የአሁኑ መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ በልጅነታቸው በ12 አመት ያስተማሩት ትምህርት የልጅነት መሻት እውን ሲሆን

  Рет қаралды 39,573

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

2 жыл бұрын

ዳሩ ግን ፅድቁን እና መንግሥቱን ፈልጉ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። የሉቃስ ወንጌል 12:
31
አብዛኛው ሕብረተሰብ የእግዚአብሔርን የማዳን ነገር ዋጋ ሳይሰጡና በበጎነት ሳይመለከቱ፤ የራሳቸውን ምክንያት በመደርደር፤ ሰው ላይ የሚታየውን ችግር ፋይዳ ቢስ አድርገው፤ ባዶነታቸውን ሳይመለከቱ እንደ ነፍሳቸው ምኞት ይናገራሉ፡፡ “እንዲሁም ክፋትን ይጎነጉናሉ” ብዙው ሰው ረጅሙን ዕድሜ ያሳለፈው በምስጋና፣ በፀሎትና በአምልኮት ሳይሆን፤ በጥላቻ፣ በመለያየት፣ በመሰሪነትና አንዱን አንዱ ጥሎ በማለፍ ስለሆነ፤ በቤተ እግዚአብሔር ውስጥ ሆኖ ኃጢአያትን በመለማመድ፤ ደፋር፣ ኩሩ፣ ቀማኛና ነጣቂ በመሆን፤ ክፋትና ጥፋትን ለማቆየት እየሠራ ይገኛል፡፡
እኛም ታዲያ የምናስበው፣ የምናቅደውና አመለካከታችን ከክፋት ጋር የተያያዘ በመሆኑ፤ የብዙውን ትውልድ ዕድል አጥፍተን፤ ብዙ ከሃዲዎችን ማፍራታችን አንዱ የግፍ ሥራችን ምልክት ነው፡፡ በጎና ቅን ሆነን በመንፈስ ቅዱስ ተዋጅተን ወደ ሰው የምንሄድበት ሕሊና ስላጣን፤ ነገር እየጎነጎንን መሰሪ እቅድ ኑሯችን ውሰጥ ተክለን፤ ከጀርባችን ብዙ ክፋቶችን አዝለን እንኖራለን፡፡
ከእነሱ ሁሉ የተሻለው እንደ አሜኬላ ነው” ያለው የነብዩ ቃል፤ አሜኬላ ተደብቆ የሚወጋ ከታች ስትረግጠው ከላይ የሚቧጥጥ፣ ጫማ አልፎ የሚያቆስል፣ የሚያደማ፣ የማያስሮጥ፣ ቁስል የሚሆን፣ እግርን የሚቆጠቁጥ፣ የሚያም፣ የሚያስጨንቅ፣ አረማመድን የሚገታ፣ የወደፊት ተስፋን የሚያመክን እና ቁልቁል የሚያሽከረክር ነው፡፡ ዛሬም የተሻለ የተባለው ሰው ሁሉ ልክ እንደ እሾህ የሚዋጋ ሆኖ በሥልጣን፣ በማዕረግ፣ በከፍታ ለሌላው ሰው እንደ አሜኬላ ሆኗል፡፡ ስለዚህ ከሁሉ ቅን የሆነውም፤ እንደ ኩርንችት ነው፡፡ ኩርንችት ደግሞ እንደ ደበኛ አድፋጭ፣ ተንኮለኛ፣ ምቀኛና ነገረኛ ምሳሌ በመሆን፤ በተፈጥሮ ሂደትም በምትረግጥበት ስፍራ ላይ እግርህንና ኮቴህን ተደብቆ የሚወጋ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይህን ኩርንችትና አሜኬላ በሁሉም አቅጣጫ በኑሮችን ውስጥ የተለመደ አድርገን፤ በክፋትና በግፍ አሠራር የሌሎችን ሕይወት በግልጽና በስውር ስንጎዳ ይታያል፡፡
ለተጨነቀች ነፍስ ሁሉ ትደርስ መፅናኛም ትምህርትም ትሆናት ዘንድ #Share. አድርጉት!
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
ከ መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ( የአባቱ ልጅ )
02/06/2014 ዓ.ም
ከሕይወት ተራራ ላይ መንፈሳዊነት ይብለጥ!
✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯

Пікірлер: 516
@-haddiszema
@-haddiszema 2 жыл бұрын
ቀሲስ የልጅነት ዘመነኖትን በመልካም አገልግሎት አሳልፎ አሁን ላሉበት ደረጃ ያበቃዎት አምላክ የተመሰገነ ይሁን ደስ ይላል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 ወድማችን አድስየ❤
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 жыл бұрын
የምገርም ነው ከስጋ የተወለደ ስጋ ከመንፈስ የተወለደ ግን መንፈስ ነው የተባለው ሃይለ ቃል እኔማ ስሙ እግዚአብሔር መሆኑ ያወቅሁትም ተመስገን ነው ፀጋበረከቶት ያካፍለን
@waletemariyam2420
@waletemariyam2420 2 жыл бұрын
Ameeen!!, ewunet new Egzihabiher yimesgen😘💔🙏🙏🙏
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን እሜን እሜን🤲
@Dubai825
@Dubai825 2 жыл бұрын
እጂግ ግሩም ነው መመረጥ ነው ቀሲስ የእርሶን ህልም ምኞት ያሳካ የኛንም ቀሪ ህይወታችንን የተቀደሰ ያድርግልን በእውነት🙏🌺
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 2 жыл бұрын
Amen kbur hawey ❤❤❤
@emashimalis2933
@emashimalis2933 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@kebenag3527
@kebenag3527 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@millionmebrahtumillionmebr4933
@millionmebrahtumillionmebr4933 Жыл бұрын
ኣሜን
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
ቀሲስ ሀይለ መለኮት ግርማ የልጅነት መሻትዎን እዉን ያደረገ ሀያሉ ልዑል እግዝአብሄር ምስጋና ይገባዉ እድሜና ጤና ይስጠዎት
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
በስመአብ በውነት ለእግዚአንሔር የሚሳነው ምንም የለም በእግዚአብሔር ቤት ማደግ እሱም በእጁ ጠብቆ አሳደገው የተመኘውንም ሰጠው ከእግዚአብሔር ጋርም ጥሩ አስተዳደግ ወደ ቅድስት ቤቤተክርስትያን አሳደጉት ቃለእይወትን ያሰማልን በእውነቱ ከ12 ዓመት አሁን እድሜክን ሳየው እመቤቴን በጣም አስደሰትከኝ ቤተሰብ አራያ ሁኑ ልጆቻችውን እድሜዬ ጤና ይስጥክ አሚን።
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው መምህር ግርማ እግዚአብሔር አብዝቶ ክሶአቸዋል ከወለዱ አይቀር እንዲህ ነው መታደል ፍጻሜውን ያሳምርሎት ሌላ ምንም ቃል የለንም
@millionmebrahtumillionmebr4933
@millionmebrahtumillionmebr4933 Жыл бұрын
ኣሜን
@JdjdjdDjdjdj-bb2wp
@JdjdjdDjdjdj-bb2wp Жыл бұрын
❤❤❤
@JdjdjdDjdjdj-bb2wp
@JdjdjdDjdjdj-bb2wp Жыл бұрын
‏‪10:07‬‏
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 2 жыл бұрын
"መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል" - እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@firotafesse5368
@firotafesse5368 2 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ቀሲስ ፅጌ ማርያም ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ!!
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
ያባቱ ልጅ!!! ********************* እውነትም ኃይለመለኮት!!! የመልካም አባት ፍሬ! በቅድስና መታነፅ በግብረ ገብ ማደግ እንዲህ ነው አባታችን እንኳን ለልጃቸው ለአለም ልጅ ለኛም ለሀይጣተኞቹ እንዲሁም ለደብተራውና ለጠንቌዩ ቅዱስ ቁርባን ጌታን መቀበል መዳን ለነጩም ለጥቁሩም ለአረቡም ልጅ የልጅ መዳን አር ኣያ ሆነዋል እድሜና ጤና ፀጋውን ልጅ የልጅ ልጅ ዘራችሁን በፀጋ በረከት ያቆይልን መልአከ ኃይል ቀሲስ ኅይለመለኮት †††
@hanamolla8369
@hanamolla8369 2 жыл бұрын
እግዚኦ መድሀኒትአለም አባቴ ስራህ እጅግ ይገርማል ቀሲስየ እግዚአብሔር እስከሽበት እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርህ
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 2 жыл бұрын
በውኑ ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም የተመኙትንም አያሳጣም ከቅን ከለመኑት እግዚአብሄር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ቄሲስ
@kassechwendemagen451
@kassechwendemagen451 2 жыл бұрын
አባታችን 12ዓመቶት ያስተማሩት አሁን ላለንበት ጊዜ ትንቢት እንዲያስተምሩን ፈጣሪ ልኮት ነው ይኸው ትንቢት ተፈፀመ አባታችን ቅል ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የእኛን ሁላችንንም መሻት ፈፅምልን🤲 የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን🤲🕊
@achamyelehkassie136
@achamyelehkassie136 Жыл бұрын
ግብዝነትን እንጠንቀቅ !!! እንደ መምህር ግርማ ትህትናን እና እርጋታን እንማር :: የመምህርን አይነት 10 ሰው ኢትዮጵያን ያድንልናል :: ከልጃቸው ያንኑ እንጠብቃለን ::
@user-es7sq3ee5k
@user-es7sq3ee5k 2 жыл бұрын
በእውነት ግሩም,ድንቅ ነው ቀሲስ ፀጋዎን,ያብዛልዎት ለእግዚአብሔር ምን ይሣነዋል ተመስገን
@selamt8660
@selamt8660 2 жыл бұрын
በእዉኑ ለእግዚአብሔር ሚን ይሳናል....😔🙏🙏🙏🙏መንፈስ ቅዱስም የተመኙትን ይገልጻል ...🙏
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
በእውነት እጅግ ግሩም ትምህርት ነው በጣም ደሰ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን ቄሲሰ ሀይለ መለኮት እግዚአብሄር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
በእዉነትለእግዚአብሔርየሚሳነከውየለምየተመኙትንአያሳጣም።ከለመኑትእግዚአብሔርበእድሜናበጤናበፀጋይጠብቅልንቀሲስ
@user-ui6pd3yc3o
@user-ui6pd3yc3o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ያብዝሎት ለፆሎት የምተጋ ንፅህ ልብ ይስጠን አምልክ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን አሜን አሜን🕯🕯✝️
@fikrwolotube
@fikrwolotube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እስከ ሺ አመት ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 2 жыл бұрын
መድሃኒዓለም ለዘለዓለም በቤቱ ያፅናህ መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው 🤲🤲🤲 በእውነት መታደል ብቻም ሳይሆን መመረጥ ነው
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
እግዝቤሔራ፡ሚንይስናዋል።ማርጦትናዊኮ፡ባሱዛባንያሉት፡ዚላይና፡ጭፊረናዉጂ፡ሚንያቃሉ፡ሢማርጥ፡እዲናዉ❤️❤️🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@beskutadaniel3438
@beskutadaniel3438 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋህ በሞገስ ይጠብቆት እረዥም እድሜ እና ጤና ለመምህር ግርማ እንዲሁ ለልጃቸው ይሁን አሜን አሜን ፍፁም ተደነኩ
@betefage1394
@betefage1394 2 жыл бұрын
የእርሶን መሻት የፈፀመ እግዚአብሔር የእኛን ምኞት ይፈፅም
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍🙏
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
በሓቂ ቃል ሂይውት ያስማዕለና አባና እግዚአብሔር ፀጋኡ ያብሓሉኩም ይፍቱን፫አሜን🤲😥
@ababaalu9543
@ababaalu9543 2 жыл бұрын
የእኛንም የልባችንን መሻት ፈጣሪ ያሳክልን የልጆቻንንም ፈጣሪ የሚሳንህ ነገር የለም እና እድለኛ ነዎት አባ የተመኙትን አገኙት ቃለሕወት ያሠማልን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
አሜን🙏😢❤❤
@azebshefirawo1050
@azebshefirawo1050 2 жыл бұрын
🌵🎄🌲🌳🍀🎍🎋🍃🌾🍄🍁🍂🥀🌹🌷💐🌺🌸🌼🌻
@sabilasahila407
@sabilasahila407 2 жыл бұрын
ከመጠራት በላይ መመረረጥ የሕይወትን አክሊል የሚያሠጥ የአገልግሎት ዘመንወትን የአአስርዝምልን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን አባታችን መምህር ግርማ መልካም ፍሬ አፍርተዋል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናዮት ቀሲስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@meseretdadi-wl2tj
@meseretdadi-wl2tj 3 ай бұрын
አግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ እዉነት በጣም ድንቅ ነገር ነው አግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
@tenam1736
@tenam1736 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነቱ እፁብ ድንቅ ግሩም ነው ለዚህ ያደርስዎ አምላክ ምስገና ይድረሰው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቄሲስ
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
በኢየሱስ ተገረምኩ እግዚአብሔር ሲባርክ እንደዝህ ነው 🙏
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን ፀግን ጨምሮያብዛልን በድሜበፀጋ ያቆይልን
@user-fh3uv8es1y
@user-fh3uv8es1y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት
@gashawmeles-fy4zm
@gashawmeles-fy4zm Жыл бұрын
በእዉነት ምአይነት መታደልነዉ መመረጥነዉ እጅግ የሚያስደንቅ ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-sn8kg2yj6o
@user-sn8kg2yj6o Жыл бұрын
ከወለዱ አይቀር እንዲ ነው መምህር ግርማ በእውነት እራሳቸውን ተኩ አቤት መታደል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
የአባታችን የመምህር ግርማ ወንድሞ ፍሬ እንደዚህ በሚማርክ አንደበት ያስተምራል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ማስተዋል ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@eteneshweldemariam5919
@eteneshweldemariam5919 2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ግሩም የሆነ የእግዚአብሔር መመረጥ ልክ እግዚአብሔር የቀደሙ አባቶቻችን እንደመረጣቸዉ በዚህ ዘመን ያሰየን እግዚአብሔር ክብርን ምስጋና ይድረሰዉ ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እፁብ ድንቅ ነዉ የተሰጠው ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነው ቃል ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ከጤና ያድልልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰምተይ መሄድ ሳይሁን ለመተግበር ያብቃን በሃይማኖታችን ያጽናን አሜን
@amanuel5687
@amanuel5687 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@mekdesgetmet8549
@mekdesgetmet8549 2 жыл бұрын
ያባቱ ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ግሩም ነው በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከመጠራት በላይ መመረጥ እባከውን አባዬ በጸሎተው አስቡኝ ወለተ ሰማዕት ደካማ ልጀወት ነኝ 🎚🙏
@user-bm2mr1qx2s
@user-bm2mr1qx2s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ቃለ ሕይወትን ያስማልን ።ወለተ ኤዎስጣቴዎስ እና ወለተ ቂርቆስ በፀሎቶት ያስብን አባታችን
@user-st4tp3cl4j
@user-st4tp3cl4j 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው አባታችን በልጆነት እድማዎት እንዲዚህ መሳተማር መመረጥ ነው እውነት እድሜ ዘሞኖትን በቤቱ ያፅኖት የአባታችን መምህር ግርማ ፈለግ የተከተለ ስው ፈሬው እንዲህ ነው በእውነት መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አቦቶቻችን
@user-rp1kc4es4z
@user-rp1kc4es4z Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲 ገን ይግረማል የእግዚአብሔር ሀይል የእግዚአብሔር ጥበብ ጸጋ
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 жыл бұрын
በስመአብ እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሁንም ዘመነዎት በቤቱ ይለቅ
@Fano44
@Fano44 Жыл бұрын
በስመአብ መመረጥ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ስራህ ድንቅ ነው መምህራችን የእርስዎ መሻት የሰጠ እኛንም ያድለን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
በእውነት መምህር የእርሶን ህልም ያሳካ አምላክ የኛንም ያሳካልን ገና በዚህ እድሜዎት ምን አይነት ትምህርት እንደምታስተምሩ
@anbessaw7649
@anbessaw7649 2 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛሎት። ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኤልያስ ለነቢዩ ኤልሳ እንዳሰጠው ። የእርሶን ጸጋ የአባቶት እጥፍ ድርብ አድርጎ ለማገልገል ያብቃዎ።
@user-fo5wg2xl4x
@user-fo5wg2xl4x 2 жыл бұрын
በእውነት እጅግ ግሩም ትምህርት ቀሲስ በረከቶት ይደርብን ያባቱ ልጅ ማለት ይህ ነው ደስ ብሎኝ በእንባ ሰማሁት
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
መመረጥ እንደዚህ ነዉ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን እድሜ ያስረዝምልን የሳችዉ ድካምነዉ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም የሚደቅ ትምህርት ነው አባታችን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሜን አሜን አሜን
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 2 жыл бұрын
ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው የለመኑትን የማይነሳ አምላክ ይክብር ይመስገን እድሜ።ከጤናጋ ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴን ከነ ቤተስቦቼ
@meseretdesta147
@meseretdesta147 Жыл бұрын
የባራኪ ልጅ ባራክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 2 жыл бұрын
ብላቴናው ቀሢሥ ቃለሕይወትን ያሠማልን
@user-pj7ed1eo8t
@user-pj7ed1eo8t 2 жыл бұрын
ያባቱ ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ይለቅ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ፍሬህ ይለምልም ወንድማችን
@gosagosa3887
@gosagosa3887 2 жыл бұрын
እዲህ ነዉ እግዛብሔር በጥበብ በመጎስ ሲጎበኝ ቀሪነበኖ ትን የምን ለወጥ እበት ያረገን ቃልህ ዮትን ያሰማልን
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 2 жыл бұрын
ወይ መባረክ እኔ በዚ እድሜ እንኳን ስለ ወንጌል ቤተ ክርክርስያንን አላውቅም እውነትም የአባቱ ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልዎት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yq1ms6zc7y
@user-yq1ms6zc7y 2 жыл бұрын
በእውነት መመረጥ እንደዚሕ ነው ቃለሕይወት ያሠማልን
@tajetaje9957
@tajetaje9957 5 ай бұрын
የኔ ውድ አባት መምሕር ግርማ ወድሙ ሺአመት ኑሩልኝ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏አባእንኳን ደስአሎት ምነኛመታደልነው የተባረከ ልጅ ስጠኝ ማለት እዲሕነው ❤❤አባሁሌም የምለው እርሶን ለሰጠን አምላክ ስሙየተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@bezabeza3278
@bezabeza3278 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክለሰ መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ ያቀይልን በፀጋለይ ፀጋዉን ያብዛሎት የተባረከ የቅዱሳን ዘር ።መምህራ በፀሎቶ ያስብኝ ወለተ ሃዋርያተሰ ነኝ ይፍቱኝ ።
@rahelmariyam9175
@rahelmariyam9175 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ መምህር እደ ማቱሳላ እድሜ ይስጥህ የኔ እቁዎች በፆለት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሣነዉ የለም ክብርለድግል ማርያም ልጅ አሜን ፫ በለሧን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል እድሜና ጤነ ለመምራችን❤
@user-wr3lg7wk7q
@user-wr3lg7wk7q 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችንመመረጥነው ከልጀነት እሰከእውቀት በቤቱመኖር እግዚአብሔር ቀራ ዘመኖታን ይባርክሎት እኛንም በቤቱ እንደንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@user-cz1pf1bu2q
@user-cz1pf1bu2q 2 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመናቹን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከእነ ሙሉ ጤና ይስጥልን
@asayhailu3172
@asayhailu3172 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመኑትን ይባርክልን በረኸቱትን ይደርብን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው አባታችን የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
@kibiretkibiret9634
@kibiretkibiret9634 2 жыл бұрын
ብላቴናዉ መምህር የ አሁኑ አባ ቄስ ሀይለ መለኮት የ አባቱ ልጅ መልካም ፍሬ መልካሙን ታፈራለች እግዚአብሔር ይመስገን ለ ኢትዮጵያ ፀልዩ እንዲሁም ለህዝቡ አሜን
@merimar2500
@merimar2500 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ የልጅ አስተዋይ ፀጋውን ያብዛልኝ የ7 ዓመት ልጅ አለኝ ከአንተ ጋር ቢያድግልኝ ብዬ ተመኘው።
@user-do8fb6ft9g
@user-do8fb6ft9g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው አምላኬ ለኔም መጨረሻዬ አሳምርልኝ አውነት ነው ከፍተናል ልቦና ስጠን😢😥
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ይህን ላሳያቸው እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
@hiwothiwothiwot3832
@hiwothiwothiwot3832 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal Hiwot yasemalen bexam asetemari New yabatchi fer bemewen bexam des yela Lijoch yabatachewen araya siketelu des yelal
@turiyetube3386
@turiyetube3386 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጡት ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@ER-xp9th
@ER-xp9th 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ጣፈጭ ትምህርት የፍቅር አባት የሆኑ መምህር ግርማ በእውነት መመረጥ ነው ደስ ይበሎት 🙏🙏🙏 ልጆት ተተካ የሚገርም ይህ በመቀረፁ ጥሩ ነው በ12 አመት ኮሰተር ብሎ በትከከል ሲያሰተምር የልጅነት ትንሿ እጁን ሁሉ ሣይ ቃላት የለኝም ልኦል ፈጣሪ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እፅብ ድቅ ነው ወድማችን ቃለህ ይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ በርታልን ጎበዝ
@kalkidankebed2047
@kalkidankebed2047 2 жыл бұрын
በእውነት እሚገርም ነው የትምህርቱ ሀይል ግን የ12 አመት ልጅ ጭቅላት ውስጥ የመጣ አይመስልም እፁብ ድንቅ ነው ዘመንወትን ሁሉ ይባርክልን አሜን
@user-qp6kq4vp3r
@user-qp6kq4vp3r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው የለም ቢዘገይም ያሰብነው ይሳካል
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
መልካም ዘፍ መልካም ፍሬ እንዲህነዉ ተባረክ ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን፣
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሠማልን እድሜወት ያርዝምልን በዉነት ፀጋዉን ያብዛልወት⛪⛪⛪🌹💐
@rozarozina6203
@rozarozina6203 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለንስሀ ያብቃን 😭 ቀሲስ እሄ ስብከት ልቤን ነካኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥዎት.አሜን🙏!
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
አባ ቅግዚቡሔር በእድመ እና በጠና ይጠቡቅልን በጣማ ያሰቅንላ🙏🙏😍🤲
@user-qb7yu1sk7b
@user-qb7yu1sk7b 2 жыл бұрын
ቀሰስ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ ቀረ ዘመንህ ፈጣር ይባርክልህ
@zertehunlakew6372
@zertehunlakew6372 2 жыл бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በልጀነትክ ያዝከው አምላክ ሞገሱን ያብዛልህ
@betty4550
@betty4550 2 жыл бұрын
መመርጥ እንዲህ ነው አንተም እንደ አባታችን እንደ መምህር ግርማ አጋንትንን እያሳዱህ ህዝባችን በእግዚአብሔር ሀይል ነፃ እንድታደርግ ምኞታችን ነው እግዚአብሔር ይፍቀድልህ ልጅችን ለማዳን ብዙ ሰዎችን ያስነሳል የሚሳነው የለም የእኛ አምላክ ሁሉ በእርሱ ነው !!!!
@SuperMakasha
@SuperMakasha 2 жыл бұрын
ለዚህ ቃል የለኝም እግዚአበሔር ሥራህ እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ድንቅ ድንቅ ከማለት በስተቀር አሁን የቤተክርስቲያን አይጥ ሁሉ የቀናችሁ ተመልከት ይህ ፎቶ እርግጠኛ ነኝ ፩፭ አመት አይሞላውም ዛሬ ሳይሆን ይህ ልጅ ከእናቱ ማህጸን በመመረጡ ይኸው የአባታችንን ፈለግ በመከተሉ እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ትውልድ ታደገን ስለዚህ ቅዱሱን አባታችንን መምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን እና መልአከ ሰላም ቀሲስ ኃይለ መለኮት ግርማ ወንድሙን ለቀቅ አርጉ እና እናንተ በተመሳሳይ እድሜያችሁ ምን ታደርግ እንደነበር ራሳችሁን መርምሩ ከላይ የተለቀቀላቸው ሰለሆነ የእባቱን ልጅ ለቀቅ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ተመልከት መምህር ዘመዴ እና መስሎቹ እባካችሁ ይህን ቪድዮ ቁጥትሩን የምታውቁ ለመምህር ዘመዴ እና ለመሰል ምቀኞች ፎር ዋርድ አድርጉላቸው የብሩክ ዘር ብሩክ ነው እጅግ እናከብርሃለን እናፈቅርሃለን ልጃችን ወንድማችን መምህራችን መከታችን አንተንም አባትህንም የብረት ምሰሶ ያድርግልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን🙌🏾አሜን🙏👐አሜን🙏🤲 አሜን 🙏
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከማህፀን የሚመርጥ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 2 жыл бұрын
Egziabher bekn net kelemenut yetemegnutn yemayenesa geta yekber yemesgen
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😍😍😍😍😍😍😍😍ደስ ሲል መልካም ምኞት እውን ሲሆን እግዚአብሔር ይመስገን ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን የሁላችንንም መልካም መልካም ምኞታችንን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልን አሜን አሜን አሜን
@user-hc1qb2oc5l
@user-hc1qb2oc5l 2 жыл бұрын
ወይ መመረጥ እግዚ አብሔር እደዚክ የተባረከ ልጂ ይስጠን በእውነት ቀሲስ እግዚ አብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎት በመጀመርያ ክብር ምስጋና ለእግዚ አብሔር ምስጋና ይገባው እዲክበትህትና ላሳደጉክ ቤተበቦችክ ክብር ምሰጋና ይግባቸው በእውነት ለኛም እዲክ ያለ የእግዚ አብሔር አገልጋይ ልጂ ይስጠን
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 2 жыл бұрын
👍👍👍ይደቃል ቃለሀይየዎት ያሠማልን የማቱሣላ እድሜ ይሥጥ
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የሁላችንም የልባችንን መሻት አምላከ ቅዱሳን ይፈፅምልን ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ተኮትኩቶ ያደከ ሰዉ መጨረሻዉ ያምራል
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
በመድሀኒአም መመረጥ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ያድለን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@Tube-fy7kq
@Tube-fy7kq 2 жыл бұрын
በስመአብ እዴት መታደል ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 жыл бұрын
መታደል ነው በቤቱ አድጎ በቤቱ መኖር መምህር ፈጣሪ ቀሪ ዝመንዎን ይባርክሎ ኑሩልን 🙏
@wacocs7429
@wacocs7429 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያስማልን እውነትቃላት በነት በልጅነት አደበትአሁን እግዚብሄርይመሰን
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እፁብ ነዉ የአገልግሎት ዘመንወን የቅዱሳን አምላክ ይባርክ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ።
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
አቤት. መታደል. አኮ. ነዉ. ቀሲስ. አዚህ. ላደ ረሰሶት.. አግዚአብሔር. አምላክ. ስሙ. የተመሰገነ. የሁን
@yenatfantaeshete2743
@yenatfantaeshete2743 2 жыл бұрын
Kalea hiywet yasmalen
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 жыл бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር በጥበብ ስላሳደጎት እግዚአብሔር አመሰግናለዉ እመብርሃን አትለዮት
@ytrea7942
@ytrea7942 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ስቀዲስ. እንደዚህ ነው በጣም እግዚአብሄር መስተዋሉ ይስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🤲
@Jordan-xh5ue
@Jordan-xh5ue 2 жыл бұрын
መታገል ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 353 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 408 "የጨለማ ትውልድ"  ልዩ  ወቅታዊ ትምህርት
42:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 46 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН