+++ የውሻ ጅራት +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++

  Рет қаралды 12,316

Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ

Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ

4 жыл бұрын

Пікірлер: 53
@hagoshadis1760
@hagoshadis1760 4 жыл бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕም ፍቅሯ በልባችን ጣዕም ውድሴዋን በአንደባታችን ይሳልብን የሰማነው በዕዝነ ልቦናችን ያሳድርብን በዕድሜና በጸጋ ያቆይልን አባታችን!!!!!!!!!!!!!
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለሂወትን ያሠማልን ተስፋ ርስት መንግስት ሠማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን በቅድስት ጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተኢየሱስ ብለው አቤቱ ጌታ ሆይይ የቃልህን ደጅ ክፈተልኝ እባክህ ጌታዬ እንደፍቃድህ ለመኖር ፍቀድልኝ እባክ ጌታዬ መረረ ገሀነብ እሳት ጣዕመ መንግስተሠማያትን እንዳስብ እረዳኝ አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለወጠኝ ቀይረኝ ከሀጠጢአተት አረቀቆ አወውጠጣኘኝ ለመገግሰትሀህ ለረሰትሀህ የበቃሀሁ አድረገኝ ጌታየዬ 😭
@genettewlda8115
@genettewlda8115 4 жыл бұрын
ተወዳጅ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እንደ እናንተ ያለ አባት አያሳጣን ቸሩ ፈጣሪያችን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
እውይ አባቴ ሰወዶት ፣ ቢገባቸው ለመናፍቃን እሰኪ ነገሯቸው ዳሩ ግን አይገባቸውም በውሀ በጥብጠው ቢያጠጡአቸው አይዋጥላቸውም። ብቻ ልብ ይሰጣቸው እኛስ ኦርቶዶክሰዊያን ታድለን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እሰከ ምፅአት ያጥናን የአብርሃም ፣ የይሳቅ ፣ እና የያዕቆብ አምላክ ይጠብቀን ፣ ይባርከን። ለአባታችን እና ለመምህራችን ያማያልፈውን ቃለሕይወት ያሰማልን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን የቆየን ይቆየን (3) መቅረዝ ተዋህዶ ከልብ እናመሰግናለን።
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫
@genettewlda8115
@genettewlda8115 4 жыл бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይክበር ይመስገን #የዘለአለም ንጉሥ #የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕም ፍቅሯ በልባችን ጣዕም ውድሴዋን በአንደባታችን ይሳልብን የሰማነው በዕዝነ ልቦናችን ያሳድርብን በዕድሜና በጸጋ ያቆይልን አባታችን !
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በፀጋው በእድሜ ይጠብቅልን ። ለዝማሪያው መላከ ዝማሬን ያሰማልን ምነው ባያቋርጡት መልካም ነበር ይሁን አባታችን ከልብ እናመሰግናለን።
@zweditogalu7343
@zweditogalu7343 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን እደሜን ከጤናጋር ይስጥወት ፈጣሪ ይጠብቀወት አሜን አሜን አሜን
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን የመንግስቱ ወራሽ ያርግልን
@user-op7mb4kh6f
@user-op7mb4kh6f 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዝአብሄር ይስጥልን አሜን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-iy3hi3zp3l
@user-iy3hi3zp3l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ እይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@askaleknife6615
@askaleknife6615 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ::
@alemaraya9428
@alemaraya9428 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ጌታ በመንግስቱ ያስበን አሜን
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አንደበተ ማሩ አባታችን......... በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀጣዩን ትምህርት በጉጉት እጠብቃለሁ አባቴ እጅግ አብዝቼ እወዶታለሁ ....እርስዎን መምህር አድርጎ የሰጠን መድሃኒዓለም ክርስቶስ ከዘለዓለም እስከዘለዓለም ይመስገን!!!
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እዴሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!
@malkammalkam5282
@malkammalkam5282 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናይስጠወት
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር በቃሉ ይለውጠን
@basilmutaz3189
@basilmutaz3189 4 жыл бұрын
ቃሊ ሕይወት ያሠማልን ለመምህራችን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።።
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን እባታችን ፅጋውን ያብዛለወት
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታቸውን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የተማርኩትም በልቤ ያሳድር ልኝ!!!
@user-mx8sr7ul7c
@user-mx8sr7ul7c 4 жыл бұрын
አሜ ን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@soliyanacloud803
@soliyanacloud803 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና መድሀኒያለም ያቆይልን ለምን ነው ላይክ እያረጋችሁ የማታልፍት ኮመት መፃፍ ቢያቅተን ላይክ ምን ትጎዳለች ጫን ብሎ ወጣ ቢቻለን ቻናሉን ብዙ ተከታይ ባላቸው ፕጆች ላይ እናስተዋውቃቸው እህት ወድሞች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ
@user-xx9zg3jx6q
@user-xx9zg3jx6q 4 жыл бұрын
ቃለ ሔወት ያሰማልን አባታችን
@ortokaortoka7225
@ortokaortoka7225 4 жыл бұрын
ቃለህት ያሰማልን አባታችን
@mussietsegaye2922
@mussietsegaye2922 4 жыл бұрын
ኣድሜ ይስጠው ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታቺን።
@adhanom301
@adhanom301 4 жыл бұрын
Kal hiwet yasemalen abatachin
@abiyottesfaye3512
@abiyottesfaye3512 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazarega8629
@almazarega8629 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏 እኛም ክርስትናን መኖር እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
"" ቃለሕይወትን ያሰማልን ""
@user-dv2jh8ln8g
@user-dv2jh8ln8g 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tizatafiqaddu5358
@tizatafiqaddu5358 4 жыл бұрын
Amen, amen,amen😭😭😭👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏💐💐💐💐
@aboyetube3610
@aboyetube3610 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ መንፈሳዊ ቻናል በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@wincell8598
@wincell8598 4 жыл бұрын
Kalihywut yasemalin
@forealman990
@forealman990 4 жыл бұрын
እኒ አባት የመሰጡት ምሳሌ ግሩም ድንቅ ነው
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawursilin
@tsedlamichael3111
@tsedlamichael3111 4 жыл бұрын
Kele hiwotn yesamalen.
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 3 жыл бұрын
የሰው አጋንንት እና የቤተክርስትያን ውሾችን ወይም የውሻ አሮችን ያጥፋልን፡፡
@fthawiokubay4399
@fthawiokubay4399 4 жыл бұрын
Kal hiwetn ysemaln kbur abatachnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@sarahalex464
@sarahalex464 4 жыл бұрын
Etsube denke new sbketu kalehiwet yasemalen Abarachn edmiwen tnawen yadellen
@eishbalu7527
@eishbalu7527 4 жыл бұрын
Kale hiwat yasmina !!! Very interesting. The voice was so annoying sometimes have noise
@gizubekele102
@gizubekele102 4 жыл бұрын
በትምህርቱ ላይ የስፕክርዩ መቻቻትን ልማስተ በታደርጉ ል nን አንትየቃለን
@gizubekele102
@gizubekele102 4 жыл бұрын
በጣ ም ደንቅ አውክት ያለው አሰናገ ተምህ ርት
@user-vf3vr7mw9o
@user-vf3vr7mw9o 4 жыл бұрын
አሜን ።ውድ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@MeMe-sr6he
@MeMe-sr6he 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@baty15
@baty15 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@hiwotymariyamlij1352
@hiwotymariyamlij1352 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
+++ ''ባስጨነቋቸው መጠን በዙ'' +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ+++
59:22
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 10 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 48 МЛН
+++ እርሾ +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:00:08
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 10 М.
አባ ገብረኪዳን ስብከቶች👏
10:28
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 408
በከሃሊነቱ የተወደደ ነገር አደረገ | አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:25:09
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН