//የቀድሞ የአዲስ ምዕራፍ ባለ ታሪኮች የት ደርሰው ይሆን? //ከሊስትሮነት ወደ ሚሊየነርነት..ከቤት ኪራይ እጦት ወደ ቤት ባለቤትነት.../እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 225,357

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 799
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
ወላሂ ማነዉ እደኔ ያጣ ሠዉ ሲያገኝ ደስስስ የሚለዉ 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰
@aminahmohamed7506
@aminahmohamed7506 2 жыл бұрын
Mekinyatum aweqwlhu mataten ena dsi yilgiale
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 2 жыл бұрын
ለወታደሩ ግን ከንቲባው ቤት መሰጠት አለበት የምትሉ በተረፈ EBS እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት
@zayibamohammad1064
@zayibamohammad1064 2 жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነበር
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 2 жыл бұрын
@@user-gt9sf3sf4l በእውነት ለዚህ ወታደር ቤትም ሲያንሰው ነው የፍርድ መጓደል ቢኖርም
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 2 жыл бұрын
ወይ ቀልድ ቢችሉ አሁን ያሉበትንም ቢቀሙ ደስታቸው ነው!!!!! ደግሞ ከንቲባ ይባልልኛል🙄🙄🙄
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
የሰው መለወጥ ደስታ የማያስደስተው👍 ፈጣሪ 🙏መጨረሻችሁን ሁሉ ያሳምረው በላይ በላዩ ይሙላላቹ ፈጣሪ
@user-zs2ix8sr4b
@user-zs2ix8sr4b 2 жыл бұрын
ጋሽ ሁሴን የኔ አባት በተለይ እርሱዎን እዲህ ሆነው በማየቴ ጌታን ደስ ብሎኛል በጣም ነበር ያዘንኩት እግዚአብሔር ይመስገን
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
በጣም ነበር ያስለቀሱኝ ወላሂ ሁሉም ተለውጠው በማየታችን በጣም ደስ በሎኛል ኢቢ ኤሶች በጣም ሊመሰገኑ ይገባቸዋል
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Betam yene enat yehulum lewut des yilal Mashaallah. We're so glad to see all of them in a good situation.
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
በጣም አልቅሰን ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ
@hamziyanuru4839
@hamziyanuru4839 2 жыл бұрын
Uuuf betam wolahi
@selam_Tube
@selam_Tube 2 жыл бұрын
እህቶቸ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
ማሻሀላህ የጋሽ ሁሴን ለዉጥ ደግሞ በጣም ተለዉጠዋል ቤት ገዝተዋል ጀግና አባት 👌👌👌👌❤❤❤
@seaditube878
@seaditube878 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም አለቀስኩ አላህ ካታጋሾችጋር ነዉ የሚለዉን ፁሁፉን ሳይ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
@@seaditube878 ወላሂ እኔ እራሱ አይቼ እዉነት ነዉ አላህ እንደኛ አይደለም እደሱ ፍቃድ ከታገስን ብዙ ለዉጥ ብዙ እቅፋቶች ያልፋሉ አላሀሚዲሊላሂ እዉነት ነዉ አላህ ከታጋሾች ከባሪያዎቹ ጋር ነዉ 🙏🙏🙏🙏❤❤
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
@@seaditube878 እኔም
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 2 жыл бұрын
ከችግር በሀላ በርግጥም ምቾት አለ አልሀምዱሊላህ አባባዬ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@fozitube4459
@fozitube4459 2 жыл бұрын
ሀቂቃ ይሄ ለሀገሩ ብሎ ዘምቶ ቤተሠቡን ላጣዉ ጀግና ወታደር የኪራይ ቤት ሣይሆን የራሡ ቤት ነዉ መሠጠት የነበረበት አሁንም ለሀገሩ መሥዋት እየከፈለ ነዉ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 жыл бұрын
በትክክልል። ለጀግኖች። በረተሠብ። ቤት። ይገባቸዋልል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
የእዉነት እኒ ራሱ እያልኩ ነበር
@mitiktube7214
@mitiktube7214 2 жыл бұрын
ትክክል
@fozitube4459
@fozitube4459 2 жыл бұрын
@@lubabatube7975 በትክክል
@fozitube4459
@fozitube4459 2 жыл бұрын
@@Nejat197 ወላሂ መሆንም የነበረበት እንደዛ ነዉ
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
ለውጡን ማሳየት ለተጎዳ ብቻ ሳይሆን ለኛም እየሰራን ብኩን ለሆነው ማበረታቻ ነው እና እናመሰግናለን EBS 🙏🤘
@tubemedinatube7008
@tubemedinatube7008 2 жыл бұрын
ትክክክል
@semirasulama3292
@semirasulama3292 2 жыл бұрын
ኑ ቤተሰብ እንሁን
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደጊ ደምራኘ ወንድሜ
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 2 жыл бұрын
ሰታለቅሱ አብረን አልቅሰን አሁን ደሞ ተደሰታቹ ማየት በጣም ትልቅ ነገረ ነዉ ሰለ ሁሉም ነገረ እግዝያብሔረ ይመሰገን እቤሶች ክበሩልን🙏
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 2 жыл бұрын
@@-beteorthodoxchannel3244ደመረኩ
@selam_Tube
@selam_Tube 2 жыл бұрын
የኔ እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም አዲስ ምዕራፍ እናመሠግናለን e b s!!!
@dollasemer532
@dollasemer532 2 жыл бұрын
Ene eritrea ne neger gen betam ebs betam ywedalehu
@hawatube2358
@hawatube2358 2 жыл бұрын
Wow👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤👍🇪🇹❤🇪🇹❤
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ሀሊማ ደምርኘ ዉዴ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
ስሙኝ በስደት ላይ ያለን እህቶቸ ልብ መግዛት አለብን በትንሿ ነገር እትልቅ ደረጃ መድረስ እዳለብን አንርሳ 👍👍👍
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ትክክክል
@tegesttefera270
@tegesttefera270 2 жыл бұрын
ትክክል
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
እሺ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
መማር አለብን ከዚህ
@mahubetube6317
@mahubetube6317 2 жыл бұрын
ወላሂ ክትንሽከትነሳንትልቅደርጃእደምንደርስምንጥርጥርአለው የኛአለማስትዋልነው ችግሩ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
ለዉጣቸዉን የደረሱበትን መልሳቹ ስላሳያቹን እናመሠግናለን ebs🙏🙏🙏
@user-xh8pl5ur7s
@user-xh8pl5ur7s 2 жыл бұрын
አሏህ ከታጋሾች ጋር ነዉ ሚዛኑ ላይ ያለዉ ማሻ አሏህ ሳህ አሏህ ከታጋሾች ጋር ነዉ
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 жыл бұрын
የጋሽ ሁሴን ለዉጥ ግን በጣም ያስደስታል በጣም አልቅሸ ነበር ዛሬ ደግሞ በደስታ አለቀስኩኝ
@fgff4871
@fgff4871 2 жыл бұрын
የጋሽ ሁሴን ደስታ መመለሱ በጣም ደስ ይላል ebs ትለያላችሁ 👌👌
@asterzenebe847
@asterzenebe847 2 жыл бұрын
ውይይይይይ ጋሽ ሁሴን እንዲህ ስላየሃቸው ደስ ብሎኛል ማርያምን ሁላችሁም እንዲህ ስለ ተለወጣችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-wd5uj9sx9s
@user-wd5uj9sx9s 2 жыл бұрын
ኢቤኤሶች አሏህ ይጠብቃችሁ በተለይ ገሽ ሁሴን በዚህ ደረጃ ማያቴ ደስ ብሎኛል
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
ኢቤሶች ያደረጋቹንት ነገር ፍሬ ስታዩ እነሱም ተደስተዉ ተለዉጠዉ ስናያቸዉ እንዴት ደስ ይል አቦ አላህ ይስጣቹ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን የሚል ግብዣ ላቅርብ? እ??
@hayatebrahim3941
@hayatebrahim3941 2 жыл бұрын
እውነት ነው አላህ ከታጋሾች ጋር ነው 👍👍👍👍
@sumeyamaruf5678
@sumeyamaruf5678 2 жыл бұрын
ሁሉም የደረሱበት በጣም ደስ ይላል ደስተኞች ሁነዋል ኢቢኤስ እናመሰግናለን🙇‍♀️🙇‍♀️
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
🇪🇹💖🏵
@semubutajira8648
@semubutajira8648 2 жыл бұрын
ጋሽ ሁሴን እዉነትም ከችግር በኃላ ምቾት አለ አተ እዲ ሆንክ በማየቴ ወላሂ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል አልኸምዱሊላህ በአራት አይን ነበር ያለቀስኩት
@fetihfetih5778
@fetihfetih5778 2 жыл бұрын
ebs ግን ምን ላርገው አስር ሽ ላይክ ያንሰዋል ኑሩልኝ ለናንተ ቃል የለኝም የገባችሁትን ቃል የምጠብቁ እናንተ ብቻ ናችሁ
@destarameta5641
@destarameta5641 2 жыл бұрын
ሰዎችን መርዳት ብቻ ሳይሆን የት ደረሳችሁ ብሎ መፈለግ እጅግ ሞራልና ተነሳሽነት ይፈጥራል እንዲሁም ቤተሰባዊነት ስሜት በመጨመር ተስፋ ይሰጣልና ፈጣሪ ይባርካችሁ በርቱ ቀጥሉበት
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያችን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገር በናተ ነው ክብሯ የሚጠበቀው
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
አልማት ደምርኘ ዉዴ
@jo4801
@jo4801 2 жыл бұрын
የበጎ ሰዉ ሽልማት ይገባችኋል EBS 👏
@sosena100
@sosena100 2 жыл бұрын
i have one plan why ebs fun contribute with money like 1 birr or more from each ebs funs
@mamieyube896
@mamieyube896 2 жыл бұрын
#ምርጥ ነብይ🌹ምርጥ አዛኝ#ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ አባት#ምርጥ መሪ#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኑ
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 жыл бұрын
S a w😍
@fethiabotaro6270
@fethiabotaro6270 2 жыл бұрын
አለሀምዱሊላይ አባችን ሁሴን እንደ ሆኖ መያት በጣም ደስ ይላል።
@user-ig1qj8id6g
@user-ig1qj8id6g 2 жыл бұрын
አድስ ምእራፍን በጣም አራፍ ነዉ ኢብኤሶች አቦ ይመቻችሁ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን የሚል ግብዣ ላቅርብ? እ??
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሁሉም ተለውጠዋል ኢብዬሶች በጣም ልትመሰገኑ ይገባል የብዙውን ደሀ እንባ አብሳችሀል
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ በቅንነት
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ በተለይ ሙስሊሙ አባት በዝህ ደረጃ ማየቴ ደስ አለኝ
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
ለውጣቸውን ቢያሳዩን ብየ አስቤ ነበር በጣም ሁሉም ተለውጠዋል በጥሩ ሁኔታ ኢቢኤስ እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለለን በስልክ እየደወላችሁ እርዳታ ስታደርጉላቸው የነበራችሁ ሁሉ በምድርም በሰማይም ፈጣሪ ያስደስታችሁ በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁንም
@user-ke9sw6vm3z
@user-ke9sw6vm3z 2 жыл бұрын
የሠው ዴሥታ የሚሥዴሥታችሁ ሁሉ አላህ አጊቶ ከማጣት ይጠብቃችሁ ከጤናጋር
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 2 жыл бұрын
ታሪክን የሚቀይር እግዛብሄር ይክበር ይመስገን EBS እግዛብሄ አብዝቶ ይባርካቹ ቃላት የለኝም 😭🙏🙏🙏🙏‼‼‼
@zaynebshamil4907
@zaynebshamil4907 2 жыл бұрын
Ebs እና ሙሉ ክሩ ለምታደርጉት ትብብር አላህ ይተባበራቹ እንደ እናተ አይነቱ ያብዛልንንንን
@sofiaosman308
@sofiaosman308 2 жыл бұрын
እስይ አልሀምዱሊላህ ደሰ የሚል ለውጥ ነው ያየነው ቃልዪ ምርጥ ሴት ኑሪልን ለምተረደት ሁሉ አላህ ይጨምርላቹ ያረብ
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሰው እንዲ ተቀይሮ ማየት እንዴት ደስ ይላል ebs ሶች አላህ ይስጣቹ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
መልካምነት ለራስነው ኢቢኤሶች ቀጥሉበት በጎስራ በምድር ሳይሆን በሰማይ ትልቅ ዋጋ አለው ቀጥሉበት በወጣው ይተካ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
አስፊቲ እንኳን ደናመጣህ።
@hapypaahmad4073
@hapypaahmad4073 2 жыл бұрын
ኢቢኤስወች አላህ ይስጣችሁ በጣም የምትመሠገኑ ፈጣሪያች ዉለታችሁን ይመልስላችሁ
@umieyad6526
@umieyad6526 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች አላህ ይስጣችሁ ደስተኛ ሆነው በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱልላህ አልሀምዱልላህ አልሀምዱልላህ አልሀምዱልላህ አልሀምዱልላህ አልሀምዱልላህ አልሀምዱልላህ አልሀምዱልላህ እውነት ነው አላህ ከታጋሾች ጋር ነው 🤲🤲ያረብ ከታጋሾች አድርገኝ ያአላህ 🤲🤲
@AaAa-sh3ox
@AaAa-sh3ox 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች በናንተ አስተሣሠብ ሀገራችን እንደ አውሮፓ ማደጓ አይቀርም ነገሮ ግን ልጆቼ በትኜ ዱባይ ሄጄ እጅግ ተገላታሀኝ ስራም አጣሁ በናፍቆታቸው ተጎዳሁ እነም ታሪኬ መማርያ ሆኖ ከዳዊት ድሪምስ ጋር አገናኙኝ ፕሊስ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
የአላህ በጣም ደስ ነው ያለኝ ይህ ፕሮግራም ይቀጥል እላለው #ኢቢኤስ በርቱ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እናመሰግናለን ።
@zerihungamo6742
@zerihungamo6742 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ለውጦቹ በሙሉ ደስ የሚል ነው ፕሮግራሙ አስተማሪ ነው ወደ ክልል ከተሞች ሄዳቹ ቢታዩም ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@hanabekele5789
@hanabekele5789 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ይኔን ቀን ላሳየከን ebs ከልብ እናመሰግናለን ebs ክብረት ይስጥልን🙏🇪🇹
@makamaka8964
@makamaka8964 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ደግነት ለራስ ነው
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 жыл бұрын
ጋሽ ሁሴን እንዲ ተለውጠው በማየቴ ደስ ብሎኛል ሰው ሰርቶ ሲለውጥ በጣም ደስ ይላል ebes ክብርልን ሄዳችሁ ማየታችሁ ትልቅ ነገር ነው
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 2 жыл бұрын
ኢቢአሶች ክበሩልን የደሀ ፈቃጅ ናችሁ እና አምላክ ይክፈላችሁ. በአሁን ሰአት የአንድ ሰው ህይወት መቀየር ቀላል አይደለም በእውነት
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን የሚል ግብዣ ላቅርብ? እ??
@meseretordofa1002
@meseretordofa1002 2 жыл бұрын
@@christinatube760 p
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊት ደምርኘ በቅንነት
@user-fn2sy1fx5q
@user-fn2sy1fx5q 2 жыл бұрын
የኔ አባት አባቴ ሁሴን ደስ ብሎኛል ወላሂ በተለይ የናተ ህይኸት ያስዝን ነበር
@mekiyatube8721
@mekiyatube8721 2 жыл бұрын
አላህ ከታጋሾች ጋር ነው❤
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
ኧረ ብስሚላ በጣም ደስ ይላል ወላሂ ከባድ ሚዲያ ነው ተለውጣቹ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@jrjrjjfif5837
@jrjrjjfif5837 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሰው አጦ ሲያገኝ ደስታው ወደር የለውም እንኮን ደስ አላችሁ ። ስታለቅሱ አብረን አልቀሰናል ስትስቁም ስቀናል።
@hanunhomemade4371
@hanunhomemade4371 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስይላል።ሁሉም እንዲ ቢረዳዳ የት በደረስን እንሸአላህ ነገ እነሱም የተቸገረን የሚረዱ ይሆናሉ ማንያውቃል።
@user-mq8xl2en1f
@user-mq8xl2en1f 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እውነት ደስታዬ ለመግለፅ ቃል ያንሰኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ነው ማንነታችን ጋሽ ሁሴን እንደዚህ በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰❤❤❤
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 2 жыл бұрын
ዊይ ሁሉም ለውጥ አለ በጣም ግን ሙሥሊሙ አባታችን እንባ እኩል አልቅሸ ነበርፈግታቸውን ሣይ ደሥ አለኝ እሠይ አባትየ
@ZUZU1996MAY
@ZUZU1996MAY 2 жыл бұрын
አቤት ኢትየጵያዊነት ዴስስስ ይላል ሀገሬ ሰላምሽን አሏህ ይመልሰው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን የሚል ግብዣ ላቅርብ? እ??
@hananferid7967
@hananferid7967 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር በተለይም ህፃኗን እና አባትየው በህይወት መገኘታቸው ደግሞ አላህ ለመፅናኛ እንዳስቀመጠላቸው ነው ብዬ ያየሁት እንኳንም ደስ ብሏችሁ አየን
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለዉ በስደት ለይ ያላችሁ እህት ወድሞቸ ማጣት ክፉ እጣነዉ አግአፈኝተ ተማጣት ይሠዉረን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ተድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን ወልደን የምንስም ያርገን በልጆቻችን የምንስቅ ያርገን 🤲🤲🤲🤲
@melatwelday1193
@melatwelday1193 2 жыл бұрын
Amen amen yerbi
@temamhasen6083
@temamhasen6083 2 жыл бұрын
በእውነት ስለ ኢቢኤስ ይህ ነው ለማለት ቃላት ያጥረኛል፡፡በዚሁ ቀጥሉበት እናንተ የአገሬ ጀግኖች ብዙ ሰው ከአላህ ጋር ከመከራ አውጥታችኋል፡፡
@aleemaaleema2545
@aleemaaleema2545 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች አላህ ይስጣቹ ተባረኩ አፕሮግራም አቅራቢ ጀምሮ እሰከ ካሜራማን እላህ በሲ እጁ ይስጣቹ ይህ ፕሮግራመ ለመቼም እዳታቆሙት
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሉም ተለውጠው በማየቴ እግዛብሔር እስከመጨረሻ ደስታቹን ሙሉ ያርገው ኢቢኤሶች በጣም ነው ምናመሰግነው ይቀጥል ይሄ ፕሮግራም የብዙ ሰዎችን ችግር ነው የቀረፋቹት አምላኬ ሀገራችንን ሰላሟን መልሰው 🙏🏼
@erinabella5455
@erinabella5455 2 жыл бұрын
ebs ተባረኩ እንዴት ደስ ይላል : አዲስ ፍእራፍ ፕሮግራማቹ ቀጥሉበት : ዝፈትዎ መደብ እዩ🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 2 жыл бұрын
ለኢቢእስ አዘጋጆች በጣም እወዳችኋለሁ እንዴት እንደምታስደስቱኝ ።ከእናንተ ጋር አልቅሼ በእርዳታችሁ ተደስቼ አሁን ደግሞ የት እንደደረሱ ስታሳዩ ።እንዴት ደስታዬን እደጨመራችሁት ።እግዚአብሔር ለሁላችሁም የደስታን ኑሮ ይስጣችሁ።
@zerget5938
@zerget5938 2 жыл бұрын
Ebs በዚህ ስራው ሊመሠገን ይገባል ።
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 2 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለአለማቱ ጌታ አልሀምዱሊላህ የሸህ ሁሴን ንግግር ያረካል
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 2 жыл бұрын
ጋሽ ሁሴን ከዛ መከራ ስቃይ ወተዉ ወደዚህ ደስታ ስለተቀየረ ደስ ብሎኛል።
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 жыл бұрын
ኢቢስ ወች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ከብልፅግና ጋ ተመኘሁላችሁ የሠውን ደስታ እንደማየት ምንም የለም!! የአገር መከላከያ አባታችን ግን አሁንም እገዛ ያስፈልገዋል ሁላችንም እናግዘው👈
@missesaida9685
@missesaida9685 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንዃን ደስ አላችሁ በእውነት ኢቤኤሶች አላህ ይጨምርላችሁ ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ትልቅ ይደርሠዋል ማሻአላህ በተለይ ሙሥሊሞች ትልቅ ደረጃ ላይ ናቸው
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 2 жыл бұрын
ebs በጣም መመሰገን ያለበት ትልቅ ብሮግራም ነዉ መንግሰት ለዜጎቹ ሳይጨነቅ እናተ ይህንን ያክል የህዝብ ቺግር የምትቀርፋ በመሆኑ ፈጣሪ ሰላደረጋቺሁት መልካም ነገር ሁሉ ብድሩን በሰማይ በእምድር ይክፈላቺሁ
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 жыл бұрын
በስንት ግዜ ዉስጥ ሚሊየነር ሆኑ አባባ ሁሴን ማሻአላህ
@alexfekadu542
@alexfekadu542 2 жыл бұрын
መልካም እየሰራችሁ ነው ኢቢኤሶች በጣም ማን ይወዳደራችኋል ማንም አልቻላችሁም መልካምነት ማለት ይህ እኮ ነው የት ይደርስ ነበር ቢተጋገዝ ሰውለሰው የአምላክ ፈቃድ ሆኖበእድሜ በፀጋ አቆይቶልን በኢትዮጵያችን የናንተ አይነቱን እጅግ ያብዛልን
@user-qm4jy5vf7s
@user-qm4jy5vf7s 2 жыл бұрын
አላህ ከታጋሾች ጋርነው በጣም ደስ የሚል ነው
@zinettube4825
@zinettube4825 2 жыл бұрын
ebs ቃላት የለኝም በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ማነው እደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
ebs ቃላት አጠረኝ እናንተን ለማመሥገ እግዚአብሔር ይሥጣችሁ ለደሐ በመድረሳችሁ God bless you 🙏
@seada4769
@seada4769 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ፡አላህ ከታጋሾች ጋር ነው
@ruthruth8913
@ruthruth8913 2 жыл бұрын
ebc ወላሂ ቃላት የለኝም እናመሠግናለን
@SelinaTubeAsdfghxm
@SelinaTubeAsdfghxm 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ሁሉም የተሻለ ቦታ ላይ ናቸው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይርዳችሁ
@minbareybisalakamekiru4046
@minbareybisalakamekiru4046 2 жыл бұрын
I am from Eritrea but i love u so much ebs morrrrrrrr love pleas continue for poor people help!!!!!
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ታርክ ቀያር እሱ ብቻ ተመስገን ከማለት ለላ ምን ይባላል ። እንኳን የሀዘን ግዘ አለፈ
@zayetube3001
@zayetube3001 2 жыл бұрын
EBS ክብርና ምስጋና ፍሬአችሁ አፍርቶ አያችሁት የዘራችሁት ፍቅርን ሰላምን ነበር ይህው አያችሁ ፍሬው ሰላምን ፍቅርን አፍርቶ ሰዎች ሰላማቸውን አግኝተው እንዲህ ደስታቸው ሲታይ እንኳን እናንተ እኛ በማየት ተደሰትን EBS የህዝብ እንባ አባሽ ሚዲያ ክበርሉን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች አላህ ያክብራቹ ደስታቸው ደስታችን ነው በጣም ደስ ይላል
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
በጣም.ድስ.ይላል.የሰው.ልጅ.አጊኝቶ.ከማጣት.አላህ.ይጠብቀን.በርቱ
@selamhailu4448
@selamhailu4448 2 жыл бұрын
አዲስ ምዕራፍ አዘጋጆች በጣም ተባረኩ በጣም ሊበረታታ የሚገባ ዝግጅት ነው ተባረኩ በርቱ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
ኢቢ ኤስዎች ምስጋና ይገባቸዋል። በጣም ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሳል ሁሉም ተመስገን
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 жыл бұрын
እዉነትም አሏህ ከታጋሾች ጋር ነው ☝☝☝☝☝
@nematube9360
@nematube9360 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች አላህ ይባርካቹ ኢሄንን ሃሳብ እንድታስቡ ያደረገው በእናንተም ምክንያት የቡዙዎች እምባ እንዲታበስ የደረገው ሃያሉ ጌታ አላህ ሁብሃነሁወ ታአላ ከፍፍፍ ያለ ደረጃ ላይ ያስቀምጣቹ መጨረሻችሁንም ያማረ ያድርግላችሁ
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Dear EBS, You guys are doing a great great job. Respect! May Allah reward You for your good deeds. And we're so glad to see they're changed for good Mashaallah, they all deserve this.
@hfhgfh368
@hfhgfh368 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች አሏህ ይጨምርላችሁ የምር ደስ ይላል
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
የወደቀን የሚያነሳ እግዚአብሔር ነው በእናንተ ላይ አድረ ብዙ ሰርቷል በወጣ ይተካ ebs እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ተባረኩ እንደዚህ ስቀው ስላየናችው ተመስገን
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 2 жыл бұрын
ቃልዬ ተባረኪ ይሔ እራሱ ያንቺ ውጤት ነው አንቺንም ባልደረቦችሽንም እናመሰግናለን !!
@abyatarseyoum2769
@abyatarseyoum2769 2 жыл бұрын
አንድ ሚዲያ ወሬ ከማቅረብ አልፎ እንዲህ የሰው ህይወት መለወጥ ላይ ሰርቶ ህብረተሰብን መቀየር መቻሉ። ከተለመደው የሚዲያ ሚና የወጣ ከፍ ያለ ታሪክ ነው። ፈጣሪ ሁላችሁንም ይባርካችሁ።
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ በጣም እናመሰግናለን ሰላረጋችሁት ነገር በጣም ደስ ብሎናል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ኢብኤሶች ክበሩልን የአመቱ ምርጥ ሚዲያ እናንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ነገሮች ሁሉ የሚከሰቱት ለምክኒያት ነው አላህ ላያስችል አይሰጥም ሁሌም ትክክል ነው አልሀምዱሊላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ወታደሩ የኔ አባት እንኳን ልጂህና አባትህ ተረፉልህ ሁሉም ደስስስስ የሚል ነገር ነው ያየሁት ኢቢየስ 👍👍👍👍👍 ሐጂ ሁሴት አልሀምዲሊላህ አባየ
@dduuggghu1823
@dduuggghu1823 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሰጭን ይስጠው ተባረኩ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
Ebs ተባረኩ ምን እንደምል አላዉቅም የሰዉ ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል🙏🙌🙌
@user-wb4uz2xr6b
@user-wb4uz2xr6b 2 жыл бұрын
ጋሽ ሁሴን በእውነት በጣም አዝኛ ነበር መጀመርያ ሳየወት አሁን ግን በጣም ነው የተደሰትኩት ፈጣሪ እድሜ ይስጠወት
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 2 жыл бұрын
ለኢቢኤስ ትልቅ ክብርና ምስጋና አለኝ 💝💖💝💖🙏🙏🙏
@hananferid7967
@hananferid7967 2 жыл бұрын
ebs ዎች በጣም ትመሰገናላችሁ ተዝናንቶ እና ስቆ ብቻ የማያልቅ መሬት ላይ ያለ ቁም ነገር መስራታችሁ በጣም እናመሰግናችኋለን ፣ሁሉንም ስንመለከታቸው ደስስስ ነው ያለን
@mekditube1761
@mekditube1761 2 жыл бұрын
በሂወቴ ያዘንኩት ጋሸ ሁሤንን ያየሁት ግዜ ነበር ደሞ ዛሬ ደሥታውን ሳየው ከምንበላይ ደሥ አለኝ ክብር ላግዚአቤሔ ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን ማነው እደኔ የሠው ደሥታ የማሥደሥተው
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 31 МЛН
Dynamic #gadgets for math genius! #maths
00:29
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 18 МЛН
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 33 МЛН
ስራ ስሰራ ሰዎች ይደበድቡኝ ነበር
29:06
KTV Ethiopia / kegeberew Entertainment
Рет қаралды 4,1 М.
🔴#ሰበር ዜና ሰኞ ግንቦት//26//2016
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 179
Write your reaction in the comments 😱😂
0:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 23 МЛН
Money changed everything 😢😔👻
0:31
Ben Meryem
Рет қаралды 26 МЛН
Сделали ам ам
0:11
ROFL
Рет қаралды 7 МЛН
Кому деньги нужнее? (это юмор)
0:39
ЮРИЧ
Рет қаралды 7 МЛН
Чья эта клубника ?
0:30
ЛогикЛаб
Рет қаралды 2,5 МЛН