የተቀናጀ ልማት

  Рет қаралды 22,050

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
የተቀናጀ ልማት
#Addiswalta #Ethiopia #News | አዳነች_አቤቤ | Adabech_Abebe
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZfaq Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 102
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Ай бұрын
ስራ ስራ አሁንም ስራ ሀገር የሚቀየረው በስራእና በስራ ብቻ ነው ‼️
@idrishassan5149
@idrishassan5149 Ай бұрын
ውለታ ከፋዩ አምላካችን ውለታችሁን ይክፈላችሁ
@almazali4784
@almazali4784 Ай бұрын
👍🌹🌹
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 Ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ስራነው ይሄን የእናቶችን ችግር አይታችሁ ለመፍትሄ የተሳተፋችሁ በሙሉ ምስጋና ይገባቹሀል እግዚአብሔር ይባርካቹህ❤❤❤
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 Ай бұрын
ክብርት ከንቲባ ለታሪካዊ ክንዋኔ እራስሽን በፍፁም ደስታ ፈቅደሽ የሚነገር የሚዳስስ የሚፃፍ ድንቅ ታሪክ ተጋድሎሽን በውጤት እያከናወንሽ ለህዝብሽ ፣ለቤተስብሽ፣በተለይም ለእናቶችና ለእህቶቻችን የሚገርም አሻራ በመታዘዝ አኑረሻልና እንኳን ደስ ያለሽ ደስ ብሎናል ብዙ ብርቱና ጀግና እህቶችና እናቶች ስለበዙልን ደስ ብሎናል።❤❤❤❤
@bute5158
@bute5158 Ай бұрын
ዶክተር አዳነች ጀግናችነሽ እንወድሻለን ቋንቋ አይገልጽሽም በደስታ እንባ ነው የጨረስኩት ዘመንሽ ይባረክ
@ethio5925
@ethio5925 Ай бұрын
በለሚ ኩራ የእናቶችን እንባ አብሰሽ ውሎ ሳያድር ጉለሌም ላይ ደገምሽው ለክብርት ከንቲባችን ላቅ ያለ ምስጋና ይገባሻል።
@eliasyimer
@eliasyimer Ай бұрын
የሁሉም እናት ክብርት አዳነች አቤቤ
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 Ай бұрын
አናት ማለት ምን ማለት ያልገባሕ ደደብ
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r Ай бұрын
ስራ ጠሉ​@@negussebeyenearedo4727
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr Ай бұрын
ጅግኒነት አድነች አቤቤ 🥰🥰🥰🥰
@abdumunir2616
@abdumunir2616 Ай бұрын
የከተማ አስተዳደሩ እየሰራ ያለው ስራ ጥሩ ነው በርቺልን ከንቲባችን
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ ❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👍👍👍
@kalkidanashagera9058
@kalkidanashagera9058 Ай бұрын
እግዚአብሔርይባርካችሁ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤
@ethiopiaethiopia8160
@ethiopiaethiopia8160 Ай бұрын
በርቱ መልካምነታችው በስዎች ፊት እንዲህ እያበራ ይኑር
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Ай бұрын
እግዜኣብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን❤❤
@joneyohanis-ee9ph
@joneyohanis-ee9ph Ай бұрын
God is with you think you ❤❤❤
@alemhurst3350
@alemhurst3350 Ай бұрын
I'm crying to be honest 😢: getting this opportunity for these struggling women is a dream come true for them. Long life for the kenteba Adanech Abeba and Dr Abiy.
@minassieshibru266
@minassieshibru266 Ай бұрын
ኣዲ ማር, AFANDEMA ተባረኪ ከ,ደ አበይ ጋር ወደፊት❤❤❤❤❤
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 Ай бұрын
Great job…May God give you more strength . Thank you 🙏
@deee222
@deee222 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ክብርት ከቲባ አዳነች አበቤ ጥሩ ስራ ስትሰሪ እደግፍሻለን እዳትቆሚ እደዚ ከሰራሽ ከጎንሽነን 👉🤲👏
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ይጠብቅሽ በርቺ እውነተኛ ሐቀኛ ሰው ስራው እንዴህ ይታያልና በርቺልን ወ/ሮ አዳነች አብረውሽም የተባበሩ ለዚህ ሁሉ ልማት ለማሳካት የተባበሩትን ታሪክ ምንግዜም አይረሳችሁምና በርቱልን ወገኖቻችን በእውነት እንዴህ ያለ የእናቶች ደስታ እንባ ይደንቃል እኔ ቃላት አጣሁኝ.👍🇪🇹👍
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 Ай бұрын
ለማመን የሚከብድ ታምር ነው እየሠራችሁ ያላችሁት። ወ/ሮ አዳነች ዘር ማንዘርሽ ይባረክ። ጅማሬው እንዳማረ ፍጻሜው እንዲያምር ተግቶ መሥራትን ይጠይቃል ። የዘላቂነት (sustainability) ጉዳይ ይታሰብበት።
@ethio5925
@ethio5925 Ай бұрын
የሰው ልጅ ወደ ምድር ከመጣበት ዕለት ጀምሮ የመማር ፣ የማወቅ ፣ የመስራት እና የመፈጠር ተፈጥሯዊ ኡደት ቢሆንም የተሻለ ጥራት የሚያደርጉ ወደ ዕድገት ማማ ስወጡ እንዳናይ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን ።
@bute5158
@bute5158 Ай бұрын
ዶክተር አብይ ዶክተር አዳነች ተባብረው አብረዋችሁ ለሚሰሩት እነሱን ያያችሁ የረዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ የእነዚህን እናቶችን ምርቃት በራሱ ለእናንተም ለዘራችሁም ለአትዬጵያም በረከት ነው ምን እንላለን እድሜ ክጤና ጋር ይስጣችሁ መሪዎች ብቻ ሳትሆኑ መድሀኒት ናችሁ ኢትዮጵያ ዳነች ገናም ታምራለች
@beletehailegiorgis128
@beletehailegiorgis128 Ай бұрын
የድሃና የተገፉ እናቶች እንባን አባሽ፣ድሃ ተኮር በማድረጋችሁ ትልቅ በረከት ነው። በርቱ እግዚአብሔር ይረዳችኋል። ተባረኩ!
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 Ай бұрын
አንበሶች መሪዎቻችን, በርቱልን!! ሕዝቦቻችንን አቫግሩልን👏 👏 እናመሠግናለን! ❤❤
@1983wakjira
@1983wakjira Ай бұрын
igziabher selamun le betesebish yistish yene lefatenga igziabher yibarkish
@EsmailSalih-rd5qw
@EsmailSalih-rd5qw Ай бұрын
WoW good job keep going and thank you for all that help Love Ethiopia ❤ ❤
@MaMarbager
@MaMarbager Ай бұрын
ይሄን መሰል ስራዎች እጅግ ይበል የሚያሰኙ እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያሉ የተለየ ትምህርትና ስልጠና ሳያስፈልገው ከምንም በላይ እናቶችን ለመርዳት ታስቦ የተሰራ መሆኑ እጅግ የሚያስመሰግን ነው ። እናመሰግናለን !!
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Ethiopia success 2040 ✌️
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Ай бұрын
ድንቅ ነው የሚስመሰግን ስራ አረ አውሩት በደንብ ‼️
@user-rg9pt6fb4h
@user-rg9pt6fb4h Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አአ የሁሉም መሠረት
@KidistNegash-oj2ce
@KidistNegash-oj2ce Ай бұрын
እባካችሁ ቂርቆስ ክፍለ ከተማን ተመልከች አዳነች አበቤ ክብርት ከንቲባ
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Ай бұрын
የሰማይ አላክ ዘመንሽን ይባርከው የሀገሬ ጀግና ነሽ በርቺልን❤❤❤
@astertad
@astertad Ай бұрын
Queen Adanech Abebe! Thank you! Walta Addis, thank you for informing us about this wonderful project!!! God bless you and Abbichu, and the Ethiopian people!!!
@mababa6556
@mababa6556 Ай бұрын
hero adanech god bless you.
@abenetpicolo
@abenetpicolo Ай бұрын
Good job
@selam484
@selam484 Ай бұрын
Wonderful!!
@Kkfr12
@Kkfr12 Ай бұрын
ትልቅ ስራ አይኔ አየ በጣም ደስ ይላል የምታረጉት ከአይምሮ በላይ ነው አገራችን አሁንም ሰላም ይሁንልን ገና ከተባበርን ብዙ እንሰራለን ሌብነት ግድ አጥፍተን አገር አገር እናርግ
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 Ай бұрын
ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ኣዳነችየ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤ በርችልን
@markoskaltiso7153
@markoskaltiso7153 Ай бұрын
የተከበሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ ይህን የመሰለ አስደናቂ የተቀናጀ ልማት ማየት በመቻሌ እርስዎና አመራሮዎን እግዚአብሔር ይባርካሽችሁ እላለሁ ፣ከዚህም በላይ ዝቅ ብላችሁ እግዚአብሔርን እየፈራችሁ፣ ህዝብን እያከበራችሁ እንድታገለግሉ ያብቃችሁ ❤
@mekbibatresso217
@mekbibatresso217 Ай бұрын
ከንቲባ አዳነች በእውነት ኮርተንብሻል ቃልን ከተግባር ጋር ያዋሀድሽ ድንቅ ሴት ነሽ ቃላት የለኝም የድሀ እናቶችን ችግር ተመልክተሻል እና ዘመንሽ የበረከት ይሁን ተባረኪ !!!
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
Thanks EGZABHER YEMESGEN🙏
@minassieshibru266
@minassieshibru266 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤LONG LIV❤❤❤❤❤❤❤
@gathwmola7361
@gathwmola7361 Ай бұрын
ኣይሚሮ፣ይጫሚሪ፣ጌታ፣ኣዳናች፣ማላት፣ስሙ፣ዝሚቢሎ፣ኣይዶላሚ፣ዬጌታ፣ስሚ፣ናው፣ኣቢቹና፣ኣችን፣ጌታ፣ይባርክ፣ዎዳፍት፣ሚቃኛ፣ይራጋፍ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Ethiopia Success 2040 ✌️
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv Ай бұрын
ሀገራችን በለውጥ ለይ ናት
@yooyaa2397
@yooyaa2397 Ай бұрын
አዱ የ ኢትዬጲያኘችን እናትነት ማሳያ
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r Ай бұрын
በጣም ነው የሚያስደንቀኝ በዚህ ሁሉ ይሄን ማከናወናቹህ።ጉለሌ ሰፈሬ
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Ай бұрын
We are fighting because we are poor when our country comes out of poverty peace will come no doubt about it
@nedimerga2856
@nedimerga2856 Ай бұрын
I just remembered my Mother Nebse yimare 😢Egzabher hoy Endet Talak Amlak Nehe ❤
@idiamin5811
@idiamin5811 Ай бұрын
God almighty bless you mayor adanech. Blessed be you and all your children. You are a fresh of breeze air. I ❤ you and the prime minister
@gathwmola7361
@gathwmola7361 Ай бұрын
ባሪቺ፣ሚቃኛ፣ይራጋፍ፣ባሪቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yooyaa2397
@yooyaa2397 Ай бұрын
ቃል አሳጣችሁኝ እኮ ኑሩልን
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Ай бұрын
Doctor Pr minister⭐️ Abiy Ahmed you are a fantastic leader and also madam Mayer⭐️ That was amazing seeing Thank you , for your kindness and hard work. One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed 🇪🇹☝️.
@misraksileshi7065
@misraksileshi7065 Ай бұрын
Hero Addis walta you guys show as this incredible work thank you for everyone you Etiopa for ever
@user-hr9ux9ze5o
@user-hr9ux9ze5o Ай бұрын
ይህ ስራ ዛሬ እናንተ ስርታችሀ ሂዱ ትውልድ ሁሉን አይቶ ይፍረድ ። እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ በጣም ደስይላል የአማራ ክልል ህዝብ ጋር ሰላም ፈጥራችሁ እንደዚህ ተደስተው እምናይበትን ቀን አምጡ ትችላላችሁ ከትእቢት ውጡ ተሽናነፉ ቀረብ ተነጋገሩ በዚህ ስራችሀ ተደስተን በጦርነቱ ተቃጥለን እስከ መቼ እንዲህ እንኑር እስኪ ትውልድ ቀይሩ ታንኩ ባንኩ በጃችሁ ተሽነፉ ተደራደሩ ወንድማማች መገዳደል ይቁም ደስታ በሀዘኑን ትተን ደስታ አንድነት ፍቅር ምንሆንበትን ግዜ አምጡልን
@addisababa7677
@addisababa7677 Ай бұрын
you are amazing dr. adanech abebay
@shewadegwondiche3125
@shewadegwondiche3125 Ай бұрын
ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ (ዳግማዊት ጣይቱ) እዚህ አሜሪካ ሆኜ የምትሠራው ሥራ በሜዲያ ባየሁ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ትዝ ባልሽኝ ቁጥር ሁሉ ሳመሰግንሽ እውላለሁ፣ እወድሻለሁ፣ አሳሳልሻለሁ።
@beruktekse3482
@beruktekse3482 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ
@adaneyadeta130
@adaneyadeta130 Ай бұрын
As always You and your team are doing and focusing on community development that targets marginalized people. Keep doing it.
@mvab3252
@mvab3252 Ай бұрын
ለወለዳቸው ልጆች ሀላፊነት ከማይሰማው #ወንድ ለምንድነው እህቶቻችን ሚወልዱት ??? ከአንድም 4 🤦🏽‍♂️ በጣም ያበሳጫል እኛ ወንዶች ስንባል #አሳፋሪዎች ነን 😡
@EliasShiferaw-ul9gy
@EliasShiferaw-ul9gy Ай бұрын
Betam gobeze neshe AB!
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Ай бұрын
ብልፅግና ደሃን የሚያይ አመራር አለው ። ድህነት ያስለቅሣል። የተሻለው አማራጭ ሰው እየተሠደደ ወደ አዲስ አበባ እንዳይመጣ ክልሎች የሥራ እድል መፍጠር ይገባል። ወጣቱ በእርሻ ሥራ እየተደራጀ ወደ በረሃ መሄድ አለበት ። አገር የሚለውጠው በእርሻ ነውና ።
@edendak5588
@edendak5588 Ай бұрын
Egzabher yebarkachuw tebarku
@userH78765
@userH78765 Ай бұрын
Amaizing, when to these mothers are smiling , what else we need. ❤
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 Ай бұрын
እንደ ቀልድ ብዙ አመርቂ ስራ እየተሰራ ነው
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 Ай бұрын
Berabo ewunat bekusite Nashe barechelegon
@meselemergia6003
@meselemergia6003 Ай бұрын
Great job
@user-pz1by5qe8m
@user-pz1by5qe8m Ай бұрын
አብቾ በርታልን
@beruktekse3482
@beruktekse3482 Ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ተመስገን
@user-zq9pl5sc1b
@user-zq9pl5sc1b Ай бұрын
Well done
@HgcxGdxxx
@HgcxGdxxx 27 күн бұрын
Mashalah tebrki
@yonaskifleyesus3230
@yonaskifleyesus3230 Ай бұрын
Wawww good job
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 Ай бұрын
it is starting point for development,
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Ethiopia 2040 ✌️
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 Ай бұрын
ዶክተር ዓብይ መንግሥት፤ ከንቲባ አዳነች በጥቅሉ ብልጽግና ወደፊት 10 እና 15 ዓመት ቢቆዩ በስልጣን ግሩም የሆነ የምንኮራበት ድህነትን ለማስወገድ የምንችልበት ምቹ ኑሮ የምንኖርበትን እገር እየሰሩልን ስለሆነ እባካችሁ ትእግሥት ኑሮአችሁ እንድታዩ ያደረጋችሁ ። አለበለዚያ እየተገዳደላችሁ የሌላ አገር መሣቂያ ሁናችሁ ከደህንነት ሳትላቀቁ ትኖራላችሁ ። ልጆቻችሁም አገር ጥለው በመውጣታቸው የባህር እስናባሪ እራት አታድርጓቸው ። ሌሎች ፖለቲከኞችን እምቢ ብላችሁ ዶክተር ዓብይን ለመምረጥ ከአሁኑ ተዘጋጁ ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ።
@alemnehsisay6291
@alemnehsisay6291 Ай бұрын
ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ በዕውነት ከልብ የሚያስመሰግን ሥራ ነው እየሰሩ ያሉት ለታይታ ሣይሆን በትክክል የሰውን ህይወት የሚለውጥ ተግባር ነው ለትውልድ የሚተርፍ ግን ምን ያደርጋል ለነዋሪዎች ከተላለፈ ድፍን አምስት ዓመት የሆነው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እስከ ዛሬ ምንም ዓይነት መሠረተ ልማት አለመሟላቱ አቶ ሽመልስን ሊያሣፍር ይገባ ነበር ለከንቲባዋ መቶ በመቶ ተጠናቋል ብለው ሪፖርት ያቀረቡ ሰው
@muludamtew9951
@muludamtew9951 Ай бұрын
በጣም አዲስ እጅግ ጠቃሚ ስራ ግን ጎልቶ እሚወራው መጥፎውን ነው ይገርማል ማንም ያልሰራው ገርሞኛል
@teshomewedajo4538
@teshomewedajo4538 Ай бұрын
በዚህ ሁሉ ችግር ፈጣሪዎች እያሉ ትግሉ ቀጥሎል
@solomnhirpa7230
@solomnhirpa7230 Ай бұрын
ሁላችሁኅም በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Ай бұрын
😢😢❤❤❤❤❤
@user-nq7wo3gw4m
@user-nq7wo3gw4m Ай бұрын
ቤቱ ለደሀ ደሀ እናቶች ከሙሥና በፀዳ በመልካም ሥነምግባር ቢሰጥ መልካም ነው።
@user-nq7wo3gw4m
@user-nq7wo3gw4m Ай бұрын
በእውነቱ በጣም የሚደነቅ ሥራ ነው ከንቲባችን ሊመሰገኑ ይገባል።
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 Ай бұрын
E/R aberonetu kaenante gare yehuen
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
የወሊድ ቁጥጥር ነዉ ለናንተ የሚያሰፈልገወ
@user-vn3oq4ew3s
@user-vn3oq4ew3s Ай бұрын
በጌታ: የምወድሽ: እህቴ: ዶር: ብልሽ: አይመጥንሽም፣ ፕሮፌሰር: ብዬ: ብጠራሽ: አይመጥንሽም: ሳያንቲስት: ብልሽ: አያንስሽም። አንቺ: የኢትዮጵያ: ብቻ: ሳትሆኚ: የአለም: ሴቶች: ምሳሌ: ነሽ። እግዚአብሔር: ይጠብቅሽ፣ እድሜ: ይጨምርልሽ፣ እንዳንቺ: ያሉትን: እግዚአብሔር: ያብዛ። ለጋሞ: እናቶቼ: ስላደረግሽላቸው: መልካም: ነገር: እግዚአብሔር: ረድቶኝ: አገሬ: ስገባ: ለማመስገን: ያብቃኝ።
@ararsattesema4576
@ararsattesema4576 Ай бұрын
Kuni hojii baayyee nama boonsuudha. "She believed she could, so she did"
@Ethiopics-yj5vz
@Ethiopics-yj5vz Ай бұрын
የደሀ ልጄ ደሀጠል። ክፉትነሽ
@omermohammed2459
@omermohammed2459 Ай бұрын
Shameless displaced millions of Amhara genocide victims that bullshet
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
ጊዜው ሳይረፍድ በምትችልበት ጊዜ ሩጥ ያለበለዚያ ጭንቅላትህን እስክናገኝ አንቆምም። #Fano #Peopleofethiopia
@Fuad_oMan
@Fuad_oMan Ай бұрын
Congratulations you are reached “ጅላንፎ” level successfully..😎
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Ай бұрын
እንታይ ትምገቡ ነይርኩም ኢትያፒያዊያን ቕዲምይ እንጀራ ካብ ተጋሩ ክይተማሃርኩም፡
@FiraolBeharu-md6rt
@FiraolBeharu-md6rt Ай бұрын
አሁን ላይ የሚያስፈልገን ፓርክ ሳይሆን እንደዚ አይነት ደሃ ቶከር ፕሮጀክቶች ናዉ ፓርክ አያስፈልገንም እያልኩ አይደለም ግን ሳዉ ፓርክ የሚሄደዉ ለመዝናናት ነዉ ከመዝናናቱ በፊት ግን ምግብ መብላት አለበት እየተራበ ማንም ፓርክ አይሄድም መቼም እዛ ሄደዉ ሳሩን አይግጡት።ለሁሉም ነገር ቅድመ ተከተል ሲኖረዉ ጤናማ ይሆናል ክብርት ዶር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ካንቺ ትልቅ ተስፋ አለን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን ስለ ሁሉም እናመሰግናለን።ገና ብዙ ስራ ይጠብቃቹዋል/ይጠብቀናል
@yonassima8168
@yonassima8168 Ай бұрын
ወጣቶች መዋያ አጥተው በሱስ እየተጠመዱ ነበር ድሮ። አሁን ተለውጧል። Thanks to all those parks but we still need more!!
@hayatmohammad293
@hayatmohammad293 Ай бұрын
አማራን"እየጨፈጨፈቺሁ""ልማትትያለሽ""አቺቦርኮ"
@user-zt4po4vm5x
@user-zt4po4vm5x Ай бұрын
ሰላም ይቅደም የምን ልማት ነው
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ሰራ የሰላም መሰረት ድንጋይ ነዉ ሰዉ ሰራ ፈት ሲሆን ነዉ ሰላማችንን የሚነሱን። እኛማ ሰንዴ ልከናል
@FiraolBeharu-md6rt
@FiraolBeharu-md6rt Ай бұрын
ስራ አጥነት 1 የሰላማችን ጠንቅ ነዉ ማንም ስራ አቶ ቁጭ ብሎ አይራብም ወቶ ሽፍታ ይሆናል አልያም ሌባ ይሆናል ከፍ ሲልም እንደሱ አይነት ሰዎችን አሰባስቦ ታጥቆ ይዘርፋል ገባህ ወንድሜ
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Ethiopia success 2040 ✌️
የተቃኑ ጎጆዎች |ዘጋቢ
23:05
AddisWalta - AW
Рет қаралды 13 М.
ПЕЙ МОЛОКО КАК ФОКУСНИК
00:37
Masomka
Рет қаралды 10 МЛН
顔面水槽がブサイク過ぎるwwwww
00:58
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 122 МЛН
Don’t take steroids ! 🙏🙏
00:16
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 35 МЛН
የበርበራ ወደብ ኮሪደር ልማት |ዜና
3:39
AddisWalta - AW
Рет қаралды 5 М.
አዲስ መልክ
25:43
AddisWalta - AW
Рет қаралды 49 М.
የፀጋዎች ምድር
24:41
AddisWalta - AW
Рет қаралды 65 М.
ПЕЙ МОЛОКО КАК ФОКУСНИК
00:37
Masomka
Рет қаралды 10 МЛН