የፍቅረኛዬ አባት ከሰራተኛው ጋር እንደተኛ ያስገድደኛል።ሚስጥሩን ዘረገፈው ፊት ለፊት ተፋጠጡ... ግማሽ ሰውነቴ አይታዘዝልኝም።

  Рет қаралды 124,524

Addis kememoch

Addis kememoch

Күн бұрын

የፍቅረኛዬ አባት ከሰራተኛው ጋር እንደተኛ ያስገድደኛል።ሚስጥሩን ዘረገፈው ፊት ለፊት ተፋጠጡ... ግማሽ ሰውነቴ አይታዘዝልኝም።

Пікірлер: 2 900
@zeharahassen8714
@zeharahassen8714 4 ай бұрын
ይህ ሰው በህግ ይያዝ እና ምርመራ ይደረግበት የምትሉ like
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 3 ай бұрын
ትከሻውን ልቀቀው ድግምተኛ
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 3 ай бұрын
ፕሮፌሰር ኧረ እባክህ አንተ እንኳን እመኑኝ ትላለህ ወራዳ
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 3 ай бұрын
ተመከር ሰው ሆይ ተመከር እባክህ ተመከር የዛሬ አበባ የነገው አፈር የዛሬ አበባ የነገው
@GggRtt-zn7fj
@GggRtt-zn7fj 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው የእውነት ጀግና ነህ እግዚአብሄር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅክ
@user-ss2mj2iv3y
@user-ss2mj2iv3y 4 ай бұрын
አሚን❤
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 4 ай бұрын
እኔ ግን ሳስበው አብረው መኖር ከቀጠሉ ዴቭ እራሱ ይሄን መላጣ ግፈኛ ቡሽቲ ሰውየ የሚገለው ነው የሚመስለኝ በምን ቢያፈዘው ነው ግን ፊት ለፊቱ ከሰራተኛዋ ጋር ግንኙነት ማድረጉን የተስማማው እንደ ሴክስ ፊልም ቁጭ ብሎ እያያቸው ታሪኩ ውስብስብ ነው ከዚህ ከመላጣ ሰውየ ገና ብዙ ታሪክ እናያለን
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-ru5us9vf7m
@user-ru5us9vf7m 4 ай бұрын
አሜን
@Asegedech-xx5yz
@Asegedech-xx5yz 2 ай бұрын
​@@arielasgedom3242❤😊
@fatumagetaye5593
@fatumagetaye5593 4 ай бұрын
ሰራተኛዋ ትሆናለች መዳኒት የምትሰጠዉ ጠይቅ ጀግናችን እራስህን እየጠበክ
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 4 ай бұрын
እሷም በነሡ ሥር እኮነው ያለችው በክፍያ እና በግዳጂ ከሱፊት ከልጁ ጋር ግብረ ሥጋግኑኚነት እዳረጉ እያረጋቸው እኮነው ሠውየው ለራሡነው ለልጁ መዲሀኒት ሊሠጠው የሚችለው በወሬውም ደሞ ዳዊት በእጀ ላይነው እደፈለኩት አርጌ ሠርቸዋለሁኝ እያለነው
@fatumagetaye5593
@fatumagetaye5593 4 ай бұрын
@@ggghhh-cr5jt አወ እሱማ ሰራተኛዋ መዉጣት ትችላለች እኮ ልጁ ግን ያሳዝናል
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 4 ай бұрын
@@fatumagetaye5593 እኮ ሠራተኛዋ አድርጊ ትባላለች እሷናት በምግብም ሆነ በመጠጥ የምሠጠው ግን መዳኒቱን የሚያመጣው ሠውየውነው እጂ እሷ አትሆንም እሷ ለብር ጓግታነው እጂ እደዛ ሲላት ወታ መሂድ ትችላለች ግን እሶንሥ አሥደግሞባት እደሆነ በምንእናቃለን ሁለቱንም እደፈለገ ለማዘዝ እሁለቱም ላይ እየተጫወተሥእደሆን
@fatumagetaye5593
@fatumagetaye5593 4 ай бұрын
@@ggghhh-cr5jt ሳህ
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 4 ай бұрын
ለጋዜጠኛው ቃል የለኝም ዘመንህ ልምልምምምምምምም ይበል በክርስቶስ ደም ተሸፈን❤ሲቀጥል ሰውዬ በቀለኛ ነው ቅዱስ ቃሉን እየጠቀሰ መተተኛ ነው ልጁን አደንዝዞታል እኮ ዛሬም የምለው ጋዜጠኛው አደራህን እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤
@Umnayf
@Umnayf 4 ай бұрын
መነው እንደኔ ለዚህ ገዜጠኛ ቃል የጠለት❤
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 4 ай бұрын
እኔአሱ ጠበቃልሞትነወ በየቀኑ ልቀቅ
@hcjth1747
@hcjth1747 4 ай бұрын
እኔ በእውነት❤
@yewoinshetmekonnen5013
@yewoinshetmekonnen5013 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር ይታደገን ለመሆኑ መታከም ካለበት ሆስፒታል ውስጥ ነው እንጂ ከሰዋዊ ስሜት ውጪ ሀኪም ነኝ ባዩ ስነምግባር የጎደለው እራሱ ህክምና የሚያስፈልገው ነው። ስለዚህ የህግ ያለህ የሥርአት ያለህ ። አንድ ባይ አካል ሊኖር ይገባል ህብረተሰብ የሚይበት አይን ከዚህ ሀኪም ነኝ ባይ ሌሎች ፕሮፌሽናልስን መተቸት ጤና ጥበቃ እራሱ ሊጠይቀው ይገባል ። ከሰማይ እራሱን ያወረደ ልዩ ፍጡር ይገርማል።
@user-uv5co1gp4t
@user-uv5co1gp4t 4 ай бұрын
Ene sewdew bebezat
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 4 ай бұрын
Ene b ewunate ❤❤❤❤
@hadasgirma9819
@hadasgirma9819 4 ай бұрын
ይሔ ሰውዬ በዚ ሞያው በሰንትሰው ህይወት ተጫውቷል ሰለዚ በህግ ይጠየቅ የሳይክሎጂ አውቅ ሰው በማጥፋት ወንጀል ❤❤❤
@ertaerta726
@ertaerta726 4 ай бұрын
ጅግና ጋዜጠኛ ተባረክ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@tigisttilahun7420
@tigisttilahun7420 4 ай бұрын
ሁልጊዜም እኔ የተሻልኩ አሳቢነኝ እኔ ነኝ እማውቀው እሚሉ ስዎች አረመኔዎች ናቸው ዳዊት ግን እግዚአብሔር ከዚህ ስውዬ ጅ ያውጣህ ጋዜጠኛው ግን የዘመኑ ጀግናችን ነህ ብርታ❤❤
@araeyaraya1614
@araeyaraya1614 4 ай бұрын
ጋዜጤኛው አለማድነቅ አይቻልም እውነት ጀግና ነህ ደፋር እንድህ ነው ወንድ!!
@user-ys7jf6tr2z
@user-ys7jf6tr2z 4 ай бұрын
ሰውየውማ ድግምት አሰርቶበታል አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እባክህ በምትችለው ነገር አውጣው አንተንም አላህ ይጠብቅህ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 ай бұрын
አዎ መቶ በመቶ እንዳይወጣ ከቤት
@fereyesetegn5946
@fereyesetegn5946 4 ай бұрын
በማርያም ይዘኼው ውጣ እግጠኛነኝ ይገለዋን. በማርያም ታደገው❤❤❤
@saemaykhsay7388
@saemaykhsay7388 4 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ከማካ የብዝሐዮ ሐወይ መዓረይ ከማካ ወጣት የብዝሐዮ አጆካ እግዝአብሄር ምሳካ ይኩን ዕድሜካ የንወሐዮ በሐቂ አምላክ የሐልካ አጆካ ቀጽለሉ እግዚአብሄር የሐልካ ካል ዝብሎ የለን ❤❤
@lidyaayele6026
@lidyaayele6026 4 ай бұрын
ይሄ ሰዉዬ እየተበቀለው ነው እባክህ እንደምንም ከዛ ቤት እንዲወጣ እርዳው እናቱንም እንዲጠላ የሚያደርገው አውቆ ነው ልጁ አልገባዉም ሰውዬው እባብ ነዉ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@Menelik27
@Menelik27 4 ай бұрын
አሁን እንኳን ገብቶታል ለዛም ነው ደውሎ የጠራው። ግን በመያዣው ስለያዘው ፍርሃት ጭንቀትም አለበት።በጣም ያማል እንደዚህ ቪድዬና የአባታቸውን ስም በራሱ ቀይሮ የተጫወተባቸው ኸረ ስንቱን ባለወለዱት ልጅ የኛ ነው ብለው የሚከራከሩት ሴቶች ስርግ አርጌያለሁ እያለ በየቦታው ሶስት አራትም ሴቶች የኛ ነው እያሉ በአንድ ዱርዬ ሲጣሉ ማየት ዳዊትም ተይዟል ለፓሊስ ቢያሳውቅና በህይወት ቢወጣ እመርጣለሁ ጌታ እረድቶት።ወይ አምላኬ ስንት ጉድ ነው የምንሰማው። በጣም ልቤ አዝኖዋል ዛሬ የእውነት ምን ዓይነት ጉድ ውስጥ ነው ያለነው።
@yabiaddis3189
@yabiaddis3189 4 ай бұрын
ልጁን ከቤት ካላስወጣሀው ሊገለው ይችላል በናትህ ካዳንከው አይቀር ከሞት አውጣው
@sameraahmed409
@sameraahmed409 4 ай бұрын
@RabiaSeid-bj8hc
@RabiaSeid-bj8hc 4 ай бұрын
በጣም
@ET-yy9dq
@ET-yy9dq 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 4 ай бұрын
🙏
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 4 ай бұрын
እባክህ የኔ ወንድም የኔ ጀግና የምለምንህ እዛ ቤት ዳዊትን ትተኸው እንዳትወጣ ሊገሉት ይችላሉና እባክህ እባክህ 👏🏼👏🏼👏🏼 ይህ ሰው በጣም ብልጠት የተካነውና በልጁ ህይወት እየተጫወተ ነው በጭንቅላቱ እየተጫወተ ነው ይህ ሰው ከእናት ይሻል ሞግዚት ነው። እባክህ ይዘኸው ውጣ የኔ ወንድም።
@user-xm1ov1xo3y
@user-xm1ov1xo3y 4 ай бұрын
አይ የኔ ጀግና አንተን የወለደች እናት እድሜና ጤና ይስጣት አተንም ይባርክላት❤❤❤❤❤❤
@user-iq1rx8yd9h
@user-iq1rx8yd9h 4 ай бұрын
እደዝ ኣይነት ጋዜጤኛ የሚወዲው የለም ፈጣሪ ካነተ ጋር ይሁን ኣተማ መንግስቲ ማረግ ነበር ❤ በጣም ነው የምወድህ
@gerielaasmerom7798
@gerielaasmerom7798 4 ай бұрын
RIGHT❤
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 4 ай бұрын
መጀመርያም ጠርጥሬለሁ😢😢😢እዴት የልጁን ገዳይ ይከባከባል እርዳው በእግዚአብሄር ከቤት አስወጥተ ከናቱ ቤት ውሰደው
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 4 ай бұрын
ጀግና ነው ጋዜጠኛው የእኔ ጀግና❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
@amharicsessions9647
@amharicsessions9647 3 ай бұрын
በእውነት የልብ አድርስ ብየሀለሁ እመብርሐን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከእግዚያብሔር ጋር ራስህን ጠብቅ ወንድሜ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 4 ай бұрын
አንተ ወጣት ጀግና ጋዜጠኛ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ❤🙏 ከመጀመሪያው ይሄ ሰውዬ ምኑም አልጣመኝም ነበር እብድ ነው
@iopo9417
@iopo9417 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው አላህ ይጠብቅህ አስተዋይ በሳል ለሰው ልጅ ስትል ምንንም ማንንም ማትፈረ ለነፍስህ ማትሰስት ጀግና ነህ አላህ ሁሌም ከጎንህ ይሁን
@Sofi24434
@Sofi24434 4 ай бұрын
አቶ ዘላለም እኔም አምኞት እንደዚ አይነት የልጁን ገዳይ ቤት ውስጥ የሚከባከብ ኢትዮጵያዊ አለ ብዬ ግርም ብሎኝ ነበር ግን ሴራዎት በጣም ያማል የቁም እስረኛ አርገው በህይወት እያለ ነፍሱ ሳትወጣ ሊያሰቃዩት የተጠቀሙት ዘዴ ያማል እመኑኝ የሚያረጉት ነገር ፈጣሪ አይወደውምና በቀል ተው 😭 😭😭
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 4 ай бұрын
ጀግና ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም❤❤❤❤
@Hundumak
@Hundumak 4 ай бұрын
አቶ ዘላለም ጤናኛ አይደለም ። ራሱ ሴራኛ ነው። የልጁን ገዳይ እየተበቀለው ነው ። ሙያውን ተጠቅሞ በሂደቸዠት ከጥቅም ውጭ ልያደርገው ነው። ልጁን ነፃ አውጣው ። ለህግ አካል አሳውቅ።
@HabtmHabtm
@HabtmHabtm 4 ай бұрын
በማሪያም የዚህን ልጂ ሂወት አትርፍለት😢😢😢
@SifenJorje
@SifenJorje 4 ай бұрын
የሔን ልጅ ሳይረፍድ አበላሽቶ ሳይጨርሰው መዳን አለበት ሰውየው ሞያውን ተጠቅሞ ቀን በቀን እየገደለው አያጠፋው ነው
@yeshiaydengetu
@yeshiaydengetu 4 ай бұрын
B 17:47 17:47 fw😢❤😊😊😅😮😢😂 ​@@HabtmHabtm
@rahmaemam4027
@rahmaemam4027 4 ай бұрын
ቴክክል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 ай бұрын
ስውየው ልጅ ዳዊት ሚንከባከበው ማድረግ ሚፈልገውና ሚመራመርበት ምግብ ሆድ እየቀለበ ልጅ ድብቅ ሚመራመርበት ነገር አለ በድብቅ ሚስራ ነገር ያኖራል
@user-gb7jy9up6i
@user-gb7jy9up6i 4 ай бұрын
ወይኔ ዳዊት ምን መተትአሰርቶበት ነዉ ፈጣሪ።ይርዳዉ ከዚህ አስመሳይ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 4 ай бұрын
እንዴው አንት ጀግና ጋዜጠኛ ጅግነንት ሳላድቅ አላልፍም የጀመርውን ነገር ከግብ የሚያድርስ ጅግና ጋዜጠኛ ነው ፍጣሪይ ይጠብቅህ ወድሜ ❤❤❤❤❤
@Zainab-ko6hg
@Zainab-ko6hg 4 ай бұрын
@selma5801
@selma5801 3 ай бұрын
አላህየ እርግብ መስለው እባብ ከሆኑ ሰዎች ጠብቀን😢
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 4 ай бұрын
ይሄ ሰዉዬ መጀመሪያ መንፈሳዊ መስሎ ነበር የቀረበዉ አሁን ደግሞ መፅሐፉ እያለ የሚጠቅሰዉ የጥልቁ ሳይሆን አይቀርም ስለዚህ ይህ ልጅ ከዚያ ቤት መዉጣት አለበት እንዳይገለዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 4 ай бұрын
የምር አዎ በጌታ ስም😭
@user-uq4ur3nu1u
@user-uq4ur3nu1u 4 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ የጥልቁ የ666 የአውሬው ተከታይ ሳይሆን አይቀርም
@abebamail3599
@abebamail3599 4 ай бұрын
Enesu nachewu tewuldun yemiyasamru mslewu ginn tefat newu serachewu
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 4 ай бұрын
​@@user-uq4ur3nu1u I agree with you
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 4 ай бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ ዘመንህ ይባረክ ይህን ሰውዬ እንዳትፋታው ለህግ መቅረብ አለበት ይህ ስው ክብር አይገባውም እባክህን ልህግ አቅርብልን
@MeazaQatar
@MeazaQatar 4 ай бұрын
ጀግናው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@etetewami9042
@etetewami9042 3 ай бұрын
።። የሟች አባት ይሄልጅ ( ዳዊት አንድ ነገር ቢሆን ተጠያቂ መሆኖትን እንዳይዘነጉ።። አለአንድ ነገር ልጁን ደብቀው አላስቀመጡትም።።🎉🎉 ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ
@user-ui8tp3fo8j
@user-ui8tp3fo8j 4 ай бұрын
ልጁን ከዛ ቤት ማሥወጣት አለብህ ወድማችን
@michgj5143
@michgj5143 4 ай бұрын
አዉነት ነዉ❤
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 4 ай бұрын
እባክህ እዚህ ቤት አውጣው ወንድማችን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅር ❤❤
@fhtfrg8728
@fhtfrg8728 4 ай бұрын
ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ በርታ አንተ ጀግና ነህ
@ALEMGTANEHTATEK
@ALEMGTANEHTATEK 4 ай бұрын
ይገርማል ምን አይነት ሠውይ ነው እኔ የሜመሥልኝ ቀሥ እያለ የልጁን በቀል ለመበቀል ነው በዛላይ ሞያውን ተጠቅሞ እባክህ ወንድሜ ከቻልክ አሥጣው ለህግ አሣውቅ ውንድሜ እራሥህን ጠብቅ ሠውየው ሤሪኛ ነው ❤❤❤❤❤
@damoursarah6
@damoursarah6 4 ай бұрын
ዳዊት አንተ በፍጥነት ከዚቤት ካልወጣህ በሚቀጥለው ቀናቶች የሚጠብቅህ በጣም ከባድ ግዜ ነው የሚጠብቅህ
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n 4 ай бұрын
የጤነኛ ሰዉ ድሪጊት አደለም በድምፅ አልባ መሳሪያ እየገደለዉ ነዉ ልጁን
@MahletGiday
@MahletGiday 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ምን ጉድ ነው ምንሰማው ልጁን እውነት አስመትተውበት ነው እንዲህ የሆነው ለህግ ለምን አትወስዱትም ልጁም ፀበል ይግባ ፈጣሪ ከእርኩሰት መንፈስ ይጠብቀን ጋዜጠኛው ተባረክልን
@TekaKenea
@TekaKenea Ай бұрын
እግዚ ይባርክህ። ያንተ ችሎታ ብቻ ሳይሆን ስጦታ ነወ። በርታ።
@sosinaniguse-et1eq
@sosinaniguse-et1eq 4 ай бұрын
እረረረረ ልጁን ከቤት አሶጣው ሰውየው ይገለዋል አቶ ዘላለም ጤነኛ አይመስለኝም
@selamawityehualashet1652
@selamawityehualashet1652 4 ай бұрын
አቶ ዘላለም ጤነኛ ስው አይደሉም ያስቡት ነገር አለ ከትንሽ ግዚ ቦሃላ አንድ ነገር ያደርጉታል የማይቀር ነው ጋዚጠኛው ግን በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ ዳዊትን እባክህ ከዚህ ነገር አውጣው ሠውየው ከባድ ሰው ነው ሊያጠፋው ነው
@zehara5
@zehara5 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ እያየን እና እየሰማን ያለነው ነገር ያማል😢😢
@AbduMan-fh5cl
@AbduMan-fh5cl 4 ай бұрын
ሰራተኛዋን ጠይቃታ የምትሰጠው መዳኔት ይኑራል ጀግናነህ
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 ай бұрын
ልክነሽ በምግም ለውስ እየሰጣች ይሆናል😢😢😢😢😢😢
@user-cy2vu2fv6g
@user-cy2vu2fv6g 3 ай бұрын
በትክክል
@user-mn6jo5hc6w
@user-mn6jo5hc6w 4 ай бұрын
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነክ ከነ ባልደረቦችክ በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ በዚዉ ቀጥል ላይክ ላይክ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 4 ай бұрын
እኔ ደግሞ ይሄ ጋዜጠኛ አለባበሱን እንዴት እንደምወድለት ፅድት ጥንቅቅ ያለ ወጣት ነው ብራቮ ነስሮ
@HappyDachshund-xy3el
@HappyDachshund-xy3el 3 ай бұрын
ይግርማል አላህይጠብቅህ❤❤❤❤
@KsaKaa-nc1vj
@KsaKaa-nc1vj 4 ай бұрын
የኔ ጅግና
@bebebebe9328
@bebebebe9328 4 ай бұрын
ልጁን ይገለዋል ሶውየው በጣም ተኮለኛ ነው የእውነት ይገለዋል አንተ እራስህን ጠብቅ ወድሜ❤❤❤❤❤❤
@asdqwe9814
@asdqwe9814 4 ай бұрын
በፈጠረረ አምላከ በአላህ በናትከ ልጁ ከዚ ቤት አሶጣው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 3 ай бұрын
ጀግናው ወንድማችን እንዳንተ ያሉ ጀግና ጋዜጠኞችን ያብዛልን ይህ ሰው የተደበቀ አጀንዳ አለው በሁለት ስለታም ሳንጃ ልጁን ሊጎዳ እየሰራ ያለ ሰው ነው ልጁ ሳይጎዳ በፊት እንካን ደረስክለት
@user-eb2rf2nd4k
@user-eb2rf2nd4k 4 ай бұрын
ትወዲ ብጣዕሚ የሕዝነካ😢 ናብ ቤተሰቡ ዘይኸይድ ካብኡ ይርሓቕ እምበይ ሂወቱ ናብ ሓደጋ ከቃልዖ እዩ🤔 ሰብአይ ጥዑይ ከይኮነን😢
@mahletselemon3785
@mahletselemon3785 4 ай бұрын
ሰውዬው አደገኛ ነው ልጁን ቀስ በቀስ ሊገድለው ወይም የአልጋ ቁራኛ ነው የሚያደርገው ሰራተኛዋን ቀስ ብለህ መርምራት ከሶ ትንሽ ፍንጭ ታገኝ ይሆናል የሚሰጠው በምግብ ወይም በሚጠጣው ነገር ነው እራሱ ሰውየው ነው የሚሰጠው ሰራተኛዋ ገንዘብ በደንብ ስለሚሰጣት ብትጠራጠርም አትናገርም ልጁም ፈርቶ ነው ሰውየው ግን አደገኛ ነው ሌላም ጎደኛ እንዳይዝ እዛውሊጨርሰው ነው አንተ ግን ትደርስበታለህ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ 🙏🏾
@hanakebede282
@hanakebede282 4 ай бұрын
ጀግና ነሕ ትለያለሕ ጋዜጠኛው ይሔልጅ ሣይኮለጂ ጭንቅላቱን ገላውን አሰቃይቶ ሊገለው ነው የሚፈልገው ይሔ ሠውዬ ድሮም ጠርጥሬ ነበር የነጮች ሢሥተም 💔💔💔
@sofiyaendrs4848
@sofiyaendrs4848 4 ай бұрын
ማሻአላአላህይጠብቅህ
@user-rg1ww6sf2x
@user-rg1ww6sf2x 4 ай бұрын
ጀግና ወንዲሜ እግዚአብሔር በሄድክበት ይከተልክ❤❤❤❤
@kdjushs8357
@kdjushs8357 4 ай бұрын
ይህ ሰውየ ግብረ ሰዶም ነው ምክንያቱም መጸሀፉ እራሱ የሰይጣን ነው ጠበል ውሰደው ለነፍስ ነው እግዚሐብሄር ይርዳህ ይጠብቅህ እመቤቴማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ጋዜጠኛው የእውነት አምላክ ይርዳህ
@Fafi51296
@Fafi51296 4 ай бұрын
ትክክለኛ ሠው ቢሆን ከሠራተኛው ጋር አያሥገድደውም ነበር በጣም ባለጌ ሠው ነው ሰውዬው እምነት አልባ መሆኑ ከንግግሩ ያሥታውቃል
@Sabit33
@Sabit33 4 ай бұрын
ከማስገደድም አልፎ እኮ እፊቱ መሆኑ እኔ ግን የፈራሁት ልጅቱ ኢች አይቪ ተለካፊ እንዳትሁን ብቻ ለምን አስፉለገ በግድ ግንኙነት እንዳረጉ ማስገደድ እሱ እንዳይ ማድረጋቸው
@Fafi51296
@Fafi51296 4 ай бұрын
@@Sabit33 ከባድ ነው የሰውዬው እቅድ ሲመሥለኝ በቁም ሊያሠቃየው ነው
@Mama22558
@Mama22558 4 ай бұрын
በፅሎት አስቡኝ እህቶቼ😢
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 4 ай бұрын
አይዞሽ ያሽጨነቀሽን እሱ ያቅልልሽ ምህቴ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ❤ደምሪኝ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 4 ай бұрын
​@@amenamenselasa9298 ደምሪኝ እህቴ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ እህቴ 🙏🇪🇷
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 4 ай бұрын
😢😢😢
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 4 ай бұрын
በመተት አሰሮታል ጋዘጠኛው እራሰህን ጠብቅ እባክክ ጀግናዬ❤
@MhretMilkas
@MhretMilkas 4 ай бұрын
አንቴ ጎበዝ ጋዜጠኛ ጌታ ይጠብቅ ሁለም ጌታ ከፈት ይቅደመ 😘😘😘🙏🙏🙏
@rtfdift143
@rtfdift143 4 ай бұрын
እኔ ግን በአቶ ዘላለም ንግግር ተሸውጄ ነበር ዳዊት እስኪቀርብ ቸኩዬ ሲቀርብና ሲናገር 100% አቶ ዘላለምን የእግዚአብሔር ሰው ናቸው አልኩ። ዛሬ ግን ደነገጥኩ ሰይጣን ጥርሱን አግጦ አይኑን አፍጦ ቢመጣ ማን ይቀርበው ነበር? እሱግን መፅሐፍ ቅዱስ እንዳለው የብርሀን መልአክ መስሎ ነው የሚመጣው ለዚህ ነው ሰው የሚሸወደው።
@user-dn7uo2by4q
@user-dn7uo2by4q 4 ай бұрын
ወንድሜ በፈጣሪ ልጁን ተባብረህ ከዚህ ቤት ኣዉጣዉ ይገድለዋል ሰዉየዉ ሴረኛ ኣዉሬ ነዉ😢😢
@askalabasaznew5163
@askalabasaznew5163 4 ай бұрын
ወድሜ እራሥሕን ጠብቅ በርታ
@genimulat9858
@genimulat9858 4 ай бұрын
አተ እኳ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እኔ መጀመሪያውኑ አላመኳቸውም ነበር በምን ምክንያት አንድ ልጃቸውን የገደለን ሰው ተከባክበው እዴት ሊያኖሩ ይችላሉ ሳይካዎች እኮ እራሳቸው መታከም አለባቸው ይሄ ልጅ ላደረገው ነገር ህግ ቀቶታል እሳቸው ደግሞ አረኩም እና በራሳቸው መንገድ መቅጣት ፈለጉ እና ይህ ልጅ በህይወቱ ለመጫወት ፈልገዋል እና እድሜ ላተ አተረፍከው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bettyshemelis8045
@bettyshemelis8045 4 ай бұрын
አንተ ጎበዝ ጌታን ከልቤ ነው የማደንቅህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤
@AzeAxum
@AzeAxum 4 ай бұрын
የኔ ወዲም ራስህን ጠብቅ የኛ ጅግና ትለያለህ❤ ፀበል ይህድ ልጁ መጀመርያ🎉😢
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 4 ай бұрын
ኡፍፍ😢😢😢
@user-di6fd1vj2i
@user-di6fd1vj2i 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወላሂ መሻአላህ ከተበዳይ ቀን ቁም በተረፈ አተም ባልደረቦችህ አላህ ይጠብቃችሁ በተረፈ ትታችሁት አትሂዱ ይገለዋል የሚስኪን ልጅ አላህ ጤናህን ይመልስልህ
@AppS-jy9zs
@AppS-jy9zs Ай бұрын
የኔ ጀግና በርታ ለተበዳይ ቁም አላህ ይጠብቅህ አሜን ያረቢል አለሚን
@tina..5325
@tina..5325 4 ай бұрын
መታት አሰርቶት ይሆነል ጋዜጠኛ አንተ ጀግና ነህ የዚህ ልጅ ህይወት ተድገው ጀርበውን ስነከከ ሀሰቡን እየቀየረ ነው
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 4 ай бұрын
ይምገርም ነው ወንድማችን ልጁን ከቤት ካላስወጣሀው ስውየው ሊገለው ይችላል በናትህ ከጀመረከው ከሞት አውጣው ጀግናው ወንድማችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mulatworkmekonen363
@mulatworkmekonen363 3 ай бұрын
እንደው አንተ ልጅ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ ሰውየው ግን ውስጣቸው ተንኮል አለ ትተኸው እንዳትወጣ ብቀላ ነው የያዙት የትኛው አባት ነው የልጁን ገዳይ የሚንከባከበው የማይሆን ነገር ነው ልጁን ፈጣሪ ይርዳው
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ወድሜ እሄ ልጅ ተይዟል ልጁ ሲናገር ትከሻውን ይጨመድደዋል ግልፅ ነው ዳዊት በጄላይ ነው ያለው አለኮ ሰውየው ተናገረ ።ጀግናው ጋዜጠኛ በርታለት❤❤❤ልጁ አይፈረድበትም
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 4 ай бұрын
ጀግናችን ሠላምክ ይብዛ እባክክ ያ ቤቱን ሚስቱን በቁማር የተበላው ሠውዬ መጨረሻ ምላይ ደረሰ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏❤ ያለምክንያት ያንዲት ልጁን ገዳይ ለካ አላስቀመጠም በቁም እየገደለው ነበር 😢😢🇪🇷
@nejum6889
@nejum6889 4 ай бұрын
❤🇪🇷❤🇪🇷
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 4 ай бұрын
ልክነሽ መጀመሪያ እንዴት የተቀረከ ሰው ነው አልኩት አሁን ደግሞ በጣም ነው ያዘኝኩት 😢😢😢😢😢
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 4 ай бұрын
😢😢😢
@HELENKassa-sp9jz
@HELENKassa-sp9jz 3 ай бұрын
Write
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 20 күн бұрын
ባህር ማዶማ ተሻግረው የመጡት ብዙ ችግር አለ ሁሉም።ባይሆኑም ፈጣሪ በምህረት ይጎብኘን 😮😮😮😮😮
@meserethailu5747
@meserethailu5747 15 күн бұрын
ግን ጋዜጤኛዉ እዉነት ግን በሀገራችን እንደዚህ አለማለት ነዉ አንዳንዴ ሰዉ በዚህልክ ክፉ ነዉ ማለት ነዉ ለምንግን ክፉሆንን ፈጣሪ ይቅረ ይበለን ጋዜጤኛዉ ግን ፈጣሪ ይርዳህ ።
@shemima5580
@shemima5580 4 ай бұрын
ጉድ እሄ ሰውዬ ድሮውንም አላማረኝም😭 እሄ ልጅ ዘመድ ፈላጊም የለውም እንዴ😢
@Milimiraaa
@Milimiraaa 4 ай бұрын
እኔም በጣም😢
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 4 ай бұрын
እኔም ከመጀመሪያዉንም አላማረኚም ነበር. ልጁዘመድአዝማድም. ሌላሰዉ. እዳያይእዳይሰማ. አድርጉአስሮታል. አምሮዉን. በዛላይፓራራይዝ. የማድረግስራዉን. እየሰራነበር ጨካኚየሙህር ደደብ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 4 ай бұрын
እኔም ከመጀመሪያዉንም አላማረኚም ነበር. ልጁዘመድአዝማድም. ሌላሰዉ. እዳያይእዳይሰማ. አድርጉአስሮታል. አምሮዉን. በዛላይፓራራይዝ. የማድረግስራዉን. እየሰራነበር ጨካኚየሙህር ደደብ
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 4 ай бұрын
ያሳዝናል ልጁ ይገድለዋል እባክህ ወድሜ ይዘኸው ሂድ እደ ሄርሜላና ቢኒያም አፍዝዞት ነው ድረሱለት ይገድለዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yi2bn5yt6b
@user-yi2bn5yt6b 4 ай бұрын
ሲሳዝን😢😢😢
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 4 ай бұрын
እኔ ጋዜጠኛውን አደቃለሁ ጀግና ነህ የኔ ጅግና
@MULUMENIGSTU
@MULUMENIGSTU 4 ай бұрын
እደዚ አይነት የስነልቦና አማካሪወች እያሉ መቸም ሰው ሰላም አይኖርም ጋዜጠኛውግ በርታ እግዚአብሔር ይጠበቅሆ 🎉🎉🎉🎉
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 ай бұрын
ወይ ጉድ መጀመሪያ ምን አይነት ሰዉ ነዉ የልጂን ገዳይ ይቅር ብሎ እቤቱ እያኖረ በጣም ደግ ሰዉ መስሌኝ ነበር አሁን ደግሞ የጤና አይደለም ልጅን ሊበቀለዉ ነዉ
@EnatLakew
@EnatLakew 4 ай бұрын
አንተ ጋዘጤኛ ምን አይነት ስጦታ ነው ማሪያምን ከሌሎች ትለይብኛለህ የኔ ወንድም ፈጣሪ በልጆችህ ይክፈልህ ሌላ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RedietKebede-zd8ds
@RedietKebede-zd8ds 4 ай бұрын
ኧረ ጎበዝ ሰውዬው ከጀርባው የሆነ ሰይጣን አለ ለተኮል ካልሆነ ቨሰተቀር እነዴት የልጁን ገዳይ ይከባከባል የሆነ ሚሰጥር አለ አንተን ሁሌም እንደምል ፈጣሪ ይጠብቅ አከብርሀለው❤❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ай бұрын
እደዉ ወንድሜ የድንግል ማርያምልጅ በሄድክበት ሁሉ ምልጃዉ አይለይህ በጣም ከባባድ እና ከአቅም በላይ የሆነ ስራ ነዉ የምሠራዉ😢😢❤❤❤❤
@Martin-wv2xs
@Martin-wv2xs 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጋዜጣኞ
@user-le4eh2mb7j
@user-le4eh2mb7j 4 ай бұрын
ወይኔ የልጁህይወትአደጋላይነዉ ቀስቀስ እያረገ ሊገለዉነዉ 😢😢😢. ልጅ እኮ እስርቤት ቢታሰር ይሻለዉ ነበር የጭንቅላት ፀፀትም ይቀንስለትነበር. የኔ ነብር እራስህን ጠብቅ ይኸሰዉየ. አደገኛነዉ. እጁን እኮ ከልጁ ትካሻ አላወረደዉም ብቻ ምንማለት እዳለብኝ አላቅም ወንድሜ አንተ እራስህንጠብቅ
@madeenamohammad8741
@madeenamohammad8741 4 ай бұрын
እኔ መጀመሪያም ነገሩን አላማረኝም ነበር ግን እውነታውን መውጣቱን ደስ ብሎኛል ጋዜጠኛው ተባረክ
@aann339
@aann339 4 ай бұрын
መሸለህ ገዜኛው አምሮብሀል❤❤❤ ሰውዮ መፍየነው እንደይሞት እንደይኖር አድርጎ እየተበቀለውነው
@user-fq5tm2sv6q
@user-fq5tm2sv6q 4 ай бұрын
በቀል ነው በትክክል
@helulove8941
@helulove8941 4 ай бұрын
ይገርማል 😢😢😢ወይኔ ይሄ ሰዉዬማ ተንኮለኛ ነዉ ማርያምን
@jamilaatta823
@jamilaatta823 4 ай бұрын
ጋዜጤኛ ወላሂ ጅግናንህ አላህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅክ ❤❤❤
@Kalkidan-ks3dv
@Kalkidan-ks3dv 4 ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛ የምር በጣም ጀግና ሰው ነህ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ ሰዉየው ግን በህግ እዲጠየቅ እንፈልጋለን ????
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 3 ай бұрын
እዉነታዉን ሰላወጣ ነዉ ጋዜጠኛዉ ይበልጦታል ወንጀለኛ ሸማግሌ
@AzeAxum
@AzeAxum 4 ай бұрын
ልጁ ስይገድሎ ወይ ሳይደብቆ ቶሎ ድረስበት😢 ወደ ፀበል ውሰደው ኣስረህ 😢❤
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 4 ай бұрын
ማነው ለዚህ ጀግና እንደኔ የሚሳሳለት እኔ መችም በስመአብ ብቻ ቸሩመድሀኒያለም ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@iopo9417
@iopo9417 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@romangina5121
@romangina5121 4 ай бұрын
ይሄሰውዬ በህግ ይጠየቅ ልጅን አድነው በርግጠኛነት አሁን ሌላ ቦታ ወሰዶ ያሰቃየዎልልሌልል😢
@bmm3152
@bmm3152 4 ай бұрын
🙄🙄🙄🙄 ወለህ በለፈዉ እሄን ሰዉ የኡነት ጡሩ ሰዉ መስሎኝ ነበር ምን አይነት የተራገመ ሰዉ ነዉ አለህ የስራዉን ይስጠዉ ገዜጠኛዉ ዉንድሜ ለተ ቀለት አጠሁልህ ተበራክ በነትህ ደዉትን ከዘ ቤት አስወጠዉ ልገለዉ ይችለል አተም ራስህን ጠብቅ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ደዉት ዉጭ እደዮጠ መተት አሰርቶበት ይሆነል ምን አይነት ሰዉ ነዉ እኔ ጡሩ ሰዉ ነዉ ብዬ አምኜዉ ነበር እሄ አስመሰይ ሰዉዬ😭😭😭😭😭😭😭
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 4 ай бұрын
በእየሲስ ስም እኔም ገርሞኝ ነበር ምክንየቱም የልጁን ገደይ ምንደዚ እንክብካቤ እየደረጋ ስለሆና😢😢😢😢😢😢😢😢 ጀግና ጋዜጣኛ ነህ❤ታባረክ
@jesusislordmitiku8648
@jesusislordmitiku8648 4 ай бұрын
ይህ ሚስኪን ልጅ እግዚአብሔር ነፃ ያውጣው የሰውየው ተንኮል አልገባውም
@fanusbugale5154
@fanusbugale5154 15 күн бұрын
ድሮስ አንድ አባት የልጁን ገዳይ እቤት ቁጭ አድርጎ የሚቀልበዉ በሰላም ነዉ ብላችሁ ታምናላችሁ ልጁን ለመጥቀም ቢሆን አንድ የስራ እድል ይከፍትለት ነበር አቶ ዘላለም የሚባለዉ ሰዉየ አነጋገሩ እራሱ ያስታዉቃል ክፉ ነዉ እንዳይነቃበት ቤቴ ክፍት ነዉ ይላል የጭካኔ ጥግ የክፋት ጥግ ባይሆን ኖሮ እንዴት ነዉ የልጅን ገዳይ እቤት ዉስጥ አይደለም ስሙን ለማንሳት እራሱ ይከብዳል እፍ 😢😢😢
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 4 ай бұрын
አተ ጀግና ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ይህን ልጅ ነጳ አውጣው ሠውዬው አለ ምክንያት የልጁን ገዳይ እቤቱ አሥገብቶ አይችልም ምንም ደግ ቢሆን አሥጠያፊ ሥራ ነው የሠራው
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10