ዘማሪ ዘላለም ሉቃስ “ፍቅር ነህ” _ አስደናቂ መዝሙር _ በማርሲል ቴሌቪዥን ተዘጋጅቶ የቀረበ

  Рет қаралды 3,048,835

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

4 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 1 400
@yanetamdisa8587
@yanetamdisa8587 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝውር ሳዳምጠው ጭንቀቴ ይለቀኛል እንደኔ ጭንቀታችሁ ይልቀቃችሁ🙏🙏🙏🙏
@bettytedla7222
@bettytedla7222 Жыл бұрын
Aman🙏
@mememekdi6705
@mememekdi6705 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️ተባረክ
@mesayilto
@mesayilto Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@takstina7973
@takstina7973 Жыл бұрын
Ameen
@bfddbbgddf3837
@bfddbbgddf3837 Жыл бұрын
Amen Tebarek 🤲🙏❤❤❤
@tesemadaniel7533
@tesemadaniel7533 Жыл бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@SimerteChaka
@SimerteChaka 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የፕሮታስታንት መዝሙር በጣም ነው ምወደው በስደት ሆኜ ሚያበረታኝ መዝሙር 🙏♥️
@user-bm7jy7os3f
@user-bm7jy7os3f 7 ай бұрын
Yet hedesh? 🤔🤔🤔
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 29 күн бұрын
መዝሙር ሁሉ የ እግዚአብሔር ነው የቤተ እምነት አደለም ❤❤❤❤
@zewdneshmegersa7909
@zewdneshmegersa7909 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መልካም ነገርን ማበረታታት የ ኦርቶዶክስ በሀሪ ነው በጣም መልካም እና ልብን የሚመልስ መዝሙር ነው ተባር የክርስቶስ ፍቅር አይለየን
@tesemadaniel7533
@tesemadaniel7533 Жыл бұрын
bihon wendme ewnet menged eyesus new ewnet krstos sle hone kalehbet wuta be lela be ene arsema mnamn eyetbale be mingeru teretoch atmen ewnet ye egiziabiher estnfas yehonew metshaf kdus bcha new lelawu teamre Maryam mnamn wushet new metshaf kdus demo bdenb anbb ewedhalew ke siol amlt be wushet wust athd
@fevenyosef54
@fevenyosef54 10 ай бұрын
)l)))l))😊😊
@reemg8200
@reemg8200 4 жыл бұрын
ጥዋት ተነስቼ ቀኔን በዚ መዝሙር ነው እምጀምረው ሙሉ ቀን ሰላም ተሰምቶኝ ነው እሚውለው, ኦርቶዶክስ ብሆንም የፕሮቴስታንት መዝሙር ይበልጥ ለእግዚአብሔርእንድቀርብ አድርገውኛል, ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ
@gebruagonafr9512
@gebruagonafr9512 3 жыл бұрын
God bless you
@amanbushie7605
@amanbushie7605 3 жыл бұрын
ene pente negn ke orthodox endi aynet comment say ye orthodoxin respect endaregina libe kift endihone yaregewal tebarek reem
@tesatesa8444
@tesatesa8444 3 жыл бұрын
ከኦርቶዶክስማ አይበልጥም ግን መስማት ስሚ ማስቀደም ያለብሽ የኦርቶዶክስ ነዉ ማን እደተዋህዶ ከማንም እምነት አይወዳደርም ኦርቶዶክስ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አሜን አንቺም ተባረኪ
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሁንሽ ቀንሽ እሚያምረው በዚ ነው በቃ ሰይጣን ይዞሽ ነው
@sintuethiotube3787
@sintuethiotube3787 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌም ደጋግሜ የምሰማው መዝሙር ተባረክ
@blu2fun201
@blu2fun201 3 жыл бұрын
Let our different our God is one..
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ተባረኪ
@user-pj5vb7qx3w
@user-pj5vb7qx3w 21 күн бұрын
ጌታን እንዴ ግል አዳእን አድርገሽ ተቀበይ የኔ ዉድ እህት ❤️🌹👍👍🥰🥰
@user-pj5vb7qx3w
@user-pj5vb7qx3w 21 күн бұрын
ጌታን እንዴ ግል አዳእን አድርገሽ ተቀበይ የኔ ዉድ እህት ❤️🌹👍👍🥰🥰
@user-pj5vb7qx3w
@user-pj5vb7qx3w 21 күн бұрын
ጌታን እንዴ ግል አዳእን አድርገሽ ተቀበይ የኔ ዉድ እህት ❤️🌹👍👍🥰🥰
@bereketabreha6370
@bereketabreha6370 Жыл бұрын
ብሓቂ እየሱሰይ ፍቅሪ😭❤ መንፈስ ቅዱስ ተባረኽ 😭❤
@dgrerghjjs8826
@dgrerghjjs8826 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ መዝሙር በጣም ድንቅ የሆነ መዝሙር ነው አላህ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ አሚን
@Zeleke86
@Zeleke86 4 жыл бұрын
እየሱስ ለሰው ልጆች (ሙስሊሞችን ጨምሮ )ካለው ታላቅ ፍቅሩ የተነሳ ነው ራሱን አሳልፎ በመስቀል ላይ ለሀጢያታችን ዋጋ የከፈለው :: ስለዚህም ነው መጽሀፍ ቅዱስ በስሙ ለሚያምኑትና ለተቀበሉት የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው የሚለው:: እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ ነው : በእውነት ለሚፈልጉት ራሱን ይገልጣል:::
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 4 жыл бұрын
Amenn
@truthful9311
@truthful9311 4 жыл бұрын
SELAM YEHONEW EYESUS YIGOBGNIH ENA ANTE/CHIM SELAMIH/SH EJIG BIZIT YBEL. TEBAREK/KI
@medijay4525
@medijay4525 4 жыл бұрын
አንች GEM
@truthful9311
@truthful9311 4 жыл бұрын
@@medijay4525 sidib yastelal
@batelhemmekonen8407
@batelhemmekonen8407 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በዚህ መዝሙር ግን ልቤን እጠግንበታለው ከደም ጋር ነው ያዋሀድኩት የኔን ህይወት ነው የሚነግርልኝ ወንድሜ ከልብ አመሰግንሀለው የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ
@saratekela2253
@saratekela2253 4 жыл бұрын
አሜን አንቺንም እሱንም እግዚያብሄር ይባርክሽ ጌታ ይባረክ
@gebruagonafr9512
@gebruagonafr9512 3 жыл бұрын
Tbarke
@fuunypranks1507
@fuunypranks1507 3 жыл бұрын
@@saratekela2253 waww
@frewoinimeresa8352
@frewoinimeresa8352 Жыл бұрын
@@gebruagonafr9512 i
@Aman23901
@Aman23901 6 ай бұрын
ይህንን ለምታዩ ሁሉ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ጉብኝት ይሁንላችሁ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 4 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል በጣም የምወደው መዝሙር ነው ♥️♥️♥️
@truthful9311
@truthful9311 4 жыл бұрын
tebareki yenenat,selamish yibza
@liya9296
@liya9296 3 жыл бұрын
Eyesus yiwedshal tebareki
@biruktibirukti7440
@biruktibirukti7440 2 жыл бұрын
ጌታይባርክህ የኔ ወድም
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ❤️✅💯🙏 ከምር ቃል የለኝም በጣም ነው የተጽናነሁት😊 ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል በእርሱ ያላመናችሁ ሁሉ እርሱን የሕይወታችሁ አዳኝና ጌታ አድርጋችሁ ሾሙት ተባረኩ🙏
@werkaferahualemayehu5369
@werkaferahualemayehu5369 3 жыл бұрын
Am from orthodox tewahido but words cant describe how much I love this spritual song.Be blessed my brother.
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
እኒ ኦርቱዶክሥ ነኝ ግን ይሄንን መዚሙር ሥሠማ ውሥጤ ነው የሚነካኝ ጠፍቼ ነበር ጌታ ሁሊ ከኛጋር ነው
@blu2fun201
@blu2fun201 3 жыл бұрын
Let as put our different and say our God is one
@amanbushie7605
@amanbushie7605 3 жыл бұрын
orthodox wendmoche ewedachualew ke pente wendmachu
@mihret8950
@mihret8950 2 жыл бұрын
@@amanbushie7605 love you too brother from an orthodox sister
@senay-tium-eka
@senay-tium-eka 2 жыл бұрын
@@blu2fun201 Best comment ever, you are blessed & stay blessed forever❤
@user-jb9eu9gt2v
@user-jb9eu9gt2v 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ በዚህ መዝሙር ግን ደም እንባ ነው የማለቅሰው😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@waanofiimekitube1140
@waanofiimekitube1140 4 жыл бұрын
Ayzosh
@user-jb9eu9gt2v
@user-jb9eu9gt2v 4 жыл бұрын
@@waanofiimekitube1140 እሺ🙏አመሰግናለው
@hanna8382
@hanna8382 4 жыл бұрын
እኔም እንዳንች አብሶ ጠጣሩ ልቤ በሚለው
@floethiopiawit3921
@floethiopiawit3921 4 жыл бұрын
እየሱስ ለሰው ልጆች (ሙስሊሞችን ጨምሮ )ካለው ታላቅ ፍቅሩ የተነሳ ነው ራሱን አሳልፎ በመስቀል ላይ ለሀጢያታችን ዋጋ የከፈለው :: ስለዚህም ነው መጽሀፍ ቅዱስ በስሙ ለሚያምኑትና ለተቀበሉት የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው የሚለው:: እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ ነው : በእውነት ለሚፈልጉት ራሱን ይገልጣል:::
@truthful9311
@truthful9311 4 жыл бұрын
@@floethiopiawit3921 anchi tebareki. GETA EYESUS bewnet lemifelgut rasun YGELTAL!!
@user-tb3gx1sy1w
@user-tb3gx1sy1w 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የክርስትያን መዝሙር መስማት ዉስጤ ነዉ የዬኒንም ፕሮግራም መከታተልም በጣም እወዳለሁ
@fekadusisay6463
@fekadusisay6463 4 жыл бұрын
Orthodox penten Cristian belo ayeteram ......kalatochu endale ye penta nw yastawukal yeha le like yetetsafe nw
@habtamualdiga
@habtamualdiga 4 жыл бұрын
God bless you try to go church
@shaggiasham
@shaggiasham 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እኮ ክርስትያን እዩ. ብዝኾነ ግን መዝሙር መስጋና ህርመቱ ከምዚ ተኾነ ሰሓቢ ጽቡቅ ስራሕ.
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 3 жыл бұрын
@@shaggiasham ብልቢ የመስግነኪ/የመስግነካ።
@hanilove3706
@hanilove3706 3 жыл бұрын
የክርስቲያን አላለችም ጴንጤ መናፍቅ ነው የሚባለው
@hayattueb1589
@hayattueb1589 2 жыл бұрын
ይሀንን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ግን ሙሥሊም ነኝ ሁላችሁም ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@fasikamamo5809
@fasikamamo5809 Жыл бұрын
Amin hayu 🙏🙏anchim selamish yibza
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ብዙ አሉ በምድር ፍቅር አለ የሚሉ የወደደውን የሚወድ ሞልተዋል በሀገሩ መቼ እንዲህ ይሆናል የአንተ ፍቅር ልዩ ነው የአባቴ ፍቅር 😢😢😢😢😢 ሁሌም ፍቅር ነህ አባዬ
@user-bo8pj3lu4p
@user-bo8pj3lu4p 4 жыл бұрын
ጣፋጭ
@wome8375
@wome8375 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ሚሚዬ
@user-ff6ys8sf1c
@user-ff6ys8sf1c 4 жыл бұрын
ላኩልኝ በጌታ እቢ አለኝ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@user-ff6ys8sf1c እሺ በምን
@user-ff6ys8sf1c
@user-ff6ys8sf1c 4 жыл бұрын
@@user-lv4oc9ll8l ዋሳፕ
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 жыл бұрын
ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 15 (John) 13፤ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
@bsmelos6951
@bsmelos6951 4 жыл бұрын
Wow
@user-zj6eh7io4b
@user-zj6eh7io4b 4 жыл бұрын
Amane👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️💔😭😭😭😭😭
@mituyedegelmaryamlij7138
@mituyedegelmaryamlij7138 4 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ ልቤ ውስጥ የሚሰማኝ ጭቀት እርግፍ ይላል እስቲ ለ እንደ እኔ በስደት ያላቹ ልያቹ በ👍 አጥለቅልቁኝ ደስ እዲለኝ💚💛💖😍😍😍😍😘😘😘
@yonasfasia5036
@yonasfasia5036 4 жыл бұрын
Selam lanch yehon yet new yaleshew Geta melkam yadergale
@mituyedegelmaryamlij7138
@mituyedegelmaryamlij7138 4 жыл бұрын
@@yonasfasia5036 amennnnn
@dinueseyas3159
@dinueseyas3159 2 жыл бұрын
Gata kanchi gare yehone
@saliqueen9316
@saliqueen9316 4 жыл бұрын
I’m orthodox but i love protestant mezmur GBU guys
@liya9296
@liya9296 3 жыл бұрын
Amen eyesus yiwedshal
@bilisummabasha7115
@bilisummabasha7115 2 жыл бұрын
Jesus Christ loves you and he will Wait for you to came god blessed you
@user-nv3be2vd1q
@user-nv3be2vd1q 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮወኒየ በጣም ነው እምወድህ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባርክልህ አንተን እያዮ ሌሎቹንም እግዚአብሔር አምላክ ይቀስቅሳቸው የእውነት የመጀመሬ ከጴንጢ ዮወኒ መልካምን ነገር ሲደርግ አየሁት ብዙ ጊዜ ሰውን መርዳት አያፀድቅም ሲሉ ነበር እመሰማቸው
@azebmehari355
@azebmehari355 4 жыл бұрын
ተባረኪ ድካማችን ነው ባያጸድቀንም መልካም ልናደርግ ነው ጌታ ያዳነን ልክ ነሽ።
@floethiopiawit3921
@floethiopiawit3921 4 жыл бұрын
መልካምነት ከራሳችን ማፍለቅ ኣንችልም በፅጋው ነው የዳንን ብለን ስናምን ግን ብዙ መልካም ፍሬ ማፍራት እንችላለን እንደ ዬኒ
@kalalemu7003
@kalalemu7003 4 жыл бұрын
መልካም ነገር ምናደርገው ልንፀድቅ ሳይሆን ስለፀደቅን ነው ማንም በስራው አይድንም ግን ስለ ዳነ መልካም ነገር ያደርጋል ስቀጥል ጴንጤ መልካም ነገር አያደርግም የሚለው አደበትሽ ይገራ ሌላው ቢቀር እኮን ሰው ስለሆንን ለሰው እናዚናለን ለማድረግም ወደ ሆላ አንልም
@azebkebede1924
@azebkebede1924 4 жыл бұрын
መልካም ማድረግ ጽድቅ ሳይሆን ዘር ነው ። የዘራነውን ያንኑ እናጭዳለን ።
@azebkebede1924
@azebkebede1924 4 жыл бұрын
መልካሙን ልናደርግ በክርስቶስ ተፈጥረናል ።
@tigistzemedkun4846
@tigistzemedkun4846 3 жыл бұрын
ብዙ አሉ በምድር “ፍቅር” አለን የሚሉ የወደደውን የሚወድ ሞልቷል በሀገሩ መች አንደዚህ ሆነና የአንተ ፍቅር ከሰው ይለያል ያንተ የእግዚአብሔር /2x/ ፍቅር ነህ አንተ ዛሬ /4x/ ጠፍቼ ነበረ ያኔ በዚያን ጊዜ ሞት ሆኜ የማልረባ ከአንተ ተለይቼ እንዲሁ አልተውከኝም በፍቅርህ አዳንከኝ በምትወደው ልጅህ “በኢየሱስ” ታረከኝ ምን ብዬ እኔስ ልናገር ስለአንተ ፍቅር ጠፍቼ እንኳን ብትፈልገኝ መክረህ የምትመልሰኝ “ፍቅር ነህ” ሁሌ የማትለወጥ “ፍቅር ነህ” ፍቅር ነህ አንተ ዛሬ /4x/ መልካም ነህ አንተ ዛሬ/4x/ በእምነቱ ደክሞ በሰው የተገፋ የሚያንገላታው እንጂ ሚያነሳው የጠፋ የቅን ፈራጅ አንተ በፍቅርህ ፈልገህ አንስተህ ለወጥከኝ አንተ ልክ ነህ ምን ብዬ እኔስ ልናገር ስለአንተ ፍቅር ጠፍቼ እንኳን ምትፈልገኝ መክረህ የምትመልሰኝ “ፍቅር ነህ” ሁሌ የማትለወጥ “ፍቅር ነህ” ፍቅር ነህ አንተ ዛሬ /4x/ መልካም ነህ አንተ ዛሬ/4x/ በዚያ በጎልጎታ በቀራንዮ ላይ ከቶ መች አፈረ እርቃኑን ሲታይ የህማም ሰው ሆነ ተመታ በደዌ እርሱ ዋጋ ከፍሎ ይኸው ዳንኩኝ “ፍቅር” “ፍቅር” “ፍቅር” ፍቅር ነው ለእኔ እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ ምንም የለም “ፍቅር” “ፍቅር” “ፍቅር” ፍቅር ነው ለእኔ እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ አንዳች የለም ከላይ ከሰማይ የባርያን መልክ ይዞ በእኔ በሀጢያተኛው በፍቅር ተይዞ የአለሙን ከሞት የሚያወጣ እርሱ ዋጋ ከፍሎ ነፃ ነህ አለኝ “ፍቅር” “ፍቅር” “ፍቅር” ፍቅር ነው ለእኔ እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ ምንም የለም “ፍቅር” “ፍቅር” “ፍቅር” ፍቅር ነው ለእኔ እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ አንዳች የለም አሜን!!! ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ!!!
@jesusisalive2362
@jesusisalive2362 3 жыл бұрын
Tebareki
@tigistzemedkun4846
@tigistzemedkun4846 3 жыл бұрын
@@jesusisalive2362 Amen
@MrNdanguza
@MrNdanguza 4 жыл бұрын
I'm from Rwanda I don't even understand what this song is about but it been on my repeat batton the whole day I been playing it, it touching my soul very good song.
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
god piliis u You
@redietalemu1632
@redietalemu1632 3 жыл бұрын
You are blessed my dear
@liya9296
@liya9296 3 жыл бұрын
Its aboyt Gods love jesus christ is the same yesterday today and forever amen
@ziondongo5344
@ziondongo5344 3 жыл бұрын
He says there are many love but you love is greater the all.
@marthayilma2349
@marthayilma2349 3 жыл бұрын
i will try to explain a little bit about the song with my broken English. Jesus Christs love is carring him with his weaknesses when every human couldn't cope with him-----
@user-hq8vi6uc8d
@user-hq8vi6uc8d 4 жыл бұрын
ብዙ "አሉ "በምድር" ላይ" ፍቅር "ኢሌን" ምሉሁ (2×) የወደደውን" ምወድ" ሞልቶሃል" በሃገሩ" (2×) መቸ" እንደዚህ ሆናና" የአንቴ ፍቅርህ ከሰው "ይለያል "የአንቴ" የእግዚአብሔር ፍቅር" ነህ"አንቴ "ዘሬ (3×) ፍቅር ነህ ኡሆሆ ጠፍቼ" ነበረ" የኔ "በዞን" ግዜ "ሞት" ሆኜ" መልረበ ከአንቴ "ተለይቼ "እንድሁ" አልቶከኝም በፍቅርህ "አደንከኝ በምትወዶ "ልጅህ" በኢየሱስ "ተረከኝ መንብዬ" እኔስ "ልናገር "ሰለአንቴ" ፍቅርህ ጠፍቼ" እንኳን" ምትፈልገኝ" መክረ የምትመልሰኝ ፍቅር" ነህ። ሁሌ "የመትለዋጥ ፍቅር" ነህ"አንቴ" ዛሬ "(4×) መልካም" ነህ ኡሆሆ በእምነቱ" ደክሞ "በስው" የተገፈ ምእጋለቱሁ" እንጀ "ምእነሰ" የጠፈ የቅን "ፈረጀ" አንቴ "በፍቅርህ "ፈርዳሃ አንስታ" ለወጥከኝ" አንቴ" ልክ" ነህ። ምንብዬ" ልናገር "ሰለአንቴ" ፍቅር ጠፍቼ" እንኳን" ምትፈልገኝ መክራ" የምትመልሰኝ ፍቅር "ነህ" ሁሌ" የመትለወጥ ፍቅር" ነህ" አንቴ" ዘሬ "(2×) መልካም" ነህ አንቴ" ዘሬ መልካም "ነህ። ኡሆ.ሆ አሜሜን!!!!🙏😭100% በዛ "በጎልጎታ" በቃረንሆ" ላይ ከቶ" መች "አፈር" እርቃኑን" ሲታይ የህመም "ሰው" ሆና" ተመታ" በደዌ እርሱ" ዋጋ "ከፍሎ "እሄዊ"ደንኩኝ። ፍቅርህ" (3×)"ፍቅር"ነው። "ለእኔ" እንደዚህ መደርጉ"( 3× ) " እኔ ምንም የለም ። ከእኔ አንዳች የለም። በትክክል። እንደዚህ መድርጉ ፍቅር ነው። ኢየሱስ ተባረክልኝ🙏😭😭 ተባረካኃል ወንድሜ ዘመንህ የበረከት ይሁን 🍇🌱
@john316beyene8
@john316beyene8 4 жыл бұрын
Sis! ጌታ አምላክ ይባረክሽ🙏 post ስላደረክሽልን መዝሙሩን! God bless you & yours stay strong in Jesus name🙏💕
@mimige8483
@mimige8483 4 жыл бұрын
Ohhhh egzabihr telk new (btam des ymlen mezmur
@jhonyjoo5973
@jhonyjoo5973 4 жыл бұрын
የጌታ ሰም ይባረክ May God bless you
@edguyainatulije691
@edguyainatulije691 4 жыл бұрын
የጌታ ሰም ይባረክ 😢👏👏👏
@stareyob392
@stareyob392 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@eliastekeste1352
@eliastekeste1352 Жыл бұрын
የጌታ ስም ይባርክ የወደደን የምንወደው እየሱስ ይመጣል ይወስደናል ተባረክ❤ መዝሙሩን ወድጄዋለሁ
@user-rz8ij5yg8c
@user-rz8ij5yg8c 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የጴንጤ መዝሙር ወስጤ ነው በተለይ ይሄ መዝሙር
@liya9296
@liya9296 3 жыл бұрын
Eyesus yiwedhal(shal)
@zebuzebu9701
@zebuzebu9701 3 жыл бұрын
teshhh
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@mam2522
@mam2522 3 жыл бұрын
Ehte enem Tedebke neber yemsema Mezmurachew Yaxnanagn neber bohala gen Rasu Geta Yesus Ene neng Yesterday today and for ever Jesus Krstos is the same blo tegeletelen na Ahun Geta Ymesgen bebetu Zemari argo Akomeng na beyesus sem Anchem bekenu Yagenyshal. Tebareki Egzabher ken alew smu ybarek.
@weinimengsteab6678
@weinimengsteab6678 2 жыл бұрын
Ehte wanaw kalu meredat new
@yeneamlak2004
@yeneamlak2004 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በዚህ በእስጨናቂው ጊዜ ።እለም ሁሉ ኢትዮጵያ ላይ በተነሳበት ሰአት ።ጠላቶቻችን በበዙበት ሰአት ይህንን መስማት ምንኛ መታደል ነው።ተስፋችን ኢየሱስ ብቻ ነው ሌላ ማንም የለም።
@matthewrobinson4425
@matthewrobinson4425 4 жыл бұрын
The whole duty of man is to Praise the Almighty God does not matter what language or tongues ,let everything that has Breath Praise the Almighty God. I am a Worshiper that's who I am.
@amanbushie7605
@amanbushie7605 3 жыл бұрын
bless you matthew
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 жыл бұрын
@@amanbushie7605 aaaaaaa
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
@@sussegemsmean7064 meraj
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
❤❤
@memeyilma6409
@memeyilma6409 Жыл бұрын
​@@sussegemsmean7064😊
@user-ut4ze2mm5s
@user-ut4ze2mm5s 4 жыл бұрын
በዚ መዝሙር አለቀስኩ አይገልፀውም አነባሁ 😭😭😭😭😭😭 ፀጋው ይብዛልክ ወንድሜ 💓💓
@genetayele5732
@genetayele5732 4 жыл бұрын
ትግስት አሸናፊ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Ameen Ameen Ameen Ameen
@zomaylove6613
@zomaylove6613 4 жыл бұрын
Me too
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 4 жыл бұрын
ትግስት አሸናፊ ❤❤❤❤❤👍💕💕
@godisgoodgodisgood742
@godisgoodgodisgood742 4 жыл бұрын
Ene erasu alekesku aygeltsewm
@lovedebebe5174
@lovedebebe5174 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ አሜን ❤️❤️❤️👍👐👐👐👈👈❤️❤️❤️❤️
@user-binia23
@user-binia23 Жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ሳዳምጠው የሚሰማኝ ስሜት የተለየ ነው😢☺️😌😭🥺
@enatshow5911
@enatshow5911 4 жыл бұрын
እልልልልል እየሱስ ይመጣል እስከሞት የወደደንን ባይናችን እናየዋለን
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 10 ай бұрын
እኔ የ ትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተክታይ ነኝ ግን እንደዚ ኣይነት ማዳመጥ ደስ ይለኛል❤
@user-eu6km5cv9x
@user-eu6km5cv9x 10 күн бұрын
😢😢
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 10 күн бұрын
ምነው​@@user-eu6km5cv9x
@user-dp4vb3zh7n
@user-dp4vb3zh7n 4 жыл бұрын
Wow ደስ የሚል መዝሙር ዮኒ እበንኳ አደረሰህ ዮኒ የዘንድሮው የመልካም ወጣት ትምህርት ልቀቅቅልን አታስረሳን ተባረኩ በድጋሚ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@messimessi3868
@messimessi3868 4 жыл бұрын
amen amen amen amen amen 😭😭😭🌻🌻
@adikeadum2306
@adikeadum2306 3 жыл бұрын
m n dzx
@rediatzeleke7161
@rediatzeleke7161 3 жыл бұрын
እንዴት ነገን አለማወቅ ያስጨንቃል። አምላኬ እኔ በጣም ደካማ ጥፋተኛ ልጅህ ነኝ አቤቱ ይቅር በለኝ። የሚያስጨንቀኝን ነገ ደምስስልኝ። ሀሳቤን አሳካልኝ። እርዳኝ። ያላንተ ማንም የለኝም አባቴ። አሜን።
@wendwosenmamo6379
@wendwosenmamo6379 Жыл бұрын
አሜን
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
እንኳን እርሱ ብቻውን ኖረሽ ❤❤❤❤
@user-em7zd8wr7h
@user-em7zd8wr7h 4 жыл бұрын
ስላም የእግዚአብሔር ቤተሠብች በሙሉ ይህን መዝሙር የምወድ ማነው ? ለኔማ ታብልቴየ ነው
@selamawitkasayefromgonder-6792
@selamawitkasayefromgonder-6792 4 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኚ ግን ይህ መዝመር ለኔ ልዩ አንደኛ
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መድሀኒያለም ይባርክህ ።
@cell7153
@cell7153 4 жыл бұрын
የኢየሱስ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል ወረት አያውቅም ይወዳል ዘላለም ከትብያ ያነሳል ይከባከባል ከጠላት ያድናል አሜንንንንንን
@laliseoromia1863
@laliseoromia1863 4 жыл бұрын
Amen
@tsegeredaayele1248
@tsegeredaayele1248 4 жыл бұрын
Amen amen❤❤❤❤💝
@sarhamhamd2746
@sarhamhamd2746 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ብሠማ ብሠማ የማልጠግበው መዝሙር በስማም ዮኒ ደግሞ ልዩ ነክ ሠሞኑን ወደሀገር እገባለሁ የ8 ወር ነብሠጡር ነኝ ከመውለዴ በፊት ብታገናኙኝና ትንሽ የውስጤን ባወራው ደስ ባለኝ
@user-ny1vl6tq6i
@user-ny1vl6tq6i 4 жыл бұрын
Tebareke. Bexami. Desiyilali🎸🎤🎻❤️🙏💕💕🎸🎤🎺🎻
@salemiabiro6640
@salemiabiro6640 4 жыл бұрын
Amen amen
@afomiyat5527
@afomiyat5527 4 жыл бұрын
እህቴ በጣም የጌታ አገልጋይ የጌታም ባሪያ ነው ነገር ግን እሱን ያስነሳው ድንበር የማይዘው ሁሉ በሁሉ ያሇነ ከሱ ይልቅ ላኪዉ በአmገብሽ አለ በርሽን ዘግተሽ ለሱ ንhረው ምናልባት ካወቅሽ ሳምራዊቶን ምን እደላት እኔ ከምሰጠው ውሀ የሚጠጣ ዳግም አይጠማውም ያላትን ሰለዚህ ማግኘትሽ ጥሩ ነው ምንጩ ግን አጠገብሽ ነው ያለው በዚህ አጋጣሚ ዩኒ ጌታ እብዝቶ ይባርክህ
@user-tc2kh8gv6b
@user-tc2kh8gv6b 3 жыл бұрын
Woow yen wede ayzoshi 😘😘❤❤
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
ምናይነት የተባረከ ዘማር ነው ቃሉ የፍቅሩ ስጦታ በናዝሬቱ ጌታ ልቤን አሽመደመደኝ ዘመንህ ይለምለም እንዴት ብዬ ልባርክህ በደሙ ተሸፈን
@hanna8382
@hanna8382 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኘ ግን መዝሙሮቹ ውስጤን የሚኮረኩመኘ
@makifiraol6605
@makifiraol6605 4 жыл бұрын
Layeshenes alkorokomashem 😂😂😂
@rohobotdonche2114
@rohobotdonche2114 4 жыл бұрын
the one thing that makes you to be የሚኮረኩመኘ is that the love of god that reveled by Jesus Christ
@solomongarado9801
@solomongarado9801 4 жыл бұрын
Ahunim kezimewochi beley mahejenim bekirstos sim wudeji
@lovedebebe5174
@lovedebebe5174 3 жыл бұрын
😊😊😊😁😁
@meronaman5073
@meronaman5073 3 жыл бұрын
@@rohobotdonche2114 amen
@tgtg3018
@tgtg3018 4 жыл бұрын
Ortodoks negn gin mezmurachun bexam adamixalew iwedalew❤️🙏🙏✍️
@rohobotdonche2114
@rohobotdonche2114 4 жыл бұрын
keminm belay yefkr minchna balebet yehonew geta krstos motolenal ersun yemiyamen hiwet alew liyawm yezelalem
@meremere2379
@meremere2379 11 ай бұрын
😢😢😢ተባረኪልኝ 😢😢❤️❤️ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ 💔💔
@eddieasifaw4355
@eddieasifaw4355 4 жыл бұрын
ዉይኔ፣ይህን፣መዚሙረ፣ስሰማ፣ዉስጤ፣እደ፣ቅቤ፣ይቃልጣል፣❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻ታባረክ
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 жыл бұрын
ጠፍቸ ነበር ያኔ በዛን ግዜ😭😭😭
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 жыл бұрын
ልጄ ዘላለም አብዝቶ ይባርክህ ጌታ የሚወደው መዝሙርና ምስከጋና ብቻ ነው ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግናት መ.ዳዊት 23/24:6 ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 4 жыл бұрын
ኦ ዋው ትሳክቶልሀል ትልቅ እድል ነው በዚህ መጨረሻ ዘመን እግዛብሄር ያስበልህን ያየልህን በመንፈስ ቅድስ እርዳታ ገና በጠዋቱ ጅምር ህይወትህ ለመኖር አለምን ስይጣንን ስጋን እንቢ ብለህ ክደህ (ክዳችሁ) መወስንህ መልካም ወስንሀል አሁንም ፍፃሜህንም ፍፃሚዎቻችሁንም)እራሱ እግዛብሄር ያየልህን (ያየላችሁን) እግዛብሄርን በመፍራት በስማያዊም በምድራዊ በረከት እንደገናም ስይጣንን በእጥፍ በመበቀል ስራውን በማፍረስ ለብዙዎች ስዎች እየሱስን በመምስልና በማሳያት መልካን የህይወት ሽታ ሆነህ (ሆናችሁ ) ተባርከህ ለበረከት ሁን (ሁኑ) አንተን ብቻ ሳይሆን በመሳርያም ያጀቡህን ሁሉ ከላይ በጠቀስኩት ትልቅን ምርጫ መርጣችኃልና አይወስድባችሁ ተባረኩ ታድላችኃል በለው ስይጣን ጉድ ፈላ አሜን
@tizta7097
@tizta7097 4 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሠማ በጣም የሆነ ስሜት ይሰማኛል በጣም ይሄ ነው ብየ የማልናገረው ስሜት
@truthful9311
@truthful9311 4 жыл бұрын
Atiterateri yeKiristos fikir nw misemash,tebareki yehe ehit.
@afomiyat5527
@afomiyat5527 4 жыл бұрын
ትዝታ ሰው አንድ ነገር ሲሰማ ነፍሱ ወይም ስሜቱ በፍጥነት መልስ ይሰጣሉ ላንቺ ግን መልስ የሰጠችው ነፍስሽ ከሆነች እድለኛ ነሽ የመዳንሽን ቃል ስምተሻል ነገር ግን ሰሜትሽ ከሆነ የሰማው መዝሙሩ ሲቆም የሰማሽውም ይቆማል
@kiyawed4225
@kiyawed4225 4 жыл бұрын
Well መጣቹልን ወይኔ ይሄ መዝሙር በጣም ነው ምውደው ጌታን ሰሰማው በለቅሶ😢😢😢😢 ነው ምጨርሰውም ተባርኩልኝ💚💛💜💝💞💕💓💔
@tenaytaka9214
@tenaytaka9214 4 жыл бұрын
Enam endanchi negi weste emiker mezemuru nw
@kiyawed4225
@kiyawed4225 4 жыл бұрын
@@tenaytaka9214 ተባርኪልኝ
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 4 жыл бұрын
Ene erasu ... lib west sersro yemigeba zemare new 😍
@user-ff6ys8sf1c
@user-ff6ys8sf1c 4 жыл бұрын
@@kiyawed4225 ላኪልኝ እቢ አለኝ ለማዉረድ
@maritutsegaye2172
@maritutsegaye2172 4 жыл бұрын
Twenty new
@betelahmed8180
@betelahmed8180 3 жыл бұрын
The translation to this song is : There are many on Earth who claim there is love. Those who love only those that love them, are fully on the face of the Earth, but God's love is different from human love . Even today God is love . I was at one time lost ,dead and useless, when I got separated from God, He did not neglect me just like that. He reconciled me to Himself through Christ. Then what can I say about your love, even when I get lost you look for me, you counsel me and bring me back to yourself. The Entire message is about God's love for Humanity. Be Blessed .
@chantalnyiramutarutwa8864
@chantalnyiramutarutwa8864 2 жыл бұрын
Thank you so much
@nasonmlewa9113
@nasonmlewa9113 2 жыл бұрын
Be blessed Betel for the translation, truly this song is spirit lifting even not know the words in the original language
@natybled
@natybled Жыл бұрын
Stay blessed my Sister for sharing the translation. Love you🙏❤️❤️❤️
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 4 жыл бұрын
wow የሚገረም መዝሙር ነው የእግ/ር ፍቅርና ምህረቱ ድንቅ ነው
@asnakuyemojowachewa1232
@asnakuyemojowachewa1232 4 жыл бұрын
Uuuuffff በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እውነትም ፍቅር ጌታ ከና በደላችን በፈለግን ሰዓት ቤቱ ብንመጣ እሚቀበልን አንደ ሰው ወረት የሌለው ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን🙏
@sssaee8485
@sssaee8485 4 жыл бұрын
Amine A mine
@felmetabekana461
@felmetabekana461 4 жыл бұрын
በ መዝሙሩ ተባርከናል ጌታ አብዝቶ ይባርክ!
@cell7153
@cell7153 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንን ከሰው ይለያል የእግዚአብሔር ፍቅር በፍቅሩ ተሸክሞን ዛሬን አደረሰን ኢየሱስ ፍቅር አስገረሞኛል ፍቅር አስደንቆኛል
@betyyilma4
@betyyilma4 9 ай бұрын
Wow መዝሙር በጣም ይለያል ኢየሱስ ይባረክ
@seblewongel310
@seblewongel310 3 жыл бұрын
እንደዚህ ውስጥ የሚነካ በፅሞና በማስተዋል የጌታን ክብርን እንድናይ ያገርጋልና ። ጌታ አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክልህ!
@samraabarra3940
@samraabarra3940 4 жыл бұрын
በጣም የተሰራሁበት መዝሙር ወንድሜ ተባረክ በብዙ ዮኒዬ የኛ ውድ ጠላቶችህ ከእግርህ በታች ይውደቁ እንወድሃለን
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
ድንቅ ወዳጅ የፍቅር አባት ጌታ ኢየሱስ ተባረክ ፀጋው ይጨመርልህ ድንቅ ዝማሬ ነው ብሰማው ብሰማው ነፍሴን ያረካት ነው አልጠገብኩትም ተባረክ
@fantaneshmeskela9415
@fantaneshmeskela9415 2 жыл бұрын
ስው ሲለወጥ የማትለወጥ አንተ ቢቻ ነህ በትክክል ነው ይህ ልብ የምነካ ነው ተባረክ ከዚህ በላይ ይስጥህ
@luliatesfagaber9521
@luliatesfagaber9521 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen tebarek zhawey 💜💜💜🙏🙏🙏🙏
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 4 жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅር ነህ አንተ ለኔ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን መልካም ነው ጌታ ሁሌም ለእኛ
@rahimamohammed2902
@rahimamohammed2902 4 жыл бұрын
ጌታይባ ርክህ
@helenokubay8308
@helenokubay8308 4 жыл бұрын
I can't stop to listening all the time ❤
@bienjr2281
@bienjr2281 3 жыл бұрын
i'm blessed man , thank you. i might not know the language but seeing the video and every one worshiping god , its amazing, and god bless everyone who's listening
@dibotiyyadtm
@dibotiyyadtm 4 жыл бұрын
thank you Josey kassa for z orginal song ....Thank you Again "Zelalem Lukas" for the Newly spirited voiced!! praise The Lord Alpha and Omega , The Almighty , The star of dawn, The Healer and The Father of peace ,Hallelujah JESUS!!
@user-ok6cl8vg8i
@user-ok6cl8vg8i 4 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ሁሌም ውስጤን ይነካኛል 😢😢😢😢 ፍቅር ነክ የኔ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ ተባረክ
@memywa2756
@memywa2756 4 жыл бұрын
I practice ortodox i love this song listen tearfully
@frecklestaurus4957
@frecklestaurus4957 2 жыл бұрын
I'm in love💞👑💯It's not the"worship" it's his voice
@frecklestaurus4957
@frecklestaurus4957 2 жыл бұрын
@Lee yeah he's blessed with his voice, why you judging my comment ?
@frecklestaurus4957
@frecklestaurus4957 2 жыл бұрын
@Lee you don't know what I am and am not😘 I can watch a music video/listen to a song on KZfaq. Get over yourself. You can judge only one person.... yourself, sweep around your own front door. If you have to spread bs then keep it to none other than.... You guessed it, yourself. Have a beautiful day buddy
@hiyabielhibtes3934
@hiyabielhibtes3934 4 жыл бұрын
I like your voice and this song made me cry so much GOD BLESS YOU...🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tamikanickeishamcfarlane6727
@tamikanickeishamcfarlane6727 4 жыл бұрын
This song as Bless me so much I just want to Thank You I know God is using your ministry to bless others as well. Thank you so much.
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 4 жыл бұрын
እይወት የሆነ መዝሙር እግዚአብሔር ዘመናችውን ውሉ ይባርክ 👏👏👏👏👏
@sofitube7809
@sofitube7809 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@Lia-ik1hw
@Lia-ik1hw 4 жыл бұрын
Betam new yemwedew sadamtew Gena yemaleksew😘😪
@She_hailu
@She_hailu 4 жыл бұрын
Awo betam yemineka mezmur new
@abebechayelekusa1679
@abebechayelekusa1679 Жыл бұрын
አሜን ተባረኪ ኢየሱስ ፍቅር ፍቅር ናው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍
@kidestyemareyamlej3845
@kidestyemareyamlej3845 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@lovedebebe5174
@lovedebebe5174 3 жыл бұрын
አሜን 😭😭😭😭
@saraalzaabi4192
@saraalzaabi4192 4 жыл бұрын
አዎ ጌታ አንተ ዛሬም ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነህ ስምህ ይባረክ እየሱስ
@destaabeshri6708
@destaabeshri6708 4 жыл бұрын
ዋው ይህ መዝሙር ሁሌም ለመልካም ወጣቱ ቢቀርብላቸው በጣም ደሥ ይላል ምክንያቱም መክሮ የሚመልሥ ሥለሆነ ለኔ በተለይ እየሡሥ ለኔ መሞቱ ያሥታውሠኛል ልረሣ ዋውውውውወ
@user-gf1fe6kn4r
@user-gf1fe6kn4r 4 жыл бұрын
መዝሙሩ የዮሴፍ ካሳ ነው ግን ማንም ይዘምር ዋናው ነገር የእግዚአብሔርን መልካምነትን አባትነትን ማወጅ ነው😍😍😍😍😍
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 4 жыл бұрын
Amenn yenea konj lek nesh geatawan yakeberech dengel Maryam Peantea nech
@user-gf1fe6kn4r
@user-gf1fe6kn4r 4 жыл бұрын
Eden Seyoum awo🙏
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 4 жыл бұрын
ጌታዋን ያከበረች ብፅሒት ድንግል ማርያም ጴንጤ ነበረች anennn
@Hi-mb4bt
@Hi-mb4bt 4 жыл бұрын
ጌታዋን ያከበረች ብፅሒት ድንግል ማርያም ጴንጤ ነበረች
@truthful9311
@truthful9311 4 жыл бұрын
simish or simih des sil
@tamikamcfarlane5492
@tamikamcfarlane5492 3 жыл бұрын
I love this song ... thank you Yoni for sharing.. blessings
@alamtadese6473
@alamtadese6473 4 жыл бұрын
ቡዙው አሉ በምድር ፍቅር አለ ሚሉ የወደደን የሚወድ ሞልቶል በሀገሩው መች እንደዚህ ሆነና ያንተ ፍቅር ከሰው ይለያል ያንተ የእግዚአብሔር። እውነት ነው
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
ሰዉ የወደደዉን ይወዳል ሰዉ የከበራዉን የከብራል ሰዉ የቀራበዉን ይቀርባል ሰዉ የተጠገዉን ይጠገል። የጌታ ፍቅር የክርስቶስ ፍቅር ግን ይለያል ኢዮ 36፥5 እናሆ እግዚአብሃር ሀያል ነዉ፣ ማንንም አይንቅም።
@helensam2959
@helensam2959 4 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏🌿💞🌿💞🇪🇷🌿🇪🇷💞🌿🇪🇷🌿💞🌿god bless you brother 🌿💞🌿💞🙏🌿
@stegatsr3739
@stegatsr3739 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN. John:3:16 for God so loved the world that He gave his only begotten son ,That whoever believes in him should not perish but have everlasting life.
@jesusiswayjesusislifejesus1567
@jesusiswayjesusislifejesus1567 4 жыл бұрын
Zemare love you Jesus Christ Christ Amen😭😭😭😭🌼🌻🌼
@rozaroza744
@rozaroza744 2 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ሰሰማ ዝም ብሎ ይከፋኛል 😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 4 жыл бұрын
የሄ ልጅሲዘምረዉ መዝሙሩን ልዩ ነው ካንተየራስህን መዝሙር እንጠብቃለን ተባረክ ተባረክክክ
@Joshdposh
@Joshdposh 4 жыл бұрын
This is very Emotional and Powerful gospel song. reminds me of MELKAM WETAT. 1gna nen hulachinm
@dulengada3556
@dulengada3556 4 жыл бұрын
Word can’t explain how much this song is blessing it’s so amazing and it puts you in worshiping mood GBU brother.
@amaniamani173
@amaniamani173 Жыл бұрын
Getaaaaaaa Egizibher Amilake Abizito Cemiro yibareki bebuzu segaaa tebareki Egizibher Fiqir nawu 🔥🙏Ehe Mezemur sisema Wusite Erafiti yagenali😢😢😢🙏🙏🙏
@DigafuArfichiArficho
@DigafuArfichiArficho Жыл бұрын
የእግ/ር ፈቅር አሁንም ይበለጠል❤❤❤❤❤❤
@mirathhh1836
@mirathhh1836 4 жыл бұрын
Wowwowowoow uuuuffffuuuuffff እሄ መዝሙር እንዴት ጠፈጪ ነው ባካችሁ ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አለኝ በእውነት ታበርኬዋለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር እስከ ዘላለም ያሰምርህ ታበረክኝ ማርስል እዎደቹኃለሁ
@davaab7335
@davaab7335 4 жыл бұрын
ስጠብቅ ዬናበሃሩ መዝሙር ጌታ ዘማንክን ይበርከሃ
@zomaylove6613
@zomaylove6613 4 жыл бұрын
Yap
@user-gf1fe6kn4r
@user-gf1fe6kn4r 4 жыл бұрын
Davi ስደተየ መዝሙሩ የቆየ ነው የዮሴፍ ካሳ ነው 💓💓💓
@muluworkalemumuluworkalemu3858
@muluworkalemumuluworkalemu3858 4 жыл бұрын
ዎው እግዝአብሔር ዛማነን ይባርክ ብዙ መዝሙር ሳምቼ አሎ ግን ዳም እንባ ነው ያሰለቅሳ ባእሁናት አምላካቺን ፍቅር ነው ስንት ጊዜ ታፋን ፋልጎ ሳሃን ፋልግ የግኛዓ አሜን ይጋባይል
@user-qo7hh3et3i
@user-qo7hh3et3i 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው የ ፍቅር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ነው ጌታ እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛል!!!! ተባረክ 💞🌷
@veratchoupourian7915
@veratchoupourian7915 4 жыл бұрын
Amen Amen i love this song. God bless you more and more tabariku
@samsonkebede4889
@samsonkebede4889 4 жыл бұрын
Oh the LOVE of God! Can’t find a good word, wish I had but I just wanna say Thank you for your Love!!!! God bless you brother Yeah he is ♥️👈🏼👈🏼👈🏼👈🏼👈🏼
@user-ll2qb7yt2z
@user-ll2qb7yt2z 4 жыл бұрын
ዘልዬ ፀጋ ይብዛሊክህ የአባተ ልጅ በጣም የምወደው መዝሙር ነው ፍቅር ነህ የኔ ጌታ ሁሌ የማትለወጥ 😢😢
@afewerkikidane2130
@afewerkikidane2130 2 жыл бұрын
ይሀንን መዝሙር ሲዘመር ሊብያ በጭንቅ ቦታ እያለሁ ነው ትዝ የሚለኝ ቀን ቀን እሰማው ነበር እዘምረውም ነበር ክብር ለጌታ ይሁን እግዚኣብሄር ኣሻግሮኛል ስሙ ይባረክ IM ERITREAN .
@fih7949
@fih7949 4 жыл бұрын
Let love lead !!! every nations and the peoples are belong to Jesus !!! amazing song !!!
@roozefelicianovirayo8184
@roozefelicianovirayo8184 4 жыл бұрын
Ufffey egzabiheri hoy amseginikalew sil fikirk Yihe mazumur yebelete getayen indiwodi adaregegn tebarek wandime abizito yibarikik geta
@user-yk7qt5ic9s
@user-yk7qt5ic9s 4 ай бұрын
ኢየሱስ የወደደን በሰውኛ መውደድ አይደለም እስከ መስቀል ድረስ ራሱን ሰቶን ከሀጢአት በርነት ነፃ ሊያወጣን ከአብ ጋር ሊያስታርቀን በቀሳኒኞ ላይ ሞቶ ሞታችንን ወሰደው ታዲያ ከዚ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም ❤❤ እድለኛ ነን የኢየሱስ በመሆናችን
@alemt6299
@alemt6299 3 жыл бұрын
God blessed you son in aut glory God the lord of God halwaaa thank lord father amen 🤗🤗we are plessed all of us.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
Yene Aleme (የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው) - Samrawit Caesar
6:58
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 4,8 МЛН
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,1 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 4,6 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,5 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,5 МЛН