የእርግዝና የመጀመሪያ ሳምንት ምልክቶች//Week One pregnancy symptoms

  Рет қаралды 246,800

Netsa Mereja

Netsa Mereja

2 жыл бұрын

Netsa liyu mereja //የመጀመሪያ ሳምንት የእርግዝና ምልክቶች//Week One pregnancy symptoms
subscribe like share our channel
kzfaq.info/love/i1i...
follow us on facebook page
https: // Netsa-mereja ...​
#እርግዝና
#NetsaMereja
#Ethioinfo​
#Mereja​
#Ethiopia​
#EBS
#pregnancy symptoms

Пікірлер: 479
@tihutshow633
@tihutshow633 2 жыл бұрын
ነፅዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወደ ፊት ይጠቅመኛል አሁን ግን ስራ ነኝ😂😂😂እናመሰግናለን የኔ ውድ በጣም ለሴቶች ጠቃሚና ግልፅ አርገሽ ስላስረዳሽን🙏👍ሼር
@mom5726
@mom5726 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@MakdesTesfaye
@MakdesTesfaye 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@fmfvmgkj
@fmfvmgkj 5 ай бұрын
ሳውዲ የላችሁ /// ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ//ጅዳ 👈
@OliyadKebede-xy6wp
@OliyadKebede-xy6wp 27 күн бұрын
min asibe now kezi bohala turu timirt now yelk🙄🤣.
@donaytroyal860
@donaytroyal860 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል
@user-gw9yu1eu6u
@user-gw9yu1eu6u 21 күн бұрын
😂😂😂
@Amirayakob
@Amirayakob 16 күн бұрын
አንቺ ይቀልጂ ምን አለብሽ😂😂😂😂
@saasaamm1343
@saasaamm1343 7 күн бұрын
የዉነትሽን ነዉ እግዚአብሔር የተባረከዉን ልጅ ይስጥሽ እማ❤❤❤
@user-ze4fr3gv4e
@user-ze4fr3gv4e 5 ай бұрын
ታድየ በቃእርጉዝነኝማለትነዉ አልሀምዱሊላህ አላህዋየአተወፍቀኝ
@SusuSead-gm1rw
@SusuSead-gm1rw 28 күн бұрын
ያረብ አላህ ይወፍቀን
@SusuSead-gm1rw
@SusuSead-gm1rw 28 күн бұрын
ልጅ የአላህ ጠጋ ነው
@fatumaberhe4818
@fatumaberhe4818 6 күн бұрын
ماشاءالله
@fatumaberhe4818
@fatumaberhe4818 6 күн бұрын
ماشاءالله
@asetube206
@asetube206 2 жыл бұрын
ነፂዬ ውዴ የሚጠቅም ትምህርት ነው በጣም ይጠቅመናል እናመሰግናለን የእኔ ቅን ❤❤❤👍🙏
@user-qf6dn4xm1w
@user-qf6dn4xm1w 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏👍
@maseratkafale
@maseratkafale Жыл бұрын
እናመሰግናለን ነፂ
@surafeltune2074
@surafeltune2074 2 жыл бұрын
እውነት ነው ልክ ነሽ ለእህቶች ጥሩ ትምርህት ነው👌👍
@user-jj9qz4ok7l
@user-jj9qz4ok7l 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤ነፂየ
@senagudisa4262
@senagudisa4262 3 ай бұрын
Thanks Dr
@selamzemen1730
@selamzemen1730 9 ай бұрын
Thanks 🙏
@IbrahimHabashi
@IbrahimHabashi 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@biruktube4183
@biruktube4183 2 жыл бұрын
ዋው 👌በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን👍🙏
@user-oy9jc4dg2t
@user-oy9jc4dg2t 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-uf2tx2qd7s
@user-uf2tx2qd7s 4 ай бұрын
thanks
@nardoshaile5754
@nardoshaile5754 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ቆንጆ መረጃ ነበር ነፅዬ ኑሪልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እናቴ
@asebefikre7198
@asebefikre7198 2 ай бұрын
እናመሰግንሻለን
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 5 ай бұрын
አምስግናለው ሲስ ❤
@user-ht1bn5oe2f
@user-ht1bn5oe2f 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@NetsaMereja
@NetsaMereja 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-ff8cg2kb2k
@user-ff8cg2kb2k Жыл бұрын
ነጺ በጣም አመሰግናለሁ በርችልን የኔ መልካም
@mimi-no1se
@mimi-no1se 2 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለው 🙏💓💓
@user-xl9ug5jt4y
@user-xl9ug5jt4y 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-qw8du2wq1n
@user-qw8du2wq1n 2 жыл бұрын
ውዴ በጣም ቆንጆ መልህክት ነው እናመሰግናለን 😘
@MilonBd-im1rx
@MilonBd-im1rx 2 ай бұрын
ጭቀቴ ነው የቀለለኝ ፈጣሪ የጠብቅሺ የተሠማኝ ሁሉ ነው የተናገረሺው የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Asni2284
@Asni2284 23 күн бұрын
ሳላም ነው ነፂዬ❤❤❤
@Rbia22
@Rbia22 6 ай бұрын
Thank you siser 💙
@NetsaMereja
@NetsaMereja 6 ай бұрын
Welcome 😊
@user-nq1eu2os3o
@user-nq1eu2os3o 11 ай бұрын
yesss እርጉዝ ነኝ ማለት ነው......በስንተኛው ሳምንት ነው checkup ማድረግ የምችለው
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
ፔሬድ ከቀረ ከሳምንት በኃላ ቼክ ብታተጊ ትክክለኛ ዉጤት ታያለሽ🥰
@Bantendres517
@Bantendres517 7 ай бұрын
ነይ እስቲ ማነሽ እውነት ነው ወይ
@Gente977
@Gente977 7 ай бұрын
አንችስ እንዴት ሆንሽ​@@Bantendres517
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Ай бұрын
​@@Bantendres517አዎ እዉነት ነዉ እኔም ሳዬ እርጉዝ ነኝ ሁለተኛ ልጄን አረገዝኩ አልህምዱሊላሂ❤❤
@user-go6ov4xs2o
@user-go6ov4xs2o 5 ай бұрын
esh ihite betam amesegnalew❤❤❤
@user-fl7ot9ng2x
@user-fl7ot9ng2x 4 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@oumulheyirmuhammed2120
@oumulheyirmuhammed2120 6 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ❤❤❤❤ነው ቀጥይልን
@NetsaMereja
@NetsaMereja 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-bs4qi5jx4q
@user-bs4qi5jx4q 4 ай бұрын
Yenewid tanxs❤❤❤❤
@robelendale3559
@robelendale3559 2 жыл бұрын
10Q my sis bexam xekami mkr new berchi enamesegnalen ebaksh leyet yalu xyakewoch slalugn kuxrshin ebaksh 🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
t.me/Netsakila
@tizitazeberga4090
@tizitazeberga4090 Ай бұрын
አቤት ፈገግታ❤❤❤❤❤
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 13 сағат бұрын
ፔረድ በጨረስኩ በሳምንቴ የሶስት ወሩን መርፎ ወስጄ በሁለተኛ ቀኑ ግንኙነት አድርጌ ነበር አሁን ስሜቴ ጥሩ አይደለም መድሀኒቱ ምን እንደሁ አልገባኝም😢
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 ай бұрын
ሰላም ሳብ❤ላይክ❤❤
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 7 ай бұрын
እህቴ.ፈገግታሸደሠይላል.ቆጆ❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
🥰🥰🥰
@emebetteshome3908
@emebetteshome3908 2 жыл бұрын
Betam konjo timirt new wude berchilgn
@kokobmebrahtu4138
@kokobmebrahtu4138 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 3 ай бұрын
Betam mmm amesgenlhu kalbe ehete
@TigestDemisse-qq2qw
@TigestDemisse-qq2qw 9 ай бұрын
ጀግኒት❤
@user-ve7nk6ke7m
@user-ve7nk6ke7m 7 ай бұрын
btam tiru timhrt new
@user-xk5ql1kj3m
@user-xk5ql1kj3m 9 ай бұрын
@orittesfamariam3049
@orittesfamariam3049 2 жыл бұрын
Enmesgenalen
@Kndengatu
@Kndengatu 5 ай бұрын
❤❤
@DESALEGNBabo
@DESALEGNBabo 3 ай бұрын
ሠላም ነፀፂዬ እባክሽን አውሪኝ
@user-zx3cs3zk8n
@user-zx3cs3zk8n Ай бұрын
ሠላም እህት ግንኙነት በተደረገ በስንተኛው ቀን ነው እርግዝና ሊፈጠር እሚችለው?እና ደግሞ የወር አበባ መዛባት ካለ እርግዝና ላይ እሚያመጣው ችግር አለ??
@MesiBeauty
@MesiBeauty Жыл бұрын
ነፅዬ ምርጥ ትምህርት ነው ያከፈልሽን እውነት ነው አሁን ያልሻቸውን አጋትሞኛል በመጀመሪያ ልጄ አላስተዋልኩም ሁለተኛው እና ሶስተኛው ላይ በደንብ አስተውያለሁ እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት እንጠብቃለን በርችልን
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መስዬ
@seadayimam4785
@seadayimam4785 8 ай бұрын
ሰላም እህት እደትነሺ አድምክር ላማክርሺ ነበር
@seadayimam4785
@seadayimam4785 8 ай бұрын
መውለድ ፍልጌነበርና መከላከያ ካቆምኩ 1
@seadayimam4785
@seadayimam4785 8 ай бұрын
ወር አለፍኝ ቸክሳደርግ እርግዝና የለም ፔሬደም የለም
@seadayimam4785
@seadayimam4785 8 ай бұрын
እና ጡቴን ያመኛል ሆደን ድክመት
@meskeleworku5928
@meskeleworku5928 Жыл бұрын
Marrrr Ekonesh
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
ነፂዬ የኔ መልካም
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ነኢሙ😍😍😍
@Zaybanaser
@Zaybanaser 3 ай бұрын
Welahi ene lay ehe hule ale erguz negn malet new❤❤
@zahra-------negash5260
@zahra-------negash5260 2 жыл бұрын
Ke wer abeba behuwala bemidereg gangeaunet malet nw?
@AlcBle-ph1yp
@AlcBle-ph1yp 5 ай бұрын
Berechilen
@marizamariza4604
@marizamariza4604 7 ай бұрын
የኔ ውዴ ነፂየ እናመሰግናል የኔ እህት
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
🥰🥰🥰
@AlemBelew
@AlemBelew 5 ай бұрын
Enem betam chenkong neber lik anchi indalashiw new miregeny ehete
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
Check adrgi🥰🥰
@yordanosrezene6466
@yordanosrezene6466 Ай бұрын
Ene ga yalu smitoch hulum gelxkiyachom amesegn alow 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Edenawit1621
@Edenawit1621 2 ай бұрын
ሰላም ነፂዬ ቀጣዩ የወር አበባ ከመምጣቱ በፊት ቢያን 4 ቀን ሲቀረው HCG test ቢደረግ ውጤቱ ምን ይሆናል
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 7 ай бұрын
በርቺለቤትሺ.አዲሠነኚ
@samrawitbelay3281
@samrawitbelay3281 5 ай бұрын
ማክሰኞ ሳምንቴ ነው ግንኙነት ከአደረኩኝ ታዲያ ማወቅ እችላለሁ የኔ ውድ ደግሞ ሌላ ጥያቄ 20 መጥቶ 7 ቀን ቆይቶ በ28 ግንኙነት ወጣው ከዛን በድጋሚም በ2 ወጣው የማርገዝ እድል አለኝ ስሞትልሽ መልሽልኝ በጣም ነው የምከታተልሽ እንዳታልፊኝ የኔ እናት❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 5 ай бұрын
ልታረግዝ ትችያለሽ ፔሬድ የማይዛባ ከሆነ በተረፈ ለማወቅ ግን ቀጣይ ፔሬድ መቅረቱ አረጋግጭ🥰
@samrawitbelay3281
@samrawitbelay3281 5 ай бұрын
እሺ የኔ እናት❤
@user-on6br2ek6u
@user-on6br2ek6u 4 ай бұрын
Yene enat 10qu❤
@ritasiyum2430
@ritasiyum2430 29 күн бұрын
Sewdeshe❤
@azebaklilu583
@azebaklilu583 2 ай бұрын
selam netsi addis negni ......berchilgni tekami mereja nw
@kibreabkibreab9266
@kibreabkibreab9266 Күн бұрын
ሳንቲም ለመልቀም ህዝቡ አታዙሩ መጨረሻ እርግዝናሞ መውለድ ብቻ ነው።
@tgsoft3032
@tgsoft3032 2 жыл бұрын
Harif New
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh 2 ай бұрын
Eshi Ema Meleshilgn Benateshi Dengelena Saywesed Yeregezal Ende Ee Ema
@user-jr7yf9lt3x
@user-jr7yf9lt3x Ай бұрын
Awo
@user-cl7xg9vn5v
@user-cl7xg9vn5v 11 күн бұрын
ዉድ ለኔ ሳታልፍኝ በናትሽ መልስል 10ኛ ቀን ነዉ ወድ ስራችን የተመለስነዉ ምንም ነገር አለተጠቀምኩም ባሌጋ ግንኙነት ስናደርግ አሁን በ10ቀኔ የወር አበባ መጦኛል ባሌጋ የእጃዛ ቀን ብቻ ጅ ሁሌ አንገናኝም በናትሽ መልስልኝ ስሞትልሽ ማርገዝ እፈልጋለዉ🥺🥺😢💔
@marizamariza4604
@marizamariza4604 7 ай бұрын
ውዴዋ እንዴመጣነው የተገናኝነው የወር አበባየውዴ
@alemayehusileshi7658
@alemayehusileshi7658 2 жыл бұрын
Konjo timirt new netsi
@guzalamguzalam3369
@guzalamguzalam3369 2 ай бұрын
ነፂዬእባክሽአዉሪኝ
@EtaferahuGirma
@EtaferahuGirma 8 ай бұрын
ነፂ አድናቂሽ ነኝ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የወርአበባዬ በመጣ በ8ቀን ግንኙነት አድርጌ መዳኒት ተቅሜ ግን በሳምንቱ የእርግዝና ምልክቶች አየው እርግዝና ተፈጥሮል?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
መድሃኒቱን በሰዓትሽ ከወሰድሽ አይፈጠርም አንዳንዴ የወሰድነዉ መድሃኒት በራሱ ስሜታችንን ያዛባል🥰🥰🥰
@TekBeri
@TekBeri 2 ай бұрын
ነፂዬ እኔ ለ 3 ወረ መርፌ ወሰድኩኝ መርፌውን ስጨርስ ቾይዝ ጀመርኩኝ ግን ነጫጩን ጨርሼ ቀዩን አንድ ፈሬ ወሰጄ ባጋጣሚ ቤተሰብ ጋር ስሄድ ረስቼው ሌላገዝቼ እንዳዲስ ጀመርኩኝ ግን ቀዮጋር እስከምደርስ ፈራው ቼክ ማድረጊያውን ገዝቼ ሳይ ምንም የለም ነገር ግን የሚሸቱ ነገሮች ያስጠሉኛል ያቅለሸልሽኛል ጥሩ ስማት አይሰማኝም ግራገባኝ
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g 2 ай бұрын
ሳውዲ ውስጥ የምትኖሩ ያልተፈለገ ፅንስ ያጋጠማቹ የውርጃ መዳኒት ከፈለጋቹ እኛጋለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት62
@ethiopiay1219
@ethiopiay1219 2 ай бұрын
ሰላም እኔ ያለሁት ኳተርነው ማስወረጃው ሰይደልያ ይገኛል ?
@user-ne9bn8wt5u
@user-ne9bn8wt5u 13 күн бұрын
ፔሬድ በጨረስኩ 2ቀኔ ከባሌጋ ተገናኘን ከዛ 2ቱን ቀን በድሁ አሳለፍን 2ቱን ቀን መቆጣጠሪያ ተጠቀምኩኝ ከዛ እዳልሽዉም የሚሰማኝ ህመም የፔሬድ ህመም ነዉ❓
@abelatinsae7706
@abelatinsae7706 2 жыл бұрын
Betam tekami melikt new betely ehitoch yitekemubet endachi yalutin yabzalin ehite
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Amesegnalew wendm
@ritaethiopia4197
@ritaethiopia4197 8 ай бұрын
benateshe awerinege yana konjo 😊😊❤falegeshe nw
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
TikTok lay ney netsa Mereja bilesh
@ritaethiopia4197
@ritaethiopia4197 7 ай бұрын
@@NetsaMereja bemene lewerashe hode
@LinaLina-wo4cx
@LinaLina-wo4cx Жыл бұрын
Weda taxs betam gin ena andi tiyaka letykesh ye 2 weeks erkuz negn gin betam yamegal sebala yekebdgal demo hemamu mata mata yebisal mn laderg mama
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Selam enat endi yalew milikt eske 3 wer liketil ychilal neger gin migb stmegebi tinsh tinsh memegeb ande bizu kemeblat beseatat liyunet tinsh tinsh biyi beza lay yemiyakatilu kibat yebezabachewn migbosh kenshi wuha ena leloch fesashochin bedenb techi wedemegnita kemehedsh befti askedmesh erat begze memege yiredashal beterefe yitewshal
@YoseraKedr
@YoseraKedr Ай бұрын
ወገብ ያማል ወይ
@user-go6ov4xs2o
@user-go6ov4xs2o 7 ай бұрын
ሰላም enate ene kagebawu 3 ወሬ nw ግን eskahun ergizina alitefeterem malete mnm ayinet yeirgizana mekelakeya aliwesedikum lemdinew???? pered besireatu endedirow yimetal
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
ዉዴ ሀኪም አማክሪ እነሱ ይረዱሻል እኔ እኮ ባለሞያ አይደለሁም በተረፈ ለማርገዝ ዝግጁ ስለሆንሽ ፎሊክ አሲድ መዉሰድ ጀምሪ ይረዳሻል እሱ 🥰🥰🥰
@user-lt4wc3uj1x
@user-lt4wc3uj1x 11 ай бұрын
Selam netsiye timirtishin betam iwodewalew...period hamle 23 meta keza mnm medanit alwosedkum naber balegar sihon zare nehase 13 naw ... wegeben yamegnal..tuut chafu yamegnal..ina ye dikam simet..hode zik bilo wede mahtsene yiwegagnal....please inezih yeirgizina milikitoch nachew inde?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
Ye ergzna milkitoch nachew neger gin period limeta sil kemisemun milkitoch ga temesasaynet silalachew ergzna mefeterun ergtegna honesh lemawek period keqere ke 10 behuala check adrgi 🥰🥰🥰
@user-lt4wc3uj1x
@user-lt4wc3uj1x 11 ай бұрын
Ameseginalew
@user-xf1qo9dx9e
@user-xf1qo9dx9e 2 ай бұрын
ሠላም እህቴ እኔ የምኖረው በሠው ሀገር ነው እና ውርጃ ባደረኩ በሀያ ሁለት ቀኔ ግንኑነት አደረኩ እና እህቴ የሠባ ሁለት ሠአቱን ወድያው ወሠድኩ አሁን በአንድ ሣምንት የሆነ ለውጥ ይሠማኛል ይፈጠር ይሆን ዴ ደሜ እራሡ የዛኑ ቀን ነው ያቆመው 😢
@sekinafaris3077
@sekinafaris3077 4 ай бұрын
በጠም ነዉ የምወድሽ ቡዙ ተመርኩቡሽ
@esutadese985
@esutadese985 Жыл бұрын
Docter yene mist inplant tetekem nbr gen pered hulgzem aytefam nbr keza inplantun asoteten ....inplantun be asotan be 2gna samentu ye3wer depo provera tewegta nbr ena bezan ken genegnunet adrgen nbr ena kezan ken jemro 2wer honwatal pered almetam mn albat ergzna lifeter ychlal?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Ergzina yemefeter edil yinorewal injectionun stwega period endecheresech kalihone silezih check adrgu miknyatum medihanitu mesrat yemijemirew ke ketewegach ke 10 ken behuala new eskezaw lela menged eyetetekemechu endtkoyu neber yemimekerew yhenin degmo yemisetew akal liyasredachu ygeba neber ahun mejemeriya bet wst check adrgu memermeriyawn gizun yewesedechibet gize ye period wekt kehone gin endalikuh ergznaw layfetetr ychilali ene gin doctor aydelehum merejaw le enatoch ytekmal bye new magarachu
@janatjjallay6253
@janatjjallay6253 11 ай бұрын
የሚገርመው እኔ ለ6 ወር ፔሬዴ ሣይመጣ ቀረ ከዚያ ዶክተሬን ለማክር ሥሄድ የሣምንት ነብሠ ጡር ፔሬድ የማታይ ሤት አታረግዝም ሢሉኝ ፈርቼ ነበር
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማሚ🥰🥰🥰
@tarik8684
@tarik8684 Жыл бұрын
Betam amesegnalew
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@danielgetnet6719
@danielgetnet6719 7 ай бұрын
Selam yergzna mlktoch yetewesenutn eyayehu new yewer abebayem almetam temermre gn mnm yelem
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
የወር አበበሽ ሳይመጣ ከሳምንት በላይ ከቆየ ትክከለኛ ዉጤት ታያለሽ 🥰
@user-jk2lg1hi7k
@user-jk2lg1hi7k 8 ай бұрын
Eregoz enat post pils betwused meyametaw cheger menden new melishelegin eheti chenkoy new
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
Margezishn eyawekish aywesedim yaw sataki new bergitegninet yewesdshiw silezih lehamimsh asawki
@user-xo3br6oj8f
@user-xo3br6oj8f Ай бұрын
እህቴ እኔ ፔሬዴበሄደ 14ቀኔነበር የተገናኘሁት ግን ተገናኝተን ስናበቃ ኪንን ተጠቀምኩኝ 5ደቂቃባልሞለዉ ዉስጥ ወተት ጠጠሁኝ እንዲፈርስልኝ እናም አሁን 4ቀንሆነኝ ግንደም ጥቁር ፈሰሰኝ ፈሶ ከሄደ 5ቀንሆነኝ አሁንግን ይደክመኛል ሆዴንም ይቆርጠኛል የምበለዉ አይስማማኝም ወደለይአይለኝም ግንያቅለሸልሸኛል ደሞ ወገቤን በጣም ያመኛል እና አርግዣለሁ ማለት ነዉ 12ቀን ሆኖኛል ይለያልዴአሁን
@AddisSheferaw-lb8ir
@AddisSheferaw-lb8ir 2 ай бұрын
Ntsiye yena wude ebakeshin ergeghn perda yehun men yehun le 2 ken fesesghn gen ahunem totoche bexam chemrwal gena samente alhonghm evakeshin frchalewu
@YezinaSisay-jy9ef
@YezinaSisay-jy9ef 3 ай бұрын
Selam preda kalke bewal gengunt adegalw kez postpel wesjalhu kaderku k5ken bewal tenshi tensh yfsgal yakilshalsegal aflaym des yemyel semet alw argizalhu malte nw?
@YezinaSisay-jy9ef
@YezinaSisay-jy9ef 3 ай бұрын
Be enatsh tolo Mels efalgalhu
@NetsaMereja
@NetsaMereja 3 ай бұрын
Post pill berasu endi yazabal wude
@user-ju3if6en6k
@user-ju3if6en6k 15 күн бұрын
ነፂ አሁን የዘረዘርሻቸው ምልክቶች ከመጡ በሗላ የወር አበባ ለምን ይፈሳል?
@user-rn4gj9iz5i
@user-rn4gj9iz5i 18 күн бұрын
እኔ ፐሬድ እደዛሬውኑ ጨርሸ እደዛሬውኑ ግንኙነት አደሩኩ ግን ኪኒን ተጠቅሚያለሁ ከዛ ፔሬደ መቶ ለደቂያ ያክል ቆይቶ አቆመ አርግዣለሁ ማለት ነው መልሽልኝ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
እህቴ በናትሽ መልሽልኝ በፊት በወር በወሩ ይመጣ ነበር ፕሬዴ አሁን ወር ካስራ አምስት ቀን ሆነው ወርጄም ያለምንም መጠቀሚያ ከባሌ ጋር ተገናኘን በተገናኘን በ10 ቀኑ መጣ ልቤን ያቀልሸልሸኛል እብርቴ በታችም ቁርጠት ያመኛል ደሜም ደግሞ ጠቆር ያለ ነው እና እርግዛ ነው😢😢
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ማርገዝሽን እርግጠኛ ለመሆን ቼክ አድርጊ ቤት መመርመሪያዉን ግዥና 👋
@meseretSesay
@meseretSesay 11 күн бұрын
ፅንስ እንደት በቀላሉ ማዉረድ እንችላለን
@user-oz3jg3nq4u
@user-oz3jg3nq4u 10 ай бұрын
ለካ እርጉዝ ነኝ
@user-dr8wm3kh2o
@user-dr8wm3kh2o Ай бұрын
ታድለሽ
@HH-mk8om
@HH-mk8om Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ ለቤትሽ አድስ ነኚ መልሽልኝ ጥያቂየን የወር አበባየን በጨርስኩ 5.8 ባለዉ ስምት ባሌጋ ነበርኩ እርግዝና ይፈጥር ይሆን
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሰላም እናት የወር አበባሽ ከ21 ቀን እሰከ 35 ባለዉ ጊዜ ዉስጥ የሚመጣ ከሆነ የማርገዝ እድልሽ እጅግ በጣም ሰፊ ነዉ እርግዝና በሚፈጠርባቸዉ ቀናት ነዉ የተገናኘሽዉ መልካም እድል
@Zapepa-jm8yx
@Zapepa-jm8yx Жыл бұрын
​@@NetsaMerejaእህቴ መልሽልኝ እኔ ፔሬደን ጨርሸ ከባሌጋ ተገናኘሁ ግን መከላከያ ወድጃለሁ ክኒን ከ15 በሗላ ቴሬደ መጣ ግን. ደም አይደለም የሚወጣው ይሆነ እደ ማስቲካ ጉትት የሚል. ደም የተቀላቀለ ነው ትንሽ ቀን እደ ወጣኝ ወዳው አቆመ ምድነው አርግዣለሁ ማለት ነው በአላህ መልሽልኝ❤
@dhhdhdbdhdhd5293
@dhhdhdbdhdhd5293 3 ай бұрын
እዴትሁንሺአርገሺወይ
@HH-mk8om
@HH-mk8om 3 ай бұрын
@@dhhdhdbdhdhd5293 ላ
@user-pq5wx6iv4s
@user-pq5wx6iv4s 2 ай бұрын
​@@Zapepa-jm8yx እስኪ ካለሽ መልሽልኝ መጨረሻሽ ምንሆነ ማወቅ ፈልጌነው እህት
@dohaqater9789
@dohaqater9789 4 ай бұрын
ስሙማአድት ሴት ትክክለኛ የወርአበባአይታ የርግዝናስሜት ማቅለሽለሽሲስማት ምንይባላል???መልሡእምታውቁሁሉ❤
@seblezeleke2713
@seblezeleke2713 Жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ፔሬዴ በመጣ በ8ተኛው ቀን ከጋደኛዬ ጋር ተኝቼ ነበር ግን ውድያው 72 ሰሀት መዳኒት ወሰድኩኝ ግን ተመልሶ በሳምንቱ ትንሽ ደም አየው ምን ይሆን እህት ?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
የወሰድሽዉ መከላከያ ይህ እንዲፈጠር ምክንያት ሊሆን ይችላል
@almaztube7504
@almaztube7504 9 ай бұрын
እንዴት ሆንሽ እናት
@shashiyousef1674
@shashiyousef1674 Жыл бұрын
እንደምትመልሽልኝ ተስፍ አለኝ ከተሞክሮ እህት ጥያቄየ እርግዝና ጡት እና እራስ ያማል አንደ ከስ ያለ ራስ ምታት 4ቀኔ ምን ይሆን
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በትክክል እርግዝና ከተፈጠረ እነዚህ ምልክቶች ይኖራሉ🥰🥰🥰
@shashiyousef1674
@shashiyousef1674 Жыл бұрын
Ehte andi tyake lteykshi yewor abebaye neye 28kenu yimetal le3ken yifesegnl keza eyecheresku ne3 ken kebalega tegenagnn le 1ken ena ergzina yifeteral ede?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Ergzna bezi ken yemefeter edilu betam zikitegna new silezi margez kefelegish ketay kenatin beteketatay wey degmo and ken huletken eyezelelachu megenagnet new ena demo ergzna yewer abebeba kemeta ke11gnaw ken behuala be ergtegninet slemifeter kezan ken behuala beteketatay bitgenagnu melikam new enate🥰
@tube1623
@tube1623 4 ай бұрын
😍😍​@@NetsaMereja
@bezabeza3426
@bezabeza3426 Жыл бұрын
ነፅየ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጥያቄ ነበረኝ የወር አበባ ያየሁት ጥቅምት 2 ሲሆን በ9 ግንኙነት አደረኩ ግንኙነት ካደረኩም 1ሳምንት ሁኖኛል በ8 ተኛው ቀን ቀላል ደም መፍሰስ አጋጠመኝ ጠቆር ያለ ቡናማ የሚመስል በተለይ ጥዋት አካባቢ ይፈሰኛል ብዙም አይደለም ሆዴ አካባቢ የተወሰነ ህመም አለው እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል በአእርግዝና ወቅት ግን ደሙ በጣም ላይትና መጠኑ ትንሽ ነዉ ነገር ግን ለማረጋገጥ አስቀድመሽ እርግዝና መኖር አለመኖሩን በቀላሉ በቤት ዉስጥ ቼክ አርጊ እናቴ እርግዝና ባይኖርም ሃኪም ዘንድ ቀርበሽ ቼክ አርጊ ብዙ ነገር እኛ ሴቶች ሊገጥመን ይችላል እና ማረጋገጡ አይከፋም
@bezabeza3426
@bezabeza3426 Жыл бұрын
@@NetsaMereja በጣም አመሰግናለሁ
@user-yc9ur6dd7d
@user-yc9ur6dd7d Жыл бұрын
@ስንቱ የእናቷ ልጅ እዴት ሆንሽ ማሬአርገዝሽ
@user-yc9ur6dd7d
@user-yc9ur6dd7d Жыл бұрын
@ስንቱ የእናቷ ልጅ እሽ አውን ወር ሙላኝ ቤሬዴ አልመጣም ግን ምንም ስሜት የለኝም ግን በጣም ይርበኛል ለምድን ነው
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 Жыл бұрын
አው ይፈጠራል
@user-ro1nu8wc4u
@user-ro1nu8wc4u Ай бұрын
ke 2 wer belay lemikoyew mefthe alew
@promotermerryyoutube70
@promotermerryyoutube70 9 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ የምልሽ ልጅ እያጠባሁኝ ልጄ የ4ወር ሲሆነው ፔረዴ መጣ ከዛም የእርግዝና መከላከያ ታብሌቶችን ለተከታታይ 28ቀናት ወስጄ ነበር ታብሌቱ ሲያልክ ፔሪዴ ድጋሚ መምጣት ነበረበት አይደል??ነገር ግን አልመጣም ድጋሚ ታብሌቱንም አልወሰድኩም በዚህ መሀል እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን ብዬ ስጋት ላይ ነኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
ሊፈጠር ይችላል🥰🥰
@user-uy7pu8yw7v
@user-uy7pu8yw7v 4 ай бұрын
Plse enat atebalu ye2 amet lege alegn ena mewuled felga koye period yezabal
@NetsaMereja
@NetsaMereja 3 ай бұрын
Hikimna hiji wude🥰🥰🥰
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 11 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Pregnancy - How a Wonder is Born! (Animation)
19:35
Thomas Schwenke
Рет қаралды 88 МЛН
የፅንስ መቋረጥ ምክንያቶች
15:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 77 М.
СОБАКИ ГОЛОДАЮТ ИЗ-ЗА ЛЕРЫ 🥲
1:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,6 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,9 МЛН