ይቅርታ አልጠይቅም ቤተ-ክርስቲያን የምትፈራበት ጊዜ አልፏል | ክፍል 2

  Рет қаралды 73,355

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

2 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2

Пікірлер: 461
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 2 ай бұрын
gofundme.com/6bcg2
@bogaleterefeabebe2650
@bogaleterefeabebe2650 2 ай бұрын
😊😊😊😅😅😅​@@HenokHenok-cj5bp
@minassiey7645
@minassiey7645 2 ай бұрын
የሚደነቅ ሰው
@wedenshkefle5953
@wedenshkefle5953 2 ай бұрын
ያሬድ ድሮ ሲያገለል በጣም የምወደው አብሮ አዲገ ነው በዚህ ቃለመጠይቅ ደስ ብሎያል
@Ethio-Adam
@Ethio-Adam Ай бұрын
የበጋሻውን ሴራ በወላይታ ኦቶና ማሪያም ቤተክርስቲያን የነበረውን እኛ ኦርቶዶክሳዊያን መቼም አንረሳም። ወንድሜ አንተ ተባረክ።
@weynishetfantahun
@weynishetfantahun 2 ай бұрын
ከዚህ ሰዉ ንግግር ሀሰት አላገኘሁም የአንደበትህን በልብህ ያድርግልህ በቤቱ ያጽናህ
@misrakyirgu8266
@misrakyirgu8266 2 ай бұрын
amen
@japhettekeste2579
@japhettekeste2579 2 ай бұрын
በፈፁም ማታለል አልነበረም ?
@ewekassa5522
@ewekassa5522 2 ай бұрын
የእውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ ያሬድ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ይቅርታው አስፈላጊ ነው ለቤተክርስቲያን ታስፈልጋታልህ ዝቅ በማለት ውስጥ ከፍ ማለት አለ ተባረክ
@user-yc1hh6ot5e
@user-yc1hh6ot5e 16 күн бұрын
መምህር ያሬድ ትልቅ እና አስተዋይ ሰው ነህ እግዜአብሄር ይባርክህ ደስ የሚል ማሰተዋል ነው ቅዱስ ዮሴፍ በእናተ ይደረግ በነበረው ጉባኤ የስንት ወጣቶች ነፍስ ታዱጓል
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
ጀግና ነህ😍: በኛ ሀገር የተለመደው ለመወደድና ተቀባይየትን ለማግኘት ሌሎችን መስደብና መንቀፍ ነው :ይሄ ደግሞ አንድ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነኝ ከሚሉ ሰወች አይጠበቅም :: እግዚአብሔር ይባርክህ በራስ መተማመንህ ደስ ሲል ::🙏🙏🙏
@mafiw
@mafiw 2 ай бұрын
What a gentle man! ያሬድ እኔ ልጅ ሆኜ ነው በወንጌል አገልግሎት የማውቅህ። ተሃድሶ ሆኗል ተብዬ ካለቀስኩላቸው መሃል አንዱ አንተ ነህ ምክንያቱም እኛ በእናንተ ትምህርት ጌታን ወደ ማወቅ ደርሰን ነበር በልጅነታችን። አሁን ግን ከእግዚአብሔር መንግሥት እንዳልወጣህ ስትናገር እንዴት ደስ እንዳለኝ። ደግሞ የተናገርከው ሁሉ ልክ ነው። እባክህ ወደ አገልገሎት ተመልሰህ በዚህ አስተሳሰብህ ከጥሩዎቹ አባቶቻችን ጋር ሆነህ ቤተክርስቲያንን ታደጉልን። ሥላሴ በቤቱ ያጽናልህ የአባቴ ልጅ❤ I wish አስተዳደሮቹ አይተውህ አስገብተው በሞያህ ለቤተክርስቲያን ሥራ ቢያሰሩህ
@gezahegndejene5812
@gezahegndejene5812 2 ай бұрын
ለቤተክርስቲያን የሚያስብ ሁሉ የመ/ር ያሬድን ሀሳብ አይጠላም
@TaMrat-gq5bb
@TaMrat-gq5bb 2 ай бұрын
ኧረ ባክህ
@user-vx7to6du3u
@user-vx7to6du3u 11 күн бұрын
መምህር ያሬድ የዲላው ቅድስ ሚካኤል አውደምህረት ላይ በድጋሚ እንደቀድሞ ጊዜ ለማየት ያብቃን አሜን
@binyammakonnen9500
@binyammakonnen9500 2 ай бұрын
በጣም እጅግ ብስለት የተሞላበት ቃለ መጠይቅ እንዲህ በሳል ሰው ተመልሶ በበተክርስትያን ዐውደ ምህረት ማየት እመኛለው::
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 ай бұрын
መምህር ያሬድ ልጅ ሆኜ በቦሌ ደብረሳሌም መድኃኔዓለም ትምህርትህን ስሰማ አድጌያለሁ መሄድህን ስሰማም በጣም አዝኜ ነበር አሁንም ግን ቤተክርስቲያን ትፈልግሀለች ስለዚህ አብዛኞቻችን እንደሄድክ አምነናልና ይቅርታ ጠይቀህ ወደአውደምህረቱ ብትመለስ መልካም ነው ላልተረዳንህ ማረጋገጫህ በይፋ ይቅርታ ስትጠይቅ ነውና ይቅርታ የታላቅነት መገለጫ ነው
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 2 ай бұрын
ያሬድ አደመ ቤተክርስትያን በአንተ አትለካም በልተህባታል ኖረህባታል አሳድጋሀለች መልሰህ ነክሰሀታል አዎ ቤተክርስትያን ስድብ አታስተምርም ልክነህ ይህንን አንትንኩ የሚባልበት ግዜ አልፏል አልክ ምን ልትነካ ፈለግህ እመብርሃን በቅርፊት ኢየሱስ ክርስቶስን በአስኳል መስላችሁ አስተማራችሁ የነዳችሁትን ነድታችሁ ይዛችሁ ወጣችሁ እና አሁንም ቤተክርስትያን እናት ናት አትታበይ ይቅርታ ጠይቀህ ተመለስ መንገዱ ያ ብቻ ነው
@ephrem529
@ephrem529 2 ай бұрын
በእውነት እንዳንተ ያሉ እውነትን እውነት የሚሉ በቅድስት ቤተክርስቲያን ያደጉ ሰዎች ያስፈልጉናልና እግዚአብሔር አምላክ ወደ አውደምህረት መመለሻህን ያቅርብልን።ቅዱሱን ወንጌል ሰብከህ ስትወርድ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ብለው ከሚመርቁት ያርገኝ እኔንም 😊
@user-wz8xy3xi4v
@user-wz8xy3xi4v 2 ай бұрын
መምህር ያሬድ ክብረት ይስጥልን:: ለሠጠኸን ነፃ እይታ እና እዉነታዉን ስለገለፅክ የቅ/ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን:: እዉነት እዉነት ነዉ:: ክብርሞገስ ከፀጋ ጋር ይስጥህ::
@tewahdoteshome8717
@tewahdoteshome8717 2 ай бұрын
መምህር ያሬድ አዋሳ ግቢ ጉባኤ እያለን በጣም አድናቂህ እና ደቀ መዝሙርህ ነበርኩ የተናገርከው ነገር መልካም ነው ስለመልካም ንግግርህ እና ስለትህትናዊ አነጋገርህ በጣም አመሰግንሃለሁ አነጋገርህ መልካምነትህን ይመሰክራል:: እስካሁን ድረስ ይህን ሁሉ ጸጋ እና እውቀትህን ይዘህ በቤትህ ተደብቀህ በመቆየትህ በጣም አዝኛለሁ፡፡ እርግጥ ነው ቤተ ክርስቲያን የተማከለ (Centralized) አስተዳደር አለመኖር በጣም ጎድቶናል በተለይ አዲስ አበባ ላሉ ታላላቅ አብያተ ክርስቲያናት የሚገባው ገቢና ንዋያተ ቅድሳት ወደ ገጠሪቱ ቤተክርስቲያን ማከፋፋል አለመቻል ቅዱስ ሲኖዶስ እነሱን እንኳ ማዘዝ አለመቻሉ (ጥርስ የሌለው አንበሳ መሆኑ) የገጠሪቱ ቤተ ክ/ን በችግር ተቆራምዳ እየኖረች የከተማ አገልጋዮች እየተቀማጠሉ መኖር በጣም ያማል፡፡ አንተ ግን ግን አሁንም ወደ አገልግሎት በቅንት ተመለስ ይቅርታም መጠየቅ ካለብህ እንደ ምርቴ ዝቅ ብለህ ይቅርታ ጠይቀህ ወደ አገልግሎት ብትመለስ ደስ ይላል አይዞህ በርታ
@WogayehuNigusie
@WogayehuNigusie 2 ай бұрын
መምሕር እግዚአብሔር እንድታ አስተምርን ይርዳን
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 ай бұрын
በእውነት አንተን አለማድነቅ አልችልም በቂ የሆነ እውቀት ባለቤት ነህ ።የኛ ቤ/ክ እግዚአብሔር ይድረስላት መልካሞችን እየገፋች ሆዳሙን ትሰበስባለች ሁሉንም እያልኩ አይደለም ። ተክለሃይማኖት ዛሬ ከሰጠኸሁ ርዕስ ጀምሮ ጥያቄዎችህ በከፊል አልተመቹኝም ።በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ እንደሆንክ አውቃለሁ ስትሳሳትም እቃወማለሁ ያሬድ ለማንም ብለህ ሳይሆን አሁንም ለእግዚአብሔር ቤት በሃቅ አገልግል።ውስጥህን የሚያውቀው አንድ አምላክ ነው።ሰውማ ....ያደክማል 😢
@Menelik27
@Menelik27 18 күн бұрын
በጣም ልቤን የነካው ንግግርህ ሰዎችን ከመሳደብ ከማንቋሽሽ ከማሸማቀቅ እውነት ነው እንደታላቅ አባት ማስተማር ማነጋገር ሲሆንም መገሰፅ እንጂ ማመናጨቁም መቆጣቱም ማንቋሽሹም ትክክል አይደለም።በጣም ልቤን የነካው ንግግር ነው ደግሞም ትክክል ነው። ሰውን ከመግፋትና ከማበሳጨት በትዕግስት መመለሱ ሁሉም ተጠቀሚ ይሆን ነበር። በነገራችንን ላይ ንግግርህ አይጠገብም ጎበዝ ነህ የመግለፅ ችሎታህ።
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 Ай бұрын
ሁለቱንም ክፍል አይቼዋለው፣ ደረጃውን የጠበቀ ኢንተርቪው ነው፣ እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያውያን እና ኦርቶዶክሳውያን ያብዛልን❤
@mebatsionsileshi3452
@mebatsionsileshi3452 Ай бұрын
ያሬድ የምትናገረው ንግግርህ አንደበትህ ጥሩ ነው። ከነበጋሻው ጋር ሐዋሳ ላይ ስታደርጉት የነበረው ለቤተክርስቲያን ትልቅ ፈተና ነበራችሁ። እሱን በትክክል አልገለጽክም ዋሽተሃል። አሁንም ታሪክ አይረሳውምና ላጠፋኸው ጥፋትና ትውልድ በይፋ እንደነ ምርትነሽ ይቅርታ ጠይቅ። እንደምዕመን ቤትህ መቀመጥህ ሁሉም እንዳንተ ቢያደርጉ የቤተክርስቲያን ፈተናዋ ይቀንስ ነበር በዚህ ትመሰገናለህ። ከነ እጅጋየሁና ከነ በጋሻው ጋር የነበረህን ግን እውነቱን አጋልጠህ ይቅርታ ጠይቅ....ትንሽ ኢጎህን ቀነስ አድርጋት። በክርስቶስ ህያው ፍቅር ኦርቶዶክሳውያን እንወድሃለን። እግዚአብሔር አሁንም መጨረሻህን ያሳምርልን። ማንም ወደበረቱ እንዲመለስ ሁላችን እንመኛለን።
@alemgebra6041
@alemgebra6041 2 ай бұрын
ልክ ነህ አባቴ በየቤተክርስቲያናችን አባቶች ወንድሞች መስለው ሰውን የሚይሳድዱ መድርኩን መማሪያ ሳይሆን መሳደቢያ ያደረጉ ብዙ ናቸው እነሱን ፈርቶ ንፁሀኑን ከቤተክርስቲያን የሚይርቁ አሉ እውነት ነው
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አንዳንዴ ከእነ እገሌጋ አየናቸው በሚል ብቻ ብዙ የተገፉ ልጆች እንዳሉ እናውቃለን ! አገላለጽህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ልክድ አስቤውም አላውቅ ብለሃል ይሄ ለቤተ ክርስቲያን የእውነት ፍቅርና ክብር እንዳለህ እሙን ነው! እራስህን ዝቅ አድርገህ ዝቅ የምታደርገው ለሰው ሳይሆን ለምታከብራት ቤ/ክ እራሷ ለሆነው ለሊቀ ካህኑ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስትል ሳትበድልም ቢሆን ይቅርታ ጠይቀህ በሞያዬ ላገለግል ፈልጋለው ያልከውን ትምህርት ብትሰጥ መልካም ነው ብዬ አስባለው ! ካንተ ማግኘት ያለባቸውን ትምህርት ሳያገኙ የሚቀሩ ብዙ ትውልዶች ስለሚኖሩ ይሄን ክፍተት ብትሞላ እላለው ! ተምረው የሚያስተምሩ መምህራኖች ጥቂት ስለሆኑ! አንተም ገልጸኸዋል ዛሬ ፕሮግራም መሪ ይሆናል ነገ ቀሚስ ለብሶ ይሰብካል ግጥማቸው ዜማቸው ከየት እንደሆኑ የማይታወቁ መዝሙር መሰል ዘፈኖችም መብዛት ካለ እውቀት በቲቮዞ ብዛት ብቻ ለቤ/ክ እየተሰጡ እያየን ነው ! ወንድማችን አንተ ባሰብከው ወደ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እንድትመለስ እግዚአብሄር ይርዳህ❤❤❤
@metsy7198
@metsy7198 Ай бұрын
ደስ የሚል ጊዜ ነበር ሁለቱንም ክፍል በደንብ ነው ያዳመጥሁት፡ centralization የሚለው ሀሳብ ሁሌም በውስጤ የሚመላለስ ነው ይህን የሚያስፈጽሙ አባቶችን እግዚብሄር ይዘዝልን፡ ይህ ያባቶችን ፍልሰት የሚያሰቀር እና በተክርስትያንንም የሚጠቅም ሀሳብ ይመስለኛል።
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb 2 ай бұрын
ልጅ ሆኜ የ ሰባኪ ያሬድን ትምህርት ደስ ብሎኝ ነበር የምሰማዉ በተኮላተፈ አንደበቱ ሲሰብክ እኔስ ከነበጋሻዉ ከነ በሪሁን ከነ ትዝታዉ ጋር የኮበለለ መስሎኝ ነበር እግዚያብሄር በአዉደ ምህረቱ ቆመህ ድጋሚ ለመስበክ ያብቃህ ይሄ ሁሉ ብጥብጥ እኮ በአገሪቱ የተነሳዉ በዘር ማጣላቱ እኮ ኦርቶድክስን ለማጥፋት ነዉ ምንጩ እባካችሁ የሚመለከተዉ የቤተክርስቲያን የሚመለከተዉ መ ምህር ያሬድን መልሱት!
@TesfalemMulat
@TesfalemMulat 11 күн бұрын
ላይከ ወንጌል መምህር ያሬድ አደመ የመካነህ ብርሃን የቃሊቲ ገብርኤል ልዩ ትውስታ አለኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@Menelik27
@Menelik27 18 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነበር በጣም እናመሰግናለን።
@haregwoingeda5037
@haregwoingeda5037 2 ай бұрын
ወንድሜ ያሬድ እጅግ በጣም ጥሩ አሳብ ነው ያነሳእው አዳማጭ ከተገኘ
@senaitdinku6352
@senaitdinku6352 Ай бұрын
መምህር ያሬድ ሰላየውህ በጣም ደስ ብሎኛ ል መጨረሻህን ያሳምርልህ!!!
@yiftuabebe7624
@yiftuabebe7624 2 ай бұрын
ወንድማችን ያሬድ ስለ ዲላ ያልከው እውነት ነው በብዙ ጊዜ ነው ያየሁህ ደስ ብሎኛል፡፡ ግን ኑፋቄ ውስጥ የገባህ መስሎኝ ነበር ለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን ግን አገልግል ዩቱዩብ ክፈት አገልግሎት ጀምር ከዛ ቤተክርሰቲያን ታይሀለች አገልግሎትህ ይመለሳል ይሄ ፈተና ነው ነጥረህ ትወጣለህ አይዞህ በርታልን፡፡
@user-pb2iw6eb7i
@user-pb2iw6eb7i 2 ай бұрын
ደግመህ ደግመህ ጠይቀው የቤተክህነት ልጅ መሆኑ አንደበቱን አጣፍጦለታል አይጠገብም ጸጋም ከፊቱ ይታያል ብዙ ሌባ የተሰገሰገባት ቤተክርስቲያን አስምሳዮች የተሰገሰጉባት እንዲህ ዓይነቱን ብልህና እውነተኛ ባትገፋ ነው የሚገርመኝ
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj 2 ай бұрын
ለክብራቸው የሚጨነቁ ሁሉ ተዋህዶ ትከብዳቸዋለች ጌታችንም ያለው መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ አላለምን
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 2 ай бұрын
በትክክል ቤተክርስቲያንን በሰው ማንነት አልመዝናትም ።። ደስ የሚል አነጋገር።
@yenedz7264
@yenedz7264 2 ай бұрын
በተግባር ማድረግ እንደማውራት ቀላል አይደለም የቤተክርስቲያን አባቶች ያሉበትን ፈተና እግዚያብሔር ነው የሚያቀው
@Sheger129
@Sheger129 2 ай бұрын
የትኛው ፈተና የጉቦኘነትን በዘመድና በዘር መጠራራትን መልኩሶ ብር መስብስብን ነው?
@zshow984
@zshow984 2 ай бұрын
​@@Sheger129 አትቀደድ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Ай бұрын
I realy love your confidence! ትክክልነህ ተዋህዶን አዉቀዋት ለሚኖሩ ቀናብሎ መናገር ይቻላል እግዚአብሄር ቀና ያደርጋል፣ ሰዉ ማዳን ስለምትችል፣ ቀናበል ወንድማችን
@-Dnabraraw
@-Dnabraraw 2 ай бұрын
መልካም ሰው ነህ የተረጋጋህ እግዚእብሔር ይባርክህ
@makedagodolyas
@makedagodolyas 29 күн бұрын
እግዚሀብሔር ይባርክህ በሳል ሰው ነው ወደ ቅድስት ቤተክርሲቲያን እንድትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤❤
@SoLee-sn1sy
@SoLee-sn1sy 2 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው በናትህ ተክልዬ ድጋሚ አቅርበው ምንም አልጠገብኩትም
@hareg373
@hareg373 2 ай бұрын
እውነት ነው መምህር ያሬድ ለዲላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ትልቅ ዋጋ ነው የከፈለው እግዚአብሔር አምላክ ወደ አገልግሎት ይመልስክ🙏
@alematalay734
@alematalay734 2 ай бұрын
በጣምደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር 🙏🏽 እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 Ай бұрын
መምህር ያሬድ - የጅማ ( ጅ ጤ ሳ ) የአጋሮ የ1988 በLab technician TTP Member - ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ( ድሮም potential እንደነበረህ አውቅ ነበር - የድሮ አለቃህ! )
@Hornland
@Hornland Ай бұрын
ያሬድ እንኳንም ወደ መናፍቃን አልፈለስክ። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ። የቤተክርስትያንን እና የአገራችንን ችግር ያየህበት መነፅር እንዲሁም የሰነዘርከው የመፍትሄ አማራጭ መልካም ነው። ይሁን እንጂ ጥልቀቱን እና መነሻውን የመዘነ አይደለም፣ በተለይም አሁን ዋናው ችግሩ ምን እንደሆነ ግልፅ ሆኗል:: አንተ የጠቀስካቸው ውስጣዊ አስተዳደራዊ እና መዋቅራዊ ችግሮች ኖሩም አልኖሩም : ቤተክርስቲያን እንድትጠፋ ተግቶ የሚሰራ አላማውን ከትውልድ ትውልድ ሳይፎርሽ የሚተጋ ጠላት አላት ቤተ ክርስቲያን:: እና አንተ እሱን ትፈራዋለህ : እኔም ሁላችንም::
@alemayehuhailemariam6859
@alemayehuhailemariam6859 2 ай бұрын
የተዋህዶ ትክክለኛ ልጅ ነህ መቼም ያልገባዉ ከሐሜት አይነፃም አንብቦ የተረዳዉና በብፁዕ አቡነ በርተሎሜዎስ ዶግማ የተማረ ሰዉ በተዋህዶ እምነት አይጠረጠርም ሲል ሙሉ እምነት ነበረኝ በቃለ ምልልሱ ይህንን በማረጋገጠ ደስ ብሎኛል::
@Sarasarasar9
@Sarasarasar9 Ай бұрын
በእውነት ያሬድዬ ስላየሁክ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ እመቤቴ ትጠብቅህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ አሁንም እርግጠኛ ነኝ በትልልቅ አውደ ምህረት ላይ በስብከት እንደምናየክ እርግጠኛ ነኝ ለተዋህዶ የምታስፈልጋት ድንቅ አገልጋይ ነህ እባክህን ያሬድዬ አትራቅ እንወድሀለን 🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏 ተክልዬ መምህር ያሬድን ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን 🙏♥
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 2 ай бұрын
ወንድም ተባረክ ! ኣገልግሎትህ ብትቀጥል ደስ ይለን ነበር፡
@tigisttesfaye8693
@tigisttesfaye8693 13 күн бұрын
መምህር ያሬድ ድሮ ነው የማውቅህ በጣም ጥሩ ጊዜያትን አስታውስበታለው እናንተን ሳስብ አንተ እነ አሸናፊ ዳግማዊ ቸርነት ቴዲ … ጎበዝ ነህ ጥሩ ማይንድ ሴትአፕ አለህ ግን ትዳር ይዘህ ልጆች መውለድ ያለብህን ጊዜ አታሳልፈው መንገድህ በዓለም መኖር ከሆነ በጣም ዘግይተሃል እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይርዳህ
@HanaShifraw
@HanaShifraw 2 ай бұрын
መምህር ያሬድ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል በአውነት ሁሌም ማግኘት ማዳመጥ እፈልግ ነበር ፡፡ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁትን በሚሊኒያ አዳራሽ በነበረው ታላላቅ ጉባዔዎች ላይ ነበር፡፡ ሁሌም ተስፋ አረጋለሁ እነዛ በጣም ምርጥ የነበሩት ጊዜያት በድጋሚ በአንድነት በፍቅር …….. የወጡት ሁሉ ወደ ቤታቸው ተመልሰው አንድ እንደምንሆን ተስፋ አረጋለሁ ደግሞም ይሆናል ፡፡
@dawittessema6124
@dawittessema6124 2 ай бұрын
በእውነቱ ብዙ ሀሳቦችህ ግሩም ናቸው መምህር ያሬድ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይህ መረዳት ለቅድስት ቤተክርስቲያንናችን ወሳኝ ነው ብዙዎች ቢሆን ብለው ውስጥ ለውስጥ የምናዎራቸውን ትልቅ ሀሳብ በደንብ ገልጸኸዋል ደግሞ ብዙ ተስፋ አለን ወጀቡም ያልፋል ።
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 2 ай бұрын
መምህር የምትገረም የተረጋጋክ እውነትን ይዘህ የኖርክ ነው በጣም መልካም ውይይት ነው እግዚአብሔር ምክንያት አለው ስለሁሉም መልስ ይስጣል አንተ በርታ የኔ ወንድም
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r Ай бұрын
ወይ ግሩም! ሁለቱም ክፍል ሳይታወቀኝ አለቀኮ! መልካም ነው።
@haimanotyilma
@haimanotyilma 2 ай бұрын
Wow, I like this guy. Much respect, he knows what he is talking about. Educated, talented, and mature. Thanks Tekle, today you presented the great guy who makes you keep quiet. 👍
@mihirettassew7007
@mihirettassew7007 2 ай бұрын
I'm so glad to see you Memihr Yared Ye Yemameta & Ya Ato Ademe lij.❤❤❤
@feriegetachew4659
@feriegetachew4659 2 ай бұрын
ወንድሜ ያሬድ በጣም በጣም ትክክል ውይይት ነው ሁሉም እንዲህ ዓይነት ምክክር ያስፈልገናል ቀጥሉ ብዙውን እጋራዋልህ
@sefelegalemu7522
@sefelegalemu7522 7 күн бұрын
ዋው ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ብዙ እይታ አለመኖሩ ያናድዳል እረ ጎበዝ ቁም ነገር ላይ እናተኩር 🤔🤔🤔🤔
@TadesseAyele
@TadesseAyele Ай бұрын
መምህር ያሬድ ግሩም ትምህርት ሰጡን እናመሰግናለን
@meseretgizaw
@meseretgizaw 2 ай бұрын
መምህር ያሬድ እውነትና ጠቃሚ ሀሳብ ሰጥተሀል። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@tsehay-xw8ud
@tsehay-xw8ud 2 ай бұрын
መምሕር ያሬድ በልጅነቴ ያንተን ትምሕርት ሥማር ነው ያደኩት
@zoarsaldesferede5080
@zoarsaldesferede5080 21 күн бұрын
ጎበዝ ልጂ ነው የነገሮች አረዳዱ የሚደነቅ ነው ።
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 እኔም ከአገር ተሰድጄ በዱባይ ስኖር በመከራቹ እከፋ ነበረ አቅም ስለሌለኝ ፀጥ አልኩ አባቶች እነ ቀሲስ ሰለሞን እነ ቀሲስ ተስፋዬን ...አውግዘው ሲነግሩኝ በጣም አዘንኩ ፀጥ አልኩ ከእናተም ከእነሱም ወገን አልሆንኩም ግን ውሎ አድሮ ተኣድሶ የሚል ነገር ሰማው አሷደዷቹ የእኔ ወገኖች ...የእናተ ከአውደ ምረቱ መጥፋት ዘረኝነት ባሰ ሞት ባሰ መከፋፈል ባሰ ንቀት ደረሰባት ብዙዎች በቤታቸው ማምለክ ጀመሩ ብዙዎች ወደ ሌላ ተሰደዱ ....እኔ ምንም አልልም የልጅነታችን አምላክ ይርዳን ልባችንን አንድ ያድርገው በቤቱ ያፅናን ❤❤❤❤❤
@pomgeremew9190
@pomgeremew9190 2 ай бұрын
ነቃ በዪ/በል
@zshow984
@zshow984 2 ай бұрын
ምኑን ከምንድን ነው የምታገኛኚው???
@WubanchiTerefe
@WubanchiTerefe Ай бұрын
ያሬድ እና ጓደኞቹ ከቤተ-ክርስቲያን ወጡ ሲባል እጅግ ያዘንሁት ከሌሎቹ ይልቅ ለያሬድ ነበር ምክንያቱም ሀዋሳ እንደመኖሬ መጠን ስብከቶቹን የመከታተል ሰፊ እድል ነበረኝ።እኔ በማውቀው መጠን ነቀፋ የሌለባቸው፤ ትውልድ የሚያንጹ እና ከስሜት የጸዱ ነበሩና። ዛሬም ያንን አቀቷሙን እና የቤተክርስቲያን ፍቅሩን በማዬቴ በጣም ደስ ብሎኛል።ፈተና ይኖራል በፈተና መጽናት ግን መልካም ነው።ልብን የሚመረምር አምላክ መርምሮ በእውነት ላይ ቆመህ ካገኘህ የልብህን መሻት ይፈጽምልሃልና ተስፋ አትቁረጥ። ያኔ እነ በጋሻው በሀዋሳ ቅዱስ ስላሴ "ለካ ይህ ሁሉ ሰው የተደገፈው እኛን ነው...." እያሉ ሲመጻደቁ ከያሬድ ግን የሰማሁት የክህደትም ሆነ የነቀፋ ቃላት አልነበረምና ሁል ጊዜ ከስንዱዋ እመቤት በመራቁ አዝን ነበር።ልብህ ባለመራቁ ደስ አለኝ።
@mekdeseabege8665
@mekdeseabege8665 2 ай бұрын
Much love brother Yared! I agreed with everything you said. You stay positive and keep speaking up the truth. I am so happy you are still Tewahido. Don’t be afraid of to share your knowledge in every way possible. Please keep going to the church and pray about our Country. I don’t see what I see on the other guys ( Tehadiso guys).
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 2 ай бұрын
😭😭😭💔💔💔 ለምን ይቅርታ ይጠይቃሉ ?? ቤተ ክርስቲያኗን አልበደሉ እንደው እነሱ ይቅርታ ሊጠየቁ ይገባል ከአውደ ምረቱ ስለተባረሩ በስንት መስዋት የተገኘን ክህነት ድቁና ....በደብዳቤ የተገፈፉ እነሱ ይቅርታ ይጠየቁ ቤተክርስቲያኗ አልበደለችም አልተበደለችም በግለሰቦች መሐል የሚነሳ ፀቦች ችግሮች ነው ጌታ ሆይ ልበ አምላክ .....💔😭 በጣም አዝኛለው
@Icesoccerroblox7
@Icesoccerroblox7 2 ай бұрын
በእውነት ፡መምህር፡ስላየሁህስለሰማሁህ፡ደስብሎኛል።ለካ፡ያልሰማነው፡ብዙ፡ነገር፡አለእነምርቴን፡ቀሲስ፡አሸናፊ፡ሳይ፡አንተንና፡መምህር፡አሰግድ፡ሁሌ፡በልቤ፡ናችሁ፡የዘማሪ፡ትዝታውም፡እንዲሁ፡ኑልን፡አይኖች፡ናችሁ።የጌታ፡ፈቃድ፡ይሁን።
@user-gb6cq6ml7h
@user-gb6cq6ml7h 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቤተክርስቲያን ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ነች ❤❤❤❤❤❤❤
@mogessibhat1259
@mogessibhat1259 Ай бұрын
የሚገርም መረጋጋት እና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ቁጭት የተስተዋለበት ቃለ መጠይቅ ነው ፤ ያሬድ በብዙ መንገድ የተቀየረ ይመስላል፤ በትንሹም ቢሆን ግን ትንሽዬ ትዕቢት ትታያለች ሆኖም ሰዎች ይሄዳሉ ይመጣሉ፡፡ቤተክርስቲያን ግን ለዘለዓለሙ ፀንታ የኖረች ወደ ፊትም የምትኖር ናት ፡፡ ልጁን ግን እድል ተሰጥቶት በተለይ እሱ እንዳለው በስትራቴጅካዊ የቤተክርስቲያኗ ስራዎች ላይ እንዲያግዝ ቢደረግ እና በቤቱ ፀንቶ እንዲኖር ቢደረግ ባይ ነኝ ፡፡
@kassahunbelay7561
@kassahunbelay7561 2 ай бұрын
በስመአብ ያሬዶ የልቤን ነው የተናገርክልኝ ተባረክ
@ermiyasbezu6690
@ermiyasbezu6690 2 ай бұрын
መምህር ትንሽ ኢጎ ነገር ከንግግርህ ይታያል ታዋቂም ሽመኛም ብትሆን አዋቂዋን ቤተክርስትያን ተጠግተህ ነው ከልጅነት ጀምሮ እከታተልህ ነበር ዲላ ሀዋሳ እንደውም ስለ መዝሙረ ተዋህዶ ስታነሳ እንባዬ ተናንቆኝ ነበር ስሰማህ የነበረው ግን ኢጎዋ ቀነስ ብታደርግ እላለሁ
@Roziy179
@Roziy179 2 ай бұрын
መምህር ያሬድ አደመ ዲላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ን ነው ማውቅህ ተባረክ በቤቱ ያፅናህ ዳግም በአገልግሎት እንደምናይህ ተስፋ እናደርጋለን❤
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt 2 ай бұрын
Besmeab yebase zare akeberkuh wededku ewnt yared . Hule efera nbr . Be blessed wondme
@warkwark6096
@warkwark6096 2 ай бұрын
ከቤቱ ያቆይልን ዉንድማችን🙏🙏🙏
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ነች ከክብር አትወርድም ያከበራትም ክርስቶስ ነው አንተ አከበርካት አላከበርካት ከፍ ዝቅ አትልም አንተ ራሰክ ከሰውኛ ክብር ያነሰክ ነክ ሲጀመር
@Mihiret855
@Mihiret855 2 ай бұрын
አቤት እውቀቀቀቀቀቀት
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 ай бұрын
@@Mihiret855 የታወቀ ነው ለናንተ ቤተክርስቲያን እሳት ነች
@ephrem529
@ephrem529 2 ай бұрын
ያወራሽው ነገር እንዴት ነው ከዚህኛው ቪዲዮ ጋር ሚገናኘው እህቴ እ🤔
@Mihiret855
@Mihiret855 2 ай бұрын
@@ephrem529 ምኑን አዉቃዉ ነዉ ብለህ ነዉ የመጣላትን ነዉ የጻፈችዉኮ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 2 ай бұрын
😭😭😭💔💔💔💔 እንደናተ አሪዎስ ነው እነዚን ከአውደ ምረቱ ያባረረው እውነት አሪዎስ ናቹ እነሱን የመተቸት ሞራል የለባቹ ክህነትን ድቁናን ..በስንት መስዋት የተቀባን የተገኘን በወረቀት ደብዳቤ እየገፈፋቹ ከቤቱ አትቆሙም እያላቹ የምታሳድዱት እመኑኝ ይኼ ግሩፕ ትልቅ ከሆነ እናተ ተጠራርጋቹ ትጠፋላቹ እነሱ ቀኖና ትውፊት ..ሳይሻር ሳይለወጥ ቤተ ክርስቲያኗን በምመናን በዝማሬ በውዳሴ ያጥለቀልቋታል ኡኡኡኡኡ ...ይኼንን ማየት መስማት ያማል
@ethiopiaye6275
@ethiopiaye6275 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር!
@GizawAnden
@GizawAnden Ай бұрын
ተጠያቂዉ፡ትክክል፡ነዉ።
@MelkamuBaye56
@MelkamuBaye56 2 ай бұрын
እውነት ነው የምትፈራበት ግዜ እራሳቸው ጳጳሳቱ አበላሽተውታል ከዚህ በኋላ ማንም ተነስቶ አፉን ቢከፍትባት ዞሮ የሚያይ ያለ አይመስለኝም
@nahom9971
@nahom9971 2 ай бұрын
አንደው አግዚያቡሔር የባርከህ ሃይማኖታችንን ቃሎን ቡንጠቡቅ በጣም ጥሩ የሲኖዶሰ አባላት ሰለአውነት ይሆን!!!
@solomona6221
@solomona6221 2 ай бұрын
ተክሌ ግን ምን አስቦ ነው በግድ ፖለቲካ እንዲናገር ሚገፋፋ የተናገረው እኮ ግልፅ ነው ::
@AbaHabtemariam
@AbaHabtemariam 2 ай бұрын
ያሬድ መልካም ሰው አሳይታ ቅ ገብርኤል ከእነ በሪሁን ጋር በተዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ መምህር ያሬድ መልኬም ሰው ነው ወደአሳኢታ ከመኪና አዳጋ ተርፈው አገልግሎቱን በሚገባ ያስኬዱ ወንድሞች።
@habeshaamerica4045
@habeshaamerica4045 2 ай бұрын
God bless you more and more Memihir Yared
@user-qt2vu3pb7h
@user-qt2vu3pb7h 2 ай бұрын
Egziabhair yetmesgen tebarek tasfelgenalke!!
@user-gw6bh6qc1w
@user-gw6bh6qc1w 2 ай бұрын
ooo what kind of progressive and rational person.
@user-pb2iw6eb7i
@user-pb2iw6eb7i 2 ай бұрын
ደስ የሚል እውነተኛ ተናጋሪ ነው ሆኖም ግን ቤተክርስቲያን አንድን አገልጋይ ለማውገዝ ከተዘረዘሩት ውስጥ ለመወገዝ የሚያበቃው እምነት ወይንም ክህደት ተጠይቀህ በግልፅ ክህደት ካልተገኘብህ ወይንም ካልተገኘበት ወይንም የተናገረው ያስተማረው ክህደት ወይንም ኑፋቄ ከሌለ ሊወገዝ አይገባም ካለ ደግሞ ያስተማረው የተናገረው ተጨባጭ መረጃ ካለ እራሱ ለመወገዝ የሚበቃው እምነት ክህደት ቃሉን ከሰጠ ብቻ ነው የዚህ ልጅ ውግዘትም መገፋትም ምክንያቱ አልገባኝም ያወገዙት ክፍሎች ቀርበው በምን ምክንያቶች እንዳወገዙት ቢያስረዱኝ
@sisayhailu4886
@sisayhailu4886 2 ай бұрын
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው❤❤❤❤ኢየሱስ ሐይማኖታችን ነው❤❤❤ኢየሱስ በቂያችን ነው❤❤❤❤ኢየሱስ ብቻውን ሐኪማችን / መድኃኒታችን/ፈውሳችን ነው❤❤❤
@kelemwahailu5593
@kelemwahailu5593 2 ай бұрын
ምን ጠራህ እዛው ቁጭ በል
@meleseworku4491
@meleseworku4491 2 ай бұрын
ድንቅ ውይይት ተክልዬ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ያሬድ አንተም ሸጋ መላሽ ነበርክ
@wondwosenbogale4575
@wondwosenbogale4575 2 ай бұрын
እኔ እንደተረዳሁት እነሱ ወጥተሃል አሉኝ እንጂ እኔ ከ ኦርቶዶክስ አልወጣሁም ባልወጣሁበት ነገር ላይ እንዴት ነው ይቅርታ የምጠይቀው ያለ ይመስለኛል።
@baslel-zw1ec
@baslel-zw1ec 2 ай бұрын
አዲሱ ሚካኤል ሀሙስ ሀሙስ በጉጉት እየጠበቅን እንማር ነበር በእውነት ደስ የሚል ጊዜ ነበር
@asrattsegayewolanna4625
@asrattsegayewolanna4625 2 ай бұрын
ወንድም ያረድ ያንተ ችግር ከንግግርህ እንደምረዳው በተክርሰቲያንን የገቢ ምንጭ ካደረጉ አካላት ጋር ማበርህና መድረክዋን የሁከትና የብጥብጥ ተባባሪ መሆንህ ይመስለኛል?
@user-ig9vu8rp7s
@user-ig9vu8rp7s Ай бұрын
ምርጥ ውይይት ነው መጨረሻህን ያሳ ካልህ: : ግዴልህም ተባብረን ለውጥ ሕ ናምጣ እንዳይቆጨን: :
@meharimekonen7374
@meharimekonen7374 2 ай бұрын
Thank you, brother. That’s a fact.
@asresabayneh9383
@asresabayneh9383 2 ай бұрын
Memihire Again and again Tebarek
@hibistephrem
@hibistephrem 2 ай бұрын
በእውነት ያሬድ እምነት በሌለኝ ሠአት የግቢ ጉባኤ እከታተል ነበር ዲላ የትንሣኤ ቀን የዘመረው መዝሙር ከወገኔ ጋር እዘምራለሁ በደሥታ የዘማሪ ይልማን ከዛሬ ሀያ አመት በፊት አረሣዉም
@meskerambulbula3044
@meskerambulbula3044 2 ай бұрын
ተክሌ እባክህ ቤተክህነት ገብተህ ጠይቅና እዲመለስ አድርግ እባክህ ማጣት የለብንም እመቤቴ ትርዳን
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 2 ай бұрын
right
@SemuGT
@SemuGT 2 ай бұрын
አንደበትህን እንደቀና ልብህ የቀና የፀና ይሁን!! ከሰማሁት አንፃር ቅንነት አለህ መሸነፍም አለብህ ብዬ አምናለው የምትወደውን ነገር በብዙ ዋጋ ትይዛለህና ሀሳብህን በስራ እንድናይ እመኛለው
@user-pk3ih3mr2l
@user-pk3ih3mr2l 2 ай бұрын
መምህር ያሬድ ከረጅም ጊዜ በዃላ ስላየው ደስ ብሎኛል ዛሬ የምትናገረዉ ነገር ምን ያህል እዉነት ነው እናንተን የጀመራችሁት መከፋፈል አይደለም ዛሬ ቤተክርስቲያንን ያደከማት እነ አቡነ ጳዉሎስ እነ አቡነ ጎርጎሪዎስ አንተ አና ሌሎች አይደላቹ የዘረኝነት ቤት ያደረገው ከቤተክርስተመያን ዉጭ የሆነ ዜማ መዝሙር በመዘመር እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አዉደ ምህረት ላይ የሰዉ ነፍስ የጠፋዉ ወይዘሮ እጅጋየሁ መሳሪያ ታጥቀዉ መቅደስ የሚገቡ እናንተም ታጥቃቹ የምትሰብኩ ነበራቹ ይሄ ሃቅ ነዉ ነገ ደግሞ በእልክ እየሱስን ተቀብያለሁ ብለህ ትመጣለህ
@qwertyqwerty727
@qwertyqwerty727 2 ай бұрын
ያያ ስምህንም አንተንም ወደድኩህ:: አደነቅሁህ::በአገሬ ተስፋ በቆረጥኩበት ወቅት እንዳንተ አይነት ቅን outstanding ወጣቶች ካሉ የሆነ የተስፋ ጭላንጭል አየሁ::
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 2 ай бұрын
ተክልዬ እግዚሃብሄር ይባርክህ መምህር እባክህ ስለእመቤታችን ትዝታው ዘምሯል አትበል አሁን ኦርቶዶክስን የሚሰድብ የሚያንቋሽሽ ስለታቦቱ የሚዳፈረው እንደትዝታው የሚሳደብ የለም እስቲ የሄደበት ተቋም ስድብ ዘለፉ ነው እንዴ የሚማረው እስቲ ጠይቅልን እሱ አሁን ጸጋው ተገፏል አሁን በንዴት በቅናት እየተቃጠለ ነው የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በጸያፍ ንግግሮች አትገኝም እኔስ እንደሱ አልሳደብም ምክንያቱም ቤተክርስትያኔ ስድብ አላስተማረችኝም አሁንም የጠፋውን አይንህን የተደፈነው ጆሮህን እግዚሃብሄር ይክፈትለት ትዝታው ሚሊዬን ግዜ መወገዝ አለበት።
@sewalebelachew3969
@sewalebelachew3969 2 ай бұрын
This guy is an orator and has some ideas. Enjoyed the discussion!!!
@davedavdo
@davedavdo Ай бұрын
መምህር ስላየንህ ደስ ብሎናል ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@w.zprogram2071
@w.zprogram2071 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ጥሩ ምሁር ነው በተለይ በቤተክርስቲያን ትምህርትም በአለማዊ እውቀቱም ደስ የሚል የተሟል ሰው። እኔ እምመክርህ መምህር ያሬድ በሙያህ ስራህን ቀጥል ቤተክርስቲያንን ግን እንዲህ ለነብስህ ለሰዎችም በገኘህው አጋጣሚ አስተምር እንጂ መልሰህ አትቀላቀል አሁን ያለህን ሰላምህን ያሳጡሃል ። ፒ.ኤ.ች.ዲ ህን ያዝ !!! በርታ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያን አባቶች ሆነ አገልጋዮች ግን በዘረፋ የተገኘ ገንዘብ ንብረት የምዕመናን ሀብት የቤተክርስቲያን ሀብት ሊመዘገብ ሊመረመር ከተቻለ ተጣርቶ ሊመለስ ይገባል። ቤተክርስቲያን ለሀቀኛ በአሁን ሰአት ከባድ ነው። አስመሳይ አባቶች፣አገልጋዮች ፣መምህራን ፣ቀሳውስት ፣ዲያቆናት ወ.ዘ.ተ... በሌቦች፣በዘረኞች፣በፖለቲከኞች፣በአጭበርባሪዎች ተከባለች እግዚአብሔር ፍርድ ቀን እንዲሁም እንዲህ እንደሰሞኑ እያጋለጠ ያውጣቸው በአለም አደባባይ። እርስበዕርስ ይገላለጡ ይጠራል።
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 2 ай бұрын
በትክክል ጥሩ ሀሳብ አንስተሃል
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 Ай бұрын
እኔም የመሠለኝ ከነበጋሻው ጋር አብሮ የጠፋ ነው።እሁድ ኢቢኤስ ላይ ሲያቀርቡ በጣም ነው እንከታተላቸው የነበረው ተሃድሶ ሆኑ ሲባሉ ግን ዝናቸው ከውስጣችን እንደጉም በኖ ጠፋ። አሁን ያሬድ እንደሚለው ሃሳቡን እግዚአብሔር ይፈፅምለት።
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 2 ай бұрын
ይሁን ወድሜ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ባላደረከውም ቢሆን ጠይቀክ ብትመለስ ደስተኛ ነኝ በጋሻውንም እማምላክ ወደቤቱ እዲመልስልን የዘውትር ፀሎቴነው
@annitmul1614
@annitmul1614 2 ай бұрын
ይገርማል አንዳንዳንድ ሰው ይሄን ያክል ያውቃል እና ያሰተውላል ሌላው ደሞ
@eteneshayehu7356
@eteneshayehu7356 2 ай бұрын
መምህር ያሬድ ጎበዝ አውነት ነው ሀይማኖታችንን የማክበር ግዴታ አለብን ያ ነው ዋጋ እያስከፈለን ነው
@jelo3241
@jelo3241 2 ай бұрын
ተክልዬ ኤርቶዶክስ መሆኑን ለማወቅ ማርያምን ትወዳታለህ ብለህ መጠየቅ አልነበረብህም ምክንያቱም እኛም እንወዳታለን ባይሆን ማርያምን ታመልካታለህ ብትለው በእርሱ ስለምንለያይ በዛ መለየት ትችላለህ እንጂ አይደላም ጌታን የተሽከመች የወለደች ትውልድ ሁሉ ብጽእት የሚላት ድንግል ማርያም ጠላትህን እንኳን ወደድ ተብለን የተማርን የምናምን የፍቅር ስዎች ነን ስውን ሁሉ በክርስቶስ የምንወድ ስለዚህ ሌላ ጊዜ ጥያቄህ ማርያምን እወዳታለህ ብለህ በፍጽም መጠይቅ የለብህም እንወዳታለን ግን የምናመልከው ግን ከእርሷ የተወለደውን እና ፍጽም አምላክ የሆነውን ብቻ ነው ።
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d 2 ай бұрын
አለመማርህ የሚታወቀው ኦርቶዶክስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ታመልካለች ብለህ ማሰብህ ነው:: እባክህ ገብተህ ተማር ሳትማሩ ስለምትወጡ እኮ ነው የምትስቱት ደግሞስ አመቤታችን የምትወዱ ከሆነ ፍቅራችሁን በምን ድን ነው የምትገልፁት? ስለሷ ምን አላችሁ?
@haregwoingeda5037
@haregwoingeda5037 2 ай бұрын
ይሄን አስተያየት የፃፍከው ፀሐፊ በመጀመሪያ ሰለ ቤ/ት ትንሽ ለማወቅ ብትጥር ጥሩ ነው ምንም እመቤታችንን ይወዳታል ያከብራታል እንጂ የሚያመልካት የለም በመጀመሪያ አምልኳት እና አክብሮት ለይ ተባረክ
@jelo3241
@jelo3241 2 ай бұрын
@@user-tekami-b3d እጅግ በጣም ከልቤ አመስግናለው በፍጹም ጨዋነት ስለፃፍሽልኝ / ክልኝ ። እናንተ እንዴት ነው በእውነት በክርስቶስ የሚያምን ክርስቲያን ማርያም አይወድም ብላችሁ የምታስቡት ? እንዴት? ስውን አትጥላ እያለ ? ለዛውም ትውልድ ሁሉ ብጽእት የሚላትን ? እኛ ልክ መጽሐፍ ቅዱስ በስጣት ክብር እንስጣታለን እንወዳታላን በእርግጠኝነት እነግራችሃለው በእውነት እንወዳታለን ግን በ1, በ16, በ21 ቀን ስጥተን በማርያም ምስል ፊት አንስግድም ፣ ማርያምን ብለን አንምልም፣ ኢየሱስ እንጂ ማርያም ሞትን ሞታ አላዳነችንም ስለዚህ ያዳነን ከእግዚአብሔር ጋር ያስታረቀን እርሱን በየቀኑ በየወሩ እናመስግነዋለን። ከዛ ውጪ ጥያቄህ አልገባኝም ስለ ማርያም ምን አላችሁ ላልከው ? የሚገባትን ክብር ፍቅር እንስጣታለን ለጌታችን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያልተፃፈ ነገሮችን አናደርግም አንቀበልም ። አመስግናለሁ
@jelo3241
@jelo3241 2 ай бұрын
@@haregwoingeda5037 ሃረግዬ የኔ ውድ በእውነት እናንተ እዚህ ውስጥ የፃፋችሁልኝ አመስግናለው ። የ ጋዜጠኛው ጥያቄው ትክክል ስለአልነበረ ነው የፃፍኩት ግን ላንቺ መልስ እንዲሆን እንዳልደጋግመው ከላይ ያለኝን አስተያየት ስለ ድንግል ማርያም ጽፌዋለው አንብቢው እግዚአብሔር ለሁላችንም የቃሉን ብርሃን ያብራልን በጣም አመስግናለው በድጋሚ
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 2 ай бұрын
ለኦርቶዶክስ ያላችሁ ጥላቻ ተገፍቶ ተገፍቶ ከመስመር የወጣ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማርያምን እንደማታመልካት ጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ ግን የራስን ትክክል አድርጎ የሌላን አንቋሽሾ ማየት የፕሮቴስታንት መሰረት ስለሆነ አንፈርድባችሁም እኛ ግን ወላዲተ አምላክን እንወዳታለን እንጂ አናመልካትም እኛ የምናመልከው አልፋና ኦሜጋ አለም ሳይፈጠር የነበረ አለምን አሳልፎ የሚኖር ዘላለማዊ አምላክ የሆነውን እግዚአብሔር የምናመልክ ነን እናንተ ግን እኛን መውደድ ባትችሉ እንኳን ማርያምን ግን በዚህ ልክ አትጥሏት
@thomasmuse583
@thomasmuse583 2 ай бұрын
ደስ የሚል እንግዳ ነዉ የጋበዝከዉ ተክሌ
#አርአያ_የታሰረበት_ምክንያት|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
30:20
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 25 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН