የአማን ሻሎም ወንድም የፍርድ ሂደቱን ተናገረ | faithline | aman shalom | ኤል ቃል tube | abel abuna | ተናገር እዉነቱን

  Рет қаралды 32,838

Faithline

Faithline

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
aithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Пікірлер: 399
@solmimila3780
@solmimila3780 Ай бұрын
ጌታ በእስር ቤት ሊጠቀምበት ይሆናል ማን ያውቃል ለበጎ ነው
@tig59905
@tig59905 Ай бұрын
እኔም እንደዛ እያሰብኩ ነበር እስር ቤታ ጌታ የፈለገው ሰው ይኖራል እዛ ውስጥ ባይቆይ መልካም ነው ትምህርት አልጨረሰም 😢
@saronteame773
@saronteame773 Ай бұрын
ኣሜ ጌታ ታማኝ ነው።
@MesfinBirhanu-tc4mo
@MesfinBirhanu-tc4mo Ай бұрын
እንዶም ጭራሽ ጳውሎስን አስመሰላችሁ።
@MesfinBirhanu-tc4mo
@MesfinBirhanu-tc4mo Ай бұрын
ወንጌል የሰበከው ይመስል ዝን ብሎ በማይረባ ዛቻ ለታሰረው ግለሰብ አላካበዳችሁም ግን?
@ZewdituWeyesa-iz7ei
@ZewdituWeyesa-iz7ei Ай бұрын
Lerasu mech wengel gebawena new yemyastemrew esum enfimar new yegebaw bibal yeshalale
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 Ай бұрын
በጣም ያሳፍራል😢😢😢😢 አማን አይዞህ እግዚአብሔር አለ❤❤❤
@user-hq1tz4vf9j
@user-hq1tz4vf9j Ай бұрын
ፎቶ በራሱ በራቁት መለጠፍ ከባድ ወንጀል ነው
@selamudaniel6200
@selamudaniel6200 Ай бұрын
ፍትህ ለወንድሜ አማን 😥😥 ቀለመወርቅ እጅህን ከወንድሞቼ ላይ አንሳ 🤧🤧🤧
@lemabeneya8408
@lemabeneya8408 Ай бұрын
😂😂😂
@tig59905
@tig59905 Ай бұрын
ፍት ለ አማን✊
@YsreshKerga
@YsreshKerga Ай бұрын
የግድያ ዛቻ ጽድቅ ሆነ?
@sBedaso
@sBedaso Ай бұрын
ወይ ሴጣን ጌታ ይገስጽህ የቤት ስራ ሰጠቶን የጌታ ስራ አስተወን ጌታ ሆይ እርዳን !!
@user-mc1xt3cy1h
@user-mc1xt3cy1h Ай бұрын
I think ermiyas and dagi are doing his deed, so....
@Brightlife-eth
@Brightlife-eth Ай бұрын
ሁላችሁም እንደ እግዚአብሔር ቃል ነዉ የሚንኖረዉ ካላችሁ አንደበታችሁን ግዙ። መጀመሪያ እራሳችሁን አድኑ። ስለሌላዉ ስታወሩ እራሳችሁን እንዳታጡ።
@user-jx4wl7ti2q
@user-jx4wl7ti2q Ай бұрын
እባካችሁ ወንጌንና ስድብን አታገናኙ🙏🙏🙏🙏
@lemabeneya8408
@lemabeneya8408 Ай бұрын
Enize odamoch animal they lost their mind
@asterbalchagudeta3609
@asterbalchagudeta3609 Ай бұрын
ዳግማዊ ጥላሁን የሚባለው አለሌ መጠየቅ አለበት
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g Ай бұрын
አማን በቤቱ እርቃኑን ቢሆን መብቱ አይደለምን? ይሄን እንደ ቁምነገር ፎቶውን መልቀቅ እርቃኑን የቆመው ባለ ፎቶው ሳይሆን ፎቶውን የለቀቀው ነው በባሀሪ እርቃኑን የሆነው። ዳግም እና ቀለሜ ናቸው እርቃናቸውን የቀሩት
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Ай бұрын
ጌታ ይቅር ይበላቸው ከክፉ ጓደኞች ጌታ ይጠብቃችሁ የጌታን ስም ለማሰደብ ነው 😢😢😢
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 Ай бұрын
ሁላቸውም ጋር ስሕተት አለ ማናቸውም ትክክል እንዳልሆኑ ይስማኛል እኔ አማጋ ጥያቃ ጠረጴዛው ስር ያለው መድሀኔት ምን ይስራል እሱን አጣሩ ልኝ የስንፈተ ወሲብ መዳኒት እቤቱ ምን ይሰራል???
@EndaleTekle-pw8wd
@EndaleTekle-pw8wd Ай бұрын
ጌታ ዘመን እዴያመጣ እዴያመጣ ፀልዩ ቅዱሳን ይሔን ሚዲያ እዲዘጋ እባካቹ በቅርብ ወደ ጌታ የመጡ እደ እዳልክ ያሉ አዲስ ነፍሳት ምን ይሆን የሚማሩት እናንተ ያባቴ ልጅች እባካቹ እንመለስ ምህረትን እንጠይቅ ጸልዩ እንጸልይ😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 Ай бұрын
ዝም በል አስመሳይ ጌታን ለማያውቁ መረጃው ቅርብ ነው ከክርስቲያኑ በላይ።
@yohanneskebedom1400
@yohanneskebedom1400 Ай бұрын
Betam yemiasik nigigir new. Midia sayhon Emixega ante rasikin new keza yemitisheshew
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Ай бұрын
😂😂😂 እንዳልክ ለቅፈላ ነው የመጣው እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ኑሮ ህዝብ አቀውሷል ላሜ ቦራ ጴንጤ አሜን እያሉ ስለሚሰጡ ነው ከገንዘብ ካራቃችሁት ሁለት ወር አይቆይም
@abudesisa468
@abudesisa468 Ай бұрын
አይጴንጤ ወንጌል ከመስበክ የፍርድቤት ክርክር ጀመራችሁ ጌታ ምሕረቱን ያብዛላች ❤🎉❤🎉❤🎉
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በጣም ያሳፈራል አማን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ዋው!!
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 Ай бұрын
አቤት ምን አይነት ዘመን ደረድን?????? አማንዬ በብዙ ወንጌል ታጥቀህ በብዙ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ተሞልተህ ራኢ ተቀብለህ ትወጣለ ሁሉ ለበጎ ነው አማንዬ እንወድሀለን❤❤❤❤
@NefsehoyGlorifyJesus
@NefsehoyGlorifyJesus Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 💔 ሁሉም ተናጋሪ ሁሉም አዋቂ ነኝ ሁሉም ወገንተኛ ሁሉም ሐሜተኛ የእግዚአብሔር መንፈስን አታሳዝኑ የተባላችሁትን ወዴት አደረጋችሁት:: TikTok influencer የመሆን ዝና በለጠባችሁ ማለት ነው? The solution is to close your media.
@alem7149
@alem7149 Ай бұрын
ስው በውስጡ ማንነቱን ሳይገል የወንገል አገልጋይ መሆን አይቻልም የስም እሺቅድድም ነው ያስቸገራቸው በእውቀት መበለጥን ያለመቀበል ትልቅ ቸግር ነው ለሁላቸንም ምህረት ወንጌሉን አስነቀፍነው
@derejeasefa6240
@derejeasefa6240 Ай бұрын
ነገር ግን እርስበርሳችሁ ብትነካከሱና ብትበላሉ እርበርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።ገላ 5:15
@LeEthiopiaLijoch
@LeEthiopiaLijoch Ай бұрын
Why is everyone talking about taking sides?? We only stand for the truth and facts. And the truth is with Aman and Abel. That is it.
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
ለእዉነት ወገን የለም አለማዎቃቹ
@yemisrachkebede9500
@yemisrachkebede9500 Ай бұрын
እራቁት እቤት ውስጥ መሆን ምንድን ነው ችግሩ????? ከ ቤቱ ውጪ አይደል 👆👆👆👆👆እቤቱ ሂዶ እራቁት ብሎ አንስቶ እንደፈለገው ቢሆን በቤቱ እኔ በጣም አልገባኝም???? የት ነው የተገኝው 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
@mershuminda8944
@mershuminda8944 Ай бұрын
ሁላችሁም በጣም በጣም ታዛዝናላችው በምን ሞራል ነው አሁን ስለእየሱስ ክርስቶስ መስበክ የምትችሉት
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 29 күн бұрын
እናንተ ሴቶች እህቶች አእምሮአችሁ ይባረክ on point የሆኑ እና በእውቀት በጥሩ expertly አመለካከት የነዛን የእባብ አእምሮ አስተሳሰብ ተንኮላቸውን በበቂ ሁኔታ ገልፃቹአቸዋል። ይህን ብላቴና ጌታ በደሙ ይሸፍነው ይቀጥል ያገልግል አይያዝ በእየሱስ ስም ። ህፃኑን የሚፈልገው ሞቶአል!!!
@samehanna6338
@samehanna6338 Ай бұрын
አይ ክርሰትና እዚህ ጋር መድረሱ በጣም ያሳዝናል የሚያሳዝነው በብዙ ዋጋ የከፈሉት አባቶች እሔን ሲያዩ ልፉታቸው !!!!! እግዚአብሔር ሆይ አባክህ ማረን
@user-bj3rg6fx2m
@user-bj3rg6fx2m Ай бұрын
መጀመሪያ ለበቀል ና ለገንዘብ ከምትራራጡ የእግዚአብሔርን ቃል አንብቡ።ገንዘብ ከምታስቀድሙ እግዚአብሔርን አስቀድሙ። እግዚአብሔር ስው አይደለም አይ ዘበትበትም። ተጠንቀቁ? መጥፎ አወዳደቅ አለና እውነት አርነትን ያወጣል ።እግዚአብሔር የበቀል አምላክ አይደለም።የሰው ልብና ኩላሊት የሚመረው እግዚአብሔር ነው።አትፋረዱ ይፈረድባቸዋል።
@teklumisrak5906
@teklumisrak5906 Ай бұрын
ጌታ ሁሉን መልካም ያደርግለታል በእስር ቤት ወንጌልን ይሰብካል ነብሳትን ይናጠቃል
@geremewkebede8025
@geremewkebede8025 Ай бұрын
እባካችሁ ሳይድ ይዛችሁ ነገሮችን ማባባስ በተጨማሪ ስህተትን በስህተት ለማረም እየሞከርን ደግሞ እራሳችንን እንደጻድቅ ስንሞክር እገረማለሁ።
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Ай бұрын
ከተጠፈጠረው ሌላ ያወራ አለ?ርዕሱ ይነበብ
@taualemu3780
@taualemu3780 Ай бұрын
እነርሱን ያናደዳቸው ና ያስቀናቸው የመስቀል ሚድያ መከፈት ነው።
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Ай бұрын
ቀለሜ የክፍይትህ ጥግ እግዚአብሔር ያያል አማን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
ምነዉ የጦቃር ልጅ ገዳም ዉስጥ የተደገማዉን የወበደ መስቀል አጠልጥለሽ
@fachoawel4679
@fachoawel4679 Ай бұрын
Donkoro kalmi malti sedib masilshi now
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 Ай бұрын
ቋንቋን ዘር አድርጋችሁ ተደራጃችሁ ! ግን የአውሬው አንዱ ምልክት መሆኑንና መጨረሻችሁ ምድር ላይ መቅረት መሆኑን አታውቁም ! መጀመሪያ ከዚህ መርዘኝነት ውጡ
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 Ай бұрын
ኤርሚያስ ያልገባው ነገር: " ወንድምህን በየዋሃት መንፈስ አቅናው "ነው እንጅ የተባለው የወንድምህን እርቃን እያሳየህ ንሰሃ አስገባ የሚል ትምህርት የለም::
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
ቱቱቱቱቱቱቱቱ አይደለ
@Aman-mt2kr
@Aman-mt2kr Ай бұрын
@@user-mo6vs4sk3v ye zeyit shac teketay nek meseleg
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Ай бұрын
በትክክል
@nahomashebir7753
@nahomashebir7753 Ай бұрын
ኤርሚ ነው እዴ የለቀቀው
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k Ай бұрын
አቤት ወንጌልን ተዋችሁት እኮ ቀን በቀን ጭቅጭቅ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ሁሉ ወንጌል ሰባኪ የንስሀ ጊዜ ውሰዱ🙏
@taualemu3780
@taualemu3780 Ай бұрын
ኤርሚ ንሰሐ መግባት አለበት ታናሽ ወንድሙን አሳድዶታል
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከ መጀመረያ እናንተ ግቡ
@tigistwube6895
@tigistwube6895 Ай бұрын
ሁሉም
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Ай бұрын
ማነው ከእንግዲህ የዳግማዊን መዝሙር ማን ይሰማዋል? ድንጋይ ራስ የሆነ ሰውiii
@titiserbessa1187
@titiserbessa1187 Ай бұрын
ክርስትናችን እዚ መድረሱ ያሳዝነኛል ፈጣሪ ይፍረድባችሁ
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Ай бұрын
ዛሬም የእግዚአብሔር የምህረት እጅ እንደተዘረጋች ናት እንደ ሰው ለፍርድ አይቸኩልም😢😢
@aregashhailu8385
@aregashhailu8385 Ай бұрын
እኔ የምለው እናንተ ሰዎች ክርሰትያን ናችሁ ወይሰ ድፌንሰ ተከላካይ ሀይማኖተኞች አልገባኝም ለምን አርፋችሁ መጽሀፍ ቅዱሰን አትሰብኩም የሰይጣን መልእክተኛ ሆናችሁ የሰውን አእምሮ ከምታበላሹ እግዚአብሔር ጠበቃ አይፈልግም ሰውን አታሰናክሉ እባካችሁ ሰው ለወንጌል ከታሰረ አክሊሉን ከእግዚአብሔር ያገኛል የቱ ጋ ነዉ ደቀ መዛሙርት ሲታሰሩ ሰዎች የተከራከሩላቸው እነ ኢሰጢፋኑሰ ምን አደረጉ መብታችንን ልናሰከብር ነው ብላችሁ ባዲራችሁን አውለዉልቡ ክርሰቶሰን አትጥሩ እባካችሁ አትነግዱ
@tigistwube6895
@tigistwube6895 Ай бұрын
የወንጌል ጠላት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን
@woinewoine5413
@woinewoine5413 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን
@amrh610
@amrh610 Ай бұрын
እበታችን እግዚኦብሔር ሆይ ማረን ይቅርበለን🙏🙏🙏
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 Ай бұрын
የሄ ዳዊት የሚባለው ጨው ይመስል ሆሉም ቦታ ጭምር ጭምር ይላል
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o Ай бұрын
እውነትሽን ነው😂
@Faithbemnet
@Faithbemnet Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው የዳጊ ልጆች እዝናለሁ አንገት አስደፋሃቸው!!!
@sisayantalo6834
@sisayantalo6834 Ай бұрын
Ere Bakh
@Faithbemnet
@Faithbemnet Ай бұрын
ምን አረባክ አለ ይቀመጥለታል? ለዛውም ኢትዬጵያ ውስጥ ናቸው የስው መጠቆቀሚያ ይህንን ጉድፍህን ዬትዬብ ያስቀምጥልሃል!!
@globalgospel3655
@globalgospel3655 Ай бұрын
የተማረ የሚጠላ ቀለመወርቅ አይተንፍሱም ይሁን ሸሌው ዳግማዊ አገልጋዮች አይደሉም
@user-qm3wb4dj8s
@user-qm3wb4dj8s 29 күн бұрын
ከጠላት ወገን ነክ
@taualemu3780
@taualemu3780 Ай бұрын
እናንቴ ግን ልባችውን ጠብቁ ኤርሚና ዳጊ ዋጋ ይከፍሉበታል።
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
ከከከከከከከከ ምንችግር አለ እዉነትኛ ደኛ አለ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
አታስቡ
@tigistwube6895
@tigistwube6895 Ай бұрын
ሁሉም ናቸው ዋጋ የሚከፍሉ እንዲህ የኢትዬጵያን ክርስቲያን ሀሜተኛ እንዳደረጉት አራቱንም የእግዚአብሄር ማስደንገጥ ያግኛቸው በእውነት ያሳዝናል
@DaeitBefrkadu-rm4sz
@DaeitBefrkadu-rm4sz Ай бұрын
አሁን እናንተ አጠቃላይ ንስሃ ግቡና እንደገና ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ በጣም ይቅር ይበላችሁ ጎራ እየተከፋፈሉ መባላትማ በዓለማዊያን ዘንድ መቼ አጣን
@user-mc1xt3cy1h
@user-mc1xt3cy1h Ай бұрын
Firde gemdl
@lemabeneya8408
@lemabeneya8408 Ай бұрын
They need Gosple
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Ай бұрын
ሰውነው ይሳሳታል እኔ ኦርቶዶክስ ነኛ ግን ፕሮቴስታንቶች በየ fb ላይ እራቁቱን ሲያሸረሽሩ ሳይ አፈራኩ የእግን ሀጥያት ክርስቱስነው የሜአቀው እራቁቱን ማንሸራሸሩ ሁላችንም ልብሳችንን ስናወል እራቁታችንነን ማፈራያወች
@seyfumekonin
@seyfumekonin Ай бұрын
ጆዬ ተው ኤርማያስ በጣም ጨካኝ ሰው ነው ።
@biruktemesgen-ll1pe
@biruktemesgen-ll1pe Ай бұрын
አይዳለም
@josiwube6316
@josiwube6316 26 күн бұрын
Orthodox mnew Ermias telat aderegachut eko
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Ай бұрын
GOD BLESS YOU ALL. WE LOVE AND RESPECT BROTHER AMAN AND HIS BROTHER.
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 Ай бұрын
I support Mik's idea yes it is for sure a sign of meantal disorder. ሁሉን ነገር መንፈሣዊ ካባ ማልበስ ተገቢ አይመስለኝም
@suramensur
@suramensur Ай бұрын
Abunayyy, Aman, we love you.
@saday1261
@saday1261 Ай бұрын
ኤርምያስ እኮ የአባቱን የዳቢሎስን እየሰራ ነው ክርክር ቅናት ምቀኝነት የዳቢሎስ ነው ደብተራ ነበር አሁንም ያ መንፈስ ከሱጋር ነው በፍፁም ክርስቶስን አያውቅም መፅሀፍ ቅዱስ በእውቀት ያውቅ ይሆናል እሱ ግን የአባቱን የዳቢሎስን ነው የሚሰራው
@globalgospel3655
@globalgospel3655 Ай бұрын
ፍትህ ለአማን! ኤርሚያስ ማንም አይወደውም አታምታቱ ኤርሚይስ የአጋንንት አገልጋይ ነው
@getufita421
@getufita421 Ай бұрын
መወነጃጀልን ትተን ወንጌልን እንስበክ
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg Ай бұрын
በእውነት እነ ኤርሚያስ ምን ነካቸው ጌታ ምህረት ያርግላቸው ባካችሁ ፀልዩላቸው እጅግ ተሳስተዋል
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 Ай бұрын
መንፈሳዊ ድህረገፅ ይመስለኝ ነበር ነገር ግን ከእግዚአብሔር ፀጋ ርቃችሁ በቡድን ተከፋፍላችሁ ትካሰሳላችሁ :: ክርስቶስም በእውቀትና በጥበብና በፀጋ እንጂ ህይወታቸውን ሰጥተው ዘመናቸውን ሁሉ ያገለገሉት ማንቋሸሸ አገልግሎት አይደለም ንስሃ ግቡ አዋቂ ይመስል እኔ ነኝ አዋቂ አትበሉ ዝቅ በሉ ነውር ነው ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ :: እናንተም የሰውን የቀደመ ሃጢኣቱን እያወጣችሁ ስለሆነ ሁላችሁም ያው ናችሁ :: አማንም ሆነ ማንም ንስሃ ግቡ በቡድን አትሰለፉ ?
@deginetbekele9118
@deginetbekele9118 Ай бұрын
ንስሀ ግቡ ንስሀ ግቡ እግ/ር እያያቹ ነው። ትኩረት ወደ እየሱስ ወደራሳቹ አታርጉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samruth536
@samruth536 Ай бұрын
Enanten ke socal media matfat neber kirstnan akelelachu
@biniamTtola
@biniamTtola Ай бұрын
አንቺስ ምን ሰራሽ ሰውን ከመክሰስሽ በፊት ፧
@ts3909
@ts3909 Ай бұрын
Ewnetshn new
@adugnaasefa4925
@adugnaasefa4925 Ай бұрын
Anchim ye leeboch degafi nesh bro? 😊😊😊😊😊
@samruth536
@samruth536 Ай бұрын
@@biniamTtola social media kalweta alteseram malet new??
@naixukoxd
@naixukoxd 23 күн бұрын
Ay haimanoy meseret yalelew
@persistence.3322
@persistence.3322 Ай бұрын
በጣም ያሳፍራል ገና ያልበሰለ በዉጪ ያሉ እንካን ያፈሩበት 🥹 በሚዲያ የምትሰዳደብ !!! አዝናለዉ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Ай бұрын
ወንድሞች እርስ በእርስ በዚህ ደረጃ መጠላላት የሰይጣን ስራ ነው ጌታ ይገስፀው በእውነት ወንድሞች በዚህ ከቀጠላችሁ የሰይጣን መንግሥት አገልጋይ ነው የምትሆኑት እኔ በጣም አዝኛለሁ ኤርሚያስ እና እነ አቡና ትንሽ ጊዜ ውሰዱ ሚድያውን ለጊዜው ትታችሁ የጥሞና ጊዜ ቢኖራችሁ መልካም ነው
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ መሰተዋል ሰጣን🙏🙏🙏
@tsehaichamiso4473
@tsehaichamiso4473 Ай бұрын
It is great news that he is free. Please, do not dwell in the past. Go back to the work that you have assigned to do. We do not have time to talk the same thing again and again. Be wise and overcome the work of evil.
@samymulu7110
@samymulu7110 Ай бұрын
ቀለሜንስ ማን አስሮ ይጠይቅል
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
ፍቅር አድስን ማን አስሮ የጠይቃል የጦቃር ልጅ
@tigistwube6895
@tigistwube6895 Ай бұрын
ሁሉም ሳያውቁት የእግዚአብሄርን ስም ለማሰደብና ሰዎች እንዳይድኑ ሰይጣን በዘረጋው ወጥመ ድ ተይዘው ሰይጣንን እያገለገሉ ነው አራቱም :: ጌታ ይህን ለመካምለመመለስ ያድርላቸው
@ganri-qq2gp
@ganri-qq2gp Ай бұрын
Me to I don’t understand Ermias how even preaching biblie ,
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 Ай бұрын
አማኒ ጌታ እስርቤት ላሉት እድደርስላቸው ፈልጎ ይሆናል❤❤❤❤❤❤ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n Ай бұрын
Ermi እድሜ ልኩት ሚፀፅት ስራ ተው የሰራው
@GemechisMelaku-tz7ov
@GemechisMelaku-tz7ov Ай бұрын
ዳጊ ዳኒ (አቶ ክብሪት ) የሰራህን ክፋት አየነው ጫርከው ቲክቶኩ በክፋትህ እሳት ነደደ ቁጭ ብለክ እሣቱን ሙቀው ሲቆይ ራስህን ያቃጥልካል ::ይቅር ይበልህ
@trhastekle2543
@trhastekle2543 Ай бұрын
ጭሮ ላጥ አለ አአያቹ ያን አጋፍጦ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
ሰራ ፈት😂😂😂😂😂😂😂😂 አሁን እሱን ለማናደድ ነዉ
@ShowMeYourGlory77
@ShowMeYourGlory77 Ай бұрын
እነዚህ ማለት እነ ቀለመወርቅ (አረመኔ) ፡ ዳጊ ጥላሁን : እዩ ጩፋ : ... የተደራጁ ማፍያዎች (well organized mafia) ናቸው። እድል እና አጋጣሚ ካገኙ ሰው ለመግደል ወደኋላ አይሉም።
@TigistBelete-nv6yy
@TigistBelete-nv6yy Ай бұрын
እርስ በእርሳችን እየተቧጨቅን ወንጌሉን ዘንግተናል😢😢 ላይቭ ላይ እየገባን ሁላችንም የምንሰማው ወንጌል ሳይሆን ቡጨቃ ነው ያላመኑ ምንአይተው ይምጡ ምን ያዳምጡ ??? ለሁላችን ጌታ ማስተዋል ይስጠን ለወንድማችን አማን ጌታ ይርዳው
@user-xm5vj2ml7v
@user-xm5vj2ml7v Ай бұрын
Ebakachu kerstiyanoch ers bersachen enwaded eyesus limeta bedej nw esun enasay...telacha yebkan
@user-vj9nc1op2h
@user-vj9nc1op2h Ай бұрын
Our Almighty God is a,peace,love, so try to be peacefull,and love each other praise the Lord Jesus Christ
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 Ай бұрын
ወንድማችን ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
@firihiwotgebremedhin7860
@firihiwotgebremedhin7860 Ай бұрын
አማን ይበልጥ ጌታን እንድታገለግለ እውነትን እንድትገልጥ ማንም ሊዘጋው የማይችል በር ተከፈተልህ አሜን! ግን ለኤርምያስ ፀልይለት ወዶ አይደለም
@nemastube44
@nemastube44 Ай бұрын
እንደኔ የቀሩቱም ይታሰሩ ኤርሚያስም ዳጊም ልሳናቸው ይያዝ ከወንጌል ዉጪ ወሬ ደበረን ኤጭ
@abiyougebrehana1471
@abiyougebrehana1471 Ай бұрын
ወንጌል ስበኩ ወረኞች አስጠላቹ
@lemabeneya8408
@lemabeneya8408 Ай бұрын
Kedadoxh nachew newerachewn adbabay yemishetu
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 29 күн бұрын
አቁአም የሌለው የውሃ ላይ ኩበት ለኮነስፒሪሲም አይሆንም እንጂ እውነት ነው በተንኮላቸው በርትተው ለብዙ ወራት ሰርተውበታል። ይህን እግዚአብሔር አይቶአል። ምህረት ለነዚህ በክፋት መንገድ ትውልድን ሊበሉ ለወጡ ክፉዎች እግዚአብሔር ያምጣላቸው። በእየሱስ ስም እነዚህ ብላቴኖች በደሙ ይሸፈኑ።
@lovejoyandlaughter6695
@lovejoyandlaughter6695 Ай бұрын
While we all are focused on this, the Lord is coming back very soon! What a shame for people to forget what they are assigned to do in this world. Pride indeed is the root of any downfall. Geta yerdan!
@MesfinBirhanu-tc4mo
@MesfinBirhanu-tc4mo Ай бұрын
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ቆዩኝ ሁላችሁም አሁን እንደዚህ ሁላችሁም የሚትናገሩት መጀመሪያ አማንን ንሰሃ ግባ ተብሎ ስባል እንብ ሲል ማን ጠይቃችሁ ነበር? ሌላ ደግሞ ዮናታንን እገድላለሁ ብሎ ስናገር አማን ተውው እንደዚህ አይደለም ጥሩ አይደለም ብሎ የተናገራ ሰው ነበረ? ሁላችሁም ማጨብጨብ ብቻ ነው።
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Ай бұрын
የጌዜውን ወንጌል እየሰበክ ነው። አማን እንደሆን እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ነው።
@MesfinBirhanu-tc4mo
@MesfinBirhanu-tc4mo Ай бұрын
@@user-km1wu1fl1p እውነተኛ ወንጌላዊ ወንድሙን ለመግደል አያስብም
@beleteyohannesnigussie639
@beleteyohannesnigussie639 Ай бұрын
ኤርሚ ስትቃወመው አጋንት እንዴት እንዳሳተህ ሳታውቀው አደጋላይ ጥሎሀል ወንጌልን እንዳታስተምር በገድል ትኩረት ከወንጌል እውነት እያራቀህ ዛሬ የደረስክበት ደረጃ ደርሰሀል ወንጌልን እንኳን በፍቅር መስበክ ተስኖሀል ተሳዳቢ አርጎሀል ለወንጌል እውነት አልተሟገትክም ስለ እራስ ነው ወገብህን ታጥቀህ የምትሟገተው ብቻ ያረጋችሁት ሁሉ ነውር ነው
@NanaAlshahrani-cc5ll
@NanaAlshahrani-cc5ll 27 күн бұрын
ምድረ የዳቢሎስ ዱላ አሽከርካሪ በቃ የታሰረን የማስፈታ የሞተን የማነሳ እየሱስ ብቻ ነው ከዚ እረስ ውጡና ወጌልን ስበኩ የራሳቹን ምሶሶ ሳታነሱ ጉድፍ ለማንሳት አትሩጡ ጌታሆይ ምረትን ላክልን😢😢😢
@user-yi6ur6el5k
@user-yi6ur6el5k Ай бұрын
I pray for you my brothers Abelye &Amanye be strong this is the way of Christianity Jesus loves you be wise God blessed❤❤❤❤❤❤❤
@werkwasenait5394
@werkwasenait5394 Ай бұрын
ፍትህ ለአማን ! ደሞ ፋረሳዉያ ንሳሀ ግቡ በተለይቀለመወረቅ አይተፋሱ አፍህንም እጂሕንም ከነዚህ ወዲሞችና ከአረብሀገረ እህቶች ላይ አንሳ ጎብጣቺሁ ምናምን እያልክ ልታሽማቅ አትችልም
@jak9831
@jak9831 Ай бұрын
EGZIYABEHER melkam yadergal 🙏
@samsungmobiles2295
@samsungmobiles2295 Ай бұрын
እነሱ ማንን ገሰፁ ሚዲያ ላይ ወጥተው አደል ሚያስካኩት በተለይ አቡና
@user-zh7bz9cp1d
@user-zh7bz9cp1d Ай бұрын
ይገርማል የነ ዳግማዊ ተንኮል ሰይጣን እንካን ያስቀናል አማንየ በነዚህ ተንኮል ምንም እንዳይሰማህ ሁሉ ም ሰው ሀጣተኛ ማንም ንጽህ ስሊለ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Ай бұрын
ዳግማዊ ጥላሁን የሚባለው ልጅ ከነዚህ ልጆች ጋር ከተቀላቀለ ጀምሮ ወንጌል ትተው እርስ በእርስ መናቆር ጀመሩ እሱ ነው ይኼን ክፉ መንፈስ ይዞ የመጣው በእውነት
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 Ай бұрын
አማኒ❤❤❤🎉🎉🎉
@Emenetyohans
@Emenetyohans 29 күн бұрын
Ere esti hulachihume zeme belu ermiyase setete sera eyalachihu endegena wekelena setachihu wechi derese letekesu letaseferedu eyemekerachihu nwe. Tadiya enanete bemene teshalachihu?
@GeshaAde
@GeshaAde 27 күн бұрын
በመጨረሻው ዘመን ፍቅር ትቀዜቅዛለች ቃሉ እየተፈፅመ ነው
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k Ай бұрын
ኤርሚያስ አበበ በዩቱብ እውነቱን ተናገር ሲስብክ የወንጌል አርበኛ ነበር🙏🙏🙏 አሁን ግን ከእናንተ ጋር በቲክቶክ ከመጣ በጣም ወርዷል የሚናገረውን አያውቀውም እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ማለት እግዚአብሔር ረስታችኋል ንስሐ ግቡቡቡቡ👇👇👇👇
@trhastekle2543
@trhastekle2543 Ай бұрын
እሰይ
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Ай бұрын
የጠቢብ አይን በራሱ ላይ ናት ዳግማዊ የምትባልመርዛም ራስህን እይ
@hilinaseifu469
@hilinaseifu469 Ай бұрын
Than you dave you are honest❤
@alexokelb2254
@alexokelb2254 Ай бұрын
Geta le hulachu lebona yistachu asadabi hula. Enante ahun pente nachu???
@user-yl9yf1hj5b
@user-yl9yf1hj5b Ай бұрын
አማን አመብርሃን ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@EyerusalemTaye-vw2zy
@EyerusalemTaye-vw2zy Ай бұрын
አረ ጉድ 😥😥😥አማን አይዞህ ለሁላችንም ያንተ ራቁት መሆን የኛ ነው 💔💔💔
@sunydaylastday
@sunydaylastday Ай бұрын
ሁላቹም ከቲክቶክ ውጡ አንፈልጋቹም በቃ
@esraeleyasu-qu1gs
@esraeleyasu-qu1gs Ай бұрын
All of u just calm down, pray pray ....
@birhanetesfaye2464
@birhanetesfaye2464 Ай бұрын
ሁላችሁም ወደ እራሳችሁ ተመልከቱ እግዚአብሔር ይመልሳችሁ 😢
@lemabeneya8408
@lemabeneya8408 Ай бұрын
Erasachewn letik tok yeshetu eeshoch nachew
@mahlettibabu3314
@mahlettibabu3314 Ай бұрын
Aman ena abuna tebaraku
@Trure7Love
@Trure7Love Ай бұрын
🙄ቀለሜ ያደገበትን ሰይጣናዊ ማንነቱን መጮህ ያለእኔ ተናጋሪ ሰው የለም እያለ እነሆ የጠንቋዮች ባልደረባ ጋሻጃግሬ ሆኖ ማሳሰሩን ቀጥሎበታል ።ክብሩን ያንን የመሰለ ፀጋ እየተገፈፈበት ሜሄዱን ያውቅ ይሆን⁉️
@SitotawBekele
@SitotawBekele Ай бұрын
dawiti anite irasihi tenegna nehi?
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
የአማን ራቁትነት ከቆጫችሁ የወንድሙን ፍይል ይዘናል ብናወጣው ትሞታለህ ብሎ ሲያወራ ነፍሰገዳይ ነው ከማንም ምንሊያረግለት ነው ፍይል የያዘው
@user-ys2gh8ii8h
@user-ys2gh8ii8h Ай бұрын
Amanu ❤❤❤❤
@Lily-bk9zw
@Lily-bk9zw Ай бұрын
አማን ጌታ ይርዳክ
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 172 МЛН
2341- ልጇን ልትገድል የነበረች እናት!
33:30
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 48 М.
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 49 М.
2401- ሴት ሆና እንደ እኔ ሱሰኛ የለችም!
27:18
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 24 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН