shegerinfo
@shegerinfo 5 ай бұрын
gofund.me/98fbff63
@laylalayla9893
@laylalayla9893 5 ай бұрын
ሀ።ደ❤❤❤❤❤❤❤❤
@geletewmengistu8003
@geletewmengistu8003 5 ай бұрын
መንግስት የለም እንጅ ይህን ድርጊት ፈጣሚዎችን በህዝብ ፊት በአደባባይ መሰቀል አለባቸው
@user-wh8pg1in6v
@user-wh8pg1in6v 5 ай бұрын
እኮ እኛ ሀገርማ መች ፍትህ አለ
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 5 ай бұрын
ኣይይ መች ትክክለኛ ፍርድ ኣለ ትንሽ ኣስረው ይለቁዋቸዋል ፍትህ ቢኖርማ መች ሰው እንደፈለገው ያደርግ ነበር መች ሰው ልጅ እንዲህ ይረክስ ነበር ብቻ ጌታ ፍርዱን ይስጥ
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 5 ай бұрын
እንኮን ግለሰብ መንግስትም ሁለት ሚልየን ዶላር እራሱ የለዉም እግዚአብሔር የስራቸወን ይስጣቸዉ በጣም ነው የሚያሳዝነዉ እንደቀላል የሰው ነፍስ መንጠቅ፡ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችህ ለቤተሰቦቹ
@user-ls9rs7ex2e
@user-ls9rs7ex2e 5 ай бұрын
እህቴ ቤዛ እግዚአብሔር ይማርሽ ልጅሽን የምታሳድጊ እናት ያድርግሽ
@alinaalina212
@alinaalina212 5 ай бұрын
ሐገራችን የገደለ ቢገደል ይሔ ነገር አይፈፀምም ነበር
@yenebecha7099
@yenebecha7099 5 ай бұрын
በመ/ቅዱሥ ኦሪት ዘዳግም ምእራፍ 19; ቁ .21 ;ዘሌዋውያን 24;20 እና ዘጸአት 21/24 ሰው በሰራው ወንጀል እንዲሁ በራሱ ላይ እንዲደረግ ይደነግጋል ; ከሚፈፀመው ክፋትና ግፍ ሥንመለከት ያሥብላል
@TrengoTesfanew
@TrengoTesfanew 5 ай бұрын
ውነትነው እረየገደለይገደል እረተው እረኔስ ተቃጠልኩ
@lizethio6061
@lizethio6061 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት ሁላችንንም ከድንገተኛ አደጋ ይሰውረን
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey 5 ай бұрын
አሁን ግን የኢትዮጵያ የመጨረሻ ዘመኗ ሳይሆን አይቀርም በልጆቻችን እንዲህ መቀጣት ከባድ ነው አቤቱ በቃ በለን
@abduomer4736
@abduomer4736 5 ай бұрын
መንግሰት እማየለም😢ሱቅራሱቁመን መልሴለመጠየቅ እየፈራንነው😢😢አረ ይሄንመንግስት ያሳልን ያረብ
@rahel6046
@rahel6046 5 ай бұрын
እግዚሐብሔር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥ ይሔንን ሕፃን በቅፉ የኑርልን😭😭😭😭
@yenubayu1696
@yenubayu1696 5 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ አደጋ ሁላችንንም ይጠብቀን የተጎዳችውን ጌታ ይማራት🙏
@genettesema8908
@genettesema8908 5 ай бұрын
ምን አይነት ጊዜ ላይ እንደደረስን በጣም ያስዝናል የአጎት ልጅ ማለት ወንድም ነው ለገንዘብ ብሎ ወንድምን ማስገደል ክፋታችን ከምንምንበላይ በዝቶአልና እግዚአብሔር ይታረቀን።
@bahrainds8221
@bahrainds8221 5 ай бұрын
ህይወቱን ላጣ ታዳጊ ነፍስ ይማር የታመመችሁዋም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የገዛ ወንድሙ አሰልፎ ለሞት ሰጠው አቤት ጭካኔ የአጎቱ ልጅ ማለት ወንድም እኮ ነው😢😢😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
በጣም ብር እኮ እናት ከልጄ ለይቶአል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
ደሙ ማን እንደሆነ ማወቁ ትልቅ ነው ለቤተሰቡ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 5 ай бұрын
​@@user-gp9sf9cn7gልክነሺ ዉደ
@beithashingav5215
@beithashingav5215 5 ай бұрын
😢😢😢
@selamgebreselasse1719
@selamgebreselasse1719 5 ай бұрын
Zendro eko telat betesebshi new…
@betobelo56
@betobelo56 5 ай бұрын
በሰዉ ሀገር ያላችዉ ወላጆች ለልጆቻችው እና ለራሳችዉ የሚሆን የህይወት ኢንሹራንስ ግቡ፡ እስከመቼ ለምነን እንችላለን ፡ለሞተዉ ነፍስ ይማር🕯️🙏🏽
@tsehayassefa7065
@tsehayassefa7065 5 ай бұрын
አልሞተችም እግዚአብሄር ያድናታል።ዜናውን መጀመሪያ ማጣራት ነዉ።
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 5 ай бұрын
ደጋግ ኢትዮጵያውያን ስላሉን ዕድለኞች ነን😍እግዚአብሔር ይማርሽ🙏🏾
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou 5 ай бұрын
Mesi mentioned Eritreans. Do not forget that.
