የኦሮሚያ ባህላዊ ምግቦች አዘገጃጀት በኩሽና ከሰዓት ከቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 58,170

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 312
@powercell2802
@powercell2802 3 жыл бұрын
እያንዳንዱን በዓላችንን ማወቅ በጣም ደስ ይላል ኦሮሞ በቅቤና በወተት የታወቀ ነው shifuun የሚገርም ብቃት አለው እናመሰግናለን💚💛❤😍🙏
@user-pg7my8ut7h
@user-pg7my8ut7h 3 жыл бұрын
ባህላችን ሁሉ ያምራል አላህ ፍቅሩን ያምጣልን
@Bis-ow4hs
@Bis-ow4hs 3 жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen
@SamiraSamira-qp7jy
@SamiraSamira-qp7jy 3 жыл бұрын
ዋው የኦሯሞ ባህላዊ ምግብ ገና ዛሬ አለሁ ኢቢኤሥ አናመሠግናለን በጣም ደሥ ይላል😍😍😍😍👍👍👍👍
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 3 жыл бұрын
ሼፏ 👨‍🍳 ሲያስረዳ ጎበዝ ነው
@user-mj9md8oh2r
@user-mj9md8oh2r 3 жыл бұрын
የኦሮሞ የባህል ምግብ ይሄ ብቻ አይደለም ኦሮሞ ከየ ዞኑ የተለያየ የበሀል ምግብ አላቸው ወለጋ ከረዩ ሸዋ ሐረርጌ ነጌሌ ቦረና አርሲ ባሌ ሰላሌ ሁሉም የየራሳቸው የተለያየ የባህል ምግብ ነው ያላቸው
@beshaagetachow2321
@beshaagetachow2321 3 жыл бұрын
Betikelkl
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 3 жыл бұрын
እውነት ነው ግን አንድ የሚያደርጋው ሁሉም በቂቤ ነው የሚጣቀሙት የምን ዘይት ነው ፋጣሪ ይማስጋን
@nahiliahmed8900
@nahiliahmed8900 3 жыл бұрын
Proud to be Oromo Thank you 🙏 ebs ❤️💚❤️Abo yemechachu
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ዋው የኦሮሞ የባህል ምግብ የምወደው ጨጨብሳነው የገብስ ቆሎ በቅቤታሽቶ በርበሬ አሪፍነው
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
ጭኮ :ገብስ በቅቤ: ቡና በቅቤ: ክትፎ:አይብ:ትኩል: አይብ በጎመን ,...የጉራጌ ነው!! ግን ይመሳሰላል..
@tseyonmenta3935
@tseyonmenta3935 3 жыл бұрын
ምርጥ የኦሮሞ በአል መግብ 😍😍😍😍 ኦሮሞ አንደኛ የሆነ የአድአ ጤፍ በማምረት አንደኛ ነው እናመሰግናለን ebs ❤️❤️
@bezamoroda1074
@bezamoroda1074 3 жыл бұрын
Enamasaginalen marr
@show4835
@show4835 3 жыл бұрын
ክክክ
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 3 жыл бұрын
ሁሉም ነጋር ፋጣሪ አሟልቶ ነው የሰረት ኦሮሞዬዬን
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 3 жыл бұрын
@@user-ok2tv2dw3iእውነት ነው ሁሉሙሉነው ኦሮምያ
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 3 жыл бұрын
@@dribasenayittube6639 👍
@atikawake1033
@atikawake1033 3 жыл бұрын
Beautiful Oromo food
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ያለው የብሔር በህልና አመጋገብ የበህል ልብሱ የየብሔሩ ሁሉ የየራሱ መልክና ውበት አለው ሲያምር
@balloutphone7594
@balloutphone7594 3 жыл бұрын
Enameseginalen yene mar
@solomon6733
@solomon6733 3 жыл бұрын
አቦ እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም በአል !!! መልካም እሬቻ ያ ጎፍታኮ ኦሮሞዎች ጥሩና ደግ ህዝቦች ናቸው።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
እኛም ደግነታቸውን እያየን፣ እየሰማን ነው ያደግነው፣ በዚህም ምክንያት ተጋብተን ተዋልደናል። አሁን ግን ምን እንደመጣ ግራ ያጋባል..?
@zekaryasgebermeskel8113
@zekaryasgebermeskel8113 3 жыл бұрын
ጠንቆይ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@zekaryasgebermeskel8113ዲጅታ በጥባጮች ውጡ ከዚህ ሰይጣን ይሄ ክፍ ዘመን አራጅ ወሀብያ እሰላም ነው ወገኞተፈቻችንን ያረደው እንጂ ኦሮሞቹማ እናውቃቸዋለን አብን ኞረን
@meleananas9211
@meleananas9211 3 жыл бұрын
@@LoveAndPeace2424 amaram eko yefikir hager sibal semten neber gin sint yetigray sewnew tegedlo guazun nibretun sayiz yetefenakelew yetebarerew min lemalet felige new ye oromian bicha hatyategna madreg lik aydelem
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
@@zekaryasgebermeskel8113 ህውሓት ዳግም ላይመለስ ተቀብሯል የምን መፈራገጥ ነው ።
@SAMUEL-bo9ku
@SAMUEL-bo9ku 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ስወድሽኮ በምክንያት ነው ይሄ ሁሉ ባህል ና ምግቦች የየብሔር ህብረ ቀለም እንዴት ያስቀናል መሰለሽ 💖💖💖💖💖💖
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 3 жыл бұрын
Galatoomaa 🙏🙏
@honorvew7210
@honorvew7210 3 жыл бұрын
Sanyii koo ❤️💚❤️wowwww
@romangebru5846
@romangebru5846 3 жыл бұрын
I like Oromo's people food look how beautiful...💓🇪🇹
@Meliniy02
@Meliniy02 3 жыл бұрын
Oromoche betam new yemwedachu🥰🥰❤️
@lominegese8505
@lominegese8505 3 жыл бұрын
Thank you
@nourhannenourhanne8422
@nourhannenourhanne8422 3 жыл бұрын
egnam♥️♥️♥️🥰🇪🇹
@firreeababaa7358
@firreeababaa7358 3 жыл бұрын
Thank.you
@emanahmed760
@emanahmed760 3 жыл бұрын
We love you to ❤️
@zabdetuarasa3683
@zabdetuarasa3683 3 жыл бұрын
❤️❤️♥️♥️❤️💋💋💋
@yetioromo2741
@yetioromo2741 3 жыл бұрын
ለምትሳደቡ እናመሰግናለን
@fanyeabichuwadaje1952
@fanyeabichuwadaje1952 3 жыл бұрын
gadhef deebii hin keeninu. orommumman faaya
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ትልቅነትህን አሳየህ ትክክል መሳደብ ተገቢ ነገር አደለም ሁሉም የራሱን ባህል ቢያስተዋዉቅ ክፋቱ ምንድነው ይህም እኮ አንዱ የኢትዮጵያ ባህል ነው::
@marinyat4609
@marinyat4609 3 жыл бұрын
Are benatachu ye sedaba fashion alelafam ende
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 3 жыл бұрын
ስድብ የፋራ ነው
@samiraadam7045
@samiraadam7045 3 жыл бұрын
Oromiyaa tiyaa badhatuu uuuuuuph aa💋❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚
@user-ux9bd1ly5r
@user-ux9bd1ly5r 3 жыл бұрын
ወደ ሀገሬ ወሰዳችሁኝ እግዜር የሥራችሁን ውጤት ይስጣችሁ ገለቶማ።
@samiraadam7045
@samiraadam7045 3 жыл бұрын
Woowwwww orom Koo baredu❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️👌
@marymtube113
@marymtube113 3 жыл бұрын
Sanyii kokooo❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞
@emanahmed760
@emanahmed760 3 жыл бұрын
Waye❤️ qomoo koo
@shaggeeoro
@shaggeeoro 3 жыл бұрын
Wowww Aadaa koo Bareeddaa qabnaa hin jiruu kaan keenya gituu Oromoo koo😍😍😍❤💚❤💪
@bizunashtsigu4634
@bizunashtsigu4634 3 жыл бұрын
Oromiya tiyaa siin jaladhaa ❤❤❤❤❤❤
@educationj5873
@educationj5873 3 жыл бұрын
We Oromo are rich we don't need from others. I'm proud to be Oromo ❤️
@tsedaytilahun9043
@tsedaytilahun9043 3 жыл бұрын
❤️💚❤️thanks EBS ❤️💚❤️
@ethiolove9444
@ethiolove9444 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን EBS ምርጥ ፕሮግራም 👍🏾✌🏾
@hayuuhayuu9980
@hayuuhayuu9980 3 жыл бұрын
❤💚❤oromo koo 👌
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል እኔ ተወልጅ የደግኩት ኢትዮጵያ ወለጋ ነው ብዙ አይነት የባህል ምግቦች አሉ በሉ ደግሞ አንች ቄሮ እያላቹህ ተሳደቡ አሉ እኔ ዘረኛ አይደለሁም በየ ቦታዉ የተለያዩ የባህል ምግብ አሉ ፀባይ ነው ያነሰን እኛ
@solomonwoldesenbet8544
@solomonwoldesenbet8544 3 жыл бұрын
ሌላውን 79 ብሄረሰብ ; ባህላችንን እና ቋንቋችንን ; በካሩኪለም በጉልበት ካልተማራችሁ ከማለት; እንደዚህ ልጅ (ፍሬዘር) ;ሁሉም ሰው እየወደደው እንዲለምደው ; እንዲህ አሳምሮ ማቅረብ ነው:: ድፍን የ ኢትዮጵያ ህዝብ ;የጉራጌን ምግብ (ክትፎ,ቆጮ,አይቤ) ;የለመደው ተገዶ ሳይሆን ; ጣፍጦት ወይም ጥቅሙን ተረድቶ ወይም የምግቡ አቀራረብ ; ንፁህ እና የተዋባ ሆኖ ስላግኘው ነው::
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
ትክክል ወንድም
@ethiolove9444
@ethiolove9444 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 3 жыл бұрын
አባቶቻችን እደዛ ነው ሀገር የገነቡት
@neritube7462
@neritube7462 3 жыл бұрын
Oromo menm cheger yelbetm mebtu sinkabet selmaywed new kalnkut aynkam ena guraga negn gen Oromowchn keytgnawm behar bely new mewdachew
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
@@neritube7462 Mebtu sinekabet ema atibey sebhawinet yelelaw sew chekaigne inje rehirahe yelelaw indahone sew eyaredu nibret eyezerefu asayitewinal bediro Qim tenesitew Shashemene wist Ereguz set aliqerachew yihe naw yasiwededesh? Hulunem malete bayihonem most of them they have 1 Goal!!! 🙏🙏
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 3 жыл бұрын
ኦሮሞያ ለምለምቷ ሀጌሬ በጣም ነፍቀሽኛል ❤️❤️❤️❤️❤️
@yannetadane5338
@yannetadane5338 3 жыл бұрын
Amen enkan abro adersen ❤️
@emanjimma730
@emanjimma730 3 жыл бұрын
Betelay cuko indet inda nafakegn 👌😍
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
የተወሰነው ይመሣሠላል ጭኮ :ገብስ በቅቤ: ቡና በቅቤ: ክትፎ:አይብ:ትኩል: አይብ በጎመን ,...የጉራጌ ነው!! ግን ይመሳሰላል..
@meleananas9211
@meleananas9211 3 жыл бұрын
Wow it looks delicious I wish for all oromo people happy erecha
@saratube1623
@saratube1623 3 жыл бұрын
Omg love you oromoo people 😍😍😍
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 3 жыл бұрын
Wow ijik yibarak aboo 🙂😍😍😍👌👌👌
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
የምትሳደቡሰዎች እረ በ 2013 እኳን ከስድብ ተቆጠቡ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
በጣም ዲጅታል ወያኔዋችም ናቸውን አገር ለማበጣበጥ የተነሱት
@romangebru5846
@romangebru5846 3 жыл бұрын
I like Oromo people food look how beautiful...💓🇪🇹
@yesibethigi
@yesibethigi 3 жыл бұрын
ሼፍ እሮቤል ግን ካላገባክ አለውልህ ባለሞያ ወንዶች ውስጤ ናቸው በቃ
@bekamafekadu8314
@bekamafekadu8314 Жыл бұрын
Beautiful traditional oromo food
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 3 жыл бұрын
Ethiopia eko yebezu bahele abetam nachi egezabeher hegerachenen yetabekelen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@asnkechdebebe6250
@asnkechdebebe6250 3 жыл бұрын
Oromo mohene iko metedele new
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
Alhamdllha 😍
@emanahmed760
@emanahmed760 3 жыл бұрын
Enem
@hawiihawii2185
@hawiihawii2185 3 жыл бұрын
E
@ethiopia9515
@ethiopia9515 3 жыл бұрын
Woooooooowww oromo koo❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯
@betybety660
@betybety660 3 жыл бұрын
Betam des yelal egnako bale bezu bahil hiberet yalen nen🌞
@tigid9886
@tigid9886 3 жыл бұрын
Such a great chief! very genuine
@saradesta2075
@saradesta2075 3 жыл бұрын
ሼፉ ገበዝ ነው ይምር ማብሪርያው ያበደ ነው የአርሲ ልጅ ነኝ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኖር ልይነታችን ውበት ነው ኦሮሙነትን የሚቁሽሽ ኢትዮጵያ ዊነት ኦአልቀበልም ሁሉንም በሄር የሚክብር ኢትዮጵያዊነትን እውዳለሁ አበቃ Oromo Fayaa
@kiyaferissa1362
@kiyaferissa1362 3 жыл бұрын
Wawo aesegemechenge yagere megeb enamesegenalen yekedame kesatoche
@aanisaaanisa1586
@aanisaaanisa1586 3 жыл бұрын
Wooww oromo tiyya abbaan ofi kabachisu nama kabajani ,ammoo nyaanni aada oromo kana qofa miti
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 3 жыл бұрын
እኔ ጭኮ በጣም ነው የምወደው ይጣፍጣል
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
ጭኮ የጉራጌም ነው
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 3 жыл бұрын
@@truthteller9493 ነው እንዴ እንጃ አልበላሁ እኔ ጉራጌ ነኝ ግን የበላሁት ኦሮሞ ቤት ነው አአ ጎረቤታችን ከገጠር ይመጣላቸው ነበር
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 3 жыл бұрын
I want to try yummy
@chandbasha872
@chandbasha872 3 жыл бұрын
Wuuw oromo cultural food l miss you😋😋❤️❤️❤️❤️
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 3 жыл бұрын
Thank you ebs 🙏🙏
@welega2624
@welega2624 3 жыл бұрын
አንጮቴ አፍፍፍ በጣም የምወደው
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
ምርጥ. የኦሮሞ ምግብ cacabsaa. ዉስጤነው oromo. Tiyaa. እንኳንም ከኢናንተ ማሀል ተወላድኩት 🥰🥰🥰
@aishatube7472
@aishatube7472 3 жыл бұрын
Mashallah oromia
@almeshey6262
@almeshey6262 3 жыл бұрын
ውይ በመቤቴ አስቀናችሁኝ ቺዝ ኬክ ነው የሚመስለው ሲያምር ምራቄ ሁላነው የጠፍኝ ምኔን ልዋጥ አብሬያቹ ሼፍ አደኛ ነህ
@josephwaite1317
@josephwaite1317 3 жыл бұрын
Oh my gosh Ethiopiay baheleshe yebeza new. God bless Ethiopia 🇪🇹
@user-wr7sz4do8h
@user-wr7sz4do8h 3 жыл бұрын
በሉ እናቴ የላከችልኝ ጭኮ አለ ልብላ ለም ምራቄን ልዋጥ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ😂😂😂😂 እንዳያንቅሽ በሻይ
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 3 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 እነዚህ ምግቦች በወተት ወይንም በእርጎ ነው የሚበኩት
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
➽➽በሉ በርቱ በጣም ደሰ ይላል👏👏ቋንቋ ባህል የሚያድገው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ወደማህበረሰብ በማስተዋወቅ እንጂ በግድ ልጫን ተብሎ አይደለም ። ጉራጊዋችን ተመልከቱ በጣም ትንሸሸ ናቸው በቁጥር ከሄድን ግን ባህልና ምግባቸው በከፍተኛ ሁኔታ በማህበረሰቡ ውሰጥ ሰርፆ ሁሉም የኔ ብሎአል በየቤቱ በየድግሱ ሁሉ ይጠቀምበታል እንዲት በፍቅር ሰርቶ በማሳየት ነው ያሳደገው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እውነት ብለሻል 😘
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
Betekekel
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
ጉራጌ በቁጥር ትንሽ አይደለም ተሳስተሻል ጉራጌዎች ባህላቸው በጣም ይወዳሉ ይህ የማይካድ ሀቅ ነው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@user-zo4yy5pw3x እናትይ እኔም ጉራጊ ነኝ ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ሲነፆፆር ማለቴ ነው ።እንደብዛታቸው ከማለቃቀስ ውጪ ባህላቸውን ሀማስተዋወቅ ምንም ሲያደርጉ አይታዪም ለዛ ነው
@destamamo4895
@destamamo4895 3 жыл бұрын
ebes አሁኑ ጥሩ ነገር እየደርገችሁ ነው የተለያያ የቤሄር የቤሄረሰብ ሁሉ መቅርብ ጀምራቸውል ነርቱ ልዩነታችን ውበታችን ነው
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ትክክል አገራችን የተለያየ ባህላዊ ምግብና አልባሳት አሉን ሁሉም ደስ ይላሉ የታድደልንነን እኛ ባለንበት እአገር Whole Foods እንኳን ያገራችንን ምግብ ይሸጣል ስንት ነጭ ነው የሚወደው የኛን ምግብ ታድለን ግን
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ የማውቀው እንጀራ በወጥ ነው አራስ በነበርኩ ሰዓት አንዲት በጣም የምወዳት አብረን የተማርን በአንድ አልጋ ላይ የተኛን የአርሲ ልጅ ጓደኛዬ ይሄንን የሚጣፍጥ ምግብ እየሰራች ታበላኝ ነበር አንድ የሆነ እርኩስ ኦነግ ባል አግብታ Oromo first ብላኝ ቁጭ ምን እኔስ ውለታዋን አረሳውም አሁንም እወዳታለሁ ። እኔስ በመንደር እና በሰፈር አልወሰንም ሰፋ አርጌ ነው የማስበው Ethiopia first 💚💛❤ የዘር ፓለቲካ በህግ ካልታገደ እንደነዚህ ያሉ አደገኛ ሰዎች ትዳርም ያፋታሉ የኦሮሞ ህዝብ ክፉ አይደሉም ደግ ናቸው ። ጥሩ ምግብ ነው እጅክ ይባረክ ወንድም😘
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 3 жыл бұрын
👍
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
@@Ethiohabtina ወንድምአለም አማርኛዬ ግልፅ አይደለም እንዴ ይሄ የኦሮሞ ባህላዊ ምግብ ነው እኮ ስለ ኦሮሞ ህዝብ ደግነት የዋህነት ለመግለፅ ነው እንጂ እኔ ተወልጄ የአደኩበት ማህበረሰብ አማራ ይባላል ልበ ሙሉ ኩሩ አስተዋይ ሲነኩን የማንወድ የሰው የማንነካ ለኢትዮጵያ ትልቅ ሚና የተጫወተ የተከበረ ህዝብ ነው ይህንን አማራዊ ቋንቋና አመጋገብ ለሀገሩ አበርክቷል እኔ የምኖረው ኢትዮጵያ አይደለም ስደት ነው ያለሁት በእናቴ እጅ ብታረስማ ክብር ነበር ሙክቱ ታርዶ የመታረሻው እህል ተዘጋጅቶ 40 - 80 ከአልጋም አልወርድም ነበር የማርያም አራስ ክብር ናት በሀገራችን በህገ እግዚአብሔር በህገ ልቦና ያደግን ህዝቦች እኮ ነን ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@Ethiohabtina እሰቴ ምን እያዘጋጁ እደማያርሱ አንተ ንገረን ወረኛ😡 ።እሷ ስለጎደኛዋ ደግነት ውለታ ነው የገለፀችው ወሬኛውም
@Amy-cu5vw
@Amy-cu5vw 3 жыл бұрын
Bareduu koo አይዞሽ እኛ መቼም የአንድ እናት ነን የእሚዬ❤🇪🇹❤
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
@@Amy-cu5vw አወ የማይካድ ድርና ማግ የሆንን ህዝቦች 💚💛❤
@godisgoodallthattime3406
@godisgoodallthattime3406 3 жыл бұрын
Wow😍😋
@sanyiihachaluhundessa3529
@sanyiihachaluhundessa3529 3 жыл бұрын
wowowowowo.oromo.koo.❤❤❤❤❤❤❤👌👌👍👍
@romangebru5846
@romangebru5846 3 жыл бұрын
"Afagne " Aariff New be bekolo💓🇪🇹🍞💕💕
@feqerad5323
@feqerad5323 3 жыл бұрын
Arif Chef!!!
@kifayadawud4842
@kifayadawud4842 Жыл бұрын
Great work chef ❤️
@afiyaabdu3559
@afiyaabdu3559 3 жыл бұрын
Wowwww enmkorwu oro bamahon
@patient1325
@patient1325 3 жыл бұрын
Yummy 😋
@selamethiopia3752
@selamethiopia3752 3 жыл бұрын
Wow🤤🤤😋😋
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
➽➽ድንች ይመስላል ያልከው በደቡብም አለ ልክ ነህ ተቀቅሎ ይበላል እዛ ግን በተለይ በጉራጊ በወተት ነው የሚበላው ለታመመ በጣም ጠቃሜ ነው
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
አላወኩትም ቦዬ የምንለው ነው ወይ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@user-zo4yy5pw3x አዋ
@alamdebru2482
@alamdebru2482 3 жыл бұрын
Wow
@tgoromia3556
@tgoromia3556 3 жыл бұрын
Oromoo ta'uu kottii nanii bonaa
@wazircell4191
@wazircell4191 3 жыл бұрын
ዋው
@kdstyajesuslove7080
@kdstyajesuslove7080 3 жыл бұрын
ደስይላል እዲህ ባህል ሲተዋወቅ ሼፉግን ዋው100#
@samsoungghalxy3347
@samsoungghalxy3347 3 жыл бұрын
❤❤❤❤
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
I LOVE YOU Oromo Ko
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 3 жыл бұрын
Masha Allsh Das Yelal
@baredutiya3393
@baredutiya3393 3 жыл бұрын
Proud of my culture food
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 жыл бұрын
ምርጥ ሼፍ የሚገርም ብቃትና ማብራሪያ,ምርጥ የኦሮሞ የባህል ምግብ ኢትዮጵያ ሰፊናት
@selamselam805
@selamselam805 3 жыл бұрын
💕
@romanoromootube8669
@romanoromootube8669 3 жыл бұрын
❤️💚❤️oromoo
@minassieshibru266
@minassieshibru266 3 жыл бұрын
Qawe Afachen Weha m8la ye Ormo babel meg wenderful
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
አሪፍነው እንለምዳለን
@birhanuzenu1809
@birhanuzenu1809 3 жыл бұрын
የጥቁር ጤፋ ገንፎና ጭኮ ዋውውው
@user-fi6er5kq6m
@user-fi6er5kq6m 3 жыл бұрын
አረ ሬስቱረንተቹ የት አከባቢ ነው በማሪያም ደስ ስል
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
ወዳገሬ ስገባ የት ማግኘት እችላለሁ ሼፍ ?
@yenebrqiyesus596
@yenebrqiyesus596 3 жыл бұрын
ኡፍ ጩኮ ነብሴ ነው 💓💓😍😍🙏🙏
@ethiotube8395
@ethiotube8395 3 жыл бұрын
Oromuma ❤
@user-hb8bk5uw5i
@user-hb8bk5uw5i 3 жыл бұрын
Wawwww👍👍👍
@zedooyoutube9831
@zedooyoutube9831 3 жыл бұрын
BilAfiyaa baxam desiyila
@lovebird5543
@lovebird5543 3 жыл бұрын
🤲🤲
@HdHd-hs5ol
@HdHd-hs5ol 3 жыл бұрын
Betame dasilali migibuuu
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 жыл бұрын
😋😍
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 3 жыл бұрын
Chororsaa abeti akaa mehahuu durii nayadachisee 👌👌👌🌹🌹🌹💕💕💕💯💯💯 chororsaa uphaaaaaa😘😘😘😘😪😪😪😪😪
@walatamarayam5925
@walatamarayam5925 3 жыл бұрын
Wowoww new beka
@sunnightmuhabaw568
@sunnightmuhabaw568 3 жыл бұрын
የጥቁር ጤፍ ቂጣ ውስጤ ነው
@milkamil5332
@milkamil5332 3 жыл бұрын
Chief gen btmmm gobez new .
@user-zt8ws4og5e
@user-zt8ws4og5e 3 жыл бұрын
Wow oromokoo nyanikee bayyedhaa mal laka aanii fixuuu abeet namiiiiiii
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
እንኳን ለእሬቻ በአል አደረሳችሁ ጨዋው የኦሮሞ ህዝብ እንወዳችኋለን ውብ የባህል ምግብ ነው።
@nourhannenourhanne8422
@nourhannenourhanne8422 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@nimaagaro5130
@nimaagaro5130 3 жыл бұрын
Wow y Hgar migib nafakn
የኦሮሞ የባህል ምግቦች
4:54
Fana Television
Рет қаралды 7 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 38 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 37 МЛН
የት ናት? | Yet Nat?
24:44
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 854
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 6 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL #trending
0:16
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 22 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 2,4 МЛН