የረዳት አብራሪ ዮሃንስ ተስፋየ ሙሉ ፕሮግራም ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 191,966

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

5 жыл бұрын

የረዳት አብራሪ ዮሃንስ ተስፋየ ሙሉ ፕሮግራም ክፍል ሁለት

Пікірлер: 436
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 жыл бұрын
በእውነት ያስለቅሳል ፍትህ በዘር በጎሳ ምክኒያት ተገፍተው ለሚሰቃዩ ወድሞቻችን ፍትህ ለየኋንስ
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
yehew yejachwin Agegnu eko kkkk
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 жыл бұрын
@@abebe7532 ቀጥሎ አንተም የእጅህን ታገኛለህ አይዞህ ጠብቅ
@user-vv2le4bx8d
@user-vv2le4bx8d 2 жыл бұрын
እውነት የወያኔ ስርዓት ፈርሷል ካላችሁ ወደስራው ይመለስልን ይሄ ልጅ
@ageridese2854
@ageridese2854 5 жыл бұрын
ወይ ወድሜ አጀቴን በላህው አይዞህ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ይርዳህ እነሱን እግዚአብሔር የስራችውን ይስጣቸው
@beletbelay6721
@beletbelay6721 5 жыл бұрын
አቤት አምላኬ አዞዝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳሀል
@user-cn5zv1jy6o
@user-cn5zv1jy6o 5 жыл бұрын
እንኳን በህይወት ኖርክ ወንድማችን ነገ የተሻለ ይሆናል
@ermiasheiy1397
@ermiasheiy1397 5 жыл бұрын
ወንድሜ በእውነት ክብር ይገባሃል ጀግና ነህ ኩሩ ልጅ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
ያሳዝናል በእውነት ወንድሜ #እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥ
@sedikbayahile4218
@sedikbayahile4218 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አባባል ።በግብርና ስራ መሰማራትህ ምን ይሰማሓል ላለው ጥያቂ ነጻነት።በጣም ደስ የሚል መልስ።ጠንካራ ወጣት።
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ ቅማላም ትግሬን ሲዖል የከተተልን ያዋረደልን እግዚአብሔር ይመስገን ። ከነዘሮቻቸው ትግሬ የተረገመ ይሁኑ አሜን መቼም ቢሆን አንረሳውም
@user-bh7kw1tt6f
@user-bh7kw1tt6f 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና አይዞህ ከናት ጋር መሆን እራሱ ትልቅ ነገር ነው ከምንም።በላይ።እናት ናት በርታ
@justdoit7095
@justdoit7095 5 жыл бұрын
Yohens I appreciate your moral you are so strong man I learn alot from you my god more give you power
@soloz9715
@soloz9715 2 жыл бұрын
Yes we should learn how to bring them Ethiopian airlines authority to justice and they should revaluated there position. Pilot Like YOHENS, He is very unique and smarter and very young and he can exile his opportunity to the hire positions but they upset him demote him and final taking his license that he work hard for it and makes him leave . Very unfair. Brother John, You can get up re do it a gain. Been farmers also the the richest person can be and actually . Them guys they feed them self and there family's from your harvest and market by reversal. Be proud ! God bless you!
@senayit7198
@senayit7198 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
የኔ ልቦና ይስበር 😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝ፈጣሪ ይፍርድ ልቦናቸው ይስበር ፍትህህህህህህህህህ
@imenbitaddise5448
@imenbitaddise5448 5 жыл бұрын
አቤቱ እግዚኦ እንዴት ያሳዝናል ብርቱ ወጣት ለእናትህ እንኳን ኖርክላት የወንዶች ወንድ ነህ
@haregseifu2031
@haregseifu2031 2 жыл бұрын
Ayzoki yene jagina!!
@mikimolat7801
@mikimolat7801 5 жыл бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ስራአት እግዚአብሔር ያውጣን
@haneemar4059
@haneemar4059 5 жыл бұрын
አሜን
@septig7906
@septig7906 2 жыл бұрын
Egziabher sele ewenete ferde yesetal. God is always watching.
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 5 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ በጣም ጀግና ነው
@mekdilakew7468
@mekdilakew7468 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሁሉም የእጁን ያገኛል አይዞክ እናትክን ዕድሜ ያርዝምልክ
@MH-ox7lt
@MH-ox7lt 5 жыл бұрын
So calm disciplined person I like your personality A best men character, time will change my brother Stay strong
@halimaahmed1040
@halimaahmed1040 5 жыл бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም ሰው በሰው ላይ ይሄንያህል ጭካኔ
@esikedar.mikashea7462
@esikedar.mikashea7462 2 жыл бұрын
አይዞን አማራዬ በማነት ይህን ያህል እኛ ምን ብናደርጋቸው ነዉ
@ahlammohammed3148
@ahlammohammed3148 5 жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ
@mekdilakew7468
@mekdilakew7468 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳክ
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 2 жыл бұрын
ዮሓንስ የኢትዮጵያውያን መከላከያ ሰራዊት ብትቀላቀል ጥሩ ነው ባይ ነኝ። በምትወስነው ሁሉ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን እላለሁኝ። ፈጣሪ ይርዳህ የፍትህ አምላክ ያያል በርታ ወገኔ።
@emaa2726
@emaa2726 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወንድሜችን ባዳወች በህግ እንዴጠየቆ እንፈልጋለን እግዚአብሔር ይፍርዳል
@alemneshfekadu7148
@alemneshfekadu7148 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሊነጋ ሲል የጨለመ ይመስላል አይዞህ ጎበዝ ነህ በርታ
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወንድማችን ......!!!!!!..... ፍትህ .. ፍትህ ...
@esikedar.mikashea7462
@esikedar.mikashea7462 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው የኔ ጀግና ጎበዝ
@endalshtomato3247
@endalshtomato3247 5 жыл бұрын
አይዞህ እግዚያብሕር ቀን አለው ለሁሉም
@marthahabesha807
@marthahabesha807 2 жыл бұрын
የወያኔን ፡ ስርአት ፡ እግዚአብሄር ፡ ይበቀላቸዋል ።
@Sabdusha
@Sabdusha 2 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ ያንተ ሀቅ አይቀርም ይወጣል አይዞን
@H.A.A.N
@H.A.A.N 2 жыл бұрын
Endecheleme aykerem yenegale Allah yeteshalewn yeseteh
@abenentwondie220
@abenentwondie220 2 жыл бұрын
benatachihu tilik reform yasfeligenal
@susu_6900
@susu_6900 5 жыл бұрын
አይዞ እግዚያቤር ያግዝሀል
@merymery2594
@merymery2594 2 жыл бұрын
አዉነት በጣም ጠንካራ ነህ ልክ አንዳንተ ሚዲያዉ ያላያቸዉ ብዙ ሙሁሮች ሠረአቱ ሠላባ የሆኑም አሉ አግዛቤር መልካሙን ያምጣልን ኦ ከባርነት ነጻነት እዉነት ነዉ
@jamelayasin210
@jamelayasin210 5 жыл бұрын
እኳን አተአማራው እኛምእራያወች እየረገጡ ይዘፍናል መታሰር ከስራ መባረር ብርቅ አይደለም የእራያህዝብ ሰው ሳያውቅልን 27 እየተገደልን ቀጥለናል ለማንኛውም አላህ ይርዳህ ያገሬልጅ ያማል
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 жыл бұрын
ስራ ክቡርነዉ የኔ ጀግና ትግስት አለህ ያዉም ሙሉ ጤናህን ይዘህ አልሃምዱሊላህ
@mahinahi3885
@mahinahi3885 5 жыл бұрын
አይዞክ እግዚአብሔር ይፈርዳል ከሰው ምንም አትጠብቅ አምላክ ይፍረድባቸው
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
አይዞህ ወዲሜ በሌብነትና በዘርኝነት ታጥሮል ሁሉም ቦታ ይገርማል ማፈሪያወች ባደባባይ ወጣ ጉዳቸው ሲወጣ አፋቸው ይያያዛል ባለስልጣኖቹ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ተሥፉ አለው ወድምዬ አይዞን ለበጎነው ኡፉፉፉ ይከብዳል ዘርኛን ያጥፉልን መዳኒአለም 🙏
@user-ef8sc5fl8j
@user-ef8sc5fl8j 3 жыл бұрын
የሚገርም ልጅ አቦ ፈጣሪ የምትመኘውን በሙሉ ያሳካልህ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 5 жыл бұрын
የእኔ ጀግና አወ ከባርነት ሞት ይሻላል
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
ትክክል ጀግና ነው ጣልያን ተሳዳቤ ትግሪ ፈራጅ ሆኖ አስጨንቀው ከስራው ለቆ ቤወጣም ይህው ጉዳችውን አውጥቶ ጀግንነቶን አሳየን
@mesfinsolomon355
@mesfinsolomon355 2 жыл бұрын
Yiha beta tilik bedel new lefirid yikirebu enazeh betam yasazinal
@sisayneshalemu4678
@sisayneshalemu4678 2 жыл бұрын
Beau Yetsekayu Alu ye Air menegedu Amerare Gudy bagebabe yara beau Berkley yEthiopa wetatoch Endsu honewal
@user-ml4sf4si3q
@user-ml4sf4si3q 5 жыл бұрын
ወደ ስራው ይመለስ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 5 жыл бұрын
የዚህን ልጅ ጉዳይ ተከታትላችሁ ኣሳውቁን
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 жыл бұрын
ፈተና የሚበዛዉ አላህ የሚወደዉንነዉ ብቻ ጤና ሁን
@nebibekele3019
@nebibekele3019 2 жыл бұрын
"YUANES "ABSOLUTELY RIGHT BROTHER, "WENDERFUL "
@gfdsaggfdsax7941
@gfdsaggfdsax7941 5 жыл бұрын
አውራሪስ ሰላም ላንተ ይሁን ዋናው ጬና ነው ሰላምህ ለውዝ እናትህና ለሁላችን
@eyerusalemtadesse6580
@eyerusalemtadesse6580 2 жыл бұрын
Work hard do not give up keep going 💪
@tgtgdestaw5015
@tgtgdestaw5015 5 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ አስለቀሰኝ አሳዘነኝ ተምሮ እዳልተማሩ መሆን።
@raheldejene6116
@raheldejene6116 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል!!!!!!!
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 2 жыл бұрын
@@raheldejene6116 Ayikerim
@selamselam6036
@selamselam6036 5 жыл бұрын
ዶር አብይ በነካ እጅህ አየር መንገድ የወያኔ ገዳዬች እዛ ናቸዉ የተጠራቀሙት የፍርድ ያለህ
@kbzbarca6667
@kbzbarca6667 5 жыл бұрын
This is unbelievable!!!!!
@pqlqpnknk6306
@pqlqpnknk6306 5 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ በረታልን ዋናው ጤና ነው
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
ወንድሜ አሁን ቴክኖሎጂ የተስፋፋበት ዘመን ወረቀትህን ውጭ ብትልከው እጃቸውን አጥበው ነው የሚቀበሉህ ያገር ሰው ቀብሮሀል አንተ ምንግዜም ጀግና የጀግና እናት የወለደችህ ነህ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥህ
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 2 жыл бұрын
Jesus loves you ❤ We All Amhara # No More
@KaliKali-fk2uf
@KaliKali-fk2uf 5 жыл бұрын
ስወ ሲወድቅም ሲነሳም ነው የእናትህ ፃሎት ይርዳህ እና በሙያህ ስራ ጥላት ደድ እንዳይለው ጎበዝ ነህ ታገስ ያንተ ቀን ይመጣል እግዝያቤሄር ይርዳህ ያሳደዱህን ያሳድልህ ቅዱስ ገብሬል
@user-tt9ph1ti5g
@user-tt9ph1ti5g Жыл бұрын
የኔ ጌታ አላህ ካተ ይሁን
@Melona75
@Melona75 5 жыл бұрын
የእኔ ወንድም አስለቀስከኝ ጥንካሬህም ብርታትህ እሚገርም ነው እግዚአብሔር ለተበዳዬች ይፍረዳል እንዚህ ግፍኞች በእጥፍ ይከፍሎታል
@user-ke6vs4tf7k
@user-ke6vs4tf7k 2 жыл бұрын
አይይይ ያሳዝናል ቸሩን ዘመን ያምጣልን😢☝
@nice7303
@nice7303 5 жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ ዘመን መታል እኳን በሕይወታ ተረፍል በሕይወት ያለ ሰው ለውጥ አለ
@user-gd9wq3on2w
@user-gd9wq3on2w 5 жыл бұрын
አይዞህ ወድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ
@rahelabera6919
@rahelabera6919 2 жыл бұрын
እኔን ወንድሜ እውነት በጣም በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ህወሀት አፈር ብሉ ፈጣሪ ስትሞቱም ለሲኦል ይበላችሁ አይዞት እማማዬ ለልጅወት ኑሩለት አንተ ጀግናነህ ልበጠንካራ ብሩህ ተስፋ ያለህ ልጅነህ ነገ ንጉስ ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የተሻለን ነገን ታያለህ እድሜ ልካቸውን አማራ አማራ እንዳሉ አሁን ወደ አፈር መግቢያቸው ቀን ቅርብ ነው አይዞህ ወንድሜ
@yaiiyaii2564
@yaiiyaii2564 2 жыл бұрын
የነፃነት ጀግና ነው።
@mshiwota1688
@mshiwota1688 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አይዞህ ጠንካራነህ
@delelegndamiso3563
@delelegndamiso3563 2 жыл бұрын
እባካችሁ ቃለ መጠየቅ ምንም ትርፍ የሌም አሁን ከዛ ሁሉ ክብር ትቶ ቤት ገብተው እውቀቱን በመንደር በእርሻ ውስጥ እየቀበረ ሳሌ በመስማቴ አዝናለሁ::
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 жыл бұрын
Uffffffff betam nw yasazegn yene wendem🥲🥲🥲
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አማራን ይባርክ ።
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና እናት የእናት ዉለታ ከባዲነዉ ጠክረሽ አስተምረሽ ታታሪልጂ አዲርሠሽነበር ግን ምቀኛ ምን ይሁን
@xftsdt2323
@xftsdt2323 2 жыл бұрын
በትክክል ነፃነት ነው
@tigistalmu4063
@tigistalmu4063 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው የተማረ ማይሰራበት ሀገር
@peace2ol425
@peace2ol425 5 жыл бұрын
አማራ አሁን በአማራነቱ ተደራጅቷል ና አብንን እንርዳ አማሮች በከፍታ ላይ እንደአባቶቻችን እንድንበር
@amareseggai8957
@amareseggai8957 2 жыл бұрын
Hey,You are very talented,I am sure you will fly one day not as a co pilot as a Captain. They just set you up just because they knew how smart and quick learner you are. they didn't want you to take their job,because they haven't seen a very smart person.
@user-hu4om4zx2v
@user-hu4om4zx2v 2 ай бұрын
ፍትህ ለመላው አማራ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 3 жыл бұрын
ተመሥገን በል ወድም ሠው ሙሉሠውነትሕ ጤንነት ይበልጣል ሁሉም ይስተካከላል ከእግዚአብሄር።
@solomonbitew5174
@solomonbitew5174 2 жыл бұрын
I have no word proud of you jegna ye amhara leg
@kbzehamesen672
@kbzehamesen672 2 жыл бұрын
LEHULUM GIZE ALAW. ZARE HIZIBUN SHIASHEBIRU YENABERU NEKERISAWOCH ZARE DEGIMAW LYIMALASU ALIFAWAL. AFARDIME BELITAWAL.
@ggde3012
@ggde3012 5 жыл бұрын
አይዞህ ገበሬ መሆን አያሳፍርም መስረቅ ነው የሚያሳፍረሙ
@ahmadalshamsi1848
@ahmadalshamsi1848 2 жыл бұрын
አማራን ሁሌእደጨቆኑነው አላህ ፍርድ ይስጠን
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 5 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድም
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ አማራነት ኩራትነው ወያኔ ትግሬ ያጥፍችሁ የታሪክ አተላ ትግሬ ያጥፍችሁ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 2 жыл бұрын
የኔምሥኪን ወንድም አላህ የተሻለውን ይሻልህ ያርብ. አይዞህ
@woyneshetfikir8520
@woyneshetfikir8520 2 жыл бұрын
Enezih laboch yaladeregut wenjel yelem ayizoh wendema.
@gutachaka9808
@gutachaka9808 2 жыл бұрын
የዚህ ሰው ሕመም የሁላችን ነው።
@madinamadina7888
@madinamadina7888 2 жыл бұрын
አይዞህ ይኸምቀንያልፍል ለበጎነው
@berhanunetsanet8555
@berhanunetsanet8555 5 жыл бұрын
My eyes full of tears!
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 2 жыл бұрын
The same here
@znetmohammed4533
@znetmohammed4533 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል
@user-rm5vi7tr7n
@user-rm5vi7tr7n 2 жыл бұрын
ከባርነት ሞት አላለም እና የሚሊሊክ ዘር አደለህ እዴ የኔ ጀግና
@fasilwana1105
@fasilwana1105 5 жыл бұрын
Btamme Yasazenal Egezeabher huluen yayal. Ferd yestele ygeza gudaye Nawe ayzohe wondema Egezeabher Kant gaer newe.
@ethiopiaenathager781
@ethiopiaenathager781 2 жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንዲህ አይነቱን ግፍ ለህዝብ ይፋ ማድረግ ቀላል አይደለም ከዮሐንስ ያልተናነሰ ከፍተኛ ጫና ተቋቁማችሁ ነው ለህዝብ ያደረሳችሁት በጣም ይገርማል የሰውየው አነጋገር እኮ የዮሐንስን የታፈነ ሀቅ ያሳብቅ ነበር መናገር እስኪያቅተው ነበር የሚንተባተበው ይገርማል " ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት " ይሉ ነበር ለማንኛውም ዮሐንስ ማንም ያልሰጠህን ነፃነት በራስህ አግኝተሀል የቀረህ ግን ፍትህ ነው እሱን ደግሞ ከእግዚአብሔር በቅርብ ታገኘዋለህ የኛ የምስኪን እናትህ ሀዘንና ፀሎት መሬት ጠብ አትልም ! አይዞህ ወንድሜ ወተት ተገፍቶ ነው ቂቤ የሚወጣው !
@user-yn7ym6sk9t
@user-yn7ym6sk9t 5 жыл бұрын
ውይይይይይ ወንዳለም አይዞህ እግዚያብሔር የጃቸውን ይሰጣቸዋል እንኳን በሒይወትህ ለቀቁህ ያጣኸውን ንብረት ፈጣሪ ይሰጥሀል
@tebebuhaile1688
@tebebuhaile1688 5 жыл бұрын
እኔ ወንድሜ ኮርቼብሀው ጀግና የጀግና ልጅ ነህ ወደፊት ትልቅ ቦታ እግዚአብሔር አስቀምጦታክ ማየት እመኛለው ይህን ስፅፍ ቃላት እንሶኛል ለሁሉ ግዜ እለው
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 5 жыл бұрын
Amhara people, make sure Tigrians never affect your life anymore!!
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 5 жыл бұрын
dr.abey ewntgha kehon wedserah yemlseh feteh le yohanes Tesfaye
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 5 жыл бұрын
ወይኔ አማራን እደው እዳያድግ አይደል እዴ ትግሬ ጥረቱ ወይኔ አማራ መቸም አይጠፋም እዉ ቀቱን እደያዘ ይኖራል
@tikdemlegesse3405
@tikdemlegesse3405 2 жыл бұрын
አረ ኡፍፍፍፍ ይሄን የመሰለ እውቀት ያለው ወጣት ይሄኔ ስንቱን ወጣት ገለው ይሆን አረ ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይፈረድባቸው አይዞህ በርታ 😭😭😭😭😭😭😭😭ምን አይነት ክፍ ናቸው
@user-fn7jh2gh1z
@user-fn7jh2gh1z 5 жыл бұрын
አላህ አለህ ወንድሜዋየ አብሽር ለበጎ ነው
@masimasi4968
@masimasi4968 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ዘረኝነትን ከምድረ ገፅ ላይ ያጥፋልን አንዲቷን ኢትዮጲያን ያኑርልን አይዞኽ በርታ ለሁሉም ጊዜ አለው መልሰኽ ስራኽን በነፃነት የምትሰራበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም ብዬ ተስፋ አደርጋለው አይዞኽ በርታ ጀግና ነኽ
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 жыл бұрын
የህግ ያለህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፈተሽልን ምድር ሌባ እና ዘረኛ የተጠራቀምበት ነው የሰው እቃም ይዘርፋሉ እነዚህ ሌቦች
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 жыл бұрын
Ayizoh yene wubdem🙏🙏
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 524 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 84 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ኢትዮጵያዊነት በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
8:20
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 228 М.
ESAT Interview with Brigadier General Tefera Mamo Part one
1:19:27
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 155 М.
#ethiopia #አገሩ ሰላም ነው? April 28, 2024
50:10
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 58 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 524 М.