የራስን ጤና መቆጣጠር - Taking Control of Your Health -- Part 1

  Рет қаралды 127,552

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

ጤንነት ተፈጥሯዊ ስጦታ ነው ወይስ ፈልገንና አስሰን የምናገኘው ሀብት ነወ? ጤንነታችንንስ ወደነበረበት ተፈጥሯዊ ሁኔታ መመለስ እንችላለን!
በዚህ ቪዲዮ እንነጋገርበት!
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251988068511
+251911420432
+251911318275

Пікірлер: 144
@tolamariamjobir8584
@tolamariamjobir8584 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነህ, አራሴን አየደስኩ ነው, አንዴ በሕይወት አግኝቼክ ዉጤቴን ማሳይክ ማሳሪምክ ቀን ቅርብ ነው. 🙏🙏🙏🙏🙏
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 Жыл бұрын
በጣም በጣም በተመላካች በተከታታይ ስም እናመሰግናለን 100% በጣም ነው ደስ ያለኝ 44 ደቂቃ ዋው ዋው ጥሩ ነው ያደረጋችሁት በድጋሜ ክብረት ይስጥልኝ በተረፈ ማታ ከስራ መልስ እመለከተዋለው በመደጋገም አየዋለው ቅዳሜ አደለ ዛሬ 🙏🙏🙏በቃ የትምህርቱ ሀሳብ ጥግ ደረስ እንረዳለን አቶ አሸናፊ ታየ እና የስራባልደረቦቹን በሙሉ ክብረት ይስጥልኝ
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!
@chaltugasso7948
@chaltugasso7948 Жыл бұрын
YES!! GOD Bless you!
@emebetkebede6696
@emebetkebede6696 Жыл бұрын
በጣም ነው የት የማሰግነው🙏🙏🙏
@mesis.h.d.s.k8157
@mesis.h.d.s.k8157 Жыл бұрын
እግዝአብሄር ለትውልዱ ያስነሳህ ሠው ነህ በእውነት ዘመንህ ይባረክ!!!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርክሕ
@yotor6221
@yotor6221 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ለትውልዱ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው አስተሳሰብ ላይ ካልተሰራ ህንፃ ፣ ፎቅ በፎቅ ላይ የድንጋይ ክምር ቢደራረብ ይዘገያል እንጅ ያልተገራ አዕምሮ ያለው ሕዝብ አንድ ቀን ያፈርሰዋል 👍 በርታ ወንድማችን ብዙ ሰዎች ጋር እየደረስክ ነው ተስፋ እንዳትቆርጥ 🙏
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልዩ ትምህርት ሰጪ ውይይት በመሆኑ ታላቅ ምስጋና አቀርባለሁ!!!! ይህ "አእምሮና ሰውነትን አንድ ላይ እናድርግ" የሚለውን መርህ የሚከተል በመሆኑ በተቻለን መጠን እራሳችንን ከአካባቢያችን መጥፎ ተፅዕኖ መከላከል አስፈላጊ ነው ።
@user-rg6hm1pr9u
@user-rg6hm1pr9u 2 ай бұрын
ashe you are amazing! በእውነት በዚህ ዘመን መገኘትህ ይህ ትውልድ እድለኛ ነወኛ ነው።
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ክቡር አቶ አሸናፊ ታዬ በእዉነት ቃል የለኝም ለምትሰጠዉ የአዕምሮ ትምህርት ክብር ይስጥልኝ !! እናመሰግናለን 🙏
@fareewelu3341
@fareewelu3341 Жыл бұрын
በጣም አመሰግንሀለሁ የብዙዎቻችን ህይወት እየቀየርክልን ነው አገላለፅህ ደስ ሲል ሳምንቱን ሙሉ አዲስ ቪድዮ እየጠበኩ ነበር
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@kiflegoitom687
@kiflegoitom687 Жыл бұрын
39 ደቂቃ ላይ የተናገርከው እኔ አሁን ያልሁበት ሁኔታ ነዉ :: ሁሌም በምታስተላልፈው መልዕክት ብዙ እያተርፍኩ ነዉ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@rahelyohannis1125
@rahelyohannis1125 Жыл бұрын
ትልቅ ምስጋና እና ክብር መምህር እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረኝ🙏❤️
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
መምሕር አንተ የእግዝአብሔር ሰጦታ ነሕ እናመሰግናለን
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 Жыл бұрын
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ።አሜን።
@seidkamil4112
@seidkamil4112 Жыл бұрын
ይህን ሰው አለማመስገን ንፉግነት ፣የሚሰጠው ትምህርት በገንዘብ አይተመንም፣ሞቲቬሽን ከፈረንጆቹ በላይ ገብቶታል
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ዋው!! ነፃ የሚያወጣ ት/ት ነው እውነት
@semina8117
@semina8117 Жыл бұрын
Waww egzabher abzto ybarkh wendme 🙏❤️
@mesis.h.d.s.k8157
@mesis.h.d.s.k8157 Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን እውነት ለመናገር በኔ ህይወት አስደናቂ ለውጥ ጀምሮ ተገረምኩ እባክህን ስለ ውስጥ ማንነት ለውጥ ወይንም እለት እለት ማደረግ የሚገባውን መነሻ ያስፈልጋናል ምክንያቱም በጣም ለመፍጠን ይረዳናል ።በተረፈ ስለንተ ለመግለጽ ቃል አጣሁ ዝም ብዬ እግዝአብሔርን ስለንታ አመሰግናዋለሁ።
@_Gebetamedia8751
@_Gebetamedia8751 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጋሽ እሸቱ። Keep theaching us. God bless you sir.
@tri-ju1sy
@tri-ju1sy Жыл бұрын
ዩቲዩብን የበለጠ የወደድኩት የአሹን ትምርት ከጀመርኩ ነው ትምርቶቹ እስከሚለቀቁ በመጠበቅ ላይ ነበርኩ
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 Жыл бұрын
ህመሙን ይወቀ በእራሱ ከበካይ ነገር እና ሰወች ካራቁ በጤና ይኖራል ህመም በተስቦ ከተበካይ ቦታና ሰወች ካራቅን የጤናችን ሞግዚት እራሳችን ነን ለእራሳችን ዋጋ ከሰጠን ለእራሳችንም ጊዜን ከወሰድን ልንኖር የተሰጠንን ጊዜ አጣጥመን እናልፈለን የህመማችንን መንስኤ ይወቅን እለት እንድናለን አቅሙኑ አውቆ የኖረ እራሱን አኖረ።
@fictiontube3503
@fictiontube3503 Жыл бұрын
the real impact is here god bless u Mr..asha 🙏
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 Жыл бұрын
እበጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏 በጣም ብዙትምርት አግቻለሁ እግዚያብሔር ይባርክዎት!!
@selamawitregassa7933
@selamawitregassa7933 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@melesegezehagn2790
@melesegezehagn2790 Жыл бұрын
Wow, its a great poem!!! I always waiting your videos and i like it really.
@tobe.....
@tobe..... Жыл бұрын
Really amazing. Thank you!
@meronzeleke5906
@meronzeleke5906 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 Жыл бұрын
Wowwwwድንቅ ነው እውቀት ታላቋን ታከብራለች እናመሠግናለን
@fuda1000
@fuda1000 Жыл бұрын
Ashenafi, you are awesome 👌 keep shining man!
@bisratgirma
@bisratgirma Жыл бұрын
I can see a Beautiful & dynamic soul in you that overflows to others!!! Glad you are an Ethiopian!
@helenweldemichael8747
@helenweldemichael8747 Жыл бұрын
Thank you somuch I want this topic for long time God bless you..
@Tsinu2022
@Tsinu2022 Жыл бұрын
I was waiting,, what a lesson!!!
@rahelyohannes4609
@rahelyohannes4609 Жыл бұрын
ክቡር አቶ አሽናፌ ታዬ I don’t have words I just want to say God Blessed You more and more You are the best man in this world , you changed me Thank so much 🙏🙏
@seidflli1363
@seidflli1363 Жыл бұрын
Thanks more for your all info
@abduyimer7891
@abduyimer7891 Жыл бұрын
It is my first time to write a comment in social media Ashe you are my best motivational speaker, you touch my heart so you pave the way for my success in all aspects of my life .tnx a lot. I will share you my success story .
@messipositiveenergy3590
@messipositiveenergy3590 Жыл бұрын
ቀድሞ እንደ Subject መማር ነበረብን አንተ ምትሰጣቸውን ትምህርቶች🙌
@kidisttilahun7772
@kidisttilahun7772 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ እውነት ነው በጣም የገረመኝ መልክት ነው በተለይ ስለ ኮሮናየተናገረው በትክክል እውነት ነው.በጣም የፈሩት ናቸው የተያዙት
@Thelearninglounge926
@Thelearninglounge926 Жыл бұрын
I can't wait so long to hear mr Ashenafe anytime and anywhere. Today's lesson very instructive. You made youtube so shiny.
@jasminadam6601
@jasminadam6601 Жыл бұрын
Beautiful really thank you 🙏🏾
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Thank you sir!
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Жыл бұрын
Oh wow ….another eye opening ….i wish u train online too
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
@millionyohannes1262
@millionyohannes1262 Жыл бұрын
I really appreciate you and I wish you success and GBU.
@husenjemal4384
@husenjemal4384 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ግን አንተንም እናመሰግናለን
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 Жыл бұрын
Thank you so much
@sitotawteruneh9782
@sitotawteruneh9782 Жыл бұрын
እናመስግናለን እውነት የማይመስል እውነት የሆነ ሀይል ያለው እውቀት ነው እያስተማርከን ያለው ልክ እንደበሽታው ሞትም ሰዎች ስለሚያውሩለት እና እንሞታለን ብለው ስለሚያስቡ ነው ሞት የሚመጣባቸው ብለህ አታስብም አልሞትም ብየ አምናለሁ
@redmimi6106
@redmimi6106 Жыл бұрын
Amazing thank you
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። ሚዲያን በአግባቡ ስለተጠቀምክበት ።
@yasminahmed4073
@yasminahmed4073 Жыл бұрын
Ato ashnfi amsgnalhu betam turu temhrt nawu kerso yagenahut addis ababa metchye tmhrto lay lemsatf gagahu
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@bizus6774
@bizus6774 Жыл бұрын
Wow what a message ! Thank you I can't wait to watch the next part...
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
Glad you enjoyed it
@ruthh620
@ruthh620 Жыл бұрын
Thanks keep shining
@gishabaytube68
@gishabaytube68 Жыл бұрын
Great teacher woww
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 Жыл бұрын
ክፍል ሁለት እየጠበቅን ነው እናመሠግናለን
@betelihemkassahun9288
@betelihemkassahun9288 Жыл бұрын
Thank you teacher... please please part II
@jitudereje6700
@jitudereje6700 Жыл бұрын
እዉነት ፓሽንክን ያገኘክ ሰዉ ነክ እያንዳንዳ ምትናገረዉ ነገር ዋዉዉዉ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ፓሽናችንን እርግጠኛ የምንሆንበት መንገድ ካለ...........
@abdulhafizebahru3761
@abdulhafizebahru3761 Жыл бұрын
thank you 🙏🙏🙏
@eastend758
@eastend758 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@fadilaomukawser8130
@fadilaomukawser8130 Жыл бұрын
በርታልኝ አባት
@kabetotufa6350
@kabetotufa6350 Жыл бұрын
thanks alot!!!
@atikilthamelmal329
@atikilthamelmal329 Жыл бұрын
amusing explanation ,i was confused when i was hear postive and negative
@HhHh-xn9jy
@HhHh-xn9jy Жыл бұрын
ደስየሚል ትምህርት ነው በርታ
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 Жыл бұрын
Yess Greek meny of the old ages are so strong and healthy👍
@Etech1616
@Etech1616 Жыл бұрын
thank you so much
@tsegagebremichale7857
@tsegagebremichale7857 Жыл бұрын
Betam zar3 germognal...enem ehenin zede hulem emokiralehu....Betam new mameseginaw...egzabher ablito yabzalik..ehenin።ewqet
@z.z6853
@z.z6853 Жыл бұрын
እሚገርም ትምርትነው እናመሰግናል
@danielbekele1134
@danielbekele1134 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
እናመሰግናለው ትክክለኛ ትምህርት የምትሰጠው
@teshaletembo6539
@teshaletembo6539 Жыл бұрын
IT IS SUPERB REALLY
@seventhdayadventistchurchg2843
@seventhdayadventistchurchg2843 Жыл бұрын
good teaching
@yareddubale7970
@yareddubale7970 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ አመሠግናለሁ አመሠገናለሁ !!!
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@natnaeltesfaye3388
@natnaeltesfaye3388 Жыл бұрын
Thank you
@mershaq21
@mershaq21 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ ግን አንድም የእንግሊዘኛ ቋንቋን ለማይችልና ለአርሶ አደሮች አማራጭ ቋንቋን ታሳቢ ቢደረግ መልካም ነዉ
@nugusutura2247
@nugusutura2247 Жыл бұрын
Ene demo betam yewededkut miyasredabet menged maryamin betam ameseginalew
@user-ts4xe5rz2d
@user-ts4xe5rz2d Жыл бұрын
This is out of this world.
@user-rg6hm1pr9u
@user-rg6hm1pr9u 2 ай бұрын
,and free from thought,too!
@user-rg6hm1pr9u
@user-rg6hm1pr9u 2 ай бұрын
thanks
@kishoalemayehu482
@kishoalemayehu482 Жыл бұрын
You are right my dear friend we got a great help from this meeting your have make it on line we can follow up thank
@sisaydm5934
@sisaydm5934 Жыл бұрын
Thank you!
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
Thank you for your consistent engagement to our videos!
@mejuna8589
@mejuna8589 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በብዙ ሂወቴን ቀይኖታል
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
አመሰግናለው አላህ ይስጥልኝ
@kiakorea9733
@kiakorea9733 Жыл бұрын
Sus honachubgnal !!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
Amazing!!! Thank you so much👌👍
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 Жыл бұрын
እናመስግናልን
@samrawitlemma6708
@samrawitlemma6708 Жыл бұрын
ማመን ነው የከበደኝ ይሂ ሁሉ ሚስጥር፣ ዋዉ እኛ ሰውች ግሩምና ድንቅ ሆነን መፈጠራችንን ነው እያብራራህልን ያለህው
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement Жыл бұрын
የኔ አባት 115አመት በሂወት ስኖር ህመም በሽታ አያዉቅም አሁን ግን በሂወት የለም😢😢😢😢😢😢😢😢 እናመስግናለን ጥሮ ትምህርትነዉ❤❤❤❤❤
@chaltutolatae8321
@chaltutolatae8321 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት እያስተማሩ ነው ምስጋና ይገባዎታል።እኔ ከገጠመኝ አንድ የቅርብ ዘመዴ ሁል ግዜ ሲነጋ ሲጠባ ስለ ሞቱ ቀን ያወራል 40ኛ እድሜ ውስጥ ነው ያለው እና የሰው ልጅ እድሜው ቢበዛ 70 የሚለውን የቅዱስ መፅሃፍ ቃል ይዞ ከ10አመት በታች የሆነች ልጁ እንኳን በሱ የሞት ቀን ቅርብነት ስትሳቀቅ አስተዋልኩ እና ይሄ ሰው ካንተ ትምህርት አንፃር ራሱን ወደ ሞት እያቀረበ አይደል?
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tarikuzewude840
@tarikuzewude840 Жыл бұрын
menm maseb yemaychilu hitsanatis ende yitamemalu beshitawun eyasebnew erasachin selefekdn nw yemintamemew kaln ?
@WUBALEMSAHILU
@WUBALEMSAHILU 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tewodrosmolla7289
@tewodrosmolla7289 Жыл бұрын
Hi, I have question, How to control and make Health my subconsciously mind?
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 Жыл бұрын
Ewnetegna decoter namesegnalen
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 Жыл бұрын
🙏
@egzabhirymsigen3368
@egzabhirymsigen3368 Жыл бұрын
የኔ ህይወት ነዉ😂
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
🙏🏾✨️🙏🏾
@wedirefotube3919
@wedirefotube3919 Жыл бұрын
yes
@David-fw8mx
@David-fw8mx Жыл бұрын
Wechi hager leminor sew siltena kalachu please
@eyerusteshome7273
@eyerusteshome7273 Жыл бұрын
እንዴት እንደምጠብቅ እስክትመጣ አሼ በጣም እናመሰግናለን
@kedirsuleymen7928
@kedirsuleymen7928 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በመሆን አከባቢ ይምት ኖረበትን ይወስናል
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 Жыл бұрын
Tenama hono lemqoyet sport,amegageb,bego hilina, Ke Ezezihabehri gari mesmamat,........ yemsaselut beq nachew Wob tederg tefetryalew be Egzihabheri ::
@simegnewgetahun9929
@simegnewgetahun9929 Жыл бұрын
ሀሳቡ ስለጤና የተሰጠው ሙሉበሙሉ እውነት አደለም ሠው ታሞ ይድናል የሚድን ግን አእምሮውን ስላሳመነ ብች ከበሺታው አይድንም ስላላሠመነውም አይድንም ማለት አደለም.
@Leyoplayz
@Leyoplayz Жыл бұрын
wawwwwwwwwwww........
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 12 МЛН
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1
33:57
Impact Seminars
Рет қаралды 192 М.
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 2
34:30
Impact Seminars
Рет қаралды 149 М.
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 1
35:43
Impact Seminars
Рет қаралды 49 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН