የተዋበ የእግር ቅርጽ እንዲኖረን (INNER THIGHS FAT LOSS)

  Рет қаралды 12,783

ELA GYM

ELA GYM

3 жыл бұрын

እንደሚታወቀው የመላአካላችንን የሰውነት ውበትና ቅርጽን ለማስተካከል በማንኛውም አይነት የህይወት ደረጃ ላይ ለምንኖር የሚመከርና በምንም አይነት መልኩ ሰበባ ሰበቦች ልናሰማና ልናሳብብ የማንችልበት ማንም ሰው በቀላሉ ሊሰሩት የሚችል የህይወትን ቁርጠኝነትን ግን የሚጠይቅ ቀላል የሰፖርት አይነት ነው ።ይሁን እንጂ ይህንኑ በጣም ቀላልና ለአካላችን ሆነ ለጤናችን የተዋበ ቅርጽን ለማግኘት የምንችልበትን እንቅስቃሴዎች ባለመስራታችን የተነሳ ያልተስተካከለና ጤናማ ያልሆነ ህይወት ውስጥ መበኖራችን ምክኒያት ከፍተኛ የሞራል ስብራት ይደርስብናል ስለዚህ ይህንን ምክሬን በመስማትና ስልጠናዬን አብረው በመስራት የተስተካከለ አካልና በራስ መተማመንሆትን ያዳብሩ መልክቴ ነው 🙏🙏🙏

Пікірлер: 142
@user-ir6px2ei8j
@user-ir6px2ei8j 3 жыл бұрын
እየሰራሁ ነው ቦርጬ ባስደናቂ ሁኔታ እየጠፉ ነው ደስታዬ ልገልፅልህ አልችልም አመስግናለሁ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋው ቤትዬ የኔ ምርጥ እህቴ ጎበዝ በርችልኝ የኔ ጀግና 🙏🙏🙏
@almaztesfagaber2506
@almaztesfagaber2506 3 жыл бұрын
Elasey betam Amsegnalhu melkam adis amet tebarek
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@almaztesfagaber2506 አሜን መልካም አዲስ አመት ላንችም ይሁንልሽ እህቴ አልሚዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 3 жыл бұрын
በስትቀን ልዩነት አየሽ እህት
@sasmbg5498
@sasmbg5498 2 жыл бұрын
በጣም፡ጠቃሚ፡ትምህርት፡ነው፡ፈጣር፡ይባርክህ፡በተለይ፡የወገብ፡ጠቅምኛል
@sebelewongale3072
@sebelewongale3072 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን እባክህም ጂም ቤት ስሄድ ምሰራው ነገር ግራ ይገባኛል እባክህ ስለማሽኖች አንዳንድ ምረጃ ብሰጠን
@user-np1dd7ks3s
@user-np1dd7ks3s 9 ай бұрын
ጎበዝ እየሰራን ለለውጥ እንትጋ ስራወቹ ሁሉ አስገራሚ ናቸው በጣም ለውጥ አለው ለመሸቀጥ ብቻ ሳይሆን ለጤናም ወሳኝ ነው እደው ወድማችን ክበርልን ከልብ ነው የማመሰግን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን
@elagym5723
@elagym5723 9 ай бұрын
አሜን ወዳጄ ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🙏🙏
@JcjvcJzfh-pi7jz
@JcjvcJzfh-pi7jz Ай бұрын
ወድማችን እናመሠግናለን በረታልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kalkidan9390
@kalkidan9390 3 жыл бұрын
በርታልን ወሳኝ ሰው😍😍😍
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 3 жыл бұрын
Thank you Bro
@user-cd2gf3vb2d
@user-cd2gf3vb2d 10 ай бұрын
Thank you
@haytejemaltube7172
@haytejemaltube7172 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ በርታ
@adishanan9611
@adishanan9611 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ምንም ችግር የለም አዲስዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@SleshiababewAylew
@SleshiababewAylew Жыл бұрын
ይመች
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ሜርዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
thank you too 🙏🙏🙏
@hayathhayath1414
@hayathhayath1414 Жыл бұрын
ሽኩረን
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 жыл бұрын
እንክዋን ደህናመጣህ በርታና አበርታን ተባረክልን🙏🏿
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
ከምር ቃላት ያጥረኛል በጣም እናመሰግናለን ወድማችን
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የምወድ 😍😍
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃያትዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-oz3tp2bv1c
@user-oz3tp2bv1c 3 ай бұрын
ለኔ ጀርባየ ልጥጥ ነዉ እና ጎበጥ እዲል መፍትሂ 😢😢😢ንገርኝ ዛሬ ልጀምር ነዉ ልብ በል ለወጤን እናገራለሁ😢😢😢
@elagym5723
@elagym5723 3 ай бұрын
ወደ ኋላ ሄደሽ በአርት በአርታቸው ታገኛቸዋለሽ ለወገብ ብቻ የተሰራ አለ ጎበጥ ያለውን አካልሽን ያስተካክልልሻል 🙏
@selamrezeneselina8322
@selamrezeneselina8322 2 жыл бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ 🙏🙏አንቺም ብርክ በይልኝ በብዙ 🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
My bro Happy New Year 🎈🎊🎆. I never stop workout 🏋️‍♀️ because last week I had a lot of struggle after 3 weeks vacation. So, please everyone don’t stop doing workout 🏋️‍♀️ any circumstances as long us we are healthy. I just sharing my feeling. By the way the end of workout you said about all those foods is my favorite 🤣🤣🤣🤣🤣I’m in danger bro. Thank you our golden brother. Long life 🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
Hey our so beloved Isabella brother ok that why it's been along time since i saw your comment ...😃welcome back to your favorite and best workout get start immediately 🤝💪💪💪💪
@user-gy6qm7sz5k
@user-gy6qm7sz5k 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ ወድማችን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ zd እህቴ 🙏🙏🙏
@islamismylife5437
@islamismylife5437 2 жыл бұрын
በቅድሜ በጣም አመሰግናለሁ በመቀጠል በጣም ጎበዝ ነህ ከጀመርኩ 3 ቀኔ ትንሽ ለወጥ አለኝ እስፖርት መስራት የጀመርኩት በአንተ ነው ለወጡን አየዋለሁ በርታልን በጣም አመሰግናለሁ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ወዳጄ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ጀግና እህታችን በርቺልን ጥያቄ ሲኖርሽ አለሁ እኔም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 жыл бұрын
ወንድም ወላሂ ፈጣሪ ይጨምርልህ አንተን ሳላገኝ በፊት በሁለት ወር ዉሰጥ ሁለት ኪሎ ቀነሰኩ አሁን አንተን ካየሁ ፈጣሪን ወር አልሆነኝም 60ኪሎ ነበር አሁን 56,7ነኝ በጣም አመሰግናለሁ ሰፓርትህ አንደኛ ነዉ ለሰዉነት 🙏🙏🙏🙏🙏ሳላደንቅህ አላልፈም ሁለት ጊዜ አየደጋገምኩ ነዉ የምሰራዉ 🙏🙏🙏🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ጠይባ እህታችን ጀግና በርችልን በጣም ደስ ይላል ይሄ ነው ለእኔ ትልኩ ትርፊ 🙏🙏🙏
@medinanegatu3260
@medinanegatu3260 Жыл бұрын
እዴት ቀነሽ እህት እስኪ ንገሪኝ ከወር ቡሀላ ሙሽራነኝ 5 ኪሎ መቀነስ እፈልግ አለሁ
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
አሜን አንተንም ይጠብቅህ❤
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አሜን ወዳጄ 🙏
@user-mb6sf6mh6r
@user-mb6sf6mh6r 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ♥️♥️🙏ግን የብዙ ጎደኞቼ ጥያቄ ነው ተጉልበት በታች ለተረገዝ ሸፋፋ ሥራልን
@sartt3266
@sartt3266 10 ай бұрын
ወደሜ እግሬ በጣምወፍራምነው እስኪመላበለኝ😢😢😢😢😢
@hiyat4386
@hiyat4386 10 ай бұрын
ኝፈእኔ ቀጠነብኝ ስል አንቺ ወፈረ እንላወጥ
@kokilove1066
@kokilove1066 3 жыл бұрын
ኤላ በጣም ነው ማመሰግነው የእጅ ላይጡንቻ ስቦችን በአንድ ሳምንት ውስጥ ለውጥ አይቼበታለውTanke You
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋው ኮኪዬ እህቴ ጀግና በርችልኝ 🙏🙏🙏
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 жыл бұрын
ጠንካራ ወንድማችን ነህ በርታ እኔም እየስራሁ ነው ብዙም ባይሆን ።ስራየ በቀን 3ፎቅ ከሀያ ያላነሰ ስውጣ ስወርድ ነው የምውለው።በርታ!።
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ይክራን እሺ እበረታለሁ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ኦ ብዙ ደረጃ እየወጣሽ እየወረድሽ ከሆነማ እሱ እራሱ ጥሩ ሰፖርት ነው 😀🙏🙏🙏
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@fikirtebirhan931
@fikirtebirhan931 3 жыл бұрын
Shalom Shalom eindt neki hulu melkame
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሻሎም እህቴ ፍቅርዬ አመሰግናለሁ ሁሉ ሰላም ነው ጌታ ይመስገን እህቴ 🙏🙏🙏
@SamsungA-ui5gk
@SamsungA-ui5gk 3 жыл бұрын
ወንድም እሞክረዋለሁ እሽ
@lominaderesse283
@lominaderesse283 3 жыл бұрын
Ere Elaye hulbte squat sesera ayetnkuwakuwabgn new sekmet sensam yechohal gulbete.men yeshalegnal
@azebfeleke6177
@azebfeleke6177 3 жыл бұрын
እናመሰግንሃለን ወንድማችን እኔም የተቸገርኩበት ነው
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
@azebfeleke6177
@azebfeleke6177 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እሺ ወንድሜ እበረታለው እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-kk8cv9tz3p
@user-kk8cv9tz3p 3 жыл бұрын
የኔ መልከም
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ከወገቤ ዝቅ ብዬ 🙏🙏🙏
@hilina4778
@hilina4778 Жыл бұрын
Oow
@hawaibrahim9830
@hawaibrahim9830 6 ай бұрын
አንድ ጥያቄአለኝ ያላገባችሴት ብሰራችግር አለዉ አደራ መልስልኝ ጎበዝ በርታ
@idyhiuhe6512
@idyhiuhe6512 3 жыл бұрын
🙏👍
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-ir6px2ei8j
@user-ir6px2ei8j 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ካርብ እና ጣፋጭ ካስወገድኩ ከህይውቴ 8 ወሬ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ጎበዝ ቤትሾ🙏🙏🙏
@billadvert6407
@billadvert6407 Ай бұрын
ከመቀመጫየ ወደ ታች በጣም ቀጭን ነኝ ምን አይነት እስፖርት ልስራ
@yawdarahmed9332
@yawdarahmed9332 3 жыл бұрын
Wow thank you very much Ela ጭኔ በጣም አስጠልቶኝ ነበር
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
አይዞሽ በርችልኝ የውብዳርዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@user-kb1su8yq2g
@user-kb1su8yq2g 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣህ ዛሬ አንደና ነኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ አዎ አንደኛ ሆነሻል
@user-st3yz3ej2s
@user-st3yz3ej2s 7 ай бұрын
ኤላ እግሬ betam wefram new gn lesport gze ylgnm
@user-ir6px2ei8j
@user-ir6px2ei8j 3 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣህ ቤቲ ከ አአ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልኝ ቤትዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@user-zz2um4wb8g
@user-zz2um4wb8g Жыл бұрын
የሚወፍር ንገረን እስቲ😩
@yonietube1897
@yonietube1897 3 жыл бұрын
Ewenet lmenger sporet betam wedalew gen yaten betlye bafiker new meserachew ken beken eda sus honobgnale kalek akrareb ena tehutentek betyayze detgna edhone selderk amsegnlew ftre yetbkeh
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ የኔ የተከበርሽ እህቴ ከወገቤ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ዘመንሽ ይባረክ በርችልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏
@BeroBpower-qp6xs
@BeroBpower-qp6xs 22 күн бұрын
Ena egra በጣም ውፍራም ነው አንዴት mknsi ይችላል
@user-st3yz3ej2s
@user-st3yz3ej2s 5 ай бұрын
ከ ጀመርኩ 2ወር❤ ሆነኝ ግን ምንም ለውጥ የለም 😢😢እግሬ በጣም ወፍራም ነው መላ በለኝ
@user-st3yz3ej2s
@user-st3yz3ej2s 4 ай бұрын
ኤላዬ አር ሌላ exercise የእግር please 🥺
@elagym5723
@elagym5723 4 ай бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ እህት አሁን በቅርብ እለቃለሁ እሺ 🙏
@user-st3yz3ej2s
@user-st3yz3ej2s 4 ай бұрын
@@elagym5723 እሺ እጠብቃለው ደሞ አመሰግናለው
@omuhiratube9567
@omuhiratube9567 3 жыл бұрын
እኔ እግሬ በጣም ቀጭነኝ በተለይ ከጉልበቴ በታች እንደት ማወፈር ይቻላል
@tifucjtcnj9707
@tifucjtcnj9707 Жыл бұрын
ውድም አለም እኔ በጣም እግሬን ያመኛል ሀኪሞቹ ነርብ ነው ተመቆምብዛትና በብር ነው የሚመጣው አሉኝ እናም ፊርትቴን በጣም ግትር አድርጎ ይይዘኛል ውስጡን ይቆረጥመኛል ምን አይነህ እስፖርት ልስራበት😢😢😢😢😢😢ንገረኝ
@apptuble1610
@apptuble1610 3 жыл бұрын
አ ህለን
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ መሬም እህቴ 🙏🙏🙏
@user-st3yz3ej2s
@user-st3yz3ej2s 7 ай бұрын
Please 🙏 mels egre betam wefram new
@hiyat4386
@hiyat4386 10 ай бұрын
እግሬ የሆነ ፓርት ላይ ቀጭን ነው ያስጠላኛል ምን ላድርግ
@user-fv5lg8dx5p
@user-fv5lg8dx5p Ай бұрын
ግን በሰት ቀን /ወረ ለውጥ ይገኛል
@betrufekerselasa7397
@betrufekerselasa7397 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ ለምትሰጠን የስፖርት እንቅስቃሴ ሳላመሰግን አላልፍም መጠየቅ የፈለኩት የወገብ ህመም አለብኝ እንዲሁም የጉልበት ህመም በተጨማሪ ትንሽ ቦርጭ አለብኝ እና መጀመሪያ ለየትኛውን ስፖርት እንቅስቃሴ መስራት አለብኝ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ እህቴ ለወገብና ለጉልበት ህመምሽ የሚሆን በጣም ፈዋሽ የሆነ የሰፖርት አይነት የተለቀኩ ቨዲዮዎች አሉልሽ የቦርጭም ጭምር አርስት በአርስቱ ተለቆልሻል ጥቂቶቹን ልላክልሽ በዚሁ ሌላውን አርስ በአርስቱ እያቸው kzfaq.info/get/bejne/fN2Um8R5stmuYKM.html kzfaq.info/get/bejne/eJ6ildyf0L3Qn6M.html
@tsehayshmeles6843
@tsehayshmeles6843 3 жыл бұрын
ወንድሜ በመጀመርያ ሳላመሰግንህ አላልፍም ለምሰጠን ትምህርት ስቀጥል ከምታሳያቸው እስፓርቶች አብሬ እየሰራው ከሚገባው በላይ ሰውነቴ ቀንሷል ግን በጣም ቀጥኜ አንዳንድ ቦታ ላይ ግን ስብ አለው ሰውነቴ ሙሉ በሙሉ ቀንሷል ምን ይሻላል
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ሃይ ጸለይ እህቴ የቀረውን ስብ ለመቀነስ የት ቦታ ላይ እንዳለ አንች ስለምታውቂ በሱ መሰረት ቀጥታ ለዛ የሰውነት ክፍል የሚረዳውን የሰፖርት አይነት በአርስቱ መሰረት ወደ ኋላ በመሄድ ፈልገሽ በሱ መሰረት ስልጠናውን ቀጥይ እናም ፋይታሚኖችንም ውሰጂ እህቴ በርችልን 🙏🙏🙏
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 3 жыл бұрын
ወድም ድግል ሴት እስፖርት መስራት የለባትም ይላሉ ድግል የሆኑ ሴቶች ምናይነት እስፖርትነው መስራት የሌለብን ምንስ አይነት ነው የምሰራው አሳብ ይዞኛል ድግልናየን እጣደሁ ብየ ንገር ወድም
@goodhurmahabasi6147
@goodhurmahabasi6147 3 жыл бұрын
አለደ ይሄ ነገር እኔ እነግርሽ አለሁ
@fahadmlik2072
@fahadmlik2072 10 ай бұрын
ወይ ሀያዕ ማጣት ጉድ
@user-qu1ux2wj6m
@user-qu1ux2wj6m 7 ай бұрын
ህህህህ ከምርሺ ነዉ ጉዲ ሆኩ😂
@user-qu1ux2wj6m
@user-qu1ux2wj6m 7 ай бұрын
ለሡ ስጪዉ
@user-fp1tt9wt4x
@user-fp1tt9wt4x 7 ай бұрын
እኮ 😂
@user-uh5mg8ww8e
@user-uh5mg8ww8e 2 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ወንድም ጥያቄ አለኝ ጉልበቴ ላይ ከዉስጥ በኩል ዉፍረት አለብኝ ሱሪ ስለብስ በጣም ያስጠላል ማለት ለብቻዉ ይወጣል እና እንዴት ማጥፋት እችላለሁ ደሞ እግሬ ቀጭንም ስለሆነም ይመሥለኛል የሚወጣዉ ሆኖም ጉልበቴ ላይ ያለ ዉፍረትን እንዴት ማጥፋት እንደምችል አሳየኝ በሞቴ በጣም ነዉ የሚደብረኝ የማይቻል የለም ብዬ ነዉ አመሠግናለሁ 🙏በርታ አድናቂህ ነኝ 😘💪
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
በደንብ ለመረዳት በቮይስ ሜል አርገሽ እንደሌሎቹ ተመልካልካቾቻችን እሄቴ የፌስቡክ ስሜ እቀበልሻለሀ።
@user-uh5mg8ww8e
@user-uh5mg8ww8e 2 жыл бұрын
@@elagym5723 የfb ስምህን ፃፍልኝ እሺ
@kalkal3785
@kalkal3785 Жыл бұрын
ሰላም በመጀመርያ እናመሰግናለናለን ጥያቄዬ እኔ ከወገብ በታች ቀጭን ነኝ ግን ከጉልበቴ በታች እግሬ ወፍራም ነው ምን ልስራ ከጉልበታች ለመቀነስ
@user-kp8pt4yp1c
@user-kp8pt4yp1c 27 күн бұрын
እኔም እንዳችነኝ እንሞክረው እሥኪ ሣንሠለች ከቀነሠ እነግርሻለሁ 1 ወር ልሥራና ዛሬ ጀመርኩ አንችም ጀምሪ
@user-ri2yk8eb8r
@user-ri2yk8eb8r 7 ай бұрын
ሸፍፍ የሆነን እግር ለማስተካከል ስራልን
@elagym5723
@elagym5723 7 ай бұрын
እሺ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@tarikagumero7369
@tarikagumero7369 7 ай бұрын
ኤላ ሰውነቴ አሪፍ ሆኖ ግን ከጉልበቴ በታች መፍራም ነኝ እባክህ ለዚህ የሚሆን ነገር አጭር ቀሚስ መልበስ አልቻልኩም 🙏🙏🙏የእግሬ ቅርፅ ደስ አይልም
@Ruqeyyaabintmuslim152
@Ruqeyyaabintmuslim152 2 ай бұрын
አኔም ከግበት በታቺ በጣም ዎፍራም ነኝ ማላበሉኝ
@susuyoutube6729
@susuyoutube6729 Жыл бұрын
እኔ እግሬ ቀጭን ነው ምን ላድርገው
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ወደ ኋላ ሄደሽ የተረቀቀ ቪዲዬ አለልሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@susuyoutube6729
@susuyoutube6729 Жыл бұрын
@@elagym5723 እሽ ወንድም የሚያወፍርም ካለ በነገርከኝ ቅጥነቴ አስጠላኝ
@hababseifu9550
@hababseifu9550 Жыл бұрын
ወደ መኝታ ከመሄዳችን በፍት ማንኛውንም ስፖርት መስራት እንችላለን ? እባክህ መልስልኝ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አዎ ይቻላል ነገር ግን ወዲያው መተኛት የለብሽም ትንሽ እረፍት ማድረግ ይገባሻል ቢያንስ ለአንድ 30ደቂቃዎች ያህል እህቴ 🙏🙏
@hababseifu9550
@hababseifu9550 Жыл бұрын
መልስህን ስላገኘው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ተባረክ
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 жыл бұрын
አግሬና ጡንቻ ዉፈረት አለኝ አንድ ቁጥር ለመሆን ነበር ምን ማድረግ አለብኝ አግሬ ወፈረ 😁
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ገበድ ስሪ በት 🙏🙏🙏
@user-zj5hg9lk5e
@user-zj5hg9lk5e 10 ай бұрын
ምንልስራ፡ወፍራምነዉ፡እግሬ
@elagym5723
@elagym5723 10 ай бұрын
ሃይ እህቴ አልገባኝም ጥያቄሽ
@user-zj5hg9lk5e
@user-zj5hg9lk5e 10 ай бұрын
እሱን፡ብሰራ፡ይስተካከላል፡ማለቴነዉ
@user-zj5hg9lk5e
@user-zj5hg9lk5e 10 ай бұрын
ደማም፡እግሬ፡ወፈራምነዉ፡ብሰራይቀንሳል፡ማለቴነዉ፡ወድም
@elagym5723
@elagym5723 10 ай бұрын
@@user-zj5hg9lk5e በትክክል ደጋግመሽ ከሰራሽው ቶሎ ለውጥ ታያለሽ በርቺ 🙏
@haytejemaltube7172
@haytejemaltube7172 3 жыл бұрын
ሁልግዜ ብሰራ ችግር አለወይ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም ግን ከ30ደቂቃዎች በላይ አይብዛ በተረፈ በጣም ጥሩ ነው 🙏🙏🙏
@haytejemaltube7172
@haytejemaltube7172 3 жыл бұрын
@@elagym5723 ሁልግዜ አንድ ሰአት ነው የምሰራው😲ችግር አለው በተረፈ በጣም አመሠግናለሁ በርታ ያገሬ ልጅ እና ደግም እጉልበት ጎን ያለን ሰብ ለማሰራት ሰራልኝ👍👍👍
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@haytejemaltube7172 45 ደቂቃዎች ቢሆን መልካም ነው 🙏
@haytejemaltube7172
@haytejemaltube7172 3 жыл бұрын
@@elagym5723 እሺ አመሠግናለሁ መልካም ሰው እንዳተ ያለወን ያብዛልን በረታ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@haytejemaltube7172 ምንም አይደለም እህቴ በርችልኝ በማንኛውም ጊዜ ጥያቄ ሲኖርሽ ጠይቂኝ 🙏
@zenetube7787
@zenetube7787 Жыл бұрын
ሁሌ ላይህ እልና ከስራው ወሬህ አሰለቸኝ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ሃይ እህቴ ይህንን ወሬ ካልሽው ምንም አልልም ዝም ከማለት ውጪ ግን አንድ ነገር መገመት እችላለሁ በህይወትሽ የማዳመጥ ልምድና ትግስትን እንደሌለሽ በግልጽ ያሳያል ። ትግስት ለሁሉ ነገር በህይወት ዘመንሽ ሁሉ ይጠቅምሻል 🙏አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አይደለም የሚሉት ካልጠቀመሽ ምን ታደርጊያለሽ ለመሳደብ ያውም ከአንቺ አልጠብቅም 🙏
@zaharatube2967
@zaharatube2967 3 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ ጠይቃክ መልስ ላልሰጠከኝ ቅር አለኝ ብሮ
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዘሃራዬ እህቴ በፍጹም አላየሁትም በጣም በርካታ ህዝብ ስለሚጽፍ እያንዳንዱን ሰው በትክክል መከታተል ትንሽ ከባድ ሆኖብኝ አለየሁት ይሆናል እጅግ የከበረ ይቅርታ ዝቅ ብዬ እጠይቃለሁ እህቴ ።ለዚህም ነው እኮ ደጋግሜ በሜሴጀር ቨይስ ሜል አርጉና ጠይቁኝ የምለው ያ በጣም ቀላል ነው ለእኔ በቀላሉ አገኘዋለሁ ለዛ ነው እህቴ አሁንም ጥያቄሽን በቨይስ ላኪልኝ በሚገባ እመልስልሻለሁ 🙏🙏🙏
@zaharatube2967
@zaharatube2967 3 жыл бұрын
የFB አድሬስክ የለኝም ሊክ አስቀምጥልኝ ወንድም
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
@@zaharatube2967 እሺ ዘሃራዬ እህቴ Ela zion ብለሽ ግቢና ፍሬንድ አርጊኝ እቀበልሻለሁ
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
thanks too 🙏🙏🙏
@fikirtebirhan931
@fikirtebirhan931 3 жыл бұрын
Thank you
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ፍቅርትዬ እህቴ 🙏🙏🙏
ያማረ ቁመናንና ጤናን ለመጠበቅ
19:31
ELA GYM
Рет қаралды 9 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 35 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
These Exercises Will Make Your Legs Stronger
7:12
WORKOUT
Рет қаралды 2,8 МЛН
ሰበር፡ ዘመድኩን በድጋሚ መጣ #zemedekun_bekele #ዘመዴ #ዘመደኩን_በቀለ
Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 М.
የመቀመጫ ጡቻን በቀላሉ ማሳመር
14:05
ELA GYM
Рет қаралды 33 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 35 МЛН