የዳግማተንሳይ ልዩ ዝግጅት

  Рет қаралды 25,608

melly spice tv

melly spice tv

2 ай бұрын

የዳግማተንሳይ ልዩ ዝግጅት በብዛት ይህ አሰራር የተለመደ ቤሆንም ትንሽ ለውጥ አድርጎ ንገሮችን ማዘጋጀት አዲስ ነገር ያስመስለዋል ለዛም በዳቦው በጥብሱና ጎመን በስጋ የሰራሁት ልዩና ትንሽ ለየት አርጌ ሰርችዋለሁ ስሩት ትወዱታላችሁ

Пікірлер: 93
@kinankinan5758
@kinankinan5758 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ልጆችሽን ብርክ አድርጎ ያሳድግልሽ
@seni680
@seni680 2 ай бұрын
መልካም በአልለኡላችን ያመት ሰው ይበለን አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
@yashidata7934
@yashidata7934 2 ай бұрын
እኔማ ሰጋ አልበላ ግን ሳይዉ ምራቄ ጠብ ጠብ ይላል ሚሊዬ በዶሮ ቀይሪሊኝ ለእኔ ሰትዬ ድሞ በጣም ዉድሻለዉ እንጅራ እንዴት እንዳማርኝ ብታዬ ብቻ ተመሰገን ሀገሪ ልገባ ትንሸ ነዉ የቀራኝ ❤❤❤❤❤
@tigist8015
@tigist8015 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ: ባለ ሙያ ነሽ::
@hanaketema6014
@hanaketema6014 2 ай бұрын
ሞያ አለ እጅሽ ይባረክ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
ከሁሉም ንፅህናሽ ጥንቃቄሽ የምግብ ሥራ ችሎታሽ ሰዓቱን አብቃቅተሽ ምንም መቀጣጠሉ ሳያስታውቅ ይሄንን ሁሉ ምግብ በአንድ ቪዲዮ መስራትሽ የback ground ድምፁ ሙዚቃው አለመረበሽ ዩምግቡ ሲበስል ድምፁ ደስ ማለቱ ምን ልበልሽ 100/100ሰጥቼሻሉሁኝ ሁሌ ነው የምከታተልሽ የኪችንሽም ንፅህና super ነው ጎበዝ በርቺ::
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 2 ай бұрын
አሜን! በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ!!
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 ай бұрын
ጎመን በሥጋ በጣም ነው የምወደው እጅሽ ይባርክ🙏🙏🥰
@asratandarghe2938
@asratandarghe2938 2 ай бұрын
ሜሉ(የኔ ቅመም)መልካም በዓል ፣እንዲሁም መልካም የእናት ቀን ይህን ልብ እህቴ!!
@haimmanotwoldekidan447
@haimmanotwoldekidan447 2 ай бұрын
All your work I love always !!! I have left over got meat from Easter I can't wait to try it. Thank you LOVE as always for your delicious food recipe ❤
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 2 ай бұрын
I made it for my husband dinner. He loved it. Thanks my dear. God bless u.
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 ай бұрын
መልካም በአል ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ! ያስጎመጃል ! ተባረኪ !
@bruktesema3432
@bruktesema3432 2 ай бұрын
It looks delicious 😋, Thank you ❤
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 2 ай бұрын
ሜልዬ እንኳን አደረስሽ ባለሙያ ነሽ አንችን እየተከታተለ ሙያን አለመልመድ ራስን መርሳት ነው የረሳነውን ሁሉ ነው የምታስተውሽን እጅሽ ይባረክ ኑሪልን እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ::
@user-kc1ro2wx6v
@user-kc1ro2wx6v 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እህት እንኳን አደረሰሽ ቢጢ ነኝ በርቺልኝ
@user-om2xb1uw4t
@user-om2xb1uw4t 2 ай бұрын
መልካም ፡ በዐል ፡ ተመኘሁልሽ ፡ የኔ ፡ ባለሙያ ፡ ስወድሽ ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡
@alganeshmesfin6686
@alganeshmesfin6686 2 ай бұрын
We love you. Wishing you long life.❤🎉
@saradezi8588
@saradezi8588 2 ай бұрын
የምግብ ቻናል ያንችን ብቻ ነው የማየው ብጣም ከባድ መጥፎ አመል ነው ያለኝ ኩሽና ውስጥ ትንሽ ቆሻሻ ካይው በጣም ነው የሚዘጋኝ አንቺ ግን ይላይ ,ላይ ንፁህ አይደለሽ (ይቅርታ አይገልፅሽም) ለማለት ነው ::እቃዎችሽ ይናገራሉ መክተፊያሽን ሳይቀር ነው ያየሁት በጣም ነው የማዱንቅሽ ሙያ ከንፆህና ጋር❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾እኔና እህቶቼ እንወድሻለን በጣም እናመሰግናለን🙏🏽
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 2 ай бұрын
ምነው ተመፃደቅሽ ከዚህ በላይ ምን ታርግሽ።አበሻ መቼም ከባድ ነው ሳታንቋሽሹ ማመስገን አትወዱም ነቀርሳ እኔ ቆሻሻ አልወድም ቅብጥርስ ምናምን ይሄኔ አርሽ ላይ ነው የምትበይው ዘጊ
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 2 ай бұрын
እረ ጎበዝ ወዴት ወዴት ነው እየሄድን ያለነው በስመአብ ወይኔ ምን አይነት የስድብ መንፈስ ነው የተፀናወተሽ እስቲ ደግመሽ አንብቢው የፃፈችው እኮ ምንም የሚያሰድብ ነገር የለው እርግጠኛ ነኝ ደግመሽ ስታይው በራስሽ ታፍሪያለሽ እረ ይሄን የስድብ መንፈስ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ወይ መድኃኒዓለም​@@senaitnegash4523
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion 2 ай бұрын
Wawwwwwww new inamesegnalen ❤❤❤
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 2 ай бұрын
የኔ ወርቅ እጆችሽ ይባረኩልኝ ❤❤❤❤
@BirkneshBekele
@BirkneshBekele 2 ай бұрын
እንኳን እደረሰሽ ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@tigistngusse7920
@tigistngusse7920 2 ай бұрын
I love your cooking skills 🙏 would you mind telling me your cooking pot brand
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
ሜሊዬ እንኳን አደረሳችሁ። በጎምጀታ ጨረስሽኝ። ❤❤❤❤❤
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 2 ай бұрын
God bless you very nice❤❤❤❤❤
@handm1095
@handm1095 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 ай бұрын
Hi Melat!! "Enkuan aderesachehu!! Nice cooking as always!! It is really very exciting and I am thinking one day to come and test your cooking in Greek Atena, but i do not know how. can you help?
@mdvip967
@mdvip967 2 ай бұрын
ሜሉየ በዙ ባለሙያ አይቻለሁ እዳች ፀደ የለም እወድሻለሁ ❤😊
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 2 ай бұрын
የነ ድምቀት❤ ስወድሽ እኮ ❤ አንኳን አደረሰሽ❤
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 2 ай бұрын
ሜላት ትችያለሽ ጎበዝ በርቺ
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 2 ай бұрын
Thank you Thank you Meluye ቅመም ❤
@MedinaDerje
@MedinaDerje 2 ай бұрын
ሰላምሽ ብዛት ይበል
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 2 ай бұрын
Enemeseginln🙏🙏❤❤❤❤
@yordanoszerabruk
@yordanoszerabruk 2 ай бұрын
እህቴ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ፡ ቀጥይበት፡ ግን ኣንድ የሚያስፈልገው ግን፡ ምግብ ስታበስዩ ወይ ስትቀቅዩ ስንት ደቂቃ ወይ ሰኣት ማሳወቅ ያስፈልጋል፡ ዳቦ ሲሰራም የመጠን ሙቀት ብትነግሪን ደስ ይለኛል፡ ኣመሰግናለሁ
@ፍሬ
@ፍሬ 2 ай бұрын
ተባረኪ
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 ай бұрын
👏👏👏
@abrahaselam1867
@abrahaselam1867 2 ай бұрын
እንዴ አረ የክርስትና እምነትም እኮ አልኮል በጣም ይከለከላል በፍፁም አይፈቀድ, እባካችው ክርስቲያን ወገኖች ለእምነታች ክብር ይኑራችው😌
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 2 ай бұрын
አይከለከልም በመጠኑ ይፈቀዳል መስከር ነው የተከለከለው ያልተጻፈ ነገር አታስፋፊ
@abrahaselam1867
@abrahaselam1867 2 ай бұрын
በመጀመሪያ አንቺን አይደለም መልስ የሰጠውት, ሲቀጥል የቱጋር እንደተፃፈ በደንብ አንብበሽ ለራስ እወቂ, እንደ ባለአይምሮ ሲነግርሽ ለአነጋገርሽ ስርአት ይኑርሽ😌 ተባረኪ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
ባለሙያ ነሽ በርቺ
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 2 ай бұрын
አረ ሁሉም ጽዱ ናቸው ምን እያልሽ ነው
@tigistassefa9322
@tigistassefa9322 2 ай бұрын
Thank you do much for sharing i have a question what type of pot you are using please?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
ዛሬ የተጠቀምኩት Staub cast iron ነው
@le1785
@le1785 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 2 ай бұрын
Thanks my dear
@cocoaberaham627
@cocoaberaham627 2 ай бұрын
እባክሽ እህቴ ስናፍጭ አሰራር አሳይኝ እኔ የምሰራዉ አልሰንፍጥ አለኝ😍
@genetm.6934
@genetm.6934 2 ай бұрын
Thank you much
@merimeri3117
@merimeri3117 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yiotuko
@yiotuko 2 ай бұрын
Χριστός Ανέστη, χρόνια πολλά σε όλους σας ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
Alitos! Kirios!
@yalemzeleke
@yalemzeleke 2 ай бұрын
thank you 😊
@HadyaAhmed-mj4js
@HadyaAhmed-mj4js 2 ай бұрын
እረ ድረሱልኝ ለዝግጅት ሰኞ የተቦካ ሊጥ ዛሬ ስሞክረው አይኑ ትልልቅ ሆነብኝ መላ በሉኝ
@soyamteferi4614
@soyamteferi4614 2 ай бұрын
Menetser argilet.
@woine123
@woine123 2 ай бұрын
ሜሊየ እንኳን አደረሰሽ "ዳግም ትንሳኤ" በልማድ "ዳግማ ትንሳኤ" እንጂ ዳግማተንሳይ ???
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ምራቄን ነው የዋጥኩት ጎመኑን በ ኮላርድ ሞክሪው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እኛ ጋር የለም አይገኝም ኬል ብቻ ነው እንደልብ የማገኘው
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 ай бұрын
@@Mellyspicetv whole food አላቸው አንቺ ጋር ካለ ይሄ ሱቅ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@hiwettesefu5479 የምኖረው ግሪክ ነው whole food የለም እኛ ጋር
@betelhem5464
@betelhem5464 2 ай бұрын
ምኑ ነው እባብ የሚመስለም እንዴት አድርገሽ ብታይው ነው በይ በስላሴ ስም እንደገና ቪድዮውን እይው please
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 ай бұрын
ሜሊዬ አንድ አባባል አለ የጐመን ቅርድሽን ለባልሽ አታሳይ ይባላል ለምን እንደተባለ ያው ይገባሻል ብዬ ተውኩት መልካም ዳግማትንሳይ ይሁንልሽ ከነ ቤተሰብሽ❤❤❤❤
@MiniSeyfu
@MiniSeyfu 2 ай бұрын
Siwedish
@user-jf1xz7jr3w
@user-jf1xz7jr3w 2 ай бұрын
ምን አይነት ጎመን ነው የተጠቀምሽው ስሙን በእንግሊዘኛ ወይም ባማረኛ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
Kale ነው ነገር ግን እኔ ሌላ ምንም አይነት ጎመን ስለማላገኝ ነው የሀበሻ ኮመን ካገኘሽ ተመራጭ ነው
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 2 ай бұрын
You are Balemoya. Can come your house?😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
I wish!
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 2 ай бұрын
ሐይ
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 ай бұрын
I’m not going to lie, I kind of miss the counseling session that was somewhat therapeutic😂
@dinoramalhao5101
@dinoramalhao5101 2 ай бұрын
Please correct the name of the event. It is called Dagmawi Tensae ( Tinsae) but not Dagma tensay. These days people do not write or speak the correct amharic. That is so annoying. Specially when people say or write " endet nachu " instead of " endet nachihu" .
@merrymerry5763
@merrymerry5763 2 ай бұрын
ሙስሊም ብቻ ነው እንዴ ወይን ማይጠጣው ክርስቲያንስ ተፈቅዶለታል ወይ ለምንድነው እኛ ክርስቲያኖች እራሳችንን እምናሳንሰው??ልክ ጠጡ የተባልን ይመስል 😢
@yehaniznesro170
@yehaniznesro170 2 ай бұрын
ሜሉ እንዴት ነሽ ከይቅርታ ጋር ሁሌ ጠይቅሻለው እያልሁ እየረሳሁት ነው አሁን የጠየቅኩሽ ብዙጊዜ ስሰሪ ሳይሽ ከበርበሬ በፊት ቲማቲም ትጨምሪያለሽ እናቴ ከበርበሬ ሃላ ነው ምጨምረው አንቺ ለምን እንደዛ እንደምትሰሪ ብታስረጅኝ ካረዘምኩብሽ ይቅርታ
@user-xt8jy8ts1c
@user-xt8jy8ts1c 2 ай бұрын
ዳግማይ ትንሳኤ ነው ዳግማትንሳ አማርኛ አይደለም
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 2 ай бұрын
ሊጡን የዳቦ ያቦካሹ አቀማመጡ በጣም ያስፈራል እባብ ይመስላል በስላሴ ስም በጣም ያስፈራል ለሌላ ግዜ እንደዚሕ አድርገሽ እንዳታስቀሜጭው እጅግ በጣም ያስፈራል ምን ሆነሽ ነው?
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 ай бұрын
Are you for real 😂
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
የክፉ የእባብ መንፈስ እግዚአብሔር ከአዕምሮ ላይ ያንሳው በስመአብ በሉ
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 2 ай бұрын
እረ እንደው በስመአብ በሉ እንዲህ ጉንጉን የመሰለ ዳቦ ኢትዮጲያ ዳቦ ቤት ይሸጥ የለ እንዴ እረ በቀና አስቡት
@kingcell4953
@kingcell4953 2 ай бұрын
Are mnunew ebab ymimslew are zmblshe atfri
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 2 ай бұрын
Are u sick? You are the only one you see the sneak. Besmeabe beye
@cocoaberaham627
@cocoaberaham627 2 ай бұрын
እባክሽ እህቴ ስናፍጭ አሰራር አሳይኝ እኔ የምሰራዉ አልሰንፍጥ አለኝ😍
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
እረፍቴን   እንዴት  አሳለፍኩ
23:09
Melly spice tv
Рет қаралды 21 М.
7 መፍትሄዎች ቆንጆ   ዶሮ ወጥ ለመስራት
26:32
Melly spice tv
Рет қаралды 42 М.
ከባሌ ጋር ቆንጆ ጊዜ
20:05
Melly spice tv
Рет қаралды 40 М.
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
26:06
Melly spice tv
Рет қаралды 24 М.
አዲሱ ቤታቸን ገባን
33:12
Melly spice tv
Рет қаралды 49 М.
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 156 М.
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 23 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН