ታማኝ በየነ ለ25 አመት ያላገኘውን ሰው ሲያይ ምን ተፈጠረ ? ስለ ታማኝ ያልተሰሙ ነገሮች | Seifu on Ebs

  Рет қаралды 1,555,062

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

ለምወደው ለጀግናው ባሌ ታማኝ በየነ ... bit.ly/3cCeKEE... ገና ብዙ ዘፈን እዘፍንለታለሁ ይገባዋልተወዳጅዋ ድምፃዊት ፋንትሽ በቀለ
* የትንሳኤ በአል ጨዋታ ከአርቲስት ና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ጋር ለ25 ያላገኘውን ሰው ሲያይ ምን ተፈጠረ ? ስለ ታማኝ ያልተሰሙ ነገሮች
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 2 200
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ታማኝን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ የታማኝ አድናቂወች እድሜና ጤና ይስጥህ ውድድድ
@adcotech6381
@adcotech6381 3 жыл бұрын
ታማኝ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹💪
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 3 жыл бұрын
ታማኝን ያልን ሺ አመት ኑርልን እላለሁ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
ውድድድድ
@kayereyaabiso4689
@kayereyaabiso4689 3 жыл бұрын
ውድድድ
@madenamohammed3514
@madenamohammed3514 3 жыл бұрын
Ameeen
@fafilove2367
@fafilove2367 3 жыл бұрын
ሀይሌ ና ታማኝ የኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹💎 💜
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Ethiopia 💗💗you both lol
@homer9537
@homer9537 3 жыл бұрын
ሀይ ሰብስክራይብ እንተጋገዝ?
@besufikad8924
@besufikad8924 3 жыл бұрын
ሁለቱም ለአብይ እግር የሰገዱ ናቸው
@homer9537
@homer9537 3 жыл бұрын
@@besufikad8924 hulachin ye ethiopia hzboch(yemiasb chinklat) yalen ke talaku meriyachin ke dr abiy gon mekom alebn
@fafilove2367
@fafilove2367 3 жыл бұрын
@@homer9537 እዉነት ታሸንፋለች ኢንሻ አላህ
@radiyamohammed3883
@radiyamohammed3883 3 жыл бұрын
እደስሙ ታማኝ የጎደር ልጅ እኮ ይለያል ታማኝዬ የኔ ንጉስ ሺ አመት ኑርልኝ ደሜዋ ዘር ማታቅ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ
@efremlegesse
@efremlegesse 3 жыл бұрын
ረዥም ዕድሜ ለጀግናችን ታማኝ በየነ።
@user-fs3mt9gw7t
@user-fs3mt9gw7t 3 жыл бұрын
የእውነት ታማኝ ጀግና ነው ለሀገሩ ያለው ፍቅር የተለየ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
ሀብትዬ የደራዋ ደምሪኝ እማ
@kt1651
@kt1651 3 жыл бұрын
ታማኝን ለመውቀስ ሚሞክሩ ሰዎች ምንም አይነት የሞራል ልእልና የላቸውም ይሱን ቅንጣት ይህል እንኳን አላደረጉም ታማኛችን ምትፈልጋትን ኢትዮዺይ ለማየት ያብቃህ 💚💛❤️
@tezuyedegellejianat2507
@tezuyedegellejianat2507 3 жыл бұрын
ስወደው እሄ ሰውዬዬ ግርማ ሞገሱ ብቻ ይበቃል❤
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 3 жыл бұрын
አቤት ኮሜቶች የታማኚን ፍቅራችሁ ጎልቶ ይታያል💚💛❤
@bemnethabeshagirl7262
@bemnethabeshagirl7262 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ በጣም ነው ምወድህ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ለወገን ደራሹ ታማኝ❤❤
@zedweloyewa3922
@zedweloyewa3922 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ስሞት
@user-iz3vm5xd2s
@user-iz3vm5xd2s 3 жыл бұрын
'
@pantupantu6614
@pantupantu6614 3 жыл бұрын
ታማኝ ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችክ ይስጥክ
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 жыл бұрын
ታማኝ የኔ ቅን ጀግና 😍😍😍 ወይኔ ጨዋታ በሳቅ ገደላችሁኝ 😃😃😃😃
@thepoetprince-6527
@thepoetprince-6527 3 жыл бұрын
ሰይፉ አንተን ማን ኢንተርቪው ያርግልን! በጣም ከምወዳቸው ምርጥ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ነህ! ያለፈውን ከአሁኑ የምትቀጣጥል፤ ምርጥ ሰው!!!
@esatulayned
@esatulayned 3 жыл бұрын
ታማኝን ስታይ ኢትዮጵያን ታያለህ ሺ አመት ኑርልን ታማኛችን
@girumg9885
@girumg9885 3 жыл бұрын
" በኢትዮጵያ ጉዳይ ከመጣ ክብር ምናምን የሚባል ነገር የለም።" የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግናችን 💚💛❤
@tarikkebeda3777
@tarikkebeda3777 3 жыл бұрын
@Mekdes Melaku I have had a few u 7 u On l
@birtknberhan8103
@birtknberhan8103 3 жыл бұрын
የትኛውንም ቃል ብጠቀም አተን አይገልጽልኝም የኔ መልካም ሽ አመት ኑርልን
@madenamohammed3514
@madenamohammed3514 3 жыл бұрын
Ameeen
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
ሺአመትኑርልን።ታማኝእደስምህ
@diborayena7138
@diborayena7138 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ ሺ አመት ኑርልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ እየደጋገመ የሚያየው ?? ታማኛችን ሺ አመት ኑርልን!
@userdsd6088
@userdsd6088 2 жыл бұрын
እኔ
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
ታማኝዬ እግር በመሳምህ ያለመፀፀትህ ትልቅ ነገር ነው!! ዝቅ ያለ በእግዚአብሔር ፊት ከፍ ያለ ነው! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!🙏
@fikrefedak267
@fikrefedak267 3 жыл бұрын
@ @ Dr ii
@mercygreat887
@mercygreat887 3 жыл бұрын
Hahaha betammm ጌታን እኔ እወደው ነበር ግን የአማራ ሞት ምንም ያልመሰለው ጎፈንድሚ ፊት
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
@@mercygreat887 ሜርሲዬ ያልተሰማው ይመስልሻል?? እሱ እኮ ዘመኑን እንዳለቀሰ ነው!!
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
😘😍
@seyumchala4055
@seyumchala4055 3 жыл бұрын
@@damenechafaroayanadamenech7678 ሲሌ እዩ ለዶክቴሪ አብይ ስሌመልክት
@dagneabebe9535
@dagneabebe9535 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ታማኝ #1 ❤ 💛 💚🇪🇹 🇪🇹 👌👌👌👌
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 3 жыл бұрын
ጀግናችን ታማኝ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር ከነሙሉ ቤተሰብክ ይጠብቀክ ዘመንክን ሁሉ ዪባርከዉ እንወድሀለን እናከብርሀለን 💚💚💚💛💛💛💝💝💝
@shemelismengistu9414
@shemelismengistu9414 3 жыл бұрын
ታማኝ ምንግዜም ታማኝ የእምዬ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እድሜ ይጨምርልህ !!
@azebgetnet2926
@azebgetnet2926 3 жыл бұрын
ታማኙ የ ኢትዮጵያ አምላክ እረጅም እድሜ ያድልህ💚💛❤️
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
አሜን
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Tamaj Ewteja Ethiopiawi neh Geta yebrekeh
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Went new and entered new yenfeken
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Tamaj may God blessed
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
የምንጊዜም ጀግናዬ ታማኝ እንኳን አደረሰህ ክበርልኝ ። ምንም ባልተመቻቸ ሁኔታ ውሰጥ ቢሆን አገርህ ላይ በነፆነት ለመብነሽነሽ አበቃህ👏👏👏 የኔ ጀግና የኔ የሰውነት ልክ ።ማንም አንተን በምንም መልኩ የመውቀስም የመናገርም ሞራል የለውም
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።
@rahmaa4003
@rahmaa4003 3 жыл бұрын
ታማኝ ስወድክ❤ሰይፉሻ ገና ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብክ 😍
@userdsd6088
@userdsd6088 2 жыл бұрын
በጣም
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
ሁለቱ ጀግኖች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የሀገራችን እንቁ የቁርጥ ቀን ልጆች ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@merymery382
@merymery382 3 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ኢትዮጵያ 💚💛❤
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ሰው ዕድሜ ይስጥልኝ በጣም ነው ማከብርህ
@ethiopianlucia
@ethiopianlucia 3 жыл бұрын
ታማኝዬ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ቤተሰቦችህን ይባርክህ በጣም ውድድድ ነው የምናደርግህ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በምዬ ኢትዮጵያ የማትደራደር የፍቅር ሰው።
@Kalidesmael
@Kalidesmael 3 жыл бұрын
በጣም የሚያኮራን ታማኝ ወንድማችንን የምትወዱ በላይክ ልያችሁ
@hanimun233
@hanimun233 3 жыл бұрын
እንደ ስምህ ታማኝ !!እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
በፍጣሪ ታማኝ ሁለገብ ስው የምር በደብ አወኩህ ዛሬ ማለቴ እደዚህ አይመስለኝም ነበር ይመችህ አባቴ እድሜ ይስጥህ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
የቁርጥ ቀን ልጅች🇨🇬🇨🇬🇨🇬 🥰አላህ ጤና እና እዴሜ ይሰጠችሁ
@GIBIMEDIAHD
@GIBIMEDIAHD 3 жыл бұрын
የኔ ክብር ከኢትዮጵያ በታች ነው🙏🙏🙏 ታማኝ በየነ 💚💛❤️
@molunasir4448
@molunasir4448 2 жыл бұрын
ታማኝ ጅግና ነህ
@yeshiber
@yeshiber 3 жыл бұрын
ሁሉም ለሀገሩ ታማኝ ቢሆን መልካም ነው! የክርስቶስን ትንሳኤ ዛሬ አይተናል: እግዚአብሔር ለሃገራችን ትንሳኤዋን ያሳየን! በተረፈ ይህንን ኮመንት ለምታዮ የየሽበር ወዳጆች 😍
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 жыл бұрын
Amen😍
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 жыл бұрын
አመን አንተም መልካም ሰው ነህ የሽብር ሓወይ ግን የታማኝን ቁጥር እንዴት ማግኘት ይቻላል ካለህ ተባበረኝ
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r 3 жыл бұрын
🤔🙄 tinsaye, ltcersen new
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 3 жыл бұрын
አሜን
@user-un8qp7wh7h
@user-un8qp7wh7h 3 жыл бұрын
ታማኝ ምናለ የ20አመት ወጣት ብትሆን ተመልሰህ እግዚአብሔር የሚሳነውየለም ታማኝ እንደስሙ 😍😍
@FhgVjbg
@FhgVjbg 3 жыл бұрын
ታማኝ የኔ መልካም ሺ አመት ኑርልን
@ethiopialove7733
@ethiopialove7733 3 жыл бұрын
ይህን ቀን በማዬቴ እድለኛ ነኝ።አገራችንን እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላት።
@beletebalta923
@beletebalta923 3 жыл бұрын
ሁል ጊዜ ታማኝ ለአገሩ እንደታመነ የሚኖር ሰው በመሆኑ ጠልቸው ወይም ደብሮኝ አላውቅም!
@ethioseny6939
@ethioseny6939 3 жыл бұрын
ዋውውውው ታማኛችን ምርጥ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። የምናፍቀው ሾው መቼ ነው ታማኝ ከሰይፉ ሚቀርበው እያልኩ!!!
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
አፌ ከፍቼ እስከ መጨረሻ ነው ያዳመጥኩት ምርጥ ሰው ታማኝ 👍👍የኢትዮጵያ ስም ሲነሳ ሆዱ የሚባባ እባ ሚተናነቀው ማነው እንደኔ እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 3 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ሳትሆን እምዬ ምንሊክ ናት ሀገርሽ
@Addis948
@Addis948 3 жыл бұрын
ታማኝ እንደ ስሙ ምንግዜም ታማኝ እኔወድሀለን💚💛❤️
@selamewitmayttewan482
@selamewitmayttewan482 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ዘር ስወድህ ታማኝ እውነትም ታማኝ
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 3 жыл бұрын
ሌላው ገለባ ዘር ነው ምርጥ ሰው ነው ሚባለው ካነጋገር ይፈረዳል ይባላል በዚህ ዘመን የምላስ ወለምታ ለሀገር ወገን ዋጋ እያስከፈለ ያለው ምላስ ነው
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 3 жыл бұрын
ምርጥ ዘር ምን ማለት ነው?
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ የሠው ውሃ ልክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
የሠው ውሃ ልክ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
ተመኘሁልህ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
ታማኛችን የኛ እንቁ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ የኛ ንጉሳችን. ምርጥ. አብሳ ነህ አንተን የወለደች እናት. ማህፀኗ ይባርክ ልጆችህ ይባርኩ. የኛ. ጅግና. ሺ አመት. ኑርልን.
@amarefetene6527
@amarefetene6527 3 жыл бұрын
የመድረኩ ንጉስ የኢትዮጵያዊነት ውሀ ልክ ታማኝ ክፉ አይንካህ እድሜ ይስጥህ 👏
@ggg4198
@ggg4198 3 жыл бұрын
ታሜ ምርጡ ሰዉ ንጉስ ማለት ይህ ነዉ ለኢትዪጲያ መልካም የሚመኝ ከዘረኝነት የፀዳ ሰዉ
@user-vm1gq5wz9x
@user-vm1gq5wz9x 3 жыл бұрын
ሰይፍሻየ የኢቲዮ ምርጥ ሰዉ የኢቲዮ ድምቀት
@user-vm1gq5wz9x
@user-vm1gq5wz9x 3 жыл бұрын
እንወድሀለን
@ahmedibrahimnejat5553
@ahmedibrahimnejat5553 3 жыл бұрын
ታማኝ ምን ዋጋ አለዉ አብይ ሸወደህ እሱ ከመጣ ለኢትዮጰያ ላያ በላ መጣ አሁን ጸሎት በላ አምጪዉን እና በላዉን ፈጣሪ ያንሳልን።
@homer9537
@homer9537 3 жыл бұрын
ሀይ ሰብስክራይብ እንተጋገዝ?
@homer9537
@homer9537 3 жыл бұрын
ሀይ ሰብስክራይብ እንተጋገዝ?
@ekeleakele4294
@ekeleakele4294 3 жыл бұрын
ዋው ታማኝ እማይጠገብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን እንወድሀለን
@tsedikonjo3508
@tsedikonjo3508 3 жыл бұрын
የኔ ታማኝ ስወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ከነቤተሰብህ እመኝልሃለው ኢትዮጵያን ባንተ ውስጥ አያታለው💚💛❤️💖💖💖💖
@kassechtadese9857
@kassechtadese9857 3 жыл бұрын
ታማኝ የእኛ ጀግና ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ከነቤተሰብክ የእምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤዋን ያሳይክ
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆የታማኝ አድናቄ የት ናች🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 3 жыл бұрын
Alen alen
@homer9537
@homer9537 3 жыл бұрын
ሀይ ሰብስክራይብ እንተጋገዝ?
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
@@homer9537 👍
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
እንዴ ታማኛችን አለህልን?🥰🥰 ሰይፉዬ ይሄንን የማይለወጥ የማይቀየር ታምኖ የኖረ እና እየኖረ ያለ ድንቅ ሰው እንኳንም አቀረብክልን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ታማኝዬ የቁርጥልጅ ከልቤ ነው የማከብርህ ቅን ሰው ፡ ማንነቱን የማይረሳ ሺ አመት ኑርልን።
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ታምኙየ እንደስምህ ታማኝነህ ፈጣሪላገራችንም ታማኝ ስው ይስጣት
@tmaniacell3485
@tmaniacell3485 3 жыл бұрын
ሺ አመት ኖር ታማዬ ቤሮት ላይ በነበርነው። ችግር የደረበክልን አንተ ነህ ድምፅ የሆንከን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰባችህ
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 жыл бұрын
ልጇችህን ያሳድግልህ ታማኝ አቤት ስወድህ ታማኝን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ💚💛❤✅
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ የአርቲሥት አንተነህ ተኸርቁን ህይወት ተረባርበን እንታደግ ገና ብዙ መሥራት የሚችል ወጣትነው ሁላችንም እንርዳው🙏❤
@mahishosaid3076
@mahishosaid3076 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ እዝጋብሄር አላህ የፈጠረህ ለኢትዮጵያ ጀግና ነህ ዘር ሀይማኖት አካባቢ ፆታ ሳይለይህ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ብሎም ለአፋሪካ ድምጵ ነህ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነዉ
@user-js3mz3fm6f
@user-js3mz3fm6f 3 жыл бұрын
የኔ መልካም የኔ ጀግና ታማኞ ዛሬ የውስጤን ተናገርክልኝ ኑርልኝ ጀግናዬዬዬ❤❤❤እናመሰግናለን ሰይፈሻዬ🙏🙏🙏
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በልጅነቱ ብዙ ነገሮችን ሰርቷል ስወደው ታማኝዬ ❤️❤️❤️እግዚአቢሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@marrykifle875
@marrykifle875 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ በጣም አክባሪህን የኢትዮጵያ ጅግና እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሥጥህ
@mekditube7654
@mekditube7654 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ የምወድህ የማከብርህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji 3 жыл бұрын
ታማኝ ሁሌም እንደስሙ ታማኝ ነው ሺ አመት ያኑርህ
@addisalem1225
@addisalem1225 3 жыл бұрын
ታማኝ በጣም ደስ የምትል ሠው እግዚአብሔር ይባርክህ የሀገራችንን ነገር አደራ እንዳትረሳ እግዚአብሔር ያግዝህ!
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 3 жыл бұрын
ሰለም ሰይፈዬ ታሜን ስላየዉት ደስ ብሎኛ እድሜኛ ጤና ይስጣችሁ ታማኝ የኔ ቆጆ የነአብይን አይች እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኔም ኢትዮጵያ በጣም እወዳታለሁ እኔም አንድ ቀን አንተጋ እመጣለሁ
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@Lee-mv1lu
@Lee-mv1lu 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ ሙስሊም ክርስቲያኑን የማይለይ ለሁሉም ክብር ያለው ምርጥ ኢትዩጲያዊ
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 3 жыл бұрын
በትክክል
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 3 жыл бұрын
ታማኛችን❤
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 3 жыл бұрын
የእውነት ክብር ይገባሀል የኔክብር ከኢትዮጵያ አይበልጥም የኔ አስተዋይ ❤❣️
@user-eg5hi8vh1k
@user-eg5hi8vh1k 3 жыл бұрын
ልክ ነው ታማኝዪ በኢትዮጵያ ጉዳይ ድርድር የለም የኔ ንጉስ ኑርልኝ♥♥
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
ነፍ አመት ያኑርህ ፈጣሪ እንኳን አደረሳችሁ 🙏💚💛💓🙏💚💛💖
@eleleta5821
@eleleta5821 3 жыл бұрын
መቼም ዘረኛ ያልሆነ ሁሉ ታማኝን ይወደዋል 😍😍😍😍😍😍😍😍
@ttassefa5986
@ttassefa5986 3 жыл бұрын
እሱ ራሱ ዘርኛ አይደለ እንዴ? በኢትዮጵያ ስም ተከልሎ በ27 አመት ያላየነውን ስቃይ እያየን ያለው የሱ ችግር የነበረው ትግሪ ለምን ይገላል ነው ሌላው ከሆነ ችግር የለበትም አስመሳይ ስው ነው::
@elcelc2278
@elcelc2278 3 жыл бұрын
አባቴን።ይመስለኛል።ስወደው
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
ታማኞ ትክክል ነሽ እንወደዋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
@user-oq9cd1hh4s
@user-oq9cd1hh4s 3 жыл бұрын
አይ ወያኔ፣የትውልድ ጠኔ ለእኩይ አላማ ወጥቶ ተለቃቅሞ ሃገርን ሊያፈርስ ተንኮልን ተምትሞ። የራሱ ያልሆነ የባእድ ሃሳብ ቅሞ ውሸትን አጥልቆ እውነትን አጣሞ። ከቢጤዎቹ ጋር ሆ ብሎ ተምሞ መድረሻውን ሳያውቅ መነሻው ላይ ቆሞ። አርቆ ሳያስብ ባጭር ስሜት ታምሞ ሃገር ሳይገነባ ንብረትን አውድሞ። ወይ እሱ አይሰራ ሰሪውን ተቃውሞ ሕዝብን ያቃቅራል ሚዲያን ተጠቅሞ። አይ ወያኔ፣የትውልድ ጠኔ አፍቃሪ ይመስል ተጠግቶ ስሞ፣ ግዜ የሰጠውን ስልጣን ተሸክሞ ባህታዊ መስሎ ጥምጥምን ጠምጥሞ በመስቀሉ ፈንታ ጥይትን አሳልሞ ቅምጥል ልጆቹን ባውሮፓ ከትሞ ደሃውን አታሎ ክላሽ አሸክሞ ጨቅላ ልጅነቱን ተስፋውን አጨልሞ የናት ያባት ፍቅር ሳይጠግብ አጣጥሞ በወያኔ ዲስኩር እይታው ተጣሞ።
@zeniforjesus354
@zeniforjesus354 3 жыл бұрын
አሁን ከታማኝ በላይ ዘረኛና መሀይም ያለ ሀላፊነት አፉን የሚከፍት አገር አፍራሽ የት ይገኛል።
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ሀገር ወዳዱ ለሀገር አልቃሹ ለወገን ደራሹ ታማኛችን
@zedweloyewa3922
@zedweloyewa3922 3 жыл бұрын
ማር ዲድሪኝ😭
@mluyekende2064
@mluyekende2064 3 жыл бұрын
ታማኝ የኔ ጀግና
@philiphilip7272
@philiphilip7272 3 жыл бұрын
ታማኝ ለማኝ
@paolopalomba553
@paolopalomba553 3 жыл бұрын
ታማኝ የኔ ጀግና, የሁላችን ክብር ከኢትዮጵያ በኋላ ነው። ተባረክልኝ
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 3 жыл бұрын
wow such a heartwarming interview. God blesses you all, thank you all. God blesses Ethiopia, we ETHIOPIANS TRUST IN GOD. PEACE AND STABILITY FOR OUR BELOVED ETHIOPIA. HAPPY ETHIOPIAN EASTER
@user-kk1qh8ie6m
@user-kk1qh8ie6m 3 жыл бұрын
ታማኝ ❤️ስም መለአክ ያወጣል ዬሚባለዉ አንተላይ እዉነት ነው ።. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና እስከነ ቤተሰቦችኽ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@nunugirma3327
@nunugirma3327 3 жыл бұрын
My name is yigebahal girma new
@seembesulove4360
@seembesulove4360 3 жыл бұрын
ዛሬ ሠይፉ ትልቅ ሠው አቀረብክ ተባረክ
@hannadubale5035
@hannadubale5035 2 жыл бұрын
ውስጥህም ውጭህም ንፁህ ኢትዮጳዊ ጀግና እራስህም ታመኝ ስምህም ታመኝ ።ሁሌም ውስጤ ነህ። ታሜ እድሜና ጤና እኝልሀለው።
@tarikufekadu5412
@tarikufekadu5412 3 жыл бұрын
ታሜ እኔ ከየትኛዉም ብሔር የፀዳዉ ነኝ ሰላምህ ይብዛ ምርጥ ያራዳ ልጅ
@musaratnaguse107
@musaratnaguse107 3 жыл бұрын
ታሜ እኔ ከየትኛውም ብሔር የፀዳው ነኝ ሰላምህክ ይብዛ ምርጥ ያዳ ልጅ
@ethiopost1210
@ethiopost1210 3 жыл бұрын
ታማኝዬ ረጅም ዕድሜና ጤና ❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zeyneba3865
@zeyneba3865 3 жыл бұрын
ታምየ አተን የዉለደች እናት ዘር ዘሯ የባረክ የሰዉ ማኛ ልጁ ለኢትዮጵያ የሰጠችን ታማኝ እደ ሰሙ በርታልን
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 3 жыл бұрын
ታማኝ ደጉ ሰው በቃል ከምነግር በላይ እውድሀልሁ ቡዙ ዓመት ኑርልኝ 🤗❤❤❤
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ታምየ ኣንተ ትለያለህ በምን ቃል ልገልፅህ ኣልችልም ብቻ ኣምላኬን የምለምነው ኣንድ ነገር የምለምነው እግዚአብሔር ይህንን የጥላቻ መንፈስ ኣርቆልን ኣንድ ሁነን እና የኢትዮጵያን ተንሳኤን ያሳይህ 🙏🙏🙏
@user-sd2be9oe2t
@user-sd2be9oe2t 3 жыл бұрын
የኔ ጊዮርጊስ ይለያል ክለባችን ሳንጆርጅ ❤✌️💛❤✌️💛✌️💛❤ታማኝነት❤
@elenitadesse6372
@elenitadesse6372 3 жыл бұрын
ሁለት የ ኢትዮጵያ ብርቅ ልጆች ተባረኩ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
አድኛዉ ታማኝ አድኛዉ ዏማነዉ
@misrakberehanu6449
@misrakberehanu6449 3 жыл бұрын
Abye
@peace4all178
@peace4all178 3 жыл бұрын
Andu Seyifu new bileh endataskegn🤣🤣🤣
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 3 жыл бұрын
@@peace4all178 ሃይልሻ ነዋ እስከመጨረሻው አዳምጥ
@iphonexx6156
@iphonexx6156 3 жыл бұрын
@@peace4all178 😂😂
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 жыл бұрын
አየ ሙድ ተመቸኸኝ ሁለታችሁም ኑሩልኝ ሰፉየ አንተም ሰላም ሁን ለኢትዮጵያ ፀልዩ
@saramahmad5445
@saramahmad5445 3 жыл бұрын
ጋሽ ታማኝ በየነ እግዚአብሔር ኧረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልህ
@AnidBirr
@AnidBirr 3 жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ ያገራችን ሰላም የናፈቀው
@aschalewayenew6407
@aschalewayenew6407 3 жыл бұрын
ኧረ እኔ አለውልህ በጣም ናፈቀኝ
@Dani-oh1bu
@Dani-oh1bu 3 жыл бұрын
Broye enerasu yelele new micenkegh🤔🤔🤔
@daconfi1453
@daconfi1453 3 жыл бұрын
Abey is taking as straight to hell u best belive it.
@askaldesie4791
@askaldesie4791 3 жыл бұрын
እኔ😭😭
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።
@saronyemisganatube1723
@saronyemisganatube1723 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ የምወደው የማክብረው እንቁ ሰው ለሀገሩ ለወገኑ እንደ ስሙ ታምኖ ይሚሰራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💝
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
ታሜ ኩሩ ጀግን ኢትዮጵያውያ እንወድሀለን😘 ሁለም ስው ለኢትዮጵያ ፍቅር ቢኖርው ብዙ ባንዲራዎች አይኖሩም!!
@jonathankebede7931
@jonathankebede7931 3 жыл бұрын
Amazing interview ! Good job Seifu!
@sand9434
@sand9434 3 жыл бұрын
እግር መውደቅ ባህላችን ነው ታላቅ የታላቅ እግር ማጠብ ባህላችን ነው ከጥንት የመጣ ነው ታማኝ ተባረክ ማድረግህ አይቆጭህ
@truthprevails4141
@truthprevails4141 3 жыл бұрын
Masherged new ye nate bahal lemetaw ende kebit menedat
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 жыл бұрын
ፈሣም በለው ስሙን ስለጠራውና ስላሞገሰው ነው የአብይን ጫማ ለመሣም የበቃው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@MikeAsmare3308 ያለህን ነው እዚህ ጋር የምታወራው 😂😂 ታማኝ መቶ ሚሊዮን ህዝብ ያውቀዋል አንተ አባትህ ካወቀህም 🤔🤔
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@truthprevails4141ቻለው አሸርግደህ መታወቅም መታደል ነው።እንኳን 100 ሚሊዮን ህዝብ ሊያውቅህ ማን እንደሚያውቅህም እራሰህን ጠይቅ😂😂😂
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 жыл бұрын
@@solianasoliana4052 አይፈረድብሽም ከአድርባይ ቤተሠብ ስለመጣሽ መታወቅ ማለት ማወቅ ማለት አይደለም ዲያቢሎሱ መለስ ዜናዊና ፋሺስቱ አብይ አህመድም በ110 ሚሊየን ብቻ አይደለም በአለም ህዝብ ታውቀዋል ነገርግን የታወቁት በከፋፋይና በእኩይ አገርን በማውደም ስራቸው ነው ስለዚህ ያንቺ ታማኝም የሚታወቀው በአፈንዳጅነቱና ወሬ በማብዛቱ ብቻ ነው ሌላ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም አንድ ጠብ የሚል ነገር እስከዛሬ ያመጣው የለም ከኪሣራና የአምባገነኖችን ጫማ ከመሣም በስተቀር በነገራችን ላይ ከስንተኛ ክፍል ነው ትምህርት ያቆምሺው አንቺ ደደብ ድንች ፊት ?
@mulunehtamiru8505
@mulunehtamiru8505 3 жыл бұрын
ስለኢትዮጵያ ብለህ ላደረከው ሁሉ ክብርን ዝቅ እስከማድረግ ክበርልኝ የልጆችህ እውነተኛ አባት ያድርግልን የባለቤትህና የልጆችህ ለዚህ ላሰብከው ለመድረስ ያደረጉልህ ውለታ በኔ ስም እንደልማድህ በርከክ ብለህ ምስጋናዬን አድርስለኝ፡፡
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
ታማኝዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 3 жыл бұрын
እንደ ስምህ ታማኝ ነህ❤️ Respect ✊🏿
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 жыл бұрын
አንተ የሀገር ባለውለታ ምርጥ ሰው !!!
@emuhabesha4475
@emuhabesha4475 3 жыл бұрын
አቤት የኢትዮጲያዊነት ስሜት ኡፍፍ እኔም ስለሀገሬ የሚሰማኝ ስሜት የአንተን አይነት ነው ታማኝ 😍
@mahalambatube1120
@mahalambatube1120 3 жыл бұрын
ታማኛችን ኢትዮጵያችን እንዳተ አይነቱ ያብዛልን ሺ አመት ኑሩልን ሁላችሁንም እ ወዳችሁ አለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mandemande9016
@mandemande9016 2 жыл бұрын
ታማኝን እና ሀይሌን ለሀገር እና ለውገን ደራሽ ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጣቸው
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
የኛ አባት እርጂም እዲሜ ከጤናጋር ይስጥህ ድንቅ ስጦታነህ ለኛ ምን አለ ሁሉም እዳተቢሆን እድህ ባልሆን
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
ታማኝ እውነቱን ነው ልዩነት ቢኖረንም በሀገራችን ላይ የተጋረጠውን ችግር ተደጋግፈን ማምለጥ አለብን!!!! ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን!!💚💛❤🙏
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
👍👍👍👌👌👌
@Tube-ou6cm
@Tube-ou6cm 3 жыл бұрын
በ ኢትዮጵያዊነት ሁሌም ታማኝ የማይቀየር አቁመህ ሺ አመት ኑርልን ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ታማኛችን የታማኝ ወዳጆች የሆናችሁ እስኪ እንያችሁ ጉራ በሉ
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 4 ай бұрын
አንተማ አንተ ነህ ምንግዜም ታማኝነህ ኑርልን ታማኝ ሠላም ለአንተለቤተሠቦችህ ይብዛልህእንወድህ አለን❤
@tigraya4426
@tigraya4426 3 жыл бұрын
2ቱም ምርጥ ሰወች ናቸው እግዚያብሔር ይጠብቃቸው
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 120 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 91 М.
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,8 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 5 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 40 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 27 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 9 МЛН