የመጀመሪያ ወር የእርግዝና ምልክቶች/ከራሴ ተሞክሮ/First month pregnancy symptoms

  Рет қаралды 71,615

Netsa Mereja

Netsa Mereja

Жыл бұрын

Netsa Mereja //የመጀመሪያ ወር የእርግዝና ምልክቶች//First month pregnancy symptoms
subscribe like share our channel
kzfaq.info/love/i1i...
follow us on facebook page
https: // Netsa-mereja ...​
#Donkeytube
#seifuonebs
#SHEGERINFO
#ድንቅልጆች
#እርግዝና
#NetsaMereja
#derenews
#EBS
#pregnancysymptoms
#postpartum-depression

Пікірлер: 266
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ተጨማሪ መረጃዎች በነዚህ ሊክ ገብተዉ ያንብቡ # www.nhs.uk/start4life/pregnancy/week-by-week/1st-trimester/week-4/#:~:text=Early%20pregnancy%20symptoms%20(at%204%20weeks)&text=a%20missed%20period%20(often%20one,morning%20sickness%20in%20week%206) # www.plannedparenthood.org/learn/pregnancy/pregnancy-month-by-month # www.aboutkidshealth.ca/article?contentid=319&language=english # www.pampers.com/en-us/pregnancy/pregnancy-calendar/1-month-pregnant
@mariyaelamudi3497
@mariyaelamudi3497 Жыл бұрын
እኔም አልሀምዱሊላ ከ5አመት ልፍት በሀላ የ6 ወር ነብሰጡር ሁኛለሁ ልጂ ለምትፈልጉ ሁላ አላህ ይወፍቃችሁ
@zebnaaweke7660
@zebnaaweke7660 Жыл бұрын
እኔም 10አመት ቡሀላ ተስፋ ቆርጨ እያለቀስኩ ነበር ተመስገን ለናትና ልጅ
@user-jw3hn3dv9o
@user-jw3hn3dv9o Жыл бұрын
amin
@sitralakew8918
@sitralakew8918 Жыл бұрын
አሚን ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ልጅ እንዲሠጠኝ 5 አመቴ አላህን እየለመንኩ
@haniab4216
@haniab4216 Жыл бұрын
Tamisegan
@Ruqeyyaabintmuslim152
@Ruqeyyaabintmuslim152 Жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiin yaa rabbii
@user-ob1ev1eq9b
@user-ob1ev1eq9b 2 ай бұрын
መልሽልኝ እህቴ ሶስት ወሬ ምን የርግዝና አይነት የለም ግን ፐሬደ ከሮመዳን በፊት ነዉ የመጣው
@setechgntsega3298
@setechgntsega3298 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት እናመሰግናለን
@addisalemtilahun1954
@addisalemtilahun1954 6 ай бұрын
እኔ አርግዛለሁ ጌታ የመስገን
@NetsaMereja
@NetsaMereja 6 ай бұрын
🥰🥰🥰
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@GufVjci
@GufVjci 6 ай бұрын
እኳን ደስ ያለሽ ለሁላችንም ፈጣሪ ይስጠን❤🙏🙏🙏
@user-hb8kq6sv1f
@user-hb8kq6sv1f Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ምክርሽ እና አገላለፅሽ ደስ ይላል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰🥰
@asetube206
@asetube206 Жыл бұрын
የምወድሽ እንኳን ደናመጣሽልኝ እንኳን አብሮ ደስ አለን ነፂዬ እመቤቴ በሰላም ትገላገልሽ የእኔ መልካም ❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አሜን ኑሪልኝ አስዬ አመሰግናለሁ🥰🥰🥰🥰
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 3 ай бұрын
Congratulations ❤🤲👏🙏👏⛪egziabher yetmesgen yihun
@nardoshaile5754
@nardoshaile5754 Жыл бұрын
ነፃዬ እንኳን ደስ አለሽ እስከመጨረሻዉ እመቤት አብራሽ ትሁን የኔ መልካም🥰🥰
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🥰🥰
@fitsumbogale5738
@fitsumbogale5738 3 ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ
@mdhasina2314
@mdhasina2314 29 күн бұрын
ኡንከን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤
@sarafaris5018
@sarafaris5018 10 ай бұрын
የኔ ውድ በቅድሚያ እንኰን ደስ አለሽ ሲቀጥል ፈገግታሽ ደስ ሲል
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
ወልጄ ሁለት ወር ሆኖኛል በጣም አመሰግናለሁ እናቴ🥰🥰🥰
@user-ly1in2rg4g
@user-ly1in2rg4g Жыл бұрын
Enkan des aleshi emebrhan titebikishi! Enam zari welija be selam gebichalew eyandandu vidiochishin aychalew ejig betam nw yetekemug fetari abzito yebarkishi🥰🙏😘
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Betam amesegnalew anchim enikuan desalesh enate🥰🥰🥰
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 3 ай бұрын
Emebete enkan desssss alesh ❤
@getnetwrkou598
@getnetwrkou598 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@user-mo3fg3wh1y
@user-mo3fg3wh1y 8 ай бұрын
እህት ደስ ይላል ለኔም ፅሎት አድርግልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
🥰🥰🥰
@mahiderkasu7044
@mahiderkasu7044 Жыл бұрын
ነፂዬ እንኳን ደስ ከለሽ እመቤቴ ሁላችንንም በሰላም ትገላግለን
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@hayleman2717
@hayleman2717 Жыл бұрын
​@@NetsaMereja ኀኍኀ
@israelgaredew548
@israelgaredew548 Жыл бұрын
Congratulations
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@mimi-no1se
@mimi-no1se Жыл бұрын
❤❤❤🌹
@yonatan4709
@yonatan4709 Жыл бұрын
እኮዋን ደስስስ አለሽ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@emebetteshome3908
@emebetteshome3908 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ውድ እህቴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰
@fikirteababi3439
@fikirteababi3439 Жыл бұрын
enikuan dsealesh netsi melikamu hulu yigtemish😍
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Amen🥰🥰
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 3 ай бұрын
Betam mmm amesgenlhu ehete
@farisnigusae9546
@farisnigusae9546 6 ай бұрын
አሚን
@NetsaMereja
@NetsaMereja 6 ай бұрын
🥰🥰🥰
@titi-vz3vq
@titi-vz3vq Жыл бұрын
እንካን ደስ ኣለሽ ነፂየይ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@Yabsra21
@Yabsra21 Жыл бұрын
እኳን ደሥ አለሽ እመቤቴ ትቅረብሽ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@user-ui9xw5uk6q
@user-ui9xw5uk6q 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uz9on8lu7i
@user-uz9on8lu7i 5 күн бұрын
የሚዛባብነውስ ምን ይሻለናል😢😢😊
@user-ql5ts4sy3b
@user-ql5ts4sy3b 9 ай бұрын
እንካን ደስ አለሽ ውዴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
ወልጃለሁ ዉዴ🥰🥰🥰😂🙏
@user-pp8fe7fe7v
@user-pp8fe7fe7v 9 ай бұрын
ጨንቆኛል ገና ልጄ 2 አመቷ ነው ምን ይሻላል በህክምና ምክንያት መቆጣጠሪያውን አቋርጫ ነበር ሳላስበው ፔሬዴ ከቀረ ወር ከ15 ቀን ሆነው😢
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
ዉዴ ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል በዚህ ጊዜ ቼክ ብታረጊ ትክክለኛ ዉጤት ነዉ የምታገኚዉ ደግሞ አትጨነቂ ለባለቤትሽ በትክክለኛዉ መንገድ ሀሳብሽን አካፍይዉ የሁለት ዓመት ስለቆያችሁ እደፈራሽዉ ላይሆን ይችላል❤❤
@user-ho5gk3sp3q
@user-ho5gk3sp3q 4 ай бұрын
እኔም የኔ ዉድ እረ ማዉረጃ የፈጣሪ ያለህ 😢😢
@user-nt2pi7zy8k
@user-nt2pi7zy8k 19 күн бұрын
​@@user-ho5gk3sp3qከባልሽ ከሆነ ለምን ታዋርጀዋለሽ 😢
@abelatinsae7706
@abelatinsae7706 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@MeronSamuel-co3lg
@MeronSamuel-co3lg 2 ай бұрын
betam amesegnalew ehete eredteshignal
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 ай бұрын
🥰🥰🥰
@user-kq5hl1kp4d
@user-kq5hl1kp4d 5 ай бұрын
ማሽአላህእካንደሥያለሽ
@kidekide7866
@kidekide7866 9 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ባለፈው የጠየኩሽን መልስ እየጠበኩ ነበር ግን አልመለሽልኝም
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
ምን ነበር እናቴ
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg 2 ай бұрын
እስኪ መልሱልኝ በአስራ አራተኛው ቀን ይርገዛል ካለ መድኃኒት
@rogd7846
@rogd7846 5 ай бұрын
ሰላም
@shewittekeste7322
@shewittekeste7322 Жыл бұрын
Enkon Des aleshi 🎉🎉🎉🎉🎉
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@user-po5vy8be7p
@user-po5vy8be7p 3 ай бұрын
በአላህ እዳታልፍኝ እፔረድላይ ሁኘግኝኙነትአደረኩ ግንየ72 ሰአቱን ክንንወስጀነበር በ8ቀኔ ደምፈሰሰኝ አድቀንብቻ እናጨቆኛል እዳታልፍኝ 😢😢😢😢
@NetsaMereja
@NetsaMereja 3 ай бұрын
መድሃኒቱ ይሄን ያመጣል ይስተካከላል በሰዓቱ እሰከወሰድሽዉ ምንም አይፈጠርም
@zeharamehmmed
@zeharamehmmed 2 ай бұрын
ሙስሊም ከሆንሽ ፔሬድ ላይ ሆነሽ ግንኙነት ማድረግ አይፈቀድም ሃራም ነው ኢስቲግፋር አድርጊ ዪሄ ነው ሊያስጨንቅሽ ሚገባው
@user-jw3hn3dv9o
@user-jw3hn3dv9o Жыл бұрын
enkun desi aleshi lenmi telot arglg
@user-ht1bn5oe2f
@user-ht1bn5oe2f 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም
@user-vg4ij7sb8l
@user-vg4ij7sb8l 4 ай бұрын
✅✅❤❤❤❤
@user-vj4fc2kk9e
@user-vj4fc2kk9e 10 ай бұрын
Yene konjo lenem tseliyilgn bentish
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
እመቤት በልጅ ትባርክሽ🥰
@UmAbbudi-qq2gl
@UmAbbudi-qq2gl Жыл бұрын
ናፂ እኔም ጡቴን ይሳከኛል
@KalkidanMeles-hc1qv
@KalkidanMeles-hc1qv 25 күн бұрын
ሰላም እህቴ በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ ካገባሁኝ አመት ሁኖኛል መዳኒት ወስጀ አላውቅም በየ28 ቀን የወር አበባየ ይመጣነበር አሁን ቀረ ወር 5 ቀኔ ጨንቆኛል ፈርቻለሁኝ ለመውለድ አልችልም የነርቭ ተጠቂነኝ አርግዤነው ወይስ ምንድነው
@mimizd5828
@mimizd5828 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ነፂዬ❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@NetsaMerejaእህቴ እንደ ሳይንሱ ነፍሰጡር ተሁኖ ፅበል መጠመቅና ርዥም የፔስታ መንገድ መጎዙ ችግር አለው ወይ ?? Pleas.
@user-ri5ku2gx6t
@user-ri5ku2gx6t 3 ай бұрын
እረ ለትውካ መዳኒት ዪምታቁ ሳልሞት ድረሱልኝ ልቤ ልትወጣነው ገና ዪሁለትወርነኝ ሀኪቤትም ሄድኩኝ ከኒን ተሰጠሁ ሊተወኝ አልቻለም😢
@mtube9920
@mtube9920 Жыл бұрын
ትትናሽ የኔ ቆንጆ ስታስረጂ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰🙏
@RahatAli-fj3ci
@RahatAli-fj3ci 4 ай бұрын
እረ ማርያምን እኔ የወር አበባየ ቀረቶል እና ከመሀፀኔ በጣም ያማኛል ይቁርጠኛል የወር አበባየ ሊመጣስል እንደማመኝ ነገረ ይሰማኛል
@MedinaGachaw
@MedinaGachaw 3 ай бұрын
ቼክ አደረግሽ
@user-jy1mv6hp4k
@user-jy1mv6hp4k 5 ай бұрын
ስሚኝ እማ ማሬ እኔ ጥር 3 መጣኝ እና ጥር 6 ጨረስኩ ሰካ አብረን ከረምነ እና አሁን ዛሬ ጥር 29 ነዉ ግን ወገቤን ያመኛን እራሴንም መግብም ከሳምንት በላይ ሁኑኛን በጣም አስጠላኝ ጭረጭራየን በጣም ነዉ የሚበላይ እና ምን ይሁን አደራ መልሽልኝ ዝም እዳትይኝ 😢😢
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ልክ ፔሬድ መቅረቱን ስታረጋግጪ ቼክ አድርጊ🥰🥰
@danielkebede9738
@danielkebede9738 Жыл бұрын
Enkan des alesh
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@yabsiradilnesa3080
@yabsiradilnesa3080 Жыл бұрын
Enkoni desi alsh nesiya
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@selimh7387
@selimh7387 6 ай бұрын
ታድለሽማሸአላህ ለኔሴአላህየ😢
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Ай бұрын
የኔውድ መልሽልኝ ,የ3 ሳምንት እርጉዝ ነኝ እና ጀርባየ ተቃጠለ ልቤ ቆሰለ ምን ትይኛለሽ መተፈስ አልቻልኩም
@user-sj3df8ch5f
@user-sj3df8ch5f 3 ай бұрын
እድ ጥያቄ ነበርኝ የመጀመረያዬ ነው ግን ውሀ በዛ ብለለውኝ ሊሞት ይችላል ወይም የስነ አይምሮ በሽተኛ ይሆናል አሁኝ ትክክለው
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 Жыл бұрын
Emkan dis alish geta kanchi gar yewni enesi teglaglkugn beselam weldkugn
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Enikuan desalesh wude enem amesegnalew 🥰
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd 7 ай бұрын
እባክሽ እህትዬ መልሽልኝ ጨንቆኛል 😢እርጉዝ ነኝ ብየ ደስስስ ብሎኝ ነበር ግን ደም ሢፈሰኝ አዘንኩኝ እና ደግሞ ማየቻውን አስመጥቸ ለማየት የማልችበት ቦታ ነው ያልሁት እሚመጣልኝ የለም ወሬ እስኪደርስ ሁለተኛው ተጨንቂያለሁ እባክሽን እባክሽ በቅዱስ ገብርኤል ይሁንብሽ መልሽልኝ እህቴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
እናቴ ስከቆየሁ ይቅርታ ደም ከፈሰሽ ህክምና ብትሄጂ ነበር ጥሩ አሁን ላይ ከቆመ ግን የመጀመሪያ የእርግዝና ጊዚያት ላይ ያጋጥማል ካልቆመ ግን እባክሽ ታይ 🥰🥰🥰
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd 6 ай бұрын
​@@NetsaMerejaእሺ አመሰግናለሁ
@bateaddis5792
@bateaddis5792 Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ ያለሽ እኔ ሁለትወሬ ነው ከወለድኩ ግን ድጋሜ እርግዝና እንዳይፈጠር ፖስት ፒል ነው የምጠቀመው እባክሽ አማክሪኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እርግዝና እንዳይፈጠር ፖስት ፒል ተደጋጋሚ ከመጠቀም ይልቅ ሃኪምሽን አማክረሽ ለአጥቢ እናቶች የሚሰጠዉን የወሊድ መቆጣጠሪያ መጀመሩ ተመራጭ ነዉ ፖስት ፒል እኮ በአጋጣሚ ጥንቃቄ የጎደለዉ ግንኙነት ካደረግን ለድንገተኛ ጊዜ የሚወሰድ ነዉ በቋሚነት እንደ ወሊድ መቆጣጠሪያ መዉሰዱን የጤና ባለሞያዎች አይመክሩም ስለዚህ እሱን አቁሚና ሌላ የወሊድ መቆጣጠሪያ ጀምሪ🥰🥰
@bateaddis5792
@bateaddis5792 Жыл бұрын
@@NetsaMereja እሺ እናቴ
@setechgntsega3298
@setechgntsega3298 10 ай бұрын
እንኳን ደስስስ ያለሽ እህቴ
@YenurelJenah
@YenurelJenah 4 ай бұрын
ሰላም ማማየ ጥያቄ አለኝ የእርግዝና አቆጣጠር 1 ተብሎ የሚቆጠረው ለመጨረሻ ቀን ያየንበትን ነው ወይስ በቀጣይ ይመጣ የነበረበትን ቀን ነው 1 ብለን የምንቆጥር ለምሳሌ Feb 8 ፔረድ መጣ ከ feb 15 -18 Feb ከባለቤቴ ጋር አብረን ሰነበትን ከዛም ወደስራ ተመለስኩ ዛሬ Mar 18 ነው እስካሁን አልመጣም ከዚህ በፊት በየ 28 ቀን ነው የሚመጣው ምን አልባች እርግዝና ከተፈጠረ ከስንተኛው ቀን ነው 1 ብየ የምቆጥረው እባክሽ መልሽልኝ እህቴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 4 ай бұрын
መጨረሻ የወር አበባ ካየሽበት የመጀመሪያ ቀን ጀምረሽ ቁጠሪ
@YenurelJenah
@YenurelJenah 4 ай бұрын
@@NetsaMereja እሽ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ፈጥነሽ ምላሽ ስለሰጠሽኝ
@user-nx3dx8lc6t
@user-nx3dx8lc6t 8 ай бұрын
Selma konjo Bantsha merfe tewgche neber yeh 3 wer gen ahun 5 wer molagi kez bewal tewgche alwqem gen maregza alcalkum mefteuu men denu pelss 😢
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
Wude hakimshin amakri ene eko yetena balemoya aydelehum bizum mikir meleges alichilim 🥰🥰🥰
@endecherneth2017
@endecherneth2017 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣለሽ ውዴ ለኣጥቢ የሚሆን የወሊድ መቆጣጠርያ ስሪልን ?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሺ🥰🥰🥰
@UmAbbudi-qq2gl
@UmAbbudi-qq2gl Жыл бұрын
እንኳን ደስ ይለሺ ናፂ ለእኔም እንዲሰጠኛ ድአ አድርጉልኛ
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g 2 ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒቱ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት62
@FfffFfff-cu7zn
@FfffFfff-cu7zn Ай бұрын
ለአሏህ ጥራት ይገባዉ የአሏህን ፍጥረት ማጥፍት የጥፍቶች ጥፍትነዉ
@wegayehusolomon2556
@wegayehusolomon2556 Жыл бұрын
Thanks nesti ene melsh mar lenebestur yemekeral?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Yetena balemoyawoch edaskemetut Mereja Minim chigir yelewm neger gin metenu alemabzat beye kenu alememegeb ketitita esun bicha kememegeb yilik beshay metetat keleloch migboch gar andlay meblat tiru mehonun yimekralu 🥰🥰🥰
@wegayehusolomon2556
@wegayehusolomon2556 Жыл бұрын
@@NetsaMereja eshi betam amesgenanew selkenaw melsesh
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@NetsaMereja አንደኛው መስመር ደማቅ አንደኛው መስመር በጣም ደብዛዛ ከሆነስ ??
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በድጋሚ ቀናት ጨምረሽ ቼክ ማድረግ አለብሽ በጣም ገና ሲሆን እርግዝናዉ መረገዙን የሚጠቁመዉ HCG hormone አነስተኛ ስለሚሆን አንዱ መስመር ሊደበበዝ ይችላል ስለዚህ ፔሬድ ከቀረ ከ10 ቀን በኃላ ቼክ ብናረግ ትክክለኛ ዉጤት እናገኛለን እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 11 ай бұрын
እኔ እምላችው ኮካ ወይም ፓናዶል ለውርጃ ያጋልጣል እንዴ??
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
የእርግዝና የመጀመሪያ ወራት ላይ ተጋላጭነታችንን ይጨምራል ስለዚህ ያለ ሀኪም ትዛዝ ማንኛዉም መድሃኒት አይመከርም ኮካም በብዛት መጠጣት የለበትም ካፌን ስላለዉ🥰
@user-qz2sh1rr2y
@user-qz2sh1rr2y 19 күн бұрын
ውዴ እንኳን ደስ አለሽ እባክሽን እቤት ውስጥ እርግዝና ማያውን ኬት ነው የማገኘው ስሙስ ምንድነው እንዴትስ ነው ማወቅ የሚቻለው መልሱን ተባበሪኝ
@sitralakew8918
@sitralakew8918 Күн бұрын
ፋርማሲ አለ. ቴስት ፕሬግናንት ይባላል
@RahmaHamed-rw1oi
@RahmaHamed-rw1oi 10 ай бұрын
የወልድመቆጣባራድ ያዘገያል
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
አዎ ለሁሉም ሰዉ ባይሆንም ያዘገያል ያዛባል
@KidusTinsu-hy9ck
@KidusTinsu-hy9ck 3 ай бұрын
እባክሽ እህቴ እኔ 6 ወር ሆኝ የ 7ወር ልጄን ካጣው 🥺 አሁን እርግዝና መሞከር ጀመርኩ እና ፔሬድ በየ 35 ቀን ነው የማየው እና አይዛባም ፔሬድ በመጣ በ7እና በ14ቀን ነው ግንኙነት ያረኩት አዳዲስ ነገሮችን ግንኙነት ባደረኩ በ ሳምንቱ ማየት ጀመርኩ 1 ምግብ ከበላሁ በዋላ የጨጓራ ስሜት ይመጣና የበላሁት ይወጣል መጠነኛ የሆድ ቁርጠት አለኝ ፊቴ በጣም ከለሩን ቀየረ ብጉር በብዛት ወጣብኝ በጣም ጨነቀኝ ስፖርት እሰራለሁ እና ምን አልባት አርግዤ ይሆን ብዬ ተጠራጠርኩ የጨጓራ ህመም መሰለኝ ምን ትመክሪኛለሽ አርግዤ ይሆን በምርመራ ለማወቅ ቢያንስ ሁለት ሳምንት መጠበቅ አለብኝ ነው ዝም ብዬ ስፖርቴን ልስራ ጠብቅሻለው ❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 ай бұрын
ዉዴ ስለቆየሁ ይቅርታእንዴት ሆንሽ
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 4 ай бұрын
Ehity amesgnalhu gn eny 1wer 15 ken hungi menm yergezena semyt yelgim gn chiki sargi 1 mesmer new 2 gaw yelm
@NetsaMereja
@NetsaMereja 4 ай бұрын
Ergzna altefterem yihonal wey demo hikimna edesh check adrgi 🥰🥰🥰
@ommuhamedtaji5739
@ommuhamedtaji5739 Жыл бұрын
መመርመሪያውን እኔ ስሞክረው አንዱ መስመር ፈዘዝ ያለነው ፔሬዴ ከቀረ ወርከ15ቀን ሆኖታል ድካምና ማቅለሽለሽም አለ እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ይሆናል ህክምና ሄደሽ ተጨማሪ ምርመራ አድርጊ እርግጠኛ ለመሆን🥰🥰🥰
@user-fc2xu7ms1r
@user-fc2xu7ms1r 10 ай бұрын
ሰላም ሲስተር ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ የኔ ፐሬድ የሚመጣው በ15 ቀን ነው እና ሁሌ የሚመጣው እና ኣሁን ወደ 23 ቀን ሁኖኛል ግን ደሞ በቤት ውስጥ ቸክ ማድረግያው ደሞ እንደሌለ ነው ግን ኣንዳንድ የተለየ ምልክቶች ግን ኣሉ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
ትንሽ ቀናት ጨምረሽ ካልመጣ በድጋሚ ቼክ አድርጊዉ 🥰🥰ከሌለ ግን ፔሬድ ዘግይቶ ሊሆን ይችላል🥰
@mhaletaklilu4867
@mhaletaklilu4867 6 ай бұрын
ደስ ይላል አገላለፅሽ❤❤❤❤❤
@Habibataju
@Habibataju Ай бұрын
Wed perd kehde be 7tgew ken genunet biderg ergzena yeftre weyas
@NetsaMereja
@NetsaMereja Ай бұрын
Kemeta be14 tegnaw ken yihonal yregezal wude🥰
@alfeyawol2318
@alfeyawol2318 6 ай бұрын
አመሰግነለሁኝ ነፂዬ አሁን ሆኖወል ወር 10 ቀን ቼክ አለደረኩም ሁለት ወር እስክ ሞለ ድረስ እርጊጠኛ ሊሁን ቢዬ ነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ🥰🥰🥰
@alfeyawol2318
@alfeyawol2318 6 ай бұрын
@@NetsaMereja እሽ ኡኳን አብሮ ደስ አለን የወለሽ ይመስለኛል ልጅሽ ደነነው
@alfeyawol2318
@alfeyawol2318 7 ай бұрын
ሠለም እህት እኔ የወር አበበዬ የዬሁት Nova28 አሁንDecember 28 አልመጠም በወር ወር ነው የምመጠው አይዘበም ህመም አለኝ የደሌ የጡት የወገብ ራስምታት ግን እፈልገለው ጉጉት አለኝ Nov28 መጠና Decm3ኛው ቀን ተጠብኩኝ ከ7ኛእስከ11 ከበሌ አብረን ነበርን እበክሽ መልሽልኝ ቼክ ለደርግ አይመችም እና አሁን አልመጠም ቢሆን ደስ ይለኛል እንሸአለሀ ይሁን
@NetsaMereja
@NetsaMereja 6 ай бұрын
ሳይመጣ ወር ከ10 ቀን በላይ ከቆየ ተፈጥሯል ማለት ነዉ
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስይላል ግን እኔ ስጥያቄአለኝ ፔሬድ በጨረስኩ በሁለትና በ3ተኛው ቀን ግንኙነት ነበረኝ አሁን12ቀኔ ግን ልቤን በጣም ያመኛል ድክም ነው የሚለኝ በጣም ከብርቴበታችም ህመም ይሰማኛልያው ጡጡቸም ጠጥረዋል ግን ከሁሉም በላይ የልቤህመም አሳስቦኛል እናየርግዝና ምልክት ይሆን
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ምልክቶቹ የፔሬድ መምጣትም ሊሆኑ ይችላሉ ተመሳሳይነት ስላላቸዉ ስለዚህ ልክ ፔሬድ መቅረቱን ስታረጋግጪ ቼክ አድርጊ መልካም እድል ዉዴ🥰🥰🥰
@heyathasen9332
@heyathasen9332 3 ай бұрын
ቤሬድ በቀር በስተኛው ቀን ነው የሚታዬው ቤሬዴ ሳምንት ይቀርዋል ያስመልሰኛል ይደክመኛል እንቅልፍ ችግር ወገቤን ህመም ማስመለስ ጨጓራ ማቃጠል ማቃር ሺታ ማስጠላት እና ሺንት ሺንት በየደቂቃው ይመጣኛል አትለፉኝ አርግዤ ይሆን
@NetsaMereja
@NetsaMereja 3 ай бұрын
መቅረቱን ስታረጋግጭ ቼክ አድርጊ ዉዴ ትክክለኛ ዉጤት ታገኛለሽ
@FyoriBaraki
@FyoriBaraki 4 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ነበረ🙏 ፔሬድ ያየሁት ጥር 23ከስከ ጥር 26ነው ከዛ እስከ ሳምንት ባለቤቴ ጋር አብረን ነበርን ከዛ ለ አንድ ወር አልተገናኘንም አሁን ፔሬድ ካየሁኝ ሁለት ወር ሊሆነኝ ነው ምንም አይነት የ እርግዝና ምልክት ደሞ የለኝም ምን ላርግ እባክሽ🙏🙏🙏 Please endayeshiw melshlign
@NetsaMereja
@NetsaMereja 3 ай бұрын
ቼክ አደረግሽ ዉዴ ወይስ ፔሬድ መጣ?
@FyoriBaraki
@FyoriBaraki 3 ай бұрын
@@NetsaMereja አዎ ቼክ አርጌ ነበር እርግዝና የለም ፔሬድም አልመጣም እህቴ
@fhhg907
@fhhg907 Жыл бұрын
ማማዬ በፈጠረሽ በውስጥ እፈልግሻለሁ አናግሪኝ እኔ መድሀኒት ተጠቅሜ አልወረደልኝም ገና 4ወሬ ነው ጁን 23ነው ያረገዝኩኝ በ2ወሬ መዳሀኒት ለውርጃ ተጠቅሜ አንዴ ደም ሀይለኛ ፈሶኛል ቀጥሎ አልፈሰሰኝም ደግሜ በ3ወሬ በፒሪግናት ቴስት ሳየሁ እዳረገዝኩ ያሳይ ነበር በጣም ችግር ላይ ስለሆኩ ማርገዝ አልፈለኩም ደግሜ መዳኒቱ ተጠቀምኩ ሁለተኛ ስጠቀም ግን ምንም የደም ፈሳሽ አላየሁም ግን ፔሬዴ አልመጣም ሆዴ ስቀመጥ ስተኛ ይቀሳቀሳል ወደ ሀኪም መሔድ አልችልም እዳልኩሽ የሚመች ቦታ አደለም ያለሁኝ አንዳዴ ቁርጠት ይሰማኛል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እንድ ይሄ እኮ እኔ እንዲ ነዉ ልልሽ የምችለዉ ጉዳይ አይደለም ምክንያቱም እኔ የጤና ባለሞያ አይደለሁም ቪዲዮዉን ካየሽዉ ይሄን ሁሌ ነዉ ምናገረዉ እና እናቴ ያለሽበት ሁኔታ የግድ ህክምና የሚያስፈልገዉ ስለሆነ ቶሎ ህክምና ሂጂ
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd 7 ай бұрын
እባክሽ እህቴ አታስወርጅ በገብርኤል
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd 7 ай бұрын
ተይ ውለጅው እግዚአብሔር ይረዳሻል አትስወርጅ እባክሽን እባክሽን እህቴ
@user-vh5wj3ly2y
@user-vh5wj3ly2y 3 ай бұрын
d.ry yemejemeriya were perede sikere new ye 1 were nebesture yemibalew
@NetsaMereja
@NetsaMereja 3 ай бұрын
Dr aydelehum gin period kemeta ken jemiro kotresh ke 4 samint behuala 1 wer new yilalu yetena balemoyawoch
@user-ju8yd4zz7o
@user-ju8yd4zz7o 7 ай бұрын
Prede yemtaw tikmt 28 nebr malktoch neberugn chek sareg 2 besmer watalgn andegnw tinsh fazez yale now irguz negn🥰🤔
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
Awo argzshal wude koytesh check stadergiw huletum mesmer key yihonal ketinsh ken behuala degmesh check adrgi hikimina hedesh maseratim tchyalesh 🥰🥰
@user-ju8yd4zz7o
@user-ju8yd4zz7o 7 ай бұрын
Ameseginalo wude❤ wed hakime gar hije altrsound sitay 5 samnt ke 2 Kan nesh alugn🥰🥰🥰
@SaudiSaudi-id2by
@SaudiSaudi-id2by Жыл бұрын
ዉዴ እንካን ደስአለሽ እኔ ቀን አስር ላይመጣ ደሚ ከዛ ጨረሺ ባተበኩ በስድስት ቀን ግንኚነት አደረኩ አዉን ደሚ ወር አለፈዉ እና አሁን እዴትነዉ የምቆጥረዉ ደም ያየሁበትን ቀን እቆጥራለሁ ወይስ ግንኙነት ካረኩበት ቀነዉ የምጀምረዉ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በህክምና ባለሞያዎች አቆጣጠር ከሆነ ከመጀመሪያዉ የወር አበባ ካየሽበት ቀን ጀምሮ ነዉ ተሚቆጠረዉ ከዛ ጀምረሸ ቁጠሪ ከዛ የራስሽን ቀን ያዢ 🥰
@SaudiSaudi-id2by
@SaudiSaudi-id2by Жыл бұрын
እሽ እህቴ አመሰግናለን
@user-uz4rj9xg9i
@user-uz4rj9xg9i Жыл бұрын
​@@SaudiSaudi-id2by እህት እኔም እዳቺው ነኝ ግን እኔ ብዙ አመት መዳኒት ወስጃለሁ አንች አዲስ ነው ያገባሺው ወይስ?እስኪ መልሺልኝ
@SaudiSaudi-id2by
@SaudiSaudi-id2by Жыл бұрын
@@user-uz4rj9xg9i ሰላምነዉ መዳኚት ተጠቅሚለሁ ሁለት አመት አዲስ አይደለሁም
@user-uz4rj9xg9i
@user-uz4rj9xg9i Жыл бұрын
@@SaudiSaudi-id2by ማሻአላህ እኔ ፍርቻለሁ ቶሎ የማርግዝ አልመስለኝም ያንኛው ልጄ 5አመቱ
@trngonegash4657
@trngonegash4657 Жыл бұрын
enkuwan des alesh wude
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@user-en4dt5ny6u
@user-en4dt5ny6u 9 ай бұрын
ጥያቄ ልጠይ ነበር ጠቆርያለ ፈሳሸ አለኝ ሁለት ወሬነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
ህክምና ሂጂ እናቴ🥰🥰
@zaharazahara2059
@zaharazahara2059 Жыл бұрын
መቆጣጠሪያ ካቆምኩዉርአልፎኛል ከዛ አሁነኛዉ ዉርላይ 21 ጨርሸ የዉርአበባ በቀጣይ 15 ዝብሎ ፅጌሬዳ የመሠለነገር ፈሠሠኝ እኔየጠበኩት የዉርአበባይቀራል ብየነበር ምናልባት የርግዝና ደምይሆን?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሰለዘገየሁ ይቅርታ ስለወለድኩ መመለስ ስላልኩ ነዉ እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ ግን ደሙ የፈሰሰሽ ለአንድ ቀን ብቻ ከሆነ መጠኑ አነስተኛ ከሆነ እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ቼክ አድርጊ 🥰
@guzalamguzalam3369
@guzalamguzalam3369 2 ай бұрын
ነፂዬ ፔሬዴ በሄደ15ቀኔ መጣ ከባለቤቴጋር በስራ ምክንያት ብዙግዜ አንገናኝም መዳሀኒቱን የምጠቀም አብረንስንሆንነዉከዛስንለያይ አልጠቀምም ማርገዝ እችላለሁ
@guzalamguzalam3369
@guzalamguzalam3369 2 ай бұрын
መልሽልኝ ❤❤❤
@galila747
@galila747 9 ай бұрын
እርግዝናበመጀመሪያሣምንትአይታወቅም
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
ስሜቱን ልትመለክች ትችያለሽ ወይም የእርግዝና ምልክቶች ይኖራሉ ማርገዝሽቨለማረጋገጥ ግን ፔሬድ በቀረ በሳምንቱ ቼክ ብታረጊ ትክክለኛ ዉጤት ታያለሽ❤
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 9 ай бұрын
​@@NetsaMerejaእህቴ እኔ ከባሌ ከተገናኘሁ 1ወር ሆነኝ መድሀኒት የ24 ሰአት አና የ72 ሰአት ተጠቅሜ ነበር ፔሬዴ ከወሩ 2ቀን አሳልፎ መጣ ግንኙነት ባደረኩኝ በ17ኛ ቀኔ እና እስከዛሬ ለ5ቀን ነበር የሚፈሰኝ የአሁኑ ግን ለ3ቀን ብቻ ፈሶኝ በ4ኛ እና በ5ኛ ቀኔ በጣም ትንሽ ነጠብጣም ፈሰሰኝ ቆመ ጥሩ ስሜት እየተሠማኝ አይደለም ትካሻዬን ያመኛል ወገቤን ያመኛል ደረቴን ውጥር አድርጎ አሞኛል ሆዴን አልፎ አልፎ ይቆርጠኛል የቤት ውስጥ መመርመሪያውን ገዝቼ ሳየው አንድ መስመር ነው የማሳየው ግራ ገባኝ ኪሎ በጣም ቀነስኩ 40 ኪሎ ነኝ ጨነቀኝ በሰው ሀገር😢😢😢
@mekdesmekdi7959
@mekdesmekdi7959 8 ай бұрын
ውዶቼ ኤኔም 4ኛ ልጄን አርግዣለሁ ግን በቀኝ በኩል ይጠዘጥዘኛል ውድቼ ምንድን ነው??
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
ቦታ እያሰፋ ነዉ ዉዴ እድገቱ እየጨመረ ስለሆነ ነዉ ከባሰብሽ ግን ህክምና ታይ🥰🥰
@selifiki-oj6iv
@selifiki-oj6iv 4 ай бұрын
እርጎ ይከለከላል?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 4 ай бұрын
አይከለከልም ስኳር ብቻ አይኑረዉ🥰🥰
@user-ln5yl4wr5v
@user-ln5yl4wr5v 7 ай бұрын
ሀኪም ሴክስ እንዳታደርጉ የሚሉትስ ነገር ለምን ይሆናል እህቴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
የተለየ የጤና ችግር ካለብሽ ሊሆን ይችላል እንጂ አይከለከልም ማድረግ ይችላል
@alfeyawol2318
@alfeyawol2318 6 ай бұрын
ግን አሁን ጀርበዬ የመኛል መረመድ አቀተኝ ከእግሬ ጀመሮ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 6 ай бұрын
ቼክ አድርጊ በቤት ዉስጥ መመርመሪያዉ🥰🥰
@user-wi9sg6rz5n
@user-wi9sg6rz5n Жыл бұрын
ማየቻው.ስንት ሰአት መቆየት አለበት.እሽቱ ውስጥ???
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሽንት ላይ አስገብተሽ በ30 ሰከንድ ማዉጣት ከዛ እስከ 5 ደቂቃ ዉጤቱን መጠበቅ ዋናዉ ሸወንቱ ወደ መመርመሪያዉ እርጥብ ብሎ መግባቱ ነዉ🥰🥰🥰
@user-wi9sg6rz5n
@user-wi9sg6rz5n Жыл бұрын
@@NetsaMereja እሽ እህቴ አመሰግናለሁ።
@SarahmaritisSarah-ml9ow
@SarahmaritisSarah-ml9ow Жыл бұрын
እሸ እህት። እኔ። አራት ወር ሁኖኝን ግን ፈሳሺ አለኝ እባክሺ። መልሺልኝ ችገር አለው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ፈሳሹ ሽታ ከሌለዉ ከለሩ ነጣ ያለ ከሆነ ኖርማል ነዉ ነገር ግን የማቃጠል እና ማሳከክ ስሜት ካለዉ ህክምና ቼክ አድርጊ🥰🥰🥰
@SarahmaritisSarah-ml9ow
@SarahmaritisSarah-ml9ow Жыл бұрын
አመሠገናለሁ የኔ ውድ
@woynharegaschale3395
@woynharegaschale3395 5 ай бұрын
አንድ ሴት እርግዝና ተፈጠረ የምትለው የወር አበባ መምጣት ካለበት ከስንት ቀን በኋላ ነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
የወር አበባ ቀርቶ ሳምንት በላይ ካለፈዉ ትክክለኛ ዉጤት ታገኛለች🥰
@rahimarahima6840
@rahimarahima6840 10 ай бұрын
ሽንት ውስጥ ስንት ደቂቃ ነው እሚቆየው ፒሊስ መልሽልኝ 😢
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
በትክክል ካረገዝሽ ከቆየት ካለ ወዲያዉ ሽንቱ መስመሩን ሲያልፍ ይታያል እርግዝናሽ ገና ከሆነ ወይም ልክ ፔሬድ እንደቀረ ካየሽ ደግሞ ከሶስት ደቂቃ በላይ ጠብቂዉ ከበዛ አምስት😍
@rahimarahima6840
@rahimarahima6840 10 ай бұрын
@@NetsaMereja አመሰግናለሁ እህቴ
@endalkachewamare6367
@endalkachewamare6367 9 ай бұрын
ለምድነው ቶሎ ወደ ጉዳይሽ የማትገቢው ?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
ይቅርታ እኔ እኮ እናቶች በሚገባቸዉ መንገድ ላስረዳ ብዬ ነዉ ደግሞ መጀመሪያ ስለሆነ የግድ በዚህ መልክ አስረድቼ ማቅረብ ስለነበረብኝ ነዉ የረዘመዉ ❤❤❤
@mesrakfiseha9121
@mesrakfiseha9121 Ай бұрын
​@@NetsaMerejaልክ ነሸ አንቺ በሚገባን መልኩ እያስረዳሽን ነው ተባረኪ❤
@Fikir-221
@Fikir-221 10 ай бұрын
እኔ አንድ ወር ከአስር ቀኔ ነው እና ቼክ ስደረግ እርጉዝ አይደለሽም አሉኝ? እሔ የገጠማችሁ ካላችሁ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
ፔሬድ ዘግይቶ ይሆናል ካለበለዚያ እርግዝና ዘግይቶ ከተፈጠረ ቶሎ ላይታወቅ ይችላል ድጋሚ ቂይተሽ ፔሬድ ካልመጣ ቼክ አድርጊ🥰🥰🥰
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 11 ай бұрын
ለምን ነው ስታስርጂ አይንሺ በጣም እሚርገበገበው ነፂ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
ላይት ስላለ ነዉ እናቴ😍
@tmnitteame1458
@tmnitteame1458 5 ай бұрын
Besnt ken ytawekal
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
ፔሬድ ከቀረ ሳምንት ካለፈዉ ትክክለኛ ዉጤት ታገኛለሽ🥰🥰🥰
@israelgaredew548
@israelgaredew548 Жыл бұрын
Netsy 1 tyaka alegn 25samenta lay stota check adrega seait nat blogn nber ahun be hoda lay yalew tekur mesmr ke tach eskilay new yalw ena lewt yenorewal Goggle sadrg ye wend mlkt new milew
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
25 samint malet tsotawn be tikikil lemawek beki gize new silezih sihitet minorew aymeslegnim beterefe yehone milkit ayto tsotaw yihe new bilo megemet kebad mehonun yetena balemoyawoch yitekumalu silezi digami ye ultrasound check staregi bedgami teyki enate 🥰🥰🥰
@user-ef6cm9hf7o
@user-ef6cm9hf7o 4 ай бұрын
ደም ቢፈስ ወረደ ማለት ነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja 4 ай бұрын
ብዙ ደም ከፈሰሰ ሊሆን ይችላል በቶሎ ህክምና መሄድ ያስደልጋል🥰🥰
@user-ef6cm9hf7o
@user-ef6cm9hf7o 4 ай бұрын
@@NetsaMereja ህክምና ሂጀ በ አልትራሳውንድ ምንም አይታይም ግን ትንሽ ስጋ ሚመስልም ወጣብኝ በጣም ከፍቶኛል በቃ ወረደ ማለት ነዋ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 4 ай бұрын
ተረጋጊ ዉዴ ዉጤቱ ምንድነዉ አሉሽ ?መጀመሪያ ማርገዝሽን አረጋግጠሽ ነበር?
@user-ef6cm9hf7o
@user-ef6cm9hf7o 4 ай бұрын
@@NetsaMereja awo ye 5samnt ke 1ken yemil wereket tesettogn neber keza betemeremerkut be negew mefses jemeregn lk ende pered new mejemerya lay tnsh wefer yale neger wettobgn nbr keza gn ahun kensewal hakim bet sihed ultrasound altay alachew ena keza kesamnt bewala ney alugn kefesese be 3gnaw ken erase chek saregew degmo ale bcha fetari kufu ayasemagn chenkognal
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 30 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 111 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 30 МЛН