የመ/ር ዐቢይ አባት አቶ ይልማ ደምሴ የሚወራባቸው እውነታ ተዘረገፈ!! እጅግ የሚያስለቅስ ታሪክ! abiy yilma, saddis tv, saddis radio

  Рет қаралды 109,072

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

10 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁጥር 2 የተባለ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 1 600
@sasab2001
@sasab2001 10 ай бұрын
መምህር አብይ አንተን ዝም ለማስባል ነዉ ይህ ሁሉ አካሄድ ስለዚህ ትግልህ እንዳይቆረጥ በተረፈ እድሜ ይስጥህ❤❤❤
@bellaconjo3307
@bellaconjo3307 10 ай бұрын
Eni endebgebag Gen egzaber melkam ken sewochen begzi yesbesbal kefu zenm endyayu 😢😢😢nebse yemar enti yeni ken mekme konjo entem nebse yemarlg enim enaten atchalhu😢😢😢
@lifeat2401
@lifeat2401 10 ай бұрын
ዝም የሚል ሰው አደለም እንደውም ይብስበታል ያጠነክረዋል ዋናዋ የሉሲፈር ልጅ ጋ እኮ ነው ፊት ለፊት የገጠመው
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 10 ай бұрын
እውነት ነው
@sasab2001
@sasab2001 10 ай бұрын
@@bellaconjo3307 ነብስ ይማር
@user-ke5nx6sq7n
@user-ke5nx6sq7n 10 ай бұрын
ነይ ስሚ አንች የዲያቢሎስ የግብር ልጅ ነይ ስሚ ጀግና ሰው ጀግና ይወልዳል ❤ በእውነት ተደሰትኩ አብይ የኛ ጀግና የአባትህ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቤዝዬ የተዋህዶ እንቁ ሰላምሽ ይብዛልን❤
@hanamarem6300
@hanamarem6300 10 ай бұрын
ትሰማለች
@Furgosefer
@Furgosefer 10 ай бұрын
አብይን አላውቀውም ግን የሰው ማንነት በንግግሩ ያስታውቃል ጨዋ ጀግና ያሳደገው መሆኑን ንግግሩ ጨዋነቱ ያስታውቅበታል እኮ እሺ ቤዛስ ምን አረገቻት የኔ ቀጫጫ 😀 ደሞ እኮ ቤዛን እወዳታለው ያለ አጥያቷ አታውሪባት ሰማሽ አንቺ ገበሬዋ በረከት
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ yena Jegna Ate Nehe
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 10 ай бұрын
ቆማጣ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 10 ай бұрын
​@@vftygyyi4799ነውረኛ
@mulugetaayele5564
@mulugetaayele5564 10 ай бұрын
ሰላም አብይ እኔ አንተንም ቤተሰቦችህን አውቃቸዋለሁ እጅግ በጣም ፈጣሪን የምትፈሩ እና ምርጦች ናችሁ። አባትህም የኢትዮጵያ ባለውለታ ጀግና ወታደር ናቸው።
@yoseftadesse6915
@yoseftadesse6915 10 ай бұрын
እኔ የገባኝ መምህር ይልማ ማን እንደሆነ አምላክችን እንድናዉቅ ፈልጎ ነዉ እድሜና ጤና እመኝልሀለዉ ተስፋ እንድአትቆርጥ አደራ❤🙏🙏🙏
@yohan7782
@yohan7782 10 ай бұрын
Pastor tezera church ayechewalhu Abiyn
@selamselam8531
@selamselam8531 10 ай бұрын
​@@yohan7782 እንካን አየህው ውሸታም ልታየው አትችልም እሱ እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ ስለሆነ እናንተ ቸርችር ምንም ሊሠራ አይገኝም
@yohan7782
@yohan7782 10 ай бұрын
@@selamselam8531 pastor biniam videon lekotal mayet techyalesh tibebu werkiye grm yehadal
@tgtigu1516
@tgtigu1516 10 ай бұрын
አባቴ ስለ ይልማ ደምሴ ቢያወራ አይጠግብም አብርው ሚንታሪ ቤት ነበሩ, እንዲያውም አብይ አንተ በደንብ አልገለፅከውም , በጣም መልካም እና የጀግና ጀግና የሁሉ አባት ናቸው. አባቴ ሲናግር ግርማው እራሱ ያስፈራል ይል ነበር እምነቱም በጣም ጠንካራ ነው❤ እንተ ተባርክ ጠንክር ሰይጣን የሚለውን አትስማ ንቀህ ተወዉ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@betelhemyegezu2598
@betelhemyegezu2598 10 ай бұрын
Ye jegena lje jegena❤❤❤
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 10 ай бұрын
😢❤❤❤❤
@selammengstu6160
@selammengstu6160 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yh4es
@yh4es 10 ай бұрын
አባቱ ወታደር ስለነበር ጠንቋይ አልነበረም ማለት አይቻልም ቡዙ የጎጃሜ ሰወች ወይ ደብተራ ወይ ደሞ ጠንቋዮች መሆናቸው ያደባባይ ሀቅ ነው
@Neju2023
@Neju2023 10 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በግብረሶዶማውያን ላይ የሚያደርገው ነገር ይመቸኛል ቢግ ላይክ👍👍👍👍👍👍
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 10 ай бұрын
ሙስሊምስ ብትሆኝስ እዚህ እኮ የሃይማኖት ቤት እኮ አደለም የገባሽው
@Neju2023
@Neju2023 10 ай бұрын
@@Abc-mf8xj መጀመሪያ አዳምጥ ከዛ መልስ ስጥ ላየኸው ሁሉ ኮመንት ለመስጠት አትቸኩል
@love-lh9zu
@love-lh9zu 10 ай бұрын
ሰዶምን ለመቃወም ምንም ኃይማኖት ዘር ብሄር አይጠይቅም ውዴ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 ай бұрын
እህቴ/ወንድሜ እንደውም ሁሌ እያሳሰበን ያለው ሙስሊሞች ዝም ማለታቸው በጣም እየገረመን ነው ለምን በእስልምና ሓራም ነው እናውቃለን ግን አይቃወሙም እና በህብረት ማውገዝ አለብን
@konjo9894
@konjo9894 10 ай бұрын
Yenem teyake yemuslimoch zemeta new .
@atsedebaltna850
@atsedebaltna850 10 ай бұрын
ቤዛዊት እና ይልማ የድንግል ማርያም ልጅ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 10 ай бұрын
መምህር የአባትህን ክብር ፈጣሪ ሊገልፅ ስለፈለግ እና ዲያብሎስን ሊያሳፍር ስለፈለገ ነው እና ያውሩ ተዋቸው❤❤❤❤
@nejatliben6293
@nejatliben6293 10 ай бұрын
እኔን 😭መምህር አብይ ይልማ ጀግናችን ነህ አንተ ✊
@ethiopia8852
@ethiopia8852 10 ай бұрын
አይዞን ሁሌም ምቀኛ ወሬኛ የሚለው አያጣም. አባትህም ጀግና እናትህም ወርቅ የወረቅ ዘር ናት. ደግነቷ የሚያውቃት ሁሉ ይመሰክራል. ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን. ወንድሜ በርታ
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 10 ай бұрын
እናቱን የሟይወድ ነውኮ የስውናት የሚሰድበው
@agerenewu8397
@agerenewu8397 10 ай бұрын
የቀድሞው መከላከያ ሰራዊት አባል ልጆች በሙሉ ልንኮራ ይገባል እንዲህ አፍ የሚያሲዙ ልጆች አፍርተዋል ነፍሳቸውን ይማርልን
@mertsewsusu6624
@mertsewsusu6624 10 ай бұрын
እንደውም ልናመሰግናት ይገባል ደስስስስ የሚል ምርጥ የሚያኮራ ነገር እንድንሰማ ስላረገችን አብያችን ሁሌም አኩሪያችን።
@fitsumasfaw7325
@fitsumasfaw7325 10 ай бұрын
የነዚህ የተከበሩ ቤተሰብ አካል እና የ ዶክተር አስፋው ይልማ ልጅ በመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ!! ሳድስሶች በርቱ 🙏
@yeshi2239
@yeshi2239 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ልትኮራ ይገባሐል ሰይጣን ይንጫጫ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 10 ай бұрын
ቶሚዬ የአባቱ ልጅ ጀግና
@tigesttsegaye4109
@tigesttsegaye4109 10 ай бұрын
አንተ የጀግና ቤተሰብ ጀግና ነሕ
@miliwoldekidan
@miliwoldekidan 10 ай бұрын
Wow tebareku🙏🙏🙏
@selammamo4166
@selammamo4166 10 ай бұрын
We proud of you
@user-rr3ky8zq5e
@user-rr3ky8zq5e 10 ай бұрын
አብያችን በርታልን ለሉስፈር የአንተ ሚዲያ ጸበል ነው ያንጫጨዋል ያንጫጫ አንተ ብቻ በርታ እሪፍ ይዞ ወደኃላ የለም ሀሰተኛ ብዙ ያወራል
@user-kr5up8nf7g
@user-kr5up8nf7g 10 ай бұрын
አስተማሪያችንንማ አይንኩብን የተሽነፈ ሰው ምን ጊዜም ያሽነፈ እየመሰለው ስም ያጠፍል ሳድስ ሲባል እንክዋን ጠንቆይ በራሪ የስይጣን ነፍስ ይፈራል ወንድሜ አንተ ቀጥል ማስተማርህንና ወጣቱን ማንቃትህን አትተው በርታ የኝ ሰው ከሰው እራስ ምን ጊዜም አይወርድም መቸም መቸም አይሻሻልም ሳድሶች እናንተን ያብዛልን አሚን አሚን::
@ururur6108
@ururur6108 10 ай бұрын
አብየችን ጃግና ያጀግነ ጅል ሉስፈሮች ታንጨሀጩ ገና ይነደሉ ብን ብሎ ይጠፈሉ አንቴ አሁንም ጀግነ ኢትዮጵያዊ በርታል ኢትዮጵያ ትቅደም ጠለቷ ይውደም።
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe 10 ай бұрын
አብይ ይልማ ጠላትህ የታወቀና የተረዳ ነው አንተ ግን በርታ እራስህን በደንብ ጠብቅ በጣም ከባድና መጥፎ ባለጊዜ ጠላት ተነስቶብሐልና የምትጠጣውንና የምትበላውን ሁሉ በደንብ ጠብቅ ሊመርዙህም ይችላሉና በአገኙት አጋጣሚ ሁሉ ሊአጠፉህ ይችላሉና እራስክን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ
@dawitabera1464
@dawitabera1464 10 ай бұрын
መምህር ዐብይ ይልማ(ሣድስ) አይዞህ ወንድሜ ዉጊያዉ ከሉሲፈር ጋር በመሆኑ ቅንጣት ታህል አይሰማህ። የፕሮግራምህ ተከታታይና አድናቂህ ነኝ።ከመልካም ቤተሰብ የተገኘህና ክብራቸዉንም በአግባቡ በመግለጽህ አንተም ጀግና ነህ።ነብሳቸዉን በአጸደ ገነት ያኑርልን።
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix 10 ай бұрын
እውነት ያሸንፋል እውነት ሲነገራችው የሜቅለሸልሻቸው ብዙ ናቸው እናተግን በርቱ የድግል ማሪያምልጅ ይጠብቃችሁ በርቱልን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 10 ай бұрын
እውነትነው
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
ወንድማችን አንገትህን ሊያስደፉ የሚሞክሩት ሁሉ ይፈሩ እኛ እናምንአለን እናከብርአለን ቦታም መስጠት አልነበረብእም ጀግና የጀግና ልጅ እንደሆንክ አምናለሁ ወደ ፊት ብቻ ሊያስቆሙህ አይችሉም አንተ የአገር በረከት ነህ ❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@selamhailu1990
@selamhailu1990 10 ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው አብዪ የቤተሰብህን ታሪክ ተመስጨ ነው የሰማሁት በጣም ደስ የሚል ነው አዎ ከታረመ እውቀት ካለበት ቤተሰብ እንደወጣህ ያስታውቃል የሰይጣን መንፈስ ያለበት የሚያወራውን መናቅ ነው የቆየ ነገር አንሰቶ መቀባጠር አትርሱኝ ማለት ነው ተራ ሰው መሆኗም ያስታውቃል
@selamawitfikreselassie-hn3no
@selamawitfikreselassie-hn3no 10 ай бұрын
Dr Asfaw was my teacher he was an amazing person losing him was so devastating😢 he was not only a teacher! He was a life coach, a best advisor, always with full of positive energy! we still miss him 😢 I’m sure he is in heaven ❤ he will always remain in our heart ❤️
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 10 ай бұрын
That’s why the sorrows that we felt over his death is almost too much to bear. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@selamawitfikreselassie-hn3no
@selamawitfikreselassie-hn3no 10 ай бұрын
We lost Dr. Asfaw as a nation. May God give strength to all who knows him 🙏
@eskatube3056
@eskatube3056 10 ай бұрын
ተባረኩ እንደዚህ የምትመሰክሩ::
@samrisam5860
@samrisam5860 10 ай бұрын
ደስ የሚለው ነገር ማንም አልተቀበላትም ቤተሰቡ ቢሆን እንካን አብይን ሚመለከተው ነገር የለም ነበር የብዙዎች ኮመንት አብያችን ኑርልን😘😘😍
@MelonaDaliy
@MelonaDaliy 10 ай бұрын
ወንድማችን አብያችን በርታልን ይንጫጩ አንተን ዝም ለማስባል የተደረገ ነገር ነው በርቱልን ከጎናችሁ ነን ❤
@S.m543
@S.m543 10 ай бұрын
መምህር የሞቱትን ቤተሰቦችህን ነፍስ ይማር ያሉትን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው። በጣም ክብር የሚገባው ቤተሰብ አለህ ክብር የሌለው ሰው ስለክብር አያውቅም ህግ ያለበት አገር ቢሆን በስም ማጥፋት ወንጀል ትቀጣ ነበር።
@AlphaHTube
@AlphaHTube 10 ай бұрын
የአባትህን ነፍስ ይማር የኔ ጀግና እኛ ጠንቅቀን እናቅሃለን ጀግና የጀግና ልጅ ❤❤❤
@henokkurabachew7957
@henokkurabachew7957 10 ай бұрын
ቤተክርስቲያን አምጣ የወለደችሁ ጀግና ቅዱስ ጳውሎስ ዘመንን የዋጃቹ ክርስቶስ ምስሉ አንዳለሁ በእውነት ዘመንን የዋጀ ድቅ የዘመናችን እንቁ ነህ እንድሜ ከጠና ጋር እመኝልሃለሁ ወንድሜ
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u 10 ай бұрын
ለወሬኞቹ ልቦና ይስጣቸው ውንድሜ በረታ ጀግና ነህ
@user-qq5cg6yt5o
@user-qq5cg6yt5o 10 ай бұрын
ወንድማችን ተክለ እየሱስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እኛ እንወድሀለን የአውሬው ድንፋታ ለጥቂት ግዜ ነው ስለተሸነፈ የፈጠራ ወሬ ይዞ ነው ወደሚድያ የመጣው ስለዚህ አንተ መስሚያህ ጥጥ ነው ቦታ አትስጠው ሲንጨረጨር ይኑር አንተ ወደፊት ብቻ ቀጥል በርታ የቅዱሳን አምላክ ይደብቅህ ድንግል እመቤቴ ቤዛይተ ኩሉ በመውጣት በመግባትህ በእቅፏ ትጠብቅህ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ ወንድማችን በርታ::
@haymanotdxb3484
@haymanotdxb3484 10 ай бұрын
የኔ ጀግና መምህር አንተ ጀግና የጀግና ልጅ ነህ❤ የሞቱትን ነብስ ይማር 😢አንተንም ከነቤተሰብህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ጠላት እርር ድብን ይበል አንተ ወደፊት ❤🙏
@babadebrye
@babadebrye 10 ай бұрын
ስሟን ሳትጠራ በውስጧ ያለውን ክፉ መንፈስ መገሰፅህ ትልቅነትህን እንድረዳ ነው ያደረገኝ በርቱልን ሣድሶች 😊😊😊😊😊
@SelomeSelome-hn4vb
@SelomeSelome-hn4vb 10 ай бұрын
መምህር አቢይ ይልማ በጣም የምናከብርህ ሰዉ በመሆንህ ለወሬ ቦታ እንዳትሰጥ.
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 10 ай бұрын
አይዞህ እናንተን የመሰለ ለሀገር የሚጠቅም ለወገንም የሚጠቅም ልጆች አፍተርተዋል። አባትህ።
@tatekassefa6753
@tatekassefa6753 10 ай бұрын
ይሄንን ቪዲዮ እንኳን ሠራችሁት!! ዓብይ በቤተሰብህ በጣም ኮራሁ ለነካኩህም ምስጋና አቀረብኩኝ ይሄንን እንቁና የተከበረ ቤተሰብ የመተዋወቂያ ፕሮግራም እንድትሠሩልን ምክንያት ሆኑን።
@BethlehemNegash-xm9sh
@BethlehemNegash-xm9sh 10 ай бұрын
አተ ምርጥ ወድማችን የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ ነህ እንወድሀለን ኑርልን እግዛብሄር ከአተ ጋር ይሁን ❤❤❤
@hirutesillasse8434
@hirutesillasse8434 10 ай бұрын
ክብር ለዐብይና ለቤተሠቦቹ ይሁን አይዞን
@mesi5527
@mesi5527 10 ай бұрын
ለበጎ ነው አብዬ ጀግና የሆኑትን ቤተሰብክን አስተዋወከን ነፍሳቸውን ይማራቸው
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 10 ай бұрын
ጌታዬ ኣምላኬ መድሀንቴ እየሱስ ክርስቶስ በሀያል ኩንዱ ይደግፋችሁ የእመቤቴ የድንግል ማርያም ምልጃና ድጋፍ ኣይለያችሁ ኣብይና ቤዙ ፍቅር ናችሁ በርቱልኝ❤❤❤❤❤
@alfiyashukri57
@alfiyashukri57 10 ай бұрын
አላህ ልቦና ይስጣቸው ከሊወሊ ፣ ለኔ አንቂ መምህሬ ነህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይወፍቅህ. አሚን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 10 ай бұрын
የኔ እንባ ፍስስ ይበል አብዬ ወንድሜ እንተን የመስል ልጅ ወልደዋል ቤተስብህ የአባት ልጅ ነህ ትውልድን እያነቃህ ያለህ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን ጌታ እንወድሀለን ❤❤❤
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 10 ай бұрын
ተክለ ኢየሱስ ወንድማችን እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን
@mignote746
@mignote746 10 ай бұрын
መምህር አብይ በጣም የምወድህ የማከብርህ ምርጥ ሰው ነህ ሉሲ ፈር ስራህን ሊያደናቅፋ ስለፈለገ ነዉ የሚለፈልፈው እግዚያብሄር ይገስፀዉ አንተ በርታልን ድንግል ከነልጇ ትጠብቅህ
@mulugetaadmasu2925
@mulugetaadmasu2925 10 ай бұрын
አይዞቸው የሳዴስ ቤተስቦቻችን እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይሁን
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 10 ай бұрын
ተክለ ኢየሱስ የሰማይ አምላክ እድሜውን ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት በጣም ልብ ይነካል እንግዲህ ምን እንላለን ዶክተር አስፋውን ቸሩ እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢
@konta4550
@konta4550 10 ай бұрын
መምህር አብይ እውነት እኔ በጣም አዝናለሁ ምክንያቱም ያንተን ፕሮግራም ስለ ሚከታተል በጣም አዝኛለሁ ከአንደ በት ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል
@fasikakebede8027
@fasikakebede8027 10 ай бұрын
እንኳን ሉሲፈር ለፈለፈ ይሄን ቤተሰብ እንዱናውቅ አረገን ❤❤❤❤❤❤❤
@EmebetHaile-ek1ef
@EmebetHaile-ek1ef 10 ай бұрын
አብዬ ይህ ለአንተ ክብርነው በግልፅ የአጋንንት ብስጭት ነው አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ ለበጎነው ስለቤተሰብህ ለኛ ለመንገር እድሉን አገኘህ ሴጣንሁሌም ከሳሽ ነዉ እንደከሰሰ ይኑር አንተ በርታአይዞህ!!! 13:36
@mish2715
@mish2715 10 ай бұрын
አብዬ ከንተጋ ያለው እግዚአብሔር ነው
@metafria
@metafria 10 ай бұрын
በእውነት አቤል የሚከፈኝ ከዚህ አይነት ቤተሰብ ተፈጥረ እደዚ አይነት ድንቅ ሰዉ ባትሆን ነበር 🎉 ለሞቱት በተሰባቾሕ ነብስሕን ይማረዉ ለናንተም መዝናናት ይስጣቸሁ ያዘመን ከባድ ነዉ
@Elbetel-2017
@Elbetel-2017 10 ай бұрын
Memihir Abiy Yilma jegna…❤️❤️ we love you keeep it up🙌🏾
@seblehaile9552
@seblehaile9552 10 ай бұрын
አብይ ይልማ አባት የተከለው ግንድ አይቆረጥም! አንተ የወታደር ልጅ ስለሆንክ ነው አገርህን በተቻለ መጠን በቁጭት እያገለገልክ ያለኽውና በዚህ ዘመን ደግሞ ተስፋ የሚያስቆርጡ ልዑካን ቡድኖች ስለማይተኙልህ አንተ ትልቅ ሰው ሆይ በርታ! በርታ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ከማለት ውጭ ሌላ ምን ይባላል።
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 10 ай бұрын
አብይ ይልማ እና የሳድስ ቤተሰቦች እግዚአበሔር ከናንተ ጋር ነው ሉሲፈር አማኞች ናቸው አንተን በንዴት እንድታቆም ነዉ አንተ ግን ጀግናችን ነህ በርታ አሁንም ታገል
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 10 ай бұрын
አይዞህ የኔ ጀግና አብይ ይልማ ከእነ ስምህ እራሱ የተመረጥክ መሆንህን ያሳያል በርታልኝ የኔ ጀግኖች ተባረክ ዘርህንም ያብዛልን።
@tigisttg12
@tigisttg12 10 ай бұрын
ይመችህ አብይ ማንም ቁስሉ ሲነካበት አይወድም እግዚአብሄር ልቦና ይስጣት
@lulitlula7385
@lulitlula7385 10 ай бұрын
ዐብይዬ የኔ ውድ መምህር! ከራሴ በላይ ሚገርመኝ አንተን ነው ማምነው! ሁሌም እንወድሃለን መምህራችን :እናከብርሃለን🙏🙏🙏
@bezawitwoldesenbet1378
@bezawitwoldesenbet1378 10 ай бұрын
ብርቱ መምህራችን እንወድካለን የሴጣን ወሬ እንደሆነ በደንብ እናቃለን ጀግና ነክ ❤❤❤❤❤
@WoinshetWoldegiorgis-yh9uk
@WoinshetWoldegiorgis-yh9uk 10 ай бұрын
ድንቅና የሚገርም አራያ የሚሆን ቤተሰብ ነው አብይ አውሬውን ንቀህ ተወው አንተህ ሀላፊነትህን ነው እየተወጣህ ያልከው የቤተስብህን ታሪክ ስሰማ ይበልጥ አከበርኩ በርታ ጀግና
@selmonyehalem9032
@selmonyehalem9032 10 ай бұрын
አብያችን ።ደስ ሊልህ ይገባል ስራህ ምን ያክል ውጤታማ እና ሰይጣንን ያሳበደ መሆኑን አይተናል በርታልን።
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 10 ай бұрын
አብዬ አይዞህ ለጠላት ወሬ አትጨነቅ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላው ቤተሰብህ ያድልህ ዘመንህ ይባረክ❤
@selamyard489
@selamyard489 10 ай бұрын
Never stop keep going bro we are listen to you. God bless you.❤
@netsanetnetsanet7120
@netsanetnetsanet7120 10 ай бұрын
አብዬ የኛ ጀግና የሰፈሬ ልጅ መሆንክን ዛሬ ነው የማውቀው በመሆንክም ደስ ብሎኛል ላሉባልታ,ስራ ላጡ ወረኞች ቦታና ጊዜ አትስጥ ከስራ ጋር ወደፊት ነው ወንድምዓለም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤናክን ከአገር ሰላምነት ጋ ይስጥክ በእማምዬ ዝናሽ ምርቃት በርታልን ❤
@hdjd8521
@hdjd8521 10 ай бұрын
አብያችን እድሜና ጢና እግዛብሂር አብዝቶ ይስጥልኝ ጥላታቺን ዲያቢሎስ አሁንም ይቃጠል
@user-lm4sr8lb8t
@user-lm4sr8lb8t 10 ай бұрын
መምህራች በጉዞህ ሁላ የድንግል ማርያም ልጅ ይቅደም።
@abeladmasu5044
@abeladmasu5044 10 ай бұрын
ቤዚዬ አምሮብሻል ደሞ! አብይ ተባረክ እውቀት ያለህ ሰው ነህ።
@hirut758
@hirut758 10 ай бұрын
ሉሲፈር ይንጨርጨር አንተን የመሰለ ጀግና መምህር ስላለን አይሳካም እቅዳቸው በርቱልን እንወድሃለን መምህራችን 💚💛❤️🥰🥰🥰🙏🙏🥰
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v 10 ай бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን የጀግና ልጅ ጀግና💪💪💪 አብያችን ❤❤❤
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 10 ай бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር አምለክ ይባርክህ ሀሠተኛ የሃሰት አባት ዳቤሎስ ይግብር ልጆችን አፋቸዉን በዉሽት ሲከፍት እደዚህ አፋአፋቸዉን ማለት ነዉ
@AmeleworkTsegaye-di8ih
@AmeleworkTsegaye-di8ih 10 ай бұрын
እውነት እውነት ነው በቃ ሴጣን ቢንጨረጨር የሚጠበቅ ነው እናንተ በርቱ
@joyatube5364
@joyatube5364 10 ай бұрын
እርጋታህን እንፈልጋለን አቢዬ
@user-fm8fz3yn9e
@user-fm8fz3yn9e 10 ай бұрын
የኔ ውድ መምህር አይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው እመ ብርሃን ትርዳህ❤❤❤
@antenehbelay9875
@antenehbelay9875 10 ай бұрын
Abiy......really brilliant and confident person.Keep up the good work. U are my hero.
@hanamarem6300
@hanamarem6300 10 ай бұрын
አብዬ እኔ ስላንተ ስታወራ ሰምቼ በጣም አፈርኩ አንተ ምርጥ ሰው ነህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤
@danatefera7313
@danatefera7313 10 ай бұрын
😢😢😢ኦ --- ወንድማችን መምህር አብይ ይልማ ---በዚህ መልኩ በቤተሰቦችህ ላይ የተዘነዘረብህ ትችት ስሰማ በጣም ነበረ ያዘንኩት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ። ያረፉትንም ቤተሰቦችህ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን❤❤❤
@tigisteadanich
@tigisteadanich 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@nopo7998
@nopo7998 10 ай бұрын
የጀግና ዘር ጀግና ክበርልን አብየ እንወድሀለን ብርቅየ ነህ ለኛ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sentayewgetachew5970
@sentayewgetachew5970 10 ай бұрын
ጠላት ግን በዚህ ብቻ እሚአበቃ አይመስለኝም።እግዛብሔር ይጠብቅህ
@lejleulaleul
@lejleulaleul 10 ай бұрын
በርታ አብይ ይልማ መምህራችን ምን ይደረግ አፉዋ ክፍት ነው
@blackabyssiniya1025
@blackabyssiniya1025 10 ай бұрын
ስትንጫጫ አወራሯ ራሱ እሷ ራሷ ካዳሚ ነው ምት መስለው አትስማት ለሷ አይነት ጋጠወጥ መልስም አያስፈልግም..አንተ በርታ💪💪💪💪💪
@ejigayehubelachew4327
@ejigayehubelachew4327 10 ай бұрын
መምህር በርታ ሁሉ ለበጎ ነው ጠላት ዲያቢሎስ ብዙ ያወራል ቦታ አትስጠው ከሁሉ የሚበልጠውን እግዘአብሔርን ይዘሃል አይድነቅህ ካንተ ጋራ ያለው ከሁሉ ይበልጣል
@meseretgemechu8895
@meseretgemechu8895 10 ай бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ግን አብይዬ በጣም ነው ፕሮግራምህን በጉጉት የምከታተለው በርታ እጅግ አንቂ ና ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው በሚገጥምህ ትችት ና ወሬ አትናወጥ ጌታ ኢየሡሥ ክርስቶስ እየገረፉ የሚሠቅሉትን እንኳን የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው አይደል ያለው በምህረቱ ያስባቸው ብለህ ተዋቸው።
@almazhabtegebreal6161
@almazhabtegebreal6161 10 ай бұрын
ይድረሰ ለመሰረት ገበሬዋ ቤተሰብሸን ያላከበርሸ የተከበረውን ቤተሰብ ለመናገር አቅሙም የለሸም አምላክ ይቅር ይበልሸ ወደ ልቦናሸ ተመለሸ
@tigesttsegaye4109
@tigesttsegaye4109 10 ай бұрын
የሚገርመው እሷ ላይም ኤዲት ተደርጎባት ነው
@bbg1791
@bbg1791 10 ай бұрын
Manech Meseret @almazhabtegebreal6161 ,Bereket malestesh nw😂
@Tigist-mm8wp
@Tigist-mm8wp 9 ай бұрын
@@tigesttsegaye4109 ውሸት እራሶ ነች የተበጠረቀችው ምንም ኤዲት አልተደረገባትም ውሸት የሀጥያቶች ሀጥያት ነው
@raheltadese8983
@raheltadese8983 10 ай бұрын
አብዬ ለሰገጤና ለመአይም መልስ አትስጣቸው ያጓንት ስራቸውን እዳትገልጥባቸው ነው ብቻ አተ ወደፊት ለልጆቻችን ትጠቅማለህ ታነቃናለህ ወደፊት ቀጥል ❤❤❤
@derejegirma4847
@derejegirma4847 10 ай бұрын
መልካም ዛፍ ከፍሬው ያስታውቃል መምህር አብይ ይልማ ማነው የሚለውን ጠይቁን እንነግራችኋለን ምርጥ መምህር ነው የብዙዎቻችን ልጆች ስኬታማ ያደረገ መምህር ነው ❤❤❤❤❤አንተ ስተምር
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 10 ай бұрын
የአባታችን የወንድማችንን ነፍስ በቅድሳን እቅፍ ያኑረው
@Jordan-xh5ue
@Jordan-xh5ue 10 ай бұрын
ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን አንተ በርታ ውሸት መቼም አሸንፋ አታውቅም ደግሞ በቤተሰብ ታሪክ የተኮነነ የለም ለዚህ ምስክራችን አባታችን አብረሐም ነው❤
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 10 ай бұрын
ዓሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሉ 😂😂 በርታልን ዐብያችን ገና ሌላም ስም ሊስጥህ ይችላልና አይግረምህ አንተ የምትዋጋው ሉሲፈርን ስለሆነ ብዙ አንፍረድባት ይችን በረከትን ትዕግስቷን አስጨረስካት በራሷ ጊዜ ጨርቋን ልትጥል ነው ሆ የሉሲፈር መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፃት
@mimimimi-zp1cd
@mimimimi-zp1cd 10 ай бұрын
Hulachuhum tebareku serachu betam aref new bezehu ketlu melekam sera lerasem lehagerem leteweledem yetekemal 🙏❤❤
@abimaru992
@abimaru992 10 ай бұрын
መምህራችን በርታልን ለኛ ከምትሰጠው አስተምሮት ሊያስተጓጉሉ የሚፈልጉ ምቀኞች ናቸው እንደዚህ የሚፍታተኑህ አንተ ብቻ ጠንክር እናመሰግንሃለን❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
በርቱ ሳድሶች እናመስግናለን❤❤❤❤እንወዳቹሀለን።
@tedyteklu8195
@tedyteklu8195 10 ай бұрын
እውነተኛ ሰው የሚደበቅ ታሪክ የለውም፣ አብይ በርታልን። ጀግና የጀግና ልጅ።
@user-ww4vm4kq5r
@user-ww4vm4kq5r 10 ай бұрын
ዲያቤሎስ ጥቅት ዘመን እደቀረው አውቆ በታላቅ ቁጣ መጥቷል ትንሽ ጊዜ ነው የቀራቸው መምራችን በርታልን እኛ ወንድሞች ማንንም አንሰማም
@lasiti1143
@lasiti1143 10 ай бұрын
ወንድም አብይ አንተ ብቻ በርታ ያጣሀቸው ቤተሰብህም የጎዳው እኛንም ጭምር ነው ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጋር ያኑርልን
@ettbirhanm5193
@ettbirhanm5193 10 ай бұрын
እስካሁን ካየሁዋቸው ሚዲያዎችና ሰዎች የማምነው አንተን ብቻ ነው። በርቱልን ❤❤
@ephremmolla9807
@ephremmolla9807 10 ай бұрын
የማስረዳት ግዴታ እኮ የለብህም።ጊዜህን አጋንንት ነፍሳትን እንዳታነቃ እዳታስተምር እያባከነብህ ነው።ሴጣን ይቃጠል 'ይንደድ እንወድሀለን በርታልን።❤
@sabakassa9226
@sabakassa9226 10 ай бұрын
መምህር የዘመናችን ጀግና ነህ እኛ ከጎንህ ነን ትውልድ የማዳን ሀላፊነትህን እየተወጣህ ነው እንወድሀለን አንተን የወለዱ ጀግና አባት ናቸው ። ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያሩረው አምላካችን
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 10 ай бұрын
ሚሊየን ሰዉ ቢተችህ እንኳን አለም ላይ ያለዉ ሁሉ ቢነሱብህ እንኳን አንተን አንገት ለማስደፋት የፈለገ ሰዉ ቢጥር እኔ ስለ አንተ የሚሰማኝ ሌላ ስሜት ነዉ ጀግና ቆራጥ ጎበዝ እና የሀገር ባለዉለታ ነህ እናም አለም ሁሉ ፊቱን ቢያዞርብህ አለም ቢነሳብህ እኔ እኔ እኔ ያንተና ያንተ ደጋፊ ሁኜ ቀጥላለሁ አብይዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ መልካም🥰🥰❤👏
@amenamen3356
@amenamen3356 10 ай бұрын
አብይዬ የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etabuli6343
@etabuli6343 10 ай бұрын
ውይ ሉሲፈር ታላቅ ሰወ እንድናውቅ አደረገን
@mokaruth6301
@mokaruth6301 10 ай бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደገት ያኑርው🙏😥😥
@WinnerBanteBetela-st3mu
@WinnerBanteBetela-st3mu 10 ай бұрын
አውነት መናገር ስትጀምር ብዙ ጠላት ይኖራሀል ነገር እግዚአብሔር አብሮህ ይሆናል በርታ
@FinoteSelam
@FinoteSelam 10 ай бұрын
መምህር ቤተሰብህን ለማወቅ አንተን ማየት በቂ ነው ። ጠላት ሁሌም አይተኛም ።እኔ ልጅቷ አብይ እያለች ስትበጠረቅ ጠቅላይሚኒስትሩን አብይን መስሎኝ ነበር ።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 10 ай бұрын
እኔስ ለዚህ እንደሆነ ገብቶኛል አብይ አህመድ ጓደኛዋ ነው 😂😂
@almazfonze4872
@almazfonze4872 10 ай бұрын
😂😂😂
@user-lt6ke2rx3u
@user-lt6ke2rx3u 10 ай бұрын
እኔ ራሱ 😄😄😄
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 10 ай бұрын
Eko enese yehane qoshasha Abiy Ahmed meselogneko hoooo🤮🤮🤮🤮
@zawdezz3681
@zawdezz3681 10 ай бұрын
እኔም እንደሱ ነበር የመሰለኝ
@mekonnen74
@mekonnen74 10 ай бұрын
ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን ወንድምህን!!
@antenehhayelo3936
@antenehhayelo3936 10 ай бұрын
በርታ ወንድሜ ! እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@MehariEmanuel
@MehariEmanuel 10 ай бұрын
አብያችን በርታ ማንንም እንዳትሰማ ስልህ እንደዚህ አይነት አመለካከት ያላችውን ሰው እንዳትስማ ነው እንወድሃለን
@m5791
@m5791 10 ай бұрын
ወደፊት ነው ጠላት አይኑ እያየ ጆሮ እየሰማ በርታ አብያችን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН