የመከራን ጥግ ያሳየኝ የእንጀራ አባት።ቲክቶከር ቃልኪዳን በግዱ ...ክፍል 2

  Рет қаралды 107,443

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

5 ай бұрын

www.tiktok.com/@kal.baba10?_t... የቃልኪዳን በግዱ ቲክቶክን Follow ያድርጉ::

Пікірлер: 382
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371
www.tiktok.com/@kal.baba10?_t=8jqB3bm18sv&_r=1
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i
እስከዛሬ ካቀረብሻቸው ባለ ታሪኮች ቃልዬን የሚያክል የለም:: እጅግ አስተዋይ አምላክዋን የምታውቅ የሰው የልጅ የቤተሰብ ዋጋ የገባሽ ጠንካራ ሴት ጎበዝ እናት መንፈስ ጠንካራ ልጅ ነሽ ዘመንሽ የእረፍት የደስታ የስኬት ይሁንልሽ ቃልዬ በርቺ
@joredancoleding3308
@joredancoleding3308
ከሳቅሽ ጀርባ ይሄ ሁሉ ታሪክ መኖሩ ያስገርማል ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ለጥሩ ነገር ያድርስልሽ አቺም ኑሪለት ጀግናናና 💪💪♥️♥️
@nobates4785
@nobates4785
የሀበሻ ሴቶች ህይወት በፈተና የተሞላ ነው እድሜ ለወንዶች
@wosensime9612
@wosensime9612
ሴት ልጅ እንዲህ ጎበዝ ስትሆን እንዴት ደስ ይላል ያን ሁሉ ፈተና አልፈሽ ለልጅሽ መልካም እናት ስለሆንሽ እግዚያብሄር ይመስገን ካንቺ ህይወት ብዙ መማር ይቻላል።
@Mellow559
@Mellow559
ኮመንት ማረግ አልፈለኩም ነበር ግን ቃልን አዉቃታለሁ ምን አይነት ልጅ እደነበረች .... በጣምም ቀይ በጣም ቆንጆ ልጅ አሁንም ቢሆን በጣም ነዉ ምታምረዉ ነገር ግን ሴት ልጅ ዉበት ብቻ ኖሯት ብልህ፣ ጠንካራ ፣ልባም ካልሆነች ምን ዋጋ አለዉ...ቃል ሁለቱንም እግዚአብሔር ሰቶሻል አንቺ የሚወራ ለታሪክ የሚቀመጥ አሻራ ነዉ ያለሽ አንቺን አለማድነቅ አለማበረታታት አይቻልም ካንቺ ብዙ ሴት ይማራል በተለይ ገንዘብን በአቋራጭ ለሚያሳድዱ ሴቶች ጥሩ መማሪያ ነሽ።
@mihiretabiye9463
@mihiretabiye9463
ቲክቶክ ላይ ስትቀልጂ እንደዚህ ዓይነት ጠንካራና ልባም ሰው አትመስይኝም ነበር ተባረኪ
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale
ፍርድቤት ሔደው የማለቃቅሱ እሱን በመለመን ጊዜ ለማጠፉ አንች አስተማሪነሽ
@FitseM-zm7zr
@FitseM-zm7zr
በጣም የወደድኩት ታሪክ ነው እ/ር ከዚህ በላይ ይርዳሽ
@YimserachYimserach
@YimserachYimserach
ቃልየ ለሰው ሳቅ የምትፈጥሪው ይሄን ፈተና አልፈሽ ነው ጀግኒት 👍👍👍
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528
በርቺ በጣም ቃሊዬ ምርጥ እናት ነሽና በርቺ ከዚህም በላይ ጀግና ትሆኛለሽ❤❤❤
@wubitteshome
@wubitteshome
በጣም ጠንካራ ነሸ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ 👍🙏
@tiglove6861
@tiglove6861
ውይ ደስ የምትል ልጅ ናት እግዚአብሔር ያበርታሽ ጎበዝ ነሽ ብዙ ነገር ተማርኩ ካንች ❤❤❤❤
@ethiojago7171
@ethiojago7171
አባቴ ይሙት ጀግና ነሽ በስመአብ አንደኛ ገኒ ቸር ያሰማሽ ይችን የመሰለች ጀግና ታሪኳን ጥንካሪዋን አስማሽኝ ዋውውው❤❤❤❤❤
@user-br7jl4wo4d
@user-br7jl4wo4d
ልክ እንደ ቃልዬ ዋና ዋና ታሪካቸውን በአጭር ደቂቃ አውርተው ግን ብዙ ትምህርት ሰጥተው ልብን አጠንክረው የሚሄዱ እንግዶቾ አምጭልን ገንዬ።
@bethlhemabebe7605
@bethlhemabebe7605
ነገር ሁሉ ለ በጎ ነው ምናልባት በዚህ ፈተና ውስጥ ባታልፊ ሂዎት በዚህ መልኩ አታያትም ነበር. በርቺ የኔ ጀግና ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ! 🥰🥰🥰
@berti6784
@berti6784
በጣም ከእድሜዋ በላይ አሳቢ አስተዋይ ፈጣሪ በብዙ ይባርክሽ ቃልዬ ገኒዬ ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@abebutesfaw233
@abebutesfaw233
ቃልየ እኔ አሳለፍኩት ሂወት ለካ ምንምነው ለካ በጣም እሮሮ አብዝቸ ነበር አንች ጠንካራዋ ቆንጆዋ ጀግነዋ ሴት ስላስተማርሽን አመሰግንሻለው
@user-hs1yf5uy9x
@user-hs1yf5uy9x
ጀግና እናት ስላሳደገችሽ አንቺም በዚህ ሁሉ ነገሮች ውስጥ አልፈሽ በጣም ብስልና ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ልጅሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽሽ
@TiruB
@TiruB
በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው እንኳንም በደለሽ በጣም ጠንካራ እናት እድትሆኚ ነው ያደረገሽ ተመስገን እሱ ግን የህሊናው እስረኛ ነው ከሀድወችን እዝጌር ያንሳቸው❤
በጸጉሬ ምክንያት ስራ አይቀጥሩኝም!  ባለ ታሪክ የእኔ ነሽ
21:22
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 37 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 82 МЛН
ሊያ ሾው ማናት?  #ebs #seifu_on_ebs #2024 #LIYA_SHOW @liyashow3274 @ashruka
6:41
mayet media ማየት ሚዲያ
Рет қаралды 37 М.
ስሙን በእሱ ቀይሮ ጉድ ሰራኝ! ባለታሪክ ፍሬህይወትአገኘሁ.።
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 152 М.
እናቴ እራሷን አጠፋች።
22:42
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 526 М.
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 248 М.
ፈጣሪ የሌለበት ጨለማ ህይወት ነበረኝ::ቲክቶከር ቃልኪዳን ክፍል 1....
29:37
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН