የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስከፊ ገጽታዎች

  Рет қаралды 133,091

Fana Television

Fana Television

6 жыл бұрын

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስከፊ ገጽታዎች

Пікірлер: 293
@user-cm7dn4zi6u
@user-cm7dn4zi6u 6 жыл бұрын
እኔ። በራሴ። አካል። ላይ። ጉዳት። ማድረስ። ነውር። ነው። መደብደብ። መራብ። የወረደ። ኑሮ። መኖር። ያስፈልጋል። እስር። ቤት። ካልተቀጡ። ምኑን። ቅጣት። ነው። ስለዚህ። መቀጣት። አለባቸው። በተለይ። ሰው። የገደሉት። ይቀጡ። መከራን። ማወቅ። አለባቸው። ስቃይ። እና። መከራ። ታላዩ። ምኑን። ታሰሩት። በቅጣታቸው። እስማማለሁ። ደስ። ይላል። ደግ። አረጎችሁ
@cafujema
@cafujema 6 жыл бұрын
የጭካኔ ጥግ! እውነተኛ ፍርድ ከአላህ ነው! አይዞቹ ለሁሉም ቀን አለው ወንድሞቼ::
@gelilabenti9170
@gelilabenti9170 6 жыл бұрын
cafu jema 22 8w
@ambessashield9360
@ambessashield9360 5 жыл бұрын
Good journalism, finally media is free in Ethiopia. Thank you PM Abiy 💚💛❤️
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 6 жыл бұрын
እዝች ሀገር ላይ ነው ምንኖረው ኢትዬጲያዊነት ሞቷል እረረረረ ውይይይ እነዚህ ጭራቅ ናቸው 😭😭😭😭😭 ኢሄን ሰውዬ ግን እሰሩልን
@nahomelion
@nahomelion 6 жыл бұрын
Mam wenjel siru alachu? Yetabatachu midre leba midre wenjelegna
@zebnayalbhew6389
@zebnayalbhew6389 6 жыл бұрын
አላህ ይርዳቺሁ
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 жыл бұрын
የኔ ልዩወች ፣ጀግኖች ኢሻ አላህ እመጨረሻ ቀን ሁሉም የራሱን ውጤት ያገኘዋል
@ZedZTube
@ZedZTube 6 жыл бұрын
አላህ ይድረስላችሁ ውድ ያገሬ ልጆች
@atooatoo8276
@atooatoo8276 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-bq3qo4cb3x
@user-bq3qo4cb3x 6 жыл бұрын
አስተዳደሩ ትግሬ ነው መልቀቅ አለበት ወጣቱ ሁሉ ማረሚያ ቤት ነው ያልው ወይ ጉድ ፈጣሪ ከናት ጋር ይሁን አይዟችው በአብይ ግዜ እስር የለም
@user-vv7mc2zf4q
@user-vv7mc2zf4q 6 жыл бұрын
እድላዊት የጅማዋ ክክክክክክክክክክክክ በአብይ ግዜ እስር የለም ትያለሽ እንዴ ወንጀለኛማ መቀጣት አለበት በደንብ በወንጀሉ ልክ ይቀጣ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 4 жыл бұрын
ይቅርታ ትግራይ ህዝብ ደግ ነው እድማንኛውም ስንዴ ውስፅ እንክርዳድ አይጠፋም ትግሬ ግን አትበሉ!
@nigusieado8852
@nigusieado8852 2 ай бұрын
እስቲ ዛሬ ድገሚልን😂😂😂
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 6 жыл бұрын
ያኣሏህ ምን ኣይነት ጭካኔ ነው ኣሁንስ ለምን ኣይወጡም ዶ/ር ኣብይን ኣማክሩላቸው ኣሏህ ይዒንኩን ሓባይብ ኣሕሕሕ እንዴት ያማል
@horatube3441
@horatube3441 6 жыл бұрын
እውነት እነዚህ ልጆች በጣም በደል እንደደረሰባቸው ያስታውቃሉ። በአጠቃላይ ማረሚያ ቤቶቻችን መፈተሽ አለባቸው እንዲሁም ይህንን አስከፊ ስራ የሚሰሩ አካላት መጠየቅ እና በህግ ፊት መቅረብ አለባቸው። ይህን ክቡር ጠ/ሚንስትር ዶክተር አብይ በጥልቀት ሊመለከቱት ይገባል በተጨማሪም የተለያዩ የሚዲያ አካላት በስፋት መዘገብ አለባቸው ባይ ነኝ። ግዜው የፍቅር እና የመደመር ነው።
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 6 жыл бұрын
ምን ስለ ሰሩ? ?
@helinaanreasson1194
@helinaanreasson1194 6 жыл бұрын
Egziabher Bewnet Tebareki new!!Ayzwachu! !
@AB-oe7pl
@AB-oe7pl 5 жыл бұрын
አላህ ያፋረድባቸቸው አይዛአቹ ውድ ወገኖቼ አላህ ያድረስላቹ እረባካቹ የወገን ያለህ ያህ የቃሊቲ እስር ቤት አላህ ፍርዱን ያስጣቹ ለወገኖቻችን
@mulugetaayele9728
@mulugetaayele9728 6 жыл бұрын
yehayil atekakm malet medebedeb tegebi new malet new?
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 6 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ እነዚህ ስው ሳይሆኑ አይሲስ ናቸው።
@taju__tube2824
@taju__tube2824 6 жыл бұрын
ኣብሽሩ በቅርብ ቀን የቀን ጅቦች ያበቃላቸውና ህዝባችን ኣንድ እሚሆንበት ቅርብ ነው ዶ ኣብይን ኣላህ ይጠብቅልን
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 3 ай бұрын
እሲኪ አዉን ዴግሞ በዚህ ማግሲት ያሌዉን ማየት እንፈልጋሌን
@mekimaraki5384
@mekimaraki5384 5 жыл бұрын
ወይኔ ምን አይነት ናቸው። የሰው ልጆች አደሉም እንዴ በአሁን ሰአት እንስሳ እንኳን። ያዝናል። ታላቁ አላህ ይፍረድባቹ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 6 жыл бұрын
ወይኔ አላህ የጃ ቸውን ያገኛሉ ያረቢ ሙሥባ ላክባቸው
@cccv7165
@cccv7165 6 жыл бұрын
ግን የእውነት እኔ አሁንስ ኢትዩጱያ በመሆኔ እያፈርኩ ነው ታዳ ምን ይገርማል በስው ሀገር ብንስቀል ብንገደል ብንሰቃይ ምን የተቀየር ነገር አለ ስው በሀገሩ ላይ እንደዝህ ያለ ስቃይ የእውነት እንደዝህ የምታደርጉ የህግ አባል ፈጣሪ በምድርም በስማይም ይቅር አይበላችሁ ለናተ ጥቅም ብላችሁ እንደዝህ በስው ልክ ላይ መጫወት ዘላለም ጨለማ ይሁን ኑሯችሁ
@alemtadese7256
@alemtadese7256 6 жыл бұрын
Uuuuuuufffffffff betam yasazilal Egziabher yitebkachu wegnoche
@user-ts9ck9ze2i
@user-ts9ck9ze2i 5 жыл бұрын
ወይ ዛሬስ እባየን መቆጣጠር አቃተኘ ከአገራችን ሁነንም ሰቃይ ከሰው ሀገርም ስቃይ የት እንሂድ አላህ ይድረስላቹህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@maryemmaryembarta3155
@maryemmaryembarta3155 6 жыл бұрын
ወይ ወንድሞቼ እግዛብሄር ይርዳቹ
@josefsmith2802
@josefsmith2802 6 жыл бұрын
Meneter yaderekewu, Eiserena atemeselem Amerobehal
@saeedamoosa5818
@saeedamoosa5818 6 жыл бұрын
የአላህ በጣም ይሰቀጥታል ምን አይነት አረመኔውች ነቸው እነዚህ ስው አደሉም አላህ ካላችሁበት ነፃ ይበላችሁ አብሽሩ አሁን ተስፍ አለነ
@user-xw3ui4oi9e
@user-xw3ui4oi9e 6 жыл бұрын
ቃሊት ማረምዬ ቤት የሉ የህግ በላሞያ ተብዬችኝ ናበር መሳሪ ነበር ቀን ይመጣላተል አብሽር ወጋኖቼ
@hrjhdjjd8354
@hrjhdjjd8354 6 жыл бұрын
እኔ ኢትዬጵያ ውስጥ ይህ አለ ብየ መቸም አላስብም ነበር ይገርማል አላህ ይርዳችሁ ወገኖቸ
@user-ko3qp8zi6y
@user-ko3qp8zi6y 6 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ በገዛ ስልኬ ልቃጠል እንዴ። እፍፍፍፍፍ ስው ግን። ይህንን ሁሉ የሚያደርገው ስንት አመት የሚኖር እየመስለው ነው። አቤት እግዚኦ ነው ብቻ
@Dawit.T
@Dawit.T 6 жыл бұрын
I am really surprised by the inspiration of Ethiopian mass-media. Fana Television and ETV made a paradigm shift. Freedom of Press!
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 6 жыл бұрын
መዳኒአለን.ይድረስላቹ.ወድም.እህቶቼ.እግዛብሔር.ቀንአለው.አይዞቹ።
@oromiatube9712
@oromiatube9712 6 жыл бұрын
ያማል
@user-dz8kg8ro2o
@user-dz8kg8ro2o 3 ай бұрын
ህወሀትም ከዚህ የበለጠ አላደረገም
@ggt1732
@ggt1732 6 жыл бұрын
ለምን ያረብ አላህ ይደርሰላቹ ወገኖቼ አይዙኝ በሰላምአላህ ክቤትሰቦቻቹ ለግራቸ ፀሀይ ያበቃቹ
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይርዳችሁ ወድሞቼ ያማል 😭😭😭😭😭😭😭
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 6 жыл бұрын
ኧረ ያፍትህ ያለ ወጣቱ ሁሉ ማቀሪያ ባት ነው ያሃገር ያለ ይህ ሁሉ ግፍ በተወለዱበት ሃገር ኧረ ያማል ልብ ይሰብራል ምነው እንደዚህ መጨካከን ወገኖቻችን አይደሉም ወይ ምንም ጥፋት ቢኖራቸው በብላት የሃይላንድ ወሃ ማንጠንጠል በኤሌክትሪክ ማቃጠል ኧረ ፈጣሪያቹን ፍሩ ይህማ ይህማ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ነው እንጂ ሰዎች ከጥፍልታቸው የሚማሩበት አይደለም አላህ ይድረስላችሁ ወገኖች
@haymohamad7173
@haymohamad7173 6 жыл бұрын
ሱሀብ አላህ ያረብያረብ
@hirutfeseha726
@hirutfeseha726 6 жыл бұрын
Abeyen yseten geta keber msegana ygrbaw ahun yaseftachwal esu was hono😍😍
@abelabebe8140
@abelabebe8140 5 жыл бұрын
ayizogn jelasoche yawo menem maderage ayichalem...amakero endayibalu erasachun tankaki...gen enem eza neberku 4amet be fit betam askafe hunuta nawu emetayehu zeragna police yalebet nawu maramiya betu...abso shawa robit
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
እግዚሆ መሀርነ ክርስቶስ እንደው ምን አደረጉ ውይይይይ
@sadortsi9865
@sadortsi9865 6 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቁርና ነዉ በማርያም ሃላፊዉ ይባረር
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 4 жыл бұрын
በጥፋታችሁ ሁኖ የገባችሁ ይበላችሁ ተቀጡ ነገር ግን እትዮጵያ ችግሩ ወንጀለኛ ቤቱ ቁጭ ብሎ ያላጠፋ ነው ሜታስርቅ
@permanullahperm7619
@permanullahperm7619 5 жыл бұрын
Yesrachihun ystachihu
@sebletesfay4164
@sebletesfay4164 6 жыл бұрын
betam yasazenal 😢
@islamnewheyoterafma7435
@islamnewheyoterafma7435 6 жыл бұрын
wed wendam ehtocha allah yetdslichu uuufffff endet sew yarsu zega end yirgl ya allah bek belen
@user-hc3mz4ev9n
@user-hc3mz4ev9n 6 жыл бұрын
እንዴ እኔ እምለው ወጣቱ ማረሚያ ቤት ነው እንዴ ያለው በስማም ደሞ ሲያምሩ ሆ በአብይ ዘመን ገና ጉድ እናያለን ይገርማል በእውነት።
@user-hq9jt5ut1r
@user-hq9jt5ut1r 6 жыл бұрын
እኔ ነኝ አዲስቷ ኢትዮጵያ እኮ ቆንጆ ናቸዉ በለተይ ሴቷ ጸጉሯ ምናምን ታራሚ አትመስልም
@user-ug2kn1sg6r
@user-ug2kn1sg6r 6 жыл бұрын
የሚገርም ነው ታዲያ ከደርግ በምን ታሻላችሁ የነሱን ክፋት አጣፍጣችሁ ነው የምትነግሩን ውሾች እናተነው እዚሁ መክተት27ዓመት ሳንፈልግ
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 5 жыл бұрын
Yasazinal ayzochu yagere lijuchi
@anshtube2129
@anshtube2129 6 жыл бұрын
ያረቢምናይነትነዉአረአላህንፍሩ
@jimmajimma1722
@jimmajimma1722 6 жыл бұрын
ግፋ የሚሰራበት ሁሉ ትግሬዋች ናቸው ፈጣሪ ይያቸው በጣም አዝናለሁ ይገርማል
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 6 жыл бұрын
ውፍፍፍ እናንተ ስትናገሩ እኔ እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ያረብ አላህ ይድረስላችውህ በጣም ያማል ምን አይነት ጭካኔ ነው በሰው ልጅ ውፍፍፍፍፍፍ
@zainarzaan7573
@zainarzaan7573 5 жыл бұрын
አላህ ይይላችሁ እንድህ የምታርጉ ሥዉች ታሣሪዋች አላህ፡ይጠብቃችሁ
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 6 жыл бұрын
ደርግ ይማረኝ ማለት አሁን ነው አይ ዲሞክራሲ ለወያኔ
@user-qi8ei6un5l
@user-qi8ei6un5l 6 жыл бұрын
አላህ ከጅቦች እጅ ነጃህ ይበላቹ ውይ ጭካኔ
@filimontemesgendestalem1477
@filimontemesgendestalem1477 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣላቹ እንዃን ኣህዮች እና ብሄር ይለያል እሰርቤቱ ኣይለይም እና ምድረ ሸንታም እኔም ሁለት ኣመት ታሰሬ ወጥቻለው እና ይህ የውሸት ዜማቹ ግን ይገርመኛል ምክንያቱ ብሄር ኣይለይም ማረምያ ቤቱ ለምን ግን የሰውን ሰም ምታጠፉ ትግሬ እያላቹ ምድረ ኣልቃሸ
@user-sm7um8eb1b
@user-sm7um8eb1b 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ ዉድ ወገኖች አይዞዋቹ ይቀን ታልፋለች አድ ቀን ፃይ ትወጣልች
@mizantesfay1152
@mizantesfay1152 6 жыл бұрын
Way it's everyone looking beautiful. Yetechegeru aymeslum but i don't think no body like asriybet or maremya bet ..
@habibuhhabibuh7573
@habibuhhabibuh7573 6 жыл бұрын
እረ እረ ምንድናቸው ለመሆኑ ወደ አገራቸው ይግቡ እዛው በክልላቸው የፈለጉት ይስሩ እንደዚህ አይነት ግፍ ሰው ምን ሰርቶ ነው ጥቁር ዳቢሎስ ናቸው በመጡበት ይሂዱ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ነው ያሰቃዩት አሁንም አላህ በኢትዮጵያውያን ላይ አምጥቶ እንደዘራቸው አላህ ያንሳቸው ጸሎታችን አሁንም ይቀጥላል----
@tersittefera2498
@tersittefera2498 6 жыл бұрын
Ayizonchu egziabhir ke enatega yihun
@MMm-fd4vu
@MMm-fd4vu 6 жыл бұрын
የተናገረው ሰውዬ የምን ጥረት እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
@sem4451
@sem4451 6 жыл бұрын
Allah yidrselachu btam yamal
@jujumalawi1507
@jujumalawi1507 3 жыл бұрын
Enezi gebra gebre menamen mibaletun atmenwachew
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሁናችሁ
@user-bu9ms5xe7t
@user-bu9ms5xe7t 6 жыл бұрын
አየይ ወገኖቸ. በስደት መሳቃየቱይሻላል አይይይ አገሬ ምንይሻላል
@ethiopiahagera1647
@ethiopiahagera1647 6 жыл бұрын
ሁሉም የሽገር ልጆች ይገርማል ጉታ አይዞዋችሁ ይነጋል
@madinanuru9379
@madinanuru9379 6 жыл бұрын
አቤት በሞቱኩኝ መሞትይቻለኛን ወንድልጅ መውለዴ አሳሰበኝ
@fasikamisganaw2687
@fasikamisganaw2687 5 жыл бұрын
ewyyyy egzabeher yedareselacheu
@dailyshow9389
@dailyshow9389 Жыл бұрын
አሁንስ ምን ላይ ይገኛል?
@saawukaantusaawu7710
@saawukaantusaawu7710 6 жыл бұрын
ግን.ለምን????
@azmeramebrahtu6083
@azmeramebrahtu6083 6 жыл бұрын
Yekerta Abiyachen ebakehi fetalen begonger ena behulu Ethiopia yaluten besekay lay new yalut ena Egziabher yibekehi fetale fetalen fetalen hulun weyane yaserachew hulu yifetulen yifetule yifetun enamesegenalen teru were edemnesema tesefalen
@fhdsdd3047
@fhdsdd3047 6 жыл бұрын
yewyelkhum min Allah ( Fetari Fet setkome min ywetahchale
@yetechegerutinenerdachewu4385
@yetechegerutinenerdachewu4385 6 жыл бұрын
Ufffff wyine wagane enezi Kefowoche Mabarer new Tgre yetebalewu Hulu kefu new wlhi Alha yitregachewu abo
@tezetejerma2281
@tezetejerma2281 6 жыл бұрын
አይዞቹ ወንድምና እህቶቼ ሁሉም ነገር አብይ መቶላችኅል።እነዚ ጨካኞች ናቸው ።
@zmazm6816
@zmazm6816 6 жыл бұрын
ሚስኪን ወድሞች አላህ ይጠብቃቹ ያማል
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ ኢትዩጵያ አንድሰው ትጣ እሚቆረቆርላት ከዚሁሉ ከተራ ፖሊስ እስከ ሻምበል ድረስ አንድ አገሩን እሚወድ ይጥፋ
@nafisaabdullah3104
@nafisaabdullah3104 6 жыл бұрын
😢😢😢😢😢 yaa Rabii atii in aragitaa
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 6 жыл бұрын
Ebakaheu takelamensetar jagenawe edeyaye aderulahwe enaze chkauhe
@zeynyaousman1815
@zeynyaousman1815 6 жыл бұрын
አይዛችሁ
@madinanuru9379
@madinanuru9379 6 жыл бұрын
ፍቱአቸው መቼም እርቅ እትዮ ላይ አይወርድም የትግሬ ቡዱን እያለ አበቃ እንሞታለን
@jonasberha6785
@jonasberha6785 Жыл бұрын
ዮሴፍ ጉታ እንደዚህ አይነት ቤት ውስጥ በማየቴ በጣም ተገርሚያለሁ
@tsehaylove2800
@tsehaylove2800 6 жыл бұрын
በሰው ሀገር ብንሞት ምን ይገርማል በራስ ዜጋ ይህ እየተፈፀመ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ወንዲሞቼ
@fjfujsfuj4585
@fjfujsfuj4585 6 жыл бұрын
እኔ የምለው ከሠው አልተፈጠሩም ትንሽ አያሥቡም አላህ ሥራቸው ይሥታቸው
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 жыл бұрын
ዉደቸ ኡፍፍፍፍፍ አላህ ይድረስላችሁ ኢሻ አላህ ዛሬ የወሻሻት ሀገር ነው እውነተኛው ሀገር ትፋረዳላችሁ
@kidista9162
@kidista9162 6 жыл бұрын
Please please show this to Abey 😰😰😰
@jfi9891
@jfi9891 6 жыл бұрын
አሏህ ይድረስላቺሁ
@fhdsdd3047
@fhdsdd3047 6 жыл бұрын
Allah yderslahchu yarblalmen
@alfiyaabadir1357
@alfiyaabadir1357 6 жыл бұрын
Are wayane Allah kemider yatfachu enate bektochi
@elroitube27
@elroitube27 6 жыл бұрын
*አዞን ይህም ያልፋል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን*
@user-hr2yd9og3k
@user-hr2yd9og3k 6 жыл бұрын
ጉዳችሁ ወጣ ህዝቤን ገላችውታል
@user-mm5te1ok2n
@user-mm5te1ok2n 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅረብላችሁ
@zaszas4337
@zaszas4337 6 жыл бұрын
ትግሬ ባለስልጣንሰብስቦ ቃልቴ መግባት አለባቸው የቀን ጂብ
@fikrudejene9679
@fikrudejene9679 6 жыл бұрын
እስርኛች እንዴ ወጣቹ ስውያውን በብንዝል መቀጠል አላባቸው አይዞአችሁ ወንድሞቼ ለወያኔ መፍትሔው ቤቱን መቀጠል ነው
@balkubalku7215
@balkubalku7215 6 жыл бұрын
ወይኔ ጭካኔ እነዚህ የሠው ህሌና የላቸውም አውሬ ነቸው የጃቸውን ማገኘት አለባቸው
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ አይኑ ጥፍት ይበል መልኩ አስቀያሚ ስራው ጭካኔ።።
@kirubelabye4087
@kirubelabye4087 Ай бұрын
Ere Le esregnoch yehem yebezal
@naomitadiumi7540
@naomitadiumi7540 5 жыл бұрын
yetabatachuhu yhe rasu yansbachuhal
@user-dd6hg7mn3y
@user-dd6hg7mn3y 3 ай бұрын
ለምንይዛቸሁአትወቁትም
@icallcus8372
@icallcus8372 6 жыл бұрын
ante gebere esus yetebalekew bezereh beye alelem egeziabeher yejehen yeseteh
@fatumaadrees2102
@fatumaadrees2102 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ayzowchu allha yazerchuni yesxachu
@nebilllnebiill2433
@nebilllnebiill2433 3 ай бұрын
What about now 😅
@himihimi8840
@himihimi8840 6 жыл бұрын
አለሀ.ይይበቹ
የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት
9:36
VOA Amharic
Рет қаралды 77 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН