10 ዓመት ልጠብቅህ ትችላለች....የርቀት ፍቅር ❤❤❤ ahadu podcast

  Рет қаралды 71,136

ahadu media

ahadu media

7 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 815
@berisamkoodotty5055
@berisamkoodotty5055 7 ай бұрын
እምንኖረው በርቀት ነው 1አመት ከምናምን በስልክ ብቻ አውርተን ከዛ ተጋባን አሁን አመት ሆነን አሁንም በርቀት ላይ ነን ግን ተምንም በላይ እንተማመናለን ምፃሜውን ያሳምርልሽ በሉኝበላይክ እኔ የስደት እህታችሁ ነኝ😓♥️
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 6 ай бұрын
😂አመት እኔበአመት አላምነውም በርቀት ግን ሚገርመው የመንኩት3አመት በሃላ ነው ቤተስብ አጣርቼ የመንኩት አሁን 7አመት በርቀት አለን ግን ከእኔ በላይ ቀድሜ ከቤተስብ አጣርቼ ነው
@eimanlove
@eimanlove 6 ай бұрын
አላህያሳምርላችሁ እኔምነኝ ማረዋ❤❤❤
@AbebaAyele-ze3cx
@AbebaAyele-ze3cx 6 ай бұрын
እሥቴለኒም መፍትሔ ሥጡኝ በሥደትላይነኝ ከተዋወቅን4ወራችን እሱምውጪነው ግንሁሌምበምሤጅነው የምናወራው አይደውልም ግን ያለሡ የምኖርአይመሥለኝም አንዳንዴም በጣምልረሣውእሞክራለሁ ግን ብቻግራገባኝ ሀሣብሥጡኝ
@eimanlove
@eimanlove 6 ай бұрын
@@AbebaAyele-ze3cx ለምአተደዋወሉም ቃል በቃል ይሻላል እኔምነኝ በስደትነዉያለነዉ ስድስትወራችንአላህያብጀዉ
@AbebaAyele-ze3cx
@AbebaAyele-ze3cx 6 ай бұрын
@@eimanlove አሜን ግን የርቀት ፍቅር ከህመምውጪ ምንም ትርፍየለው እኔ በፌሥቡክ ነውያወኩት
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 7 ай бұрын
እኔና ፍቅር 7 አመታችን በፍቅር ስንኖር ባካል አንተዋወቅም አሁን 4 ወር ቀረኝ አብሬው እስከህይወት ፋፃሜዬ አብሬው ልኖር እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv 7 ай бұрын
በአካል ቀርበሽ በደንብ እይው ከዛ ወስኚ ብዙ ጊዜ በርቀት የምናወራው በእውን አንኖርውም
@hanamarkos5340
@hanamarkos5340 6 ай бұрын
Fetari Beselam Yagenagnishi Wude Gin Beakal Tegenagniteshi wosgni
@user-pr4mn3cy1j
@user-pr4mn3cy1j 6 ай бұрын
ይገርማል እኔም እንደ አንቺ ንኝ
@user-dingelmariyam21
@user-dingelmariyam21 6 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በአንድ ወደብ በአንድ ድንኳን ውስጥ እንድትኖሩ ይርዳችኹ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
ኧረ ጎበዞች ናችሁ ይባርክላችሁ❤🎉
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 7 ай бұрын
ከሁለቱም ጠንካራ ሰዎች አሉ ገን አብዛኛውን ወንዶች ከሀዲ ናቸው ለምን ብትል ሌላ ችገር ሲገጥምህ ምን ሆንሽ ብለው የማይረዱ አሉ ሁሌ ደስታ ብቻ የሚፈልጉ አሉ
@KalabHagos-ue6wo
@KalabHagos-ue6wo 6 ай бұрын
ትክክል 😢
@user-do4og5zi9i
@user-do4og5zi9i 4 ай бұрын
Ya betkkl lk 👌 bleshal benatsh wend chirash alamnm anchi tamagn bthognim kanchi emtbelt betinish neger kagegne mnm ayastawshishiim 😢 yasaznal WI wendoch 😏
@user-er1te6sz7r
@user-er1te6sz7r 7 ай бұрын
እውነት ለመናገር የምታነሳቸው ሀሳቦች ለመወሰን እረድተውኛል በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ውድሜ እኛንም ልብ ይስጠን በፍቅር ውስጥ የምንጎዳው ሴቶች ነን ሁሉም ውነት ይመስለናል.
@yosefgebru908
@yosefgebru908 7 ай бұрын
ሰው እንዴት ሁሌ ትክክል ይናገራል❤❤❤❤❤❤❤
@ahadumedia
@ahadumedia 7 ай бұрын
Thank u
@meazaalima4544
@meazaalima4544 7 ай бұрын
በጣም
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 7 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@user-rl4dh8gt7v
@user-rl4dh8gt7v 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@salemss3836
@salemss3836 6 ай бұрын
የርቀት ትዳር ላንተብቻ ነው የገባህ
@quickistgirl922
@quickistgirl922 7 ай бұрын
የመዳምን ስራ ቶሎ ጨርሼ ፍጥጥብየ ስጠብቅ አንተ ከእግዚአብሔር የተላክ ለኛ ለሴቶች መድሀኒት ነህ ማሪያምን ትለያለህ ከሁሉም ሚዲያ እድትበልጥ እነፈልጋለን እኔ ግራገብቶኛል በርቀት ሆኜ አላምነውም የዋሸኝ ይመስለኛል ተጎድቻለሁ ሁሉም አረብ ሀገር ያለን ነን እርቀት ፍቅር የምንሰቃይ😢
@azitiaziti5049
@azitiaziti5049 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሽ እንጂ ከባድ ነዉ💔
@asterweldamichael1933
@asterweldamichael1933 7 ай бұрын
Ene beselke yawerahut lela yemilekeleghe foto lela video mawerat ayefelege beka begiza erakut 😢
@narty46
@narty46 7 ай бұрын
እምነትና እዉነት እስካለ ድረስ ፍቅር አለ ።ግን የምር አብዛሀኛወቹ ወንዶች እድሜአችንን ሁሉ ትተን እነሡን ሥንጠብቅ ሌላ ሤት ይዘዉ ይመጣሉ 😥😥
@Weynshet226
@Weynshet226 7 ай бұрын
በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም እኛ በስደት በተለይ አረብ ሀገር ያለን ሴቶች ላፈቀረችው ወንድ ታማኝ ለወደፊት ኑሮዋ ከ 15_16 ሰአት ተግታ የምትሰራ ለተቸገሩ ፈጥኖ ደራሽ ጀግኖች ነን ግን ታማኝ ወንድ ማግኘት ከባድ ነው የርቀት ፍቅር ስቃይ ነው ትርፉ
@user-lb6bf3ql5x
@user-lb6bf3ql5x 7 ай бұрын
ወንድ አይታመንም በርቀት ሴት ግን ታማኝ ነች 🇪🇹
@user-en5qk9ee1p
@user-en5qk9ee1p 7 ай бұрын
Setuas tetamenalch ind?
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 6 ай бұрын
ሁለቱም ጋር ታማኝ እና ታማንነት የሌለው አለን
@hfjndn9754
@hfjndn9754 6 ай бұрын
በትክክል
@salemss3836
@salemss3836 6 ай бұрын
እንደዛ ሳይሆን ታማኝ መሆን ከባድነው የአላህ ትልቅ ስጦታ ነው ወንድ ሴት አይልም ይች ምድር ሁለት ሰወች የሚኖሩባት ናት እነርሱም ክፉ እና ደጋግ ሰወች ናቸው እናም ታማኝነትበሴት ብቻ አይደለም የወንድም አለ
@muhamedomer-xb2lw
@muhamedomer-xb2lw 4 ай бұрын
ይኖራል
@user-gi2fy4ps4q
@user-gi2fy4ps4q 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነው 🙏እኔ እና ባሌ የዛሬ 9አመት በfb ተዋወቅን እሱ ከሀገር ውጭ ነበር ከዛ ከ1አመት በኅላ በአካል ተገናኝተን እኔም እሱ ዎደሚኖርበት ሄድኩ ከ3አመት በኃላ አብረን ተመልሰን ተጋባን አሁን እኔ ልጅ በማሳደግ እሱ ደግሞ ከእኛ እርቆ ይኖራል ለ1ቀን ሳንደዋወል ውለን አድረን አናቅም አምነዋለሁ ከራሴ በላይ እሱም እንደዛው የሚያውቁን ሁሉ በፍቅር በመተማመናችን ይቀናሉ እኔ ከራሴ በላይ ለውዱ ባሌ ትዕግስት ፍቅር በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ 🙏እናም ዋናው መተማመን እራስን ማሳመን ነው ከባድ የሆነውን ነገር ያቀልልናል በእርቀት ፍቅር ያላችሁ ሁሉ ከአምላካችሁጋ ነገን አስቡ ነገ መልካም ይሆናል ❤🙏
@xtratoxic6130
@xtratoxic6130 6 ай бұрын
እርተሰቃየን የሩቅፍቅር ፍቅር ሳይሆን በሺታነው😢
@user-vm5gm1yt8h
@user-vm5gm1yt8h 7 ай бұрын
የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሌ ያስገርሙኛል በርታልን😊😊
@lenateshome3896
@lenateshome3896 6 ай бұрын
አየዉ. አኔ. በ. ነትርክ. መዘጋት. አየተፈተንኩ. ነዉ. ከ. ምወደዉ. ግዋደንያየ. ከልብ. የማፈቅረዉ. ርቀቱ. ሳይገድበን. ነቶርክ. ኡዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ. 😔😔😔😔😔😔አስኪ. አገር. ሰላም. ይሁን. በሉ. አሳዩንይ. በላይክ.
@user-hb7xn8xb3t
@user-hb7xn8xb3t 7 ай бұрын
እኔ 10 አመታትን በእርቀት ፍቅር አሳልፊያለው እውነት ለመናገር ልንገናኛ ሁልምት ወር ሲቀረኝ እሱን ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት እንደነበረው ደረስኩበት አልመክርም አፈር ግጬ ወደ ውስጤ ተሰብሬ ነው የተነሳሁት💔💔
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 7 ай бұрын
9 አመታችን ግን እዳላምነው ሆኛለሁ ግን እስከማገኜው አልወስንም
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 7 ай бұрын
አንችስ ስታስቢው 10አመት አይከብድም ሁላችንም ገጥሞናል ግን የራሱ ጉዳይ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ይመስገን ቢሆንም እግዚአብሔር ይክሳል
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አብሽር እፍፍፍ 10አመት ወላሂ ለቃል ቀላል ነዉ የኖረዉ ግን ከባድ ነዉ በጥሩ ነገር ይካስሽ እህቴ❤❤❤
@sweetnega8119
@sweetnega8119 6 ай бұрын
Betekekel enam 8 ameti tabkawe 6 ware lemgenagnti sekaran bande Kane setati lij asergza enam alame chlamabegn 💔💔💔
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 2 ай бұрын
አብሽሪ በጣም የምንወደው እና በጣም የምናምነው ነገር ሁለየም በጣም ይጎዱናል
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 7 ай бұрын
*_ትናንት ጅምሬ እንቅልፍ ሳይውስደኝ ነው ያደርኩት እመጣለሁኝ ብለህ😊😜✊😔🙏_*
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@yeshitila5299
@yeshitila5299 7 ай бұрын
😅😅😅😅🙄
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c 7 ай бұрын
እኔም 😂😂
@zaincell6175
@zaincell6175 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@wardehgete2853
@wardehgete2853 2 ай бұрын
ማነው ይህን ልጅ እንደኔ የሚወደው እግዛቢሔረ ን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የኔ እውቀታም❤❤❤❤
@alaaabadi3407
@alaaabadi3407 7 ай бұрын
የርቀት ፍቅር እኛ ካወቅንበት ይሰራል ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ያለውን መቸም አናጣውም እንመን አንፍራ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 7 ай бұрын
የእውነት በጣም የተመቸኝ ምክርና አስተሳሰብ ነው ያለሁበት ስለሆነም ተመችቶኛል👍👌 ገና ዛሬ ነው ያየሁህ ሰብ አድርጌሃለሁ😊
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 7 ай бұрын
እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ 5 አመቴ ነዉ ለኔ ሁልነገሬነዉ እሱን ተስፋ በማድረጌ ብቻ ሰላም ይሰማኛል ድምፁን ስሰማ እደገኘሁትነዉ የሚሰማኝ በጣምነዉ የምወደዉ የገጠርልጂ ነኝ 14 አመት ልጂሁኜ እሱ 21 አመቱ ሁኖነበር በብሀሉ መሰረት ቤተሰብ ነበር የዳረን ጎደኞቸ ሲመጡ እቢብየ ወደሳኡድ መጣሁ አሁን የሠዳም ቅመምነኝ ኢሻአሏህ በዚህ አመት እንገናኛለን ይታየኛል ይወደድ ይጠላዉን ስለማላቅ በጣም ነበር የማሰቃየዉ
@SaraSara-pe6ff
@SaraSara-pe6ff 7 ай бұрын
ደግሰው አብዛልን መድሐኒዓለም አባቴ በጅጓሌ ቁጭብዬ መመከር መማር ተመሰገን ከበርልን ወድማችን
@user-zr2zu5fy5c
@user-zr2zu5fy5c 7 ай бұрын
እኔም የስድስት አመት ፍቅር ተበላሸ ባለምግባባት ምክንያት ልክ ነህ ይሰራል ግን ሁለቱም ከታገሉ አንድ ከሸሸ አይሰራም ብዙ ነገሬን አጥቻለሁ ብቻ አልሃምዱሊላሂ የምችለውን ሞክራለሁ አሁን አልቆጭም እናም ብዙም ነገር አስተምሮኛል ስደተኞች እህቶች አይዛችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ከራስ በላይ ንፍስ ይባላል ❤❤❤❤❤
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 6 ай бұрын
እኔ በሁለት አመት ስብርብር ብያለሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ እራሴን ከፍቅር ለዛውከርቀት አግልሌነበርየምኖረው በመጨረሻ በህይወቴ መቶ ዛሬ የቀድሞዋን እኔን መሆንአቅቶኛል😭😭
@SebeleBaye-uo1ei
@SebeleBaye-uo1ei 7 ай бұрын
እኔ በስደት ሁኘ 7 አመት ጠብቆኛን አሁን ግን ነይ እያለነው በዚህ አመታት ውስጥ ሁሌ አይዞሽ እያለ እስከዚህ ድረስ ጠብቆኛን እግዚአብሔር በምታገልግልበት ቤተክርሲቲን ይጠብቅህ ታገብተን አብረን አርጂተን የኔታ ለመባል ያብቃህ።
@haniyetewahidoliji7419
@haniyetewahidoliji7419 7 ай бұрын
ስጠብቅህ ነበር ግን እያንዳንዱ ያልካቸው ነገሮ ሁሉ ትክክል ናቸው እራሳችንን መግዛትና መገስጽ ካልቻልን ያልተፈለግ ቦታ ነው ሚያደርሰን ፈሪሃ እግዚአብሔር በውስጣችን ሊኖርን ግድ ይላል ስው እስከሆንን ከጥፋት ባንወጣም በተወሰነ መልኩ እራስን መገደቡ መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወድም አለሜ👌♥
@eimanlove
@eimanlove 6 ай бұрын
የሮቅ ፍቅር የልብ ህመምነዉ💔😥💔ዬኛ የሴቶች ጀግናነህ ሰምተንየምንጠቀም ያረገን አስመሳይ ሰዉና ስደት እድሜየንጨረሱት ላገባነዉስልእንለያያል😂😂
@mahlteBelay-su8gp
@mahlteBelay-su8gp 7 ай бұрын
ኪራየ አወ ከባድ ነው እኔም የርቀት ፍቅር ውስጥ ነኝ ከፈጣሪ በታች አምነዋለሁ ይሔ ሁሉ አልፎ እንደምንገናኝ አምናለሁ መታመን ለራሥ ነው ጠንካራ ሁኑ ሥደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ በተሥፋ በርቱ ኪራ ለሠርጌ እጠራሀለሁ 😍😍😍 እኛ ሴቶች ካፈቀርን ቦምብ ቢፈነዳምእንኳን ሌላ ሠው አናይም ።
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 7 ай бұрын
በጣም የምር እኛ ሴቶች አናፍቅርጅ ካፈቀርን ወደ ሗላ የለም😢 ግን ልብ ይሰብራል😢
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 ай бұрын
ክክክክክ በጣም ሴትልጂ አትዉደድ በዛዉልክም አትወስን ከባባድ ናት
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 7 ай бұрын
እኔ የህቴ ብላት የማያንሳት የምወዳት አብሮ አደጌ ይህን ጊዜ ፈተና ለአራት አመታት አሳልፈው ዛሬላይ ተጋብተው የቆንጅዬ ልጅ ወላጆች ሁነዋል ፈተናማ ነፍ አለው ከሷ የመጣ እኔ እታመምነበረ ዛሬ ደስተኛነኝ Y&dአላህ ዘላቂ ያድርግላቸው🎉
@sikosilo1727
@sikosilo1727 5 ай бұрын
ወላሂ ምንጊዜ የሚመቼ በሁሉምንግግሮችህ እውነትና አስተማሪናቼው ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ🎉🎉🎉ስላለሁበትም ተመችቶኛል ወድሜ በርታልን❤❤
@user-or4gy6im7l
@user-or4gy6im7l 7 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም በርታልን ወንድማችን 🥰🥰
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 7 ай бұрын
እዉነት ለመናገር ለእኔ ስኬት እራስን ከእነ መቀበል ነዉ እራሴን መቀበል አቅቶኛል እድሜዬ 31 ነዉ እናም የአበቃልሽ አትረቢም ወርቃማ የተባሉ ግዜዎችሽን አባክነሻል ፈላጊ የለሽም ከእንግድህ በህይወት ብትኖሪ ባትኖሪ ላንች ደስታ አይሆንልሽም የሚል ድምፅ ጮክ ብሎ በየቀኑ ይሰማኛል ከራሴ ጋር የማወራዉ ስለ ዉድቀቴ ስለ አካላዊ ዉበቴ ስለ ትላንቴ ነዉ ብቻ በስቃይ ዉስጥ ነኝ ይህ ስሜት የጀመረኝ ግን የ4 አመት ፍቅረኛዬ ሲተወኝ ነዉ ።
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 7 ай бұрын
አንች ሁሌም ተፈላጊ ነሽ ማማዬ በሰወች ልብ ውስጥ ፍቅርና ሰላምን መዝራት ከቻልሽ ውብ ብቻ ሳትሆኚ ውበትም ባንች ይገለጻል ራስሽን ውደጅ ራስሽን ተንከባከቢ ከዚያም ነገሮች ቀስ በቀስ ይቀየራሉ
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
ልብሽን የሰበረው ሰው ልቡ ይሰበር አንቺ ጎበዝ ነሽ አንቺ ጀግና ነሽ ራስሽን ችለሽ የቆምሽ ነሽ እህቴ❤ inspire Ethiopia ሪሰርች አርጊና አዳምጪ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 7 ай бұрын
የምን ተስፋ መቁረጥ ነው ገና ወጣት ነሽ ላንች ያለው የትም አይሄድም እምነት ይኑርሽ በፀሎት በርች ስሜቱ እኔም ውስጥ ስላለ አውቃለሁ ግን ምንም አማራጭ የለም 🥹🤝
@qweqwe444
@qweqwe444 7 ай бұрын
አይዞሽ❤እህቴ ገናነሽ ሰዉ 40አመቱ ያገባል እህቴ በዉስጥ ክፍ መንፈስ ስላለነዉ ስላለነዉ የሚያወራ ብሽ በጆረሽ በእምነት ፀልይ ስገጅ ፁሚ ያኔ ክፍነገር ሁሉካንች ይርቃል በሰወች ሳይሆን በፈጣር ነዉ መመረኮዝ ሁሉየ ካንች ጋር ለዘላለም የሚኖረ ፈጣር ብቻነዉ ።ፍቅር ነረሽ ተጋብተዉ ወልደዉ እኮ ፈጣር ይጠራዋል መለየት በማንኛዉ ጊዜ ስአትዘመን አለ በእምነት መኖረነዉ ወዳ ባለመመለስ ግንኙነትሽ ከፈጣር ጋር አድርጊ ለተሰጠሽ እድሜ አመስግኝ ማማረን ተይ እራስሽ ወደ እምነት ጓዳና ምር አሳብሽ እይታሽ የምታዳምጭዉ ነገር ሁሉ ቁስልሽ የሚጠግን ብቻይሁን እህቴ የእግዚአብሔርን ቃል እለት እለት ተመገቢ የተሰበርልብ የሚጠገነዉ ፈጣር ቃልነዉ።።።አይዞሽ ክርስቲያን ከሆንሽ የአባዬሀኒስ ተስፍ ማርያም KZfaqላይ ተከታተይ ካልሆንሽ ደሞ በእምነት መንፈስ ዊነገሮተመገቢ አባታችን መምህር ግርማን ተከታተይ እግዚአብሔር ያበርታሽ!!!!!
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 7 ай бұрын
@@user-yx8zm4ho7y እስኪ ካዳመጥሽኝ እናዉራ በዉስጥ
@FrehiwotAbreham-es3xi
@FrehiwotAbreham-es3xi 7 ай бұрын
አክብሬ ከማዳምጣቸው ሰወች አንዱ ነህ ኪሩ ተረድተህ የገለፅክበት መንገድ አድንቂያለሁ ነገሮችን አልፍህ ገብቶህ የነገርከን ነገር ያለህን የእውቀት ብስለት ሊደነቅ ይገባል
@BetsiBetsi-iv5yn
@BetsiBetsi-iv5yn Ай бұрын
እውነት ነው እኔ የሁለት አመት ፍቅረ እያለን ነበር ቻው እንኳ ሳልለው ስደት የመጣሁት አሁንም በፍቅር አለን አረብ አገር አምስት አመቴ ከሱም ጋ ሰባት አመታችን እግዚአብሔር ይመስገን ተጣልተን አናውቅም ግጭት ይኖራል ግን አንድ ሰው ገብቶብንም አያውቅም እራሳችን ነን የምንፈታው ግን ናፍቆኛል የአረብ አገር አይሞላ ሁሌም ስራ ላይ ነኝ ግን እፍፍፍፍፍ አሁን ግን ሁሉም ነገር ደክሞኛል ቤተሰቦቻችንም አውቀዋል ደስተኞች ናቸው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rr8ib9sp1y
@user-rr8ib9sp1y 7 ай бұрын
በጣም ስጠብቅህ ነበር እውነት በጣም ነወ የምወድልህ ትምህርትህን በዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ ፈጣሪ ያክብርህ🙏🙏🙏🙏
@genitube5211
@genitube5211 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ክብረት ይስጥልን ኪሩ 🙏
@user-rr8ib9sp1y
@user-rr8ib9sp1y 6 ай бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ብርታልን ወንድማችን አስተማሬ ነገሮችን ነወ የምታነሳልን በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ትክክለኛውን ስው ይስጠን ለሁላችንም 🥰🥰🙏🙏🙏
@user-zw1qd7cj8e
@user-zw1qd7cj8e 6 ай бұрын
እኔስ 3ዓመታችን ያለው ፈተና አትጠይቁኝ😢 ግን በብዙ ነገር ፈትኘው አለሁ ምርጥ ሰው ነው እናም በቅርቡ ልገባ አስቤ አለሁ 🎉
@hanamarkos5340
@hanamarkos5340 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Beselam Gibiligni Wude🙏
@BlenFenta
@BlenFenta 6 ай бұрын
እደት አድርገሽ ነው የፈተንሽው ሹክ በይኝ
@user-zw1qd7cj8e
@user-zw1qd7cj8e 6 ай бұрын
@@hanamarkos5340 አመሰግናለሁ የኔውድ😘
@user-zw1qd7cj8e
@user-zw1qd7cj8e 6 ай бұрын
@@BlenFenta ያው የሴትነት ጥበብ ተጠቀሚ ብዙም በፈለገሽ ሰዓት ሁሌ አትገኝለት ራስሽንሁኘ ኩርት ያለች ሴት ሁኘ መቸውም ከስርሽ አይጠፋም የኔ ውድ 😘😘
@BlenFenta
@BlenFenta 6 ай бұрын
@@user-zw1qd7cj8e ይሔማ ከሌላ ጋር እያወራሽ ነው የሚለኝ
@user-oo4sz9kt7k
@user-oo4sz9kt7k 6 ай бұрын
እኔ ባሌ ጋር አምሰ አመት ሆነኝ እሱ ሳኡድ ነው እኔ ኢትዩ ነበርኩ አሁን ዱባይ ነኝ ሶሰት አመት ኢትዩ ነበርኩ ሁለት አመት ሆነኝ ዱባይ ግን በጣም እወደዋለሁ በሰልክ ግን እሰከምንተኛበት ሰአት እናወራለን
@user-hg6sk6zk4m
@user-hg6sk6zk4m 3 ай бұрын
እኔ በግሌ የተማርኩት ነገር የምትወደኝን ብቻ ነው የምወዳት ዕድል ያለው እዛ ላይ ነው እንጅ የምንወደው ከተከተልን አደጋው ሰፊ ነው ብቻ ሁሉም ያልከው እውነት ነው እናመሰግናለን ❤❤
@madenanuri9925
@madenanuri9925 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ብሮ ፕሮግራምክን በጉግት ነው ምጠብቀው የምር በርታልን 👌👌
@liyateam9120
@liyateam9120 7 ай бұрын
ኪሩብየ እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው አንድ ነገር ብልህ ደስ ይለኛል ካላስቀየምኩህ ኪሩቤል ማለት የመላእክት ስም ሆኖ ለብዙ የሚገልፅ ነው ለአንድ ደግሞ ኪሩብ ይባላል እና ኪራ ከማለት ኪሩብ ብትል ደስ ይላል አታውቀዉም ለማለት አይደለም ከይቅርታ ጋር ሌላው የምታነሳቸው ሀሳቦች : አገላለፅህ ይለያል ተጠንቅቀህ ነው የምትናገረው ስሜታችን እንዳይገዳ ለየት ባለ መልኩ ነው የምትገልፀው ከዚ በላይ ጥበቡን ይስጥህ እግዚአብሔር በርታ ወንድሜ
@user-ef5ot5vz2r
@user-ef5ot5vz2r 5 ай бұрын
ቅመሞችዬ አዳምጡት በደንብ የሚናገራቸው ነገሮች ሁሉም ምርጥ ንግግር ❤❤ነው ፈጣሪ ይጨምርልህ ኪራዬ እኔ አንተ የምትናገረውን❤❤ሁሉ አይቼ በጣም ለውጥ ❤🎉አግኝቼበት አለሁ
@seadagetent4798
@seadagetent4798 7 ай бұрын
መሽአላህ አለይክ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው እኔም እዚህ ውስጥ ነኝ ይህንን ፍተና አልፍን ከተገናኝን ለሠርጌ እጠራሀለሁኝ
@TaweenFujairah-tk8dr
@TaweenFujairah-tk8dr 7 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏ከቻልክ አወ ጋብዝልን እግዳ በፍቅር እርቀት ያለ ወይም ያለች
@silvisivisilvsivi4707
@silvisivisilvsivi4707 7 ай бұрын
በጣም ነው የማከብርክ የምውድክ በዙህ ቀጥልበት እንዳትጠፋ❤❤❤
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 7 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ የተናገረክው ሁሉ በትክክልነው አብዛኞቹ ብዙዎች የተፈተንበት ጉዳዮች ናቸው
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 5 ай бұрын
በርታ አይዞህ ወንድሜ እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💖❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ሁሉም ነገር አሪፍ ነው ቀጥልበት❤❤❤💖❤❤
@meskeremamykz968
@meskeremamykz968 3 ай бұрын
Best advice ever Kira, Thank you 🙏
@hikmayoutube6653
@hikmayoutube6653 6 ай бұрын
በርታ ውንድም በጣም ደስ ይላል ትምህርትህ እኔ ሳገባ እጠርሀለው አንደኛዋ ነኝ 9 አመት ሆነን በጣም ከባድ ነው ሂሻ አላህ አላህ መጨረሻው ያሳምርላቹሁ ብሉን ❤
@eeee5472
@eeee5472 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ ወድሜ አላህ ይሥጥህ ፈልጌ አጥቸዉ የቀረመሥሎኝ ነበር ተባረክ
@zeee1852
@zeee1852 7 ай бұрын
እምትሱጠው አገልግሎት ዋው ግን ፍቅር ነፍስ ይማር ብያለሁ😂😂😂😂😂 የልጅ አባቴን ለመታርቅ ሳስብ ያቅለሽልሽኛል እኳን ሊላ ላፍቅር😂
@GffJjj-fb3wk
@GffJjj-fb3wk 7 ай бұрын
እኔስ ነፃ ነኝ ነፃነቴን ስወደዉኮ😂😂😂
@HayatAhmed-iv3ru
@HayatAhmed-iv3ru 6 ай бұрын
ከምር ነብስ ይማር ማረር ነው አይ ሂወት
@maeregmezgebe7771
@maeregmezgebe7771 7 ай бұрын
Kira betam appreciate aderghalehu thanks for sharing us. Mnale endante aynet smart wend bisetegn
@user-fe5ud8cn6h
@user-fe5ud8cn6h 7 ай бұрын
በጣም ለምቶደዉ ሰዉ ሁሉን ትተዋለክ በጣም ከባድ ነዉ ግን የርቀት ፍቅር መጨረሻዉ ግን ጣፋጭ ነዉ ኪራዬ በርታ ስወድክ እኮ ❤❤❤
@Kalkidan5244
@Kalkidan5244 6 ай бұрын
በጣም እውነት ነው ይመችህ እቦ የልቤን ነው የተናገርክው እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን 👌
@user-lh5uk9vw2w
@user-lh5uk9vw2w 4 ай бұрын
ዘመንህ ይበረክ ወንድሜ ከዘ በበለጠ እውቀት እግ/ር ይበርክህ
@AzagneFikir
@AzagneFikir 25 күн бұрын
ጠቃሚ ምክርነው ወንድማችን በርታልን!
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 7 ай бұрын
ቅመም እኮ ነክ ያረብ ከረቀት ትዳረ አውጥተህ አድ አድረገን የረቀት ትዳረ ይከብዳል ምን እደሚያጣላክ እካን አታቅም
@emuy438
@emuy438 6 ай бұрын
በጣም ወላሂ ይገላግለን
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 4 күн бұрын
ኩራየ እመብረሀን ተሣክቶ ከተጋባን አጠራሀለሁ ለሠርጌ ዲል ያለ ሠርግ አልደግሥም በቃ ቤተሠባዊ ትዉቅ ብቻ ነዉ የማረገዉ ከቤተሠቦቸም አንዱ አንተ ነህ ፈጣሪ አገር ወጎኖቻችን ያርግልን አስኪ ላይክ ኩራን ለሠርጋችን የምንጠራዉ ምርጥ መምህራችን
@user-gk9dp4jt5w
@user-gk9dp4jt5w 7 ай бұрын
በጣም ድንቆ ልጅ ነህ ትክክል ነዉ ሁል ጊዜ ትክክል ነዉ የምታዉራዉ ነገር👌👌👌
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 6 ай бұрын
ሴቶችየ ብዙ አመት የተለያያችሁ ለመግባት ሞክሩ ❤❤❤
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 7 ай бұрын
#በእርቀት ትምህርት እንጂ ፍቅር ትርፉ መቆሰል ነው የምር 🙃 ልባቹህን ጠብቁት በተለይ እህቶቼ 🤔 #የነሳህው ሀሳብ የሚገርም ነው እንቅጭ ንቅጩን ያፈረጠከው ይመችህ ኪራ 👌
@user-oe2iu9td6g
@user-oe2iu9td6g 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 6 ай бұрын
Yes ❤😢
@user-dingelmariyam21
@user-dingelmariyam21 6 ай бұрын
እንዴት እንጠብቅ
@rahmahmahamad4292
@rahmahmahamad4292 6 ай бұрын
ሁሉምእደአመለካከቱነው'ኑሮውንለማሻሻልነውእጂ':የሁሉምሀሣብአድአይደለም
@tsEGARlDAwu-oy8mx
@tsEGARlDAwu-oy8mx 5 ай бұрын
እወነት😂
@Wintanabelaynh123
@Wintanabelaynh123 7 ай бұрын
እውነት ስንት ጊዜ እየገባሁ ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩ ስጠብቅህ ነበር እናመሰግናለን
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ይሄን ፕሮራም በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@user-st9jk9ke6m
@user-st9jk9ke6m 7 ай бұрын
ምናለ ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ቢያስቡ አፍፍ አሁንስ ሰልችቶኛል የነሱ ነገር አንዱ ልቤን ሰብሮት ሄደ 5አመት ሆነኝ እኔ ስሸሽ እነሱ ሲከተሉ ግን እስከመቼ በዚህ ሁኔታ 😥😥
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 7 ай бұрын
እናሠስግናለን በጣም ድቅ ትምህርቶች ነዉ የሰጠህን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@Eyerus21
@Eyerus21 7 ай бұрын
የባህር ማዶ ፍቅር😢በህልም መኖር ነው😢😊😅😅😅😅😅😅
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 6 ай бұрын
😂😂😂😢😢
@user-rr8ib9sp1y
@user-rr8ib9sp1y 7 ай бұрын
በጣም ነወ የምናመሰግነው እንጠብቃለን ቀጣዩን🙏🙏🥰🥰🥰
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 7 ай бұрын
ያነሳሀው ሀሳብ እውነት ነው የርቀት ፍቅር ቀላል አይደለም ብዙ ፈተና አለው ሁሌም ውስጥህ ያለው የደስታ ስቃይ የሀዘን ስቃይ፣ የሀዘኑ አጠገብህ ስለሌለ ሙሉ አለመሆኑ የሀሳብ ተጎዥ መሆኑን በማመን ማጣጣም ነው። ግልፅ አርገህ ነው ያብራራሀው ያልከውን ሁሉ ሀሳብ እስማማበታለሁ።
@heru12169
@heru12169 7 ай бұрын
የርቀት ፍቅር ከባድ ነው ማወቅ ይቸግራል ከቲክቶክ ኣይቼ ነው እዚ ያገኘሁህ በተለይ የሴት ልብ ኣዋቂ ነክ እውቀትህ ይጨምርልህ
@user-fm8fz3yn9e
@user-fm8fz3yn9e Ай бұрын
ይገርማል በትክክል👌👌👌❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@selinmamo
@selinmamo 6 ай бұрын
By the way, I appreciate my brother And it’s amazing teaching keep it up 👍
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs 7 ай бұрын
ትምህርትህ ውስጥ ነው እናመሰግናለን ክበረልን❤
@user-nc8yk3dv4s
@user-nc8yk3dv4s 5 ай бұрын
የውንድ ልብ ማወቅ ከባድ ነው የፈለገ ቢወድ የመቀየር እድሉ ሰፊ ነው
@meazaalima4544
@meazaalima4544 7 ай бұрын
ወይ የታደልክ ልጅ በጣም እናመሰግን አለን የልብ አዋቂ ነህ
@thurayaa.7325
@thurayaa.7325 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በምን መልኩ ነዉ የማዋራህ የማማክርህ ነገር ነበረኝ
@HayatEyaya
@HayatEyaya 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ የተናገርከዉ ሁሉ እኔም በጣም የማፈቅርዉ ሰዉ አብሮኝ አይኖርም አንድ አመታችን ነዉ በአካል አንተዋውቅም ሁለታችንም በጣም ከባድ ጊዜ እያሳለፍን ነው
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 7 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ወድማቺን እንካን በደና ሰመላስክ አግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 7 ай бұрын
ወላሂ ሀቅ ነው የምታወራው ይጠቅመኛል ፍቅር ውስጥ አሁን አልገባም ራሴን ልቻል
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 7 ай бұрын
ታድለሽ
@mimitadesse7408
@mimitadesse7408 7 ай бұрын
በርታ በርታ ወንድማችን ብዙ ብዙ ነገር ተምረናል
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ የምታወራቸው ነገሮች ሁሉ እኔ ያሳለፍኩትን ነው😢
@user-cb6xp5uh9t
@user-cb6xp5uh9t 7 ай бұрын
❤️❤️❤️ thanks kira
@nardismiss1466
@nardismiss1466 6 ай бұрын
በጣም ደስየሚል ምክር ነው ወድማችን እናመሰግናል እኔም የርቀት ፍቅር ጀምሬለሁ
@gaultigray2280
@gaultigray2280 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@tsegeredakassa943
@tsegeredakassa943 7 ай бұрын
ጥሩ ነው የምታቀርበው ዋናው መተማመን ነው የምለው በኔ በኩል በርቀት መጠበቁ ቀላል ነው
@user-mj1tg7st4s
@user-mj1tg7st4s 6 ай бұрын
እኛ 10 አማት ብርቃት ቆይታናል gan 2 ዓማት ቦሃል ነው ምነዶው ግን ባጣም ካባድ ነው የ እርቃት ፍቅር የማይናጋር ሕማም ነው
@asnitelahun650
@asnitelahun650 2 ай бұрын
አምላክ ይጠብቅህየውሰጤንነውያወራህው
@addisaddis5406
@addisaddis5406 5 ай бұрын
ኪራ የስደት ፍቅር እንጃ ብቻ ህመሙ ይበዛል በሱ እንኳን ምናለ ሁሉም ውስጡ መቃብር የስቃይ ያወጣው አረፈ ያላወጣው እንባውን ስቃዩን እዛው ይቀርበዋል ብቻ ፈጣሪ ታማኝ ያድርገን ታማኝም ይስጠን
@user-jw4fj4zx8s
@user-jw4fj4zx8s 7 ай бұрын
እንካን ደና መታክ በጉጉት ስጠብቅክ የነበረው ትምህርት
@bintbesher
@bintbesher 7 ай бұрын
ሰው እኮ ነህ ብሩህ አዕመሩ ጠንክርልን እናሳድግሀለን እኛ የማዳም ቅመሞች ምክር ስለምንወድ
@yeabkal4416
@yeabkal4416 7 ай бұрын
Kiraya tnx ❤❤❤❤ fetari yibarkih
@Birtukanmelkamu-iu8ih
@Birtukanmelkamu-iu8ih 14 күн бұрын
Egezeyabeher yesetehe tesefaalege
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 5 ай бұрын
ሠላም ወንድሜ ኪሩቤል በእውነት በርቱ ጠንክሩ🎉🎉🎉🎉ክብረት ይስጥልን ብዙ እየተማርን ነው ነገር ግን በሰው ወሬ የመጣን ግጭት እንዴት መፍታት ይቻላል ያለውት በስደት ነው የ6አመት እጮኛዬ ጋር ሰዎች በወሬ አጣሉን ልመጣ ወራት እየቆጠርኩ ነው ነገር ግን መወያየት አልቻልንም እኔ ስለተፈጠረው ነገር ለመወያየት ፍላጎቱ አለኝ እሱ ግን ዝምታውን መርጧል የሔው ወራቶች ተቆጠሩ መፍትሔ ካለህ እባክህ ወንድም አለም ከልምድህ ምክርህ ያሥፈልገኛል እኔ ዛሬም ነገም ምንጊዜም ከሱ ውጭ አላስብም እስኪ ከልምድህ አካፍለኝ አካፍሉኝ ለመልካም ምላሽህ በእውነት ክብረት ይስጥል
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
ትክክል ሴትን እዳትጠራጠሩ አንዳዴ የምታፈቅራችሁን ሴት ማፍቀር ጥሩ ነው ❤ እናመሰግናለን ኪሩ
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 4 ай бұрын
ዎው ቡዙ ነገር ተማርኩበት ከናተው!!!!ተባረኩ (8 ዓመት በርቀት ትዳር.. አልሃምዱሊላህ... ዋናው መተማመን እና መነጋገር, መደማመጥ, መከባበር ካልው ሁሉም ቻለጆች ያልፋሉ... ጡሩ ትምርት ነው በርቱ.... Yeah ድንግል ሆኖ ካገባት, እና ድንግል ሆና ካገባች.... ትዳር እስከ መጨረሻ ያምራል ::ምክንያቱም ሌላ ሴትም ሆነች ዎንድም አላቁም ::🥰🥰🙋‍♀️🙋‍♀️
@user-ze3tm7wx5u
@user-ze3tm7wx5u 7 ай бұрын
Enameseginalen berita wenidimachin mikirik yaregagal
@abibeyene8492
@abibeyene8492 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 7 ай бұрын
ስጠብቅ ነበር ኪሩ እንኳን ደህና መጣህ❤
@kebernsh208
@kebernsh208 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ከርቀት ፍቅር ይሰውረን 😥
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 7 ай бұрын
🥰እንካን በሰላም መጣህ🥰🥰🥰 በጣም ኖው እምወድህ ቀጥልበት
@netsanetfrew9972
@netsanetfrew9972 3 ай бұрын
perfectly said 🙏
@seadaassen2826
@seadaassen2826 6 ай бұрын
እምነትና እውነት እስካለ ድረስ ፍቅር አለ::የምንኖረው በርቀት ነው ሁለት አመታችን ነው ግን ጊዜ አይሰጠኝም ተደዋውለን እንድናወራ አይፈልግም ጊዜ እንደለለው ብዙ ምክናየት ሰበብ ያደርጋል ተውኝ ስለው ከኔ መራቅ እንደማይችልና ከኔ ውጭ ሌላ እንደማያስብ ይነግራኛል ላይከዳኝ ሁሌ ቃል ይገባል ብቻ ለመወሰን ግራ ግብቶኛል
@user-fz3df4sy2z
@user-fz3df4sy2z Ай бұрын
እኔም እዳችነኝ እማየ ምን ይሻላል 😢😢😢😢እኔ ሰለቸኝ 9 አመታችነው በዚ አመታት ውስጥ ብዙ ነገሮችን አሳልፈን ተፈትነናል ቢሆንም አልተለያየንም ተመልሰን እዛውነን ግን ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም
@user-wd8rx3sx4n
@user-wd8rx3sx4n 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን ፈጣሪ መልካሙን ይስጠን በተለይ በስደት ላለን
@user-wd8rx3sx4n
@user-wd8rx3sx4n 6 ай бұрын
ግን እንስተ ግራም ለማይጠቀም ሰው አንተን ማግኘት ቢፈልግ ሊያማክርክ ቴሌግራም ቢኖርክ ወይም ሌላ ?
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
አፋጠጣችሁኝ እኮ .....መልስ ሰጥቻለው...
30:52
ፍቕሪ ጥራይ እኹል ድዩ?
1:00:06
Hbri Vodcast | ሕብሪ ቮድካስት
Рет қаралды 19 М.
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,6 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 12 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00