የመላ አካል እንቅስቃሴ ለጀማሪ (beginner total body HIIT)

  Рет қаралды 92,020

Beti Fitness

Beti Fitness

4 жыл бұрын

❓እንቅስቃሴው ምንድነው?
የትም ቦታ በማንኛውም ሰዓት ሊሰራ የሚችል የመላ አካል እንቅስቃሴ ነው:: አሰራሩ ለጀማሪ ወይንም ስፖርት አሰራር መልመድ ለሚፈልግ ሰው ነው:: አይነቱ HIIT ነው:: ስብ ለማቃጥልም ሆነ ሰውነት ለመገንባት ተመራጭ አሰራር ነው:: ለአጭር ጊዜ እያደከመ ሰርቶ ይታረፋል::
❓እንቅስቃሴው ለማን የሆናል?
ማንኛውም ሰው ሊሰራው ይችላል:: ነገር ግን ምንም አይነት እንቅስቃሴ በፊት ዶክተርን ማማከር ጥሩ ነው::
❓እንቅስቃሴው ቦርጭ ወይንም ሞባይል ያጠፋል?
ሰውነታችን ላይ ስብ ለመቀነስ ማንኛውም እንቅስቃሴ ይረዳል:: ይሄን እንቅስቃሴ በተደጋጋሚነት (በየቀኑና / በቀን ሁለቴ) በመስራት በተወሰነ ሳምንት ውስጥ ለውጥ ማየት ይቻላል:: ለትልቅ ለውጥ ግን አመጋገብ ወሳኝ ነው::

Пікірлер: 159
@user-dk6hj1jl1f
@user-dk6hj1jl1f 2 жыл бұрын
እህቴ በጣም ነው አመስግን አለሁ በርች🙏🙏😘😘😘😘💕💕💕💕💕💕💕💕
@kunjuk1242
@kunjuk1242 2 жыл бұрын
ቆጅየእናመሠግናለንበርቺልን
@honer2111
@honer2111 3 жыл бұрын
እኔ ጀማሪ ነኝ ግን ቦርጭ የለኝም ሰውነቴን ማጠንከር እፈልጋለሁ
@user-co6uq7me5g
@user-co6uq7me5g 9 ай бұрын
እኔም እንዳአንች
@sofiyagugsaalisofimar8381
@sofiyagugsaalisofimar8381 7 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ
@MELKEMTUBE1
@MELKEMTUBE1 5 күн бұрын
በጣም ለውጥ ያየሁበት እስፖርት ነው thank you yena konjoo🙏❤
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው❤❤❤
@SmMs-er4ew
@SmMs-er4ew Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ደስ የምል ነበር
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ አብሬሽ ሰራሁ😃😘❤👏
@elutube3717
@elutube3717 11 ай бұрын
ጀግናየ ቴንኪው እስከዛሬ ሳላገኝሽ ❤❤❤❤❤❤
@user-ip9wb5mj1k
@user-ip9wb5mj1k 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤❤
@mekdesteshome7586
@mekdesteshome7586 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@nasriya3267
@nasriya3267 2 жыл бұрын
እናመስግናለን😍😍
@meseretabera6953
@meseretabera6953 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@haditube7721
@haditube7721 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቆጅት
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ማር ጀማሪ ነኝ ከዚ ብሃላ እከታተልሻለው አብሬሽ ሰራሁኝ❤
@shshshehsgsvsbdd9330
@shshshehsgsvsbdd9330 4 жыл бұрын
የኔቆንጆ እናመሰግናለን እህታችን
@shshshehsgsvsbdd9330
@shshshehsgsvsbdd9330 4 жыл бұрын
የኔእህት ከይቅርታጋ ጠቴን የሚቀንስ ምንድነዉ እባክሺ ምክርሺን ለግሺኚ
@user-sc6rj7bc7u
@user-sc6rj7bc7u 7 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 10 ай бұрын
የኔውድ በርቺ እናመስግናለን
@mekdestedla5165
@mekdestedla5165 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 жыл бұрын
Enamesegnalen emokrewalehu❤
@antenehtesfaye3833
@antenehtesfaye3833 3 жыл бұрын
ስታምሪ የኔ ቆንጆ
@user-nq7so7jb6j
@user-nq7so7jb6j Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@solomonamenie8438
@solomonamenie8438 4 жыл бұрын
ቆንጆ ስላም እናምስግናልን thank you so much 💖
@BetiFitness
@BetiFitness 4 жыл бұрын
ምንም አይደል ❤️
@user-xx7hp9vp1d
@user-xx7hp9vp1d 2 жыл бұрын
@@BetiFitness ሰላም እህቴ እስኪ የጎን ቦርጭ ማለትም ሞባይል ነው የሚባል የሱ ማጥፊያ ንገሪኝ
@haregmekuria1279
@haregmekuria1279 3 жыл бұрын
ደስ ትያለሽ
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዬኔ ቆጆ
@waxwalbaigagado6476
@waxwalbaigagado6476 Жыл бұрын
እናመሠግናለንየኔቆንጆ
@haymihaymi6577
@haymihaymi6577 4 жыл бұрын
Fikir eko neshi ewnet ❤❤❤
@kokobekonjo6037
@kokobekonjo6037 4 жыл бұрын
Betam arfe nau awo labe tabie ale eko
@eliltaokubazghieliltaokuba3417
@eliltaokubazghieliltaokuba3417 Жыл бұрын
ቀጥዩ ለኔ በጣም ጠቅመሺናል እህቲ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 8 ай бұрын
በምን ያህል ጊዜ ይፈጃል ለለዉጥ ❤
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 8 ай бұрын
ጠቅሞሻል ልሞክረው
@تحسينتحسين-ك9ح
@تحسينتحسين-ك9ح 29 күн бұрын
በረች
@mesemese1352
@mesemese1352 4 жыл бұрын
በርች
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
በረካ ሁኚ አቦ
@user-xk1uu6bl3k
@user-xk1uu6bl3k 11 ай бұрын
tnx
@user-xp2uo5sp2x
@user-xp2uo5sp2x 4 жыл бұрын
ቤቲዬ የእኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ስወድሽኮ እስፖርት ውስጤ ነው በርችልኝ ትንቅ ዩቱበር ሁነሽ ማየት ምኞቴ ነው
@BetiFitness
@BetiFitness 4 жыл бұрын
መርያም አመሰግንሻለው ❤️❤️ ደግሞ ኢድ ሙባረክ!
@wardhww7084
@wardhww7084 2 жыл бұрын
@@BetiFitness ቤቲዬ የኔ ቆንጆ እኔ ገና ልጀምር ነው ግን በጣም ቦርጭ አለኝ ምን ይሻለኛል? ስወድሽ መልሽልኝ
@tube-wg2ns
@tube-wg2ns 3 жыл бұрын
አመስግናለሁ እስፖርት እወዳለሁ
@nahoo356
@nahoo356 4 жыл бұрын
ur intros 😁.....thanks for the disclaimer too!.....yetefash meslogn neber!.....anyways its helpful video!
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 4 жыл бұрын
Betam arefe nw yezarew kelale yelale berech gobeze
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 10 ай бұрын
We gemari negn labe teb new yalew ❤❤
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 8 ай бұрын
እናመሠግናለን እኔ ሥንት ግዜ እሥፖርት እጀምራለሁ አቋርጣለሁ ግን ምግብ ብቀንሥ ጠዋት ጠዋት መቀነሻ ብጠቀም ልከሣ አልቻልኩም የኔ ደግሞ ከትከሻየ ላይ ነዉ ዉፍረቴ አገቴንም ዋጥ አረገዉ እምከሣም አይመሥለኝ 😢😢😢😢😂
@user-zi5hw8oi9t
@user-zi5hw8oi9t 2 жыл бұрын
እኔ አችን እምከታተልሽ ከአራት አመት በፊት ነበር ስምት ቁጥር ሁኔ አለሁ ጠፍተሽኝ ነበር ስልክ ቀይሪ ሳገኝሽ ደስ ብሎኛል መእምህሪ ስውድሽ
@marifamarifa2622
@marifamarifa2622 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ቀጭን ነኝ ምን አይነት እስፖርት ልስራ እህት ???
@BetiFitness
@BetiFitness 4 жыл бұрын
ከአንድ እሰከ አስር ክብደቱ እንዴት ነው? 🤔👇 1: ምንም አያቅትም 😎 10: ሊገለኝ ቲንሽ ነው የቀረው 😰
@solomonamenie8438
@solomonamenie8438 4 жыл бұрын
ምንም አያቅትም 🥋🇪🇹
@user-to4ws2pi2h
@user-to4ws2pi2h 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ቤትየ 😍
@mesemese1352
@mesemese1352 4 жыл бұрын
ክክክክ ሊገለኝ ምንም አልቀረዉ
@edenalemayehu1003
@edenalemayehu1003 3 жыл бұрын
6
@ddfgccvb8547
@ddfgccvb8547 6 ай бұрын
ቀጥይበት
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
በርቺ እናትየ እኔም ከጀመርኩ ቲኒሽ ቆይቻለሁ ለውጥ እደሚኖር ተስፋ አደርጋለሁ
@jonalynvelez8078
@jonalynvelez8078 2 жыл бұрын
👏👏👏🌹
@sisayasafa5825
@sisayasafa5825 2 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ አብሬሽ ጨረስኩኝ ዛሬ ነዉ የጀመርኩት በርችልን ሰብስራይብ አድርጊያለሁ አመሰግናለሁ
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 3 жыл бұрын
ካንቺጋር ሰራው ጎበዜ ጠንክሪ
@BetiFitness
@BetiFitness 3 жыл бұрын
በርቺ💪
@ug5y791
@ug5y791 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-cr3xj4vs2i
@user-cr3xj4vs2i 3 жыл бұрын
❤❤
@zekiyanesera1592
@zekiyanesera1592 7 ай бұрын
የኔ ውድ እን ጀማሪ ነኘ የመጀመርያውን እሰፖረት ደጋግሚነው መሠራው
@user-zh8ux3jz3m
@user-zh8ux3jz3m 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ጀማሪነኝ ካንችጋ እሰራለሁ በርች
@teshagertube5851
@teshagertube5851 Жыл бұрын
ይከብዳል
@tymy7245
@tymy7245 3 жыл бұрын
❤❤❤
@ssaw408
@ssaw408 5 ай бұрын
ምግብ በልተን ብንሰራ ችግርአያመጣምደ ከምግብ አይነትስ መከልከል ያለብን ነገር አለደ ለምሳሊ ዘይት
@Hawa-qo8hr
@Hawa-qo8hr 2 ай бұрын
እኔ መቀነሥ የምፈልገው ከወገብ በላይ ነው
@zaytonzayton3769
@zaytonzayton3769 2 жыл бұрын
ያኔውዲ. እናማሰጊነልን
@Nemi____Abdu
@Nemi____Abdu Жыл бұрын
ውይ ድክም አልኩኝ ያአላህ
@nabarsiifadhudurbee5928
@nabarsiifadhudurbee5928 Жыл бұрын
Ine mawofer ifeligalew yetingawun serichenw yemi wofr
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 Жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@user-rb2es4ob5o
@user-rb2es4ob5o 11 күн бұрын
እኔም አሁን ልሰራ ነው
@user-uu3dt5hc4u
@user-uu3dt5hc4u 11 ай бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ በርች እኔ ቀጨጨ ነኝ ግን እንድየጠክረኝ መስረት ፈልጌ ነበረ ግን የበሰ ከቀጨጨ በዬ ፈረው እስት መለ በይኝ ከብደት የምጨምር ከለ
@user-sp8tu9vv3q
@user-sp8tu9vv3q 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hggh3281
@hggh3281 3 жыл бұрын
እህት እኔ እየሰራህነበርግን በጣምቀጭን ነኝቦርጭብቻነውያለኝያቀጥነኝይሆንእዴ
@EyerusEyeyu-qo4vt
@EyerusEyeyu-qo4vt Жыл бұрын
እሰፖርት ምግብ በልተንነው ሳንበላ እንስራ
@user-jq2mx7oj3j
@user-jq2mx7oj3j 9 ай бұрын
Yenem tiyakenew
@biniyamsolomon4854
@biniyamsolomon4854 10 ай бұрын
ጀማሬነኝ ግን አብሬ ነው የጨረስኩት በቀጭን ነኝ ደግም ሌላውንም ፖርት ያሰራሽውንም አብረሽ ነው የጨረስኩት ምንም ሳይደክመኝ አመስግናለሁ ማለት እፈልጋለሁ
@yeshiaddis2206
@yeshiaddis2206 2 жыл бұрын
እኔ ጀማሪ ነኝ እማ ውጤቱን እነግርሻለሁ ከወር በኃላ እንደምቀንስ ተስፉ አደርጋለሁ
@mengemulu99
@mengemulu99 Жыл бұрын
የት ተሰወርሽ
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj 2 жыл бұрын
አድስ ጀማሪ ነኝ መስራት እንደምችል ተስፋ አለኝ
@kamelia9999
@kamelia9999 2 жыл бұрын
ሰላምለዚህቤትአደስነኜሁሉምሰወነትየሚቀንስነዉዉይ
@wudnshl
@wudnshl Жыл бұрын
👍🥰🥰
@ulfadibba7015
@ulfadibba7015 Жыл бұрын
በጌታ፡ዬጋ፡ስሪ፡አለኝ፡ዶክተር፡ለማህፀን፡መውጣት፡የሚሆን፡እስፖርት፡ጠቁሙኝ፡በጌታ
@shamsyusra-vv6hr
@shamsyusra-vv6hr 5 ай бұрын
አረ ላብ በላብ ሄንኩኝ ቀላል ነው ብዩ ነበር ግን አጁብ ለካስ አቅም እንደዚህ ነው ሚፈተነው
@betibeti2323
@betibeti2323 Жыл бұрын
ግን ጀማሪ የጀማሪን ስፖርት እስከ ስንት ቀን ነው መስራት ያለበት
@hermelademeke3939
@hermelademeke3939 3 жыл бұрын
Hip dip lematifat ena kirtse lemasamen yemihon sport asayin plz
@hermelademeke3939
@hermelademeke3939 3 жыл бұрын
Yehe sport mulu sewinetachinen lemekenes newa be wananet demo berchi ena egirin yehen eyeseraw lela hip dip matifiya yemihon sport asayiteshigne bichemirebet diet lay ayigachibignem yaw ye hip dip protien tasfeligal lose fat demo protien ayasifeligim mn tiyalsh
@memetabast1601
@memetabast1601 2 жыл бұрын
💃💃💃💃💃
@martinatube2332
@martinatube2332 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለስትሮክ ታማሚ አንድ እግር እና እጅ ለታመመ ይሆናል ወይ? ወይስ ችግር አይኖረዋል? እባክሽን ነገሪኝ ልጄ አሟት ፖራላይዝ ሆና ነበር አሁን ግን በደንብ መሄድ ትችላለች ነገር ግን አንድ እጇ አይንቀሳቀስም እና አንድ እግሯን ትስበዋለች እና እስፖርት ትስራ ተብያለሁ እባክሽ ምከሪኝ አመሰግናለሁ 🤚🤚🤚
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ጸበል አስጠምቂያት
@sarahsarah3827
@sarahsarah3827 2 жыл бұрын
መስራት እፈልጋለሁ ግን ቀጭን ነይኝ
@zainbmohamed1568
@zainbmohamed1568 Жыл бұрын
ውደ ሠላም እደነሽ እኔ መቀነስእፈልጋለሁ ግን የሚያስጠላ ውፍረትየለኚም ግንደሞ ሠነፍነኚ ዛሬጀመርኩ ካችጋ ለስንፍናየ ምንትመክሪኚአለሽ????በተረፈ በርች ጎበዝነሽ ደስየምትይ
@user-yr9dh4wr9h
@user-yr9dh4wr9h 4 жыл бұрын
ቦርጭ ና የጎን ቦርጭ የምቀንስበት ቀን ነው የናፈቀኝ😔
@aminommm2650
@aminommm2650 4 жыл бұрын
በርትእተሽ ስሬ ታገኛለሽ ለውጥ እኔም በጣም ቆየሁ አሁን ግን ለውጥ እያገኝሁ ነው
@user-yr9dh4wr9h
@user-yr9dh4wr9h 4 жыл бұрын
እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
እማ በናትሽ መልስልኝ ሁለቱ ጎኔ በጣም አመመኝ ማለት ሞባይሌ አከባቢ
@zaytonzayton3769
@zaytonzayton3769 2 жыл бұрын
ላቦሪጭም ይሆናል አይፋል
@aminmohammad2529
@aminmohammad2529 2 жыл бұрын
አንቸጋ ስራሁ ግን አዞርኚ 🥰
@user-sy2oe1op1h
@user-sy2oe1op1h 2 жыл бұрын
እረ እኔ አልቻልኩም እስኪ በደንብ የሚያብራራ ሌላ ቪድዮ ካለ ላኩልኝ
@firitiboz9796
@firitiboz9796 5 ай бұрын
ውዴ ለአራስ ወይም ወልዳ ለተነሳች ሴት የሚሆን አሳይን በእናትሽ መበላሸቴ ነው 🙏🙏🙏
@hikma2tube388
@hikma2tube388 3 жыл бұрын
ላይክ
@DrMATIAS-ly4ch
@DrMATIAS-ly4ch 2 жыл бұрын
ፈስ በፈስ ሆንኩልሽ ይመችሽ
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 2 жыл бұрын
😂😂😂በርች
@user-pb6vb3vp8r
@user-pb6vb3vp8r Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-fr8xb1wk6y
@user-fr8xb1wk6y 4 жыл бұрын
ዋዉ ሶስትወሬነዉካቺጋርመስራትከጀመርኩግን ይከብዳልይሄ
@ggalacus2068
@ggalacus2068 3 жыл бұрын
እንደት ነው ለውጥ አለው እኔ ቀጭነኝ ግን ሆዴ ይነፋል ...
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 Жыл бұрын
🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@user-ei7qs1gi4o
@user-ei7qs1gi4o 2 жыл бұрын
ማማይ ነኔቁንጆ ሰውንት ይቀንሳል ውይ
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 Жыл бұрын
ስላም የኔ ልጅ 50 በላይ ላለን ሴቶች ይሆናል?
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@melesshifera6550
@melesshifera6550 3 жыл бұрын
አንቺ ጥያቄው አትመልሽሚ እንዴ?
@ayinalemnugusu2620
@ayinalemnugusu2620 Жыл бұрын
oky
@marifamarifa2622
@marifamarifa2622 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ቀጭን ነኝ እህት ለቀጭን እሚሁን አሳይኝ
@astuka2322
@astuka2322 3 жыл бұрын
Betiye እባክሽ መላ በይኝ ክብደት ለመቀነስ 7 ቀን ገመድ ዘልዬ እግሬ ስብርብር ብሎአል እንደ ልቤ መንቀሳቀስ አልቻልኩም
@moshowegu7299
@moshowegu7299 3 жыл бұрын
እንደኔ መነሳትም መቀሳቀስም አቃተኝ በመከራነው ምነሳው ገመድ 500 መቶነው የምዘለው
@lalahi4412
@lalahi4412 2 жыл бұрын
ሰውነትሽን ገመድ ብቻ አታሰሪው ዘና እንዲልልሽ ከገመድ ሌላም ስትረች ማድረግ መሮጥ ምናምን ጨምሪበት
@user-lg4pr9pm8b
@user-lg4pr9pm8b 6 ай бұрын
አረ ወየው ተዝለፈለኩ😂😂😂
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w Жыл бұрын
የመጨረሻው ጉልበቴ ተቃቃ አልቻልኩትም
@zainabomar2238
@zainabomar2238 Жыл бұрын
እህት ውሰብ ቁትርሽን ላክል
@user-xi8ct7be2e
@user-xi8ct7be2e 3 жыл бұрын
ምግብ ከተመ ገብን በኋላ መስራት ይቻላል ወይ
@BetiFitness
@BetiFitness 3 жыл бұрын
ሰላም! ከባድ ምግብ ከበሉ 30 ደቂቃ መቆየት ይመከራል:: እስካልረበሸሽ ድረስ ችግር የለውም
@user-pb6vb3vp8r
@user-pb6vb3vp8r Жыл бұрын
ልጀምር ነበር ፈራሁ ተበርኪ ዉዴ ግን ግድታ ቦቴ ጫማ መበስ አለብን እዴ መልሺልኝ ዉፍረቴ 85 እየለፈ ነው እስቦርትም መስራት ይጨቀኛል እረ ምንላርግ ምን ይሻለኛል 🌹
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
ስሪ ምን ያሥፈራሻል እኔ 43 ነኝ ግን ጀመርኩ ለመጠንከር ነው እንጂ ማፊ ቦርጭ ወለሸይ
@sewarmobile3934
@sewarmobile3934 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት። ግን በነገራች ላይ እኔ ሰርቼ ከጨረስኩኝ ቡሗላ ሰውነቴ በሙሉ ቆሳሰለብኝ መቀሳቀስ አልቻልኩም እግሬ እስር ስር አለብኝ ምን ላድርግ ላቋርጥ ው እደ ገና የመጀመሪያየነው ግን
@sewarmobile3934
@sewarmobile3934 2 жыл бұрын
ግን ውፍረት የለኝም ቀጭን ነኝ
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ቀጥይበት ሰውነትሽ ሰርቶልሻል ማለት ነው የመጀመሪያሽ ከሆኑ አታበዥ
@sewarmobile3934
@sewarmobile3934 2 жыл бұрын
@@lidiya727 እሽ ውዴ አመስግናለሁ
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 29 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
15 MIN FULL BODY STRETCH - Improve Mobility and Flexibility
16:03
growingannanas
Рет қаралды 1,8 МЛН
ስፖርት መጀመር ለሚያስብ ሁሉ!
12:37
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 167 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН