ይፈውስ ይዳስኝ እጅህ / "Yifewus Yidasegn Ejih" Bereket Tesfaye amazing live worship

  Рет қаралды 2,993,315

Bereket Tesfaye Official

Bereket Tesfaye Official

8 жыл бұрын

ይፈውስ ይዳስኝ እጅህ /live Sunday morning Amharic Worship By Bereket Tesfaye (Cover Endale) / bereketmusic

Пікірлер: 917
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ባለዉለታዬ ነዉ ልጄ አብዳ ራስዋን ልታጠፋ በነበረ ዘመን ልጄ ቲቲ ልኮልኝ አእእየዘመርኩ ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶሰ ልጄን ፈወሰልኝ፡ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ተባረክ ብሩክ ነህ።
@UsheyasinAli
@UsheyasinAli 2 ай бұрын
amen ❤❤❤
@abebavcgirmay2287
@abebavcgirmay2287 Ай бұрын
V
@hiberleykun1318
@hiberleykun1318 2 жыл бұрын
አሁንም እናቴን ይፈውሰልኝ,Amenamen
@deborah3704
@deborah3704 Жыл бұрын
Amen yefewuselesh, yenat matat hememu kebad new
@gtdggc13543
@gtdggc13543 Жыл бұрын
2009EC በህይወቴ ምድረበዳ ላይ ሆኜ በእጅጉ የተፅናናውበት መዝሙር! ቤኪ ዘመንህ ይባረክ!
@MertaGirma
@MertaGirma 5 ай бұрын
Mdh
@zelalemzeray7841
@zelalemzeray7841 8 ай бұрын
ዉስጤን የእየሱስ ድምፅ ስሰማ ነዘረኝ🙏
@elena-dc3oq
@elena-dc3oq 2 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@martabeyene5413
@martabeyene5413 3 жыл бұрын
This song or mezmur brought me to Jesus I was in Asmara Eritrean the mouth of Agosto 2016 I kept listening to it and in September 2016 I was born again saved by mighty hand of Jesus Christ. Was evangelized on the streets of Asmara...... Amazing. Jesus took this lady from home for me she come to my way because Jesus sent her to meet me.
@eyerusalemabera7521
@eyerusalemabera7521 3 жыл бұрын
B by vv gtg b from v be fxv to 5 xx to be mg nj free wlla
@elsagebremeskel3800
@elsagebremeskel3800 3 жыл бұрын
I am happy for you my sister in Christ Jesus. God bless you
@ghirmawim5863
@ghirmawim5863 3 жыл бұрын
What a testimony! Praise tge Lord For His endless mercy 🙏
@revelationtube2100
@revelationtube2100 3 жыл бұрын
ሰብክራይብ እንድታደርግኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምንሻለሁ kzfaq.info/get/bejne/hM2IppWnvL2rkqs.html
@sigeramarechi9714
@sigeramarechi9714 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@samueltewahdo8170
@samueltewahdo8170 2 жыл бұрын
I am ORTHODOX I hear this song and I PRAISE MY LORD.
@selinamulgeta4399
@selinamulgeta4399 8 ай бұрын
Ename ❤
@GodIsLoveAndMerciful
@GodIsLoveAndMerciful 7 ай бұрын
Gieta ybarkh!
@melonamichael743
@melonamichael743 4 жыл бұрын
truly speaking i am Orthodox Christian but i cant stop listening this song it real touch my heart
@dejenebegna7529
@dejenebegna7529 4 жыл бұрын
mee too my friend
@selamlalem2062
@selamlalem2062 4 жыл бұрын
Me too, I wish orthodox has something beautiful like this. In addition
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 4 жыл бұрын
Frehiwot Tsega why not you moved to PENTIECOSTIE, instead of wishing for Orthodox? Kentu
@asefaargaw6968
@asefaargaw6968 4 жыл бұрын
please come to Jesus. Jesus love you let's worship together for his Glory!!
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 4 жыл бұрын
Asefa Argaw Acheberebrie, Yesew genzeb Zerefu, Ezerayel Danessa hula moshelaka
@habtewayne8190
@habtewayne8190 Жыл бұрын
እጅህ ትዳሰኝ ጌታ እየሱስ የነብሴ መድኃኒት ጌታዬና አምላኬ ንጉሴም ለዘላለም አፈቅርሀለዉ የኔ ዉድ ኢየሱስ የፊትህ ብርሀን ይብራልኝ
@samueltunsisa9302
@samueltunsisa9302 7 ай бұрын
Amen
@NG-Tour
@NG-Tour 7 ай бұрын
AMEEEEEN
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ ከሀጢአቴ ከስጋዊነት ይፈውሰኝ
@abktube9421
@abktube9421 29 күн бұрын
በረከት እንወድሃለን ሀዋሳ መተህ ምርጥ ስዳምኛ መዝሙር እንድትዘምር እኛ የሀዋሳ ወጣቶች እናግዛለን ❤❤🇬🇲🇬🇲🇪🇹🇪🇹🇬🇲🇬🇲🇪🇹🇪🇹
@genetmohemmdemohemde7703
@genetmohemmdemohemde7703 Жыл бұрын
ይህ ቸርች ግን ምን የሚባለው ቸርች ነው በጣም የሚደንቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነው አምልኳቸው እራስ ሥራት ያለው ነው ❤❤❤❤❤❤አይወስድባች ተባረኩ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@seblemelese2599
@seblemelese2599 3 ай бұрын
Fbi church yibalal
@ckur3172
@ckur3172 3 жыл бұрын
የሆነ ሰላም ነው ወደ ልቤ የሚፈሰው ይሄ መዝሙር ስሰማ
@shitaabebe5708
@shitaabebe5708 2 жыл бұрын
ዘመንህይባረክ
@hshshs243
@hshshs243 4 жыл бұрын
ዋ እግዚአብሄርን ልቤ ውስጥ ከተተልኝ ረካሁ በመፈለግ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዝማሬ ምልአክ ያስማህ
@nursemakedirjemal9201
@nursemakedirjemal9201 6 жыл бұрын
ከእግዚአብሄር ጋር የሚታረቁበት ነፍስ በእግዚአብሄር ዘንድ የምትፈስበት መዝሙር
@bayanbayan1475
@bayanbayan1475 4 жыл бұрын
amenamenamenamenanenamenamenamenamenamenamenamen tabarakiamaenamenamne💒💒💒💒💗💗💗💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆🙏👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐💞💞💞💞💞💔💔💔💔💔💤💤💤💤💤💤💤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@afraalmheiri1834
@afraalmheiri1834 3 жыл бұрын
@user-yb7kp9og7n
@user-yb7kp9og7n 5 жыл бұрын
በሰማው በስማው ይማልተግበው መዝሙር ጌታ አየሱስ ዛምንክን ይባርከው
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 3 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚፈውስ እየደጋገሙ ብሰሙት የማይጠገብ መዝሙር ቁድሳኖች በሙሉ እግዚአብሔር ይባርከን በረከት ደግሙ እግዚአብሔር ይባርክህ Love ❤️ you brother and sisters ..
@user-ub1ox2dt1s
@user-ub1ox2dt1s 4 ай бұрын
I'm the xhosa child but when I listen this songs ...I feel it n i believe it is the choice of god❤❤ If my heart is broken I just go to KZfaq channel n listen this song
@hlulanibvuma6197
@hlulanibvuma6197 2 ай бұрын
The songs are heavily annointed 🇿🇦❤
@meronm4706
@meronm4706 5 жыл бұрын
Dear God I know ur always with me but now I need you the most my luv Jesus 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 2 жыл бұрын
Praise the Lord for your ministry!! “እኛ በመንፈስ እግዚአብሔርን የምናመልክ በክርስቶስ ኢየሱስም የምንመካ በሥጋም የማንታመን እኛ የተገረዝን ነንና።” - ፊልጵስዩስ 3፥3
@MasreAmeha
@MasreAmeha 8 ай бұрын
😂
@MasreAmeha
@MasreAmeha 8 ай бұрын
❤❤❤❤love
@user-ij3xy9kv5z
@user-ij3xy9kv5z 6 ай бұрын
​@@MasreAmehawhy you laughing bruh?
@ruthabraham2585
@ruthabraham2585 3 жыл бұрын
>> ሃይማኖቶች ወደ እግዚአብሔር የተዘረጉ የሰዎች ክንዶች ናቸው ለእኛ ለሰው ልጆች የተዘረጋ የእግዚአብሔር ክንድ ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@greenflameproductions6535
@greenflameproductions6535 3 жыл бұрын
100% correct
@zacay5717
@zacay5717 3 жыл бұрын
አሜን!!! እግዚአብሔር ይባረክ!!!
@revelationtube2100
@revelationtube2100 3 жыл бұрын
ሰብክራይብ እንድታደርግኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምንሻለሁ kzfaq.info/get/bejne/hM2IppWnvL2rkqs.html
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 жыл бұрын
በትክክል
@maranata1484
@maranata1484 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@davidwainaina3899
@davidwainaina3899 2 жыл бұрын
I'M HAPPY to BE CHRISTIAN where peace love unity forgiveness are all time from holy Spirit, NICE SONG I'm from Kenya , you have open heaven doors for me a better place to be in Christ Jesus 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዘለዓለም በቤቱ ያስቀምጥህ
@getuabrham5745
@getuabrham5745 Жыл бұрын
እንዴት መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው ተባረክ
@user-fe3tx3hr4c
@user-fe3tx3hr4c 5 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ውስጥን የሚነካ መዝሙር ቢሰሙት የማይጠገብ ተባረክ ወንድሜ
@mulatwawondimu9372
@mulatwawondimu9372 3 жыл бұрын
amen
@revelationtube2100
@revelationtube2100 3 жыл бұрын
ሰብክራይብ እንድታደርግኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምንሻለሁ kzfaq.info/get/bejne/hM2IppWnvL2rkqs.html
@ermiyaskassahun2477
@ermiyaskassahun2477 3 жыл бұрын
👍👍👌💗❤
@osebogirma7319
@osebogirma7319 3 жыл бұрын
Blessed u
@sandyh9927
@sandyh9927 5 жыл бұрын
Wow! Such beautiful Worship! And I didn't even understand the language but I just connected Spiritually... thanks
@TADESDR3
@TADESDR3 5 жыл бұрын
It means let your hand touch me.
@jessem8328
@jessem8328 5 жыл бұрын
He is saying let me not leave here without experiencing you, without your hand touching me. Not just my outer being but also being. Let your hands touch and heal me. It’s really beautiful.
@tholoanaletuka7345
@tholoanaletuka7345 3 жыл бұрын
I am mosotho by race from south Africa but stated listening his songs 2019 they speak to the spirit of God residing in me
@tholoanaletuka7345
@tholoanaletuka7345 3 жыл бұрын
I wish I understood what he says cos I sing along
@tarikutilahun6494
@tarikutilahun6494 3 жыл бұрын
Beta, konjo worship me, Antem tebarek!!!!!!??
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 5 жыл бұрын
I don’t have any words Jesus! Thank you Jesus Hallelujah Hallelujah
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 жыл бұрын
Tabrku
@marame3361
@marame3361 2 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙏🙏🙋🙋🙌🙌❤❤
@abrhamgizaw1806
@abrhamgizaw1806 4 жыл бұрын
በእውነት እልሃለው እኔ እምነቴ ሌላነው ግን ባጋጣሚ መዝሙርህን እቤቴ ቁጭ ብዬ ኢንተርኔት ስጠቀም መዝሙርህን ባጋጣሚ ሰማሁት በእይወቴ እንደዚህ ሀይነት ስሜት ተሰምቴኝ አንድ መዝሙር ደግሜ ደግሜ ከአርባ በላይ ሳዳምጥ ገርሞኛል እባክህ ቸርቹ ማለትም የትአካባቢ ነው ከቻልክ ሊሪክሱን ላክልኝ ከይቅርታ ጋት
@zelalemyaei834
@zelalemyaei834 4 жыл бұрын
Ye cherchu adrasha Bole brase, yogo church nw
@zufanewubeshet3049
@zufanewubeshet3049 3 жыл бұрын
Aaa
@mikiyasuzmiki4939
@mikiyasuzmiki4939 3 жыл бұрын
TRUE LOVE IS JESUS
@helensolomon6786
@helensolomon6786 3 жыл бұрын
@@nebiyutesfaye3620 amen
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 3 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ልብህን ስለነካው ነው በዝማሬ ወንድሜ። ተባርከህ ቅር ። የወደደህ የመረጠህ ልብህን የነካ ጌታ እስከመጨረሻው በእጆቹ መዳፍ ያኑርህ
@tsionawitmelaku3660
@tsionawitmelaku3660 2 жыл бұрын
This is the song that God used to heal my broken heart and soul! His supper natural touch is everything that I needed and wanted. My God is a healer, a provider, a rescuer, a shelter and more! Glad I found Jesus in my life and I pray to those who seek him may find him!!!
@sara-np5eh
@sara-np5eh 7 ай бұрын
አሜን ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ዘማሪ በረከት ስትግዜ እደምሰማው በቁጥር እኔም አላውቀውም ልቤ እርፍ ይላል በጣም ድቅ ዝማሬ ነው ከዚ የበለጠ ጌታን የምታገለግልበት ፀጋውን ያብዛልህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ እየሱስ እልልልልልልልልልልል
@freecell2840
@freecell2840 2 жыл бұрын
አሜን አንድ ቀን እያሱሴ ይፋዉሳኛል
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 5 жыл бұрын
የማልጠግበዉ መዝሙር ያባቴ ልጅ የእኔ ወንድም ዘመንህ ይባረክ
@davidwainaina3899
@davidwainaina3899 2 жыл бұрын
Imagine how lovely ❤️ song is,God bless you brother in Christ Amen to God , I'm from Kenya
@josephwes6927
@josephwes6927 4 жыл бұрын
I read bible all my life and was confused this song come from heaven how I know I feel spirit/ remember ppl am not protestant but son of a God!
@wossenmengesha9732
@wossenmengesha9732 4 жыл бұрын
Now 2019 and I tune literally every day to this song- I don’t seem to get enough of it. Thank you brother.
@sabam473
@sabam473 4 жыл бұрын
Here in 2019.. Maybe after two years..
@fekrefekre6792
@fekrefekre6792 5 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር ተባረክ
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
Fekre Fekre wowowowo Amen amen amen amen tabarki babizuuuù geta yibariki tabaraki
@asdssdd6049
@asdssdd6049 4 жыл бұрын
962797282194 momintahmed
@jnanshaaban2577
@jnanshaaban2577 4 жыл бұрын
Semche alxegbom zemen yibarek
@hiyour3158
@hiyour3158 4 жыл бұрын
እእእእእእእእእልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ🎵🎵🎵😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢 ኢየሱስዬ ልቤ አንቴን አለህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@behailuwolde8029
@behailuwolde8029 3 жыл бұрын
Still listening this amazing song. God bless you beky...u r blessed!
@milenmilenseyoum1496
@milenmilenseyoum1496 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም እንባ ብቻ😭
@deguzeleke1852
@deguzeleke1852 4 жыл бұрын
I can't stop to lessening I always blessing with this song becki God bless u more😍
@huaweiy3585
@huaweiy3585 6 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍ ይሄ ዝማሬ ብስማው ብስማው አልጥግብ አልኩ ... ሁፍፍፍ በእንባ ነው የምጨርስው
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
This song touches my heart since the day it was released! The best cover ever done! God bless you bereket and Endale the original writer and singer. 🙏🏽
@monaali9356
@monaali9356 5 жыл бұрын
ብርክ በል ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር የሰጠህ ኦግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን፣
@felekelobiso305
@felekelobiso305 4 жыл бұрын
Amen Geta yebareki
@reditdamsee8831
@reditdamsee8831 5 жыл бұрын
በርዬ ያገሬልጅ ወንድሜ ተባረክ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ😍🙏❤❤❤አሰላ ሙሉ ወንጌል
@ethiopiaethiopia2721
@ethiopiaethiopia2721 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይፍወሰ ለምላም አባዬ አባበ ይፍወሰኝ እጅህ ይደሰህኝ እጅ ኦ አምላኬ ሆይይይ
@gvamuygtalige6008
@gvamuygtalige6008 7 жыл бұрын
አሜን እውነት ውስጥን ልብን የሚነካ ብሰማ ባዳም አልጠግብ አልኩ ዘመንህ ይባረክ
@selmeinadesitayeyesusnewfi4609
@selmeinadesitayeyesusnewfi4609 7 жыл бұрын
Gv Amu ygta lige የልቤ ደስታ ጌታ iwinet new Inem indezaw
@Blackman-hh9cp
@Blackman-hh9cp 6 жыл бұрын
Amen
@brebre7607
@brebre7607 6 жыл бұрын
Gv Amu ygta lige የልቤ ደስታ ጌታ
@wudearaya8756
@wudearaya8756 5 жыл бұрын
እውነትነው እህቴ
@astershewitgebrekidan8876
@astershewitgebrekidan8876 5 жыл бұрын
@@Blackman-hh9cp አሜን
@rehobotbade5399
@rehobotbade5399 4 ай бұрын
አቤት ኢየሱስ ምን አይነት ፍቅር ነህ የኔ ፍቅር የኔ ውድ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤ቤኪዬ ተባረክልኝ🙏🙏🙏
@saraashebir2509
@saraashebir2509 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah tech me holy sprit bless you Berkt
@woinewoine5413
@woinewoine5413 2 жыл бұрын
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህን የሚነቀል ነቅሎ የሚተከል ተክሎ የሚለውጠኝ ሌላ አርጎ ተባረክ
@fantudaba9744
@fantudaba9744 5 жыл бұрын
All your songs lift up our spirit and remind us that we r nothing with out JESUS. Tebarekeleye bebezou.
@sakina_kumneger
@sakina_kumneger Жыл бұрын
ለሀገሬ ፈውስ ጠራሁ በዚህ መዝሙር
@lilikebede7986
@lilikebede7986 6 ай бұрын
ዛሬ ከእንቅልፌ ስነቃ ይህን ዝማሬ ይዤ ነው የነቃሁት የእግዚአብሔር እጁ ያስፈልገኛል አሜን ጌታ አኮ ድንቅ ነው ብቻውን በቂ ወንድሜ ተባረክ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ።
@tarikutilahun6494
@tarikutilahun6494 3 жыл бұрын
Bereket, Ante, ende simih BEREKET NEH!!!!!!! TEBAREK.
@kwisterfernandes9351
@kwisterfernandes9351 4 жыл бұрын
ስለ ኃጢያታችን ለኢየሱስ sacrifice ጌታን አመሰግናለሁ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 жыл бұрын
ሁሌም የማይሰለችና የማይጠገብ መዝሙር ቤኪ ተባረክ
@emmanueltafessa5778
@emmanueltafessa5778 5 жыл бұрын
God give thee, understanding in all things , bless thou !!!!
@bethelhemasrat9635
@bethelhemasrat9635 2 жыл бұрын
My brother Bereket, may God bless you more. I am always touched by the messages/anointing in all your songs. I can say you are one among others for the current generation church as Pastor Tesfaye Gabiso, Paster Tamrat Haile, Pastor Dereje Kebedeand others were for the senior generation.
@wondwosenkebede3766
@wondwosenkebede3766 3 жыл бұрын
Yifewus yidasegn ejih. Wow! As transforming song! I always listen this with lots of tears coz it connects with heaven. Be blessed our brother.
@MillionBedo
@MillionBedo 2 жыл бұрын
My heart races when I hear just the intro. 🤩
@selameygata7508
@selameygata7508 5 жыл бұрын
ስትፎዉስ ስዳሰኝ በእጅ እጁ ነዉ ስብራቴን የጠገነዉ እልል ልል ልል ልል ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ያባቴ ልጅ የእኔ ወንድም ቤኪየ ዘመንህ ይባረክ እወድሃለሁ👍👍❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@wondimuwoldegebreal959
@wondimuwoldegebreal959 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰዉ!!! መንፈሴ አርፎብሀል!!!
@eyerusalemtariku4988
@eyerusalemtariku4988 6 жыл бұрын
ufffffffff enem getan mamlek efelgalew............. geta hoy tragn
@frahiwettadese927
@frahiwettadese927 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ያስጥ ረጂሜእድሜተመኝዉልክ በጣምደስየምል መዝሙርነዉ ዘመን የተባረከ ይህን
@eduyefre1929
@eduyefre1929 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምባረከው ውስጤ በደስታ ሚሞላው ይህን መዝሙር ስሰማው
@belachewbulto2229
@belachewbulto2229 2 жыл бұрын
this song is amezing i,am blessed by your song god bless you you are gift of ethiopia people
@osebogirma7319
@osebogirma7319 3 жыл бұрын
I liked all my Ethiopian singers like Lili ;Hane: dagi; Teke; Temasgn;Tedday;Addisalem Azeba specially Enduka ; Beki ;Dagi ;Hane & Meski my favority Ethiopian singer they most lovely singers Meski ;Beke & Enduka ❤❤❤❤ much love from Ethio-- America based in USA suni fransico city
@YegetanehHG
@YegetanehHG 7 жыл бұрын
አሜን በጣም እወደዋለሁ መዝሙሩን አንተንም ቤክ ጌታ ይባርክህ
@selihomgetachew7000
@selihomgetachew7000 4 жыл бұрын
Tebarek betam nw yetebarekubet
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ደንቅ መዝሙር መንፍስ ቅዱስ ይሙላብት ተባረክ ወንድሜ 🙏🏿
@sofiabinye
@sofiabinye 6 жыл бұрын
God bless you! This song always touch my heart, and I feel like I am talking to god face to face.
@revelationtube2100
@revelationtube2100 3 жыл бұрын
ሰብክራይብ እንድታደርግኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምንሻለሁ kzfaq.info/get/bejne/hM2IppWnvL2rkqs.html
@shahidullah4273
@shahidullah4273 5 жыл бұрын
Zamanik Bageta Bayesus Simi Yibarek . Geta tsagani Yabizalih .
@asresbanti6485
@asresbanti6485 6 жыл бұрын
በእዉነት እጁ ይፈዉሳል
@abinetdemisse1147
@abinetdemisse1147 3 жыл бұрын
Mnkhff ţ TvTv r y
@user-qo6py1ol6t
@user-qo6py1ol6t 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመን ህወትህን ይበርክህ አትገደብ አቤቱ እጅ ይንከን ይደስሰኝ ይፈውሰኝ እጅህ
@_bereket_
@_bereket_ Жыл бұрын
Egzbhier ybarkhe wendemachen bereket tesfaya geata bante alfo atsnantognale mnm bedena bansem gn demo kande mnfes nen tbarke lelhe enam ymyasflghen ysthe geata endena trbo geatan ygba yakwale ❤
@mahiblessed3389
@mahiblessed3389 6 жыл бұрын
Satnekage alweta 🙌🙌 Heal me lord 🙏 Zemenhe yebarek 😘😍
@kebede8538
@kebede8538 Жыл бұрын
ብሰማውብሰማውየማልጠግበው፡ልዩ፡የአምልኮ፡ዝማሬ።ጌታ፡ይባርክህ።
@habtohabituahmad1952
@habtohabituahmad1952 2 жыл бұрын
እንዴት የሚያንጽ ዝማሬ ነው ተባረክ
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
This gospel got me through my hard times during my illness... 🤎🙌🏾🙌🏾
@meseretkasa5154
@meseretkasa5154 Жыл бұрын
አሜን አሜን ባርክት .ዛምንክ .ይታብርክ ታብርክ 😪😭🙇🙇🙇🙇🙇🙋🙋🎶🎵🎻🎺🎷🎤💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙌🙌✔🎺🎻🎻🎺🎷🎤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘🎺🎻😘🎻😘📚🙇
@fritaaddis727
@fritaaddis727 5 жыл бұрын
Amen 🙏 I am blessed by this beautiful mezmur hallelujah
@deguzeleke1852
@deguzeleke1852 4 жыл бұрын
እጅህ ነው ደስታ ምሳጣኝ ቤትህ ስገባ Beckiye ባብዙ ታባሪክ😍😍
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke Egzaibher Zamanachu Yetabareka Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke
@tigiathad4308
@tigiathad4308 4 жыл бұрын
ይፈዉስ ይዳሰኝ እጅህ ላይ ላይ ሳይሆን ውስጤን የሚነካ ሆሆሆየየኔ ጌታ ስመሽህ ይባረክ። ተባረክ ቤ ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭😭
@mesiylimamesiylima1375
@mesiylimamesiylima1375 5 жыл бұрын
Amen and God bless you 🙏🙏🙏
@Abel_Girma91
@Abel_Girma91 4 жыл бұрын
This is your ethio bro from Texas. God bless you bro
@yohannesarka7028
@yohannesarka7028 4 жыл бұрын
በእውነት የእግ/ር እጅ ይፈውሳል!!!!!!!
@bereketmuna5549
@bereketmuna5549 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታብርክ ✊✊✊✊✊✊✊✊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tesfayedaniel2950
@tesfayedaniel2950 4 жыл бұрын
I love the spirit flowing through Singer Beki. I touches heart of spirit. Praise God for this anointing!!
@fadiananaattarabouabdo9982
@fadiananaattarabouabdo9982 6 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ ተባረክልኝ ጸጋው ይብዛልህ
@revelationtube2100
@revelationtube2100 3 жыл бұрын
ሰብክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ እንድሆኑኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምኖታለሁ! kzfaq.info/get/bejne/hM2IppWnvL2rkqs.html
@samsonsami8817
@samsonsami8817 Жыл бұрын
Tank you God 💚 Jesus is my lord ❤ 👑 🙇 🙇 Yoni tbarke gata yebarke 😍 🙏 every day tanks God 💚 Jesus 👑 💚
@asterbirhanu3814
@asterbirhanu3814 2 жыл бұрын
I'm obsessed with this song Glory to GOD🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤❤❤
@edenfamilylifestyle3528
@edenfamilylifestyle3528 4 жыл бұрын
My kids can not sleep with out this song bless you my bro beki
@misskren6720
@misskren6720 3 жыл бұрын
እውነት ነው የጌታ የእየሡሥ እጅ ይንካን ይዳስሰን አሜን
@shibreyedesliji7612
@shibreyedesliji7612 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መንፈስ ቅዱስ ብቻ ይዳስሴን አሜንን አሜን አሜን ቤክዬ ጌታ ይባርክህ በሁሉ ተካናወን
@zerihundmekuria3125
@zerihundmekuria3125 2 жыл бұрын
The century song!! What an experience 👏
@ssree2683
@ssree2683 4 жыл бұрын
በእውነት ተባርኬዋለው ቀሪህ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ
@EmunahNo1
@EmunahNo1 5 жыл бұрын
Love this church. That is were I go when I come to Ethiopia! God bless!!!
@hannahelias9382
@hannahelias9382 4 жыл бұрын
0
@sweetlove2592
@sweetlove2592 4 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ።
@senaytabebe6538
@senaytabebe6538 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ልቤ አንተን አለ ካጠገቤ ሆነህ ትናፍቃለህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 2 жыл бұрын
Papa your children are ready all over the world 🌎 ❤ come lord Jesus Chirst come lord fast and say peace be still take over your kingdom Jesus Chirst the son of the living God the first born son hallelujah the lamb of God hallelujah the Lord of Lords and King of Kings hallelujah
@NN-zy4gt
@NN-zy4gt Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Come Lord Jesus! Come❤
@bayisekawwessa6501
@bayisekawwessa6501 5 жыл бұрын
God bless u my brother more and more all of your worshipping is amazing god bless u♥️♥️♥️🙏🙏🙏♥️
@bontukefele409
@bontukefele409 12 күн бұрын
ይፈውሳል የጌታ እጅ ሃሌሉያ 🔥🔥
@frahiwettadese927
@frahiwettadese927 4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜን አሜንን አሜንን አሜንን ተባረክልኝ
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 12 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
Yene Aleme (የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው) - Samrawit Caesar
6:58
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 4,8 МЛН
Aster Abebe live worship - ህልውናህ
12:31
Aster Abebe Official
Рет қаралды 6 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 127 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 93 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 54 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 46 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 8 МЛН