"ይቀደድ" አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ (Yikeded new Ethiopian Dirama)2023

  Рет қаралды 83,259

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

7 ай бұрын

Пікірлер: 215
@myfano
@myfano 7 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ቀን በቀን የሚያማምሩ ቤት የምቀያዮሩት ነገር መገን የገጠር ውበት የሄ ጊዜ የናፈቀው 👍ቀን በቀን ኑልን😅
@fadsdd4491
@fadsdd4491 3 ай бұрын
እኔእራሱገረሞኝሊሞትነው ከየትእያመጡነው
@lubabato4231
@lubabato4231 7 ай бұрын
እደኔእሚወዳቸው አለግን የመዳሞ ቅመሞች የርፈትእጀራ ይስጣችሁ❤❤❤
@madinahassan63
@madinahassan63 7 ай бұрын
ሠላም ውዶችየ እንኳን ሠላም መጣችሁ
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ ታደልሽ ቀን ልብ አለሸ እሰይ እናቴ በስመአብ
@mblfj7608
@mblfj7608 7 ай бұрын
አሜን፫
@bayosh7590
@bayosh7590 7 ай бұрын
አሜን
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 7 ай бұрын
አሚንንንንን ሁቢ❤❤
@marizatube5186
@marizatube5186 7 ай бұрын
አማራ ክልል ሰላም ሆኖ የተቋረጠውን ድራማ ይቀጥሉልን አቦ ሰላም ለሀገራችን ያረብ
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 7 ай бұрын
የድሮው ተከታታዩ ድራማ ይንፈልጋለን የታደሰን ሴት ማደን መጨረሻ እደናፈቀን ተቋረጠ
@user-ww3zz4cr3r
@user-ww3zz4cr3r 7 ай бұрын
ተሰብስባችሁ ድሮን እንዳይመታችሁ ተጠንቀቁ ዘመዶቼ
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp 5 ай бұрын
I am sooooooo happy to see this KZfaq show back.
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 7 ай бұрын
ካይን ያዉጣችሁ የኔ ጐጃሜዎች በርቱ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇪🇹🇪🇹💐🍾✌️🍰🤗🏆✝️😻🌎👏🙏🙏🙏
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 7 ай бұрын
ዘረኛ መሃይም
@user-lt8vw7hy2o
@user-lt8vw7hy2o 6 ай бұрын
​@@abbechuyamyhero7507ቱ ቆሻሻ ምኑ ነው ዘረኛ የሚያስብል
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 6 ай бұрын
እሺ ፅንፈኛ
@NNora-mi1te
@NNora-mi1te 7 ай бұрын
ወይኔ በጣም ነበር የናፈቁኝ እንኳንም ደህና መጣችሁ💚💛💖
@mastewal12
@mastewal12 6 ай бұрын
እኔም በጣም ዉወ ደስየሚሉኝ ትዝታየን ነዉ የሚአመጡት እወደቹህ አለዉ ኑሩልኝ ክፉ አይካቹ ህ❤❤❤❤❤❤
@rahama5324
@rahama5324 7 ай бұрын
የህቴን ታሪክ አስታወሳችሁኝ መምህራኖች ነበሩና ተፋተን በሁለት የማዘጋጃ ቦታ ለማገኜት ተፋቱና በኀላ ያንተን ሽጥ አችን ሺጪ ሲባባሉ ሁለቱም እደተፋቱ ቀሩና የህቴን ቤት መስርያ እኔ ቻልኩ እነሱም እደተለያዩ ናቸው
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 6 ай бұрын
I love you guys so much. Such an effortless comedy with natural actors.
@user-vm2mv9rr7r
@user-vm2mv9rr7r 7 ай бұрын
ጎበዞች በርቱልን 🇱🇧🇪🇹😍
@teenamedu3121
@teenamedu3121 7 ай бұрын
ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን የሚያልቅ አንጀራ ይሰጠን ሀገራችን ኢትዮጵያ 3:40
@Fatima-nt6do
@Fatima-nt6do 7 ай бұрын
Amen
@bayosh7590
@bayosh7590 7 ай бұрын
አሜን
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 7 ай бұрын
አሚንንንንን
@nuneshnunesh5117
@nuneshnunesh5117 6 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች እንዳንቀየማቹ የመጀመሪያውን ጨርሱት በምታምኑት ይዘናችዋል
@torishtorish7655
@torishtorish7655 7 ай бұрын
የድሮው ከቀረ በሃላ አስጠላኝ እኝኝኝ አትበሉ የድ ሮውን ጨርሱት
@zizyomer193
@zizyomer193 7 ай бұрын
አረ የድሮዉን መልሱልን የታደሰን መጨረሻ አሳዉቁን 😅😅😅
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን የረፍት እንጀራ ይስጠን
@emebetmasrehttesema6699
@emebetmasrehttesema6699 7 ай бұрын
አረ እምዋና ብርቁ ናፍቀውናል ይቀጥልልን😪😪
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 7 ай бұрын
አይ እምዋ እሩጫዋ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂
@hasatpice9198
@hasatpice9198 7 ай бұрын
እኮ ወተቷን ጥላ ፈረጠጠችኮ እደው በዚህ የሚሞላ ወተት መገኘቱ ግን አሁንም አለ እደዚህ አይይ እደዚህ ተገፍቶ መጠጣት አማረኝ
@rahama5324
@rahama5324 7 ай бұрын
ሰርፕራይዝ ሲላት ጥላቅ ብር አላለችም ኪኪኪኪኪኪ
@taybanoor1308
@taybanoor1308 6 ай бұрын
ወይኔ እኔ ራሱ ደነገጥኩ ሰረፕራይዝ ብሎ ሲጮህ
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 7 ай бұрын
እመዋ ና ታዴ ሥለመጡ ደሥብሎኛል😘😘😘😍😍😍
@zeritutube
@zeritutube 7 ай бұрын
የዱሮዉ ይለቀቅልን በቃ ምናችሁም እየጣመኝ አደለም የዱሮዉነወ ደስ የሚለወ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
ፍቅሮች እመዋ ፍቅር 💝💝💝
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 7 ай бұрын
አለባበሳቸው ስወድላቸው የሴቶቹን
@lenateshome3896
@lenateshome3896 6 ай бұрын
ጎበዝ. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም. ለ. ኢትዮጵያ.
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp 5 ай бұрын
Everyone of you are so talented.
@agereeageree8190
@agereeageree8190 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 የሳቄ ምጭ ስወዳችሁ ❤❤❤
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 7 ай бұрын
ትክክክ መቀደዱ አይቀርም ለገባው❤ድልልልል ለፋኖ
@abibeyene8492
@abibeyene8492 7 ай бұрын
ክክክክክክክ እምዋ በሳቅ ገደለችኝ!
@muhammedtube1138
@muhammedtube1138 7 ай бұрын
የድሮውን ለምን አቆርጣችውት እኔ በጥይት የመታችው አያ ታዴን የት ገባች በጉጉት ነው የምንጠብቃት ጨርሱልን
@feradesa9188
@feradesa9188 7 ай бұрын
የድሮውን ልቀቁልን የታደሰን መጨረሻ አሳዬን በማርያም እንዴ ይደብራል
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 7 ай бұрын
ስታምሩ በርቱ❤🇺🇸🇪🇹
@buzuleb945
@buzuleb945 7 ай бұрын
ተው ግን የበፊቱን ድራማ ቀጥሉ ስሞትላችሁ😂😂😂😂😂😂😂😊
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 7 ай бұрын
ኧረ ለይኳቸዉ ተመልካቹ ላይክ የለም አይታደ የሴት ነገር አይሆንልህ አጣጣምክ አፍህን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hasatpice9198
@hasatpice9198 7 ай бұрын
እኮ የሚበላ ይመስል😅😅
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 7 ай бұрын
እመዋ ግን አትሌት መሆን ነበረብሽ
@user-kl6io7is5c
@user-kl6io7is5c 7 ай бұрын
አበጀሽ እና እመዋ እንደኔ የናፈቁት ላይክ
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢 እውነት እየተናፈቃችሁ ነው አሁንስ በበቃን በከፈቱልን 😢😢😢
@ajasem4531
@ajasem4531 7 ай бұрын
አረ የድሮው የነብርቁ የነ አብዋ የነ እመዋን ልቀቁልን❤❤የነ አይሌን ልቀቁልን🎉🎉
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
ዘድሮ ወተትም ተቀየረ ኢየሱስ ጌታ ነዉ❤❤አበጀሽ በጣም እወድሻለሑ ኢየሱስ ያድናል❤❤
@taybasaid299
@taybasaid299 6 ай бұрын
የትኛው ሆስፒታል ነው አለች አዷ ጉድኮነው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
አሁን እየሱስ ጌታ ነዉ ምን አመጣዉ ?ቀዉስ ናችሁ ግን ዼንጤ ስትባሉ እኛ የ እኛ ጌታ ጌትነቱ ስለማያጠራጥረን አስር ጊዜ አንደጋግመዉም የ እናንተ ጌታ ኢየሱስ የ እዉነት ስላልሆነ አስር ጊዜ ትዘባርቃላችሁ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 5 ай бұрын
የሳቄ ምጮች😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉ስወዳቹህ🎉🎉
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 7 ай бұрын
አየ አበጀሺየ ሰወድሺ ሰትችይ ሲያምረብሺ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 7 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀልብሽ፡ይዉለቅ
@AdisuAmare-fs5yx
@AdisuAmare-fs5yx 6 ай бұрын
yes no በጣም ትመችኛለሽ
@yafetgetachew4250
@yafetgetachew4250 6 ай бұрын
አረ የ ብርቁ ለቀቅልን😊😮
@user-gu6xv2dl3j
@user-gu6xv2dl3j 7 ай бұрын
እነኳንእድህብለህው።ታደሰየሴትነገረሞቱነው ሊቀማውለምንአትፋቱምይለዋል😂😂😂😂😂
@Kedir7715
@Kedir7715 7 ай бұрын
እውነት ትስቁኛላችሁ. እና ይድሮውን ድራማ ልቀቁልን የሀይሌን እና የታደስን ታዴን የመታችውን መጨረሻ ለምን ረሳችሁን
@sanamiss5234
@sanamiss5234 6 ай бұрын
ትል አስተማር በደብ ላስተዋለው የምር ❤❤❤❤❤❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 7 ай бұрын
አይ ታዴምን አይነት ብድር ነው እንፍታአላለም😅😅😅❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 7 ай бұрын
ፎንቃዎቼ እንኳን መጣችሁልኝ 😘😘😘❤የድሮውን ቀጥሉበት የታዴን እና የውሽምዬን መጨረሻ ማየት እፈልጋለን ።!!የአበጀሽንም ጥንካሬ መጨረስ እፈልጋለን 😘
@marizatube5186
@marizatube5186 7 ай бұрын
እመዋ ፈትለክ ስትል እንደት ታምራለይ😅😅😅😅
@user-yx7tp7iz6j
@user-yx7tp7iz6j 7 ай бұрын
አይ አያ ታዴ የውድማ ጥሬ ለማኝ ይመስል ከረጢት አያያዝህ😅 አበጀሽ ደግሞ ካራቴ ውስጥሽ ነው አገልግሉን በካልቾ ስትይ😂😂😂 ሁላችሁንም ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ኑሩልኝ🎉🎉🎉🎉
@ethio1283
@ethio1283 7 ай бұрын
አበዳሪዉ ሲያምር
@nagsykellew6403
@nagsykellew6403 7 ай бұрын
Gobez ehte
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p 6 ай бұрын
እመዋ፡፡ታዲ፡፡ሰላምነው፡፡
@deribmisgie1141
@deribmisgie1141 7 ай бұрын
Yebefitu dirama yilekekilin
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 6 ай бұрын
አረ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@arabia1239
@arabia1239 7 ай бұрын
ያልተፋታማንአለ😅
@rahelalemeneh7367
@rahelalemeneh7367 7 ай бұрын
yagere ljochi bertu!I miss denmark!!!!!!!!!
@werdemihrte5966
@werdemihrte5966 7 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ አይ ታዴ እምዋን በየሄደበት አገላታት ትችላላችው ይምቻችው
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 ай бұрын
ኧረማንነው የመቶሽብሩ መያጅያ እደኔያሳቀው እኔምልጅሁኘ እደዚህነበርሃሳቤ
@makyaomar
@makyaomar 7 ай бұрын
አረ የዛሬ ልዮ ነወ የመዳበሬው ነገር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@user-by3ql8sj3w
@user-by3ql8sj3w 6 ай бұрын
ክክክክክ ወይኔ ብር ባልና ምስት ክክክክ ወይ መፋታት
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 7 ай бұрын
አረ የታደሰ መጨረሻ ይነገረን
@asadaasada6327
@asadaasada6327 7 ай бұрын
ስጠብቃቹክ
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 7 ай бұрын
ታደሰ የሴት ሌባ ነው ሰውየ የሚስትህን ቆጅና ነገርከው ተበላህ😂😂😂😂😂😂😂
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 6 ай бұрын
😂😂😂እኮ
@user-kg1pf2ij4i
@user-kg1pf2ij4i 7 ай бұрын
😂😂😂😂😀😀ክክክክክክክታደ ተመቸህኝ
@znashznash6417
@znashznash6417 7 ай бұрын
አዝኛኝ ነው ለእኔ በርቱ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 7 ай бұрын
እውነትም ለብር ብለን ሰማንያ አንቀድም ሴጣንም አብሮ ይገባል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 7 ай бұрын
አረ እመዋ ይመችሽ ያገልቢ❤❤❤❤
@meticar4025
@meticar4025 7 ай бұрын
ስጋ እናምጣ እረብ እረብ 😂እዳ እንክፈል ወገብ ያዝ አለ ያገሬ ሰዉ 😂😂😂😂😂😂
@wdasiisayas5625
@wdasiisayas5625 7 ай бұрын
ይቅርታ ይሄንን ድራማ በጉጉት ነበር የማየው ግን አሁን ማየት ላቆም ነው ብርቁ ያው የድሮ ብርቁ ካልሆነ ታደሰም ያው አጭበርባሪው ታደሰ ሆኖው ካልሰሩ ላቆም ነው ያሁኑ ምንም አልጣመኝም ብርቁም አላማረብህም ያሁን የምሰራው ያው ጅል ሆነህ የምሰትራው ነው የሚያምርብህ ::
@user-qz4yl6uc4q
@user-qz4yl6uc4q 7 ай бұрын
ክክክክክ😅😅😅😅 እኔኮ ሠወዳችሁ።😅😅😅😅
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 6 ай бұрын
መገን እነዚህ ሰወች😂😂😂
@nagsykellew6403
@nagsykellew6403 7 ай бұрын
Gobez
@zahranihad6191
@zahranihad6191 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይ ታዴ የድሮውን መጨረሻ አሳዩን
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 7 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ አይ እማዋ አዋረደችው አይ ታዴ በገዛ እጅህ
@maranatatube4525
@maranatatube4525 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumaawel5749
@fatumaawel5749 7 ай бұрын
አሚን ንንንን ❤❤❤❤እኔም እወዳቸዉ አለሁ
@tigtig1274
@tigtig1274 7 ай бұрын
❤❤❤
@kamrbdss4092
@kamrbdss4092 6 ай бұрын
እማዋ ወዴት ነው እርጮው❤❤❤❤❤❤
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 7 ай бұрын
@user-hana365
@user-hana365 7 ай бұрын
ወይ አለመማር 🤦እንደዛሬ አስቃቹሁይ አላቀም 😆ሲቀጥል ይቺ አለም በዉሽት ተዋጠች 👌🫣
@Emey696
@Emey696 7 ай бұрын
ቺቺቺቺቺቺቺቺ የሚለዉ ታዴ አስፈለገይዉ መሰል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ቺቺቺቺቺቺቺ
@user-ts3eo3hd1j
@user-ts3eo3hd1j 7 ай бұрын
መጡ መጡ 3 ተኛ ኮማችነኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@maizeiadah152
@maizeiadah152 7 ай бұрын
Yene konjowechi enkuan dena metachihu❤❤❤❤❤
@alamalam5582
@alamalam5582 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 7 ай бұрын
ስወዳችሁኮ የኔ ወርቆች 😘
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@destazeru
@destazeru 4 ай бұрын
መኝታ ችግር የለም
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 7 ай бұрын
ማዳበሪያ ይዞ ስንዴ ይቀበል ይመሥል😂😂😂😂😂😂😂
@abyiraya
@abyiraya 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 7 ай бұрын
እመዋ የት ነውያለሺው በእስራ ወተት የምትገፊው ስትመጡ ደስነውየምትሉኝ. ትዝታየሀገሬ
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-nm8xi4wn1b
@user-nm8xi4wn1b 7 ай бұрын
የሳቂ ምጮች የመዳም ቅመሞች ኑ ዛና በሉ
@busyline3833
@busyline3833 7 ай бұрын
እኔም የዲሮውን የታደንመጨረሻማየትእፍልግ አለሁ ይልቀ ቂልኝ የመዳምቅ መ ምየ❤❤❤
@Bateal427
@Bateal427 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@adisalemalyewgj3786
@adisalemalyewgj3786 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mi6ty7iy2u
@user-mi6ty7iy2u 7 ай бұрын
የድሮዉ ?
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 7 ай бұрын
Selme Yena Wedochei Ara Yetakaratawene Derama Ketellne
@beretukanMeles
@beretukanMeles 6 ай бұрын
😂😂😂መቶ ሽብር በአገልግል የሳቄ ምንጪ😂😂😂
@AsAs-uj9fq
@AsAs-uj9fq 7 ай бұрын
😘
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 6 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 43 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 104 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
"ደፋችዉ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Defachiw New Ethiopian Dirama) 2023
26:54
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 52 М.
"ተጫረስን" ምርጥ የገጠር ድራማ(Techaresin New Ethiopian Dirama) 2024
21:42
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 48 М.
ደርባ ደራርባ ምርጥ የገጠር ድራማ(Deriba Derarba New Ethiopian Dirama) 2024
21:24
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 242 М.
"እጅ ከፍጅ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Egi Kefinge New Ethiopian Dirama) 2023
18:43
እልክብሻለሁ ምርጥ የገጠር ድራማ(Elikibishalehu New Ethiopian Dirama) 2023
31:36
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 86 М.
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 2,5 МЛН
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 21 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 4,6 МЛН