@tsion5088
@tsion5088 5 ай бұрын
ድሮ በምናውቃት ኢትዮጵያ አንድ ሰው ተደብድቦ ሞተ ከተባለ እግዚኦ ይባል ነበር አሁን ግን ህጻናትን ቆራርጠው ሲገሉ ለገዳዮቹ የጥፊ ያህል ቀላል ነው እግዚአብሔር ይህን በገንዘብ ላይ የሰፈረውን የሰይጣን መንፈሰ ነቅለህ ወደ ጥንቱ ሰብአዊነት መልሰልን በደላችንን ይቅር በለን ። 😭💔😭💔
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x 5 ай бұрын
አደጋ የደረሰብሽ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ፣ ልጃችሁ በአሰቃቂ የተገደለባችሁ ወላጆች እግዚአብሔር ያፅናችሁ። ስንቶቹን እንቁጠር ከ50 ዓመት በላይ እናት ታለቅሳለች፣ የመጣብንን መዓት ሁላችንም በየእምነታችን መፀለይ ግድ ነው። እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 5 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ይማራት::የዚህን ህፃን ገዳዮች ግን ሞት ፍርድ ይገባቸዋል የእውነት ያማል 😭😭😭
@FoziMohammed-vy3cr
@FoziMohammed-vy3cr 5 ай бұрын
ያአሏህ ያረቢ አንተ እዘንልን በእዝነትህ ወንድሙን ወንድሙ አይይይይ ሀገሬ አይይይይ ኢትዬ ወደየት ነው የምንሄደው የባሠጅ የተሻለ ጠፋ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን:: እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ🙏🏽😢😢😢
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pt7hi9in2l
@user-pt7hi9in2l 5 ай бұрын
ምን አዪነት ጭካኔ ነው በሐገራችን ላዪ የወረደው ወንድሙን አቤቱ ዪቅር በለን ነፍሡን ዪማረው ለወላጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ዪሥጥልን
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 5 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን የገዛ ዘመዱን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደል ስጋውን እንጂ ነፍሱን አያገኙም ነፍሱን በገነት ያሳርፍት
@antenehmatiwos9931
@antenehmatiwos9931 5 ай бұрын
ለሐዘንተኞቾ አና ለቤተሰቡቸ መፀናናትን ይሰጥልን ነብሰ ይማር ።
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 5 ай бұрын
ልጁ በጣም ያሳዝናል ጎድ መግደሉስ ምን አስፈለገ ኡፍ ግዜው ከፍተዋል 😢😢😢😢😢😢
@YeababaT
@YeababaT 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ይማራት!!!
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 5 ай бұрын
አላህ ይረሀመው ጋዜጠኛዋ ብትጎዳም እንኳን በህወት ተረፈች አለህ ያድናት
@user-sb3hc7uh7s
@user-sb3hc7uh7s 5 ай бұрын
የአላህ ምንአይነት ጊዜ ደርስንበት😢😢😢😢😢
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 5 ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
@yafetgetu1210
@yafetgetu1210 5 ай бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑርልን እጅግ ልብ ሰባሪ ሀዘን ፍርዱን ያገኙታል እነዚህ ክፉዎች .
@muke614
@muke614 5 ай бұрын
የዘመድ ጠላት ከሌላው ይብሳል።
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 5 ай бұрын
እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅርበለን🙏 የኔናት ስታሳዝን 😪 እመቤቴ ትማራችሁ ክፉ አያሰማን.
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 5 ай бұрын
ከድንገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይሰዉረን አሜን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 5 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አንድ ቀን እንኳን የሰላም ዜና ሳንሰማ መዋል አንችልም እንደው?
@Zahra19za19hra1
@Zahra19za19hra1 5 ай бұрын
እነዚህ መገደል አለባቸው መታሰር አይደለም ወይኔ የማታዳላው ጌታ አንተ ፍረድ በነዚህ ጨካኞች ላይ
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 5 ай бұрын
😢 አላህ ጀነትኝ ወፍቀው 😢ለቤተሰቦቹ ሰብርን ወፍቃቸው
@DddZdes
@DddZdes 5 ай бұрын
ይሰቀሉ በአደባባይ እስኪ ልጁ ምን አደረገ ነፍስ ይማር የኔልጂ💔
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 5 ай бұрын
ከባድ ዘመን ላይነን የሞት ፍርድ ይፈረድባቸው
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 5 ай бұрын
Egziabher yimarat
@a.z9309
@a.z9309 5 ай бұрын
እድሜ ለኦሮም በእነርሱ ዘመን አገር እንመራለን ብለው ሰውን አስጨረሱት ህግ እና መንግስት የሌለበት አገር ነው የሆነው
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከሰው ገንዘብ በልጦብንይህን ያክል ጭካኔ
@zeritutube
@zeritutube 5 ай бұрын
የጃቸዉን ይስጣቸዉ 😢የክፋት ጥግ አምስት መቶሽ ሲበዛባቸዉነወ
@Tzazu-pg4tm
@Tzazu-pg4tm 5 ай бұрын
ኧር ሁሉም በተቻለው አቅም ይፀልይ መንፈሰ ነው እንጂ ኤሄ ምን ይባላል😢
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 ай бұрын
ውይይይ በጣም ያሳዝናል የሰውን ህይወት የምትቀጥፉ ሰዎች እግዚአብሔር ይይላቹህ ሌላ ምን እንላለን እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 5 ай бұрын
ለቤተሰቡ እግዚአብሔር ያፅናቸው ለነፍስ አጥፊወቹ ግን በእግዚአብሔር ፍጥረትላይ ባደረጉት በሰፈሩ ቁና መሰፈር አይቀርም የጃቸወን ያገኙታል እግዚአብሔር ዝም አይም ወገን አረ እባካችሁ ወደ እግዚአብሔር በየ እምነታችን እንጩህ ፊቱን እንዲመልስልም🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tigistworku5615
@tigistworku5615 5 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ከድንገተኛ አደጋና ሞት ጠብቀን እሷንም በማያልቀው ምህረትህ ጎብኛት የሞተውን የወጣቱንም ነፍስ በቀኝህ አድርጋት እባክህን ማረን በደለኛና ሀጢያተኞች ነን አንተ ግን መሀሪነህና ለንስሀም አብቃን
@ta-sy6up
@ta-sy6up 5 ай бұрын
ነብሲ ይማር ወንድሚ በጣም ይሳዝናል ምን አይነት ሕግ ነው ያለው ኢ/ጵያ from Eri 😢😢😢
@yafetgetu1210
@yafetgetu1210 5 ай бұрын
ቤዝዪ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሸ እጅግ በጣም ያሰሰዝናል
@Hareg21
@Hareg21 5 ай бұрын
እግዜዎ ፈጣሪየ ወቶከመቅረት ይሰዉረን
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር🙏🏾
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 5 ай бұрын
አቤት ጭካኔ ነፍስ ይማር
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይማራት❤
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 5 ай бұрын
አላህ የራህመው
@senit.k5262
@senit.k5262 5 ай бұрын
Omg what's happening to us. God have mercy on us all 🙏🙏🙏. Waye ethiopia 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 5 ай бұрын
የሞት ፍርድ ይፈረድባቸው እደኔ
@user-pt7hi9in2l
@user-pt7hi9in2l 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ዪማራት እመብርሐን ትድረሥላት
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ሀገሬ ወዴት ወዴት ዘግናኝ አቤቱ ከቶ ማንንን እንመን
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መስ
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 5 ай бұрын
እግዜኦ ጌታሆይ እባክህ በቃ በለን አፃናት አምላክ ይፋረዳችዉ
@sarameseret8445
@sarameseret8445 5 ай бұрын
ህግ የለ መንግሰት የለ በሀገሮ ብቻ ፈጣሪ ደጎን ቀን ያምጣው ማለት ነው
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 5 ай бұрын
ውይ ስታሳዝን Fairfax Hospital ከሆነችማ ሄጄ አያታለው እግዚአብሔር ይድረስላት
@ATayetub
@ATayetub 5 ай бұрын
ይሄንን የመሰለ ቆንጆ ወጣት ልጅ እዴት በስለት ይቀረጠፋል አቤቱ የጭካኔ ጥግ አቤቱ ጭካኔ😢😢😢
@SofiSofi-bg7qn
@SofiSofi-bg7qn 5 ай бұрын
መሰዬ ምንም ዓይነት አጥጋቢ ፍርድ የለም ዓምላክ ብቻ ቁጣውን ያንሳልን ፍርድ እነደሌለ ነው የምነሰማማሁ
@user-kj8mq2ju4s
@user-kj8mq2ju4s 5 ай бұрын
ያአላህ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን
@tutuz8920
@tutuz8920 5 ай бұрын
አይሆንም ውጫገር የቤተሰቦቻ ከሆነ እነሱ ተጠያቂ ናቸው
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 5 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ ብተሰብ ከይጠየቅም?
@warkwark6096
@warkwark6096 5 ай бұрын
ኦ ፈጣሪ ይማራት
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 5 ай бұрын
መስዬ እደምን አደትሽ ወዳጄን አንተ ጠብቅልኝ ጠላቴን እኔ እጠብቃለው ይባላል እግዚአብሔር ከክፎ ሁሉ ያድነን
@frehiwotanteneh5358
@frehiwotanteneh5358 5 ай бұрын
Egziabhair ena Emeberhan Chersew yemaruat
@ayaha3449
@ayaha3449 5 ай бұрын
ያማል 😢😢😢😢😢😢
@alinaalina212
@alinaalina212 5 ай бұрын
የኔወድም አላሕ ጀነተልፍርዶሥ ይወፍቅሕ ለቤተሠቦችሕም አላሕ ሦብሩን ይሥጣቼዉ ያረብ
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቆራርጣቹ የ16 ዓመት ልጅ ገና ዱዳ ምንም ማያቅ ጨካኞች ላይ እግዚሐብሔር ይፍረድባቸው መኖር ከለከሉን😢😢😢😢😢😢
@Tzazu-pg4tm
@Tzazu-pg4tm 5 ай бұрын
ጌታ ይማርሽ የኔ እናት
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በአገራችን ለይ ጭከኔ መንፈስ እየበረከተ መጣ ምን እንደሚልህ አለቅም ለኔ ብቻ ነው ወይ አገራችን ጉደይ ግራ እየገባኝ አሁንስ ጨነቀኝ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 5 ай бұрын
አረመኔ ያጎት ልጂ ? በስመአብ😭
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 5 ай бұрын
እንኳን የአጎት ልጅ እናት አረብ ሀገር ለፍታ የሳራቸውን ቤት እዛ ካሉት ወንድማሞችች ጋር ተሰማምተው ክደው ህይወታቸውን ለሞት የተጋረዱት ቤቱ ይፍጀው።
@sewmehone1736
@sewmehone1736 5 ай бұрын
እግዛብሄር ይማራት!!!
@salilishbira4398
@salilishbira4398 5 ай бұрын
እረ እሄ እገታ በየቤቱ እየበዛ ነው እንዳትናገሩ እየተባሉ በየቤቱ ሰው አየተሰቃየ ነው እረ የመንግስ ያለ መሲ አንቺ እራስሽን ጠብቂ ለምን ተናገራችሁ ተብሎ ዘመዶቻቸውን ሁሉ እየገደሉ ነው ከአዲስ አበባ ወጣ ያለ አካባቢ የሚኖር ሰው በጣም እየተሰቃየ ነው ወጥተው መናገር ስለማይችሉ ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 5 ай бұрын
ከአረብ ሀገር የሚገቡት እራሱ 🥹🥹
@yenubayu1696
@yenubayu1696 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይፍረድባችሁ የዚህ ህፃን ልጅ ደም በከንቱ አይቅር
@genethaile9003
@genethaile9003 5 ай бұрын
በአሜሪካ አገር ለአደር ኤጅ ቤተስብ ሀላፊነት አለበት ወይም የመኪናው ባለቤት ሀላፊነት አለበት ያለኢንሹራንስ መኪና ሊገዛ ተቻለ አጠያያቂ ነው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን ፍርድ አለ ኢትዮጵያ ትክክለኛ ፍርድ ቢኖርማ ኖሮ እንደዚህ ወንጀል አይስፋፋም ነበር
@zouditasama3211
@zouditasama3211 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢ይሠቀጥጣል ለመሥማት
@jemallemma9444
@jemallemma9444 5 ай бұрын
Thank you sister for sharing the news
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 5 ай бұрын
ግን ለምን እንደዚህ አይነት ጭካኔ በጣም ያሳዝናል ኧረ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው ለነዚህ አረመኔዎች
@tsehayadmase5215
@tsehayadmase5215 5 ай бұрын
የገደለ በአደባባይ በስቅላት መሆን አለበት
@ewawa11412
@ewawa11412 5 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ለነኚህ ጭራቅአረመኔወችፍርድይስጣቸውየኔጌታ በጣምያሳዝናል
@asekagnew
@asekagnew 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ይማረሽ
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት
@FoziMohammed-vy3cr
@FoziMohammed-vy3cr 5 ай бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂራጅኡን አላህ ይረሃመው ለመላው ለሀዘንተኛው ቤተሠብ ሁሉ ሶብሩን ይስጣቸው
@kabetube
@kabetube 5 ай бұрын
በጣምነው የዚህልጅ ሞትልብእሚሰብረው💔💔💔ወላሂወድሙን
@Anumma572
@Anumma572 5 ай бұрын
Chru Egziabeher Tenatun Yestachu.Ejeg Yasazenal!
@user-pu7uy2de6x
@user-pu7uy2de6x 5 ай бұрын
ለመኖራችን ለመውጣት መግባታችን እንኳን ዋስትና የለንም አረ ወዴት እሄድን ነው በዚህ ጊዜ መታገት እና መሞት ቀላል ሆነ።
@EmebetBayu-vb4vq
@EmebetBayu-vb4vq 5 ай бұрын
እግዚዎ አቤቱ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢
@user-yl7bv7rl2h
@user-yl7bv7rl2h 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ
@godislove5271
@godislove5271 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማራት
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢aye Ethiopia agre
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 5 ай бұрын
ነፍሱን ይማርልን 🙏🏼
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 5 ай бұрын
Egziabeher yemarat 😢
@hareglulu8331
@hareglulu8331 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ🙏🏽
@hanahana1960
@hanahana1960 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 5 ай бұрын
የሚገርመው ሁለት ሚሊየን ዶላር እንኳን ግለሰብ ትላልቅ ተቋማት የላቸውም ምን አይነት መሀይሞች ናቸው
@hdhdhwhehhehs5302
@hdhdhwhehhehs5302 5 ай бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ
@mulugetaadmasu2925
@mulugetaadmasu2925 5 ай бұрын
እግዚኦ ማሀርና ክርስቶስ
@yenebecha7099
@yenebecha7099 5 ай бұрын
እጅግ ዘግናኝ; ሰው ሆይ ወዴት እየሄድን ነው ? ከውጪ ባልመጣብን ጠላት እርሥ በርሥ እንዲህ መጨካከን ; ለወሬውማ ኢትዮጵያ ሀይማኖተኛ ; ፈጣሪውን የሚፈራና የሚያመልክ ህዝብ ያላት .....ወዘተ ነው ዘፈኑ ተግባራችን ግን ሌላ የሰይጣን አምባሳደሮች ;ግን እሥከመቼ ነው በቅዠት የምንቀጥለው ? መባነን ይሁንልን ፈጣሪ አይኖቻችንን ይክፈት ለቤተሰቦቹ ፈጣሪ መጽናናትን ይሥጥልን
[柴犬ASMR]曼玉Manyu&小白Bai 毛发护理Spa asmr
01:00
是曼玉不是鳗鱼
Рет қаралды 49 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
你们家里有这么调皮可爱的孩子吗? #袋鼠妈妈
0:41
袋鼠妈妈育儿记
Рет қаралды 8 МЛН
🍁 Последний звонок
0:11
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 1,7 МЛН
Before vs After: Choo Choo?
0:17
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
Be kind🤝
0:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
ToRung short film: he is a good friend😍
0:36
ToRung
Рет қаралды 22 МЛН
Самый Лучший Старший Брат 😍
0:38
ДоброShorts
Рет қаралды 10 МЛН