የምትፈልጉት ነገር ምንድን ነው - ከዳዊት ድሪምስ ጋር Bunna with Selam ክፍል 1

  Рет қаралды 77,129

Bunna ቡና

Bunna ቡና

2 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ kzfaq.info/love/fiY...
#ethiopia #habesha #selam #ህይወት #life #davedreams #bunna #manyazewal #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia #paradigmshift
Instagram: / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0

Пікірлер: 101
@weareone5941
@weareone5941 2 жыл бұрын
ሰዉ በሀሳብ ወደ ችግር ገባ እንጂ ሁሉም ሰዉ ድንቅ ነዉ ድንቅ ሁኖ ነዉ የተፈጠረዉ። የያዕቆብ መልእክት 1 14፤ ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ይፈተናል።
@tigistbeyene7591
@tigistbeyene7591 2 жыл бұрын
ሰላምዬ በጣም ምርጥ ነሽ በራስሽ ፕሮግራም ስለመጣሽ ደስስስስ ብሎኛል🥰🥰🥰🥰🥰 ዴቭ ይመችህ ለብዙ ሰው መለወጥ ምክንያት ሆነሃል ፈጣሪ ይባርካችሁ
@aben6525
@aben6525 2 жыл бұрын
Selam yistesh selam
@KidsCutes
@KidsCutes 2 жыл бұрын
Thanks Selam! The best life coach ever…I listen to you every day Dawit Dream. You put my life into perspective
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 2 жыл бұрын
የዴቭን ስልጠና ወስጃለሁ እናም በትልቁ ቀይሮኛል አመሰግናለሁ ዴቭዬ
@Asratshow6
@Asratshow6 Жыл бұрын
👌👌👌dave thank you 🙏
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 Жыл бұрын
እባካችኁ እኅቶቻችን የበለፀገ ሀሳባችንን በደንብ ልንገልጽበት የምንችልበት ቋንቋ አለን እንግሊዘኛውን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት በንግግራችን ውስጥ ጊዜ ቢወስድም ለመቀነስ እንሞክር አቀራረብሽ መልካም ነው አማርኛ እና እንግሊዘኛውን ግን መሳ ለመሳ አስኬድሽው ተደራሽነት ላይም የራሱ ክፍተት ያመጣል ሌላ ሌላውን ትቸው ዳዊትንም ይመለከታል ፡፡
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 Жыл бұрын
beterefe Everythin is so Good guys
@dagmawiberihun8984
@dagmawiberihun8984 2 жыл бұрын
i am so glad i get you back in the media hanicho. keep awakening queen
@llg_life
@llg_life 2 жыл бұрын
Your inquiries are insightful and direct, which demonstrates your wisdom and thirst for information. I adored the show's title and the setting. BERCHI, Selamina!!!!
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 2 жыл бұрын
Amazing! Very helpful tips blessings to you both ❤❤
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
Thank you for sharing Dave
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@heryakoswondimu4128
@heryakoswondimu4128 Жыл бұрын
Yewenet dawit deki sew neh betam hasabe dese yelale.
@kalkidantebkew6505
@kalkidantebkew6505 2 жыл бұрын
ሰላምየ በጣም አመሰግናለሁ እደዚ አይነት ድቅሰው ይዘሽልን ስለመጣ ዴብየ አባቴ ኑርልኝ እድሜና ጤናይስጥህ ኑርልኝ አተን የሰጠኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን የራስህን ውድቀት አሸንፈህ ዛሬ ኢቶጴንና አፍሪካን እየቀየርህነው ከነሱ ሰወች አዷ እኔነኝ ከውድቀቴ አንስተህ ድቅማንነቴን እንዳውቅ አድርገህ ከፍ አድርገህ ከባዶነት ወደሙላት ያመጣኽኝ አባቴነህና ኑርልኝ እኔን ከከፍታማማ እንዳደረስኽኝ እግዚያብሔር በሔድህበት ሁሉይጠብቅህ ኑርልኝ አመሰግናለሁ አተን እምገልፅበት ቃላት ስለሌለኝ አመሰግናለሁብቻነው እምልህ
@mindakeneni1930
@mindakeneni1930 Жыл бұрын
Intelligent, attractive and well spoken....wish you long life 💞
@alexdonat2765
@alexdonat2765 2 жыл бұрын
ብሮግራምሽን እሰማዋለው አሪፍ ነው ግን ከይቅርታ ምንም ነገርን መግለፅ እምትችይበት ሙሉ የሆነ ቋንቋ አለን እንግሊዘኛ ቋንቋ ነው እና በእንግሊዘኛ ከምታወሪ ቀስ ብለሽ በራሳችን ብታወሪን የበለጠ እንወድሻለን ስንት አመት አፍጥጠንበት ከእውቀት ያለፈ ዜግነት አልሰጡንም እዚጋ እንግሊ ማውራት ግን እውቀት አልሆነንም እና ከይቅርታ ጋር ቀነስ አርጊው አትፍጠኚ ሁሌ ብራቦ አሪፍ ነው የሚል ብቻም አትውደጂ ይቅርታ ሰላምዪ በተረፈ አሪፍ ነው በርቺ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
I agree with you
@ethiobrainfarm3381
@ethiobrainfarm3381 2 жыл бұрын
wow I like the way you expresses him
@mesuedshifon9435
@mesuedshifon9435 2 жыл бұрын
Manyazewal akrblin
@coffeemusic228
@coffeemusic228 2 жыл бұрын
it's best podcast. i'm excited for part 2
@supertemporaltube8247
@supertemporaltube8247 2 жыл бұрын
Everything is amazing, Keep going!!
@zidanjemal7322
@zidanjemal7322 2 жыл бұрын
thanks
@debashbirara9079
@debashbirara9079 Жыл бұрын
You are wonderfull keep it up selam
@hiwiamil5657
@hiwiamil5657 Жыл бұрын
የዳዊት አድማጭነት ጥያቄሽን ለመረዳት የሚሄድበት መንገድና ድንቅ ነው። አንችም ግሩም ነሽ።
@alexbarega4808
@alexbarega4808 2 жыл бұрын
#beautiful show
@tegsetegse6256
@tegsetegse6256 Жыл бұрын
Thanks
@eyayutahaali
@eyayutahaali Жыл бұрын
Selam Atalay....thank you excellent job.
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 Жыл бұрын
Enamesgnalen selamye Dawit dreams ate lyu sew nek tbarek
@dreamcitychristchurch8853
@dreamcitychristchurch8853 Жыл бұрын
I love this amazing man
@henokgeremew6872
@henokgeremew6872 2 жыл бұрын
Selame you are amazing berchilin... In future i will be in your podcast.
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ዴቭ ውድድድድድ እናመሰግናለን ሰሊ
@mulugetadamteyegezawdamte4596
@mulugetadamteyegezawdamte4596 Жыл бұрын
Wel come....
@jjjjjjjjEth
@jjjjjjjjEth 2 жыл бұрын
next we need senework manazewal and other inspiring peoples
@abrehamberta2221
@abrehamberta2221 2 жыл бұрын
ሰልዬ ራድዮ ላይ እከታተልሽ ነበር በጣም ጀግና ነሽ እዚላይ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል በርችሊኝ
@fraoltilahun520
@fraoltilahun520 2 жыл бұрын
Manyazewal eshetu betakerbu desi yilana
@mussiegher1678
@mussiegher1678 Жыл бұрын
Des tlalachu.. Enamesegnalen
@millionaraya4476
@millionaraya4476 Жыл бұрын
Beautifull poeple
@nanasview9124
@nanasview9124 2 жыл бұрын
Berchilign yene wid 🥰
@orionthehunter836
@orionthehunter836 2 жыл бұрын
dave and selam enwedachuhalen
@girumalemayehu8121
@girumalemayehu8121 2 жыл бұрын
you guys are amazing & i love the production quality 👌👌👌 keep it up
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 4 ай бұрын
ዴቭ በጣም ነው የሚያስቀኝ የምር
@tekatmk9360
@tekatmk9360 2 жыл бұрын
WaW betam desis yemele asetmar periogram new,, please part 2,,,
@ekramekram7569
@ekramekram7569 2 жыл бұрын
ዴቭ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@user-eo6cv7kq7k
@user-eo6cv7kq7k Жыл бұрын
ewedishalehu😍🥰
@muller1902
@muller1902 Жыл бұрын
Here in Ethiopia we need only only only...peace peace peace ... anything else belongs to wants
@ggg189
@ggg189 2 жыл бұрын
Enkan beselam metashilgn tenafikegnalshi
@YET64
@YET64 Жыл бұрын
Good job 👏 👍
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
ዴቫ ምርጥ ሰው እድሜ ይስጥክ የኔ crash ነክ የሰላም ጥያቄዎች ግን ከበዱክ መሰለኝ
@chalachewtedla9578
@chalachewtedla9578 2 жыл бұрын
.... part 2
@kokikoki-ct2cx
@kokikoki-ct2cx 2 жыл бұрын
dawitye❤
@jhovha690
@jhovha690 Жыл бұрын
Wow ❤
@danmedia1621
@danmedia1621 2 жыл бұрын
Seluye agbign☺️
@seblebacha7962
@seblebacha7962 Жыл бұрын
You are nice
@barkilignmulatu5390
@barkilignmulatu5390 Жыл бұрын
seliye could you list the descriptions below about the reference books and peoples in your conversation. For our seek of information and search possibility.
@tegsetegse6256
@tegsetegse6256 Жыл бұрын
WOWWWW
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ሰሊ ቆንጆ የምር ከማን ጋር ጠፋች ስል ነበር ቀጣይ ማን ያዘዋልን አቅርመቢልን 🥰😘በጣም ደስ ብሎኛል ወደ ይቱብ በመመለስሽ እኒ በብዙ መፅሀፎች እና በብዙ ሰወች ተለዉጫለሁ እላለሁ ግን በቅርቡ ከሀገር ቤት ጓደኛየ ያመጣችልኝ የደቭ መፀሀፍ በጣም ነው የቀየረኝ ድብን ያልኩ ሰበበኛ ነበርኩ
@user-xv4xr6yt3s
@user-xv4xr6yt3s Жыл бұрын
የመፀሀፉ ስም ሹክ ብትይን
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
@@user-xv4xr6yt3s ትልቅ ህልም አለኝ ነው
@mart9621
@mart9621 2 жыл бұрын
የኔ ውዴ ሰላምያ ❤️❤️
@tewodrostebekew879
@tewodrostebekew879 Жыл бұрын
If you demand different dimensions of life... how could you maximize all?. For example you need to change the life of others and at the same time to bring personal growth. So is dream related only to monetary values? Is money the only unit of measurement to success?
@zebinakassa4959
@zebinakassa4959 Жыл бұрын
Amazing. Proud of you Selamye' .how can I get the book ?
@hamradengltadsse5551
@hamradengltadsse5551 Жыл бұрын
👏👏
@mustefajarso552
@mustefajarso552 Жыл бұрын
Thank you so much. Please tell me where to purchase his book since it is not currently available.
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz Жыл бұрын
ምንም ሀብት የሌለውስ የት ነው ቦታው ብሳተፋ ደስ ይለኛል የሁሉም ሰው ሀሳብ አንድ አይደለም
@kidistbeyen9181
@kidistbeyen9181 2 жыл бұрын
Hey girl Proud of you , you are genius !!!😍 You ask him another thing he answered another stuff 🙄 lol
@basazinbelhu1687
@basazinbelhu1687 Жыл бұрын
Konjo hzb bey dula
@coffeemusic228
@coffeemusic228 2 жыл бұрын
the way you express the guest you remind me jay shatty if you know him.
@tegsetegse6256
@tegsetegse6256 Жыл бұрын
❤❤❤ wow🎉🎉🎉
@tegsetegse6256
@tegsetegse6256 Жыл бұрын
💚💛❤️💏💏💏
@fatiahh3760
@fatiahh3760 Жыл бұрын
😍
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
ዴቪየ 😍
@natigod3418
@natigod3418 2 жыл бұрын
Part 2 entabekalen
@eyormak
@eyormak Жыл бұрын
hi selam u are doing great and i have a comment u r fast when u talk. so if u make it slow. thank u my dear.
@hayatdubai4089
@hayatdubai4089 2 жыл бұрын
Desi belogne naw mesemachu amesganalew
@ethiokt8216
@ethiokt8216 Жыл бұрын
setawery gene fetenetsh ...besmeam
@gdnlentertainment2605
@gdnlentertainment2605 2 жыл бұрын
Ketay meche nw
@For_Fun416
@For_Fun416 Жыл бұрын
#wow everything is good i like it And u like COFFEE (I'm Gonna Love You) But the voice is not good u need good quality mic And noise canceler And u have to change mic direction #Anyways WELL DONE
@tesfayeendrise9351
@tesfayeendrise9351 Жыл бұрын
Selamye siwedsh
@debirborja7267
@debirborja7267 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሀሳቦችሽ ግን አንተ እንዳልከው እያልሽ ስትደግሚ አቅም እንዳለሽ ያሳታውቃል ግን ፈርተሽ ነው? እኔም አንዳዴ እንደዚህ ስል እራሴን እታዘባለው እና ግን በዛ ..
@gdnlentertainment2605
@gdnlentertainment2605 2 жыл бұрын
introwan bcha 5 gize nw degageme yayhut🤣🤣🤌
@hopesrelaxing8962
@hopesrelaxing8962 Жыл бұрын
100% sure you didn' like it the way he answer and explanation your questions and you asked him simple questions but he didn't give you satisfactory response.
@user-ic6qo2qh1z
@user-ic6qo2qh1z 7 ай бұрын
Selam endetnesh drawings be KZfaq new yemakew temertochun eketatelachewalehu mesehafun yet new yemagegnew
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c Жыл бұрын
ዳዊቴ አመስግናለሁኝ ንርልኝ
@genzebyimeryimertegenu5577
@genzebyimeryimertegenu5577 Жыл бұрын
የዳውትንመፅሐፍ።አረብሀገርያለን።የትእናገኛለን።
@tewodrosabera4417
@tewodrosabera4417 2 жыл бұрын
ጥሩ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቺ አማረኛ እያወሩ እንግሊዘኛ መቃላቀል እንደ ጋዜጠኛ ሙያ እንዴት ይታያል
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
አፌን የፈታውት በእንግሊዘኛ ነው አለችብን እኮ አንዳንድ ሰው በጣም ነው የሚገርመኝ በቋንቋቸው ለማውራት ሙሉ confidence አይሰማቸውም 🤔
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
@@Sara-ok8ri 😁😅
@massefaw6909
@massefaw6909 Жыл бұрын
ሰዉ ወዶ ነዉ የሚጨነቀዉ ጭንቀቱን እንደቀላል ቢቀርስ አልክ ይሄማ ቀልድ ነዉ
@bettyeden5890
@bettyeden5890 2 жыл бұрын
ሁሌ ምነው ባላለቀ እያልኩ የሚያልቅብኝ ብቸኛ ፕሮግራም ያንቺ ነው፡ ኧረ ትንሽ ጊዜ ጨምሪ በናትሽ
@obsinethabtamu9860
@obsinethabtamu9860 Жыл бұрын
you are in it. just be price and brief and watch your tongue. u redundantly say words that (may) irritate your audience and your language has to grow to the level of expertise. don speak like some teenager's accent who got it from hovering on social media.....u have a great talent then grow up-to that. make sure to not stop working on yourself. የምትደጋግሚያቸው ቃላቶች Like, because, አደለ, ምንመሰለክ፣ ምንመሰላችሁ ወዘተ. የምታወሪበት መንገድ፣ ነገሮችን state የምታደርጊበት መንገድ ነው ሰዎችን የመለወጥ አቅም ያለው! በርቺ! ጥያቄም ስትጠይቂ በጭንቅላትሽ ውስጥ ያውን ለራስ እንደመንገር አይሁን…..rather short and precise question to ur guest.
@tameryehonal3464
@tameryehonal3464 Жыл бұрын
መዝ 138~14 እኔ ድንቅ ነኝ መሲ 43~8 ድንቅነት
@tameryehonal3464
@tameryehonal3464 Жыл бұрын
ሲራክ 43~8
@user-uk3qh2ez3u
@user-uk3qh2ez3u 2 жыл бұрын
ቀጣይ ማን ያዘዋል እሸቱን እንጠብቃለን✅
@kidistbeyen9181
@kidistbeyen9181 2 жыл бұрын
It is not 🤣
@dreams2384
@dreams2384 Жыл бұрын
saksamun
@Rute1921
@Rute1921 Жыл бұрын
ለምድን ነው የጠየቅሽውን በግልጽ እና በቀጥታ አይመልስም 🙄🙄🙄 አንቺን ግን ሳላደንቅ አላልፍም 🙏
@jonetom1582
@jonetom1582 Жыл бұрын
ለምን በትግረኛ ለሀገርህ ማስተማር አልፈለክም??
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@meseretseifu3637
@meseretseifu3637 Жыл бұрын
Thanks
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 45 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 50 МЛН
ከሀሳብ ውስንነት መላቀቅ | Bunna with Selam
17:55
Bunna ቡና
Рет қаралды 23 М.
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,3 МЛН
BABY Comedy : Gift for baby💔
0:41
BABY Comedy
Рет қаралды 7 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,4 МЛН