ከባሏ ጋር ግንኙነት የማትወደው አስገራሚዋ ባለታሪክ | 4 ሴቶች ባሌን በወሲብ እንዲያግዙኝ አድርጌአለሁ

  Рет қаралды 204,679

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

11 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
ከባሏ ጋር ግንኙነት የማትወደው አስገራሚዋ ባለታሪክ | 4 ሴቶች ባሌን በወሲብ እንዲያግዙኝ አድርጌአለሁ
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 945
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 11 ай бұрын
የወድ አይነጥላ በጭንሽ ላይ ተቀምጦ ነው ባልሽ አብሮሽ እዳይተኛ እምፈልጊው ህመም የሚሰማሽ መንፈሱ አንችላይ ብቻ መጫወት ስለሚፈልግ የመምህር ተስፋየ አበራን ትምርት አዳምጭ ስገጅ ፀልይ በሱባኤ አምላክን ጠይቂ😢
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 10 ай бұрын
በትክክል የደረሰበት ያውቀዋል አባቴ
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 11 ай бұрын
ይህ የክፉ መናፍስት ሴራ ነው እግዚአብሔር ይፈውስሽ እህታችን❤
@senayitlove2885
@senayitlove2885 11 ай бұрын
እኔ በጣም የምታስደስቱኝ የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች ሚዛናችሁ መምህራችን አሪፍ አድርጎ ነው መነፀሩን ያዋሰን የኛ እንቁ መምህር
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 11 ай бұрын
እማምላክ ትርዳሽ በጣም ያሳዝናል በደስታ ተቀይሮ ታሪኪሽ በድጋሚ እንደምናይሽ ተስፋ አደርጋለው
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 11 ай бұрын
መምህር ተስፋዬን አበራን እንድታገኝው እርዳት በርግጠኝነት ትድናለች ላንተም ፅድቅ ነው
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ንስሀ ገብተሽ ፀበል ተፀበይ እየሰገድሽ እየፆምሽ እየፀለይሽ በርች አይነጥላ ነው የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ እመብርሀን ታሪክሽን ትቀይርልሽ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 11 ай бұрын
እመብርሀን ናት አዳኙዋ ወይስ እግዚያብሃር 2 ፈጣሪ ያለ አስመሰልሽው ይሄ እኮ ነው ችግሩ አንድ አምላክን እግዜርን እንደማምለክ ሰውን እንደ አምላክ እያየን ፈጣሪም አልታረቅ አለን
@getutamiru9513
@getutamiru9513 11 ай бұрын
Relly,She has devil husband from the beginning.
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 11 ай бұрын
​@@Setotaye2024 አመብርሀን ከልጇ ከወዳጇ ታማልደናለቺ እጅ አናመልካትም። ልጇ ወዳጇ እየሱስ ክርስትስ ባከበራት መጠን ግንእናከብራታለን ። እንዳቺ እና መሰሎቺሺን መሳይ ዉሀ በወፊት መመለሱ አስፈላጊ ሁኖ ሳይሁን አይቶ ላለማለፍ ነዉ
@user-lz5iq3vi2u
@user-lz5iq3vi2u 11 ай бұрын
​😢😢
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 11 ай бұрын
@@Setotaye2024 እመብርሀን ፈጣሪ ናት አላልኩም ግን ለለመኗት ታማልዳለች እምነት ፀበሏ ያድናል ለኛ ለኦርቶዶክስ ለመናፍቅ ግን አይገባቸውም
@Orthodoxtewahedo12
@Orthodoxtewahedo12 11 ай бұрын
መህምህር ተስፋዬ ወንድማችን አምላክ ይጠብቅህ የምሰራው የፅድቅ ሰራ በጣም ትልቅ ነው በርታ
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 11 ай бұрын
መድሃኔዓለም ክርስቶስ በቸርነቱ ይጎብኝሽ፣ እመቤታችን በቃል ኪዳኗ ትቅረብሽ!
@bethelehem4989
@bethelehem4989 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይማራት
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ:: የሚያድንሽ እግዚአብሔር ነው:: መምህር ተስፋየ በእግዚአብሔር ድህነት እንዴት እንድሚገኝ ያስተምራሉ ይመክራሉ እንጂ የሚያድኑ ቅድስት ሥላሴ ናቸው:: ቅድስት ሥላሴ ይርዱሽ:: ጸልይ ስገጂ ጸበል ተፀበይ:: እንዳልሽው መምህር ተስፋየን አዋይው :: አቅጣጫ ያሳይሻል::
@lamar5988
@lamar5988 11 ай бұрын
አዉነት ነዉ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 ай бұрын
ዉ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤ መምህር ተስፋዬን ስለመረጥሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክለኛ መዳኛሽን መርጠሻል በእርግጠኝነት ትድኛለሽ❤❤
@abghabesh
@abghabesh 11 ай бұрын
Manew memoir tesfaye
@naniyemelaku9304
@naniyemelaku9304 11 ай бұрын
​@@abghabeshእዚሁ ዩቲዩብ ላይ ታገኝዋለሽ
@AbateDegen
@AbateDegen 11 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ አይዛሽ የመምህር ተስፍየን ትምህርት አድምጭ ይኸ ወንድ አይነጥላ ሴራነዉንስሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ ስገጅ ፁሚ ፀልይ ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ እግዚአብሔር ከዚህ ችግር ይገላግላሻን 🙏
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 11 ай бұрын
መምህር ተስፈኤን አግንተሽ ችግርሽ እግዚአብሔር ፈቶልሽ ስጋው ደሙን ተቀብለሽ እይወትሽ ተስተካክሎ መተሽ ምስክርነትን እድሰጪ ፀሎቴነው አይዞሽ እህቴ ይኤ አይነጥላም ሊሆን ይችላል
@liyamotton2066
@liyamotton2066 11 ай бұрын
ገና መምህር ተስፋዬን ስትመርጪ እንደዳንሽ እውቂ ህይወትሽ በቃ ይስተካላል መንፈሱም በስላሴ ይውድቃል አይዞሽ ድንሽ ምስክርነትን ትሰጪናለሽ እናትዬ
@ephremtefera870
@ephremtefera870 11 ай бұрын
መምህር ተስፋዬን እድሜ የስጥልን። መምህር ተስፋዬን ታናግረው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 ай бұрын
የዛሬዉ ደግሞ ፊልም እንጅ እዉነት ነዉ ብሎ ለማመን ይከብዳል😢😢
@SaliTamrat-ge5ct
@SaliTamrat-ge5ct 11 ай бұрын
ወይ ጉድ በዚህ ዘመን ያልተሰማ ነገር የለ
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k 11 ай бұрын
ጋዜጠኛውን በጣም ነው የምወደው ❤
@nemanema1902
@nemanema1902 11 ай бұрын
ሱበሀን አሏህ ምን ነካው ለሴት ብሎ ሀይማኖት መቀይር አይ ጀህልና መጨርሻየን አሳምርልኚ ያረቢ እሱንም አላህ ሂደያ ይስጠው ሀቁን ቢያቅ እንዲህ አይሆንም. ብቻ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን መጨርሻችንን ኽቲማችንን አላህ ያሳምረልን
@merrymegra
@merrymegra 11 ай бұрын
ይሄ የኔም ችግር ነው መስጠት አልወድም ገና ሳስበው ያመኛል ሙሉ በሙሉ የኔ ታሪክ ነው እድሜ ለስደት ገላግሎኝ ነይ ቢለኝም አልሄድም እሱን ጥላቻ እኔም የመምህር ተስፋዬ ተከታይ ሆኜ ስግደት ፀሎት ጀምሬ በሰላም እየኖርኩ ነው ግን ባሌ ያስጠላኛል አይነጥላ ነው ትጋት ይፈልጋል
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 11 ай бұрын
በርችና ፀልይ ስገጂ ሱባኤ በተደጋጋሚ ያዢ
@SosnaSosna-pp9ou
@SosnaSosna-pp9ou 11 ай бұрын
እኔም ግን ግራ ገብቶኛል አይታገሰኝም የኔስ ደግነቱ በወር አንደ ነው የምንገናኘው ግን ለዛውም ልሞት ነው
@user-hp1iw8dq3k
@user-hp1iw8dq3k 9 ай бұрын
​@@SosnaSosna-pp9ouእየቀለዳችሁ ነው 😂
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 11 ай бұрын
ትልቅ ነገር ነው ከእግዚአብሔር በታች በእርግጠኝነት መምህር ተስፍዬ ያክመኞል ማለትዋ ደስ ብሎኞል ይህም ስለ አስተዋለች ነው እይዛሽ እህቴ አታልቅሽ እንባሽ ይታበስልሻል ድንግል ማርያም እናቴ ትረዳሻለሽ በመምህር ተስፍዬ ስራዋን ትሰራለች ድንግል ማርያም እናታችን💯% እርግጠኛ ነኝ
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 11 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ በፆሙ በሱባዬው የሚሉ አስመሳዮች ነው ሲጀመር ሱባዬ ላይ ካላችሁ በየትዩብ ውስጥ ለወሬ ምን አዘዋወራችሁ ሌላው ስለተችገረችው ነገር ነው ምክር ፈልጋ ነው እራሳችሁ ልቦና ይስጣችሁ::
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 11 ай бұрын
እና ፀልይ ፁሚ ኮነው ያሏት እህት
@Ethiopia567
@Ethiopia567 11 ай бұрын
100% ወንድ አይነጥላ ነው። referral to መምህር ተስፋዬ
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 9 ай бұрын
😂😂😂referral
@user-hi9dw6gm1k
@user-hi9dw6gm1k 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳት። ትዳሯን፣ ልጆቿን ይባርክልን። አሜን።
@burtewgiyorges3549
@burtewgiyorges3549 11 ай бұрын
መምህር ተሰፋዬን ትምህርት አዳምጪ የአይነጥላ ሴር ነው👈👈👈እግዚአብሔር ይማርሽ ይህን ህመም ማን ይረዳል 😢😢😢😢እግሪኛው እናመሰግናለን ገጠመኝ ስለ አቀረብክልን ትለውጣለች በ መምህሬ ትህምርት 🤲🤲🤲🤲
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
ትክክክክል
@Geesad
@Geesad 11 ай бұрын
በትክክል
@user-hk7tx8kz3l
@user-hk7tx8kz3l 11 ай бұрын
ከመምህር ተሥፋዬ ገጠመኝ ትረዳ
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 11 ай бұрын
😂😂😂
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 11 ай бұрын
ግን መምህር ተስፋዬ እደድሮ ይምጣልን ጠፍቶብናል😊😊😊
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ ጥሩ ትዳርሽን አትፍቺ ባለቤትሽ ጥሩ ስው ነው እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን
@kbrtgormes6562
@kbrtgormes6562 11 ай бұрын
አይነጥላ ነው መምህር ተስፋዬን አገናኛት በፆም በስግደት ይስተካከላል
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ መንፈስ የውጠሽ እናታችን እግዚአብሔር ህይወት የቀይርልሽሽሽሽሽ ምህር ተሰፋዬን አነጊሩት ተክልዬዬዬዬ መልካም ሰው❤❤❤❤
@user-py7fn8hi6w
@user-py7fn8hi6w 11 ай бұрын
መምህር ተስፋየ አገኛኛት።
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 11 ай бұрын
ምን ያረግላታል ንስሃ ኣባት ኣላት ለምን ከሳቸው ጋ ኣትመካከርም ይሄ ዝምብሎ ኣይነጥላ መንፈስ የሚባል እያመናቹ ወደ ሌላ ነገር እየወሰዳቹ ነው ከገባቹ
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 11 ай бұрын
​@@ruthbfser1052ስለማታውቂው ነገር ከማውራት ተቆጠቢ ከቻልሽ ማወቅ ካልሆነ ዝም ማለት ጥሩ ነው
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 11 ай бұрын
365 ቀን ፆም ሆንሸበት አላለም ወዳ እኮ አደለም እግዚአብሔር ይማርሸ መምህር ተስፋዬ ምክንያት ነው ለመዳናችን ።😔
@BurtiFan
@BurtiFan 11 ай бұрын
😂😂😂
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 11 ай бұрын
ፁሚ ስገጂ ፀልይ ቅዱስ ስጋወ ደሙን ተቀበይ ይሄ ነው መድሀኒት
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v 11 ай бұрын
እኮ ብቻዋን መቁረብ አትችልም ብዙዎቻችን መቁረብ እየፈለግን አንደኛው ማይፈልግ ይሆናል ለሰይጣኑ መንገድ ይሆነዋል ሁለቱም ጎበዝ ከሆኑ ግን መቁረብ ይችላሉ የአንደኛው ብቻ ከሆነ ግን ከባድ ነው😢
@kukiwonda7004
@kukiwonda7004 11 ай бұрын
እህቴ ይሄ የኔ ታሪክ ነው ልዩነቱ ባሌ በጣም ይረዳኛል ግን አሁን ገጠመኝን እያዳመጥ ፀሎትና ስግደት ጀምሬአለሁ መምህር ተስፋዬን መምረጥሽ አስደስቶኛል እመቤቴ ከታሰርንበት ያጋንንት እስራት ትፋታን
@SosnaSosna-pp9ou
@SosnaSosna-pp9ou 11 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የተቸገርኩት የመምህር ተስፋየን ትምህርት እማራለሁ ምንም መፍትሄ አላገኘሁም😢
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 7 ай бұрын
ውስጥሽን እንደዚህ ብለሽ አታሳምኚው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራሽ ይህ የክፉ መናፍስትነው ነገረ ሁሉፈጣሪ ያስተካክልሽ😢😢😢አጥብቀሽ ፀሎትአድርጌ። ፀበልሂጂየሰውክፋቱብዙነው መመትአድርጎብሽ ይሆናል⁉️
@GtttYy-zz7fr
@GtttYy-zz7fr 11 ай бұрын
የሚገርም. ነው የመምህርን መልስ በጉጉት ነው የምጠብቀው የእኔን ግምት በውስጤ ይዥ !!
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 11 ай бұрын
አይዞሽ እመቤቴ ከጭንቀትሽ ትገላግልሽ የኔ እናት
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 11 ай бұрын
ይህንንማ አይነጥላ የዝሙት መንፈስ ነው እኛ ስለማናውቅ ነው በእውነት ስጥሽ እግዚአብሔር ያቃል በስማአብ ወወልድ እርሱ ይፍታሽ
@surafealberhanemeskel9110
@surafealberhanemeskel9110 11 ай бұрын
"ቶሎ ቶሎ እንዲዘራበት አትፈቅጂም እንጂ መሃፀንሽ ለምለም ነው... " 😂😂😂😂 ይመችህ አቦ ተክሌ!
@MeronAmtat-je8ly
@MeronAmtat-je8ly 11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ከተናጋሪዎቹ የአዳማጮቾ + ኮመታተሮች=
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 11 ай бұрын
የዛሬውይለያል ያብደነው😂😂😂😂😂😂
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
አንዳንድ ፣ወንዶች ፣በየቀኑ ፣ማረግ፣ይፈልጋሉ 😂😂🤭🤔
@tigisit2534
@tigisit2534 11 ай бұрын
​@@MeronAmtat-je8ly😂😂😂😂😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@kidusyared2730
@kidusyared2730 11 ай бұрын
እውነት በሳቅ ነው የገደልከኝ ስጭኝ አትስጭኝ 😅😅😅ቆሎ አደረገችው እኮ
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 11 ай бұрын
ተክልዬ ሳቅህን እወድልሀለው 😂😂😂 እያያተማረ የሚያዝናና ፕሮግራም ነው
@ameneengda52
@ameneengda52 11 ай бұрын
የዛር አይነጥላ ነዉ ይሔ መፈስ ቅዱስ እሩፋኤልን ይዘሺ እየሰገድሺ ድልንሺዉ ተጠመቂ ተስፍሺን አግኝዉ አይዞሺ
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 11 ай бұрын
ፈጣሪ ኑሮሽን የሚበጠብጠውን ክፉ ዲያብሎስ ብን አድርጎ ያጥፋልሽ❤❤❤
@dagihaile2263
@dagihaile2263 11 ай бұрын
ተክሌ,ልጅቷ ባሏ ከ ጎኗ እንዲተኛ እንኳን አትፈልግም እንኳን ግንኙነት ልታደርግ። የትኛዉም ወንድ ይህን ሊታገስ አይችልም ። መፍትሄዉ :- ትዳራን ፈታ ፣ንስሀ ገብታ ፣ ቅዱስ ቁርባኑን ተቀብላ ፣ልጆቻን ማሳደግ ። እግዛብሔር ይርዳሽ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 11 ай бұрын
ተሳስተሀል አይነ ጥላ ስለሆነ በጾም በጾሎት ጸበል ብገባ ድራሹ የሚጠፍ ለሣምታት ጸበል ከውስጧ መንፈሱ የሚጠፍ ተይዛ ነው አይነ ጥላ ጭነቀ ላይ ተቀምጦ መሀጸኗ መልካም ነው የወድ ዘር ሄዶ አይባክንም መሬት ነው ገበሬ ክረምትን ጠብቆ ሲዘራ ትርፉን አስቦ ነው የሧ ግን ለሥሜት የሄደ ወድ ሁለቱንም ይዞ የሚመጣ የስሜቱ ደስታ የልጂ በረከትም ይዞ ይመጣል ሴትዮ ትድናለች የውነት ተክልየ ስቀኸ አስቀኸኛል ሁለት ግዜ በርታ የኔ ሸጋ ፈጣሪ የደዚኸ አይነት መናፍስት ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@Maeteb
@Maeteb 11 ай бұрын
መፍትሄ ብለህ የሰጠኸው ራሱ እንደሚጋጭ አስተውል "ትዳሯን ፈታ ንስሃ ትግባ" በየትኛው ሃይማኖት እንደሆነ ባላውቅም እሳቤህ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፍቺ መፍትሄ አይደለም። ከ2 ምክንያት ውጭ አብረህ መሆን ግድ ነው። በሞት/በዝሙት ብቻ ልትለይ ትችላለህ።
@naniyemelaku9304
@naniyemelaku9304 11 ай бұрын
@dagihaile2263 ተሳስተሀል ወንድሜ ትዳርን ፈትቶ ንስሀ አይባልም መጥሮ መንፈስ ነው ትዳሯን ሳትፈታ ንስሀ ገብታ ፆማ ፀልያ ሰግዳ ይሔን እርኩስ ማስወገድ ነው ያለባት። ይሄ በአንዳንድ ሴቶች ዘንድ ያለ ነው የነቁ አስወገደውታል ያልነቁ በስቃይ እና በተመሰቃቀለ ህይወት ውስጥ ናቸው ስለዚህ ይቺም እህት የመንፈስ አሰራር መሆኑን ነቅታ ከእሱዋ ማስወገድ ነው ያለባት። ለዚህም ሰዎች የገጠሟቸው የህይወት ውጣ ውረድ የሚቀርብበት ገጠመኝን ብታዳምጥ በብዙ ታተርፋለች። መንፈስ ቅዱስ ያበርታት!
@user-uz5ph2ch8m
@user-uz5ph2ch8m 11 ай бұрын
በsex አለመጣጣም ካለ ፍቺ ይፈቀዳል። not sin
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 11 ай бұрын
አንተ ጋር። እራሱ ትልቅ አይጥላ መንፈስ አለ የትዳርን መንፈስ የሚፋታው እሱ ስለሆነ ምን አይንቱ ቁፅል እውቀት ይዘህ ልምከር ብለህ መነሳትም ትገርማለህ
@teketelerdapo3597
@teketelerdapo3597 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናታችን አይዞሽ ትፈወሽያለሽ እግዚአብሔር እንዴ እኛ አይደለም ሁሉንም በእራሱ ጊዜ ነው ውብ አድርገው የሚሰራው። ይህ አይነ ጥላ ነው በብዙዎች ህይወት ላይ የሚጫወት እርኩስ መንፈስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጽው ከእዚህ ክፉ መንፈስ ተፋውሰሽ መምህር ተስፋዬ አዲስ የህይወት ታሪክሽን አንድ ቀን ገጠመኝ ይዞልን እንደሚመጣ አምናለሁ።
@bethelehem4989
@bethelehem4989 11 ай бұрын
እህቴ ይህ ክፉ መንፈስ ነው ንሰሃ ገብተሽ በፆም , በፀሎት ,ምፅዋትና አብዝቶ በመስገድና እግዚአብሔር ቢፈቅድልሽ ስጋ ወደሙ ብትቀርቢ እርኩስ መንፈስ ይወገድልሻል እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🏼
@melattebeje5857
@melattebeje5857 11 ай бұрын
እህቴ ይህ የወንድ አይነጥላ ነዉ አብሮሺ የተወለደ የኔ ነሺ እያለሺ ነዉ የመምህረን ት ት ሰሚ ፀልይ ሰገጅ ሰጋዉ ደሙን ተቀበይ ተቃወሚዉ መንፈሱን እራሺን ላንድ መላክ አሳልፈሺ ሰጭ ያ አሣልፈሺ የሠጠሺዉን መላክ ወይም ቅዱሰ እየዘከረሺ ዘወትረ በፊቱ አልቅሺ ራሱ የድንግል ማረያም ልጅ ይረዳሻል ማማየ
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 11 ай бұрын
እንዲህም ሆነሽ እግዚአብሔር በልጆች በርኮሻል
@ecclsiyaalem
@ecclsiyaalem 11 ай бұрын
ተክልዬ እንዴት ነክ ምነው ጠፍተካል በሱባኤው ምክንያት መስሎኝ ነበር እግረኛውኮ ይናፍቃል ።በርታ ወንድማችን።
@dafflee653
@dafflee653 10 ай бұрын
ምን አይነት ጠያቂ ነው እማይገባው የሰው ችግር ዝም ብሎ ደጋግም ይጠይቃታል ያሾፋል ደረቅ
@addisayen8086
@addisayen8086 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የተጠበበበትን ድንቅ የሆነ አስደናቂ ጉዳይ አሳልፈሽ ትሰጫለሽ ? ችግር ይኖራል ጌታ ከአንቺና ከእውነት ጋር ይሁን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 ай бұрын
ይከ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይፈውስሽ
@user-lj6te9sl7j
@user-lj6te9sl7j 11 ай бұрын
መልስ እንጠብቃለን!!!አይዞሽ ልጆችሽን አምላክ ያሳድግስሽ
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 11 ай бұрын
በእርግጠኝነት አንቺ ከበረታሽ የእግዚያብሔር ማዳኑ ዛሬም አለና ወደ መምህር ተስፋዬ ጋር በመሄድ አማክሪው ባንቺ ህይወት ውስጥ እግዚያብሔር የሚያስተምረው ሰው አለ!!!
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 11 ай бұрын
ውይ እሱም ቋመጠ እግዚኦ
@fatiya8477
@fatiya8477 11 ай бұрын
😂😂😂
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏 ያንች ከፋ እግዚአብሔር ይገስጽ 💔💔💔 እውነት እህ ምንፍስ ነው መፍቴ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ተዳሪን ይፈቅዳል አይዞሽ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 11 ай бұрын
በነገራችሁ ላይ የመጀመሪያው ባሏ አይነጥላ ነው ወደ ሚሰትዬው ጋረ የሂደው እየተጫውተባት ያለው ሚሰቴ ናት ብሎ እዳይጠጋት ያረጋት ቀጥቅጪ ሰገጂ ፀልይ
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 11 ай бұрын
ይህ አይነ ጥላ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ ።በፀሎት በስግደት በፆም በቅዱስ ቁርባን ነፃ ትወጫለሽ።
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 11 ай бұрын
ጋዜጤኛው በጣም አደንቅሃለው ምርጥ ጥያቄዎች ናቸው ለባሏ 4 ሚስት የምታጋባዋ ጀግና እግዚአብሔር ይርዳው
@user-py7fn8hi6w
@user-py7fn8hi6w 11 ай бұрын
አይነ ጥላ የሰራው ስራ ኖው በ አርግጠኝኘት ።
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 11 ай бұрын
ልክ ነው አይነ ጥላ ስንት ስዎች ያለ ባል ያለ ሚስት ይኖራሉ እሳ ለዛውም ልጆች አሎት
@eyerus2144
@eyerus2144 11 ай бұрын
ወንዶቹ እኮ play ስለማያደርጉ ደረቅ ነው which is true ያማል
@Effoy247
@Effoy247 11 ай бұрын
Esu becha aydelem. Agere ale beweste.
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 10 ай бұрын
ኡፉፉፉፉ አንጀቴን በላሽው እኔም ህመም ከ100 /25 ፐርሰቱ የኔም ህመም ነው ያንቺን ታሪክ ስሰማ የወደፊቱ ሂወቴ አሳሰበኝ እኔ ይህው 8 አመት ሆነኝ በማይመች ቦታ ሆኜ ነው እንጂ አሁን ላይ እድሜ ለመምህር ተስፋዬ ነቅቸበታለሁ አጅሬው ነው ብቻ በሰላም ለሀገሬ ከበቃሁ ከፈጣሪ ጋር በምንቴ ስሩን ነው እምነቅለው ይሄንን ህመም የደረሰበት ብቻ ነው እሚያውቀው ለሌላው ሰው ሴትየዋ ስታወራ ተረት ይመስላል ፈጣሪ ከዚህ በሽታ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ
@tigistayalew2504
@tigistayalew2504 11 ай бұрын
አይነ ጥላ ነው ስግደት ፆም ፀሉት ንሰሐ መግባት መቁረብ እግዚሐቤርን መያዝ ነው መፍቴው
@makdessming8187
@makdessming8187 11 ай бұрын
ማንሠማዉ የለም እኮ😢
@yodityodit5312
@yodityodit5312 11 ай бұрын
ወይኔ አለማወቅ ይማ በደብ ያስታዉቃል ወንድ አይነጥላ ነዉ አግብቻታለዉ ብሎ ስለሚያስብ ነዉ መፍሔዉ መምር ተስፋዬ አግተሽ ምክር ወሰጅ በርግጠኝነት ሕይወትሽ ይቀየራል ገጠመኝም አዳምጭ
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h 11 ай бұрын
እና ምን ያድርጉ ትክክል ናቸው ኮ ወንዶቹ ሰላም ነው የምፈልገው ትላለች እንዴት ሰላም ይኖራል እየከለከልሻቸው ባይሆን ፀበል ህጂ
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 11 ай бұрын
በመጀመሪያ ይሄን ሚድያ አመሰግናለሁ በመቀጠል እንዳባባሉ ቤት አለምሰሶ ትዳር አለግንኙነት እንዴት ይሆናል ከባድ ነው እንደኔ አመለካከት ለሁሉም እህቴ ይሄ ጥሩ የሀይማኖት አባቶችን እገዛ ያስፈልግሻል አንችም ለራስሽ ጊዜ ሰጥተሽ ታከሚ አላህ ይማርሽ ከባድ ነው ሲጋ ሰጥቶ ቢላ መከልከል ማለት እኮ ነው ባሎችሽ ላይ መፍረድ ይከብዳል
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 11 ай бұрын
ይቺ ሴይጣን ሴት ናት እንደውም ያለመግደሉ ትልቅ ትዕግስት አለው በጣም ባለጌ ሴት ነች
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 11 ай бұрын
ምን አጠፋች?
@helenbirhanu2537
@helenbirhanu2537 11 ай бұрын
ከባድ አጋንንት ነው እህቴ ፀበል ሂጂ ወንዶችሽም በጣም መልካም ነበሩ ግን ምንም መኖር በማይቻልበት ህይወት ውስጥ እንዲኖሩ ማሰብም ቀላል አይደላም ለምን ተሰደብኩ ማለትም አትችይም ምክንያቱም ስሜቱን እየገደልሽ ነው እንደገና ባለትዳር ተብሎ ማንም መዘሞት አይፈልግም ካንቺ ማግኘት ያለበትን ማግኘት ግዴታ ነው ዝም ብሎ ጭቅጭቅ አልወድም የት ይሰራል ወደድሽም ጠላሽ ይህ መንፈስ ነው አባቶችን አማክረሽ ፆም ፀሎት ያዢ።
@helenbirhanu2537
@helenbirhanu2537 11 ай бұрын
ከሁሉ የደነቀኝ ነፍስ አባት ተብዬው ናቸው ለምን ፆም ፀሎት አሊያሲያዙሽም? እንኳን ለአባት ማንም ሰው መንፈስ እንደሆነ የሚሰወርበት አይደለም። እንዴት ፀበል እንድትጠመቂ አልመከሩም? ብቻ ወንዶቹ ምንም ጥፍልት የለባቸውም ይልቅ ባንቺ የአይነጥላ መንፈስ እየተጎዱ ጭራሽ ወደማይፈልጉት ዝሙት እየዳረግሻቸው ነው።
@hiwi-21216
@hiwi-21216 11 ай бұрын
ትክክለኛ ምርጫ መርጠሻል እህቴ የኔ እንቁ መምህሬ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጾም በጸሎት በስግደት በርቺ ትጊ ለውጥ ታገኛለሽ ይህ የእርኩስ መንፈስ የአይነ ጥላ ስራ ነው። የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶችን ተከታተይ
@Asmiratu
@Asmiratu 11 ай бұрын
ወይኔ እርኩስ መንፈስ የግሉ አደረጋት
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj 11 ай бұрын
ይሄ የአጋንት ስራ ነው የአይነጥላ መንፈስ
@mesertmesfen5599
@mesertmesfen5599 11 ай бұрын
ውይ ጉድ ይገርማል ያሳዝናል እኪ ፀበል ተጠመቂ
@tesfayebocho4350
@tesfayebocho4350 11 ай бұрын
አይነጥላ ነች የምትጫወትብሽ እህቴ !!
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 11 ай бұрын
አይነጥላ ነዉ አይዞሽ እህቴ ከዚህ ህይወት ትወጫለሽ መምህር ተስፋዬ ምርጫሽ መሆኑ ትክክል ነዉ
@user-dl4cg9er1r
@user-dl4cg9er1r 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅርብሽ እታችን ወላዲት አምላክ ትጉብኝሽ እታችን
@tigistteka7896
@tigistteka7896 11 ай бұрын
እህቴ እግዛብሔር የሰጠሽን ልጆች ይባርክልሽ ለምን ሚድያላይ ወጣሽ የማትፈልጊ ከሖኘ በእምኘት ፀንተሽ ኑሪ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር ይበለኝ እንዲህ ዘና እያልኩ በሳቅ ያደመጥኩት ቃለመጠይቅ የለም 😆😂🙈
@messimessi8929
@messimessi8929 11 ай бұрын
እኔም😅😅
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 11 ай бұрын
የኔ እናትበጣም ብዙ አመት ከባድ ህመም ነው እኔም ከመምህር ተስፋዬ ትምህርት እንደተረዳሁት የአይነጥላ መንፈስ ነው። ደግሞ አንችም ጎበዝ ነሽ ምርጫሽ መልካም ነው መንፈሳዊውን ምክር እና ፈውስ መርጠሻል 100% እርግጠኛ ሁኜ መናገር የምችለው ከመምህር ተስፋዬ ጋር ተገናኝቶ በእግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነት የማይድን የለም።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 ай бұрын
ውይኔ ይህ ታሪክ የኔ ነው ልበል ገና አሁን የኔ ታሪክ ቀርበ እኔም ልክ እንድርሶዎ ነኝ ውንድ አላስቀርብም ተደባዳቢ ነኝ መሳቅ መጫወት መሳሳም ብቻ ነው የምፈልገው ያ ነገር ላይ ግን ልብ እንድርሶዋ ነው የሚያርገኝ ያመኛል እኔስ ድም እራሱ ይፈስኛል እናታችን መምህር ተስፋዬ ጋር ተገነኙ ልውጥ ያመጣሉ አይነ ጥላ ነው እኔም ስሜት እራሱ የለኝም አሁን ለውጥ አምጥቻለው በመምህር ተስፈየ ትምህርት አናግሩት ስንት ነገር አለ ዛሬ ገና ታሪኬን ስሰማ እኔ ብቻ ነኝ እያልኩ ነበር ለካ ሌላም ስው አለ😢😢
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 11 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ
@ACO-GA2963
@ACO-GA2963 11 ай бұрын
It will be better to give emphasis on the concept @danyblatino mentioned “hypoactive sexual desire disorder (HSDD)” and have a better understanding and advice on “hypoactive sexual desire disorder (HSDD): context, causes, symptoms, and treatment mechanism (i.e., medical, psychological, and spiritual solutions” by considering the cultural and religious beliefs of Ethiopian Society.
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 11 ай бұрын
@@sarayoutube4678 መሳሳም ብቻ??። ከጠላሽ ከነምናምኑ እንጂ ነካክተሽ ነካክተሽ አነሳስተሽ ስታበቂ አልወድም ይባላል???
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 11 ай бұрын
የኔ ጥያቄ መምህር ተስፋዬን ደውላነው የምታገኘው ወይስ ትምህርቱን ነው መከታተል ያለባት
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 ай бұрын
@@user-vj4zo8mt9s እህቴ ድውላም ቤሮም ሄዳ ማግኘት ይቻላል ተክልየም ሊያገናኛት ይችላል እሱ ለኢንተርቪው ስለሚገናኙ ይተዋወቃሉ ስለዚህ እሱ ያገናኛታል ፍልገሽው ነው
@user-gv8xx3dg3d
@user-gv8xx3dg3d 11 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሽ መምህር ተስፋዬ ከእግዚአብሔር ጋራ ይረዳሻል
@user-so4xj5yr2y
@user-so4xj5yr2y 11 ай бұрын
እመብርሀን. ትዳርሽን. ትመልስልሽ. እውነት ይኔ እናት በጸሎት. በርች. ንሰሐ ግቢ. ተጸበይ. እማ
@HassenJemal-pl6qz
@HassenJemal-pl6qz 3 ай бұрын
እረ መምህር ባቀረብከዉ ቆጃናት ባልከዉ በሳቅ ደከምኩ በምታቀርባቸዉ ሀሳብ በጣም አድናቂህ ነኚ በርታ❤🍏🍇🍎🍓🍊🍒
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 11 ай бұрын
🤣🤣🤣 አንዴት አውቅሽ እኔ አንዲህ ሴት በገንዘብ አንደሚደረግ አላውቅም ነው ያልከው 🤣🤣አይ መንገሻ
@debeloakofeda2904
@debeloakofeda2904 11 ай бұрын
ተክሌ ትልቁ ችግር ፈንገሱ ነው እሱ ስሜትና ፍላጎት ያጠፋል
@yousuf6587
@yousuf6587 11 ай бұрын
ይኸ ሁሉ ፈተና የአይነጥላ ስራነዉ ስላይነጥላ መምህር ተስፋዬ አስተምራል አዳምጭ እናደሞ ተክለሀይማኖት መምህርን አገናኛት አይዞሽ እኔ በደብ ነዉ የተረዳሁሽ ያነጥላስራ ነዉ እመብርሀን ኪዳነምህረት ትረዳሻለይ ያመነ ይደረግልታል የመላእክት አለቃ የሆነዉ በመናፍስት ላይ ስልጣን የተሰጠዉ ቅዱስ ሚካኤል ጠላትሽን ያሳፍርልሽ
@Geesad
@Geesad 11 ай бұрын
በትክክል
@maryelove7751
@maryelove7751 11 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር መምህር ተስፋዬ ያግዛታል ብዬ አስባለሁ መጀመሪያ ከእሱ ጋር ትገናኝና መምህር የሚያዛትን ነገር ታድርግ ያ ማለት ፆም፣ ፀሎት፣ ሱባኤ፣ ስግደት፣ ከዛ ሁሉም ነገር ይስተካከላል እኔ እደምረዳት አይነጥላ መንፈስ ነዉ በትዳሯ ላይ ችግር የሚፈጥርባት። ሚስኪን ሴትየዋ ግን ስታሳዝን በጌታ።
@tesfayebocho4350
@tesfayebocho4350 11 ай бұрын
እህቴ ወደፀበል ሂጅ በተጨማሪ መምህር ተስፋዬን አግኝዉ::
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ መዳኛሽን ይላክልሽ እደምኞትሽ ያኑርሽ አይዞሽ እህቴ😢😢
@girmabekele7988
@girmabekele7988 11 ай бұрын
እህቴ ይህ የወንድ አይነጥላ ነዉ አብሮሺ የተወለደ የኔ ነሺ እያለሺ ነዉ የመምህረን ት ት ሰሚ ፀልይ ሰገጅ ተቃወሚዉ መንፈሱን እራሺን ላንድ መላክ አሳልፈሺ ሰጭ ያ አሣልፈሺ የሠጠሺዉን መላክ ወይም ቅዱሰ እየዘከረሺ ዘወትረ በፊቱ አልቅሺ ራሱ የድንግል ማረያም ልጅ ይረዳሻል ማማየ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 11 ай бұрын
መምህር.ተስፋየ.አይፈውስሽም.የሚፈውስሽ.የቅድስት.ድንግል.ማርያምልጅ.እየሱስ.ክርስቶስነው.የሚፈውስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 11 ай бұрын
ይገርማል የጥበት ችግር ነው አንድይባል ሁሉንም ልጆቿን በተፈጥሮ ነው የወለደችው ኦፕሬሽን የለም ግንኙነት ሲሆን የሚያማት ከሆነ መንፈሳዊ እገዛ ያስፈልጋታል ይሄ በፀሎትና በምክር አገልግሎት የሚረዳት ጥሩ መንፈሳዊ ሰው ያስፈልጋታል ይሄ የተፈጥሮ በሽታ ወይንም ቸግር አደለም.
@user-ft8bl6vf4l
@user-ft8bl6vf4l 11 ай бұрын
ተክልዬ የልጅቷ ችግር ግልፅ ነው መንፈስ ነው። እባክህ ከተቻለህ ከመምህር ተስፋዬ ጋር አገናኛት
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 11 ай бұрын
እዚ እንዳለ ኮመንት ሳነብ መ/ር ተሰፍአዬ መ/ር ተሰፍአዬነው የተፃፈው እውነት እኔንም እንደናንተ ይርዳኝ እሰማለው ብዬ ሳስብ ይጨቀኛል ኮመንታተሮች ቀናውባቹ በእውነት
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እምላክ በምህረት እጆችሽ ይዳብስሽ በአንቺላይ የተቀመጠው እርኩስ መንፈስ በጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስም ጥሎሽ ይውጣ እትህት አለም
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 11 ай бұрын
*_እህቴ አንድ ነገር ልምከርሽ ንሠሀ ግቢና ገዳም ሒደሽ ተጸበይ ፀበል ጠጭ ።_*
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 11 ай бұрын
ፈጣሪዬ እባክህ ማረኝ 😭😭😭😭
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 11 ай бұрын
መምህር የኔ እንቁ መምህር ተሰፋዬ ❤❤❤
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 11 ай бұрын
የእኔ እናት እርግጠኛ ነኝ መምህር ተስፋኤ ወደ መፍቴ ይወስድሻል እሱ ወደ ፈጣሪ ነው የሚያገናኝሽ እንደዚህ አይነት ነገር በጋደኞቼ አይቻለው ይከብዳል ግን አንቺ በሱ በኩል አርጎ ፈጣሪ ይረዳሻል በሱ በኩል ፈጣሪን እኔም አገኝቼዋለው
@user-cb7sx1pf5i
@user-cb7sx1pf5i 11 ай бұрын
የኔ አይነት ችግር ነው ልክ እኔ የተናገርኩ ነው የመሰለኘ ሚስት አልመለመልኩም እንጂ ሌላ ቢያገባ ደስ ይለኛል ልጆችህን እያሳደግክ መኖርነው ምመኘው ግን እኔንየጨነቀኝ ስራ ስለሌለኝ ልጆቼን ምንአበላቸዋለው ብዬ ጨንቆኝ ነውእንጂ ስራባገኝ በነፃነት ብኖር ደስ ይለኝ ነበር ባል አልፈልግም አኔም እንደሷ ቆርቦ በደስታ መኖር ነው ምፈልገው።እና እሷ ብቻ አይደለችም የአብዛኛው ሴትምወንድም ችግር ነው።
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v 11 ай бұрын
እኔም ግን እናት ብቻዋን ሰስታሳድግ በጣም ይከብዳትል ብየ ነው እንጅ በጣም እያስጠላኝ ነው ውይ ፈጣሪ እሄ የዛረመንፈስ እና ከወንዶቹ ቁጭ ብሎ የሉሲፈረ መንፈስ ነው ሚያባላን እንድንለያይ ግን በእለተቀኑ ቅዱስሚካኤል ነቅሎ ይጣልልን
@user-lj6te9sl7j
@user-lj6te9sl7j 11 ай бұрын
በስመ አብ ኧረ ምን አይነት ነገር ነው እግዚአብሔር ይገፅፅ ፀልይ መንፈስ ይሆናል😢😢😢
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 11 ай бұрын
ይሆናል ሳይሆን ሙሉ በሙሉ አይነጥላ ነው
@bethel2
@bethel2 11 ай бұрын
ፀሎት ያስፈልግሻል ደግሞ ታከሚ ማንም ወንድ አግብቶ ካለግንኙንት መኖር አይችልም
@kidusyared2730
@kidusyared2730 11 ай бұрын
ተክልዬ እውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ትመቸኛለህ
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
🛑ከበርሚል ጊዮርጊስ ጠበል ውስጥ የተሰሙ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶች
36:57
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 103 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН