ወላጅ አባትም ጨከነባት! የ 10 ዓመቷን ታዳጊ ሽንት ቤት ያሰሩት ወላጅ አባት እና የእንጀራ እናት ተያዙ !

  Рет қаралды 34,515

SHEGER INFO

SHEGER INFO

24 күн бұрын

እናቷን በሞት ያጣችው የ 10 ዓመቷ ታዳጊ አይናለም እቃ ቤት ውስጥ እየጠፋ ነው እሷ ናት የምትሰርቀው በሚል ወላጅ አባት እና የእንጀራ እናት አብረው ምግብ እና ውሃ ከልክለው ሽንት ቤት ያሰሩት በቁጥጥር ስር ዋሉ!
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 240
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 23 күн бұрын
እናት ባትሞት 😭😭😭😭እናት አለም ናት 😭😭😭😭አምላኬ ለእናቶች እረጀም እድሜ ሰጣችው 😭😭😭
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 23 күн бұрын
Amen😢😢😢
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 23 күн бұрын
በትክክል
@user-pw8bi2pd3b
@user-pw8bi2pd3b 23 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭​@@quluceiluu5780
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 22 күн бұрын
አሜን
@kgfuu3072
@kgfuu3072 22 күн бұрын
ብዙ አባቶች ልክ እደናት ነቸዉ አባትም እናትም ብዙአመት ኖኑርልን
@amytk6095
@amytk6095 23 күн бұрын
እንጀራ እናትየው መሀፀንሽ ይድረቅ በልጅ አይባርከሽ እንደው ዘመድ ጎረቤት የለም በአካባቢው እንደዚ እስከምትሆን ??😭😭😭
@yeneMB
@yeneMB 22 күн бұрын
Erre abatyewu....
@Fatuma-eg8sg
@Fatuma-eg8sg 22 күн бұрын
ወላሂደርቅያርጋትየችባዶቅጭላት
@Efrata288
@Efrata288 23 күн бұрын
ክፉ የእንጀራ እናት የሆናችሁ እንደናት መልካም እናት ሁኑ እባካችሁ መሆን ማትችሉ ከሆነ ልጅ ያለው በል አታግቡ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ያስኮንናሉ ተጠንቀቁ።
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 23 күн бұрын
እውነት
@Fatuma-eg8sg
@Fatuma-eg8sg 22 күн бұрын
ትክክክል
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 16 күн бұрын
አሁን እኮ እዚህ ጋር አባትም ነው የጨከነባት ? እነዚህ አውሬዎች ሆነው ነው እንጂ ሠው ከማደጎም አምጥቶ ያሳድጋል ?
@bsquadreact
@bsquadreact 23 күн бұрын
🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 23 күн бұрын
እነዚህ በዚህ ክፋታቸው ሳይገሏት በህይወት መገኛቷ የፈጣሪ ቸርነት ነው ያንተ ያለህ ያማል 😢😢😢
@user-xo5hy5qz4c
@user-xo5hy5qz4c 23 күн бұрын
ምነው በአገር በመንደሩ ሰው የለም ዘመድ የለም ሁሉም ተጠያቂ ነው
@sophiayesuf4915
@sophiayesuf4915 23 күн бұрын
አላህነዉ መሲዬ እነዚህን ሰወች የላከላት የአለማቱ ጌታ ሁሉን ያያል
@tisi3500
@tisi3500 23 күн бұрын
ያሳዝናል የሰው ክፋቱ፣ የእግዚአብሔር መንገድ እረቂቅ ነው ሰው ላከላት። ከፍ ያለ ደርጃ ያድርሳት❤
@rahelestif2112
@rahelestif2112 23 күн бұрын
እናት እናት ናት እምንለው በምክንያት ነው። እናት ከምትሞት 1000 times አባት ይሙት።አሁን የሄ አባት ከምትሉት ሳጥናኤል በሉት።ለ10 አመት ህፃን ልጅ የሄን ያክል ግፍ?ምንስ ታቃለች? እነዚ በአደባባይ ይገደሉ።
@mekatube1706
@mekatube1706 23 күн бұрын
የአላህ የሚሰማው ነገር ሁሉ አስደንጋጭ ነው ሰው በገዛ ልጁ ላይ ይጨክናል አውሬ ይሆናል የአላህ መልካም አድርገን ከጭካኔ እና ከመጥፎ ደርጊት አንተ ጠብቀን
@ttww9470
@ttww9470 23 күн бұрын
አላህ ይዘንልን አሚንን ያረብ ከጥመት አላህ ይጠብቀን ዟሊሞችን አላህ አሳማሚ ቅጣት ይሥጣቸው ያአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 22 күн бұрын
Amen ya Allah 🙏🙏
@xgkyfotixtix9259
@xgkyfotixtix9259 22 күн бұрын
አሚን አሚን
@yemsida1758
@yemsida1758 20 күн бұрын
ልጆቻችሁን ለአባት የምት ሰጡ ወንድ ሌላ ሴት ከወደደ ምንም አድርግ ብትለው ያደርጋል።
@negutube
@negutube 23 күн бұрын
ሱብሀን አላህ ኢትዮጵያ ላይ በየቤቱ ምን አይነት ጭካኔ እየተካሄደ ነው አላህየ ኧረ ምህረትህን አውርድልን
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 23 күн бұрын
ሱባሀን አላህ ለዝህ ግፍ ጎረበትም ተጠያቅ ነዉ
@ELSABETHTHAILU
@ELSABETHTHAILU 23 күн бұрын
አምላኬ ከክፉ ቤተሰብ ጠብቀን
@aster9701
@aster9701 23 күн бұрын
ተመስገን አምላኬ ልጆቼን በሂ ወት ቆይቼ እንዳሳድግ ስለፈቀድክልኝ : ሞት አፋፍ በነበርኩኝ ሰዓት ልጆቼ ገና በጣም ህፃናት ነበሩ እነሱን ሳይ እምባዬ ይፈስ ነበር አሁን እነሱም ደረሱልኝ እኔም ፈጣ ሪ የን እያመሰገንኩ እኖራለሁ እምዬ እምዬ ለልጇ 😭😭😭
@yeneMB
@yeneMB 22 күн бұрын
Bewuneti..tadleshale...yenemi limenaye lijoche kefi eskilu newu..ehhh
@user-kk7gy9yz5t
@user-kk7gy9yz5t 21 күн бұрын
ውይ እንኳን እግዚአብሔር እድሜን ቀጠለልሽ አሁንም በሰላምና በጤና ኑሪላቸው አስለቀስሽኝ 😭😭😭😭😭
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 23 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ መቸ ነው መልካም ነገር የምንሰማው አምላኬ መድኃኒቴ እባክኽን ቅዱስ መንፈስኽን ላክልን😢😢😢😢😢
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 23 күн бұрын
አቤቱ ግፍ አጥያታችን በዛ ይቅር ይበለን 😢
@bsquadreact
@bsquadreact 23 күн бұрын
🔥እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን🙏
@fatiya8477
@fatiya8477 23 күн бұрын
😢😢😢😢የአላህ እንዴት ሃይነት ጭካኔ ነው የወላጅነት ትርገምን ያጣንበት ዘመን😢😢😢😢
@tube-rf8pe
@tube-rf8pe 23 күн бұрын
እያንዳንዱ ቤት ቢፈተሽ ስንት ጉድ ይኖር ይሁን
@Azitube-kx4oz
@Azitube-kx4oz 23 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ ስላም እኮ ከቤተስብ ይጀምራል የምትሉ 👍👍የራሳችንን ስላም ጠፈቶብን የስው ስላም የምንመኝው አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጠን😓😓
@tisi3500
@tisi3500 23 күн бұрын
እውነት ነው ህዝቡ ቢመለስ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስ ነበር ለሃገራችን
@genetyilma7717
@genetyilma7717 23 күн бұрын
አባት በወለዳት ልጅ ላይ እንዲህ መጨከንን ምን አመጣው ሴትዮማ የጭካኔ ጥግ የተፀናወታት ናት በሞት መቀጣት አለባቸው የሙት የእናቷ አምላክ ይፍረድባቸው
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 23 күн бұрын
እንኳን ፈጣሪ ጎበኛት እንጅ ሰ ይኸን መስማት ከባድ ነዉ ያዉም በወላጂ አባት ከባድ ነዉ በእዉነት ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን ።
@ttww9470
@ttww9470 23 күн бұрын
አላህ ይዘንልን ያረብ ከጥመት ይጠብቀን ዟሊሞችን አላህ አሳማሚ ቅጣት ይሥጣቸው ያአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 22 күн бұрын
Amen ya Allah 🙏🙏
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq 22 күн бұрын
አሚን
@Hana-3838
@Hana-3838 23 күн бұрын
😭😭😭😭💔💔💔አረ ሥንቱን ሠማነው እግዚኦ ማረን ማረን ያማል
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 23 күн бұрын
ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን ሰው እንዴት በልጅ ላይ ጭራሽ በወለደው ሚስትስ እንጀራ እናት ናት 😢😢😢😢
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 23 күн бұрын
ሁሌም ስፀልይ እግዚአብሔር ሆይ ማንም ሊደርስላት የማይችልን ነፍስ አስባት እላለሁ እግዚአብሔር ታዳጊ ብቻውን አዳኝ ነው😢😢😢
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 23 күн бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትህ ይብዛልን ዘንድሮ ያላየነውና ያልሰማነው ነገር ምንም ይለም
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 23 күн бұрын
እግዚኦ ። እግዚአብሔር እንኳን ደረሰላት። እነዚህ አውሬዎች የእጃቸውን ያገኛሉ።
@siaytay4605
@siaytay4605 23 күн бұрын
ያ አላህ የእንጀራ እናት ልብ .
@abedaberhan
@abedaberhan 23 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ😢 ያል እናት አለም ጨላማ ናት 💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢
@alemns5942
@alemns5942 23 күн бұрын
እኔንም አክስቲ ልክእደዝህ ነበር የምታሰቃየኝ አሳ በእድሜ አንሳለሁ ግን ልክ እንደውም ከሳ የኔ በጣም በቡዙነገርነው የተሰቃየሁት😢😢😢😢😢
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 23 күн бұрын
ምንአይነት.አባትነው.ያማል.ልብይነካል.ጨካኞች.ፍርድ.የለም.አላህ.ይፍረድባቸው.😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭እናት.ለዘላለም.ትኑር
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 23 күн бұрын
በስመአብ ምን አይነት አባት ነው ግን😢😢😢😢😢😢😢😢 ማርያምን እኔስ አባቴን በምንቃል ልግለፀው የሌሎች አባቶችን ጭካኔ ሳይ አባቴን አስታውሳለሁ አባታለምየ እና እናቴ ህየይወቴ የልቤ ትርታ የመኖሬ ደስታ ናችሁ ከልቤ ወዳችኋለሁ ውዶችየ ❤❤❤❤❤ ነፍ አመት ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 23 күн бұрын
በጣም ያሣዝናል የጭካኔ ጥግ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nigusmekonen4094
@nigusmekonen4094 23 күн бұрын
አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስክርስቶስ ሆይ ለልጄስትል እድሜን ስጠኝ የኔውድ 😢😢😢😢
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 23 күн бұрын
አይሰማ ጉድ የለ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😢😢😢😢
@user-so4hf6wo7f
@user-so4hf6wo7f 23 күн бұрын
ምንድ ነው ዘንድሮ የምንስማው ያውም አባት ይህን ክፉ መንፈስ በአገራችን ላይ ያንሳልን
@user-sw7bl6rf2w
@user-sw7bl6rf2w 22 күн бұрын
በጣም ያሣዝናል አቤት ጭካኔ እናታለሚቱ ለዘላለም ኑሪ
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 23 күн бұрын
አቤት ፈጣሪ ወዴት እየሄድነ ነዉ ።
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 23 күн бұрын
አባት እናት ከለለች ክ.ፉነዉ አይተነዋል
@bezaunique6975
@bezaunique6975 20 күн бұрын
በጣም
@user-im3df5gg9h
@user-im3df5gg9h 23 күн бұрын
መሲ እኔ ላሳድጋት ። በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው።
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 23 күн бұрын
ስታሳዝን ምን አይነት የተረገሙ ናቸው በአሏህ በተለይ አባትየው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድላችሁ ልጅላይ እንዴ መጨከን😢😢😢😢❤❤ይህየእርኩስ መንፈስስራነው😢😢
@godislove5271
@godislove5271 23 күн бұрын
ምን አይነት ጨካኞች ናቸው? የእጃቸውን ከፈጣሪ ያገኙታል ይሄ አባት አይደለም ክፉ ሰው ነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 20 күн бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው ! እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ የሃገሬ አባቶች ምድሪቱን ለብዙ ቁስቁልና ያበቃችሁት ተጠያቂዎች ናችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ
@berimezgebe8332
@berimezgebe8332 23 күн бұрын
ኧረ ወዴት እየሔድን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን። የጭካኔ ጥግ እያየን ነው በሀገራችን።
@user-sl7jk6ez9m
@user-sl7jk6ez9m 23 күн бұрын
ምንም ምርመራ አያስፈልግም ያለምንም ጥያቄ ይሰቀሉ እነዚህ ቢኖሩም አይጠቅሙም ይጎዳሉ እንጂ ጨካኞች
@zahrayuesuf6430
@zahrayuesuf6430 23 күн бұрын
የአላህ ምን አይነት ጭካኔነው እረ ምን አይነት ጊዜ ደረስን ያሳዝናል ያማል
@kidumedia-
@kidumedia- 20 күн бұрын
በስላሴ የሚሰማ ነገር ሁሉ ያስፈራል መጨረሻችን ምን ይሁን ፈጣር ይማረን አረመነወች እናት ለዘላለም ትኑር እማየ ክፉሽ አያሰማኝ አንችን የምመታ እንቅፋት ይምታኝ😢❤❤❤❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 23 күн бұрын
አቤት ጭካኔ እንጀራናት ተብየዋ ግን ልጅ የላትም አባት ተብየውስ ምኑ ክፉ ነው 😢😢😢😢 ልጄ ለኔ ሁሉ ነገሬናት ያላባት ነው ለሷ ስል ተሰድጄ ምኖረው እኔ ከፍቶኝ እሳ ትሳቅልኝ
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 23 күн бұрын
አዳድ የጀራ እናቶች ፈጣሪ ቁጣውንያውርድባችሁ 😢😢😢😢😢😢
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 23 күн бұрын
አቤት እግዚኦ እምላክ እባክህ የድሮ ፍቅራችንን የድሮ መተዛዘናችንን መልስልን አገራችን እኮ እንዲ አልነበረችም አቤት መጨካከን እንደው ልብ ይስጠን ለሴጣን መደሰቻ አታድርገን እኛ የሚያምርብን አብረን ስንበላ ስንጠጣ እንጂ ስንጨካከን አያምርብን እባክህ ታረቀን አምላካችን😢
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 23 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 23 күн бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭አይ ዘሜን ምን ጉድ ላይ ደርስን 😭😭😭አምልኬ ሆያ አድነን አይ ቺቃኔ 😭😭
@bert932
@bert932 23 күн бұрын
10አመት ህፃን ምን በድላቸው ነው እንዲህ የአሠቃያት አይ የሰው ልጅ ክፍት የቀረው ይቅር እንዴት እንቅልፍ ይወስዳቸዎል
@aishamohammed6101
@aishamohammed6101 23 күн бұрын
ያአላህ ሰው እደዚህ ጨካኝ ሆነ😢😢
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x 23 күн бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!!!
@BethlehemMulat
@BethlehemMulat 23 күн бұрын
አባትዬዉ ካልፈቀደ እኮ መዉሠድ አይቻልም በግድም ቢሆን ቤተሠቦን ማሥፈረም ነዉ
@meremsalim1644
@meremsalim1644 22 күн бұрын
አባትየው ነብስ ገዳ ይ ነው እስርቤት ይ በስብሳል ልጅቷ ወላ ጅ አልባ ናት ስለዚህ አባት ምንም አይነት መብት ሊኖረው አይ ገባውም እንድትሞት ነብረ ይሄን ስቃይ ሲ ያስቃያት የነብረው ስ ለዚህ ምንም የመጠ የቅ መብት የለውም
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 23 күн бұрын
ይመሰለኛል እናቷንም የገደላት አባቷ ይሆናል መጣራት አለበት
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 23 күн бұрын
በስማአም በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 23 күн бұрын
መሲ የማታመጭው ጉድ የለም😢😢😢😢😢😢
@user-hl4wz2tp2k
@user-hl4wz2tp2k 23 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ😢😢😢
@myemunamosa
@myemunamosa 23 күн бұрын
ሱብሃነ አላህ ሲት ነገረ ነው ሚሰማው
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 23 күн бұрын
አቤት ጌታ ሆይ መቸ መልካም ነገር የምንሰማው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 22 күн бұрын
መስዬ ጎረቤቶች የዚህ ድርጊት ተባባሪ ናቸው እያዩ ዝም ማለታቸው በራሱ ወንጀል ነው ብዬ አምናለሁ!! እኔ በምኖርበት አካባቢ 2ጎረቤቶቼን አሳስሬአለሁ በኔ ጠቋሚነት በአንዲት ልጅ እርዳታ በአካባቢው ውግዘት ሊደርስ ይችላል ነገር ግን ከእውነት ጋር ቆሞ የፈለገው ይምጣ ብዙ ሰዎች እያዩ ዝም ይላሉ
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf 23 күн бұрын
ሱብሃን አላህ 😢
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 23 күн бұрын
😭😭😭😭የኔ እናት እኔን እማ ያሳዝናል በገዛ አባትም ይሄ ሁሉ ስቃይ በልጁ ላይ ግፍ ማድረስ በጣም ነው የሚከብደው
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 23 күн бұрын
እረ ምንድ ነው ዘንድሮ አይ ሰው 😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 22 күн бұрын
በትክክል የእግዚኣብሄር መልእክተኞች ናቸው
@mentugirma1001
@mentugirma1001 23 күн бұрын
አቤት ምን አይነት ጊዜ ላይ ነን እረረረረረረረ ወንዶቹ ምንድነዉ እንደዚ የተረገማችሁት ይሄ አጋሰስ
@Tigist22
@Tigist22 23 күн бұрын
በስመ ስላሤ ይኸ በየሚዲያው የምንሰመው ሁሉ እውነት ኢትዮጵያ ምድር ላይ ነው ኤየሆነ ያለው ግን ሀገራችን በቃ የሲኦል ቦታ ሆነች ማለት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 22 күн бұрын
አስፈሪ ዘመን ላይ ደርሰናል በዚህ ጊዜ ሰው ሰውን ማመን በጣም ከባድ ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 23 күн бұрын
የሰው ልጅ የክፉት ጥግ የሰይጣንን ሰራ እያስናቀ ነው።
@user-xo5hy5qz4c
@user-xo5hy5qz4c 23 күн бұрын
አቤት የጭካኔ ጥግ አይይ አባት
@wm72852
@wm72852 23 күн бұрын
ይህ ሁሉ የአባቶች ጥፋት. ነው ምክንያቱም እባት ለሚስቱ ሲል ነው ቤት ይቁጠረው እንዲህ ጉድ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 22 күн бұрын
አቤት ጌታዬ ምንድ ነው ይህ ግፍ።የላሜ ቦራን መፀሀፍ ተረተረት ይመስላል ታሪኩ።ጌታዬ ይቅር በለን የኢትዮጵያውያን እባካችሁ ጎረቤቶች እን ናበብ እርስ በራሳችን ።ህግ ጥብቅ ያለ ቅጣት ለሌላው ትምህርት ይሆናል።
@abedaberhan
@abedaberhan 23 күн бұрын
እቤቱ ኣአምላክይ ሆይ እግዚኦ ማሀረነ ክረሰቶሰ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 23 күн бұрын
በጌታ ስም ምን ጉድ ነው
@user-my6jk9rw7p
@user-my6jk9rw7p 23 күн бұрын
ምን ይሻላል? እረ፡ ጭካኔ :በዛ ፍጣሪ : ሆ ይ ፡ አሰብን ፡ ይ ቅር በለን
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 23 күн бұрын
ወይ የኢትዮጲያ እንጀራእናቶች ክፉ የተረገሙ በህፃን ልጅ ጭካኔ እግዜአብሔር ይፍረድባችሁ :እኔ የእንጀራ እናትን ቀምሻታለሁ በልጅነቴ አሰቃይታኛለች አባትም ተደርቦ ነው የሚያሰቃየው
@yeneMB
@yeneMB 22 күн бұрын
Enati..kelelechi..abati zimblo newu
@zouditasama3211
@zouditasama3211 23 күн бұрын
የምር የምሠማው ሁሉ ይሠቀጥጣል 😢😢😢😢
@user-bv9xz7cn1i
@user-bv9xz7cn1i 23 күн бұрын
Subhan'Allah bexam chekany welajoch nachew yena xeyaqa ENJERA ENATE tebeyawa Selalech gen?
@mulutesfaye3931
@mulutesfaye3931 23 күн бұрын
ስላሴ ልብ ይስጧቸው አረመኔ
@bethlehemg8614
@bethlehemg8614 23 күн бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ የጭካኔ ጥግ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vq7xu6ty5r
@user-vq7xu6ty5r 23 күн бұрын
አቤቱ ማህረን ጌታየ😢😢😢😢😢
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m 23 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ 😭😭😭😭🙏🙏
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 23 күн бұрын
ወልዶ መብላት ተጅመረ አረ በዛ የገድለ ይገድል ፍርድ ይውጣ ነጌ ይገላቶል
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 23 күн бұрын
ይሄ ሁሉ ክፋት ለምን አስፈለገ።
@nebt9215
@nebt9215 23 күн бұрын
ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው ህዝባችን 😢😢😢
@user-zd5hn8md2e
@user-zd5hn8md2e 23 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@user-xs1yp1fx7b
@user-xs1yp1fx7b 23 күн бұрын
Ayyii 😢😢😢😢😢
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq 22 күн бұрын
ያአላህ ሰላሙን አሰማን
@user-zj1tv8gh3e
@user-zj1tv8gh3e 23 күн бұрын
😭😭😭😭💔
@nejatali7088
@nejatali7088 23 күн бұрын
😢😢😢Abet Allahin alamefirat awtagn yene geta. Gorobet yelem? min aynet akababi new? gifegnoch.😢😢😢😢😢😢😢😢
@gentengosy3460
@gentengosy3460 22 күн бұрын
ወይ የጭካኔ ጥግ ይሄ አባት ሳይሆን እበት ነው😢😢😢😢 ፈጣሪ ይፍረድባቸው😢😢 ሁፍፍፍፍ
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e 23 күн бұрын
እግዞ መሀርና ክርስቶስ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 23 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ጎበኛት
@hgttgyyyghh4139
@hgttgyyyghh4139 23 күн бұрын
እግዞ ማርና ክርሰቶሰ አደራ አምላኬ ልጆቼን ቦታ ሳላሰዚ አትግደለኚ አደራ አምላኬ ምን አይነት አረመኔ ጊዜላይ ደረሰን 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@user-su9ct5zh6f
@user-su9ct5zh6f 19 күн бұрын
ፈጣሪ ይበቀላቸው
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 62 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 37 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 39 М.
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2 МЛН
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 4,8 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 8 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35