ያልተጠበቀው ጉድ

  Рет қаралды 114,419

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#EthiopianTVShow #SleHiwot #WizBisratGemechu
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Пікірлер: 169
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379 4 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ቢባል የማንም ቦዘኔ እየተነሳ የሰው ህይወት ባላጠፋ ነበር!!!!!!!!!
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
Esmamalewu
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
ትክክል ፣
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 4 жыл бұрын
እኔኮ የገደለ ይገደል የሚባል ፍርድ ምኑ ያስደስታል? ነፍስ የፈጣሪ ነው! ማን የፈጠረውን ማን ያጠፋል? የገደለ ሀጥያተኛም ወንጀለኛም ነው ።እኔ እሱን ገድዬ የእሱን ሀጥያት ለምን እሸከማለው? ጥቅሙ አይታየኝም
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
@@user-rz7zh3qi1l እግዚአብሄር ይባርክሽ የልቤን ነው የተናገርሽልኝ ፍርድ የእግዚአብሄር ብቻ ነው እሱ ይበቀልልን እንጂ እኛ ሰው ላይ እንድንፈርድ ማንም ስልጣን አልሰጠንም እንዲህ ሲሉ ግን ይገርሙኛል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በትክክል
@yohannesgebremariam9250
@yohannesgebremariam9250 4 жыл бұрын
ትክክለኛው ቦታሽ ነው ብስራትዬ ጎበዝ ከዚህም በላይ አቅም አለሽ ሁሉ ነገር ፓለቲካ በሆነበት ግዜ እንደዚህ ያለ ዝግጅት በማቅርብሽ ትደንቂያለሽ ብዙ ትምህርት ይሰጣል በደንብ ለተከታተሉት ምርጥ ስራ በርቱ ምስጋና ላንቺ እና ለመላው የስራ ባልደረቦችሽ👌👌👌👌
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ጠንካራ እና ታታሪ ሰው እድህ ግድ የለሽና አዕምሮው እንደ እንስሳ ማሰብ በተሳነው ዘልዛላ ሰው መሞቱ እጅግ ልብ ይሰብራል አቤቱ አምላኬ ሆይ በክፉ ሰዎች እጅ አሳልፈህ አትስጠን ።
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 4 жыл бұрын
Amen
@mesyloveethiopi3938
@mesyloveethiopi3938 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የእውነት ታሪክ በመሆኑ እናመሰግናለን. ባትቀየሙን, ባትደጋግሙት ወይ ባትጎትቱት ደስ ይለናል.
@hiwotmehari9119
@hiwotmehari9119 4 жыл бұрын
ኢትዮፕያ ላይ አብዛኛው የመኪና አደጋ የሚደርሰው በግዴለሽነት በሚያሽከረክሩ ሰዎች እና በቂ የማሽከርከር ብቃት በሌላቸው ሰዎች ነው ብቻ አምላክ ይጠብቅ ነው የሚባለው
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
ከውጭ የሚገቡት እራሱ ውጭ ተጠንቅቀው እንደሚነዶት እዛ አይነዶም ። ጠንካራ ህግ ያስፈልጋል እኔ አዲስ አባ ሳለሆ ያስደነገጠን ነገር ቢኖር የ እግረኛ መንገድ ላይ ያለውን ማብራት አብራሪም ተጉዝም አያከብርም ህዝቡ ለ ህግ እና ለ ስረአት መገዛት አይፈልግም።
@dawitlemma2352
@dawitlemma2352 4 жыл бұрын
በጣም አሳፉሪ ብቃት የማይታይበት የምርመራ ሄደት ነው ምክንያቱም ስለዚህ አደጋ ፓሊስ ጣቢያ ድረስ ሙሉ መረጃ መቶ ላቸዋል የመኪናዋን ከመጠን በላይ መብረር ያየ ምስክር ከነታርጋው አቅርቦላቸዋል ታዲያ አንድ አመት ሙሉ ያን የሚያህል መረጃ ይዞ ተቀምጠው ወንጀለኛዉ እጁን እንዲሰጥ ነው የጠበቁት ወይስ ማቾች ተነስተው እንዱመሰክሩ ነው ካልተሳሳትኩ የመኪናው ታርጋ እና አደጋ ያድርሳል ብሎ ጣቤያ ድረስ መቶ ወይም ደውሎ መረጅ ጃ መኖሩን መርማሪው አያቅም ነበር ብለሻል እናም ከ1 አመት በኅላ ነው ስለ ታርጋ ወይም የመረጃ ሰጭው ን ስልክ መርማሪው ያወቀውና ከደገና መመርመር የጀመረው ማለትሽ በጣም ነው ዉስጤን ያሳመመኝ መርማሪው ከምን ተነስቶ ነው መመርመር የጀመረው ይህ የም ርመራ ብድን ብቃት አለመኖሩን 100% ያሳያል የዛሪው ፕሮግራም አስተማሪነው ብዬ አላምንም ምክንያቱም 60% መረጃ እጃቸው ላይ እያለ የማች ቤተሰብን 1አመት ያጉላላ የምርመራውጤት አስተማሪ ኑው ብዪ አላምንም። ሌላው ዝግጅቱን የሚተርከው ሰውዩ ነገሮችን በጣም በተደጋጋሜ ያነሳል ያ ማለት የአቀራረብ ወይም የችሎታ ማነስ አይደለም የፖሮግራሙን የአየር ሰአት ለመሙላት ይመስለኛል ይን ብታሻሸሉት ጥሩ ነው አቅራቤዎቹም እስያለውን መልሳችሁ ከምታወሩት ያልተከውን ቃል በማንሳት ገለፃ ወይም ማብራሪያ ብሰጡበት ጥሩ ነው በተረፈ ፕሮግራሙ ጥሩ ነው። እንዲህ መጨካከናችንን በደንብ አሳዩን ።
@hiwotmehari9119
@hiwotmehari9119 4 жыл бұрын
@@dawitlemma2352 ትክክል
@gerageru1388
@gerageru1388 4 жыл бұрын
አማሪኛ መስማት ተስኗችሁ ነው ? ሆነተብሎ በወንድምየውና ጓደኛው እንደተገጩ እንዴት አይገባችሁም ።
@dawitsolomon8643
@dawitsolomon8643 4 жыл бұрын
ሙሉ ሬፔርቱን ከነ ፍርዱ ብታቀርብ ትሩ ነው
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 4 жыл бұрын
Dawit Solomon ያልተሙዋላ ሪፖርት ነው:: ጉዳዩ ማነው? ክበደ ወይስ አብዮት ? ወይስ ሌላ ስው ? ምንስ ተፉረደበት?
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
እሚገርመው ፖሊሶች በአግባቡ እሚሰሩ ከተዘጋው ዶሴና ከዚህ ፕሮግራም እንጅ ዝም ብለው ነው በሌላው ወንጀል ላይ ዝም ብለው ነው
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 4 жыл бұрын
ስለህይወት በጣም ነው ፕሮግራማችሁን ይምንከታተለው ብበርቱ እህቱቼ : ታሪኩ በጣም ልብ ይስብራል አባትና ልጅ ለፍቶ አዳሪ ልብ ይስብራል አምላኪ ኡፍፍፍፍ🙏🏾
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ በቅናት የነፈረ ጭንቅላትና ልብ ነው ያለን
@habhabo5500
@habhabo5500 4 жыл бұрын
የምታቀርቡት ዝግጅቶች ሁሉ በጣም ልብ የሚነኩና አስተማሪዎች ናቸዉ በርቱ ግን አንድ ማለት የምፈልገዉ ኢትዮጵያግን ፍትህ የለም አብሶ ህጻናት የሚደፍሩና በእህቶቻችን ላይ አሲድ የሚደፉ የሚገሉ ወንጀለኞች ቅጣታቸዉ የከፋ ቢሆን ደስ ይላል አብሶ ሰዉ የገደለ ይገደል ቢባል ወንጀል ይቀንሳል ብዬ አስባለዉ
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 4 жыл бұрын
አሁንስ እትዮጵያ መሄድ ስደት እንደ መሄድ እየታየኝ ነው ጌታ ሆይ ሀገሬን ምን ነካት
@Wyyaa
@Wyyaa 4 жыл бұрын
It so sad diha yemaynorbet zeben deresn .min lilu neww wendmuna gadenaw kemotu bohala .it really we are leaving in the last days 2nd Timothy 3: 1-4 But always pure blood Never forgotten in God's eyes🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ኡፍፍ እንዴት ሰዉ ለገንዘብ ሰዉ ይገላል አቤቶ ማስተዋል ይስጠን ወይኔ የገደለ ቢገደል ጥሩ ነበር ወይኔ ጭካኔ
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
ትክክል ወንጀል ፈፅሙ መጥፍት ቅጣቶ የከፍ ነው ፣ አባታችን አዳም አትብላ የተባለውን ከ በላ በሆላ ከ መደበቅ ይልቅ ቀጥ ብሉ እግዚአብሄር ጋር ሄዶ ስራውን ቢናዘዝ ኖሮ ተዋርዶ ከ ገነት ባልወጣ ነበር።
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
ሕግ የለም የገደለንመግደልነውእንጅ
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 4 ай бұрын
ልጄ ካለእህትና ወንድም በመፈጠሩ ፈጣሪን አመሰገንኩ ።
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
ውይ የኢትዮጵያ ሹፌሮች ስርዓት የላቸውም
@user-hv5lw6tq6v
@user-hv5lw6tq6v 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቀራረብህ ጥሩ ነዉ ደስ ይላል
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 жыл бұрын
😭😭ባለመኪናም የስው ነፍስ ከዝንብ ነፍስ እንኳን አቆጥሩትም በእጃቼው መሪ ሲይዙ ለምን የስው ነፍስ እጃቸው ላይ ንዳለ አያስቡም ገንዘብ የደፈነው አእምሮ ድሀ እንደት ይኑር 😭😭
@gemz3359
@gemz3359 4 жыл бұрын
ወይ እንደት ሠው በሰው ላይ ይቀናል በቅናት ተነሣሥተው የሠው ህይወት አጠፊ ውይ ገነት ታሣዝናለች በውነት ምስኪን
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 כול כך כואב הלב עצוב מאוד שיהיה זכרם ברוך
@sarajesus1636
@sarajesus1636 4 жыл бұрын
Selame Besrat i like your program god bless u
@ethioassdfgh8946
@ethioassdfgh8946 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሴቶችን ይጠብቅልን
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ፕሮግራሞ ሀሪፍ ነበር ግን እስከመጨርሻው አቅርቡት ስንት አመት እደተፈርድበት አሳዩን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
የሁላችንም ጥያቄ ነዉ
@user-bh5ev6mn3j
@user-bh5ev6mn3j 4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ሠላም ለሀገሬ
@abiavi43
@abiavi43 9 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@monaali9356
@monaali9356 4 жыл бұрын
አንዱስ። ባዳ ነው ወንድም ተብዬው አውሬ ከነሀብታችን የምንቀበር ይመስል ገዳዬም አውሬ የአውሬ ስብስብ ያለበት ሀገር መግባቴ ጥንት ስሰደድ የፈራሁትን ያህ ወደሀገር መግባትም ያሰፈራኝ ጀመረ ።
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
ብርቱ አሪፍ እና አስትማሪ ነው
@user-td7rx4qp1f
@user-td7rx4qp1f 4 жыл бұрын
የሰውደስታ. የማያስደስተው. የሸይጧቁራጭነው. ያአላህሁሉቱንም. አልጨረስኩትም. ግንበምንተቀተው. ይሆንመሞትፍርድመቀጣት. አለባቸው
@shifrawbauedegenet3677
@shifrawbauedegenet3677 4 жыл бұрын
selam Bisrat,endet nachehu, betam astemari program neew,hule eketatelewalehu,enem ande tarik alegn, wuchi hager neew yalehut,be kirb emetalehu bemen enegenagn ena lagegnachehu?
@tibebusolomonteklhyemnote1700
@tibebusolomonteklhyemnote1700 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር አግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ አህቴ😭😭😭😭😭
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም ያሳዝናል
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 4 жыл бұрын
አበስ ገርኩ ምን ጉድ ነው 😢😢
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
ስለዚህ የገደለው ሌላ ነው ማለት ነው መጀመሪያ የሚዝቱት አይደለም ማለት ነው ታርኩ በጣም ያሳዝናል
@zenashtesfaye8407
@zenashtesfaye8407 4 жыл бұрын
Besrat ewedshallehu Rahel yen feberayet nesh betam ewedshalehu.
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Tebarek u ♥️♥️😭😭😭😭😭😭
@zeharamola7557
@zeharamola7557 3 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናል
@alikamama4212
@alikamama4212 3 жыл бұрын
ያማል በእውነት
@user-td7rx4qp1f
@user-td7rx4qp1f 4 жыл бұрын
ያአላህ የእናትልጅ. ሱባሀን አላህ ጓደኛውስእሺ. መለወጡነው. ሸይጧበጓደኛው ልብውስጥተጠምዱ
@synyetwork2279
@synyetwork2279 4 жыл бұрын
አረ አንዴት ይክብዳል 😭😭😭
@user-qh6yc7rf7d
@user-qh6yc7rf7d 4 жыл бұрын
የዛሬው አጨራረሱ አያምርም ማነው ገጭቶ የገደላቸው ሲዝቱበት ከነበሩት ጋር ግንኙነት አላቸው ወይስ ሌላ ሰው ነው የገደላቸው
@yohannesgebremariam9250
@yohannesgebremariam9250 4 жыл бұрын
ስለህይወት አዘጋጆች የተፈርደባቸው አመት ባብዛኛው የማትናገሩት ምክንያቶች አሉት ?
@user-gd4ym3rx1w
@user-gd4ym3rx1w 4 жыл бұрын
እዴት ናችሁ ሰላምናችሁ አረ ብርድ ሊገለን ነው
@aynujesus9359
@aynujesus9359 4 жыл бұрын
Ayizosh marr
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
YOU'RE NOT A LOON I'M HERE WATCHING DC....
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 4 жыл бұрын
ምንአለበት ቢብራራ ምንሽ ተነካ አቤት የእኛ ስው መሀይም
@user-gd4ym3rx1w
@user-gd4ym3rx1w 4 жыл бұрын
@@geriemelkama7059 አልገባኝም
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 жыл бұрын
እረ ምን ጉድ ነው በጣም ያሳዝናል
@jamelajamela5643
@jamelajamela5643 4 жыл бұрын
ያማችዋል እንዴ ገዳዩ ማን እደሆነ አታሳዩም ምን የዞረባቹ ናቹ
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ገዳዩ በፋጥነት ሲያሽከረክር የነበር ሰው ነው
@mareg5477
@mareg5477 4 жыл бұрын
ድራማውን ከልብሽ ሆነሽ እይው
@ethioassdfgh8946
@ethioassdfgh8946 4 жыл бұрын
ሴቶችን ይጠብቅልን እግዚአብሔር
@happy7316
@happy7316 4 жыл бұрын
በጣም ያማል
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 4 жыл бұрын
ምን አይነት ጊዜ ነው .
@user-td7rx4qp1f
@user-td7rx4qp1f 4 жыл бұрын
ያአላህ የጓደኛውአልገረመኚም የእናቱልጅነው የሚያጅበው
@destawdestaw5224
@destawdestaw5224 4 жыл бұрын
ያማል
@ቲጂ
@ቲጂ 4 жыл бұрын
ኸረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሥን
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ግን ወንጀል የሠሩት መያዛቸው ሳይሆን እንደኔ ለወጀለኞቾ ጠቃሚ ትምህርት ይመስለኛል ከበደ ወንጀል የሠራ በሞት ተቀጣ ብላችሁ የስርቤቱን ህይወትም ብታሳዩ የበለጠ አስተማሪ ይመስለኛል
@sttk1156
@sttk1156 4 жыл бұрын
አጨራረሱን አልቻላችሁበትም እንዴት ተከታትለው እደያዙዋቸው ያየነው ነገር የለም የበለጠ ታሪኩ ያምር ነበር ከተዘጋው ዶሴ በአቀራረብ የተሻሉ ናቸው በርቱ አሻሽሉት
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 4 жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነዉ ያማል
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 4 жыл бұрын
ዘንድሮ የሚሰማው ነገር ሁሉ አይን 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄 እንደዚህ ያስደርጋል
@sifaniiyoutube9473
@sifaniiyoutube9473 4 жыл бұрын
አንዳንይ ነኝይ
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 4 жыл бұрын
ሰው ምነው አውሬ ሆነ
@shemskedir2964
@shemskedir2964 3 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ሲባል አትሰሙም የገደል ቢገደል እሄ ሁሉ ወንጀል አይደርስም ነበር
@kadikadi2870
@kadikadi2870 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በጠም የዝነል
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 жыл бұрын
ሙሽሪት 🧖‍♀️🧖‍♂️
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
እውነትው እረምንጉድነው
@tarikchris4624
@tarikchris4624 4 жыл бұрын
Manew gedayu tadiya????
@aminabukar8988
@aminabukar8988 4 жыл бұрын
Tak för alting
@hanaalex8828
@hanaalex8828 4 жыл бұрын
💔😥☝️
@bettygilazgi2804
@bettygilazgi2804 3 жыл бұрын
😭😭😭 🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇷
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 4 жыл бұрын
Tadia sw edte aymote be musena mnja fekade eytadele
@ADDIS1942
@ADDIS1942 4 жыл бұрын
Minim bizegey wenjelaga ke police liyamelt aychlim amuwamutachew betam yasaznal nefsachewun yimarew hih lemangawum ashkerkari timhrit neew enkuwan seewn yemiyahil kibur yikrta wushan enkuwan gechto mehed yasaznal. Yezih program azegajoch ena ye Ethiopia fedral police betam litmesegenu yigebal agerachin Ethiopia endezih aynetun tenkara gobez police bedenb meyaz alebachew.
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
Exactly
@mustfaalishukrala9230
@mustfaalishukrala9230 4 жыл бұрын
የገደለ ይጋደል የሰውዲ ህግ አገራችን ይግበ
@QuranKarem-h8k
@QuranKarem-h8k 4 жыл бұрын
Wanjalangochu endet enda tayazut altanagarachum endetnew yeteyazut
@isus6180
@isus6180 4 жыл бұрын
Manew gedayu enant nachu
@meharipapa5531
@meharipapa5531 4 жыл бұрын
Ere fetari yaleh ethiopia kehazen ysewrat
@mahimedarhibwe5399
@mahimedarhibwe5399 4 жыл бұрын
አረ አረ ተወወ ኢትዮጵያዊ ሀገርችን ወዲት ያሂደችነው አረይስጠላላ እኛ ወግአደለም አረብ ተላታና እናት ሀገር ስውተበላላች አለችኝ በጠምነው ያዘነኩት ለምን
@wizsalutihabashawit9534
@wizsalutihabashawit9534 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 4 жыл бұрын
Nefese yemare
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
ሰው ምን እየሖነው ነው የሰው ነፈሰ እንደምንም አልቆጠረ አለ ለምንድ ነው ሰረቶ ማደግ ሲቻል ሰው በለፋበት ገንዘብ ቅናት ምንድ ነው
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
በጠም ያሥዝናል እንዴት ሁለቱንም ባንድጊዜ ይገጫችዎል ታሥቦበት የተደረገ ይመሥለኛል
@user-qj8bf7tw8f
@user-qj8bf7tw8f 4 жыл бұрын
እና
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 4 жыл бұрын
Asiboma new eko
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
@@tokkummaanhumna9908 ግን እኮ የገጫችው እነሡ አይደሉም ሌላ ያማያውቁትሠውነው
@user-cx4lc8br9n
@user-cx4lc8br9n 4 жыл бұрын
ለምድነው ግን አስተካላቹ አሟልታቹ ማነግሩን ስት አመት እደተፈረደበት ማታሳዩን ኤጭ
@senalema8103
@senalema8103 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@mekiyamohammed5847
@mekiyamohammed5847 4 жыл бұрын
😭😏😭😭😭😢😢😢
@user-yt6nk5ew3t
@user-yt6nk5ew3t 4 жыл бұрын
😭😭😭😥😥💔
@duressotesso3082
@duressotesso3082 4 жыл бұрын
ያዳዝናል ግን ስዘት ለምን ዝም አሉ እስክገድሉ
@kkalo659
@kkalo659 3 жыл бұрын
የጁዉን ማገኘት አለበት መገደል አለበት
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
የሴቶቹ ማብራራት አያስፈልግም እኛ የሚተርከው በደንብ አስረድቶናል ለማንኛውም አመሰግናለሁ
@lubabaemer6938
@lubabaemer6938 4 жыл бұрын
ትክክል እንደዉም ሤቶቹ፡ሢያወሩ፡ይጠፋብኛል፡ተመሥጨእንደነበርኩ
@kamilaabdala2131
@kamilaabdala2131 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
ሰው ሰርቶ በመኖሩ የሚቀኑትን ነበር ሰብስቦ ማቃጠል
@salamyonas5908
@salamyonas5908 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@fikertesfatsion8741
@fikertesfatsion8741 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ፕሮግራማችሁን እጅግ አስተማሪ እና የማይሰለች ቆንጆ ፕሮግራም ነው ፡ ፡ከሦስት ቀን በፊት መሠረት ስለተባለች የገጠር ልጅ ባንክ የምትሰራ የነበረች ልጅ ዶክተር ዳዊት የሚባል ሰው አጭበርብሮት ከባንክ ቢትገንዘብ እንድትሰርቅ አድርጒት ገንዘቡን እጁ ካስገ በኻላ ለፖሊስ አላውቃትም ስላለ ፖሊስ ለፍርድ ቤት ባቀረበዉ መሠረት መሠረት ወደ እሥር ቤት በመታሠሮ አዝኝለው እንደሰው። ይህ ዶክተር ነኝ ባዩ አላውቃትም ከመፈጠሮ ሲል ለፖሊስ አብሮት በፍቅር የከረመ ሌባ እኔ ፖሊስ መርማሬ ብሆን ሁለቱም DNA እንዲያደርግ ዶክተሩን ቢጠይቀው በዚያው ሰዓት የእምነት ቃሉን ይሰጥ ነበር አሁንም ፕሮግራም አዘጋጆች ለፖሊስ መርማሪው ቢነገረዉ እሶም ከእስር ወጥታ ሌባው በተራው ያገኝው ነበር ሰላም ዋሉ
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@shittaaliyyi1520
@shittaaliyyi1520 4 жыл бұрын
😭😭😭
@saytsayt164
@saytsayt164 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@user-zz6ih8lj7b
@user-zz6ih8lj7b 4 жыл бұрын
ቅጣት ግንብያንሳል
@roseabie3643
@roseabie3643 4 жыл бұрын
Lemn megeset yeklebale gedayen megedele nw enji
@astertekeste3923
@astertekeste3923 3 жыл бұрын
አነሲ ዝገርመኒ ሂወት አብ ኢትዮጽያ እንታይ ማለት እዩ ሰብ ንሰብ ምን አይነት ጭካኔ
@user-pu5ys3uy9e
@user-pu5ys3uy9e 4 жыл бұрын
ከዚ ይሰውረን
@hananbk37
@hananbk37 4 жыл бұрын
Wey sew wey wey wey ere fetari hoy wendim wendimu lie yinesal ye alem mecheresha siders yilal bible. Its so sad gin tiru timirt new.
@sisaytotse2991
@sisaytotse2991 4 жыл бұрын
Yamal ba geta
@user-wg2cu7zf7c
@user-wg2cu7zf7c 4 жыл бұрын
ግን ለምን ግፋ በዛ ሀገሬ ፍትህ የሌለው ሀገረ ሁነ
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
ውይሰውስራቶመኖርያስገድላል
@tenatena7698
@tenatena7698 4 жыл бұрын
ምንአይነት ጭካኔ ነው
@roseabie3643
@roseabie3643 4 жыл бұрын
Sw mimarw gedeya sewsn nw taser menm ayeseram ye gedelu bekan wnjele
@thuybatyuyb8380
@thuybatyuyb8380 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 4 жыл бұрын
ከተዘጋው ደሴ
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ሳያቁ ገጭተው ቢያመልጡ የገጩትን ሰው ካላሳከሙ ነው ክሱ ሚቀልላቸው ማይባል ነገር ነው ምትሉት አውቆ አደል እንዴ የገጫቸው እንዲሞቱ እንዴት ነው ለእርዳታ ሚወስዳቸው
በ5000ብር የተሽጠችው ወጣት
50:06
Sile HiwotTV
Рет қаралды 22 М.
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 181 М.
የከተማችን ሹገር ዳዲዎች እና ቅሌታቸው
31:52
በልመና የተሰማራው ባለጠጋው ዶክተር
34:48
Sile HiwotTV
Рет қаралды 281 М.
ለሴት እና ለሱስ ...እናቱን ገሎ ቀበራት
32:57
Это Сделает Вас Миллионером 🤯
0:23
MovieLuvsky
Рет қаралды 13 МЛН
Amazing
0:37
GT Tradition
Рет қаралды 33 МЛН
Самодельное ухо?!? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 1,7 МЛН
Жду в тг: @kedrovaalyona
0:59
Кедрова Алёна
Рет қаралды 2 МЛН
Amazing! Taiwanese Giant Watermelon Juice - Fruit Cutting Skills
0:47
Foodie Camp 푸디캠프
Рет қаралды 54 МЛН