አይምሮህን ከእነዚህ 5 ነገሮች ጠብቅ Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 147,949

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 433
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 3 жыл бұрын
ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇 t.me/inspire_ethiopia
@shshshehsgsvsbdd9330
@shshshehsgsvsbdd9330 3 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ የኔዉድድድ ወንድም ቀጥልበት
@rabiayimermohammed4134
@rabiayimermohammed4134 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@geremwgetachew3735
@geremwgetachew3735 3 жыл бұрын
Woow bro amazing job 💪💪
@user-uj1bs6xh7t
@user-uj1bs6xh7t 3 жыл бұрын
እስኪ አንድ መፍቲሂ ስጡኝ?? አንድ የኔ የቅርብ ሰው ነበር እና እዚህ አገር ነበር እናም ሀገር ከሂደ ከአመት በላይ ሆነው እና ባገሩ ላይ መኖር አይፈልግም እዚህ መምጣት ነው የሚፈልገው ግን ሰዎች ተመልሰህ ብትሂድ እና ደግመህ ብትያዝ እስር ቤት ያቆዩሀል ይሎታል እሱም አምኖ ተቀብሎታል! ደግሞ ዝቅ ብሎ መስራት አይፈልግም ህሌም ከፍ ብል መታየት ነው የሚፈልገው በሀገሩላይ ዝቅ ብዬ አልሰራም ብሎ ግራ እንደገባው ይህው ካመት በላይ ሆነው ለዚህ ሰው ምን አይነት ምክር ተስጡት አላችሁ ምክራችሁ ያስፈልገኛል እንድት አድርጊ ልቀይረው????
@tinsaelegessetisu1483
@tinsaelegessetisu1483 3 жыл бұрын
Magignet alichalikum
@yohannesmekonnen9622
@yohannesmekonnen9622 3 жыл бұрын
ንጽጽር እውር ያደርጋል የኛን ጠንካራ ና ደካማ ጎን በራሣችን ችሎታ ሳይሆን በሌሎች እንድንመዝን ያደርገናል.........አመሠግናለው
@rahmatube1535
@rahmatube1535 2 жыл бұрын
አረ በጣም እኔም ችግሬ ሊወገድልኝ አላቸለም ሰው ዝቅ አድርጌ ነው የማየው ራሴን ከፍ እንዴት እንደማስወግደው አላቅም
@enathager6292
@enathager6292 3 жыл бұрын
ስነወርቅ ይሄንን comment ታየዋለህ ብዬ አስባለው😘 ስለእውነት ላውራ ብል ቅዱስ ቃሉን ከመስማት ቀጥሎ ያንተ ንግግር እፎይታ እና በራስ መተማመንን ይሰጠኛል ። ማለት የፈለኩት ይሄንን ፕሮጀክት ቀጥለክበት በትልቅ ደረጃ ለመላው ኢትዮጵያዊያን የመለወጥ ምክንያት ትሆን ዘንድ እሻለሁ ።❤❤
@user-fl2tn9uw1s
@user-fl2tn9uw1s 3 жыл бұрын
እውነት ያንተን ፕሮግራም መከተተል ከጀመርሁ በኅላ ትልቅ ለውጥ አግኝቻለሁ አመስግናለሁ አምላክ አብዝቶ ይስጥህ ነፍሱ
@musefamustefa4003
@musefamustefa4003 3 жыл бұрын
እኔም እዬ ነጋር ዳርሶብኛል
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እኔም እዳች
@wesenetadesse1931
@wesenetadesse1931 3 жыл бұрын
አዎ በትክክል
@mekdeshussen3272
@mekdeshussen3272 3 жыл бұрын
@@wesenetadesse1931 )))k))))7!++-;))
@colobojimma3102
@colobojimma3102 3 жыл бұрын
አቤት የአጎት የአክስት ልጆች ስብስብ
@eluqueen7221
@eluqueen7221 3 жыл бұрын
ልበ ሙሉ ሰው💪💪 አደንቅሀለሁ
@samraades6172
@samraades6172 3 жыл бұрын
ዋዉዉ
@samraades6172
@samraades6172 3 жыл бұрын
ይጭመረልህ
@kokobdream8768
@kokobdream8768 3 жыл бұрын
ከሰዎች ጋር ንፅፅር ሚለው ፓርት በጣም ተመቸኝ 👌 ሰላም ፍቅር ጤና ለናንተ 🙏
@FKR_Lab
@FKR_Lab 2 жыл бұрын
2:06 Sebebegna kemehon 3:53 ke Kuchit 6:12 Diro kaltesaka ahunm aysakam kemalet 9:29 ke Sewoch gar nitsitsir kemadreg 12:03 Besewoch filagot kememerat Rasachnn entebik🙏
@madinadeen3419
@madinadeen3419 2 жыл бұрын
እነዚህ ልጆቺ የኔን ሂወት ትክክክል ይህ ነው ወይኔኔኔ እደት ፈጣሪየን ላመሥግን እነዚህ ልጆቺ ሥላገኛሁ የኔ ወድም 💗በፀባየሽህ ላይ ፀባይ በእውቀትህ ላይ እውቀት በጤናህ ላይ ጤና በእድሜህ ላይ እድሜ አላህ ይጨምርልህ 💗
@bachagurmesa635
@bachagurmesa635 3 жыл бұрын
ሺ አመት ኑርልን ወንድማችን በጣም ነው የምንወድህ በተለይ እኔ
@assefabeyenetegegne9224
@assefabeyenetegegne9224 Жыл бұрын
እውነትም ስነወርቅ አደበትህ ማርነው የአተን ት/ት ማግኜት ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የምገልፅበት ቃልም የለኝ!!!!!!!!!!!!
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 3 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ መምህር ለቤቱ አድ ስ ነኝ ለኔ ነዉ የተዘጋጀዉ በስማም ይገርማል እናመሰግናለን በጣም
@user-th5gz5ph5b
@user-th5gz5ph5b 2 жыл бұрын
የኔችግር የ5ነው እግዚአብሔር ይሰጥህ ውንደማችን እናመሰግናለን በጣምነው የማክብርህ ምክሮችህን የምውዳቸው
@Yemichaellij12
@Yemichaellij12 3 жыл бұрын
እኔ ስሰማህ መጨረሻ ላይ ብቻዬ ሰሚ የሌለኝ አንጨበጭብልሃለሁ 👏
@user-zo2qw6dk2g
@user-zo2qw6dk2g 3 жыл бұрын
አርፍጄ ስላወኩህ ቆጭቶኛል
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 3 жыл бұрын
እኔም ራሱ
@hamzamohammed3447
@hamzamohammed3447 3 жыл бұрын
አረፈደም እዳድሥ ሞኩሩ
@alem8176
@alem8176 3 жыл бұрын
ፁፁት ሁለተኛ ያለ ማህታወን የምጠቅም ነገር ላካፍላችሁ ። አንደ ጨማሬ ። እኔ ጠቅሞኛል ። የሚፀፅተንን ነገር ሁሉ ጌዜ ሰቶ በወረቅት ላይ መፃፍ በተደጋጋሚ ማንበብ ። እንደዚያ ሲሆን ሊከብደን ይችላል ለግዜው ሊያስለቅሰንም ይችላል ግን አሪፍ መፍትሄ ነው ። ከነበብነው በኋላ ማቃጠል ። ደግመኝ ያለ ማስታወስ ብቃ ያማንነት ሞታል ተቃጥሎል ብሎ ማሰብ ። ሞክሩት ይጠቅማል።
@user-lm7vu1ht5q
@user-lm7vu1ht5q Ай бұрын
ጥሩ ሃሳብ ነው❤❤❤❤
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Жыл бұрын
ባላችሁ አመስግኑ ያልከው ተመችቶኛል ጥሩ አባባል ነው እኔም ደግፉለሁ ለምስጋና በርከት ይገኛል
@zagoltube-top5
@zagoltube-top5 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@nishadkinaloor6221
@nishadkinaloor6221 3 жыл бұрын
በጣም ጥር መክሬ ነው የእውነት አረፍ የሆነ ተመስሎቲ ነህ ግን ለሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን 👍👍👍👌
@ethiohagina-5398
@ethiohagina-5398 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ነገር ምን እንደሆነ ታዉቃለህ በጣም በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው የደረስክልኝ ትልቅ ምስጋና አለኝ በጣም አመሰግናለሁ
@Ssssssssannnnndddrrr
@Ssssssssannnnndddrrr 3 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን እናመሰግናለን የኔ ድክመት ፭ኛው ነው ፈጣራ ይርዳኝ በእውነት
@samirabh4683
@samirabh4683 3 жыл бұрын
ወንድም በጣም ነው መልእክቶችህ አስተማሪ ነው ለብዙዎቻችን በህይወታችን ለውጥ እንድናደርግ ና በራሳችን ላይ አንችልም ብለን ያም ነውን ትችላላችሁ በማልለ ት እየአበርታሀን ነው እናም በራሳችን ላይ መተማመን እንድኖረን እያደረከን ነው ከልብ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥበት
@user-nl3pv4rn9r
@user-nl3pv4rn9r 3 жыл бұрын
ቁጭት የኔ ችግር ነው ካሁን በሀላ አስተካክላለሁ big respect bro 🙏
@user-oz5fy2jq5n
@user-oz5fy2jq5n 3 жыл бұрын
የኔም ነው
@milanabood5582
@milanabood5582 3 жыл бұрын
እኔም
@AVibekeleengdawRemax
@AVibekeleengdawRemax 3 жыл бұрын
እረ በጣም ትክክል ነህ እኔ አምስቱም ነገሮች አሉብኝ ብል አልሳሳትም በተለይ እራሴን ከየሎች ጋር እያወዳደርሁ አምሮየን ከመጠን በላይ አስጨንቀው አለሁ እና በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የምትሰጠን በርታልን ወንድሜ
@user-st1rt3vc7r
@user-st1rt3vc7r Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኑርልኝ 🙏🙏🙏
