የኬክ ክሬም በቤታችን በቀላሉ ወተትን ብቻ በመጠቀም home made cream cheese

  Рет қаралды 390,996

melat tube

melat tube

4 жыл бұрын

Пікірлер: 366
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ክሬሙን ለመስራት አራት ኩባያ ወተት ሶስት የ ሾርባ ማንኪያ የ ሎሚ ጭማቃ ወይ ኮምጣጤ መሆን ይችላል በመፍጫ ስመታው ክሬሙን ጨው ጠብ እያደረኩ ነው ። አንድ የሻይ ማንኪያ ጨው። ።።።።።።። ።።።።።
@nefsumom7503
@nefsumom7503 4 жыл бұрын
Normal milk,(Wetet) new wys arera
@tarikaneley9846
@tarikaneley9846 4 жыл бұрын
እፈልገው የነበረ የክሬም አሰራር በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ፆም ሲፈታ ሞክሬ እነግርሻለሁ።
@seblenegussieofficial7960
@seblenegussieofficial7960 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ምፈልገውን ነገር ነው ያሳየሽኝ
@uniquetube1064
@uniquetube1064 4 жыл бұрын
melat tube Thank you 🙏
@tntntntn3450
@tntntntn3450 4 жыл бұрын
ሜሉ እህቴበጣምአድናቂሽ ነው ምት ስራቸው ሁሉ በቅረበት ምናግኛቸው ናቸው አመስግንሻለሁ በረቺ ማንኛውም ወተት መሆን ይችላል ለምሳሌ ቤት የምናዘጋጀው
@addisuberta5975
@addisuberta5975 4 жыл бұрын
የሚገርም አሰራር ነው በጣም ወድጄዋለሁ በርችልኝ❤
@user-gl2ki7zy6k
@user-gl2ki7zy6k 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ በጣም አስፈላጊ ነው ያሳየሽን የኔቆጆ ደሞ ቀላል ነው በጣም እናመሰግናለን
@seblet148
@seblet148 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ ቀጣም አሪፍ ነገር ነዉ ያሳየሽን👍
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 4 жыл бұрын
Wow almadenq aychelem gobez always you are creative KZfaq berch 🙏❤🙏👍👍👍👍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Thank you በጣም ቆንጆ ነው👍
@gelilalemma6933
@gelilalemma6933 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜላትዬ ግልጽ በሆነ መንገድ አሳይተሽናል ተባረኪ
@benjamintesema7423
@benjamintesema7423 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ኬክ ነው ተመችቶናል አቦ እጅሽ ይባረክ
@abebagetachew4645
@abebagetachew4645 3 жыл бұрын
Meliye thank u very much . I have gain knowledge how to prepare cream for cake. U are too polite & excellent teacher.
@serawitgetachew1725
@serawitgetachew1725 4 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም ስፈልገው የነበረ አሰራር ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን ፍልሠታ ፃም ሢፈታ እንሞክራለን
@Lidiyua4549
@Lidiyua4549 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሜሉዬ።ጌታ ይባርክሽ
@yonathannigatu909
@yonathannigatu909 10 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ና ቀላል ነው እጅሽ ይባረክ ❤
@minilik1004
@minilik1004 4 жыл бұрын
Tebareki eshi kalate yelegeme......
@alemmariyo5850
@alemmariyo5850 4 жыл бұрын
ሀይ ሜሊ በጣም አሰፈላጊ ነገር ነው ያካፈልሸን አመሰግናለሁ🙏
@serkalemyimam22
@serkalemyimam22 4 жыл бұрын
Betam gobez the way you explained is wenderfull thank you so much because I am interesting baking also its my hobbies as well
@kidistwondwossen446
@kidistwondwossen446 4 жыл бұрын
ጎበዚትምርጥ ነው የምፈልገውን ነገር ነው ያገኘሁት አመሰግናለሁ
@SenaytKelali
@SenaytKelali 2 ай бұрын
Betam Des yelale setsreji go ahead 🎉
@ayuab3800
@ayuab3800 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን አመሰግናልሁ
@monuamohammed120
@monuamohammed120 3 жыл бұрын
ዋው በጣሞ ያምራል እጅሽ ይባረክ ሜላትየ
@alwyaabdurahman1160
@alwyaabdurahman1160 3 жыл бұрын
Betam arif new serchea ayechewalhu ejesh yebarek
@abigailberhanu9765
@abigailberhanu9765 4 жыл бұрын
Wow wow mely rejim edmena tenayistsh gelagelshign yelje lidet ehud new eseralatalehu God bless you
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ አገላለፅሽ ምርጥ ነው
@samrawitketema2730
@samrawitketema2730 4 жыл бұрын
Wow meluye it's awesome I will make it after two weeks obviously but I love it
@Ali9606
@Ali9606 2 жыл бұрын
Fataftan atbyi setnagri Ehetay..
@sevenaraya5972
@sevenaraya5972 3 жыл бұрын
Betam yamral des sil tebareki😍🙏
@mesiabebe7569
@mesiabebe7569 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሠራር ነው እናመሠግናለን ወድጄዋለው ቆንጂት
@genetmezgebutube5081
@genetmezgebutube5081 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሎ በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ
@kyzlove3865
@kyzlove3865 3 жыл бұрын
ሰላም ብያለው አብረን እንደግ
@miskaayalewb3282
@miskaayalewb3282 4 жыл бұрын
Wow arif new berchi Melu❤❤❤
@hiwotzenebe4888
@hiwotzenebe4888 4 жыл бұрын
Betam arif melu ejesh yebarek🙏🙏🙏
@mercy1653
@mercy1653 4 жыл бұрын
Betam gobez! you explain very well!
@bezaeshetu5454
@bezaeshetu5454 3 жыл бұрын
Thank You so much. That is really nice. Can I get the recipes please?
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 4 жыл бұрын
wwwwowww bexam arif new enamesegenalen ejesh yebarek
@deborahtemtmie8616
@deborahtemtmie8616 4 жыл бұрын
Betam konjo neww great idea.. melu thanks
@netsanetaemiro5658
@netsanetaemiro5658 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አኔ ምፈልገውን ስለአካፈልሽ ብዙ ወጭ ማይጠይቅ ጥሩ ነው በርች ሜሉ
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
ዋው ደስይላል ስፈልገው የነበረው አመጣሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
@tsegabrhantegene9691
@tsegabrhantegene9691 3 жыл бұрын
Thanks dear! Can i use a powder milk?
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@mimslulu
@mimslulu 3 жыл бұрын
Thank you, I have been trying to make cream cheese and this looks easy enough... Since it's hard to find full cream milk, would it be alright to try it with cream(I will experiment and let you know)
@selamawitgetachew790
@selamawitgetachew790 3 жыл бұрын
You are clear and helpful thanks.
@memoduguma7562
@memoduguma7562 4 жыл бұрын
ይገርማል የምፈልገውን ነገረ ነው የስራሽው ምላርግሽ
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 4 жыл бұрын
ሜሉ በእውነት አመሰግናለሁ የኔ ባለሞያ ፈጣን መልስ ነው እሞክረውና አሳውቅሻለሁ ተባረኪልኝ ❤️❤️❤️👍👍👍
@godisgood2672
@godisgood2672 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሎዬ አሁን ነው ለልጄ ካብ ኬክ የምሰራለት ተባረኪ🙏
@samrawitdawit7125
@samrawitdawit7125 3 жыл бұрын
Berchi yene gobez
@hwhehhwhw9496
@hwhehhwhw9496 Жыл бұрын
Arif enamesegenalen
@asiyaahemd8750
@asiyaahemd8750 3 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው 🤗🤗❤❤
@umukalidalhamdulillah6597
@umukalidalhamdulillah6597 4 жыл бұрын
በጣም ምፈልገው ነበር አመሠግናለው የኔ ውድ😘😘
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kM59Zric05-dYJs.html እኔንም subscribe አርጊኝ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
Betam konjo nw Melye👍 thank you dear ♥️
@mekdihabesha7554
@mekdihabesha7554 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቀላል እናመሰግናለን
@haleweyaawol1390
@haleweyaawol1390 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ !
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
በጣም አሪፈ ነው ክሪሙን ሞክራለሁ።
@mihretgebra5712
@mihretgebra5712 4 жыл бұрын
wow yamral meli thanks.
@abiisenibt4758
@abiisenibt4758 4 жыл бұрын
Your explanation is best tnx
@babitababita6385
@babitababita6385 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ተባረኪ
@misrakjenbere2118
@misrakjenbere2118 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉዬዬዬ 🙏🙏🙏👍👍👍
@hanadegefa9772
@hanadegefa9772 4 жыл бұрын
Thanks melu 👌👌 betam new madenkeshe...
@tg-oct9731
@tg-oct9731 3 жыл бұрын
Can we use beking powder only if we don't have beking soda?
@edenhabte8889
@edenhabte8889 4 жыл бұрын
Bettam amesegenalegu.endate aderga endemisera alwekim neber thanks....meluya
@meseretgetahun5183
@meseretgetahun5183 3 жыл бұрын
ተባረኪ በጣም ደስ ይላል
@yemariamaberham9315
@yemariamaberham9315 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነዉ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Welcome my sister 😘 ❤ 💕 💓 💗 💖
@edenteshale8510
@edenteshale8510 3 жыл бұрын
Betame arif nw yemer enamesgenalen kilali aserar nw
@zedhaji4410
@zedhaji4410 2 жыл бұрын
ተመቸኝ እጅሽ ይባረክ
@hesnfish5010
@hesnfish5010 3 жыл бұрын
Bemejemerya adenakeish negn yale kebe bewetetu becha meserat aychalem wey?
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 4 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ተባረኪ
@asamenechmolla7514
@asamenechmolla7514 Ай бұрын
የክሬም አሰራር በጣም እቸገር ነቀር አመሰግናለሁ
@teklenebyat9399
@teklenebyat9399 4 жыл бұрын
Melu tebareki anchi eyaleshe mn gedogn yenati mtk betam amesegnalehu
@kdrkr8398
@kdrkr8398 4 жыл бұрын
Yan balmuya tbarkilig batam.asflgi nager nw yasyeashig🥰🥰🥰🥰🥰
@merryschannel8612
@merryschannel8612 4 жыл бұрын
በጣም ገበያ ነሸ በርቺ
@kidlove8454
@kidlove8454 3 жыл бұрын
Ergatashe edate des edmile eigzber ytbkshe 😍😍😍😍
@selamawitsilas7095
@selamawitsilas7095 3 жыл бұрын
Meliye betam enamsginalen betaam desi yilali mokire negrshalew
@mekdesamdemariyam4574
@mekdesamdemariyam4574 3 жыл бұрын
srashin wodjewalehu limokrewum efelgalehu gin wetet ena lomi andlay yihedal side effect yelewum?
@WONDAMEventEntertainment
@WONDAMEventEntertainment 3 жыл бұрын
Ow yemchnal aqrarbesh. Berchi
@brookenegash570
@brookenegash570 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ሀሪፍ ነዉ
@michaelgirma7075
@michaelgirma7075 4 жыл бұрын
እውነት አንቺ ጥሩ ሠው ነሽ ዝርዝር አድርገሽ ነው ያሳየሽን... በጣም አመሠግንሻለው..ፆም ሲፈታ እመራዋለሁ ..
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 3 жыл бұрын
ሜሉ አመሰግናለው የምፈልገውን ነው ያሳየሽኝ
@nekemtemelaku2258
@nekemtemelaku2258 3 жыл бұрын
Hello Dear can you show as how we can use Green MUNG been in amharic masho
@zinashmulugeta8668
@zinashmulugeta8668 4 жыл бұрын
Hi melat yemtseriachew hulu aref Nachew betesbe kene bezu eyetebeke new edme lanche weha yelelew wetet selemayegene Nedo betekemes? Lelaw demo whiping cream kalagegnen new yehen menetekemew?
@nuriakahsay430
@nuriakahsay430 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 I like it ❤️❤️
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉዬ
@worldmostshocking7950
@worldmostshocking7950 3 жыл бұрын
Betam kelal nuw yasayeshichn. Enameseginalen
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 4 жыл бұрын
ሜሉየ ተባረኪ አንድ ቀን እሞክራለሁ🙏🙏🙏
@ferhiwotnegusse8593
@ferhiwotnegusse8593 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ውዴ አመሰግነዋለሁ
@rahelbezu6575
@rahelbezu6575 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስራሽን ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
Wow yummy, thank you konjo. Bless you 🙏🙏💓
@uniqueaddis
@uniqueaddis 4 жыл бұрын
በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤
@user-mo2nt3gr5m
@user-mo2nt3gr5m 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@TGOnlinenews
@TGOnlinenews 4 жыл бұрын
betam konjo new tsome sifeta emokeralehu Thanks
@user-zn3zl2lq4b
@user-zn3zl2lq4b 4 жыл бұрын
Enamesegnalen meli batam yemifelgw neber
@sumeyamusema701
@sumeyamusema701 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ያምራል እኔ ምልሽ የዶሮ አሩስቾ ስትሰሪ ውስጡን እንዴት ነው የምታፀጂው
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ እህት
@amsalemekuria6109
@amsalemekuria6109 4 жыл бұрын
ሜልዬ የጠየኩሽን የኬክ ክሬም በአፋጣኝ ይዘሽ በመምጣትሽ ደስ ከሚለው ድምፅሽ ፈገግታሽ ጭምር በደንብ ስላስረዳሽን በጣም አመሰግናለሁ ሰርቼም እነግርሻለሁ፡፡የግድቡን ስያሜ የሰጠሸውን ዳቦም ሰርቼው ነበር በጣም ይጣፍጥ ነበር አንቺ የሰራሺው በዶሮ ዱለት ነበር እኔ የሰራሁት በተጠበሰ ክትፎ ስጋ ነው በጣም ቆንጆ ነበር፡፡ስለሁሉም በጣም አመሰግንሻለሁ!
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም እናመሰግናለን
@kiwait9295
@kiwait9295 2 жыл бұрын
እኔየወደድኩት ጣቶችሽንነው🥰🥰🥰
@sablejara2501
@sablejara2501 3 жыл бұрын
Thanks yene konjo
@nuramohammed2101
@nuramohammed2101 3 жыл бұрын
Wow des yilal emokralehu betam enamesegnslen
@tgytad9950
@tgytad9950 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ተባረኪልኝ thank u
@bekybeky5100
@bekybeky5100 3 жыл бұрын
pls what is the difference b/n baking powder and baking soda?
@kalkidanmaru4490
@kalkidanmaru4490 4 жыл бұрын
Melu tsof geba eko yetsom mgbochn btasayn?
@fasikakassa3226
@fasikakassa3226 Жыл бұрын
ያምራል አመሰግናለሁ
@Eden_Tube
@Eden_Tube 4 жыл бұрын
የተጠቀምሻቸውን ነገሮች መጠናቸውን ብትፅፊልን? በጣም እናመሰግናለን በቀላል መንገድ ስላሳየሽን
@MG-hz4ef
@MG-hz4ef 4 жыл бұрын
Yam yam Thank you 🙏
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Your blessed thank you
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 192 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 106 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 28 МЛН
Cake cream in 2 ingredients without beater | Home made Cake cream | cream recipe
5:05
Bachelor Cooking Channel
Рет қаралды 6 МЛН
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 179 М.
Nika loves to eat chicken #cat #cats
0:17
Princess Nika cat
Рет қаралды 83 МЛН
Bizda +50☀️ Subscribe❤️
0:14
Hayot Sinovlari
Рет қаралды 3,9 МЛН
You have to stir it good 👌 (ib: tt/michael_bias)
0:21
Samuel Grubbs
Рет қаралды 40 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
0:58
Stokes Twins
Рет қаралды 122 МЛН
Dad thought daughter wanted his food #shorts
0:10
The Nixon Fam
Рет қаралды 18 МЛН
Funny Fails 🤭🤭🤣 #failsvideo #shortsfails #funnyfails  #fails .
0:52
BYD U8 танковый разворот
1:00
YOUR NEW AUTO
Рет қаралды 2,5 МЛН