የተለየሽው ፍቅረኛሽን እንዴት መርሳት ትችያለሽ

  Рет қаралды 68,650

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

5 жыл бұрын

#Ethiopia #Love #ፍቅር #ሴቶች #Ethiopianwomen
የተለየሽው ፍቅረኛሽን እንዴት መርሳት ትችያለሽ
Addis Insight is Ethiopia’s fastest growing digital news platform, providing consumers with the latest news from Ethiopia and its diaspora.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 501
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 5 жыл бұрын
ስለ ምክርሽ ቴንኪው ማሬ እኔ ግን አንድ ፀባይ አለኝ የሴት ጓደኛ OR ፍቅረኛ ዘመድ ሲርቀኝ ወይም ሲለየኝ ራሴን እጠይቃለሁ ችግሩ ከኔ ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ ይቅር ካሉኝ እሰየው ካልተሳካና ይቅርታየን መቀበል ካልቻሉ ብሞት ደግሜ አላስባቸውም የቱንም ያክል ባፈቅረው አልሞት መስተዋት ፊት ለፊት እቆምና ሰአድዬ አብሽሪ በቃ አንቺ ሰአድ ነሽ በሰው መከበብ ሙሉ አያረግሽም በሰው መከዳት አንቺን ጎደሎ አያረግሽም በቃ መሄድ ያለበት ሄዴ መቆት ያለበት ይቆያል ህይወት ትቀጥላለች ፈጣሪ አልፈቀደውም! ብዬ ራሴን አፅናናለሁ ስለተለየኝ ሰው መልካምነቱንም ይሁን ክፋቱን አላስታውስም ለምን ቢባል መልካምነቱን ካሰብኩና ካብሰለሰልኩ ይናፍቀኛል ልቤ እሱን ይልብኛል የማይፈልገኝ ሰው ስር ራሴን መጎዝጎዝ አልፈልግም!! ክፋቱንም አላስብ ክፋቱን እያሰብኩ ለጥላቻ ውስጤን ማከራየት አልፈልግም በቃ ተለይቶኝ ሂዶ የለ ይቅናው ለኔም የተሻለ ይስጠኝ ብዬ አልፈዋለሁ በኔ ልብ ውስጥ አለመርሳት ለሰው መታመም ብሎ ነገር የለም!! ምክንያቱም የምታመምለት ሰው "ማይስታህል" ከኔ አይጉደል እንጂ ተንከባክቦ የሚይዘኝ ንጉስ ይመጣል አንድ ሰው እያሰብኩ ፍጡርንም አልጠላ ፈጣሪንም አላማር!!
@andriss9003
@andriss9003 5 жыл бұрын
እህት.ትክክልነሽ.እስኪ.የዋሳብ.ስልክሽን.ላኪልኝ
@Imran-hj4hj
@Imran-hj4hj 5 жыл бұрын
😘ወው የሚመሥጥ ትምህረት አገኘሁ ሁቢ
@user-um6ej7sb8r
@user-um6ej7sb8r 4 жыл бұрын
ትክክልውብ
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
በትክክል
@fatmahal5750
@fatmahal5750 4 жыл бұрын
Never Give Up ትክክል የኔ ቆንጆ💞
@zaharanegash9274
@zaharanegash9274 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔም ሞክሬው የተሳካልኝ ነገር ቢኖር አእምሮን ቢዚ ማድረግ እራስን ቢዚ ለማድረግ የጉልበት ስራ ሳይሆን የጭንቅላት ስራ ማብዛት የወደፊት ስኬትን ብቻ ማሰብ ትላልቅ ለውጥ ያመጡትንና በሂወታቸው ጥረው የተሳካላቸው ሰዎች ተሞክሮ አብዝቶ ማድመጥና ማየት ሁሌም አዳዲስ ነገር ለመፍጠር መሞከር እመኑኝ ባጭር ጊዜ የልባቹን ሀዘን ረስታቹ ስኬት ብቻ ነው ሚታያቹ ተኝታቹ ሁላ አይሞሮዋቹ ሚያስበው ነገ ምን ልፍጠር ነው ሞክሩትና ካልተሳካ ውቀሱኝ ግን መርሳት የሌለባቹ ነገሮች በእያንዳንዱ ስኬት ውስጥ ችግሮችም አሉ ችግሮችን በትግስት ማለፍ የቻለ ብቻ ነው ስኬታማ የሚሆነው።
@mekdimekdi1359
@mekdimekdi1359 5 жыл бұрын
ሴቶችየ ማርያምን ነው የምላቹህ የማይረሳ የማያፍ ግዜ የለም ብቻ እኛ ጠንካራ እና ጎበዝ በራሳችን ከተማመነ እዳው ሁሉም ነገር አላፊ ነው ትረት ሁኖ ነው የሚቀረው እናም ገና ባንዴው ህይወት አበቃለት አትበሉ ህይወት ትቀጥላለች የሚለውን ካይምሯችን እንፃፍ እሽ ምክሬ ነው ክክክክ አካባጅ እዳትሉኝ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቀን
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 5 жыл бұрын
Right 💪
@birhn7948
@birhn7948 5 жыл бұрын
በጣም ትክክሊ ነው😘😍❤
@ayshanuru822
@ayshanuru822 5 жыл бұрын
ሥምአትጥሪ
@cllarafqru8416
@cllarafqru8416 5 жыл бұрын
😭😭😭
@dinaraas2268
@dinaraas2268 4 жыл бұрын
ግን ያማል ምንእደምል አላውቅም
@user-ru1fs3wn1l
@user-ru1fs3wn1l 3 жыл бұрын
የምር ብዙ ኮሜንት አነበብኩ ብዙ ጎበዝ ሴቶች አላችሁ ቆይ እኔ ብቻ መቁረጥ ያቃተኝ ለምን? አላህ ሆይ አንተ ለኔ የማይጠቅመኝ ከሆነ አንተ ቁረጥልኝ ያረብ በዱዐችሁ አትርሱኝ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
አይዙሽ ፡ ማሬ
@neway-wy3yn
@neway-wy3yn 11 ай бұрын
ጥያቄ ውስጥ መግባት የለብሽም ምክንያቱም አንቺ በራስሽ ፍቃድ ሳይሆን በፈጠረሽ ፈጣሪ ፍቃድ ነው የምትኖሪው
@wuber.g9288
@wuber.g9288 5 жыл бұрын
ተመልሶ ይመጣል ብዬ ጠብቀው ነበር ከ3 ዓመት በዋላ ጥበቃዬ ተሳክቶ ተመልሶ መጣ ነገር ግን እኔ ደግሞ መልሼ መቀበል አቃተኝ ተመልሶ እንዲመጣ ምጠብቅ ሰዎች ተመልሶ ሲመጣ በቀላሉ መቀበሉ አስቸጋሪ ስለሚሆን ለመርሳት መጣር የተሻለ ይመስለኛል
@tsehaybeklele4568
@tsehaybeklele4568 5 жыл бұрын
እኔም ጠብቄ አራት አመት ግን ፍቅሬ በቀል ሆነና አረፈ ፡
@zenab9962
@zenab9962 5 жыл бұрын
@@tsehaybeklele4568 ከነስምሽ.ደስስቲ.ዘይነብ
@user-ow5gs4bx6p
@user-ow5gs4bx6p 5 жыл бұрын
ሳይወልድ ነው ወልዶ ተመልሶ የመጣውእህቴ
@Lenova-vo1hj
@Lenova-vo1hj 5 жыл бұрын
ተመልሶ ቢመጣም የሚወደኝ አይመስለኝም አይምጣ በቆረጠልኝ ብቻ
@cdyvip3456
@cdyvip3456 3 жыл бұрын
አይይይይ
@user-lc9ub8ix9q
@user-lc9ub8ix9q 5 жыл бұрын
ብኡነት ምትውጁ ስው ክትለየሽ በጣም ያማል ሴት ልጅ ክልቧ ስታፍቅር ሌላ ውንድ ያለም ኣይመስላትም ሁላችንም የልባችን ስው ኣይለየን ፍቅር የፍጣር ስጦታ ነው ከላይ ካልተፃፈ ግን ኣስሬ ብትወጅም ምንም ብሆን ያንች ስራ ኣይደለም ሁላችንም ፀሎት ማድርግ ይገባናል ፍቅር የህወት መጣፈጫ ስለ ሆነ ብፍቅር ክኣንድ ብቻ ያፅናን ብለን በየሃሞኖታችን እንፀልይ ምንውደውን ስው አግዛብሄር ኣይለየን።
@seadiyemami902
@seadiyemami902 5 жыл бұрын
ሴቶችዬ አብሽሩ ይሄም ያልፍና ወይኔ የዛኔ ምን ነክቶኝ ነው እንደዛ የሆንኩት የምትሉበት ቀን ይመጣል በስተመጨረሻ ደስ የሚል የፍቅር ህይወት ይኖራችሇል እኔ ሳስታውሰው የዛኔ ጅል ነበርኩ እላለሁ ለማይሆን ሰው ማበድ
@loveme3959
@loveme3959 5 жыл бұрын
እረ እኔስ ብዙ ጊዜ ተጎዳሁ ኡኡፍ
@user-ow5gs4bx6p
@user-ow5gs4bx6p 5 жыл бұрын
የኔማር እውነትሽንነው
@user-zr3xw2wd8x
@user-zr3xw2wd8x 5 жыл бұрын
በጣም ሁቢ
@user-rb5lm5ib2u
@user-rb5lm5ib2u 5 жыл бұрын
ክክክ አወ ብቻ ሠብርነው ሀቢበቲ አላህ ያድርግልን እንዳፍሽ አቦ
@rakrkv7423
@rakrkv7423 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ ልክ እደኔ እኔም ያሳለፍኩትን አሁን ቆምብየ ሳየው እራሴን እየወቀስኩ ነው ያለሁት ሂወት ትቀጥላለች ሂወቴ አለቀች ብየ ተስፋቆረጨነበር
@user-zh8oy7wi1p
@user-zh8oy7wi1p 5 жыл бұрын
የኔ ማርርርር በመጀመራ ጥያቄየን ስለመለሽልኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆጆ በጣም መልካም ነሽ ውድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ በቃ እካን 3 አመት 3 ቀንም አልጠብቀው መልካም ሂወት ለጀመርከው ብየዋለሁ ምክንያቱም እኔ ለሰው ልጂ ክፉ መመኛት አልፈልግም ዘግቸዋለሁ ባራት ነጥብ ። የኔ ቆጆ ግን ትምርት ወሰድኩበት ፈጣሪ ይመስገን ከምር እኔ ት / ቤት ብቻ ይመስለኝ ነበር ትምርት እሚሰጠኝ ለካ ብዙ ነገሮች ያስተምራሉ ምክንያቱም እኔ ከፍቅርም ከስደትም ወ ዘ ተ ብዙ ተማርኩ ምክንያቱም ለግዜው ቢከፋኝም ለወደፊቱም ስለተማርኩበት ፈጣሪየን አመስግኔ አለሁ የኔ ማር ተጨማሪ ያች ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል ማሬ በጣም ነው እምወድሽ 😍😍😘😘😘💋💋💋💋
@makatube4806
@makatube4806 5 жыл бұрын
ማማየ ተይው ላንች ያለው አለ
@deruyefesha5795
@deruyefesha5795 5 жыл бұрын
እኔም ተቃጠልኩ
@user-om5vm4nq9s
@user-om5vm4nq9s 5 жыл бұрын
ወላሂ ወንዶችኮ ተጫወቱብን ሰንረሳቸዉ በሰንት አመት ተመልሰዉ እየመጡ ልባችንን ሰረቁት የምር እኔ ከ3 አመት ብሁላ እርሳቸው አረፍኩ ሰል ተመልሶ መጣ እኔ ግን ልቀበለው አልቻለም ልቤ
@user-oz8jw3vr8q
@user-oz8jw3vr8q 5 жыл бұрын
መርሳት በጣም ከምንም በላይ ይከብደል እኔ ዱባይ እሱ ሳኡድ በፌብ አገኘሁት በእሱ ያለሆንኩት ነበር የለም በጣም ተጎድቻለሁ ትግስቴን ጨርሻ የለሁበትን ቦታ አላቅም ነበር ምግብ ሁሉ እያሳረርኩ ሁሉት ሶስት ድስት እደቀየርኩ እስከምሰራ መዳሜ ለቢሮ ደውላ እስምታሰድብኝ ድረስ ምግብዋ ከእኔ በላይ ትሰራለች ግን ትናዴዳለች በቃ በእሱ የልሆንኩት የለም ለመርሳት ይከብደል ግን መታገስን የመሰለ ነገር የለም
@fasikaeingyda761
@fasikaeingyda761 5 жыл бұрын
ዋናው እራስን ማሳመን ጠካራ መሆን ከፈጣሪ ጋር የማይቻል የለም ይቻላል
@kazkazi7619
@kazkazi7619 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አለም የተደፋብኝ ይመስል እጅግ ከባድ ግዜ አሳልፊለው አሁን ሳስበው ምን ሁኜ ነው እላለው ግን ይህንን ስል ካለፈ በኃላ እንጂ የተለያየሁባቸው አመት ሁለት አመት እጅግ ከባድ ቀናቶች ምሽቶች ነበሩ ያውም ይሄ ነው የምለው ያሳለፍነው ታሪክ አልነበረም ግን ገደብ አልነበረውም ፍቅሬ ግዜ መድኃኒት መሆኑ አምናለው ችግሩ ግዜ እንዲያክማቸው የማይፍቅዱ እህቶች አሉ ደካማ መሆን አያስፍልግም ስለማይጠቅመኝ ነው የሄደው የሚል አመለካከት በቂ ነው
@ayushi4457
@ayushi4457 3 жыл бұрын
አንቺ ያለፍሽበት አመት ውስጥ ነኝ የምር በጣም ተስፋ ቆርጫለሁ እራሴን በሱላይ ለጥፌ ስንለያይ መቆም አቃተኝ
@estifanosabebe9502
@estifanosabebe9502 3 жыл бұрын
መርሳትን ማሰብ በራሱ ማስታወስ ነው😓
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 5 жыл бұрын
እረ እኔ እውነትሽ ነው አምላኬ ሆይ ከልቤ ያለውን አውጣልኝ አልኩት ይህው ዛሬ አንችን ሳዳምጥ ትዝ አለኝ ፀሎትማ መልስ አለው
@fatumatube2996
@fatumatube2996 5 жыл бұрын
ከከከ አነሰችብሽ የኡነ በጠም ነው የሰቅሽን
@fiyamatatiifiyamatafii9108
@fiyamatatiifiyamatafii9108 5 жыл бұрын
ክክክክክ ሥራፈት
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-ru1fs3wn1l
@user-ru1fs3wn1l 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እስኪ ለኔም ዱአ አርጊልኝ አቃቶኛል መርሳቱ
@user-hd6vt8ul2n
@user-hd6vt8ul2n 5 жыл бұрын
ተረሰተሀል በሉልኝ ወድ በወድ ይተካል ሴትን በሴት እደሚሉት ማለት ነው ጅል አትሁኑ ሴቶችዬ ሂወት ቀጣይ ናት
@aminabelelo7012
@aminabelelo7012 5 жыл бұрын
Slk kutrshn lakilgn
@AA-wo2to
@AA-wo2to 5 жыл бұрын
ልክነሽቆጆ
@sewing3188
@sewing3188 5 жыл бұрын
Kal wend mnorm yhalal ftaryn bmamelk
@TWWVoice
@TWWVoice 4 жыл бұрын
Good idea
@user-ze3jt5gt3s
@user-ze3jt5gt3s 4 жыл бұрын
የፍቅር ቤት ትክክል ማሬ
@suhaworku1699
@suhaworku1699 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህት ጥሩ ምክር ነው
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
የኔ ማር ትክክል ነው ያልሺው አገላለፅሽ እራሱ ደስ ይላል እናመሰግላለን ለምክርሽ በርቺ
@h.2966
@h.2966 5 жыл бұрын
እኔስ መርሳት አልቻልኩም ካለእሱ መኖር አልቻልኩም ሌላ ወንድ ማፍቀር አልቻልኩም ልቤ እሱን ብቻ ነው የሚያስበው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ሂወት መራራ ሆነችብኝ
@jemaljemal9386
@jemaljemal9386 5 жыл бұрын
ሀቢብቲ ልክ እደ እኔ ሁነሻል አይዞን እህት
@user-ym1xp9cx9l
@user-ym1xp9cx9l 5 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ያስርሳሽ እሱን የሚያስታውሱነገሮች አጥፍ ቁጥሩን ፎቶውን እሱን ከሚያቃቸው ሰወች እራቂ ስለሱም አጠይቂ ወላሂ እኔ በህይወቴ የፈርምኩለትልጂ ከድቶኛል ግን እሱን ለመርሳት ብዙ ጊዜ ፍጂቶብኛል ወድ ያለሱ ያለ አይመስለኝም ነበር አሁንግን እርስቸዋለሁ ያው ቤቤተሰብ የተነሳ ተለያየን ግን አሁን ሌላ ስጀምር እርሳሁት አድስ ሂወት መኖር ጀምሬ አለሁ እህቶቸ መጨርሻው ይመርልሽ በሉኝ ፍቅር ከባድነው ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል ለወዶች ልጂ እራሳችሁን አትጉዱ እኔ በህይወቴ ወድን ለማመን።ልቤ ቆስሎአል ይሄንንም ተወከልቱ አላህ ብየነው
@user-vc2oz6fx8m
@user-vc2oz6fx8m 5 жыл бұрын
ዱዋአ አድረጌ ማረ
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማር
@tigisteshetu156
@tigisteshetu156 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ከማንም ሰው ጋ እዲህ ሁንኩ ብልሽ አታውራ የውስጥሽን ስብራት ለፈጣሪሽ ብቻ ነገሪው ሁሉም በፈጣሪ ፋቃዲ ይስተካከላል በቃ እሱ ያቺ አይደለም ላቺ ያለውን ይስጥሻል በሆላቺንም ላይ ደርሱብናል በጣም ያማል
@brhan826
@brhan826 5 жыл бұрын
እኔ በአንድ ወሬ ነው የረሳሁት ኦላይን ሳየው ግን ድንግጥ እላለሁ ትዝ የሚለኝ ከኦላይን ሳየው ብቻ ነው እና ቀላል ነው ለመርሳት መጥፎ ነገሮቹን ታስታውሽና እንደዚህ አይነትን ሰው እንኳንም እግዛብሄር ገላገለኝ ብለሽ የራስሽን ጥንካሬ ለውስጥሽ ከነገርሽው በቃ ይረሳል
@zabeebabeeba3049
@zabeebabeeba3049 5 жыл бұрын
Ami brahan kkk asakishign kemir
@zabeebabeeba3049
@zabeebabeeba3049 5 жыл бұрын
Ene degimo koriche edegna tiz ylegnal
@merimeri2076
@merimeri2076 5 жыл бұрын
Kkkkkkk አሳክሽኝ እኮ ኦን ስታዩ ትዝ የምልሽ ከሆነ ኦን ኦፍ ሁነሽ ተጠቀሚ
@user-pl3lj5uc5y
@user-pl3lj5uc5y 4 ай бұрын
Lek new
@fafitube7519
@fafitube7519 5 жыл бұрын
ትክክል እህት የራስሽ ኮፊዴንስ ነው እንጂ መረሳት ይቻላል እኔ ግዜ አይፋጂብኝም ምክንያቱም የበዴለኝን ብቻ ነው የማስበው ስለዚህ እሱ ቢዎዴኝ አይረቀኝም ነበር ከምክለክለው ነገር ሁሉ ይከለከላል ነበር ታዲያ እንዴዚህ አይነት አፋቃሪ ምን ያዴረጋል ፍቅር በሁለቱም በኩል እኩል ሲሆን ነው
@sikuarzeneb6823
@sikuarzeneb6823 5 жыл бұрын
.
@user-lm2cw7nc2u
@user-lm2cw7nc2u 5 жыл бұрын
ኮፊደሥ ማለት ምድነዉ እህት
@user-kr7zv2sh4e
@user-kr7zv2sh4e 6 ай бұрын
​@@user-lm2cw7nc2uኮንፊደስ ማለት በራስ መተማመን ነው
@marantamaranata4883
@marantamaranata4883 5 жыл бұрын
great advise tnx sis
@loveme3959
@loveme3959 5 жыл бұрын
ከልቤ አዉጥቸ ጥየዋለሁ ምን አባቱ ሊሠራል በፊት በፊት ብቸኝነት ጭቀት ይመሥለኝ ነበር አሁን ግን ብቸኝ ነት ነፃነት ነዉ ።
@Tube-ok6cx
@Tube-ok6cx 5 жыл бұрын
ታዳ እስከመቸ ማር
@loveme3959
@loveme3959 5 жыл бұрын
ምን ላርግ ታማኝ ጠፋ ሁሉም ገንዘብ አፍቃሪ አሥመሣይ ሆኑ 😢😢
@ayushi4457
@ayushi4457 3 жыл бұрын
ታድለሽ እኔ ስንቴ ብሎክ አርጌ ስንቴ አውጥቼዋለው አረ ተይኝ እስኪ
@hananessa2474
@hananessa2474 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን በርቺ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን በርቺ
@habtamuamare4899
@habtamuamare4899 5 жыл бұрын
its so interesting lesson always be strong my sis ur idea is very important...keep it up
@ykdghhd1650
@ykdghhd1650 5 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በርቺ እህት
@felahelen7296
@felahelen7296 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው
@AsAs-jw1vf
@AsAs-jw1vf 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህት በጣም ሀሪፍትምህርትነዉ
@user-yz1qv7ov8h
@user-yz1qv7ov8h 5 жыл бұрын
ትክክል እናመስግናለን ማማየ
@serkamolla9231
@serkamolla9231 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ የኔ እህት ከልብ እናመሠግናለን
@user-nj5on7jg3n
@user-nj5on7jg3n 5 жыл бұрын
የኔ እናት መስርሳት ይቻላል ነው ያልሽው እስቲ እንዴት እኔ ከፍቅር ጋር ከተለያየን 4አመት ሆኖናል በቀን ውስጥ 30 ጊዜ ሳላስበው አልውልም ስለእርሱ ሳስብ እታመማለው አንዳንዴ ለሊት ትዝ ብሎኝ ከእንቅልፌ ተነስቼ የማለቅስበት ጊዜ አለ ሁሌም ልቤ ይታመምብኛል አሁንማ ጭራሽ ይህን አመት እማ ብሶብኛል ሌላም ሰው ይዜ አይቻዋለው ምንም አልቻልኩም😔
@almazdkafe2013
@almazdkafe2013 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማ
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 5 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ እንየም 2 አመት መላኝ ከተለያየን ግን የንየ በስልክ ብቻ ነው ፍቅራችን ግን ሁልየም አስባሎው ትናት ለልት ተነሽቸ ያለቀስኩት ግድ ነው
@dalooa_zahra3012
@dalooa_zahra3012 5 жыл бұрын
Ayzohe ynanate enme ednhe nbrko gne bslote hyle nwe ena lze ydrskte anhme bmtmywe amlke slye eso yrdahle
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
በጣም#ትክክል ነሽ#የኔ እህት #ከልብ እናመሰግናለን
@hanafita1721
@hanafita1721 4 жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው የሰባት አመት ፍቅረኛዬ ሌላ ማግባቱ የሰማሁት በጣም ደብሮኝ ነበር ትምህርትሽ ጠቅሞኛል ተባረኪ
@Tube-do1sh
@Tube-do1sh 5 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው በርችይ
@getayberkiidemisis5998
@getayberkiidemisis5998 5 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ጌታ ይባራክሽ የኔ ቆንጆ
@kalkidanysmaw5526
@kalkidanysmaw5526 5 жыл бұрын
#ማማየ እናመሰግናለን ፍቅር የሆንሽ ልጅ ሰላምሽ ይብዛ
@nardostadesseyemane857
@nardostadesseyemane857 5 жыл бұрын
The great Teacher served the others. Do you like it when someone makes a kind gesture to you? Everyone likes it, and the great Teacher you are beautiful ...
@konjokonjkonkokonj9242
@konjokonjkonkokonj9242 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@chaltutesema5812
@chaltutesema5812 5 жыл бұрын
Thanks Sister
@sofiaseid6351
@sofiaseid6351 4 жыл бұрын
I like ur lectures, keep ur self busy that a good steam
@toibatube4253
@toibatube4253 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነሽ የኔ ውድ ምክርሽ ደሞ በጣም በጣም መጨረሻ የተናገርሽው ሁሉም በእምነቱ መገዛት ያለፈው አልፏል የወደፊቱን መልካም አድርግልኝ ብሎ ማለት ነው በጣም እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣል
@user-kw3wh6nh7p
@user-kw3wh6nh7p 5 жыл бұрын
ereeeeeeeeeeee
@jamalkham662
@jamalkham662 5 жыл бұрын
እህትየ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ስነ ልቦናየ ጥሩ አይደለም በፍቅር ብቻ ሳይሆን በቤተሰብም ጉዳይ በጣም ውጥረት ውስጥ ነኝ ያለሁበት ቦታ ሳይካቲሪስት ፈልጌ አጣሁ እናም ከቻልሽ በውስጥ ላናግርሽ እፈልጋለሁ ግን በምን ላግኚሽ በእናትሽ እህትየ ከቻልሽ ተባበሪኝ
@barnew2787
@barnew2787 5 жыл бұрын
አቦ ተመቸሽኝ እናመሰግናለን እኔ የምረሳው አዲስ ሰው በመያዝ ነው በስራም ጫና ቢኖርብኝም ለተወሰነ ቀን በጣም ይጨንቀኛል ግን ያለኝን ስለሱ ጥላቻም የሰራኝ መጥፍ ነገር ሁሉ አስታውስና ባይ ባይ
@seadasaadi5566
@seadasaadi5566 5 жыл бұрын
ትክክል ስወዲሽ
@maronshumi9223
@maronshumi9223 5 жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@tigisteshetu156
@tigisteshetu156 5 жыл бұрын
በትክክል የኔ ቅመም እናመሰግናለን ዋናው ፆለት ማደረግ ነው እግዚአብሂር የተሻለ ነገር ይሰጠናል
@loreenzain540
@loreenzain540 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@user-dn2id3kj5r
@user-dn2id3kj5r 5 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍምክር ነው ተመችተሽኛል ማማየ
@selamayele4368
@selamayele4368 5 жыл бұрын
Tnx
@user-yg3gr5nk7d
@user-yg3gr5nk7d Жыл бұрын
በጣምእናማሰግናል
@akiashiferaw9406
@akiashiferaw9406 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@kkm1437
@kkm1437 4 жыл бұрын
100%correct thank youu dear
@mamaiyou323
@mamaiyou323 5 жыл бұрын
ማሬ በጣም ዴስ የሚል ምክር ነው
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 5 жыл бұрын
ቆንጆ እህቴ ምን አባቱ የናት ሞት እንካን ይረሳል ይባላል አደል
@almazdkafe2013
@almazdkafe2013 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አዲስ ነኝ ግን በጣም ምክር ደስስስስ ይላል
@westesfaye5684
@westesfaye5684 5 жыл бұрын
I'm very proud of you dear sister... You're absolutely right
@madonna2559
@madonna2559 5 жыл бұрын
የኔ ማር ነገር እውድሻለው ማርዋ በርቺልኝ አሪፍ አሪፍ መልክቶችን ታስተላልፊያለሽ እናከብርሻለን እኔ በራሴ እውድሻለው ልቤን ባፌ ግን ልተፋት ደርሻለው ስሜቱን እማይባገር ነፍጠኛ ወድጄ ለፍቅር እጅ ሰጥቸ እማላቀው ልጅ ለእሱ ግን መላ መላ አጥቸለታለው ይጥላኝ ይውደደኝ አላቅም እማቀው ለእሱ አሪፍ ስሜት እንዳለኝ ነው
@user-zy1pm3sb5e
@user-zy1pm3sb5e 5 жыл бұрын
ትክክል እህት
@aminaAmina-ky9kn
@aminaAmina-ky9kn 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ልዩ
@fikerhabeshawit7577
@fikerhabeshawit7577 5 жыл бұрын
#ማማዬ በጣም አመሠግናለው የምር ምክርሽ ቀለብ በይው አቦ ሰላምሽ ብዝት ይበል!!
@ayushi4457
@ayushi4457 3 жыл бұрын
የሰው ባል አፍቅሬ ተሰቃየው ሚስቱ አገር ነች እሱ ሪያድ ነው አባቴ በሞተበት ሰአት አገኘውት ብቻውን ሆኖ በጣም ፍቅር ሰጠኝ በጣም አፅናናኝ ግን የሰው ባል ነው ትዳር ራሱ ሲመጣ መቀበል አልችልም አሁን ግን ይበቃል መርሳት እፈልጋለሁ
@198hamdan3
@198hamdan3 5 жыл бұрын
ስው ፍፁም አይደለም ፍቅር እዳለ መለያየት እዳለም ማመን አለባችሁ መቼም የማይለየን ይቅር የሚለት ፍጣሪያችን ብቻ ነው እህትወቼ በተለይ በአረብ ሀገር ያላችሁ ለሁሉም ነገር በሀገር ላይ ስትገቡ አስብቦት
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
በትክክል
@sheela4509
@sheela4509 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማር
@umutofiktube
@umutofiktube 5 жыл бұрын
ትክክል ቆንጆ
@merawitabebe8998
@merawitabebe8998 5 жыл бұрын
ፍቅር አመሰግናለው ሴቶች አትሞኙ ስለ አንድ ወንድ ብቻ ስትቆዝሙ አትኑሩ እግዚአብሔር ለናነት የተሻለ ይሰጣችዋል ከመግፋት ደሞ መገፋት ጥሩ ነው የተሻለ እንጅ ያነሰ አታገኝም በብዙ ሰዎች ለይ ያየውት ነገር ነው
@mekdestadeses5329
@mekdestadeses5329 5 жыл бұрын
አረ መርሳት ከባድ ነው እረሰዋለው ስል እኔ አመት ቆይቼ ሲመጣ አንዴ እደደወለ ዘልዬ መልስለታለው ከዛ በቃ ተመልሶ ሲሄድ እጎዳለው ብቻ እኔጃ ተቸገርኩ አውን ወስንና ሲመጣ ያ ሁሉ ውሳኔ ይጠፋል ትልቁ ችግር ልቤ ይመጣል ብሎ ተስፋ እያጣለ ለአመት የጎዳኝ ሰውን በአድ ስልክ ደውል ሁሉን እረሳለው ብቻ ፈጣሪ ይሁነን
@hodaali8318
@hodaali8318 3 жыл бұрын
የኔ ማር እንደኔ ነሽ
@user-gt1by6sr2x
@user-gt1by6sr2x 5 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ እህቴ ይመችሽ
@zeharaawol7575
@zeharaawol7575 5 жыл бұрын
Arif new thanks
@HiwotMisha-nf3li
@HiwotMisha-nf3li Жыл бұрын
thank❤❤
@user-vc2oz6fx8m
@user-vc2oz6fx8m 5 жыл бұрын
አወ እህት እኔም አላህን ሁሌም እየለመንኩት ነበረ እናም በሂደት እየረሳው የራሴን ሂወት መኖረ ጀመረኩ እና በአንዴ አደለም በሂደት ከፈጣሪ ጋረ መቀራረብ ነው። ይረሳል እሱ ይሰማል
@tsigeatsbha2759
@tsigeatsbha2759 5 жыл бұрын
0 L L.
@tsigeatsbha2759
@tsigeatsbha2759 5 жыл бұрын
.p p.p. L ll ll l.. .?₩)0. L.0 Laàa!!A😤 .llp
@tsigeatsbha2759
@tsigeatsbha2759 5 жыл бұрын
L😬😃😉😤😉
@tsigeatsbha2759
@tsigeatsbha2759 5 жыл бұрын
L😯😡😡😡- +!+!!!!😡😡😯😯!-🚻 a😯😡 --☆☆ 😡
@hanihancho4733
@hanihancho4733 5 жыл бұрын
Gobeze
@user-tj2yz2ru4v
@user-tj2yz2ru4v 5 жыл бұрын
በትክክል እህታችን እናመሰግናለን እግዚያብሄር ነው ሃኪሜ እኔ ሰሞኑን ከሞት ነው የተረፍኩ አምላክ ግን ክብሩ ይስፋ
@saedsaeed9374
@saedsaeed9374 5 жыл бұрын
ይመችሺ። አቦ። ሲስተርየ ለምክርሺ ከልብ በመነጨሁኔታ እናመሠግናለን .በርችልን። በውነት .እስማርት የሆንሽ ልጂነሽ። የኔቆንጆ
@user-hn6rz4ow6k
@user-hn6rz4ow6k 5 жыл бұрын
እነመስግነለን ማር
@rohamagodislovejon4865
@rohamagodislovejon4865 5 жыл бұрын
Ewunat lamnger anchi yawereshu ena lay daresobegnel 8 amat abirew yekoyut godegneye leyum be betekiresetan kal yalen keditognel egziabeher libona yisto enam ahun lela hewot eyanorku new mareset bikabedem al mareset gin turu sawochin yasimeletenel selzih nagerochin le fateri matawo ina ketyun ye hewot manged mamachachet ina maseb maked ye balete yetashele li asegegn yichelel Ehitachin batam inamsgenelen yemitseriw video ye bizu ehitochish hewot tarik indamikeyer aleteraterim barchi egziabher yiredash inmsgenelen 🙏👌👌👌👌
@user-mw6bu7sd6z
@user-mw6bu7sd6z 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው በዚ ጉዳይ ላይ ሴቶች ነው ይምንጎዳው እኔ በጣም ነው ይትጉዳውት ከአሁን ቦሀላ ማንንም አለፈለግ ሰለሰው አበቃው ዘገቻለው
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 5 жыл бұрын
እኔም እንዳችዉ ሁለቴዜ ተጉዳዉ የሚገርመዉ ነገር ሳላስበዉ ነዉ እምገባዉ እፍፍፍፍ
@hayaaq222
@hayaaq222 5 жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ተመችቶኛል ሠብስክራይብ አረኩሽ ግን ጥያቄ አለኝ
@user-hj5pq2oj8p
@user-hj5pq2oj8p 5 жыл бұрын
አሪፍምክርነዉ ማማየ፡ እኔ ወራቶች፡በፍቅርአሳልፈናል፡እወደዋለሁ፡ይወደኛል፡እና፡ ከጊዜ፡ወደጊዜ፡በጣምፍቅራችን፡ሢጨምር ሁለታችነም፡በሥደትቢሆንም ሀንድሀገርነን እና፡ሀሣቤንእስከማሣካሊጠብቀኝልጠብቀዉ ተሥማምተን ለበተሰብ፡ማሣወቅፈለግነ ሊያሥጠይቅ፡ከዛ፡በተሠቦቻችን፡ሢያቁ እኛአናቅም፡በተሠብ፡ዝምድና እንዳለንና እንደማንገባ፡አሉን ከዛበተሠቦቼም እግዚአብሔር፡ላችያለዉአለ ዝምድናዉ፡ቅርብነዉ ሀምስትቤት በእምነታችንም አይፈቅድአሉን እናአሁን የሀይማኖትአባቶችምጠየኩ አይሆንምአሉን እኔ፡በቃከእግድህመቀጠልየለብነም ለሥጋማሠብመሆን ፍፁምሞትነዉ ለነፍስግን የዘላለምሂወትነዉና ሥለዚህ፡ምንማድረግአችልም፡በእህትና፡በወንድም፡መቀጠል፡አልኩእሱግን ምንም፡ብወደዉ፡ግን፡ለመርሳት፡ብሞክር፡እንኳን፡መርሳት፡ጭራሽ፡ይብስብኛል እሡም፡ፍቅርያሸንፋል ስለዚህእቀጥልይላል ከባድነዉ፡ብቻ እግዚአብሔርያለዉይሆናል
@user-jz3je9rm5w
@user-jz3je9rm5w 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ቀጥይበት ያገሬ ቆንጆ
@hana-gb6zq
@hana-gb6zq 4 жыл бұрын
ማርያምን ፍቅር ላች እሚገልፅልኝ ቃላት ፈልጌ አጣሁና በቃ ቸሩመደሀኒአለም እድሜሽን ሁሉ በደስታ ለሰከድ እኳን ሳይከፋሽ ኑሪልኝ የኔ ያመቱ ምርጥ መምህሬ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ፈጣሪ ገሀነብ ከሆነ ትዳር አውጥቶ አረብ ሀገር ያመጣኝ በምክናየትነው ለኔ እሚጠቅመኝን ሁሉ አድርጎልኛል ተቀብሎ መጠቀም የራሴ ብቃት ነው
@user-ep4fg2wc2q
@user-ep4fg2wc2q 5 жыл бұрын
ወደድኩሽ ሰብስክራይቭ አደርኩሽ ማር ቀጥይበት ትክክል
@semiraweleyewa6627
@semiraweleyewa6627 5 жыл бұрын
Masha Alah gobez harif mkrnew berch
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 5 жыл бұрын
እሽ እህት #እናመሠግናለን !!
@user-rs6zk4em6l
@user-rs6zk4em6l 5 жыл бұрын
እውነትሸ ነው እህት
@RRuth8852
@RRuth8852 5 жыл бұрын
Betam konjo meker newe berechie enamesegenalen
@zeynebyoutube2170
@zeynebyoutube2170 3 жыл бұрын
እኔስ ልጅ ወንጀ ስለሆነ የተለየሁት ምንም ልረሳው አልችልም ልጁም ከሱጋ ነው ያለው ልጄን ብየ ስደውል ጭራሽ ባሰኝ ከሱ ሌላ ደግሞ ፍቅር እራሱ ይይዘኝ አይመስለኝም
@user-mb3mv2gj8p
@user-mb3mv2gj8p Жыл бұрын
አሁንስ እደት ሆንሸ ረሳሸው ወይስ ታረቃችሁ?
@fre5837
@fre5837 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እኔ ብቻ ፈለግ ሆኩ እሱ ዝም ነዉ መልስ የለም ዬሬቀት ፍቅር ጎደኘ😢😢😢😢😢😢
@tttgg3467
@tttgg3467 5 жыл бұрын
ምክርሽ ደስይላል ቀጥይበት
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 5 жыл бұрын
ፍቅርኛም የለኝ አልሀምዱሊላህ የምንፍቅርኛ ባልኮየን ኢንሻ አላህ ለደፊት አፈቅረዋለሁ
@RoziRozi-n5t
@RoziRozi-n5t 21 күн бұрын
እንዳታፈቅሪ ይቅርብሽ መከራ ነዉ😢
@dinkiekassie9644
@dinkiekassie9644 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ከምር ምክርሽ ውስጤ ነው
@user-pq2lx2zw9d
@user-pq2lx2zw9d 5 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ
@user-mq5ci8ix2v
@user-mq5ci8ix2v 5 жыл бұрын
ምስጋናችን ከልብ ነው በጣም አሪፍ ምክር ነው
@user-bx3fs8sb6l
@user-bx3fs8sb6l 5 жыл бұрын
ምነው ኮመቱ ሁሉ አፍቅሮየተለየ ነው ወይኔ እኔም ልቤ ፈራ መለየትከባድነው አያድርስ
@user-zr3xw2wd8x
@user-zr3xw2wd8x 5 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ወላሂ
@milimili8769
@milimili8769 5 жыл бұрын
እኔስ ከበዳኛል መደረ ጨለመበኝ በጣም ደንግጫለው በዙ የለፈሁበት ፍቅር ሜዳለይ ቀረ በዙ መሰዋእት ያረግበት ፍቅር ከ8 ወር በሃላ እንደንጋባ ወሰን ደሰ በሚል ጉጉት እየጠበኩ ሳለ ደነገት ከሌላ ሴት በሆነ አጋጣሚ ተዋውቀው በጣም እንደምታሳዝነው ይነግረኝ ነበር ከ1 ወር በሃላ ግን አፍቅራት እርፍ በስደት ውስጥ ስንት እንዳልሆንኩለት ያለሱ መዋል ማደር እንደማለችል እያወቀ በጣም በደየሻለው ይቅርታ አርግልኝ ግን ሌላ አፍቅራለው በሎ ሄደ እግሩ ስር ወደቄ ለምኝው እንካን አለዘነለኝም በቃ በሎ ሄደ መበላት መጠጣት መተኛት የለ ሰው በኔ ጉድ አለ በቻ ማልቀስ ሁነዋል ስራዬ ይሆው 2 ሳምንት ሞላኝ ሆዴ ተቃጠለ ጨለመበኝ የኔ ነገር ያበቃ እየመሰለኝ ነው አንዳንዴ ህልም ሁላ ይመሰለኛል
@tsahayyoutobe2721
@tsahayyoutobe2721 5 жыл бұрын
You're smart !!! Thinks. you to later .
@medinasamhoun2961
@medinasamhoun2961 5 жыл бұрын
Tabraki
@AnshaMehamed-tc6kk
@AnshaMehamed-tc6kk 2 ай бұрын
በጭንቀኔ ላይ ነው የሠማሁኝ መገብሽኝ ጠገንሽኝ ትለያለሽ በጣም አመሠግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውደ❤
@zabeebabeeba3049
@zabeebabeeba3049 5 жыл бұрын
Yene Mar betam thanks
@hawatube3194
@hawatube3194 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ጥሩ ነው እኔ ዛሬ ገና አይሁት እውነት ነው ልክ እኔም እየረሳሁት ነው ጥሩ ህይወት ላይ ነበርኩ ግን በሆነ አጋጣሚ አነሳዋለሁ ያነዬ አስታውስዋለሁ
@user-le3ee8pb8p
@user-le3ee8pb8p 5 жыл бұрын
በርቺ
@yamralmohamed2043
@yamralmohamed2043 5 жыл бұрын
ስወድሽ😍😍😘😘😘
@user-hs5lr1kb2t
@user-hs5lr1kb2t 5 жыл бұрын
አምሳያ የለለው አባቴ አደለምበቅርብ ነው የተለየሁት እረሳዋለሁ እግዚአብሔር እሱ የኔ አዳም ስላለደለ ተለየኝ እልምይበል ትዝ ይላል በርግጥ ግን ላይቻል አይሠጥም መከራም ይቻላል እግዚአብሔር የምችለውን ነው የሚሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን ብዘሐ ተማርኩ ከሡ ተለየሁ አረራሴን አልጥልም !!!እናመሠግናለን ምክርሽ ሀሪፍ ነው ።
@mekiyahussen8986
@mekiyahussen8986 5 жыл бұрын
እስኪ በደንብ ላዳምጥ በጣም እፈልገው ነበር
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 61 М.
እንዲናፍቅሽ ምን ማድረግ ትችያለሽ?
22:31
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 203 М.
ናይብሓቂ ዲና ተስፋ ቆሪጽና!🤔
8:53
Ruta Tewelde
Рет қаралды 433
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
22:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1 МЛН
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 431 М.
ВСЕ ОБИЖАЮТ ОСКАРА 😢
1:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 1,6 МЛН
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 8 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
0:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 27 МЛН