የኬክ ክሬም በቤት ውስጥ //በጣም ቀላል

  Рет қаралды 404,862

MARE & MARU

MARE & MARU

3 жыл бұрын

#ኬክ#ክሬም #Mare
በእንቁላል እና በስኩዋር የሚሰራ የኬክ ክሬም
2 እንቁላል አስኩዋሉን
1/2 ግማሽ ኩባያ ስኩዋር
1/8 የሻይ ማንኪያ ጨው
1/2 የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ
1/2 ቫኔላ
2 egg white part
1/2 cup sugar
1/8 tsp salt
1/2 tsp lemon juice
1/2 vanilla

Пікірлер: 239
@EmnetabrehamEmnetabreham-jp6dc
@EmnetabrehamEmnetabreham-jp6dc Жыл бұрын
❤❤ቀለል ያለ በሚገባ መንግድ ያሳየሽው ጎበዝ
@user-yc1ip5cv7y
@user-yc1ip5cv7y Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምደስይላል በርችልን mysister
@mimimengistu5568
@mimimengistu5568 10 ай бұрын
ምርጥ ያምራል❤
@sabafikiru989
@sabafikiru989 2 жыл бұрын
Wow ijish yibarek mokirewalehu betam Arif naw sertuwal
@tbth7832
@tbth7832 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሟያተኛ አርገሽኛል ያንቺን ተሞክሮ ይዤ ሆቴል ቤት የ15000 ብር ደሞዝተኛ ሆኛለሁ
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
እውነት 😍በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ከዚህ በላይ 🙏
@LUCY-iu9ho
@LUCY-iu9ho 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@zlovemyheart9148
@zlovemyheart9148 2 жыл бұрын
እደዚህ ቀላል ነውደ አመሰግናለሁ እሰራለሁ
@frehiwotnigussie1362
@frehiwotnigussie1362 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ እናመሰግናለን
@lidyatsgab4331
@lidyatsgab4331 2 жыл бұрын
Betam arif nw thank you so much 🙏❤️
@danigeni3089
@danigeni3089 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙ👍
@AlemAlem-gq3lz
@AlemAlem-gq3lz 2 ай бұрын
ዋዉ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@abiyotmekonen9420
@abiyotmekonen9420 2 жыл бұрын
It is so good I have try it
@kidistgmariam9216
@kidistgmariam9216 2 жыл бұрын
All day simply 😍
@Mikiethio
@Mikiethio 3 жыл бұрын
Yehe betam yasfelegal ewnet ahun ethio hoge mesemaw ye cream cheger endale new. Ambesa 👏🏽👏🏽
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሚኪያችን 🙏🙏
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 3 жыл бұрын
ዋዉ በታም ይምራል
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ክሬም ነው እናመሰግናለን በጣም
@sanaitsanait5177
@sanaitsanait5177 3 жыл бұрын
Betam gobeze neshi 🥰👏👌👌👌🙏🙏
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ!! በጣም አሪፍ ነው👍👍👍 ተመችቶኛል!! እናመሰግናለን❤🙏
@soliyanadereje5752
@soliyanadereje5752 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ 😊😊😊😊😀😀😀😀😍😍☺️
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ብያለሁ
@jikkjulago6840
@jikkjulago6840 2 жыл бұрын
Waw tanku so much Yame
@natieyob572
@natieyob572 2 ай бұрын
Ur brave mare
@TotosKitchen
@TotosKitchen 3 жыл бұрын
Love , love , love your recipes
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ውዴ
@user-kg2vc1jn9p
@user-kg2vc1jn9p 4 ай бұрын
ቆንጆ ነው በርቺ🎉🎉🎉🎉
@firdowsabdlla2114
@firdowsabdlla2114 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@tinafiud6941
@tinafiud6941 2 жыл бұрын
ዋዉ በርቺ እህታችን
@dokiledokil
@dokiledokil 3 ай бұрын
clear,thank you
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እጅሽ ይባርክ👌👌❤
@nigist8453
@nigist8453 11 ай бұрын
መሺኑ የሌለነስ በጣም ያምራል
@user-mu5pj9tc9g
@user-mu5pj9tc9g 4 ай бұрын
በጣም አመሠግናለው
@liyahyle9881
@liyahyle9881 3 жыл бұрын
wow betam yamral yene marrr🥰🥰🙏
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
Thank you liyaye ❤🙏
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 2 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ጎበዝ በቀላሉ ክሬም በቤታችን አገኘን ማለት ነው 👍👍👍👍በርቻ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏❤
@dawitabayneh4560
@dawitabayneh4560 15 күн бұрын
ስኳር ተፈጭቶ አይሆንም ወይ?
@genettsige325
@genettsige325 2 жыл бұрын
Fantastic sis🥰
@user-hl6et6tt7l
@user-hl6et6tt7l 3 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ
@kelemkelem8074
@kelemkelem8074 2 жыл бұрын
Waw betam wedgewalhu
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ማሪዬ በጣም ቆንጆ አመሰግናለሁ 👌👌👍👍👍👍🙏
@zinetsied5363
@zinetsied5363 3 жыл бұрын
ጎበዝበርች
@user-yl6kf2vx5f
@user-yl6kf2vx5f 10 ай бұрын
በጣም ያምራል
@user-xc3yc9bo2f
@user-xc3yc9bo2f 3 ай бұрын
ቆንጆአይስክሬም❤❤❤
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
Wow, it looks so yummy!
@zabeebazabeeba2071
@zabeebazabeeba2071 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@lenelante9360
@lenelante9360 Жыл бұрын
ejesh yebarek ewenetem mar nesh
@ሀኒ
@ሀኒ 3 ай бұрын
በርች ❤❤❤
@muhammadawwalabdurahmaan8883
@muhammadawwalabdurahmaan8883 2 жыл бұрын
Maashaa'allaah
@senayetyoutube7928
@senayetyoutube7928 3 жыл бұрын
በርች ውዴ
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነበር
@HanaGudisa-if6jx
@HanaGudisa-if6jx 4 ай бұрын
ጥያቄአለኝእሱምመምቻውካሌለንበምንመሥራትእንችላለንመልሽልኝ
@rahelmekonnenteklemariam5559
@rahelmekonnenteklemariam5559 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@DesalegnHailemichael
@DesalegnHailemichael Ай бұрын
Betam gobez ayezoshe berche
@anshahamid7276
@anshahamid7276 Жыл бұрын
Thank you!
@user-lr5hm5wy2f
@user-lr5hm5wy2f 3 жыл бұрын
ያምራን በርች
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 2 жыл бұрын
Thank. You. So. Machi. Vari. Nic
@abumahir1835
@abumahir1835 Жыл бұрын
Masha allh Batam sflgaw nbar
@mahelatderebe4020
@mahelatderebe4020 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ቆንጆ ተባረኪ
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
አሜን 🙏❤
@user-dy8jz8ng1v
@user-dy8jz8ng1v 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@edenabebe9114
@edenabebe9114 3 жыл бұрын
wow Betam konjo nw sera nw
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Wow beautiful hun love it. 💘gora beye
@user-yc1ip5cv7y
@user-yc1ip5cv7y Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@rameyahimed1673
@rameyahimed1673 3 жыл бұрын
I like.it
@Micraft6556
@Micraft6556 Жыл бұрын
Egik betam amesegenalew
@zerihuntulu7334
@zerihuntulu7334 2 жыл бұрын
በጣም ይጣፍጣል ❤❤❤
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Very useful recipe 👌👌👌
@anmutzeleke892
@anmutzeleke892 3 жыл бұрын
Thank you my sister it is very easy. but how to make a cup cake? can you show me?
@naniejigu7658
@naniejigu7658 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል የካፕ ኬኩን አሰራር አሳይን
@yuotub4803
@yuotub4803 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@Fqriamlak
@Fqriamlak 10 ай бұрын
@erekikmulie7341
@erekikmulie7341 Жыл бұрын
ኬክእወደለው
@elfneshmira4478
@elfneshmira4478 3 жыл бұрын
good✔️✔️✔️
@yoyotube3538
@yoyotube3538 3 жыл бұрын
Wow new helu
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ዬርድዬ አመሰግናለሁ 🙏❤
@assadadi3652
@assadadi3652 2 жыл бұрын
Mert ejochsh yebarku
@KetemaMulubirhan
@KetemaMulubirhan 7 ай бұрын
እፍ😢4እንቁላል አድርጌ 1ኩባያ እየወርደብኝነው
@shiberegizaw8740
@shiberegizaw8740 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ወድጄዋለዉ እናመሰግናለን በርቺ
@Addis2016
@Addis2016 3 жыл бұрын
Thanks we love you
@user-ub6ry2qo9i
@user-ub6ry2qo9i 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ቆንጆ በርችመሻአላህ
@KetemaMulubirhan
@KetemaMulubirhan 7 ай бұрын
በናትሽ😢😢😮😮
@KetemaMulubirhan
@KetemaMulubirhan 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@mariahaninsara7731
@mariahaninsara7731 3 жыл бұрын
Wow
@blenbalagerua4801
@blenbalagerua4801 3 жыл бұрын
ሁሌም አንደኛ ህሉ እጂሽ ይባረክ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ብሌንዬ ❤😍
@elsayirgu6463
@elsayirgu6463 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ 👍👍 ጎራ በይ
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ የንቁላል ክሬምና በሌላ የሚሰራው ጣዕሙ አንድ ነው
@anisasurur7453
@anisasurur7453 Жыл бұрын
የኬክ ክሬም አሰራር በቤት ውስጥ ግብኣቶቹ ፦ የእንቁላሉ ነጩ ፓርት ፤ ስኳር ፤ ቫኔላ ፤ ትንሽ ጨው፤ ሞቅ በለ ውሃ ላይ ከላይ መጣድ ለሁለት ደቂቃ በመጨረሻም ለአስር ደቂቃ በደንብ በማሽን መምታት ክሬም እስኪሆን ድረስ ።
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 11 күн бұрын
ሎሚስ
@zyrelbriones5620
@zyrelbriones5620 Жыл бұрын
wwaww❤❤
@genetnegash7608
@genetnegash7608 2 жыл бұрын
👌👌👌
@user-cm4nf5xi6s
@user-cm4nf5xi6s 2 ай бұрын
Betammmmmmmmm le bezu seat metawet bejus mefcham bejem eyekeyayerku metahut gn wef yelem ayoferem 2 seat honegn ere dekemegn 😢😢😢
@user-ov7ge2jq7q
@user-ov7ge2jq7q 2 ай бұрын
የኤትዮጴልጆችጎበዞች
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 3 жыл бұрын
Thanks ❤
@alemuabebe7718
@alemuabebe7718 3 жыл бұрын
Batam yamrele
@nebiyatnathan390
@nebiyatnathan390 3 жыл бұрын
Tolo yekeltal enji arif nw.
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ቶሎ የሚቀልጠው በደንብ ክሬሙ ካልተመታ ነው እኔ በሰራውት ሰአት ተጠቅመሽ ከሆነ አይቀልጥም ኬኩ ላይ ካረግሽ ቡሀላ ፍሪጅ ውስጥ እርጊው
@sarateshomenegero1958
@sarateshomenegero1958 3 жыл бұрын
thanks
@BezawerkMoges-oe8ku
@BezawerkMoges-oe8ku 11 ай бұрын
🙏🙏😍😍
@natnaeltibebe842
@natnaeltibebe842 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቺ ነገር ግን የተለያዩ በቤት ውስጥ የሚሠሩ ቀላል ነገሮችን ብታሣዪን ወጠጠጥሩ ነው አመሠግናለሁኝ
@tibltsaraya8340
@tibltsaraya8340 3 жыл бұрын
the first one is the most part I have to do it again in a while to respond with your friends to see you soon and we will have a good idea for the 1st right onto a lot more to come up for a
@tibltsaraya8340
@tibltsaraya8340 3 жыл бұрын
THE
@fentahunzemene4502
@fentahunzemene4502 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ይጣፍጣል ወድጀዋለው I love it
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@user-bn7dz9px5u
@user-bn7dz9px5u Жыл бұрын
ተሥልሚ የዲክ ሻጡር
@seyoumism
@seyoumism 2 жыл бұрын
Tank you
@JojoKero-ge1fn
@JojoKero-ge1fn Ай бұрын
❤❤❤
@user-qy6dj6xd8n
@user-qy6dj6xd8n 6 ай бұрын
የኔ ውድ ዛሬ ሞክሬው ተሳክቶልኛል የብዙ ግዜ ጉጉቴ ነው የተሰካልኝ ሳለመሰግን ማለፍ አልፈልግም ቀጣይ ደግሞ እስኪ የፆም ኬክ በአገር ቤት ወይም ቀለል ባለ ግብዓት አሳይን ❤
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 2 жыл бұрын
It looks so yummy 😋
@woynimartube8860
@woynimartube8860 3 жыл бұрын
ዋው በታም ቀላል ክሬም አሰራር ነው እናመሰግናለን
@rahelmekonnenteklemariam5559
@rahelmekonnenteklemariam5559 2 жыл бұрын
ማወቅ እፈልግ ነበር
@KeyratAwel
@KeyratAwel 26 күн бұрын
ማሽን የሌለውስ
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 212 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 102 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
ጣፋጭ የቸኮሌት ክሬም አሰራር /chocolate cream recipe
3:33
HILAL GEBETA ሂላል ገበታ
Рет қаралды 78 М.
ልጆቼ የሚወድት | ያለ ኦቨን የምሰራው ቀላል ኬክ
18:45
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 68 М.
Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት
11:07
MARE & MARU
Рет қаралды 1,5 МЛН
Вырезанная Сцена Кавказская Пленница #shorts
0:46
Интересненько
Рет қаралды 2,3 МЛН
Tahan Tawa 95 😅
0:44
Jacksinfo
Рет қаралды 9 МЛН
GiGaMoN! 5 🗿 #gigachad #sigma
0:53
The Logan Chitwood
Рет қаралды 16 МЛН