@user-wf3im3sr1c
@user-wf3im3sr1c 3 жыл бұрын
ኣመሰግናለሁ😘❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰 ከ1 እሰኪ 4🙆‍♀️🙆‍♀️
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
ክክክክ
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 Жыл бұрын
ስለ ፀፀት ዋው እኔ በጣም የሚያስፈልገኝ ምክር እና መፍትሄ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤ለ14አመት የተሸከምኩት ሁኔታ ነበር ዛሬ አራግፌው አድራለው ለእራሴ 3 ሰዓት እሰጠዋለው🙏🙏🙏🙏❤በጣም አመሰግናለሁ
@maretesema7140
@maretesema7140 3 жыл бұрын
እናመሰግናለንበጣምየሚገርምመልዕክትነው፡፡
@shallomshallom6816
@shallomshallom6816 2 жыл бұрын
Brhiwetie..bizu..lewut,,eyagegnewu..new...medanialem..yistelign wegenie tebarek!!
@user-gt4tv5dy1g
@user-gt4tv5dy1g 3 жыл бұрын
አንተ ሁሌም ትለያለህ በርታ የሀገራችን ታሪክ ለመቀየር ትልቅ አስተዋጽዖ ታበረክታለህ ምክንያቱም እያለማህ/እየገነባህ ያለኸው የሰው ልጅ እዕምሮ ነው::
@film9770
@film9770 3 жыл бұрын
💚💛❤️በመጀመሪያ ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ።Ⓔ Ⓣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ።🌷#ላሜዳ አሳደጉኝ እስኪ በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉልኝና አበረታቱኝ 🌱🙏🙏🙏
@tigsetgetachewadula293
@tigsetgetachewadula293 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ህይወትን በሀሴት ይሙላልክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ 100000000000000000000 አመት ኑርልኝ ወንድማለም 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@bonirapiboy9091
@bonirapiboy9091 3 жыл бұрын
Hilegna mehon felgalew Hilegna lemehon yalarekut tiret yelem gn mnm wutet mam tat alchalkum ketay video Endet Hilegna mehon endemichal sirulin ......esit ketay edisera yemitfelgut like argu
@bedasobushura5218
@bedasobushura5218 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@zzzz1967
@zzzz1967 2 жыл бұрын
ሁሉም ትክክል ነው ጣም እናሠግናለን
@mykeydire1158
@mykeydire1158 3 жыл бұрын
WOW! You really are inspiring!🙌👍....thank you so much for everything you do!!❤
@gospelsingerasinakekora9411
@gospelsingerasinakekora9411 3 жыл бұрын
ይመች ደስ ይላል
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 2 жыл бұрын
4 እና 5 ዋውው እጅግ እናመሰግናለን
@takotako7051
@takotako7051 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-nn7uk6pe2u
@user-nn7uk6pe2u 3 жыл бұрын
ለቤቱ አድስ ነኝ የተለቀቁትን እያዳመጥኩ ነበር ስፈልጋቸው የነበሩትን ሁሉ ያገኘሁ እስኪመስለኝ ድረስ ወድጀዋለሁ ምክርህን በርታልን አላህ ያግዝህ
@user-dq6po9fc9v
@user-dq6po9fc9v 3 жыл бұрын
ብሮዬ ሁሌም እከታተልሃለሁ እዉነት እደት ደሰ እያለኝ ከመጀመራ እስከመጨረሻዉ የማዳምጥህ ጠክር እናመሰግናለን👍
@hireedesalegn6181
@hireedesalegn6181 3 жыл бұрын
Wow perfect!!! Thank you so much!!!
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 3 жыл бұрын
ውይ የነገርከን ታሪክ የባልናአ የሚሥቱ ታሪክ በጣም አሥተማሪ ነው
@atsedeabraha1644
@atsedeabraha1644 3 жыл бұрын
በእውነት አሰተማሪ ነው እናመሰግናለን
@wubalemwudie108
@wubalemwudie108 3 жыл бұрын
Thank you so much....I have almost all problems!!+
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 3 жыл бұрын
Thank You so mach
@helinahelina1415
@helinahelina1415 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ሀሳብ ነው
@user-vl4hv1ji4e
@user-vl4hv1ji4e 3 жыл бұрын
ነፅፅር ኡፍ በሽታ ነው ተባረክ በርታ
@user-xh2xu5qy1z
@user-xh2xu5qy1z 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አውን ሳሳስበኝ የነበረ ነገር ነው
@RahmaRahma-io5eu
@RahmaRahma-io5eu 3 жыл бұрын
እናመስግናለን በርቱ ቀጥሉበት
@hanaahanaa1928
@hanaahanaa1928 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@anisamohammed9025
@anisamohammed9025 3 жыл бұрын
ኮሜንት መፀፍ አይገረለኝም እነንተን ግን ከኮሜንት ከለይክ ከሼር በለይ ቢንር በደረኩት ነበር ብቸ ሁሌም ኑሩልን በጠም በጠም በጠም እነመሰግነለን
@user-hp7gg9jm1p
@user-hp7gg9jm1p 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወድሜ ተባርክ
@ekramfekr8975
@ekramfekr8975 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ምርጤ ሁሉም ተመችቶኛል
@burtocalacala1831
@burtocalacala1831 3 жыл бұрын
እውነት ከልቤ አመሰግናለሁ እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
@Bright_future2
@Bright_future2 3 жыл бұрын
Thanks man.....awesome!!!
@zaraselomon8566
@zaraselomon8566 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@justinbieberr23
@justinbieberr23 Жыл бұрын
3 & 4 respect 🙏
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
ሚገረም ነወ ተባረክልን ጀግናው በረታልን ፈጣሪ ይረዳኸ
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 3 жыл бұрын
ማሻአላህህህ።በጣም።ኢኔርጂይስጣል።በርቱልንንንን።መሰሉቻችሁንንያብዛልንንንን።ውገኔቹ
@rabiayimermohammed4134
@rabiayimermohammed4134 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 11 ай бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ምክር👏👏
@zizutech1621
@zizutech1621 3 жыл бұрын
bro ሁሌም ውስጤ ያለውን ነገር ነው ምትናገሪው መልካም ሰው ነህ። እኔም የውስጤን or ያነበብኩትን ወይም የሰማውትን ነገር መልሼ ማስረዳት or መናገርን እንድችል ምን ትመክረኛለህ ማለት ውስጤ ያለውን ነገር በፅሁፍ ባስረዳ ነው ሚቀለኝ።የሚገርምህ አሁን የፃፍኩትን ለራሱ በቃል መናገር ቢሆን ሀሳቤን መግለፅ አልችልም ነበር ቃላትን አሰባቦ አሳምሮ መናገር ይከብደኛል።ena plz 1 vedio.
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
ኤ ወላ የኒም ጥያቄ ነዉ
@rahel7771
@rahel7771 Жыл бұрын
ግሩም ምክር ነው ጤና ይስጥህ👌
@hopefuldera3842
@hopefuldera3842 2 жыл бұрын
Wow 👌 yewnte Tebarakelge
@dinkudinku3511
@dinkudinku3511 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታ ወንድም
@nebiatpaulos4574
@nebiatpaulos4574 3 жыл бұрын
Wawwwwwww fetari abzto ybarkkkk mkrhen wesijewalehun thanks a lots ketlbet🌹🌹❤️🌹🌹
@mekonnendemeke6759
@mekonnendemeke6759 3 жыл бұрын
Thanks!!!!
@adamia3883
@adamia3883 3 жыл бұрын
Thanks brother 👊
@Fthyhtube
@Fthyhtube 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ምክሮች ይመችህ ወንድም🌟👏🙏
@meseretmalabo1427
@meseretmalabo1427 3 жыл бұрын
መልካም ሰው
@Selom_C.k
@Selom_C.k 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ኑርልን , 🙏👍👍👍👌👌👌
@eyull981
@eyull981 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@user-lc5by7om1x
@user-lc5by7om1x 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ
@weleyewaweleyewa1890
@weleyewaweleyewa1890 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ብሮ ትለያለህ
@fekede1411
@fekede1411 3 жыл бұрын
You are blessed
@msliza2647
@msliza2647 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ። ወድሜ👍👍❤❤👌👌
@ethiopiamedia3192
@ethiopiamedia3192 3 жыл бұрын
Tebarek wondime manetsatser betam iyegodagn yale neger indehone silasayekign ameseginalewu
@bini8381
@bini8381 3 жыл бұрын
ሁሉም የኔ ጉድለት ነው ይገርማል አመሰግናለሁ ብሮ
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 3 жыл бұрын
ተባረክ
@elyasbaye3378
@elyasbaye3378 3 жыл бұрын
ቤቲንግ 1 ተበልቼ ያንተን ቪዲዬ አየሁት መቆጨት አቆምኩኝ
@bint4181
@bint4181 3 жыл бұрын
ሺኩረን ወንድም
@tamenetefera8110
@tamenetefera8110 2 жыл бұрын
best one bro thank you
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@misabaabo2787
@misabaabo2787 3 жыл бұрын
Thanks brother 2
@user-yw6pm7wt6u
@user-yw6pm7wt6u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ አሜን
@hamzaahmed5057
@hamzaahmed5057 3 жыл бұрын
ሀበሾች መልካም ነገር ማየት አልታደሉም thanks bro❤
@Tsruey
@Tsruey 3 жыл бұрын
የእኔ ትልቁ ችግር ደግሞ እራሴን አላምነውም ባላረገዉስ ብዬ እጠራጠራለው እራሴ ላይ ያለኘ እምነት አናሳ ነው ። በዚህም ምክንያት በጣም ተጠራጣሪ ሰው አድርጎኛል። ለዚህ ምን ትመክረኛለክ።
@maretesema7140
@maretesema7140 3 жыл бұрын
በጣምየሚገርምመልዕክትነውበርቱልን
@yeshwerkineh2010
@yeshwerkineh2010 3 жыл бұрын
Thank you so much ene 5tum betam mirt nachew gin especially comparation biker betam yesew lij rasun yikeyiral biye asibalehu 👍👍👍
@faludinfale7380
@faludinfale7380 2 жыл бұрын
Amasagnalw wandme bala wlataye nah
@jesusislovesme.7307
@jesusislovesme.7307 3 жыл бұрын
God bless you !!
@slickrap57
@slickrap57 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@tigistlegesse8443
@tigistlegesse8443 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል!
@hanicho544
@hanicho544 3 жыл бұрын
ዋወወወ!! በጣም ዬምገርም ሀሰብ ነው ወንድሜ ቀጥልበት ጎቦዚ ነህ
@sewing3188
@sewing3188 3 жыл бұрын
ዋው ይመችህ ወንድም
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን እራሥን ከማንም አለማነጣጠር ነዉ ብልህነት
@deribhana7436
@deribhana7436 3 жыл бұрын
Betame des yemelete temehererte new thank you ❤❤
@mekdesmengesha6570
@mekdesmengesha6570 2 жыл бұрын
Thanks you dor
@smarttube3196
@smarttube3196 3 жыл бұрын
ምክርህ ይመቸኛል አናመሠግናለን በርታ
@kalebkeberom5303
@kalebkeberom5303 3 жыл бұрын
For real inspire Ethiopia ✌️
እንደ ሲንጋፖር ራስን መቀየር
16:44
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 68 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
በቀላሉ የሚለመዱ 11 አሪፍ ፀባዮች
18:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 141 М.
አዲሱ የአይምሮ በሽታ | ቀላል መፍትሄ
26:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 105 М.
በራስ መተማመን ለማሳደግ 7 መንገዶች
16:16
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 207 М.
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 338 М.
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 147 М.
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН