ቦርጭን ፈጥኖ ለማሶገድ (HOW QUICKLY CAN YOU LOSS YOUR STOMACH FAT)

  Рет қаралды 84,013

ELA GYM

ELA GYM

3 жыл бұрын

እንደሚታወቀው ሁሉ ከሰውነታችን ክፍሉች ውስጥ ከወገባችን በላይ ያለው የሰውነታችን አካል (UPER BODY)ላይ ከፍተኛ የሰብ ክምችት የሚገኝበት ስፍራ ከመሆኑም ባሻገር ቸል ከተባለ ከእለት ወደ እለት መጠኑን በመጨመር ለከፍተኛ በሽታ እንደሚያጋልጠን ሳይንሱ በሰፊው ያስተምረናል ስለዚህም ሁነኛ የሆነውም ይህን የመሰለ የስፖርት አይነትን ደጋግማችሁ ስልጠናውን በመከታተል ጤንነትሆትን ከመጠበቅም ባሻገር ውብና ማራጊ የሰውነትን ቅርጽ ለማግኘት ይረዳሆታል ስለዚህም አብረውኝ ስልጠናዬን በመከታተል ይጠቀሙ ምክሬ ነው 🙏

Пікірлер: 475
@martademena7910
@martademena7910 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ።እግዚአብሔር ይስጥህ !!!የ ፈረንጆቹን የ እስፓርት ፕሮግራም ሰብስክራይብ እያደረኩ መከራዬን ሳይ ዛሬ በአጋጣሚ በራሴ ቋንቋ ፣በደንብ ጥሩ በሆነ መልኩ የቀረበ አገኘሁ ።እግዚአብሔር ይስጥህ ።
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ማርቲዬ እህቴ እኔም ደስ ብሎኛል አንቺ እህቴን ለማሰልጠን ስለታደልኩ በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@user-xx8qt5pj9f
@user-xx8qt5pj9f 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እኔም ደስ ብሎኛል
@aielyasaielya-qk6zu
@aielyasaielya-qk6zu Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ እስፐርትህ በጣም. ደስ ይላል እንየ በጣም ወፍራም ነኝ ግን ዛሬ ጀምሬለው ለውጡን ኣየዋለው ቀጥልበት
@elagym5723
@elagym5723 Ай бұрын
ለውጥማ በአንድ ቀን የለም 😂ቢያንስ 8ሳምት መጠቀም አለብሽ ለጤንነትሽም ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው አትሰልቺ ቀስ እያልሽ በርችህን እህታችን 🙏
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 3 жыл бұрын
የኔውድውንድምበጣም እናመሰግንአለን የሰው ማኛእግዚአብሔረ ቀሪ ዘመንክን ይባረክው ድንግልማረያም የአሳበክንሁሉ ትሙላልህበተረፈውድድድድድ
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን መምህር
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 3 жыл бұрын
ዋዋዋዋው ይህን ለሳምት ብሰራ ድራሹን ምጥፋት ይቻላል ኤላዬ ወንድማችን እኛም እንወድካለን ዘበንክ ይባረክ፡
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን መስዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏በትክክል በአጭር ጊዜያት ውስጥ ነው ለውጥ የምታገኝበት በርችልኝ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ 🙏🙏
@jamilajamila1544
@jamilajamila1544 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቦርጭ በጣም መቀነሥ አለብኝ ኢንሻአላህ
@yodtikebede3491
@yodtikebede3491 Жыл бұрын
ኦ እሊያስ ስላየው ደስ ብሎኛ በጣም ጥሩ ሰው ነበር 04 ቀበሌ ታስራ ነበር አቤት እኔ ደሞ የቹቹ ጋደኛ ስለሆኑ አልከፈል ነበር አኔተም ብዙም ለብሩ አልነበር የምስራው ልጃቹን ለመስብስብ ነው ስንት ነገር አስታወስከኝ ምርጥ ጌዜ ነበር እኳ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ሃይ ዮዳ እህቴ እንዴት ነሽልኝ እኔም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል please contact me በውስጥ መስመር የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ እቀበልሻለሁ 🙏
@masrakdait3537
@masrakdait3537 Жыл бұрын
እንካን ሰላም ሆንክልኝ አዲስ ጀማሪነኝ 45 ቀን ለውጥ አለው ብለሀል ከዛሬ ጀምሬ ሰርቼ ለውጥ ሳመጣ አመሰግናለሁ በርታ ምርጥ ሰው ነህ
@EmuAhlam-jk8gx
@EmuAhlam-jk8gx 9 ай бұрын
ወዲሜ በጣም ጎበዝነህ እናመሰግናለን በለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ለውጡን አይቸ እመለሳለሁ በርታ
@elagym5723
@elagym5723 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ ይበርታልን 🙏🙏🙏
@seadaabera4805
@seadaabera4805 10 ай бұрын
ሀሪፍ እስፖርት ነው ውፍረት ለመቀነስ ብቻ ሳይሆን በጣም ቀልጣፋ ሰውነታችን እደፈለግነው እድታዘዘን ያደርጋል በመዳም ስራ ስንጠገርር ወለን ሰውነታችንን ያፍታታል እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺልኝ 🙏🙏🙏
@seadaabera4805
@seadaabera4805 10 ай бұрын
@@elagym5723 😍
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 жыл бұрын
በርታልን ጎበዝ ድስላይክ የምታደርጉጉዶች ጤንነታችሁ ያሰጋል
@haregfiseha8314
@haregfiseha8314 2 жыл бұрын
ኤላ ተባረክልን እያሳመርከን ነው
@sese6809
@sese6809 3 жыл бұрын
He is very best Mostar I know him along time ago thank you for everything you’re helping a lot 👏👏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Many thanks my dearest mate 🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Many thanks God bles you 🙏🙏🙏
@mekelleenderta5752
@mekelleenderta5752 3 жыл бұрын
it is really good workout ..thank you and keep it up
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
many thanks mekelleya my friend 🙏🙏🙏
@regatalem328
@regatalem328 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም አው እያየሁ እየሰራሁ ነው ከልብ አመሰግናለሁ በዚህ ፈጥነት ሰለመለስክልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔም ወገቤ ለውጥ አለኝ የጉልበት ነው እሱም እንደልከኝ አረጋለው
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርችልኝ እህቴ አይዞሽ 🙏🙏🙏
@ruthabera72
@ruthabera72 3 жыл бұрын
Peace be with you to bro. God bless!
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
My dearest sister of mine 🙏Ruthya may God bless you 🙏🙏🙏
@fanoshailu2495
@fanoshailu2495 11 ай бұрын
yene wed wedim fetari abzito yebarkik betam des yelal borch aschegirogn neber ahunima anten eyayew eseralew❤❤
@elagym5723
@elagym5723 11 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ውዷ እህቴ በርችልን 🙏🙏🙏
@hilinafisseha8381
@hilinafisseha8381 3 жыл бұрын
ብዙ እየተጠቀምኩኝ ነው ታትሬ ባልሰራም ግን በቃ ur such an amazing person thank u for ur time stay blessed beloved
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ህሊናዬ እንደምንም እያልሽ ለ20ደቂቃ እንኳን ለመስራት መሞከር ጀምሪ ልምዱ ከመጣ ይችን ያህል ደቂቃ አይታጣም አይዞሽ be strong no more give up !!! Keep pushing hard my dear and so beloved too💪💪💪
@hilinafisseha8381
@hilinafisseha8381 3 жыл бұрын
@@elagym5723 I will try my best Elaye
@muniramunira3644
@muniramunira3644 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 3 жыл бұрын
Wey wey!! I needed this workout! Subscribed!
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@gengen1615
@gengen1615 3 жыл бұрын
Great job as always! Girma Cheru at its best!
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks 🤣🤣🤣🤣🙏
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 3 жыл бұрын
Thank you brother 🙏🏻🙏🏻
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ምንም አይደለም ወዳጄ 🙏🙏🙏
@mebratuteshagerbezuneh9526
@mebratuteshagerbezuneh9526 3 жыл бұрын
በርታ ትልቅ አገልግሎት ነው !!
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መብሬ 🙏🙏🙏
@lolafoon6782
@lolafoon6782 3 жыл бұрын
እናመስግናለን✔♥
@user-xh3ff3nb6o
@user-xh3ff3nb6o 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማስተር በርታልኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ እበረታለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@user-gl8hp5yk1n
@user-gl8hp5yk1n 5 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ ኤእንጠቀምበታለን
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 жыл бұрын
ምርጥ መምህር ነህ ሰላምህብዝት ይበል በርታልን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@hayatrashid8005
@hayatrashid8005 3 жыл бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ሃያትዬ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@astertekle8073
@astertekle8073 3 жыл бұрын
Thank you for your time
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
My pleasure anytime dear Astu 🙏🙏🙏
@user-wl3eh9bp2u
@user-wl3eh9bp2u 9 ай бұрын
ዋው አብሬክ እሰራውነው ተባረክ
@elagym5723
@elagym5723 9 ай бұрын
አሜን በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@alefuhagos7077
@alefuhagos7077 6 ай бұрын
ይህየሰፖርት ምክርና እንቅሰቃሴ ለሁላችንመ ጥሩነው።
@user-zt3kc5ex8c
@user-zt3kc5ex8c Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማስተር ኤልያስ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ምንም አይደለም እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 2 жыл бұрын
ወይ ኤላዬ የእስፖርት ሱሰኛ ታረገኝ እግዚአብሔርን በሂወቴ እስፖርት እምሰራ አይመስለኝም ነበር አሁን ሱስ በጌታ ምን እላለው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው🙏❤
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ዋው ጀግናዋ የኔ እህት እንዲህ ነው መበርታት እንጂ ጤንነታችንን እየጠበቅን ሰውነታችንን ማሳመር ነው አላማችን 💪🙏🙏🙏
@zeyinebaabdu
@zeyinebaabdu 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏በጣም
@tsedalechnamag8291
@tsedalechnamag8291 3 жыл бұрын
Thank you for your advise. What about exercise for shoulder and carpel tunnel?
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
will realise a new video ...thanks
@user-hy7hq2hg6o
@user-hy7hq2hg6o 3 жыл бұрын
ስላም ጤና ይስጥልን ጊዜህን ሰጠ ለምታስተምረኝ እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ምንም አይደለም ወዳጄ ✋✋
@betelihembizunehbizuneh3743
@betelihembizunehbizuneh3743 3 жыл бұрын
💪ማሰተር ጌታ ዘመንህን ይባርከው🙋‍♀️
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ቤቲዬ አንችም በብዙ ተባረኪልኝ እህቴ ✋✋
@elagym5723
@elagym5723 Ай бұрын
አሜን አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-jt1ic8su4d
@user-jt1ic8su4d 2 жыл бұрын
ቀደም ብዬ አይቸህ ቢሆን ካንተ እኩል እየሰራሁ ነው ካየሁህ ጀምሬ እናመሰግናለን ለውጡን በቅርብ እናያለን ኢንሻ አላህ በርታ
@nuzhahawally2183
@nuzhahawally2183 3 жыл бұрын
elaya betame arife newe tekemongale
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@tube-xh4cn
@tube-xh4cn 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማስተርዬ ስጨርስ ደግሞ ውጤቱን እናገራለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በርችልኝ ጀግና እህቴ 🙏🙏🙏
@user-bx1er5jn9g
@user-bx1er5jn9g 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@saraawash7804
@saraawash7804 3 жыл бұрын
Ohh thank you Mastor. And i will try to doing this exercise. But from my side the truth one i try to start doing but am not good sport exerciser to continue. How can i be dedicate more doing this? And i really appreciate you. Btw i like ur background song. Thank you a lot
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
many thanks for that our so beloved sister 🙏you need to have courage...keep trying to do little by little not once intense workout 🙏🙏🙏
@samuelyeshewalul4110
@samuelyeshewalul4110 3 жыл бұрын
Tebarek wendeme!
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ሳሙዬ ወዳጅ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
@user-ei8ud4ul1n
@user-ei8ud4ul1n 8 ай бұрын
❤በጣም አሪፍ እስፖርቶችክ ደስ ይላሉ
@elagym5723
@elagym5723 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ይበርታልኝ 🙏
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l 3 жыл бұрын
ዋው በቃ ይሰራል እናመሰግናለን bro
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በሚገባ ይልፉዬ ወዳጄ ይበርታልን 🙏🙏🙏
@ayalneshgebeyehu8699
@ayalneshgebeyehu8699 2 жыл бұрын
egaham betam enwedihalen selamh bizt yibel fetari eregim edimena tena yisth
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ሃያልዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@ayalneshgebeyehu8699
@ayalneshgebeyehu8699 2 жыл бұрын
@@elagym5723 ኤላ ሠላም ነህ ወይ አንድ ነገር ልጠይቅ ነበር የቦርጭ እስፖርት ስሰራ ቦርጨ ቀንሶልኝ ነበር ግን ከንበርቴ በላይ ያለው ጨመረብኝ ምን አይነት እስፖርት መሥራት አለብኝ
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እኔም ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@meronbezuneh5598
@meronbezuneh5598 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
ለአርባሁለት ቀን ሰርቸ ውጤቱን አስቀምጣለሁ ቦርጭ የለኝም ግን ስቀመጥ ትንሽ እጥፍ የማለት ነገር አለ በስሱ እሱን ካስወደልኝ ለመጀመር አምላክ ይርዳኝ ። ከልብ እናመሰግናለን ጤና ልገሳ ነው ይህ።
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በርችልኝ አማራዊት በትክክል ሰርተሽ ለውጥ የግድ ነው እህቴ 🙏🙏🙏
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ እኔ ለ6 ወር ያህል ምሰራው የእግር ጉዜ ነው ለውጡ ዘገምተኛ ቢሆንም እስፓርት ህይወት ነው ይህንም እሰራሁ አመሰግናለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Absolutely true ሃያትዬ በትክክል በጣም ትልቅ ለውጥ ነው የምታመጪው እህቴ 🙏🙏🙏
@mekdetube6959
@mekdetube6959 3 жыл бұрын
Woow thanks teacher
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መቅዲ 🙏🙏🙏
@user-zs9yz3gz4k
@user-zs9yz3gz4k 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርታ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እሺ ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@saragetachew8339
@saragetachew8339 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dejenetilahun4140
@dejenetilahun4140 3 жыл бұрын
እንዴት ነህ ወንድሜ በምታሰራው ስፖርት በጣም ተጠቅሜበታለሁ፡፡ ቀጥልበት
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ደጀንዬ ወዳቼ ያነው የሚፈለገው በርታልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@firehiwottesso416
@firehiwottesso416 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍👍
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ፍርዬ 🙏🙏🙏
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ኤሌያስ.እናመሰግናለን
@asli2998
@asli2998 3 жыл бұрын
Thanks Master
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks a lot too Ashley 🙏🙏🙏
@ayeneewude6477
@ayeneewude6477 3 жыл бұрын
Thanks continue
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks too my dear sister 🙏🙏🙏
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ለዉጥ እያመጣሁ ነዉ የምር መዳሜ አይን አይኔን እያችነዉ እሥቦርታ ሥሠራ ስለማታየኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ የኔ ጀግና እህቴ እሙ በርችልኝ ከበረታን ለውጥ ማየት በጣም ቀላል ነወ 🙏🙏🙏
@mdhamza4775
@mdhamza4775 Жыл бұрын
@@elagym5723 አሠላማአለይኩም ወድሜእዴትነህ እኔ እሙመድና ቦርጭአስቸግሮኝል እስቦርት እጀምርና አቋርጣለሁ
@mdhamza4775
@mdhamza4775 Жыл бұрын
@@elagym5723 አበራታነኝ
@mdhamza4775
@mdhamza4775 Жыл бұрын
@@elagym5723 ለኔ ሥለቦርጭ ብቻሥራልኝ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
@@mdhamza4775 ሃይ ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከቻቸው ቨዲዮዎቹን በጣም ብዙ ለቦርጭ ነው የተሰራው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@salemfeker3935
@salemfeker3935 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ለዳሌም አሳየን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አኔም አመሰግናለሁ የዳሌው ተለቋል የኔ እህቴ 🙏🙏🙏
@elsasolomon9851
@elsasolomon9851 3 жыл бұрын
Thank you
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኤልሲ 🙏🙏🙏
@user-yh3bb3gu8z
@user-yh3bb3gu8z 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ሳርዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@saranegassa2923
@saranegassa2923 3 жыл бұрын
Thank u ela
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks a lot too sarya 🙏🙏🙏
@betelihemhabte2261
@betelihemhabte2261 3 жыл бұрын
thanks alot
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Many thanks 🙏🙏🙏
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 2 жыл бұрын
እስፖርትም ሱስ ይሆናልደ እኔማ ስቀመጥም ስራ ስጨርስ ስሪ ስሪ ይለኛል ግን😞ፊቴን አከሳብኝ ለማንኛውም በርታልን😍
@mohiuddinsaeed639
@mohiuddinsaeed639 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
My pleasure mate 🙏🙏🙏
@muhammedmuhammed1427
@muhammedmuhammed1427 3 жыл бұрын
Betam arif new enamsgnalen 👌
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መሀመድ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@hanan.sultan
@hanan.sultan 11 ай бұрын
1 teyaka alge bro sports eyserane borchchne lmaytefa sewch mene telalek Place mlselge btrfe adga neke brta❤❤❤
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 3 жыл бұрын
Betam terw sera nw 3 ken hongn kegmrkut lewet alw tensh himem endal hono betam enamsgehaln berta👌👌👌💚💛❤
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሂወትዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@catherinebaesa8216
@catherinebaesa8216 3 жыл бұрын
ብዉናት እናማሳግናለን ታባራክ አራ እኔም ታጃግረአሎ ቦርጨን ስአዩብን ሁሌም አሳርኦቼ እርጉዝ ናሺዎይ እያሉ ማብላት አስጣልቶኛል ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አይዞሽ በርትተሽ ትንሽ ዋጋ ከከፈልሽ ሰፖረቱን በመስራት በርግጠኝነት ለውጥ ታያለሽ ዋናው ነገር ምግብሽን ጠብቄ ።ጣፋጭ አትውሰጂ ካርቦ ሃይድሬት አትውሰጂ ሱካር ማንኛውንም አይነት ለስላሳ መጠጦች ከመውሰድ ተቆጠቢ አይዞሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@milkanamarko1267
@milkanamarko1267 3 жыл бұрын
thanks mean love u sooooo much😍😍😍👌👌👌.....
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks a lot too 🙏🙏🙏
@yetm1026
@yetm1026 3 жыл бұрын
ሰላም ☺️ ስልኬን ከቴሌቪዥኑ ጋር አገናኘዋለሁ ፡፡ ከዚያ በኋላ አፓርታማዬ የአካል ብቃት ስቱዲዮ ይሆናል 😅
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ በርችልኝ ያነው የሚፈለገው 😂🙏🙏
@madnemhomad3835
@madnemhomad3835 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የእኔ ቅን አሣቢ
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ታሪኳ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@mahidermolla7830
@mahidermolla7830 Ай бұрын
Selam wondme tewat bayhonis migib kebelan ke sint seat behuala mesrat yichalal?
@hawiiaman8373
@hawiiaman8373 2 жыл бұрын
ለኔ አስፈላጊ ነው መዳሜ አስቸገረችኝ ሆድ ሆዴን እያየች ለውጥ ካለው ዛሪውኑ ጀመርኩ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
42 weeks challenge is not easy and the first week is over by hard work and don’t give up guys. Is not easy , but when you workout 🏋️‍♀️ everyday is better than the first couple days. Thank you again bro.
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Absolutely right my beloved brother 🙏🙏💪💪💪💪💪💪
@hananseid5882
@hananseid5882 5 ай бұрын
Ye 6 wer lij alegnn eyaxebahu besera chegr alew?
@ruthkiya9118
@ruthkiya9118 3 жыл бұрын
Eliyeeeeee thankyou imigermwh eli kibrte btach altefa bilo yalh bzi sinkth ilaluu kkkkkkk arifh astemriachinh 👌👍
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሩትዬ ቆንጆ አይዞኝ ድራሹን ነው የምታጠፊው በዚህ ስፖርት በእርግጠኝነት 🙏አሁኑኑ ዝመችበት እህቴ
@merymery1406
@merymery1406 2 жыл бұрын
ኤላ አሪፍ እንቅስቃሴ ነው ትንሽ ይከብዳል ምን አይደል በግዜ ብዛት ይለመዳል እናመሰግናለን ኑርል🌹🌹👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ሜሪዬ እህቴ ትንሽ ከከበደሽ ሌላ ስራዎችን ቀይረሽ ተጠቀሚ ወደ ኋላ ሄደሽ አሪፍ አሪፍ ቨዲዮዎች ለቅቄልሻለሁ እህቴ በርችልኝ 💪🙏🙏🙏
@merymery1406
@merymery1406 2 жыл бұрын
@@elagym5723 አመሰግናለሁ ኤላ ክበርልኝ🙏🙏🙏🙏 እሺ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
@@merymery1406 አሜን ሜሪዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@makkaaseh
@makkaaseh 10 ай бұрын
አድስ ጀማርነኝ ኢሸአልህ እሰራለሁ ❤
@rahel2963
@rahel2963 2 жыл бұрын
አዲስ ነኝ ለቤተህ በርታ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እሪቾ እህታችን አመሰግናለሁ እንኳን በሰላም ወደ ቻናላችን በሰላም መጣሽልን አብረሽን በርችልን ጥያቄም ሲኖርሽ እንደሌሎቹ ከታታዬች በውስጥ መስመር ቮይስ ሜል አርጊልኝ እረዳሻለሁ 🙏🙏🙏
@magosmagos5172
@magosmagos5172 3 жыл бұрын
አሜን፡ላተም፡ሰላምህ፡ይብዛልህ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ወዳጄ ሞገስ 🙏🙏🙏
@user-wy5je6kn4h
@user-wy5je6kn4h 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ መልስልኝ እኔ ቀጭን ነኝ ግን የቦርጭ ቅርፅ አይመስለኝም ግን ካለሰውነቴ ሆዴ ትንሽ ተለቅ ይላል እሄንን እስፖርት ልስራበት ወላ ሌላ አለ
@alffhsgrgh3928
@alffhsgrgh3928 2 жыл бұрын
ስላምወድም እደትነህ ትምህርትህን እከታተላለ እየሰራሁምነው ግን እኛ ሴቶች እወር አበባ ላይ ስንሆን ሰውነታችን አይችልም እናየዛን ግዜምን አይነት እስቦርትነው መስራትያለብን እድመልስልኝአደራህን
@user-eh5rl3ez6u
@user-eh5rl3ez6u 3 жыл бұрын
ወው ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ገንዬ እህቴ እኔም አመሰግናለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@user-ev8zx4tx4b
@user-ev8zx4tx4b 2 жыл бұрын
ኢላ እኔ ዛሬ ልጀምር ፈልጌ ነዉ እና ራት ብንተዉ ጉዳት አለዉ ወይ ከይቅርታጋር መልስልኝ ዉጤቱን ደግሞ እነግርሀለሁ ኢንሻአላህ አስተማሪ የተማሪዎቹን ዉጤት ማየት ስለሚያስደስተዉ ነዉ
@birukbekele6737
@birukbekele6737 3 жыл бұрын
ወዳጄ ኤላ ሰላምህ ይብዛ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ብሩክ ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@desyegebeyehu7993
@desyegebeyehu7993 7 ай бұрын
ወድሜ በጣም ስወድህ እና አራስ ነኝ ከወለድኩ 3ወሬ ነዉ እና እስቦረት ብሰራ ችግር አለዉ እሰራሁ ነዉ መልስልኝ
@user-xn9nr7qk9y
@user-xn9nr7qk9y 3 жыл бұрын
Welcome my brother
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ንቁዋ እህቴ 😂 በርችልኝ ዘንድሮ አንለቀውም ስፖርቱን 😂🙏
@mestilove7652
@mestilove7652 3 жыл бұрын
ተባርክ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን መሲቲ እህቴ 🙏🙏🙏
@marthainthehousez5828
@marthainthehousez5828 3 жыл бұрын
Betam amesegenalew👍🙏🏾
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ማሪትዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@crownrak1927
@crownrak1927 3 жыл бұрын
እናመሰጎናለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እኔ እስፖርት መስራት ከጀመርኩ ሶስት ሳምንት ሆነኝ ግን ሰውነቴ የሆነ ቋቋ የሚል ድምፅ ያወጣል
@aliyaaabebe9949
@aliyaaabebe9949 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውንድማችን💝💝🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Thanks a lot 🙏🙏🙏
@abelhailu6912
@abelhailu6912 2 жыл бұрын
ሀይ ኢላ ሰላም ነው ቨይስ ስለለኝ ነው ትያቄ አለኝ ካላስቸገርኩህ ፡ የዳሌ ማሳመርያና የቦርጭን አንድ ላይ መስራት እንችላለነ
@tube-xh4cn
@tube-xh4cn 3 жыл бұрын
Weyine gude memhir betam new yemiyadekmew degmo malet new betam dekmogn lakoart sel bertu setle sportun teche mesak jemerku eyayehgn yaleh new yemeselegn be ewumet
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አይዞሽ በርችልኝ እህቴ አዎ ዘና እያልሽ በሳቅ በጫወታም መስራት ነው 🤣🙏
@seneworktaye8577
@seneworktaye8577 2 жыл бұрын
hiii ela endet nehjim jemere neber mashenu laye bemsera seat tafaye akababi mekenese jemere esu endayhone men madrege albegne borchen becha neber matfat yefelkut amsegenalew
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ጓደኛዬ ሁሉ ሰላም ነው ?ማንበብ ስላልቻልኩ እንደሌሎቹ በውስጥ መስመር ቮይስ ሜል ብታደርጊልኝ በደንብ ማስረዳት እችላለሁ ይቅርታ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@joydesta5554
@joydesta5554 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!! ስለ እሩጫ ምን ትመክረናለህ ምን ጥቅም አለው ? ጉዳትስ? ምን እንድናደርግ ትመክረናለህ? ዘመንህ የተባረከ ይሁን በርታ!! ከሀገር ቤት(ኢትዮጵያ)
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ሶል 🙏የሩጫ ጥቅም ይሄ ነው አይባልም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት በተለይም የሰውነትን ኪሎ ለመቀነስና ኮሎስትሮልን ለማውረድ ፣እንዲሁም የሳንባችንን የአየር እመቃ ወይንም lung breathing system የሚያስተካክል ፣የልብ ምታችንን የሚያስተካክል ፣አላስፈላጊ ሰቦችን ለማቅለጥና የአጥንትን ጥንካሬ የሚሰጥ የስፖርት አይነት ሲሆን ነገር ግን በዙ ካበዛነው ብዙ ካሎሪ ማቃጠልና ከአንገት በላይ ያለውን ፌታችንን የማስከሳት በኋሪም አለው ስለዚህም ምንም በርካታ ጠቀሜታ ቢኖረውም ፌታችንን በዙ ሲያከሳን የተፈጥሮ ውበታችንንም አብሮ እንዳያበላሽብን መጠኑን ማመጣጠን ብንችል መልካም ነው 🙏🙏🙏
@joydesta5554
@joydesta5554 3 жыл бұрын
ELA GYM Thank you so much. More blessings!!
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
You to more buddy 🙏🙏🙏
@lominaderesse283
@lominaderesse283 3 жыл бұрын
Wendeme Ela selameh yebza,,,borch n lematfat kebdetn meknes endalebgn betaserdan teru new wedaje
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሎሚና ወዳጄ የግድ ነው እንጂ ቦርጭ ሲቀንስ ኪሎሽ ይወርዳል ቦርጭሽ ይመዝን የለም እንዴ 😂ነገር ግን ቦርጭሽ ሲቀንስ ሌላውን የሰውነትሽን ክፍል ያሳምራል እንጂ አያስቀንስሽም ወዳጄ 🙏🙏🙏
@yo-hi3gq
@yo-hi3gq 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@gelilasweet3494
@gelilasweet3494 3 жыл бұрын
Selamk ybza tebarek des yemil new eyeseraw new
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን ገሊላዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 8 МЛН
➜ DO IT LYING DOWN & Lose BELLY FAT in 4 Weeks
10:13
Body Now
Рет қаралды 3,5 МЛН
➜ Do This STANDING 30-Min to Lose That STUBBORN BELLY FAT
30:14
What's your English level? Take this test!
23:20
English Lessons with Kate
Рет қаралды 13 МЛН
How To LIFT SAGGING BREASTS- Try these 10 BREAST EXERCISES for 10 days
20:19
Blush with me-Parmita
Рет қаралды 11 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН