No video

የመምህራኑ ግብግብ! | “እግዚአብሔር መላዕክቱን ያማክራቸዋል!?” | የቅዱሳን መላዕክት ምልጃ ምን ድረስ ነው? | Haleta tv

  Рет қаралды 29,463

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

5 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 513
@rabbit1149
@rabbit1149 4 ай бұрын
ቀጣይ በሥላሴ ትምህርት ዙሪያ ከእስልምና እና ከክርስትና መምህራን ይጋበዙ የምትሉ ላይክ
@bharadam550
@bharadam550 4 ай бұрын
ምን አስፈለገ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ልዑል እግዚአብሔር እንደሆነ አታምኝም እንዴ እስላም የዲያብሎስ እምነት ነዉ መቼም ቢሆን የእስልምና አስተምሮ እንዳሰሚ
@hcjth1747
@hcjth1747 4 ай бұрын
​@@bharadam550ትክክል በእውነት 😘😘
@deribsintayehu411
@deribsintayehu411 4 ай бұрын
Ygara mtshafe saynorne wyyeyte Endet yhonale
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp 4 ай бұрын
የመሀመድ ድራማ ተነቅቶበት ደግሞ እንዴት ይሆናል😅😅😅
@zemariam19
@zemariam19 4 ай бұрын
ውይ እስላሞች ውይይት ላይ ፆመኞች ናቸው ደፍረው አይመጡም
@mehariwtsadik7543
@mehariwtsadik7543 4 ай бұрын
የተሃድሶ መምህር በጣም ነው ያዘንኩብህ በመላዕክት ላይ ይኸን ያክል ጥላቻ ምን አመጣብ ማኑሄ ጋር የመጣውን መላዕክትን ትክክለኛ መላካ አይደለም ስትል ቃሉ ግን የእግ/ር መላክ ይላል የተዋህዶ መምር ዕድሜና ፀጋ ያብዛል።
@wegeniemeshesha2970
@wegeniemeshesha2970 5 ай бұрын
ዛሬ በጣም ተደሰትኩኝ ኦርቶዶክስ በመሆኔ የኮራውበት ቀን ነው መምህር ተባረኩልኝ❤❤❤
@orthodox-21tv
@orthodox-21tv 4 ай бұрын
I want this verse to be pinned “እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም፤ ወደ ሲኦል ያወርዳል፥ ያወጣል።” - 1ኛ ሳሙኤል 2፥6
@getachewchanie8925
@getachewchanie8925 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስን ለመቃወም ብለው መፀሐፍ ቅዱስስ ይህን ያህል መካድ እግዚአብሔር ሆይ የተወዛገቡትን ፕሮቴስታንት ተሃድሶዎች የማስተዋል ልቦና ስጣቸው በእውነት:: አሜን!!! በሉ ኦርቶዶክሳውያን ስድብ የአጋንንት ነው እንዳፃደቡ
@saragashaw8879
@saragashaw8879 3 ай бұрын
ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ትምህርት❣️ ጌታ ሆይ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤትና ትምህርት ዘመኔ ይለቅ❣️🙏
@emebetkebede1917
@emebetkebede1917 4 ай бұрын
መምህር ፊቅረ ማርያም ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእዉነቱ❤❤❤❤
@KeabYemariam
@KeabYemariam 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን ፕሮቴስታንት ከሆንክ እስከ አሁን በአቀረብካቸው ፓስተሮች እንደምታፍር እርግጠኛ ነኝ።ምክንያቱም ሁሉም በሚባል ደረጃ በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ሲለያዩ አይተሀል።በጊዜው እውነቱን ፈልግ።
@The.Insightfuls
@The.Insightfuls 4 ай бұрын
ፍቅረ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ተዋህዶን አኩርተካል
@isrhenok5496
@isrhenok5496 4 ай бұрын
እንደ ስምህ የማርያም ፍቅር ይብዛልክ ፍቅረ ማርያም !!! ከሆዷ ወተው እርሷን ለሚረግጡ እንደ ይሁዳ ባይወለዱ ይሻላቸው ነበር😢😢😢
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 4 ай бұрын
ተዋህዶ ✝️ ለሁሉም መልስ አላት🌹 ጥሩ ውይይት ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ❤ እዲነው መናፍቃን ለክደት ለክርክር ላለማመን ቆርጠው ነው የተቋቋሙት ልበድፍኖች ።
@DerejeaboseAboseAbose-lt9uu
@DerejeaboseAboseAbose-lt9uu 4 ай бұрын
በዝህ እውቀት ነው የሚታድሰን እኛን ተገረማሌ ለምን ቀደሜ አትማራም እቁ የተዋህዶ መምህራ እናመሰግናለ ❤❤❤❤
@jhongiza2122
@jhongiza2122 4 ай бұрын
እውነትም መምህር ማለትእርሶ ኖት ለዛውም ፍቅር ተጨምሮበት እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም ዕድሜ ይስጥልን፤ አድሳለሁ ብለው የተነሱትን ሰውዬ አድሰው ስለላኩልን እናመሰግናለን. . . ሲዞርበት አይቼ አዘንኩለት፤ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ተብሏልና እግዚአብሔር ቢረዳው ቢመለስ ቶሎ እመኛለሁ(የሚታደስ እምነት የለምና)፤ ይሄንና መሰሉን አምናችሁ የተከተላችሁ ነፍሳችሁን ዛሬ ብታድኑ ይበጃል፡፡
@henokalem1582
@henokalem1582 4 ай бұрын
ምን ማለት እንዳለብኝ ቃላት አጠረኝ እንዳው በደፈና እንዲ ልበል በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነትም ቀጥተኛ ሃይማኖት ክበረት ይስጥልን መምህራችን
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 5 ай бұрын
የማከብሮት የምወዶት መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቆት እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@kaleb3028
@kaleb3028 5 ай бұрын
ተመስገን ጌታዪ ኦርቶዶክስ በመሆኔ። እጅግ አርጌ አምላኬን አመሰግነዎለሁ መታደል ነው🙏
@zemariam19
@zemariam19 4 ай бұрын
ቀጣይ ጥምቀት ለድህነት በሚል ቃለ ህይወት እና መካነ ኢየሱስን አወያይልን የምትሉ
@user-uf6wk2hh5g
@user-uf6wk2hh5g Ай бұрын
መምህር ፍቅረ ማሪያም የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🎉❤
@meri147
@meri147 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፍቅር ማርያም
@BaderAlkha
@BaderAlkha 4 ай бұрын
ተዋህዶየን መልስ አላት ያለምክንያት አይደለም እዉነታኛ መንገድ የሆኖች❤❤ተመስገን
@AlemBahiru
@AlemBahiru 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች የመጨረሻው ዘመን ነው የጠፋችሁ ተመለሱ ፕሮቴስታንት የሚያምኑትን አያዉቁም ገዘብ ብቻ ነው የነሱ ቁም ነገር
@yohannesalemayehu3667
@yohannesalemayehu3667 4 ай бұрын
ታቦት ቀርፅህ መላዕክን ማምለክ ስታቆም ያኔ እንመጣለን
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 5 ай бұрын
ሀሌታ ሚዲያ።ኢዬብ በርከት።የምታቀርበውን ሰወድልህ።እድሜና ጤና ይሰጥህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ቤተ ኦርቶዶክስ የመለስኝ ኦርቶዶክስ ምንናት ሳልውቅ ዘልዬ ወደ ሌላ ሃይማኖት ሄጄ እንደገና መለስኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@EzekielMicheal-qp8eh
@EzekielMicheal-qp8eh 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ !❤❤❤
@kalkidannegash-tc4kf
@kalkidannegash-tc4kf 5 ай бұрын
እኔም ወደ ሌላ ተቀዋልዬ 2አመት ቆይቼ እግዚአብሔር አመጣኝ
@chombechombe8423
@chombechombe8423 5 ай бұрын
ለምን ይዋሻል?😅😅😅😅😅
@kalkidannegash-tc4kf
@kalkidannegash-tc4kf 5 ай бұрын
@@chombechombe8423 እንዴ አንቺ ነሽ የኖርሽልን እንዴ እንዲህ እይነት ነገር እኮ ሁሌም ይኖራል ሰው ስለሆንን
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 5 ай бұрын
@@chombechombe8423 ምኑ ያስዋሻል
@Yohanes-eu3xt
@Yohanes-eu3xt 4 ай бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የተለየ ሀሳብ እያለው ድርሳን ላይ ሮጦ መሄድ ለምን አስፈለገ ???
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 5 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ከክህደት ይጠብቀን
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 4 ай бұрын
አይኔን ግንባር ያርገው የሚል ውሸት ክህደት እግዚኦ
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችንየ❤❤
@michaele9632
@michaele9632 5 ай бұрын
😮… የዛሬው ይለያል! ይህንን ትንታግ ፣ወጣት፣መምህር ከየት ፈልገህ አመጣኸው?… እውነትም ፍቅረማርያም!… እግዚአብሄር አብዝቶ ሙላቱን ይስጥህ…
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 4 ай бұрын
በርቱ በርቱ ሀሌታዎች በዚሁ ቀጥሉ ሌሎቹንም በሌላ እርእስ ጋብዛቹ አፋጡልን እውነትን ማግኘት እንሻለን በማስረጃ እንዲከራከሩ አርጒቸው እውነት ሁሌም እውነት ናት
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 5 ай бұрын
እግዚኦ የመናፍቃን ክሕደት የእግዚአብሔር መላእክ የተባለዉ ኢየሱስ ክርስቶስ አላለም እግዚኦ እግዚኦ😢😢😢 ንቁ ምን ዓይነት ክሕደት ነዉ አምላኬ ሆይ የሚያድርጉት አያቁምና ይቅር በላቸዉ ልቦና ስጣቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 4 ай бұрын
መናፍቅ ማነው ? ፈጣሪውን ብቻ የሚያመልከው ነው ወይስ የፈጣሪን አምልኮ እያከፋፈለ ለፍጡራን የሰጠ ነው ያውም ለማያውቃቸው ፍጡራን ለእነ አርሴማ ስማችሁን ለራሳችሁ ተጠቀሙበት እኛ በሐዋርያት ስራ እንደተፃፈው ለመጀመሪያ ጊዜ ክርስቲያን ተባሉ እንደተባለላቸው የጌታ የእየሱስ ደቀመዛሙርት ነን የምናመልከው አብ ወልድ መንፈስቅዱስን ብቻ ነው አምልኮ አናካፍልም በቃ !
@MisganaJoy
@MisganaJoy 4 ай бұрын
አርሴማን ማን አመለካት፠፠፠፠ውሸታም!
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 4 ай бұрын
@@MisganaJoy ኧረ አታመልኳትም ስገደት ብቻ ነው የምትሰጧት እና ትፈውሳለችም ትላላችሁ ታዲያ ማምለክ ምንድነው ? እኔ አምላክህ እግዚአብሔር ፈዋሽህ ነኝ እኔ እኔ ነኝ ሌላ የለም ይላል አምላካችን በቅዱስቃሉ ከዚህ ውጭ የሆነ መናፍቅ ነው ! ምስጋናና ክብር ተጠቅልሎ ብቻውን ጌታና አምላክ ለሆነው የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ለእግዚአብሔር ብቻ ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስቅዱስ አንድ አምላክ የስላሴ ብቻ አሜን !!!!!!
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 4 ай бұрын
​@@abebaworkbirhanu5076 መስገድ አምልኮ ነው ያለው ማነው እነ አብርሀም ለማያምኑ ለኬጢያውያንና ሰግደዋል ዳዊት ለታቦተ ጽዮን ሰግዷል ይሁሉ ግን እግዚአብሔርን አላስቆጣውም ምክንያቱም የየሰገዱት ለማክበር እንጂ ለማምለክ ስላልሆነ የራስሽን የአምልኮ መለኪያ አቲስቀምጪ ከዚህ ባለፈ ደቀመዛሙርት ነኝ ክርስቲያን ነኝ ለማለት አሱ የመሰረተው ማቴ(16:18) ቤት መሆን ያስ ይፈልጋል
@saragashaw8879
@saragashaw8879 3 ай бұрын
እንደ ጅራፍ አትጩህ ተማር አይነ ልብህን ከፍትና ወጣ ከክህደት ።​@@abebaworkbirhanu5076
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ።ደሰ የሚል ውይይት ነው።
@bezanehbekele9437
@bezanehbekele9437 5 ай бұрын
የተሃድሶ አስተማሪው አይደለም ስለቅዱሳን መላእክት አማልጅነት ሊያውቅ ይቅርና መሰረታዊ የነገረ መለኮት ት/ት እውቀት እንደሌለው ነው ያስመሰከረው።
@eyoblegese816
@eyoblegese816 4 ай бұрын
ፍቅር ማርያም ❤❤❤ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማል
@samilala9278
@samilala9278 4 ай бұрын
ዋው መምህር በኦርቶዶክሳዊነቴ ይበልጥ እንድኮራ አርገውኛል ፀጋውን ያብዛልዎ
@ermiasmengste8055
@ermiasmengste8055 4 ай бұрын
ሀሌታ ሚዲያ እግዛብሄር ይባርካችሁ ጥኘፖሮግራም ነው ብዙ ወንድሞችና የጠፍትን እህቶቻችን እግዛብሄር ረድቶቻው ወደ ቅድስቶ ቤታቸው እንድመለስ ይረዳቸዎል እውነትንም እንድመረምሩ ያረጋቸውላ እና በርቱ የእግዛብሄር በረከቱን ይስጣችሁ እና በትምህርቱ በጣም ረካሁኝ ❤የኦቶዶክሱን መምህር እግዛብሄር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥ ብዙ ነብስ ታድናለህ አስተውለው በቅንንተ የመጻሀቅስን ቃል ለምፈልጉ
@GebreTesfaye-yz8sq
@GebreTesfaye-yz8sq 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነዉ በተለይ ከተሃድሶ የመጡት እንደዉ ለምን እሸነፋለዉ ኣይነት ነዉ እንጂ ለተጠየቁት መልስ ከመስጠት ይልቅ ሲያምታቱ ይታያሉ እናየገባኝ ነገር ቢኖር መጽሐፍ ቅዱሱን እንካን እንደ ማይቀበሉ ነዉ
@HxShd
@HxShd 2 ай бұрын
መምህራችን መ/ር ፉቅረ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤
@aklilegebremicheal343
@aklilegebremicheal343 5 ай бұрын
ዋው የልጅ ሊቅ ብያለው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር
@admasubereded7739
@admasubereded7739 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከሲኦል እንደሚያወጣ በጣም በማያሻማ መልኩ በ1ኛ ሳሙኤል 2፥ 6 ላይ ተጠቅሷል። ቃሉም እንዲህ ይላል። እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም፤ ወደ ሲኦል ያወርዳል፥ ያወጣል።
@ayalewtessema5015
@ayalewtessema5015 4 ай бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን @ኦርቶዶክስ
@henosmekonnen9330
@henosmekonnen9330 4 ай бұрын
እንደዚህ ያሉ በአስተምህሮ የበቁ መምህር ያብዛልን ኦርቶዶክሳውያን እኝህን መምህር በብዙ መደገፍ ያስፈልጋል ብዙ የሳቱ እህት ወንድሞቻችን ን ይመልሱልናልና
@tigistmusche3854
@tigistmusche3854 3 ай бұрын
ኦርቶዶክሥ በመሆኔ ኮራሁ ሥለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመሥገን❤❤❤
@yahuinfo8306
@yahuinfo8306 4 ай бұрын
አቤት ክርስቲያን መሆን እንዴት ደስ ይላል!ዕውቀት ከስርዓት ጋር!ትህትናን ጨምሮ!
@alemtsehayabebe4738
@alemtsehayabebe4738 3 ай бұрын
የክህደት ጥግ በብሉይ ኪዳን መስዋእት አሳራጊ ክርስቶስ ነው ብሎ መናገር ምን አይነት ክህደት ነው ።አቤቱ ጌታየ ብርሃኔና መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቤትህ አጽናኝ ክህደት ጠብቀኝ
@user-rm6oj8go1z
@user-rm6oj8go1z 2 ай бұрын
ይበል!!! እንደዚህ ያሉ ዕንቁ መምህራንን እግዚአብሔር ያብዛልን።።።
@amirsad4113
@amirsad4113 5 ай бұрын
ከፕሮቴስታንት አውጥተህ ወደ ኦርቶዶክስ የመለስከኝ ጌታ ክብር ይስፋ😊
@chombechombe8423
@chombechombe8423 5 ай бұрын
አቤት ውሸት😅😅😅😅😅
@Beryaa
@Beryaa 5 ай бұрын
@@chombechombe8423 😂😂😂ቀላል
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤
@antneheseyoum7484
@antneheseyoum7484 5 ай бұрын
አሜን! እኔንም ከአዳራሻቸው ያወጣኝ አምላክ ይመስገን።
@wegeniemeshesha2970
@wegeniemeshesha2970 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መልስ አላት መምህር ተባረኩልኝ❤❤❤❤
@gubae_kana
@gubae_kana 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የሚንቅ ሰው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
@user-uv6bj8tm1m
@user-uv6bj8tm1m 4 ай бұрын
በእውነት በእውነት በእውነት ኦርቶዶክስ እውነት ናት ታሀድሶ ከፕሮቴስታንት 2% በቻ ነው የሚለያዩት እርሱም ኦርቶዶክስን መምሰል ምንጫቸውም ከፕሮቴስታንት ነው መምህራችን አሪዎስን አሳምኖ የረታው የቅዱስ እለእስክንድሮስ በረከቱ በእውነት ይደርብህ የቤተ ክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 4 ай бұрын
"Protestantism movement +self anderstandigs" =partial truth(16thc).
@MisganaJoy
@MisganaJoy 4 ай бұрын
wow 😂 u explain better.......its brief bye the way
@user-hu5qx6qi2y
@user-hu5qx6qi2y 4 ай бұрын
መምህራችን ፍቅረ ማርያም ፀጋውን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ
@samsathirteen2916
@samsathirteen2916 5 ай бұрын
የኔ ችኩል መምህር ፍቅረ ማርያም ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤ እነዚህ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ራሱ ይቃዎሙታል
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 3 ай бұрын
ሰዉየዉ እኮ እንደማይችል ያወቁት በመጮህ በማምታታት እና አለማወቁን እንዳይታወቅበት አታጣም ምናምን ይላል ከዚህ ጩህትና ነቀፌታእንጂ ምንም አላየሁበትም መምህር ፍቅረማርያምግን ቃለህይወት ያሰማልን በሞገስ በጥበብ ያኑርልን
@thomasgurmu7393
@thomasgurmu7393 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ፡ ተዋህዶ፡ ለዘላለም፡ ትኑር፡ አሜን !!!
@AlemtsehayAlamata-ht3dt
@AlemtsehayAlamata-ht3dt 3 ай бұрын
ፍቅረ ማርያም ሰላምህ ብዝት ይበልልን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tamratketema6926
@tamratketema6926 5 ай бұрын
ሁላችሁንም በጌታ ስም አመሰግናለሁ፡፡ ቃለ-ህይወት ያሰማልን፡፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@edelachewtariku8058
@edelachewtariku8058 4 ай бұрын
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥” - ዕብራውያን 9፥27
@esubalewasefa6956
@esubalewasefa6956 4 ай бұрын
ርዕሱ ያስጠላል ማንንም አይወክልም።እግዚአብሔር መላዕክቱን ያማክራቸዋል!አይባልም
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደቤቶ ይመልስዋት።መ/ር ፀጌ ወርቁ። መልህክቶች ከእግዚአብሔር መልክት ብቻነው የሚያመጡት ካሉ የዘካሪያሰን ዴዳ ያደርጉትስ እንዴት ያዬታል።
@meri147
@meri147 5 ай бұрын
Yenim teyik nebir betim yemi gerim kedit wust nechu esachu egzaihber libachun yemileslchu yazizenal
@fila5605
@fila5605 4 ай бұрын
ኦርቶዶክሱ ሰውዬ ክፍሉም በደንብ አንበው እግዚአብሄር ምህረት አድርጏል አደለም ሚለው ኑሃሚን ቡኤዝን እየባረከችው ነው ስለ ቡኤዝ ነው እያወራች ነው ሩት 2:20፤ ኑኃሚንም ምራትዋን፦ “ቸርነቱን በሕያዋንና በሙታን ላይ አልተወምና በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን፡” አለቻት። ኑኃሚንም ደግሞ፦ “ይህ ሰው የቅርብ ዘመዳችን ነው፥ እርሱም ሊቤዡን ከሚችሉት አንዱ ነው፡” አለቻት።
@user-kt3hs5oe7g
@user-kt3hs5oe7g 4 ай бұрын
“ኑኃሚንም ምራትዋን፦ ቸርነቱን በሕያዋንና በሙታን ላይ አልተወምና በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን አለቻት። ኑኃሚንም ደግሞ፦ ይህ ሰው የቅርብ ዘመዳችን ነው፥ እርሱም ሊቤዡን ከሚችሉት አንዱ ነው አለቻት።” - ሩት 2፥20 ሁለቱም መጽፉን ሳያነቡ ዝም ብለው መጨቃጨቃቸው አሳዝኖኛል ።
@tewahdotube1470
@tewahdotube1470 4 ай бұрын
ኑሐሚን ስለ ሙታን ምህረት አስባ በቦኤዝ በኩል ምህረቱ እንደተገለጠ ተናግራለች።በቅ.ሚካኤም በኩል ለሞቱ ሰዎች ምህረት ተደረገ ቢባል ምንም ስህተት እንደሌለው ነው ማሳየት የተፈለገው።
@LITTLEETHIOPIAENTERTAINMENT
@LITTLEETHIOPIAENTERTAINMENT 2 ай бұрын
ዛሬ በጣም አፈርኩኝ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ያዘንኩበት ቀን ነው መምህር እውነቱን ከመናገር እና ከመስማት ይልቅ መከራከር እንደሚወዱ በግልፅ አይቻልሁ
@amyentadese6914
@amyentadese6914 Ай бұрын
በኦርቶዶክስ ማፈር ሳይሆን መኩራት ነው ያለብህ ምክንያቱም ቀጥተኛ ሀይማኖት ስለሆነች ካፈርክም በአንዳንድ ግለሰቦች እፈር
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 4 ай бұрын
ሠው በእውቀት ሆኖ ሲያወራ እንዴት እንደሚያምር
@razakmaster1798
@razakmaster1798 4 ай бұрын
ለምን"ከድርሳን"ይወሸቃሉ ግን 😮ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕር ፍቅረ ማርያም❤እናመሰግናለን
@mursis4162
@mursis4162 5 ай бұрын
“እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም፤ ወደ ሲኦል ያወርዳል፥ ያወጣል።” - 1ኛ ሳሙኤል 2፥6 ወደ ሲኦል ያወርዳል ማውረድ ብቻ አይደለም ያወጣልም አለ እንግዲ እንደ ክርስትያን አሜን ብለን መቀበል ነው😁 ቃል በቃል ከሲኦል ሲውጣ ሎል😂 አላዛር ሞተ ንብሱ ከስጋው ተለየች ከዛን ውይ ገነት ወይ ገሀነም ገባች ግን ከገነትም ሆነ ከገሀነም አውጥቶ መለሳት ወደ ስጋው ምን ይገርማል 😁
@hanamekonen9024
@hanamekonen9024 4 сағат бұрын
ተዋህዶ ❤
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ የሚሉ ናቸው ሁለቱም
@livebytrue7322
@livebytrue7322 5 ай бұрын
አምታታው በከተማ ማለት ይሄ ነው ወዴት ወዴት ምነው ያለ እነሱ ወደ እግዚአብሔር አልቀርብ አላችሁ ግዴታ መላእክቶች በእኛና በእግዚአብሔር መሀል ካልገቡ አይሆንም ትላላችሁ አንደበትና አእምሮና ልብ የተሰጠን እኮ በራሳችን ሙሉ ሆነን እንድትጠቀምበት ነው ። ሌላ አካል በአንተ ፋንታ እንዲቆምልክ ለምን ወኪል እንዲታይልክ ትፈልጋልክ ማማለድ የሚለው ለክርስቶስ ብቻ የተገባ ስራ ነው ስለ ምልጃ ያላችሁ ትርጉም የተሳሳተ ነው ማማለድ ምትክነትን ውክልናን ስለነትን የሚያሳይ ነው ከዚህ ውጪ አንተን ወክሎ ስለ አንተ በአባቱ ዘንድ መቆም የሚችል ከኢየሱስ ውጪ ሊኖር አይችልም ኦርቶዶክሱ የሚጠቅሰው ጥቅስ ከጉዳዩ ጋር ከዚህ አንጻር ቀጥተኛ ግንኙነት የሌለው የተሳሳተ አረዳድ ነው
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 4 ай бұрын
1ኛ ጢሞ 2:2 ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለኹ።
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 18 күн бұрын
እግዚያብሔር ይቅር ይበላችሑ ሰው በፍታት ይድናል ልትል ነው። ሰው ከምት በሗላ ምሕረት የሚያገኝበት መንገድ ካለ የኢየሱስ ሞት ከንቱ ለማድረግ ነው ጌታ ልመዳን እድልፋንታ ይስጣችሕ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 5 ай бұрын
የኔ ጥያቄ እዚህ የምወያዩት የፕሮቴስታንት መምህራኖች ለምንድነው በመጨረሻ እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም የምሉት በእምነቱ ያፍራሉ ልበል🤔😂😂😂
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 4 ай бұрын
በዚህ ውይይት ውስጥ እኔ የማየው በመንፈስና በሥጋ የሆነ መረዳት ነው።
@TeyoBesta-ot5dm
@TeyoBesta-ot5dm 2 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 5 ай бұрын
Psalms 91 አማ - መዝሙር 11: በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ፡ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
@yohannesaraya5255
@yohannesaraya5255 5 ай бұрын
ከተቻለ ቤተክርስትያን መታደስ ኣለባት ወይስ የለብባትም እሚል ሃሳብ ላይ ጌታቸውን ወይ ሙሴ መንበሩን ከ ውድ ወንድማችን ጋዲሳ ጋር ብታወያይሉን🙏🙏🙏🙏
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 3 ай бұрын
አዝናለሁ ለጸረ ተዋህዶያውያን። አንዳች ዕውቀት የላቸውም ጠማማነት እንጂ፤ እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጽላቸዎና ወደ ካዷት ተዋሕዶ ሐይማኖት ይመልሳቸው።
@user-yo9jw3so8h
@user-yo9jw3so8h 4 ай бұрын
መልአክት ውስንነት አለባቸው በአንድ ጊዜ በሁሉም ቦታ ሊገኙና ጸሎትን ሊሰሙ አይችሉም
@tigistabegaz5004
@tigistabegaz5004 4 ай бұрын
የወደቀው ዲያቢሎስስ ይችላል??
@hanamekonen9024
@hanamekonen9024 4 сағат бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ መቼ ነው ፕሮቴስታንት የሚያሸንፉት ግን..... ሲያሳዝኑ. በጊዜ ተመለሱ ወደ እናት ተዋህዶ
@mdmmts16
@mdmmts16 4 ай бұрын
ወንጌል ቢገባው ኖሮ መናፍቅ አይሆንም ነበር ። ወንድሜ ቃለ ህይወት ይስጥልን ።
@henosmekonnen9330
@henosmekonnen9330 4 ай бұрын
ፍቅረማርያም እግዚሃብሄር የተባረከ አስተማህሪ ማንነት አንደበት ሰቶካል የራስን ዩቲዩብ ቻናል ቢኖርክ ለብዙሃን አስተምህሮ ተደራሽ ቢሆን ብዙዎችን ከስህተት ትመልሳቸዋለክ
@ashenafinega2001
@ashenafinega2001 4 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ አለ።በስሙ ይገባ።
@user-vi4fz3di7c
@user-vi4fz3di7c 4 ай бұрын
በደህና እንደሚመልስ ሰው በጣም ጥሩ የሚለው ነገርስ በተደጋጋሚ 😂😂😂😂😂😂😂
@fikir887
@fikir887 4 ай бұрын
የክደት ጥግ ነው የሰማሁት የእግዚአብሔር መላዕክት እየሱስ ነው አሉን ተሐድሶ ጴንጤዎች።
@fissehaalemu1061
@fissehaalemu1061 4 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው!! but I found orthodox is always best
@sintayewhailu-zo4ui
@sintayewhailu-zo4ui 4 ай бұрын
ሁሉም የነበሩት ወይይት ላይ ፕሮቴስታንት አንድም ማስረዳት አልቻሉም በአዳራሹ መሳደብ ቢወን አንደኛ ነበሩ ለምን የወናታን እና እዩ ጭፋን አትጋብዝልንም
@rozinazerihun6595
@rozinazerihun6595 Ай бұрын
ወየው አድሳለው ብሎ ታድሶ ሄደ እኮ ደህና አድርገህ አንተባተብከው መምህር እማምላክ ትጠብቅክ
@comcell2134
@comcell2134 4 ай бұрын
በስማም እ/ር ከዚ በላይ ፀጋዬን ያብዛሎት መምህር
@habitamutekilu3323
@habitamutekilu3323 2 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት አግኝቻለው ይቀጥል
@wondimuwoldebirhanhaile4695
@wondimuwoldebirhanhaile4695 4 ай бұрын
አውድ የመጠበቅ ችግር አለ። የኔ ኃሳብ ይሁን ከማለት የመጽሐፍ ቅዱስን ኃሳብ በቅን ልብ እንማር። እግዚአብሔር ሲጠይቅ መልስ የለንም
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 4 ай бұрын
የማሸነፍ የመሸነፍ ሳይሆን በትክክል ማስረዳት እና መደማመጥ ይመረጣል ለኛም እዘኑልን ፍራቻ እና እኔ ልክ ነኝ አልሸነፍም ይመስላል በጣም እናመሰግናለን
@nigususolomon6083
@nigususolomon6083 4 ай бұрын
ወይ ኦርቶዶክስ 😢 ወደ ምድር ከመጣ ከሁለት ሺህ አመት በላይ እስክትቀበሉት ሚጠብቃችሁን መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉት ያኔ ይበራላችኋል
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 4 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ የጀመረው ከ1517 ጀምሮ ነው ማለት ነው ? ከአምስቱ ሶላዎች በፊት የእናንተ እምነት የለም ነበር እኮ🤔
@mamemamo-wb6pl
@mamemamo-wb6pl 4 ай бұрын
ስለዚህ ለ 1500 ዓመት ኢየሱስ አልተሰበከም አይደል? ምክንያቱም ከዛ በፊት ኦርቶዶክስና ካቶሊክ ብቻ ነበሩ። እዚች ሀሳብ ላይ ብቻ ተመራመርና መልሱን ታገኘዋለህ
@terefegebremariamaregehagn6922
@terefegebremariamaregehagn6922 5 ай бұрын
The right way that people arrived to God orthodoxy
@dagmawiworkhene1525
@dagmawiworkhene1525 4 ай бұрын
በዚህ የእውቀት ጀረጃ ፈለገ እውቀት የሆነችዉን ቤተ ክርስቲያንን እናድስ ሲሉ አለማፈራቸው ይገርማል
@BelayneshMekonnen-ix7hr
@BelayneshMekonnen-ix7hr 3 ай бұрын
መምህር ፍቀርማርያም ቃል ህይወት ያሰመህ
@yemisrachkebede9500
@yemisrachkebede9500 5 ай бұрын
ማማ የለም ማሚዬ 👆👆👆👆👆እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ለስው ሲል በ መስቀል የተንጠለጠለው ከ መጀመርያ እስከ ዘለአለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 5 ай бұрын
እሱ ልቤዛነት ነዉ። እዳ ለመክፈል። አሁን ፈራጅ ነዉ። ለዚህ ፈራጅ አማላጅ ይላካል።
@tirhasteferi5670
@tirhasteferi5670 4 ай бұрын
ሮሜ 8:34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@regenwelegerima6620
@regenwelegerima6620 4 ай бұрын
ሮሜ 8,:26 ኣንብብ መጀመሪያ
@tirhasteferi5670
@tirhasteferi5670 4 ай бұрын
ሮሜ 8፣26 የሚለው መንፈስ ቁዱስ ለአማኖች ምን ተግባር እንደምያድርግ ነው የሚናገር ያለው። እኔ መፀለይ አልችልም ነበር፣አሁን ግን ጌታ ይባረክ መፀለይም ቃሉም እለት እለት ይመግበኛል ❤
@abayabay690
@abayabay690 4 ай бұрын
ቸርነትና ምህረቱን በያዋን እና በሙታን ላይ አልተወም ያለችው ኑሀሚን ነች :: ኑሀሚን እግዚአብሔርን ያመሰገነችበት መንገድ ነው:: እንደገና መልካምን ስላደረጉ አባቶች ሲል በጎነትን አድርጎልናል ለማለት እንጂ ምንም ከርዕሱ ጋር አይገናኝም ::አውዱን ያልጠበቀ ንግግር ጥሩ አይደለም:: የኦርቶዶክሱ ተከራካሪ በጣም አዋቂ ለመምሰል ብትሞክርም ከእውቀት ነፃ ነህ!!! የማይገናኝ ጥቅስ ነው የምትጠቅሰው::ስለ ሄኒሲፎሩ ቤተሰብ የጠቀስከው እራሱ ያስቃል:: ውይ ምን አይነት ሰው ነው ያቀረብከው? በስመአብ 100 ጥቅስ ነው የጠቀስ መልስ ግን የለውም::
@teddytesfaye1977
@teddytesfaye1977 4 ай бұрын
ላለማመን የተዘጋጀን ምንማድረግ ይቻላል እ እውነትን ግዚአብሔር ይግለጥላቸው
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 3 ай бұрын
የኦርቶዶክስ መምህራን በማያምኑት መጽሃፍ ሲመግቶ ማቆም ኣለባቹ ኢግዚኣብሄር ጸጋህን ያብዛልህ
@birhansilasiegirma3139
@birhansilasiegirma3139 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራቴ
@EsubalewEsu-tc6xy
@EsubalewEsu-tc6xy 3 ай бұрын
አምላክ ልቦና ይስጥልን የመላህክት ጥላቻ
@user-rd7dx1hm3q
@user-rd7dx1hm3q 4 ай бұрын
ኸረ ባካቹ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ጥያቄና መልስ ላይ ከተጠየቀ በዋላ አንዱ በአንዱ ላይ ጣልቃ ሳይገባ ቢመልስ ጥሩ ነው።ያለዚያ አድማጭ በሁለቱ ጭቅጭቅ ተወዛግቦ ያለምንም ፍሬ ይወጣል።እባካቹ ይህንን አስተካክሉልን።
@user-ze6lt1fm5v
@user-ze6lt1fm5v 4 ай бұрын
ምሥጥረ ሥላሴ ላይ ስሩልን በዋናው ጉዳይ ላይ ብናወራ አሪፍ ነው ከፕሮስቴታት ጋር
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 98 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ጠያቂ ሳዳት ከማል መልስ ሸይኽ ኤልያስ አህመድ
37:55
Islamopia || ኢስላሞ'ጲያ
Рет қаралды 25 М.