የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 69 | ርኀሩሁ ንጉሥ | ማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 69 | By Mamusha Fenta

  Рет қаралды 11,390

Equip Media

Equip Media

20 күн бұрын

#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ርኀሩሁ_ንጉሥ
📖 ማቴዎስ 14:13-21
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrw...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_Fenta
👑 / equipmediamamushafenta

Пікірлер: 31
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 9 күн бұрын
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 17 күн бұрын
አሜን አሜን እጥረት በፈጣሪ እጅ ሙላት ናት...ጌታ ኢየሱስ ርህሩህ ብቻ ሳይሆን ኃያልም ነው... ጌታ ኢየሱስ እንጀራ የሚሰጥ ብቻ ሳይሆን እርሱ ራሱ የሚበላ የዘላለም ህይወት እንጀራ ነው....የሚያረካ የህይወት ውሃ ነው !!!ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የአንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ👏🏻❤👏🏻❤ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ👏🏻❤👏🏻
@adentedela5358
@adentedela5358 18 күн бұрын
የምንወድህ ዶር ማሙሻ ድንቅ ትምርት ነዉ የረዳህ የመራህ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ
@mtlileso2218
@mtlileso2218 17 күн бұрын
አሜን አሜን ! ወንድሜ ዶ/ር ማሙሻ፣ በአንተ ውስጥ ስለሚፈሰው የእግዚአብሔር ቃል ጅረት ፣ ሀሉንም ት/ርት በናፍቆት ነው የምከታተለው፣ ፀጋ ፣ጤና እንዲበዛልህ በጸሎቴ ጊዜ አስብሃለሁ፣ በረከታችን ነህ👏
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 6 күн бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏🙏
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 16 күн бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 17 күн бұрын
ሐዋ. ሥራ 10:38፤ እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 17 күн бұрын
2 ቆሮንቶስ 1:3፤ የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። 2 ቆሮንቶስ 1:4፤ እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu 14 күн бұрын
በጣም የምንወድህ ዶ/ር ማሙሻ በብዙ ፀጋውን ያብዛልህ ብሩክ ነህ ።
@honey10165
@honey10165 13 күн бұрын
አባት ሆይ ስለዚህ ተመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@selamabrha9371
@selamabrha9371 16 күн бұрын
We learn a lot from you Doctor God bless you and all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 18 күн бұрын
ዮሐንስ 6:51 NASV [51] ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ማንም ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ ይህም እንጀራ፣ ለዓለም ሕይወት እንዲሆን የምሰጠው ሥጋዬ ነው።” አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ🙏
@bigdaymelakhadero9851
@bigdaymelakhadero9851 17 күн бұрын
እግ/ር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛል 🙏 🙏 እግ/ር እምነትን ያብልኝ(ን) 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanueltadesseofficial8122
@amanueltadesseofficial8122 6 күн бұрын
A corrupt disposition is cleansed Those who love God are principled
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 17 күн бұрын
Amen amen amen eyesus geta new❤❤❤
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 16 күн бұрын
አሜን🙏🏾
@meronkassahun7612
@meronkassahun7612 16 күн бұрын
Amen.
@betelihemmisgana7491
@betelihemmisgana7491 14 күн бұрын
Tebarek ❤❤
@sakhratalqids3243
@sakhratalqids3243 17 күн бұрын
Uffffff esay esay esay ameen Ameen Ameen❤❤❤ mame💖😘😘
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 12 күн бұрын
Geta ke kifu hulu yetebikih Docter Mamusha❤ Betam New Yemtekemibihe
@tensumamush9918
@tensumamush9918 17 күн бұрын
Amenn.Amenn.kibr legeta yihun.mamusha tebarek
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 18 күн бұрын
❤❤❤❤አሜን ሩኅሩኅ አባት እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ አሳኙ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስግደት ለኃያል ስምህ ይሁን አባባ እውድሃለሁ የኔ ፍቅር ኢየሱስ ክርስቶስ የናዝረቱ ❤ ዶክተር ማሙሻ በረከታን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በብዙ አኪሊሊ በእግዚአብሔር ቀኝ ከነአብርሃም ይስሀቅ ያዕቆብ ጋር ለዘላለም ተሸለም እድመህ ዘመንህ ይለምልምም ❤ ቅዱሳን በሁሉም ዘርፍ ያገለገላችሁ ጌታ አምላክ ይባርካችሁ ፀጋን ያብዛላችሁ❤
@Shalome235
@Shalome235 13 күн бұрын
ደ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ በትምህርቱ ውስጤ እጅግ ተነክቷል አንተ አንዳልከው ህይወቴ ስለ ጌታ ኢየሱስ መረጃ ብቻ ሆኖብኛል ነገር ግን ጌታን እከሂወተ መጨረሻ ላምነውና ልከተለው እፈልጋለሁ እባክህ ይህን ኮሜንት ለማየት እድሉ ከገጠመህ እባክህ አግዘኝ።🙏Please
@equipmedia2577
@equipmedia2577 13 күн бұрын
@@Shalome235 በ0938859999 ሊያገኙን ይችላሉ
@mememalase9018
@mememalase9018 18 күн бұрын
Tebareku gate yebarkh ❤
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 17 күн бұрын
ማቴዎስ 5:44-45፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste 18 күн бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 17 күн бұрын
ማቴዎስ 5:46፤ የሚወዱአችሁን ብትወዱ ምን ዋጋ አላችሁ? ቀራጮችስ ያንኑ ያደርጉ የለምን?
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 16 күн бұрын
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Dr. Mamusha gospel preaching ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ 22 ሙሉ ወንጌል ቸርች
33:36
22 MULU WENGEL CHURCH / 22 ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስትያን
Рет қаралды 31 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН