የታፈነው ሚስጥር ከ40 ዓመት በኋላ በእናቴ ሞት ገሀድ ወጣ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 87,618

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 242
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
አንዳንድ ሰው አበላሽቶ ያልፋል እናት መናገር ነበረባት ልጅን ማሰቃየት ፈጣሪ ይርዳሽ
@Samrawit27
@Samrawit27 Жыл бұрын
እኔ ያሳደገኝ እንጀራ አባት ነው ግን የ2አመት ልጅ እያለሁ ነው የተጋቡት እና እሱን አሳዳጊ ብቻ ነው ማለት አልችልም ፍቅርን በተግባር ኑሮ ያሳየኝ አባቴ ነው የምጠራውም በሱ ነው በጣም ከልቡ ሰው ነው በርግጥ ልጆች አሉት ከእኔ ሌላ ግን ቢሆንም ይለያል ፍቅሩ 🥺🥺🥺ወላጅ አባቴ በሂወት አለ ግን ምንም መስሎ አይታየኝም 😔😔😔እድሜና ጤና ይስጥልሽ በሉኝ ቢያንስ ያደረገውን መመለስ ባልችልም መጦር እፈልጋለሁ 😥😥😥በጣም ነው የምወድህ የኔ ልዩ አባት ❤❤❤❤❤
@getayferdal8827
@getayferdal8827 3 ай бұрын
Egziabher ybarkew
@tgze2435
@tgze2435 Жыл бұрын
ክፊ የእንጀራ አባት ስለሆነ ነዉ እንጂ ቢያዉቀዉ ኖሮ ከወለደ ያሳደገ ይበልጥ ነበር
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
አባቴ በመኪና አደጋ ሲሞት እኔ የ8 ዓመት ልጅ ነበርኩ ከዛ የአባቴ የቅርብ ጓደኛዉ እኛን ለመጠየቅ ቤታችን ይመላለስ ነበር ከዚያም ከእናቴ ጋር ተጋቡ ከዚያም ልጆች ተወለዱ እኛ የሟች ልጆች 3 ነን ከዚያም የደረሰብንን መከራ እግዚሃብሄር ይወቀዉ እግዚሃብሄር ከአረመኔ እንጀራ አባት ይሰዉራችሁ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
😥😥
@mesereteldana176
@mesereteldana176 Жыл бұрын
😢😢😢
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
ባለጌዎቹ እናቶች ናቸው ወይ ኑሮ ከብዳቸው ሊሆን ይችላል
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
@@user-gz6eb7xy3i የድንግል ልጅ መሳደብ የለበትም እናቴ አሁን በህይወት አልፋለች ባለጌ እናቶች ስትይ በጣም አሳዝኖኝ ነዉ አስተያየት ስንሰጥ በጨዋ ደንብ ቢሆን ጥሩ ነዉ።
@Mina-wn5ip
@Mina-wn5ip Жыл бұрын
@@seblegizachew7752 ጎበዝ የኔ አስተዋይ❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ወላጅ አባትም ሠርግ ያበላሻል ግሩም አባት እግዚአብሔር ብቻ ነው ! ያሳደገሽ ቢነግሩሽ ጥሩ ነበረ ማዘር እንዲሁ ... እግዚአብሔር ይርዳሽ
@zed2899
@zed2899 Жыл бұрын
እህቴ ያ ቤትሽ የሚመጣውን ሰው ጠርጥሪው እሱ ይሆናል ! ለማንኛውም ጌታ ይርዳሽ እህቴ!!!!!!!😢😢😢😢😢
@PixelPionner797
@PixelPionner797 Жыл бұрын
እኔን እህቴ ይሄ የብዙ በእንጀራ አባት እና እናት ያደጉ ልጆች ታሪክ ነው እኔን ያሳደገኝ አባት በምድር ላይ አለ የተባለ የጭካኔ ጥግ በእኔ እና በእናቴ ላይ አድርሶብናል እናቴ በህይወት ዋጋ ከፍላ 6ልጅ ጥላ አለፈች እኛም ተበታትነን አደግን የሰውየው ክፋት ከመብዛቱ የተነሳ መሬት ይተፋዋል የሚባል ሰው ነበር 😢😢😢
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
የሰው ችግር ሁሉ ውስብስብ ነው እናትሽም እጥፊተውል ምክንያቱም ሚዳላይ ከምትጥል የአባትሽ ዘር ይህነው ቢሉ ጥሩ ነበር አምላክ ይርዳሽ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ትህትናሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ፈጣሪ
@mesayasert6703
@mesayasert6703 Жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ አባትሽን እመቤቴ ኪዳንምሕረት ተገኝልሻ አይዞሽ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ! ደስ ብሎሽ የደስታሽ ተቋዳሽ ለመሆን ያብቃን:: የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ ለዘላለም ታፍኖ የሚኖር ሚስጥር የለም:: አይዞኝ የእኔ እህት!
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 Жыл бұрын
How bad people are : she is very innocent and pretty
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Жыл бұрын
ውይ ግልፅ ያልህነ ታሪክ መሲ
@hirutzelalem6112
@hirutzelalem6112 Жыл бұрын
Exactly ውስብስብ ያለ ታሪክ ነው የምታወራው ወይ ግልፅ አድርጋ አትናገርም ዝም ብላ ግራ ታጋባናለች
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 Жыл бұрын
በእንጀራ ወላጅ ኢትዪጲያ ማደግ 90/00 የጭካኔ ጥግ የሚታይሰት ነዉ ምን የማያረጉት ነገር አለ የሳዝናል አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
አይ እህቴ የእኔ እና ያንቺ የማንነት ጥያቄ አንድ አይነት ነው ። እህቴ የእኔ እና ያንቺ የማንነታችንን ጥያቄ እና እንቆቅልሹን ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ ይፍታው ።
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
አንድ የጓደኛዬ የእህት ልጅ አለ ከአጎቷ ልጅ ወልዳው እሱ ግን አያውቅም
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
እናትሽ ነፍሷን ይማረው በጣም በድላሽ አለች ከባድ በደልነው ይቅር ይበላት ቆይግን ሰው የመጨረሻው አለም ሲኬድ ንዛዜ የለም ሙት ወቃሽ አያድርገኝ እና እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ነፍስሽ ሲጨነቅ ነፍሷ ይቃጠላል ላአች መናገር ነበረባት እናትሽ ይቅር የበላት 😢😢😢😢😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
ትክክል ንስሃ ይገባን😢😢😢
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ አይዞሸ እህት እግዚአብሔር ከአባትሸ ጋሮ ለመገናኘትና ዓይን ለዓይን ለመተያየት ያብቃሸ እህት አይዞሸ
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Жыл бұрын
ወጭ እየኖሩ የሀሳብ ነፃነት ባለበት ሀገር አብሮ ነዉ ክፋት የሚሰደደዉ
@helenlemahelu
@helenlemahelu Жыл бұрын
አይዞሽ።ተስፋ አትቁረጪ።መስማትሽ?አይቀርም።እግዚያብሄር ይርዳሽ።መሲዬ ተባረኪ❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እህቴ አይደለም በእናንተ ዘመን በኛም ጊዜ ቤተሰብ ይቆጣጠራል ጉአደኛ የሴትም ቢሆን ከአንድ በላይ ወይም ጭራሹንም ላይፈቅዱ ይችላሉ ስለዚህ አይክፋሽ ።አባትሽ ላንች ጥሩ አመለካከት ባይኖራቸው እውነቱን በልጅነትሽ ነበር የሚነግሩሽ ድረው ኩለው ሳይሆን ትሂድ ትውጣልኝ አላሳድግም ብለው ያባርሩ ነበር ። አደራሽ እንዳያዝኑብሽ የዛሬ ማንነት አንድም በነሱ ነው። የሆነው ሁኖ አንዴ ከታወቀ ግልፁን ለምን አብራርተው አይናገሩም ?! ሆ ሰውን ማስለፋት ምንድነው ብትደክሚ ምን ያገኛሉ ? እግዚአብሔር ይርዳሽ አባትሽ ካልሆነ ለምን ይመጣል ምክንያቱም የሚቀርብ ቤትሰብ እያለ ?ግራ ያጋባል በእውነት መሢ💚💚
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
ሙት መውቀስ ባይሆንብኝ የእናትየው ስህተት አለበት ምናልባት የቤተስብ የአንድ ቀን የስህተትጋብቻ ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳት ተማኝ ሆነው በመጡና እራሳቸውን ቢገልፁላት ከደበቁግን መሞታቸው አይቀር ፈጣሪ ይጠይቃቸዋል በምድር ቢኖርም እግዚአብሔር ይፋረዳቸዋል ይህች ልጅ ፈልጋ አልመጣችም እርሳችሁን ብትደብቁ የፈጠራት እግዚአብሔር አባትዋ ነው
@user-dk8zz6tz3p
@user-dk8zz6tz3p Жыл бұрын
መቼም እንዲህ ያለ ታሪክ ስሰማ አዝናለሁ፡፡ ሰዎቹ አንድን ነገር ሲያድርጉ የራሳቸው ምክንያት አላቸው፡፡ ይህ ሰው ምንም አይነት ግ ንኙነት ላይኖረው ይችላል፡፡ ስለሆነም ልብሽን በዚህ ሰው ላይ አትጣዮ፡፡ እንደው በግርድፉ ስመለከተው ግን አንዳች ነገር ከ ካሳሁን አበበ ቤተሰብ ጋር የተያያዘ ጓይ ይኖርሻል፡፡ እኔ እንዲህ ያለው ታሪክ ተካፋይ ነበርኩኝ፡፡ እናቴ ከሞተች ከስንት ዓመት በኋላ ፊልም በሚመስል መልኩ በብዙ ጥረት አባቴን አገኘሁ፡፡ አባቴም ሰርጌ ላይ ከእንጅራ እናቴ፣ ወንድሜና እህቴ ጋር እንዲሁም ከዘመዶቹ ጋር ተገኘ፡፡ የዚህ የታፈነ ሚስጥር ባለቤት የሆንሺው ሴት ይህንን ጥሁፍ ማንበብ ከቻልሽ ብመክርስ ደስ ይለኛል፡፡ እኔ አባቴን እንደ አንቺ አላውቅም ነበር፡፡ አኔ የምጠራው በ እናቴ የእንጀራ አባት ስለነበረ ( አይገረምም አናቴም በአባቷ ስም አትጠራም ነበር፡፡ እርግጥ አባቷ ሞቶ ነው፤ የ አባቷን ዘመዶች ሁሉንም ታውቃቸዋለች)፡፡ ዛሬም ድረስ በአናቴ የ አንጀራ አባት እጠራለሁ፡፡ ታዲያ እንዴት አባቴ ማን እንደሆነ አወቅሁ? ( ክፍል 1 ነው ይቀጥላል)፡፡
@lililetel9128
@lililetel9128 Жыл бұрын
ጽጌ አገላጻጽሽ ሥነሰርዓትሽን አደንቃለሁ ። አሳዛኝ ታሪክ ነው። አንዳንድ ወላጅ አባቶችም የባሰ በወለድዋቸው ልጆች ላይ ክፋ ድርጊት ነቀርሳ ትክለው የሄዱም ያሉም አሉ። / በኔ ላይ በባሌ የደረሰብኝ ብዙ ክፉ ነገር አድርሶ እስከ በ ሰደትና በሽተኛ ሆኛለሁ።አና አይዞሽ አንደኛቸው እኔ ነኝ ብለው ያምናሉ ወይም በ DNA ም ይፈታል።
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ አባትሽን ያገናኝሽ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ያገናሽ እማ❤️🙏
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
አይ ሰው ምን አለው እውነት ብትናገሩ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው በውስጥ ሲብሰለሰል የሚኖር ነው።
@Eurael
@Eurael Жыл бұрын
Yene miskin, sitasazin. This is very heartbreaking, man. May God and the Saints prayers be with you, konjo. I just hope that your long-time battle will be over soon. Emebete betselota taamir tisralish, yene enat!
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልሽ እህቴ አይዞሽ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው 😊
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
እኔ ከቢትሽ እሚመጣው ሰውዬ አባትሽ እዳሆን ምክኒያቱም እንዴት ቤትሰቡን ትቶ አይችጋር እረፍት ሊርግ ቻለ ዝብርቅ ያለ ጥያቂ ነዉ ብቻ እውነቱን ት ፈጣሪ ይውቅ ፈጣሪ ይርዳሽ!!!!☝️🙏
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Жыл бұрын
Offenbach ብዙ ኢትዮጵያን ይኖራሉ መልሱ ይፈጥናሻል ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳች እህቴ
@freweinibrorsson285
@freweinibrorsson285 Жыл бұрын
ኣምላክ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ ኣይዞሽ። ❤❤❤❤
@wagayemamo4747
@wagayemamo4747 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
ምን ይጠቅምሻል ኤጭ እኔ እንዳንቺው ነኝ ግን ማን ነቴ ሃይማኖቴ ነው በቃ።
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወያን ፡ ታሪክ ፡ ነገራችን ፡ ሁሉ ፡ ድብቅብቅ ፡ ያለ ፡ ነዉ ፡
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 Жыл бұрын
ፈጣሪ ቸር እንደሚያሰማን ተስፋ አለን ደሞ ፈጣሪ ይረዳታል ደስታዋንም ታበስረናለች
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Жыл бұрын
Ewenet and ken tewetalesh enkon wede sheger info metash. Ewneton yemiyak sew dewelo yenegrshal tebeki.
@tezeta1497
@tezeta1497 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካባትሽ ያገናኝሽ እህቴ
@shilanattube6877
@shilanattube6877 Жыл бұрын
Ayzosh egziabher kanchi ga yihun ....Gira yagabal tariku
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
ፅጌ አበባው አይዞሽ እውነትን አፈር አይበላትም ምክኒያቱም አሁን ባለትዳር ነሽ እራስሽን ችለሻል ስለማታስቸግሪ አባትነትን ብቻ ስለሆነ የምትፈልጊው እንደሚቀበሉሽ አልጠራጠርም፡፡ መሲዬ ተባረኪ ኢንፎ ሚዲያ በሙሉ ተባረኩ፡፡
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የማንነትሽ ጥያቄ ይመለስልሽ እኅታችን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@AbebayehuAmare-xh3yz
@AbebayehuAmare-xh3yz Жыл бұрын
መልካም አባት ፡ቢሆን ኖሮ ያሳደጋትን ልጅ በፍቅር ፡ቢይዛት ፡ዛሬ አባቴ ፡ብላ በጠራቸዉ ነበረ። እኔ በእንጀራናት ነዉ ያደኩት አሰቃይታ ነዉ ያሳደገችኝ ነገርግን አንደንዴ እረዳታለሁ በጣም ይሰማታል እኔ ባልበድልሽ ኖሮ እዚህ አትደረሽም ነበር ትለኛለች ። እኔ አሁን የምልሽ ምንም ቢበድልሽ አሳድጎሻል አስተምሮሻል በፈቅር ሰላም በይዉ ለልጆችሽ በረከት ይሆንሻል።
@negashtersit7630
@negashtersit7630 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ግን የእናቷ የአባቷን ማንነት ሳይነግሯት ማለፋቸው ነው ::
@Gere.emun.
@Gere.emun. Жыл бұрын
ካንቺጋ የሚያርፈው ሰውየ ኣባትሽ እንዳይሆን ዲኤንኣ ከሱ ጋ ኣድርጊ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
እኔም ከንጀራ አባት ነው ያአደኩት ግን ወላሂ ከወላጅ አባቴ በላይ የምወደው የእንጀራ አባቴ ነው አሳድጎ አስተምሮኛል አባት ማለት ስለ ወለደ ብቻ አባት አይሆንም እኔ ብሆን አልፈልገው እስካልፈለገኝ
@almazalmaz7773
@almazalmaz7773 Жыл бұрын
ምን አስጨነቀሽ ከፈለጉ ይመኑ ባያምኑ ቀረባቸው
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
አባት ነትሰ የማንነት ጥያቄሰ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
የንብረት ጉዳይ መሰለኝ የእናቷን ድርሻ እንዳትካፈል ስለፈለጉ።
@saharm119
@saharm119 11 ай бұрын
እውነት ትዘገያለችጅ ትወጣለች እግዚአብሔር ይርዳሺ ባይወልድም አባትነው ቤናገር መልካም ነበር መልካሙን በልባቸው ያሣድርባቸው መልክም ለሠውልጅ ትልቅ ነገርነው
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Жыл бұрын
እናትየው ወንድማማች ጋር .... እና የየትኛው ነው ብለው ማረጋገጥ አቅቷቸው ሊሆን ይችላል።
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
የእናትሽ እና የእናትሽ ዘመዶች ጥፋት ነው:: የወለደሽም አባትሽ እንዴት ዝም አለ:
@mengistug
@mengistug Жыл бұрын
ይቅርታ አድርጊልኝና መውለድ ዋጋ የለውም ዋናው ማሳደግ ነውና እዚህ ያደረስሽ ነው አባትሽ ከሱ ጋር በቀረ እድሜሽ ከህት ከወንድሞችሽ ጋር በስላም ብትኖሬ ይሻልሻል:: እናትሽም ምክንያት ይኖራቸዋል እና ማግኘት አለብኝ የምትይ ከሆነ ደግሞ አሳዳጊሽን በስው አስጠይቂ:: ስው ናቸው ይህን ያህል ማክበር እንጂ ለምን ይፈራሉ ? ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳሽ::
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል እህቴ አላህ ይርዳሺ ምናልባት በዘመድ ተደፍረው እናትሺ ወልደውሺ እደሆን ብቻ እህቴ አች ታሣዝኛለሺ ጥያቄሺ ይመለሥልሺ
@BeziBe
@BeziBe Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏
@yishakghezai1631
@yishakghezai1631 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትርዳሽ
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j Жыл бұрын
እማምላክ ትርዳሽ
@alemzewde1824
@alemzewde1824 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@moustafachahine8042
@moustafachahine8042 Жыл бұрын
እረ አንቺልጅ የነሰይፈ ቤተሰብ ነች መሰለኝ
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 Жыл бұрын
ገና ለልገና ወይ ንብረት የምትካፈይ መስሎቸው ይሆናል መቼ ነው ለስው አይምሮ የምንጨነቀው እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልሽ
@foyatabebe5739
@foyatabebe5739 Жыл бұрын
ቅብጥርጥር ያለ ታሪክ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@mekdestaye1674
@mekdestaye1674 Жыл бұрын
Betam menem ayegbame
@DailyLife833
@DailyLife833 Жыл бұрын
Nothing complicated. The guy in Germany is her Dad, most probably.
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
😄
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Жыл бұрын
ግልፅ ነው!! በደንብ አዳምጡ
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ከዘመድ ይሆናል የተወለድሽው
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 Жыл бұрын
የንብረት ውርስ ስጋት ያለ ይመስለኛል
@zelekekache9756
@zelekekache9756 Жыл бұрын
እናትሽ በህይወት እያሉ አባትሽን ማሣወቅ ነበርባቸው ደግሞ አንቺም መጠየቅ ነበረበሽ ብቻ ያም ሆነ ይህ ያለፈ አልፏል እግዚአብሔር ይረዳሽ !!
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 Жыл бұрын
You are a child of God more than anything that is who you are and give your pain to Almighty ❤
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal Жыл бұрын
👉እህታለም አይዞሽ፣ እግዚአብሄር ታላቅ ነው፣ ስሙ የተባረከ ይሁን👏አሜን/3
@yemeserachyohannes541
@yemeserachyohannes541 Жыл бұрын
የኔ እህት በጣም አሳዘንሽኝ እኔ የምኖርበት ግዛት ነው ኦፍንባህ ጀርመን ግን ምንአልባት እዚህ ሀገር ሲመጡ ብዙ ሰዎች ስም ይቀይራሉ ስለዚህ ፎቶውን ለምታምኝው ሰው ላኪው በዛ ብቻ ነው ሊገኝልሽ የሚችለው እራሱ ሰምቶ ካላገኝሽ ማለቴ ነው እግዜር ይርዳሽ።
@jamalhussein2860
@jamalhussein2860 Жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ አይዞሽ❤❤
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ሰው ይገርማል አሁን አሳድጉኝ አላለች 😢
@akalufissi3088
@akalufissi3088 Жыл бұрын
እህት አጽየ አበባው እንደኔ የንጀራ አባቴ ነው የምትይውን ሰውየ ግዴታ መጠየቅ አለብሺ ምንም ይሁን ምነም ከህግ በላይ ሊሆን አይችልም እና መፈራት የለበትም የሰውን ማንነት አዳፍኖ መኖር አይችልም ጀርምን አገር እርቀሺ ሂድሺ ከመፈለግ አጠገብ ባለው መረዳቱ በጣም ቀላል ነው አትፍሪ እህት፤ ሸገሮች እናተም ግዴታ በሺማግሌ ጠይቁት እህት ጽየም ከምታወሪው የበለጠ የልም ሁሉን አውርተሺዋል ፤ መልካም እድል
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k Жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ ብዙዎች ኢትዩዽያዊዎች በዚሁ ህይወት ያልፋል ። እኔ ሰገምት እንደዚህ አይነት ልጆች ተወልደው ሚደበቁት ከወንድም ወይም ከዘመድ ሲወለድ ነው ። ሰለዚህ ሁሉም በአንድ ድምፀ አይደብቁሸም ነበር ቤተሰቦችሸ ። ሰለዚህ የተወለድሸው ከወንድም ከአጎት ከአባትዋም እናትሸ ተደፍራ ከወለደችሸ ምን ብላ ትናገር ? ያሳዝናል ። ደግ አረግሸ ደፍረሸ ወጥተሸ መናገርሸ ለእነሱም ለአንቺም ነፃ መውጣት ነው። የሰከዛሬው ይበቃል። #እንጀራአባት ማለት ዲያቢሎሰ ማለት ነው ።
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 Жыл бұрын
የእንጀራ አባትሽ ምን አባቱ ሊያደርግ ይችላል እሱ እግዚአብሔር ነው እንዴ ይህን ያክል ሚፈራው?ምንም ይሁን እንዴ ከሆነ በኋላ ምን ያስደብቃል እንዲው ኢትዮጵያ ሁሉ ነገር ሚስጢር
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Egezyabeher yeredash.
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
ሰታዛን የሰውልጅ ክፋት እርጉም ነው የልጆቹ እህት ለሱም ዘመዱው ናት ቢያውቅ ኖሮ እርግጠኛ ነኝ ኮምጫምባው ነው የኢትዬጲያሰው ሌላው ይሄን አያረግም።
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
ክክፉ እንጀራ አባት እግዚአብሔር ይሰዉራችሁ
@-nt5np
@-nt5np Жыл бұрын
የእህቴን ታሪክ ስሰማ ያስታወሰን ባለፈው የቀረበችውን ከአጎቷ የወለደችውን እናት አስታወሰኝ ። ወይ ከዘመድ ነው የተወለደችው ብዬ አስባለው ያም ቢሆን አንዴ ተፈጥሯል ቢነግሯት መልካም ነዉ ። ክፋት ካልሆነ በስተቀር እና እባካችሁ ንገሩአት የማንነት ጥያቄ ቀላል አይደለም ። አይዞሽ እህቴ የሄ የብዙዎች ታሪክ ነው 😢😢😢😢😢
@belaibelete6541
@belaibelete6541 Жыл бұрын
የእኔ እናት፡፡ አዞሽ
@RGChannel520
@RGChannel520 Жыл бұрын
Selam lezi mediya teketayoche👍
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
"አንደኛዋ እህታቸው ትቀርበኛለች" ያለቻትን ሴት DNA. ቢያሰሩና ዝምድና እንዳላቸው ቢያረጋግጡ ይሆናል!
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or Жыл бұрын
ያንቺ ፍራቻ ለየት ያለ ነው
@paulosdula6922
@paulosdula6922 Жыл бұрын
How apt the poem . " Cruelty has a human heart, And jealousy a human face" by William Blake. Perhaps he has the vision of this lady's stepfather in mind, who should have been flayed or impaled by Kebeli court.
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 Жыл бұрын
Agzabher Amlak Kanchi har yhun
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 Жыл бұрын
አሳዳጊ አባትሽን የሃገር ሽማግሌዎች የሃይማኖት አባቶችን ይዘሽ እግራቸው ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ስላለፈው በያቸው የኔእህት ፈጣሪያችን የሰውን አግር አጥቦል ትህትናን ሲያስተምረን በሃገራችንም የሚያልፍ ውሃ እዳይወስድህ ያረጀም ሰው አይርገምህ ይባላል ይቅርታ በያቸው እሳቸው ይነግርሻል ።
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Жыл бұрын
ምናለበት አባትሽ ነኝ ወይም አደለሁም ማለት? ይሆን ከባድ ሚስጥር አለ ግን ግን የአሳ ጎርጓሪ እንዳይሆንብሽ እማ ክፉውንም ደጉንም ለመቀበል ትከሻሽን ሰፋ አድርገሽ ጠብቂ
@user-cc8hx1dg1j
@user-cc8hx1dg1j Жыл бұрын
እመብረሃን እውነቱን ታውጣልሽ
@Miriamkk
@Miriamkk Жыл бұрын
Poor girl 😢
@Miriamkk
@Miriamkk Жыл бұрын
Ay Habesha ! Hule endedebeke ! My mom did the same 🤔🤔🤔🤔
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 Жыл бұрын
እንዴ መዘዙ ከባድ ከሆነ እሄን ያክል ከፈራች እንዴት ሚዲያ ላይ ደፍራ ወጣች? ስለተጋጨብኝ ነው ሁለተኛ በአያቴ ነው የምጠራው የእናት አባት?? ጀርመን ያለው አባት የመሰላት ካሳሁን አበበ የሷ ስም ፅጌ አበባው???? እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 🙏
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" If You Do Something Say Something "
@user-dk8zz6tz3p
@user-dk8zz6tz3p Жыл бұрын
ታዲያ እንዴት አባቴ ማን እንደሆነ አወቅሁ? አንዲት የጎረቤት ሰትዮ ሁለተኛ ክፍል አያለሁ ነገሩኝ፡፡ የሚገረመው ነገር እርሷቸው የልጃቸውን ልጅ አባት ማንነት ሳይነግሩት ለ እኔ መንገራቸው ያሰደንቀኛል፡፡ ( እኔስ ማን ነኝ? ክፉ አይደለሁ ከአራት ዓመት በኋላ ስድስተኛ ክፍል አያለሁ የ አባቴን ጉዳይ የነገሩኝ ሴት ለልጃቸው ልጅ አባቱ ማን እንደሆነ እናቴ ስትነግረኝ አባቱን ለማገናኘት ይዤው አባቱ የሚሰራበት መስሪያ ቤት ይዤ መሔድ፡፡ እኚህ ሴትዮ ምንው አንተ ምን ጥልቅ አድርጉህ ነው ልጄን አባቱ ጋር ይዘከው የሔድከው አላሉኝም አያቱ፡፡ አኔስ ምን ብላቸው ጥሩ ነው አርሶስ ምን ጥልቅ አድርጎት ነው የ እኔን የነገሩን አልኳቸው፡፡ ዛሬ እኚህ ሴት ሞተዋል መሬቱን ያቅልላቸውና ስለ አባቴ በመንገራቸው መልካም አድረገዋል፡) አባቴን ከብዙ ድካም በኋላ ፊልም በሚመስል መልኩ አገኘሁት፡፡ ለእኔም ያስደንቀኛል፡፡ ዘመዶቹ የሚኖሩት አንዲት የገጠር ከተማ ስለነበረ አንደ አኔ አለው የ ቄራ ጮሌ እንዲህ ያለው አኳኋን ለመበለጥ ና አድራሻው ለመቀበል ቀላል መስሎ ታየኝ፡፡ ቀላሉ መንገድ የፖስታ ክፍል ሰራተናው አንድ ሰለሆነ ለ እርሱ የሆነ ገንዘብ በመሰጠት የ አባቴ ከካናዳ ደብዳቤ ሲመጣ አድራሻውን ጥፎ እንዲሰጠኝ ተስማምተን በድሮ አምስት መቶ ብር ተስማምተን ስልኬን ( የቤት ስልክ ነበር ያኔ ሊያውም የጎረቤት ሰጥቼ ተለያየን) ፡፡ ወዳጄ የገና ወይንም የፋሲካ በዓል ሰሞን ደውሎ አድራሻው ተገኝቶዋል ብሎኝ ቅዳሜ ልንገናኝ ተቀጣጥረን ወደዚያች ከተማ ሔድኩኝ፤ ስደርስ ትላትና መጠጥ ቤት ውስጥ በተነሳ ጠብ መገደሉን ሰማሁ፡፡ ይህንን የነገረኝ የከተማይቱ ትንሽዮ ሻይ ቤት ባለቤት ነው፡፡ በቃ ፍለጋው እንገና ተጀመረ፡፡ ( የሆነ ሰስፐንስ ነገር ነው)፡፡ ብቻ በብዙ ድካም ተገኘ፡፡ 1. ዘመዶቹን ከ 1990 በፊት አግኝቼ ነበር ግን አድራሻውን ሊሰጡኝ አልፈቀዱም፡፡ ምክንያታቸው ደግሞ ተገቢ ነው፡፡ የሰው ትዳር እናፈርሳለን የሚል ነው፡፡ ከአንቺ የሚለየው አድራሻው አለን፡፡ነገር ግን አንሰጥም ነው ያሉኝ በግልጥ፡፡ ጥሩ ሰዎች ናቸው፡፡ 2. አባቴን አገኘሁት በ (1990 አካባቢ) በስልክ ለ ዘጠኝ ዓመት ተደዋወለን፡፡ ስምንቱን አመት ሙሉ ወንድምና አህቴን አላገናኘኝም ነበር፡፡ በብዙ ምክንያት...... ነገርየው ከባድ ነው፡፡ ድንገት ጠዋት ተነስተህ ወንድም አላችሁ ለማለት አባቴ አቅም አነሰው፡፡ ከባድ የሕሊና ቅጣት እንደቀጣሁት አሁን ዘወር ብዮ ሳየው አዝናለሁ፡፡ 3. አባቴን በሰላሳ አመቴ ደግሞ በአካል ከያኔዋ እጮኛዮ ከ አሁኗ ባለቤቴ ጋር አገኘሁን ( ደስታ ሳይሆን ሐፍረት ተሰማኝ ..... አባቱን የማያውቅ ሰው ማንነቱን የማያውቅ ሰው ነበርኩና እጮኛዮ ፊት ትንሽነት ተሰማኝ፡፡) 4. የምጠብቀውን አባትነት አላገኘሁም ( አኔና አባቴ አብረን ቁጭ ብለን ሳየው ሳቄ ይመጣል ያሳደገኝ የ እናቴ የ እንጀራ አባት በእርግጥ አባቴ እንደሆነ የወለደኝ ግ ን አባቴ ሊሆን እንደማይችል ተሰማኝ፡፡) አባትነት ና ልጅነት የሚገነባው አብሮ በማደ፣ በመኖር ባለ መሰተጋብር ነውና የ እኔ ማደግ የ አባቴ በ እኔ ሕውይወት ውስጥ ትርጉም ያለው ሚና አለመኖሩ የሚያደማው ይመሰለኛል፡፡ ለምሳሌ እኔ የተማርኩት ቄራ የሚገኘው የሕዝብ ትምህርት ቤት ነው አጤ ዘርአ ያዕቆብ ወንድሞቼና አህቴ የተማሩት ደግሞ ኢትዮጵያ በነበሩበት ጊዜ ቅዱስ ዮሴፍና ቅድስት ማርያም የሴቶች ትምህርት ቤት ነው፡፡ ልዮነቱ ትልቅ ነው፡፡ አሁን ምን ይሰማኛል? ( ክፍል 2 ነው.... ይቀጥላል)፡
@yidnaderea7618
@yidnaderea7618 Жыл бұрын
አይ የህውቀት ማነስ ሁሉም መሽምጠጥ ምንም ይሁን ምንም ከገንዘብ ስጋ ይሻላቸው ነበር አቁ በፈጣሪ እጅ አለ አንድ ቀን ይወጣል ፈጣሪ አምላክም ይረዳሻል።
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
ካልፈለጉሸ እኮ ምን ያረጉልሻል ዘመድ አይሆንሸም
@aidakifle9004
@aidakifle9004 Жыл бұрын
እውነት ነው የማይፈልጉሽ ከሆነ ለምን ጥንቅር ብለው አይቀሩም?
@rayeraye8498
@rayeraye8498 Жыл бұрын
Yasadegenew lena enate abate
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Ayzosh lanchi fetlefit yaltenagerut hulum dewilew lemessy yinegiratal.
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
እና እራሱ ይሆናላ አባትሽ እናቴ አንቺ ጋር ካረፈ አባትሽ እራሱ ነው እናቴ ቀስ ብለሽ አግባብተሽ ጠይቂው ቤተ ክርስትያን ውሰጂና አስምለሽ ጠይቂው አባትሽ ቅርብሽ ነው እንደ እኔ ሚስጢር የሆነው ምናልባት እነሱ እሚያውቁት አንቺ እማታውቂው ቋጠሮ አለ ግን እኔ እንደሚመስለኝ አባትሽ በህይወት አለ ። " እመብርሐንን በሱባኤ ጠይቂ "
@ahmeda5542
@ahmeda5542 Жыл бұрын
ከስድብ ይልቅ የስጋ ዝምድና ይበልጣል መሳደቡ ምን. አመጣው. ማንነትን ፍለጋ ነው ጥሩ መሆን ለራስ ነው
@meseretkebede1824
@meseretkebede1824 Жыл бұрын
በአያትዋ ስትጠራ ለምን የአባቴ ስም ተቀየረ ብላ እናትዋን መጠየቅ እንዴት ትፈራለች እህቶችሽ በአባታቸው ሲጠሩ እኔስ ለምን አላልሽም በጣም ግራ ይገባል
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ያሳደገሽ ሰው ክፋቱ ነው እውነቱን እንዳታውቂ ያደረገሽ እውነቱን ያውጣልሽ
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 Жыл бұрын
This is confusing story. Good luck
@rayeraye8498
@rayeraye8498 Жыл бұрын
Kalefelegues gedenew yasedegeshen kedeshe ayesakame
@user-dk8zz6tz3p
@user-dk8zz6tz3p Жыл бұрын
አሁን ምን ይሰማኛል? ባላገኘው እኔም ባለሁበት እርሱም ባለበት በኖርን ነበር አላለሁኝ፡፡ ምንም የረባ የልብ ግንኙነት የለንማ፡፡ አኔ አሁን በጣም ደሰተኛ ነኝ፡፡ ጥያቄዮ ተመልሶዋል? አልተመለሰም፡፡ ሊመለሰም አይችልም አባትን በማግኘት አባትነትን አንደማይመለስ የገባኝ አብሬው አዚህ ካናዳ ውስጥ ቁጭ ብዮ ስናወራ ነው፡፡ መቼም አግዜሩ ትልቅ አባት ከ አባትም በላይ አባት ነው፤ ማንም ሳይረዳኝ አዎን ማንም ሳይረዳኝ የፍቅርተ ልጅ እኔ ብንያም በእግዜሩ ድጋፍ የዛሬ ስድሰት አመት ገደማ ካናዳ ገባሁኛ፡፡ ዛሬ ከአባቴ ቤት በ ሁለት ሰዓት ርቀት ላይ ከውዷ ባለቤቴና ለአራት ልጆቻችን ጋር እኖራለሁ፡፡ ለበዓል እነገናኛለን፡፡ የሚገርመኝ ነገር አባቴን ማግ ኘቴን አሁን አሁን እየወደደኩት መጣሁኝ፡፡ አባቴ ስለቤተሰቦቹ ፣ ስለሚስጥሩ ለ እኔ ብቻ ያወራኛል፡፤ ይህንን ለአንተ ብቻ እንው የነገርኩት ይለኛል፡፡ አተናገር እንደማለቱ እቆጥርለታለሁኝ፡፡ አህቴ ይህንን ሁሉ የግሌን ወሬ የመነገርሽ ፍለጋሽ አንድ ቀን መስመሩን ይዞ መሳካቱን እንደማይቀር ለመንገር፣ የአባትች ቤተሰብ የሚደብቁሽ ምክንያት ስላላቸው እንጂ በጥላቻ እንዳልሆነ አወቂ፣ ሌላው ቤተሰቦቼ ይሆናሉ ብለሽ የመገሚቻቸው ሰዎች ጋር እግርሽን አታዘውትሪ፣ ያሳደገሽን የ እንጀራ አባት በተመለከተ በሚዲያ እንዲህ ባትናገሪ መልካም ነበር፡፡ ክፉ ቃል በምንም መልኩ ከ አፍሽ አይውጣ፣ ከቻልሽም ይቅርታ ጠይቂው ( ከቻልሽ)፣ እንቁጠር ካልን ልንቆጥር የምንችለው ብዙ አለን፤ ግ ን ሐበሻ አሪፍ ነው ሆድ ይፍጀው ይለሻል፡፡ ጥሩ አባባል ይመሰለኛል፡፡ እኔ አባቴን ለመጠላት ወይንም ለመቀየም 1001 ምክን ያት አለኝ፡፡ እነዚያን 1001 ምክን ያቶች ጥዮ አንድ ምክንያት ይኾውም አባትነቱን ብቻ ይዤ ቆሚያለሁኝ፡፡ ስለ እኔና ስለእርሱ ለምን አንዲህ አደረግህ ለምን እንዲህ ሰራህ ብዮ ጠይቄው አላውቅም፡፡ ምላሹ ምንም ይሁን ምን አይጠቅምምና ተውኩት፡፡እናም አባትሽን ስታገኚው ወደኋላ ተመልሰሽ እንዳትተይቂ፡፡ ( ለማንኛውም ወደፊት በሉለት ይለይለት የሚል ዘፈን ነበር፤ አንድ ጊዜ ጀምረሻል ወደፊት መጓዝ ብቻ አማራጭሽ ካደረግሽ ታገኚዋለሽ)፡፡ ነበረሽ ላይ እያንዳንዱን ፍለጋሽን ጣፊው፡፡ እኔ ፍለጋዮን ሳደርግ በኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩትን የደርግ አመራር ላይ የነበሩትን ብዙዎቹን አነጋግሪ ነበር፡፡ ምን ያህል ጉዞው ከባድ እንደሆነ ሳትገምቺ አትቀሪም፡፡ አንዳንዶቹን ለማነጋገር ከርቸሌ እሄድ ነበር፤ ከስንት ግፊያ በኋላ አባቴን እከሌን የት እንዳለ ያውቃሉ ተብዮ ነበር ስላቸው አውቀዋለሁ ግ ን እኮ እርሱ ካናዳ ነው ከየት አገኘዋለሁ ብለህ ነው? እኔ ይኼው እንደሚታየው እዚህ ነኝ ይሉኛል፤ ልክ እኮ ናቸው ምን ነክቶኝ ነው ግን እያልኩ በነበረበት ወቅት እስቲ እንትናን ጠይቀው ይሉኝና እንትናን ይሰጡኛል፤ ሁሉም ተማጦ ሁሉም እንጥፍጣፊ አልቆ፣ ወንድሞን የተከበረ የታወቀ መሐንዲስ ሳገኘው ትላንት ተደዋወለን ነበር፤ ግ ን አድራሻውን አልሰጥህም ሊልሕ ደግሞ የሚቀጠለው ሳምንት ካናዳ ደርሼ እመጣለው ብሎ ሲናገር አባቴ አውቆ እንደተደበቀ ካልገባኝ እማ እኔ የቄራ ልጅ አይደለሁም፡፡ እናም እህቴ አውቆ የተደበቀን ሰው እየፈለገሽ ነውና የፍለጋሽን ወጥመድ አስፊው፤ አርሱን ብቻ ሳይሆን አባቴ ይሆናል የምትዮውን ሰው ሚስቱን፣ የሚስቱን እህቶች ወንድሞች ፈልጊ፡፡ ከይቅርታ ጋር እኔ አባቴን አፍንጫውን ይዤ የጀግናዋ ፍቅርተ ልጅ መሆኔን አስመስክሬዋለሁኝ፡፡ ይቅርታ እግዜሩ አፍንጫውን ያዘለኝ፡፡ አህቴ ወደኋላም ወደፊትም እንዳይል አድርጊው፡፡ ነበገርሽ ላይ ካሳሁን አበበ በሚል ብቻ አትፈልጊ የ አያቱንም ስም አክለሽ ፍለጋችን ቀጥዮ፡፡ አዚህ ውጪ አገር የመንጠራው በ አያታችን ስም ነውና ለምሳሌ እኔ ብንያም ሰለሞን መክብብ ነኝ ፡፡ እዚህ አገር ብንያም መክብብ ነው የምባለው፡፡ይህንን ሐተታ ለመጣፍ አልፈለግሁም ነበር፤ ስልክ ስደውልልሽ ስላላነሳሽ ይህንን ሁሉ ዘርግፌብቻለሁኝና ቻይው፡፡ በርቺ አግዜር በመንገድሽ ይቅደምልሽ፡፡ አባትሽን ካገኘሺው ከ አምስት አመት በኋላ የሚሰማሽን እንደገና ንገሪን እንዳትረሺው፡፡
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 8 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 199 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Девушка ограбила мажора, но…😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 3,6 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 21 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 35 МЛН